📀 ይብዛልህ ክብር ምስጋና// YIBZALIH KIBIR MESGANA//NEW REMIX GOSPEL SONGS ALBUM VOL 1//

  Рет қаралды 223,719

TESFA TV

TESFA TV

Күн бұрын

🎶 ይብዛልህ ክብር ምስጋና - TESFA CHIL-DREN MINISTRY 🎶
📍 Original song By: Mehretab G/Hawariyat
Shibsheba Choir
Elias Shiferaw
🎤 Features: TESFA Chil-dren Choir
Music Arrangement: TESFA
________________________________________
🎧 Listen to the full album:
📸 Follow Us for updates and inspiration:
• Facebook: www.facebook.c...
• KZbin: / @tesfatv2022
________________________________________
💬 We want to hear from you!
What’s your favorite track? Share your thoughts in the comments below!
🙏 Thank you for your support! Your prayers and encouragement mean the world!
to support our ministry
Tesfalem Markos
+251968101630

Пікірлер: 668
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 3 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ፡፡ Contact us with +251968101630
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 ай бұрын
@@TesfaTv2022 እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባረክ እግዚአብሔር ይሰድገችሁ❤😘
@feaaef5243
@feaaef5243 3 ай бұрын
የኔ አባት እነዚህ ልጆች ፀጋቸውን ሁሉ እያወጣህ ወደ ጌታ እያስጠጋሀቸው ነውና አክሊሎችህ ነው የሚሆኑት በርታ በብዙ ተባረክ❤❤❤
@Asinakech-mz4pn
@Asinakech-mz4pn 3 ай бұрын
Ishi❤
@elsabeterdolo3342
@elsabeterdolo3342 3 ай бұрын
@TseheyneshaFay
@TseheyneshaFay 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛአብሔረ ይበረከቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እንደዚሁ ጨርሱ ለምልሙ ተሰፍ ራዕይክ አካል ይልበሰ የእግዚአብሔር ቀኙ ትደግፍክ🔥😍🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 ай бұрын
ልጆች በእዉነት ተባረኩ በዚህ እድሜ እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነዉ። እናንተን ስሰማ እንባዬን ልቆጣጠረዉ አልችልም😭😭😭😭
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 3 ай бұрын
ትውልድ አለው ጌታ በቤቱ ተተክላችሁ ቅሩ አለምና ክፋቷ ፈፅሞ አያግኛችሁ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ እድለኞች ናችሁ ወንድሜ ትልቅ ራዕይ ይዘህ ተነስተሀል በርታ ፀጋ ይብዛልህ ተባሰኩልኝ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagiGbre
@DagiGbre 3 ай бұрын
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራ በሸመግለውም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም እግዚአብሄር ይባረክ የተባረክ አቅም ይሁንልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ልጆችንም እግዚአብሄር ያሳድጋቸው ተባረኩ 👌🏼🙏🏼
@victorytube2741
@victorytube2741 3 ай бұрын
ደሞ የሴቶቹ አለባበስ... ተስፋ መዝሙር እንዴት እንደሆነ እያስተማርክልን ነው ። በነካ እጅህ ትላልቆቹንም!!!...
@Yidunak
@Yidunak 3 ай бұрын
ኢየሱስም በእግዚአብሔርና በ ህዝቡ ፊት በጥብብና በሞገስ ያድግ ነበር እንደሚል ቃሉ በጥብብና በሞገስ በእግዚአብሔር ና በህዝቡፊት ማደግ ይሁንላቹ🥰🥰🥰🥰❣️
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈኑ ይቺ ክፉ አታላይ አለም አታግኞችው ጌታ ብቻ ይጠቀምባችው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር የብዙወች አባት ያድርግህ ትውልድን ለእርሱ ክብር እያስዋብክ የምታወጣ ታማኝ ትጉ ታታሪ የመንግስቱ ሰራተኛ ፀጋ የበዛልህ ሁን ተባረኩ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 3 ай бұрын
ዘመናችሁ በቤቱ ይለምልም! ጌታ ይባርካችሁ ! Thank you for sharing!
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን በቤቱ ያለምልም❤️❤️❤️ ተባረኩ። ወንድሜ ይህንን ቅኔ ለእግዚአብሔር ውድ መስዋዕት አድርገህ ሰላቀረብ ተባረክ።
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 3 ай бұрын
ምስጋና የሚሰዋ ርሱ ያከብረኛል እንደሚል ቃልህ፤ ደጋግመን እንድናመሰግንህ ስለነዚህ ብላቴኖች ሌላ እድል ስለሰጠህና ለዘለአላም እናመሰግንሃለን!#ምድር ትስማቹ፣ ድመቁ🥰❤
@workuwmn1952
@workuwmn1952 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Artdrawingacdamy
@Artdrawingacdamy 3 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ስታምሩ ተስፋ ምርጥ ስራ ነው ያመጣህልን ጌታ ዘመን ይባርክልህ🤗🤗
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያን ሁሉ አልፈህ እንደገና እንዲህ እንድትቆም የረዳህ ጌታ ይባርክህ
@eliastesfaye628
@eliastesfaye628 2 ай бұрын
የዛሬ 25 ዓመት ገደማ በልጅነተ ከአምላከ ጋር በደምብ የተዋወቅንበት መዝሙር፣ እግዚአብሔር በእውነት ይባርካችሁ።
@woynishetseifu7479
@woynishetseifu7479 3 ай бұрын
እንደስምህ ተስፋ ሆነሃልና ጌታ እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥህ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 ай бұрын
@@woynishetseifu7479 አሜን ይሁንልህ።
@Be8tys
@Be8tys 3 ай бұрын
ይህ እስከ ሕይዎታችሁ ፍፃምያችሁ ድረስ አይዎሰድባችሁ ተባረኩ ❤️
@rabincall2859
@rabincall2859 3 ай бұрын
አሜንንንንን በኢየሱስ ስም❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን❤❤❤
@Zenakibret
@Zenakibret 3 ай бұрын
ይብዛልህ ክብር ምስጋ ይብዛልህ ክብርምስጋና በነዚህ ጣፋጭ ልጆች ጌታ ከብሮ ማየት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ
@miheretdana3527
@miheretdana3527 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለእናንተ እጅግ አመሠግናለሁ። ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እድሜያቸው ሁሉ ዘምሩለት። ወንድሜ ተስፉ በእጥፍ ተባረክ
@DakBuch
@DakBuch Ай бұрын
በጣም እጅግ ድንቅና መንፈስን የሚያረካና የምያድስ ነው በተለይ የአማራውን ቁጥሮች የሚያዜመዉ ልጅ እንደት የተባሬከና ደስ የምል ነው እንወዳቿለን ተባሬኩልን🎉
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 3 ай бұрын
እየጨመረ እየጨመረ የሚያሳድግ ፀጋ ይሙላባችሁ ። በጌታ እድግ በሉ።ተስፉ ተባረክ !
@AhhdAhhd-n5o
@AhhdAhhd-n5o Ай бұрын
Betme nawe yemwdku tabeku ❤❤❤❤❤❤❤
@frehgoss8761
@frehgoss8761 3 ай бұрын
ተረካቢው ትውልድ አምልኮን የሚያሰቀጥሉ ጌታ ሲያውቅበት ለራሱ መለየት፣ ብዙ ስፉ ብክፉ መካሪ ከሃጢያተኛ መንገድ ከዋዘኛ ወንበር ይጠበቃችሁ ❤❤❤❤🙌🙌🙌👏👏👏🙏👍
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያስድጋችሁ በእናንተ ዘመን ለጌታ እያዘመራችሁ እያዜማችሁ ዘመናችሁ ይልቅ ጌታ ይባርካችሁ ወንድሜ አንተም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@QajelaDhera
@QajelaDhera Ай бұрын
ትውልድን ያላሳጣን ጌታ ይባረክ ።
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 Ай бұрын
Amen, We Thank you. God bless you
@armidesara6260
@armidesara6260 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዉድድድድ አረጋችሁዋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@abebech3154
@abebech3154 3 ай бұрын
ልጆቼ ተባረኩ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ በጣም ነዉ የምትጣፍጡት
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 3 ай бұрын
አሜን ይብዛልህ ክብር አሁንም አሁንም እንደገና ኢየሱስ ይገባሃልና❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩኩ
@batrileta5214
@batrileta5214 3 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳችሁ ተባረኩ!፣ተሰፍሽ እንኳን ጌታ ረዳህ!እንኳን ጠላትህን አሳፈረልህ!🙏🙏🙏ተባረክ!በርታ!🎉🎉🎉
@emntwada6711
@emntwada6711 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን እሰይ ይብዛልህ ክብር ጌታ ሆይ አሜንንንንንን የኔ ቆንጆዎች ዘመናችሁ ይባረክ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተስፉዬ ጠላቶችህ ተዋርደው ጌታ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@winanawimaranata
@winanawimaranata 3 ай бұрын
waw Geta Bebetu Yasadgachu Be Geta Beyesus Dam Shefenkachu Tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤
@godisgood7405
@godisgood7405 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጌታ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ
@BizushSintayew
@BizushSintayew 3 ай бұрын
ሕፃናትን ጠቢብ የምታረግ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ 🙏
@YohanaFantaye
@YohanaFantaye 3 ай бұрын
የቤ/ክና የምድር ሀብትና በረከት ናችሁ ጌታ ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን በብዙ ኑልን እንዴት እንደወደድኳችሁ ተባረኩ ተትረፍረፋ
@Sirgut-zg2pm
@Sirgut-zg2pm 3 ай бұрын
Elelelelelelele elelelelelelel እልልልልልልልልልልልልልል. እንባዬ መቆም አልቻለም ምንልሁን እልልልልልልልልልል ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@Merameron
@Merameron 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ እናንተን ትዉልድ ሰለ ሰጠን እናመሰግነዋለን አምላካችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@desalegnwogaso6045
@desalegnwogaso6045 3 ай бұрын
Dear heavenly blessed children of GOD .God bless you .Grow with the grace and favor of Jesus
@Misshanidani
@Misshanidani 3 ай бұрын
Thank you Jesus for this beautiful generation. I prayed for them protect them from any evil things in the name of our savior Jesus Christ.Amen
@degefudawana1994
@degefudawana1994 3 ай бұрын
wow! ምንኛ የምደንቁ መዝሙሮች እየሰማሁ ነዉ።ጌታ ብርክርክ ያድርጋችሁ።
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 3 ай бұрын
Zare telat dibn ale tesfaye biruk neh yasmeleteh geta kibrun ywsed tadleh kenahubh shlmath bzu new tebarekulgn yene wud lijoch
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 3 ай бұрын
Amen❤
@gashawkassahun7597
@gashawkassahun7597 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቺሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 3 ай бұрын
❤❤❤ ፍቅራቹ ጸንቶ ለዘላለም ይኑር በክርስቶስ የሱስ ህያው ስም ❤❤❤
@andinetwuche4786
@andinetwuche4786 2 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤ በፀጋው ያግዛችሁ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ እደጉ🥰🥰🥰🥰🥰
@alshamdamena
@alshamdamena 3 ай бұрын
ተስፋ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እነዚህን ልጆች ከልጅኀታቸው ጀምሮ አንደበታው ለዓለም ዘፈን እንዳይከፈት ለጌታ እንዲዘምሩ እያሰለጠንክ አድገው በቁመትም ጨምረውከጌታ ጋር እዚህ ስለደረሱልህ አንተም ቤተሰቦቻቸውም አምነውህ ስለሰጡህ ተባረኩ ትውልዱን የነካካ ክፉ ነገር አያግኛችሁ ከቤቱ በማያወጣ በደሙ ቅጥር ቀጠርኳችሁ እንቅፋት ከፊታችሁ በኢየሱስ ስም ይነሳ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 3 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ስታምሩ ጌታን❤❤❤❤❤ ፀጋ ይጨመርላችሁ በኢየሱስ ስም!!!
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰማይ ተባረክ እግዚአብሔር በምድርም ተባረክ ዙፍንህ ከፍ ይበል ዘላለም ❤❤❤
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ሁሉ በጌታ ይጠበቅ በደሙ ተሸሽጋችሁ ኑሩ ዝማሪያችሁ ይጨምር። ተስፋ ተባረክ ራይህን ጌታ ያስፋልህ፣ ትውልድህ ተባርኮ አይተህ ጥገብ ዘመንህን ጌታ ይባርክ።
@meletsega6255
@meletsega6255 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ!
@SelamuMadebo
@SelamuMadebo 3 ай бұрын
የ 🇪🇹በረከቶቻችን ናችሁ🔥🔥🔥🥰🥰🥰
@HanaGilo
@HanaGilo 2 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ይባረክ
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 3 ай бұрын
እሰይይይይይይ.አሜንንንንንን.ሃሌሉያያያ.ሃሹሹ 🎻🎸🎻🎸🎻🎸🎻🎷🎸🎻🎷🎸🎻🎷🎸 ጌታ.ሆይ.ታባረክ.ክብር.ለአንተ.ብቻ.ይሁን.እንዴ.ሳሙኤል.በመንፈሰ.ቅዱሰ.እደጉ.አትገድብ🍒🍇👌❤💗❤💗❤💞💞
@good8574
@good8574 3 ай бұрын
ኣሰይ እሰይ እየሱስ ጌታ ነው ኣልፋና ኦሜጋ ለዘላለም ክባር ኣባቴ
@FrehiwotMokriya
@FrehiwotMokriya 2 ай бұрын
ጌታይባርካችለሁ ጸጋያብዛላችሁ
@MeronYekiya
@MeronYekiya 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምን ልሁንላችሁ ቅመሞቸ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅላችሁ ❤ አሜን የኔ ጌታ ይገባሃል ተመሰገንግን ሁሌም ሰለነዝህ ልጆች ተባረክልኝ 📖🙌❤
@riselioness5044
@riselioness5044 3 ай бұрын
I love them a lot ❤
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ለቤቱ በቤቱ ይሰድጋችሁ❤❤ፍተቻው የለው ደስታ አለበበሰቻው ኦ አምለኬ ግሩም ነህ
@SelamawitBalcha-ds2eo
@SelamawitBalcha-ds2eo 3 ай бұрын
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ኤረ እደጉ የኔ እንቆች ቡሩክ ሁኑ 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲❤❤❤❤💔💔💔💔💔😂😂😂😂
@FIREZARBEKELE
@FIREZARBEKELE 3 ай бұрын
እዉነት እግዚ/ር ያሰድገቹ🥰😘🥰
@LeenOoo928
@LeenOoo928 3 ай бұрын
Kalat yelegnm beta betam nekitognal tebarekuu be eyesus dem teshefenu❤❤❤❤
@kukulu99
@kukulu99 3 ай бұрын
ሁሁሁ የተናፈቅውት መዝሙሮች ናቸው😢
@realistic5356
@realistic5356 3 ай бұрын
Ere mn gud new yebeza bereket ❤❤❤😊😊😊💔💔💔
@InnocentCoffee-zw3we
@InnocentCoffee-zw3we 3 ай бұрын
ይብዛልህ ክብር ምስጋና አሁንም አሁንም እንደገና ኢየሱስ ይገባሀልና ❤❤❤
@saramikael3280
@saramikael3280 3 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ። ይህንን አሁን የደረሱበት ደረጃ እንዲደርሱ ከነሱ ጋር ዋጋ የከፈላችሁ ሁሉ ፀጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ።
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 3 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ ።
@YosiEdu
@YosiEdu 3 ай бұрын
እልልልልልልል ይብዛልህ ክብር ምስጋና ኢየሱስ ይገባሃልንስ። አሜን!!!
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 ай бұрын
ተባረኩ
@zezugeber2025
@zezugeber2025 3 ай бұрын
ክፊ አይንካቹሁ❤❤❤
@SamuelDesta-zw5th
@SamuelDesta-zw5th 2 ай бұрын
በጣም ያምርባችኋል! እ/ሄር ቀብቷችኋል በዘመናችሁ ሁሉ ዘምሩ ይህን የምታስባብር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ፡፡
@TameTeferi
@TameTeferi 3 ай бұрын
Geta yimesgen እልልልልልልልልል ❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛላችሁ
@محمدنصير-د3ب
@محمدنصير-د3ب 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇ተባርኩ እግዚአብሔር ያስድጋችሁ ❤️❤️❤️
@almzteka1001
@almzteka1001 3 ай бұрын
❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ሆይ ክበር ለ አንተ ይዑን ታብርኩ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽በ ኢየሱስ ስም 🙏🏽
@yob765
@yob765 3 ай бұрын
ክብር ምስጋና ....ለአምላኬ...❤❤❤ እንዴት መታደል ነው የአንተ መሆን....!
@kalgetahun5819
@kalgetahun5819 19 күн бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ መዝሙሩ ይለያል
@UmhamadSaif-m6p
@UmhamadSaif-m6p 3 ай бұрын
ይብዛልህ እንጂ ምስጋና❤❤❤ 😊😊😊😊 ጌታ ዘመን ዘላለማችሁን ቤቤቱ ለክብሩ ያውለው
@SantaForChrist
@SantaForChrist 3 ай бұрын
መታደል ነው ጌታ ኢየሱስ በፊቱ ያሳድጋቹ ❤❤
@chiristianwazemaChiristianwaze
@chiristianwazemaChiristianwaze 3 ай бұрын
እንዴት አንደምታምሩ ❤ እንዲሁ እየዘመራቹ በቤቱ ዕድሜያቹ ይለቅ ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰድ ወንድሜ አንተንም አብዝቶ አብዝቶ ጌታ እየሱስ ይባርክ
@hiruttilahun2932
@hiruttilahun2932 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል!አሜን ይብዛልኽ ምስጋና
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 3 ай бұрын
ተባርካቹ ቅሩ ዘመኑን ዋጁቱ ፀጋዉ ይብዛላቹ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ዘመናችው ይባረክ በደሙ ተሸፈኑ በቤቱ ያኑራችው
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 ай бұрын
ግሩም አለባበስ ሞገስ ያለበት።
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 3 ай бұрын
ጌታ፣ይባርካችሁ፣መታደል፣ነው፣በዚህ፣እድሜ፣ለጌታ፣መዘመር፣🎉🎉🎉
@frettaakale9325
@frettaakale9325 3 ай бұрын
አሜን ተባረኩ የጌታ እንቆች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 3 ай бұрын
Geta hoyi kebrun hulu ante wused selenezih belatenoch!!!!❤❤❤❤
@riselioness5044
@riselioness5044 3 ай бұрын
Amennn
@SariSpiros
@SariSpiros 3 ай бұрын
ውይ ብርክ በሉ ❤❤❤❤ ልብን ያድሳል መንፈስ ቅዱስ ይሙላባችሁ 🙏🙏
@MekdiChanyalewu
@MekdiChanyalewu 3 ай бұрын
ገና ትውልድ ሁሉ እየሱስ ብቻ ይላል ተባረኩ!!!
@Alexjornalist
@Alexjornalist 3 ай бұрын
ዘመናችሁ በቤቱ ይላቅ !!ተባረኩ 🎉
@Merameron
@Merameron 3 ай бұрын
ተስፋየዬ እንክዋን ለዚህ አደረሳችሁ ።ልጆቻችን አድገዉልን ስላየየን ጌታን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayenegash6977
@shewayenegash6977 3 ай бұрын
እልልእልጌታ የክብር ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ እየሱሰ ብርክ ያርጋችሁ
@henokregassa7470
@henokregassa7470 3 ай бұрын
ድሮዬን አስታወሳችሁኝ በእውነት ጌጃ ቃለህይት ቤተክርስቲያን እና ቤተል መካነየሱስ የነበረንን ጣፋጭ የልጅነት ዘመን በእናንተ እንደመስታወት ነው ወደኋላ ዞሬ ያየሁት ተባርካችኋል በእየሱስ ስም❤❤❤❤❤❤
@tsegaeniyewdebebe8648
@tsegaeniyewdebebe8648 3 ай бұрын
❤❤❤ Tesfa God bless you more 🙌
@WoinshetTadesse-vi8cb
@WoinshetTadesse-vi8cb 3 ай бұрын
God bless you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesalishreli9463
@mesalishreli9463 3 ай бұрын
Amen amen God bless all ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FiromsaGermuDuke
@FiromsaGermuDuke 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያስድጋችሁ በእናንተ ዘመን ለጌታ እያዘመራችሁ እያዜማችሁ ዘመናችሁ ይልቅ ጌታ ይባርካችሁ ወንድሜ አንተም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ eebbifamaa
@yohannesworku5216
@yohannesworku5216 3 ай бұрын
እጅግ የተወደደ የዝማሬ መንፈስ ተባረኩ
@AbebaAsmamaw-u7d
@AbebaAsmamaw-u7d 3 ай бұрын
ተባርካችኋል የኔ ውዶች
@Bamiyeabneh
@Bamiyeabneh 3 ай бұрын
❤❤ ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@elifenshgebrewold3258
@elifenshgebrewold3258 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እልልልልልል ❤❤❤
@MesertWerede
@MesertWerede 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ያብዛልህ ልጅነትን አስታውስከኝ ።
@juddyelijah7829
@juddyelijah7829 3 ай бұрын
አልቻልኩም ❤❤❤
@MisganaSamuelMesgu
@MisganaSamuelMesgu 3 күн бұрын
👏👏👏🙏🙏ይብዛልህ ክብር ምስጋና ይብዛልህ አምልኳ አሁንም አሁንም እንደ ገና የሱስ ይጋባዋልና የኔ ጌታ ዉይይይይይ አልቺልኩም😂❤
@azebgchrist2751
@azebgchrist2751 2 ай бұрын
አሜን! ጌታ ይባረክ!❤❤❤❤❤❤❤
@tibebutefera3845
@tibebutefera3845 3 ай бұрын
Geta eyesus zemenhn yibark tesfa lijochu kenebsachew eyamelku nw enem abreyachew amelku tebareku egziyabher betibeb ena bemoges yasadgachu ❤❤❤❤ ❤❤
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW SONG 6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 3,2 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 510 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН