የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman

  Рет қаралды 136,354

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

Күн бұрын

/ @tanatelevision ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 1 000
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 5 жыл бұрын
ተወዳጂ መሆን ከፈለግሽ ብርሽን አጥብቀሽ ያዝ ክክክ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 5 жыл бұрын
Kkkk
@ለምለምሀይማኖት
@ለምለምሀይማኖት 5 жыл бұрын
Tekekli
@makdesweltehiwet9710
@makdesweltehiwet9710 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እውነቱ እሄ ነው አደንቅሽ አለሁ
@lubabalolo
@lubabalolo 5 жыл бұрын
Kkkk
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
@ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሳህ
@godisgood3244
@godisgood3244 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እስማማለው ግን ለወንድ ልጅ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ስንል ጠንካራ እንሁን እንጂ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እህቶቼ
@መልካምምኞት
@መልካምምኞት 5 жыл бұрын
Tikikil
@samsunggrand8775
@samsunggrand8775 5 жыл бұрын
ትክክል
@kerimaabadir8898
@kerimaabadir8898 5 жыл бұрын
ትክክል
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
ትክክል
@Sነኝየእናቴናፋቂ-n6g
@Sነኝየእናቴናፋቂ-n6g 5 жыл бұрын
ትክክል
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 жыл бұрын
እኔ ምን ይውደደኝ ባይ ወደኝ አይደንቀኝም እግዛብሔር ብቻ ይውደደኝ።
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ 5 жыл бұрын
,😜
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 жыл бұрын
@@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ 😉
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 жыл бұрын
በትክክል ውዴ ዋነው እግዚአብሄር ብቻ ነውና እውነተኛና እውነተኛ ፍቅር የሚሠት ለሠው ልጅ
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 5 жыл бұрын
@@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ enmsgnalen ,
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
ሠው ወደደኝ ጠላኝ እኔ አልጨነቅም አንድ አላህ ብቻ አይጥላኝጂ ለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ bro
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ፐ6ሐ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ምርጥ ምክር በተለይ አረብ ሀገር ያለን እህቶች አላማ ሊኖር ይገባል እግዚአብሔርም ይርዳናል ህልማችንን እውን ያደርግልን ከአብረ ባርነት ነፃ ያውጣን የእስራኤል አምላክ ቸሩ መድኃኒዓለም የሰው ፍቅር ይሥጠን አሜን፫
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 5 жыл бұрын
አሜን
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@mariyamenateye7049
@mariyamenateye7049 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
አሜን እህትዬ🙏
@نورةالبلوشي-د7ن
@نورةالبلوشي-د7ن 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ltube961
@ltube961 5 жыл бұрын
የእዉነት በዚህ ዘመን ብር ያላትን ሴት እንጂ ሌላዉ ተይዉ የሚሉ ወንዶች በዝተዋል እኛን አፍቅረዉ ሳይሆን ብራችንን አፍቅረዉ በሚለዉ ይገርማችሁል ወንዶች ይገርመኛል አንዳንድ ወንዶች ወበት አይተዉ ነዉ የሚመጡት ለዚህ ቻናል አድስ ነኛ በላይክ ተቀበሉኛ😊😍
@ለይላሳቢረሸሞሱ
@ለይላሳቢረሸሞሱ 3 жыл бұрын
ውው
@hayukwolo5160
@hayukwolo5160 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ያልሰማችሁት ገብታችሁ ስሙት ሴትን ለማበረታታት ያረከው ጥረት ሀሪፍ ነው።
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 5 жыл бұрын
እና ሴቶች ጠንካራ ጎበዝ ብንሆንም እንደኛው ጎበዝየሆነ ወንድ አያጋጥመንም
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 жыл бұрын
በትክክል
@ነቡጋልትግራይጋልቶምጀጋኑ
@ነቡጋልትግራይጋልቶምጀጋኑ 5 жыл бұрын
ብትክክል
@housemaid645
@housemaid645 5 жыл бұрын
betikikil
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ 5 жыл бұрын
በትክክል
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*እግዚአብሔር አምላክ አይጥላኝ እሱ ብቻ ይውደድኝ ስው እማ ገንዝብ ሲኖርህ ይውዱሀል ግንዝብህ ሲያልቅ ይክዶሀል !*
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Tikikl👍👍👍👍👍👍👍
@serkaasefa4504
@serkaasefa4504 5 жыл бұрын
Btkekl sis
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ
@ፋፊነኝሀላሌንአፍቃሪየሀይ 5 жыл бұрын
😛
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ 5 жыл бұрын
በገንዘብ በተከተተ ጤናም ከታጣም ነዉ እጅ እግዚአብሄርን ብቻ አይጣል በእዉነት
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 жыл бұрын
በትክክል ማማየ
@toybaaumer517
@toybaaumer517 5 жыл бұрын
እኛሴቶች፣አላማ፣አላማ፣ያለን፣ነን፣ወንዶች፣ነቸው፣አላማ፣የለላቸው፣እኛ፣ኑሯችንንለመለወጥ፣አርብ፣አገር፣ስንሂድ፣እነሱ፣ግንሴት፣ቀይርው፣ይጠብቁነል፣አላህ፣የስራቸውን፣ይስጣቸው
@lubabalolo
@lubabalolo 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 жыл бұрын
Toyba Aumer ክክክክክክክክክ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 жыл бұрын
ሳህ እህት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
Nagarew yana mare
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
Toyba Aumer ሀሀሀሀሀ የምር እውነትሽን ነው
@salamsalam5089
@salamsalam5089 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ሁሌም ተፈላጊነች እርምጥምጦቹ ወዶች ናቸዉ ወዶች ማለት ለኔ እባቦች ናቸዉ መርዛቸዉ በምላሣቸዉ ነዉ ይዘዉ የሚዞሩት
@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 5 жыл бұрын
💌💌💌💌💌💌💌💌💓💓💓💓💓💓💓Tkkl Yene Wudi
@kedomahemud4842
@kedomahemud4842 5 жыл бұрын
Tekkkle
@ራሚይትዩብ
@ራሚይትዩብ 5 жыл бұрын
ትክክል እስስትናቸው
@ራሚይትዩብ
@ራሚይትዩብ 5 жыл бұрын
ትክክል እስስትናቸው
@tigistkamal8373
@tigistkamal8373 5 жыл бұрын
🖒🖒🖒🖒🖒🖒❤❤❤🇪🇹
@SofiaButajira
@SofiaButajira 5 жыл бұрын
4 አመታት በትዳር ተጎድቼለው ግን ለ4አመታት ደክሜ ውጤቴ 0 ዚሮ ሲሆን እኔ በፊት ከሱ ተለይቼ መኖር ምችል አይመስለኝም ነበር በመጨረሻ ግን ከዛ ሰው የግድ መራቅ እንነበረብ አመኜ ወሰንኩ በቃ ለመራቅ ወሰንኩ ።እሁን አመት ሞላኝ እሱ ሚባል ከልቤ ከውጣ በአንድ አመት ውስጥ ብዙ ነገር አዳብሬለሁ ። በራስ መተማመን የራሴ ጥንካሬ ማጤን ተስፋ ሰንቄ እራመዳለሁ ነገም የተሻለ ህይወት ይመጣል ብዬ ጠካራ ሆኜ እየሰራሁ ነው ከአንድ አመት በዃላ ሀገሬ ገብቼ ሌላ ህይወት እንደምመሰርት ተስፋ አለኝ። ያሳካልሽ በሉኝ።
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ Ай бұрын
ያሳካልሽ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
እረ መቼ ነው አንደኛ የምሆነው ስው ከመቼ ይህ ሁሉ ኮሜንት ትክክል ጠንካራና በራስ የምትተመን ሴት ለምንም ነገር እጅ የማትስጥ ሁሌም ተፈላጊ ናት ስለመረጃው እናመስግናለን።
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286 5 жыл бұрын
እውነት ፍቅር የፈጣሪ ዉድ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ንፁህ ፍቅር ይስጠን እኛ ለወንዶች ብለን ሳይሆን ለራሳችን ስንል ጎበዝ ይንሁን
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 5 жыл бұрын
ላስር አመት ሰው የማያቀው ሀዘን ውስጥ ነበርኩ ያላለቀስኩበት አድም ቀን የለ .ሰው ለሰው መርዝ ነው .መድሀኒትም ነው .ግን ያተን ትምህርት መከታተል ከጀምርኩ ጀምሮ 1 ወሬ ነው ግን የሚወደኝንና የማይወደኝን ሰው ለመለየት በቅቻለሁ. እራሴንም።ጠብቂያለሁ በግል ባገኝህና ባናግርህ ደስ የለኝ ነበር ስትናገር እኔ ልብ ውስጥ ያለውን የምታነብ ይመስለኛል
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን
@ሁንያለውይሆናልኩንፈየኩን 5 жыл бұрын
ጠንክሪ እህት አይዞሽ
@lixmony3770
@lixmony3770 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ቀጥልበት ኢሻአላህ
@zubayedakiadrezubayedakiad2676
@zubayedakiadrezubayedakiad2676 5 жыл бұрын
@zahramhmd8524
@zahramhmd8524 5 жыл бұрын
አይዞን ውደ ሁላችንም እያለፍንበት ነው ግን ጠካራ መሆን አለብሽ ህይወት ትቀጥላለች ተስፍ አትቁረጭ እኛ ያልነው ሳይሆን አላህ ያለው ነው የሚሆነው አብሽሩ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
እኔ ጠንካራ የምሆናው ለወንድ ብየ ሳይሆን ለወደፊት የተሻለ ሕይወት መኖር ስለ ምፈልግ ናው እኔ መጀመርያ አላማየን ላሳካ እንጂወንድና እንቅልፊ በራሱ ጊዜ ይመጣል።
@meskeremkassa1807
@meskeremkassa1807 5 жыл бұрын
I Love you Mom yes gobez yene jegena enem endanchiw negne👍🏼
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
@@meskeremkassa1807 አዎ እህቴ በአሁን ጋዜ መሸወድ የለም
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
መዳኔአለምየሚይስከዉአትለፈልፈ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ
@ስምየለኝምበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
@@tekestt9185 So what's your problem
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
እኔም
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 5 жыл бұрын
*እናመሰግናለን መካሪ አያሳጣን እኛ ሴቶች እኮ ስናሳዝን😃😃😃😃*
@መድዬአባቴ
@መድዬአባቴ 5 жыл бұрын
😳😂🤣🤣🤣🤣
@ilovejesus499
@ilovejesus499 5 жыл бұрын
Betam
@سانيهال
@سانيهال 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን መካረህ ጉቡዚ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ክክክክ በጣም በሳቱ ካላንተ ማን አለኝ ነው ምንለው
@burteyegetalij4605
@burteyegetalij4605 3 жыл бұрын
😂😂😂
@fadyc1545
@fadyc1545 5 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነዉ በርታ ወንድሜ በራስ መተማመን በጣም አስፈላጊ ነዉ ነገር ግን ብር ሲኖረኝማ ጠላቶቸም ይወደኛል ወይ ጉድ ብር አይቶ የሚቀርበኝ ከሆነ ይህ ፍቅር ሳይሆን ጦርነት ነዉ ለማንኛዉም ግን ተመስገን ጌታየ የኔ ፍቅርኛዩ ብር ሳይሆን እኔን ነዉ የሚፈልግ ታድየ
@shewayeabera5882
@shewayeabera5882 5 жыл бұрын
እኔ ግን እስካሁን የራሴ አላማ የለኝም የናቴን አደራ ለመወጣት ነዉ እስካሁን የለፋሁት እናቴ አደራ የወድምሺን ነገር አስተምሪዉ ብላኝ አደራ ጥላብኝ ነዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜም ሊመረቅ አድ አመት ቀረዉ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳሺና አደራሺን ተወጪ በሉኝ
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ይርዳሽ ሀሣብሽን ያሣካልሽ በርቺ ጎበዝ
@KsaKsa-we9kk
@KsaKsa-we9kk 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አሪፍ ትምህርት ነው ዋናው እራሥን መቻል ነው ደግሞ ጠንካራ መሆን ያሥፈልጋል የመጣዉን አደጋ ጠክሮ መቀበል ያሥፈልጋል
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ያልካቸው ሁሉ አሉኝ ግን ይህ ምክርህ ወንድን ለመሳብ ሳይሆን ለራሳችን ለህይወታችን ጠቃሚ ነው ትዳር ከፈጣሪ ነው ለምክርህ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@sadi8506
@sadi8506 5 жыл бұрын
ትክክል ነክ የኔውም አላማ ያላት ሴት ነው ሚወደው እኔንም ሊቀርበኝ የቻለው በዚ ምክንያት ነው ስንተዋወቅ አጋጣሚ ስለ ሂወት እየተወራ የኔን አስተሳሰብ ሰምቶ ነው አድኖ ያገኘኝ እህቶቼ ለወንድ ልጅ ደካማ ጎንሽን አታሳዪው ሁሌም ጠንካራ ምሰይ ያኔ ሳትፈልጊ ጥንካሬም አላማም ወዳንቺ ይመጣሉ!!😍 ጥሩ ትምርት ነው thanks
@foziyaabdu1701
@foziyaabdu1701 5 жыл бұрын
የኔምረጥ ፈጣሪ እድሜ ፀጋውን ይስጥህ እኔ በትዳረ ውስጥነኝ አልሀምዱሊላህ ወጣትነትን በትዳረ ማሳለፈ መታደል ነው በተለይ ለሴትልጅ
@khadskulot2413
@khadskulot2413 4 жыл бұрын
Woshit nwe zare wedchi birrnweeji
@swsw9316
@swsw9316 5 жыл бұрын
ይሄ ምክር በፊት ያስፈልገኝ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን
@asteraster5273
@asteraster5273 5 жыл бұрын
እውነት ነው እህቶች አላማ ይኑራቹሁ ቆፍጠን በሉ። በ እርግጥ እውነተኛን ሠው ወይም እውነተኛ የፍቅር አጋርን ማግኘት ይከብዳል ሆኖም ግን አላማ ካለን። ህይወታችን አይቆሳቆልም። ግን ካሀዲወች በዝተዋል ግን ለምን ይሆ ወይ አምላኬ ትግሰቱን ሰጠኝ ልቤ ድማማማ ብልዋል
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ 5 жыл бұрын
የኔ ማ እብድብድ ስልለት ጥሎኝ ሄደ ከዛ እራሴን ጠልቼ ገዳም ልግባ ኣልግባ እያልኩኝ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ሁኜ እራሴን መፅናናትላይ ነኝ
@rahelrahel5829
@rahelrahel5829 5 жыл бұрын
አይዞሽ ላንች ያለው እጀራ ተከድኖ ይሻግታል እጂ ማንም አይነካውም
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
@እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ 5 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ ልክ ነሽ እህቴ
@zaharaseidsei4878
@zaharaseidsei4878 5 жыл бұрын
Err leed atgojj mamay
@beletechfuad73
@beletechfuad73 5 жыл бұрын
አይዞን በርቺ
@gdjdhdjhdjdjdi3947
@gdjdhdjhdjdjdi3947 5 жыл бұрын
እሽ ወድም
@ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ
@ነጃህሚድያውሥጤነውሰአድነ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም እምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው ቀጥልበት እኝም ከጎንህነን
@khalilmakhlouta2133
@khalilmakhlouta2133 5 жыл бұрын
ወንድም ለ ጡሩ ትምህርት በጣም እንመሰግናለን በተለይ ለ አርብ ሃገራት ለምንነኝ ምክር በጣም ያስፈልጋል (5-6-7-)አመት ሰርተን ምንም ሳንዚ እንቀራለን ፈጣረ ልቦና ይስጠን የሰራው ይባርልን አሜን
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
ስለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን ሁሉ ም እሚሆነው አገር ሰላም ሲሆን ነው እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያውርድልን
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮዬ ልክ ነህ ከምንም በላይ ጠንካራ ሴት እና አላማ ያላት ሴት ማንም ነው እግሩዋ ስር እሚነጠፈው ስቱን ታዘብኩት ጭራሽ እማያቀኝ ሁላ አሁን ሚስቴን ልፍታ ድሮም አልፈልጋት ምናምን እያሉ ያደርቃሉ አላህ ልቦና ይስጣቸው እኔስ በዋዛ አልቀመስም
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
ዋው የዛሬው እርእሰ ጉዳይ በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ በርታልን
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ምክር ነው የሚያስተምር እናመሰግናለን
@ሚካኤልረዳቴ
@ሚካኤልረዳቴ 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አጥጋቢ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅርና እውነተኛ ትዳር ድሮ በናቶቻችጊዜ ቀርቷል በአሁን ዘመን የወንዶችን ንፁ ህሌናና የትዳር ፍላጎታቸውን ገንዘብ ሰርቆባቸዋል ገንዘብ ብቻነው የሚፈልጉት
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
በጣም እህት
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 жыл бұрын
Enat new
@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
@ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 5 жыл бұрын
Tkkl 100%
@samuelgashekabato5425
@samuelgashekabato5425 5 жыл бұрын
Ine gin birr yalatin satihon fetarin mtfera , konjo na libam set yisxik belugn
@حومحمد-ف3ر
@حومحمد-ف3ر Жыл бұрын
በጣም
@smms4674
@smms4674 5 жыл бұрын
ስው በምደር ቢጠላኝም በስማይ ምስክር ላይሆነኝ አልጨነቅም ምንም ቢሆን የማይጠላኝ እግዚአብሔር ስላለን አንፈራም ጠንካራ መሆን ለራሳችን ነው ወንድማችን ስለምክርህ እናመስግን አለን እግዚአብሔር ያክብርልን. ለራሳን ስንል ታማኝ መሆን አለብን
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ብር ያላት.ቤት ያላት .ትወድዳለች. ድሮ ዝጉሮዋ .ፅባይዋ ይባል ነበር ዛሬ .ብርርርር አይናቻው ብር ይበል ..ውንዶች .ሁሉም እያልኩ አይድለም
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
ትክክክል እህት ብር ጠፊይ ነዉ ዋናዉ መልካምነት ነዉ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
@@habibamohammed9583 .ትክክክል .ብር አላቂ ነው .አላህ .ኢማን ያለውን .ውንድ ይወፍቅን..እንሻአላህ
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
@@jamilaneuray8190 አሚንንንን ለሁላችንምምምም ያረብ የኔ እህት
@natinati1714
@natinati1714 5 жыл бұрын
Jamila Neuray ብርርርርርርር እረ ኮሜንት የሴቶችን ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት። hahahah
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ
@እናቴህይወቴናትእናቴህይወ 5 жыл бұрын
kkkkkkk 👍
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ 5 жыл бұрын
እኔ በራሴ ጥንካራ ነኝ ሶ ለዛም ባሌ በዚህ ፀባይ ፍቅር በአናቱላይ ሊደፊው ነው ሁሌም ይናፊቀኛል ትክክል ነህ አውን ያስውድድል በጣም እንጂ👌👍👆
@ኡሙሙሀመድነኝናፋቂይቱሙአ
@ኡሙሙሀመድነኝናፋቂይቱሙአ 5 жыл бұрын
ብር እየሰጠሽ እደሁ እስቲያልቅነው ወድ አያፈቅርም
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ
@ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ 5 жыл бұрын
@@ኡሙሙሀመድነኝናፋቂይቱሙአ አይመለከትሽም የሡ ገንዝብ የኔ ነው የኔ ግንዝብ የሡ ነው ያልብላሽን አትከኬ😷
@tigigetu3792
@tigigetu3792 5 жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ማን ይመክረን ነበር ይሄ ምክር እንደቀልድ በጣም ነው የሚጠቅመን
@martagocher5725
@martagocher5725 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላሉ የምትሰጣቸው ትምህርቶች ፀጋውን ያብዛልህ
@ሰመሀልነኝየኬሚሴዋሰመሀል
@ሰመሀልነኝየኬሚሴዋሰመሀል 5 жыл бұрын
ውይ ታድዬ ፍቅረኛዬ ሁል ግዜ እድለኛ እንደሆነ ይነግረኛል
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
የኔም .. ደስ ይላል
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 жыл бұрын
የኔ ደሞ ሁል ግዜ ይማረራል እውነት ሆ ሂድ ስለው አይህድ እዳ እኮ ነው
@ሰመሀልነኝየኬሚሴዋሰመሀል
@ሰመሀልነኝየኬሚሴዋሰመሀል 5 жыл бұрын
@@tube-kb6ri ለምን ማር ምናልባት ተገቢዉን ግዜ አልሰጠሽዉ ይሆናል
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 жыл бұрын
@@tube-kb6ri ጭቅጭ አይወዱም ወዶች እራስሽን ጠይቂ
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ 5 жыл бұрын
በዛብህ ዛሬ ፀሐይ ላይ ነው ቀርፃው እኔ ከአንድ አምላክ አልለይ እንጂ ከወንድ ተለየው ብየ ፈጥሞ አልጨነቅም
@birtukandjene7806
@birtukandjene7806 5 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ እኔ ጠንካራ ሴት መሆን ለራስ ነው ጥቅሙ
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
ወላሂ እናመሰግናለን አባቴ የሚመክረኝ ምክር ነው ምንም ልዩነት የለው አባቴን ምን እያልኩ አልሰማውም ነበር አሁን ግን በጣም ተፀፀጥኩ ወይ አባቴ ማረኝ ምክርህን አመሰግናለሁ ወንድም እሰይ የኔ ቀልጣፋ፣ጀግና፣መካሪ በኔ በኩል ምስጋናየ ምን ልበል ውስጤን እንዳረካህኝ እናት ወልዳለች ማሻላ ጠንክር wowwwww
@ቃልይቲዉቡ
@ቃልይቲዉቡ 5 жыл бұрын
ትክክል ነው. ዋዉ ደስ ይላል 👍👍👍👍
@bintdelle5280
@bintdelle5280 5 жыл бұрын
ብዙ ግዜ እከታተልሓለው ከላይክ ውጭ ኮምቼ አላውቅም የዛሬው በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በርታ
@ikramseidseid7717
@ikramseidseid7717 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ትምህርት ነው በሠማነው እንጠቀም
@jgukbv9265
@jgukbv9265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን መልካም ምክር ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ0507 5 жыл бұрын
ትክክልነህ ወንድምስለምምኩርህ እናመሰግን አለን
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Komete eyanebebeko men edalke talsemahe ceheresek kometoch ewedachulhu
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
@አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥህ ወድምዬ ትምህርትህ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት ባለህበት ሰላምህ ብዝዝዝዝት ይበልልን
@Rrr-bm8sm
@Rrr-bm8sm 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ወደም እናመሰግናለን ወደጀዋለሁ ምክርህን ሀሳብክ ጥሩነዉ አላህ ይጨምርልክ👌👌👌👌💗💗💗💗
@loveethiopia5711
@loveethiopia5711 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን .ለት.ም.ትህ በጣምየምወደውንነገርነው ።የተናገርከውእኔለነብሤ ምንምአይነትመዋቢያ አልጠቀምም።አላህ በሠጠኝፀጋመጠቀነውየሚያሥደሥተኝአልሐምዱሊላህ ከውሐእና ከሣሙናውጭ የምጠቀመውየለም።በዚህምባህሪየእኮራበትነበር።ደግሞካንተሥሠማየበለጥደሥአለኝ።እናእህቶቼ በተሠጣችሁፀጋብቻ ኮንፊደሥይኑራችሁ እላለሁ ።
@marmar9489
@marmar9489 5 жыл бұрын
አርፍ ምክር ነው ጠንካራ መሆን ለራስ ጥሩ ነው
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም 90/% እኔው እራሴ ነኘ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ገረመኘ በጣም ማርርርር ነህህህህ ወንድም
@ዙዙ3-ነ6ሰ
@ዙዙ3-ነ6ሰ 5 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቸ እስኪ ምክራችሁን ለግሱኝ አንድ በጣም የሚወደኝ ልጅአለ እናለኔ ብዙመስአትነት ከፍሏል እኔ ግን አላፈቅረውም ማለቴ ግንእሱለኔ ያለው ክብርና ፍቅር ሳይ በጣም ያሳዝነኛል እናእንጋባይለኛል እኔ ፍቅር ስለሌለብኝ ብዙ ደስተኛ አይደለሁም ግንእደሱ አይነት የሚወደኝ ሰው እስካሁንም የለካሁን በዃላም እማገኝ አይመስለኝም እሱየሀያ ሰባት አመት ወጣትነው አግብቶ ፈቶል እኔደግሞ 20 አመቴነው ምንትመክሩኝ አላችሁ እሱስላሳዘነኝ ብየየወደፊትህይወቴን ማበላሸት ይመስለኛል ምክንያቱም አላፈቅረውም ግን በቃበጣም ያሳዝነኛል
@Mm-dt6si
@Mm-dt6si 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ላይክም ልመናሆነደ
@ዙዙ3-ነ6ሰ
@ዙዙ3-ነ6ሰ 5 жыл бұрын
@@Mm-dt6si ቢሆን ነው እግድህ ላይክ ግጩኝ የሚሉት የቆመ መኪናይግጫቸውና🤣🤣
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
hahaha
@halimatfentaw9917
@halimatfentaw9917 5 жыл бұрын
😃👍
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 5 жыл бұрын
😏😋
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 16 күн бұрын
በደንብ ስለ ምታስብልን እናመሰግናለን የምታቀርባቸው ሃሳቦች ደሞ ኣሪፍ ናቸው 👍
@hayathayat7055
@hayathayat7055 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ አድናቂህ ነኝ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 3 жыл бұрын
በጣምጥሩነወእኔመሰግናለንበዝሁቀጥልበት
@znashayele7695
@znashayele7695 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንዲም ትክክል
@makkiyyahussain2117
@makkiyyahussain2117 5 жыл бұрын
ወድሜፍቅርናትዳር የግዚአብሄርሥጦታነው በዚህዘመንአፍቃሪወድየለምብርነውየሚያፈቅሩት
@sarahazza691
@sarahazza691 4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እኔን ይገልፀኛል ምክርህ አንተያልከውን ሁሉ እያርኩነው ለውጤንን እንግርህ አለሁ ወንዲም ምክርከኝ
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 5 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጅ አይጥላኝ እጅ ወንድማ ብናዝለውም እግሬ ተጠለጠለ ብሎ ይሄዳል ክክክክክክክ ሴቶችየ በተለይ በስደት ያለነው ብራችን ያዝ ጠበቅ አድርገን ለራሳችን ጠካራ ከሆንን እግርሽ ላይ ተደፍቶ ይመጣል አሁን እሚፈለገው ውበት ሳይሆን ጠንካራና ታማኝ በራሱአ ብቃት ያላት ሴት አለቀ።
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በዛብህ
@Betelhem-d1r
@Betelhem-d1r 5 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ወድማችን አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን መልካም ባህሪ ካለ ማንም ጋር ይኖራል
@serlaseyserlasey4322
@serlaseyserlasey4322 5 жыл бұрын
Thanks
@abudhabiauh2110
@abudhabiauh2110 4 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ቀጥልበት መልካም ነገር ነው👍👍👍👍
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 5 жыл бұрын
ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው ግን የአሁን ጊዜ ሠወች ስንባል ገንዘብ እንጅ እውነተኛ ፍቅር ምን ማለት እንደሆን መች ገባቸውና እናም እግዚአብሄር ብቻ አይጥላኝ እንጅ ሥለሠወች እማ ጥሩ ሆንክ አልሆንክ የው መቀያየራቸውን አይተውትም
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
አይ ወንድሜ እውነትህንም ነው ብዙ ተፈላጌ ነኝ ለማንም ተፈላጊ ሆንኩኝ ገና ብዙ ይቀረኛል ብዬ ከሀገር ተባረርኩኝ ግን ዛሬም አላማዬ ከግብ አልደረሰም ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@mekdeszeleke51
@mekdeszeleke51 5 жыл бұрын
አድስ ገቢነኝ በጣም ነው የወደድኩት ትምርትህን እናመሰግናለን
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
ተመስገን ኣምላኬ መካሪ atasatanim
@alewyaseid7380
@alewyaseid7380 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነህ ወድም
@ማንጠግቦሽእንግዳ
@ማንጠግቦሽእንግዳ 5 жыл бұрын
ውድሜ እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ነህ በርታ እኔ እከታተላለለሁ ግን ኮሜንት አልሰጥም ነበር
@ዊንታነታደስብርሃን
@ዊንታነታደስብርሃን 5 жыл бұрын
ለምንድነው ኮመንት የማትስጭውኝ የማስተላልፍው ፕሮግራምረወጂውም ማለት ነው እህቴ
@hiruttadel1810
@hiruttadel1810 5 жыл бұрын
ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ይመቹኛል የዛሬው ግን በጣም ደስ ብሎኛል ምክሩን ለስማን ሴቶች ከዛሬው መነሳት እንችላለን እናመስግናለን
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 жыл бұрын
እኔ ኮ ምስጥ ብየ ሳዳምጥ አንተን የማዳምዬ ስራ ቀር ሆሆሆ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ።
@መድዬአባቴ
@መድዬአባቴ 5 жыл бұрын
🙄😂😂😂😂
@alhamdulilahalhamdulilah8153
@alhamdulilahalhamdulilah8153 5 жыл бұрын
😄😄😄😃😃
@BharshaBharsha-ug4br
@BharshaBharsha-ug4br 4 жыл бұрын
Thank you ❤️
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 5 жыл бұрын
Wow Amazing God bless you
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው ግን ዘላለም የማይጠላኝ ሁሌም ከጎኔ አለ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ
@መኖርብዙያሳያል-ገ9ፐ 5 жыл бұрын
ብዜ የኔውድ ውድም ላክና ሰብስክራይብ በምኒወለ የሚደርግ ቢሆን አረግልክ ነበር ግን ቻስ የለም ጠክር እዳተ አይነቱን ምርጥ ወድ ያብዛልን በጥቅም የተሞሉ ሰወችን ፍቅር ይሙላላቸው ልባቸውን ።ትምህርትህ ደስ ይላል ጠክር እኔ በጣም ተቀይሬበታለሁ. እራሴን የጎዳሁትን እራሴን ለማፅናናት ወስኘ ላለማልቀስ ወስኛለሁ
@mahlttakel2795
@mahlttakel2795 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ደስ የሚል ምክር
@gddfds520
@gddfds520 5 жыл бұрын
እንደው ምል ላርግህ ትምህርት ሁሉ ይስበኛል እምታስተምሩን ሁላችሁም አላህ በረካ ያድርጋቹ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
👍👍👍👍
@LOVEYOU-xf7ui
@LOVEYOU-xf7ui 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ጠንካራ ስትሆን የፈለከውን ነገር የራስህ ማረግ ይቻላል
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ናው
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ
@ያልተኖረልጅነት-ገ4ኘ 5 жыл бұрын
እኖራለሁ ለአላማዬ 😍😍
@NetsanetChala
@NetsanetChala 6 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ለራሱዋና ለአለማው ነው የምትሰራው እንጂ ለወንድ ብላ የምታባኪነው ጊዜ የላትም:: ቢሆንም ለምክር በጣም እናመሰግናለን 🙏
@እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ
@እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ በርታ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ምርጥ ምክር ነው
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@ymarshetgezachew2487
@ymarshetgezachew2487 4 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን ካንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ተምሬያለሁ እራሴላይ ያለውን ነገር ነው የምታወራው እውነት እኔ ላይ የማያቸውንና የሚሆነውን ነገር ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@kiyyaakoo7981
@kiyyaakoo7981 5 жыл бұрын
Thank you 😍😘💟💙💚
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
@እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ 5 жыл бұрын
ወድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም አጥጋቢ ምክር ነው ድሮም ወደፊትም በራሴ ምተማመን ጠካራ ሴት ነኝ እግዚያብሔር ይመስገን
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 5 жыл бұрын
እዳው ምክርህን ስወድልህ በዜ ♥ የት ነው ሊንኩ የለም
@zenab8853
@zenab8853 5 жыл бұрын
ወላሂ ያለከው ሁሉ ትክክል እውነትህ ነው ስለኔ ብቻ ያወራህ መስለኝ
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
አናመሰግናል ወድማችን በትክክል ነው
@smuknjooknjoo8307
@smuknjooknjoo8307 4 жыл бұрын
ይመችህ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍ እናተ ጥናት እያላቹ ጭቅላታችን አትበጥብጡን እኔ በሳይንስ በምርምር አላምንም ሲጀመር ወንድሜ ወደድክም ጠላህ ትዳር አሞልቶ ሚሰጠው መዳህናለም ብቻ ነው ያሁን ወንድ ሚፈልገው ባጭር ገንዘብ ያላት ሴት ነው እና አመድ ምትለቀለቅ አለቀ
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 5 жыл бұрын
የድምፅህ ጥራት አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ 5 жыл бұрын
እኔ የገለጽከው ብሀሪ አለኝ ተሞላ ጎደል ግን ምንተጽኖ እዳደረብኝ ታቃለህ ማግባት አልቻልኩም ከወዶች እምፈልገው ነገርአጣሁ
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 5 жыл бұрын
ያነጋገር ስርሀት ደስ ይላል ተባረክ
@ambaw1004
@ambaw1004 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ አዋጅ ቻናልን ሰብስክራይብ እናደርጋለን::ሁልጊዜም መልካም ስራዎችህ ምክሮችህ ጥሩ ናቸው:: ይባላል ለመምከር ትልቅ መሆን አያስፈልግም:: ምን መሰለህ ካለህ የ እድሜ ደረጃ እንፃር ምክሮችህ የምታቀርባቸው ጥናቶች በተለይ ሴቶች እህቶች ላይ ትኩረት አድርገህ የምትሰራው ስራዎች ሊበረታቱ ይገባል በርታልኝ:: የዛሬ የድምፅ ጥራት ምስል ጥራት አንደኛ ነው ይቀጥል..አበቃሁ:: ከሰላምታ ጋር:: አምባው ደሳለኝ::
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 5 жыл бұрын
እናተመቻም ምክርስለማቶዱ ብሎነው
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
@@ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና ክክክክ😂😂😂😂😂
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና አስተማሪ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 5 жыл бұрын
ፅናዳሜ ክክክ ዶላር ነው ፍቅሬ
@ሪሀናዳውት
@ሪሀናዳውት 5 жыл бұрын
wedim betam yemitastemrn yamar new e/r ytebkihi
@sabufdhsgh6846
@sabufdhsgh6846 5 жыл бұрын
ምክርህ ሀሪፍ ነው በዜ እናመሰግናለን
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ። እህቶቸ ለወንድ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ለቤተስባችን ስንል መጠንከር አለብን እኛ ስንጠነክር አላማ ሲኖርን ቤተስብም ዘንድም ደስ ይለዋል ስለዚህ በራሳችን መተማመን አለብን እግዚአብሔር አቋማችንን ያበርታልን ።
@سانيهال
@سانيهال 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
@mesihani8808
@mesihani8808 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
ወንዶች ለምን አደገኛ ሴቶችን ይወዳሉ 3 ሚስጥሮች  3 Reasons Why Men Like Difficult Women
13:53
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 1,6 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
ሴትን ልጅ ዉብ እና ተወዳጅ የሚያደርጓት 6 ነገሮች things of women  that attract men
11:49
Yechewata Engida - Nebiy Mekonnen Chewata With Meaza Birru Week 9 Part 1
56:26
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН