ወንዶች ለምን አደገኛ ሴቶችን ይወዳሉ 3 ሚስጥሮች 3 Reasons Why Men Like Difficult Women

  Рет қаралды 102,189

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ

5 жыл бұрын

አዲሱ ቻናላችን ነዉ አዳዲስ ሃገራዊ ዜናወች ይሰሩበታል በመረጃችን እርግጠኛ ነኝ ትደሰታላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን እናመሰግናለን
/ @amharabreadcastnetwork
ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Пікірлер: 551
@asteraster5273
@asteraster5273 5 жыл бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነኝ ሚያሳዝነው ግን አርቄ በማሠቤ ተከዳሁ ይሁን ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልኝ ይሆናል ወንድ ለማመን ልቤ ግዜ ይፈጅበታል። ብቻ ግን እህቶች እራሳቹህን አትጣሉ ጠካራ ሁሉ ሰትፈልጉት ያጣቹህትን። ከግዜ በኃላ ሲፈልጋቹሁ ታገኙታላቹሁ
@user-jv4cu8dk9v
@user-jv4cu8dk9v 5 жыл бұрын
እሽ ማማየ ምክርሽን እቀበላለሁ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*አብሽር ማርይ!*
@MariaMaria-yv4bs
@MariaMaria-yv4bs 5 жыл бұрын
በጣሜ ትክክል ነሽ እኔ ደርሶኛል
@user-gp2ky5kf5c
@user-gp2ky5kf5c 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ለበጎ ነው ፈጣሬ ጠንካራና ታጋሽ ያርግሽ ምክርሽ መልካም ነው
@aishaaisha9602
@aishaaisha9602 5 жыл бұрын
@@user-gp2ky5kf5c ትክክል
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ሀይለኛ መሆን አለባት አለበለዚያ ወንዱ አይቻልም 🤷‍♀️
@gjjhhihh1447
@gjjhhihh1447 5 жыл бұрын
ትክክል
@werkatefera258
@werkatefera258 5 жыл бұрын
ትክክል
@abebuab8155
@abebuab8155 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ቀጥልበት
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Gen ye abscha ste endza aydlchem tolo yafkrlu
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 5 жыл бұрын
እንደዛ ስትሆኝ ደግሞ ጨቅጫቃ ይልሻል ፈጣሪ የባረከውን ይስጥ
@feruzaberhan8613
@feruzaberhan8613 5 жыл бұрын
ፍቅርም ሆነ ትዳርም የአምላክ ስጦታነው ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እሺ
@user-jo8nj4uc6z
@user-jo8nj4uc6z 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 жыл бұрын
H
@erbvv9762
@erbvv9762 4 жыл бұрын
በትክክል
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
Faiza berhan tekekele
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 5 жыл бұрын
ውይ ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ ስወድ እስኪ እንዴ ኮመንት ለማንበብ ሚሮጥ ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንድማችንን
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
የስ💪💪💪👌😘
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 жыл бұрын
Enemi ❤😀 Esiye godaghe agehuti 😀✋
@user-ns3ji8ub3g
@user-ns3ji8ub3g 4 жыл бұрын
እኔ በጣም እልከኝ ነኝ ማነው እደኔ እልክ ያለበት ላይክ ግጩኝ
@zomawa4653
@zomawa4653 Жыл бұрын
እኔ😢😢😢
@user-fb3oz1iq5h
@user-fb3oz1iq5h 5 жыл бұрын
ሲጀመር የሰዉ ልጆች ከባዶች ነን ያልተነበብን መፅሀፍ ማለት ነን
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ሰብለና በዛብህ እደኔ የምትወዱ ላይ ግጩኝ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ወዶች ድጋይ ራስ ልባቸዉ ምን እደሚያስብ መቸም ይታወቃል ብየ አላምንም
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
መካሪያቺንምወንድ መሆኑን አትርሱ ጋይስ
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 5 жыл бұрын
ሀይለኝነቴ እና ደረቅ መሆኔ ስቱ ወድ እየበረገገ ላሽ አሉ መሰለህ😁😀
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞቅኩ
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
የኔ ብጤ ነሽ ልብሽ እንዴሰጭ 😂😂😂😂😎😎😎
@fekadehebehewiteyehone9643
@fekadehebehewiteyehone9643 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@MaSi-zt3ji
@MaSi-zt3ji 5 жыл бұрын
😂😂😃😃😃😃😃
@user-eq2wh8ny7e
@user-eq2wh8ny7e 5 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ
@alema.a4556
@alema.a4556 5 жыл бұрын
መችም ጀሮየ አላዳምጥም አይልም እስኪ ትንሽ ልደቁር እንደኔ ወሬ ያስጠላው ማነው
@xcg7944
@xcg7944 4 жыл бұрын
እህ አሳቅሽኝ ካጀቴ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 4 ай бұрын
😂😂😂😢😢
@love-lh7nt
@love-lh7nt 5 жыл бұрын
አንዳድ ሰነፍ ወንዶች ሀይለኛ ሴትን ይፈራሉ በፍቅር ውስጥ ጠንከር ካችባቸዉ ቀድመዉ ይሸሻሉ የምወደዉን አሳጥቶኛል የሚወደኝ ግን ትክክል ነህ 4አመቱ እኔን ለማግኘት ወደኋላ አላለም ዛሬም ድረስ አለ
@foziyatube3730
@foziyatube3730 5 жыл бұрын
👌👌👌👌
@zumrahassen9409
@zumrahassen9409 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-ee3gj9hw3y
@user-ee3gj9hw3y 4 жыл бұрын
ኣወ እውነትሽ ነሽ ኣንዳንዴ እንደዚ ናቸው
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 5 жыл бұрын
ሀይለኛ አደለችም ካለ መገዱን ጨርቅ ያድርግለት ጥርግ ይበል አንድዬ ለኔ ያለውን ይዞልኛል ግን በጣም ታክስ ሰለምክሩ የኔ ምርጥ።
@yidnk2327
@yidnk2327 5 жыл бұрын
😁😁😄🙄
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 5 жыл бұрын
Waw ጉበዝ ነህ ያነጋገር ብቃት አለህ በርታ አሪፍ ነው
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ሀይለኛ ነኝ .እረ አላህ ይሄን ፀባይ ያሶግድልኝ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 5 жыл бұрын
እኔ ግን አይሌኛ አይደለሁም መካከለኝ ነኝ ግን እውነቱን ስነግራው ይርቅኛል ሁሌ አራ እግዚአብሔር ሌቦና ይስጣው በሉኝ ወጋኖቼ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 5 жыл бұрын
እኔም
@raeecell1980
@raeecell1980 5 жыл бұрын
Inemi hayilanya nenyi bezalayi lewsane chokilalewi alla tegesituni yesetani
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ethio Tube የኔ ብጤ ገና ለማገባው ፍረቻለሁ እንዳውም እብደትሽን እወድልሻለሁ ...
@ethiotube4780
@ethiotube4780 5 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px አብሽሪ ማማየ
@user-cn2yr9cg9b
@user-cn2yr9cg9b 5 жыл бұрын
መፎካከር የሚለው ነገረ በዛ ልጂ ና በኔ መካከል ያለ ነገረ ነው አይገረምም ድብቅ ነሺ በማለት ነፈሴን ሊያወጣኝ ነው ግን ግን ቆይማ ጠነካራነት እንዴት እንዴሚጠቀም ብታዩ ኡነቴን ነው የምላችሁ ለማንኛውም ሴቶችየ አላቃሺ ዝም ብላ ተራ ሴት አትሁኑ ሰላችሁ ነው ይጠቅማችኋል
@user-tz9zy2yb9v
@user-tz9zy2yb9v 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ትምህርትህ በጣም እያስተማረን ነው ጠንክር እውነት ነው ሃይለኛ ሴትን ወንድ ልጅ ሙቶ ይወዳታል ብዙ ጊዜ አይቻለው
@rehimaaberar80
@rehimaaberar80 5 жыл бұрын
እዉነትህ ነዉ ክክክ የኔ ባል ሃይለኛነትሽ እወደዋለሁ ይለኛል
@habihabeshawit5824
@habihabeshawit5824 5 жыл бұрын
ኧረ ብዙ ወንዶች ሀይለኛ ሴት አይወዱም በራሷ የምትተማመን ነው እንጅ
@user-tg7to9jc9p
@user-tg7to9jc9p 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ትምህርትህ እየተማርኩበት ነው ደስ ይላል ትምህርትህም በጣም ደስ የሚል ነው ባህላችንን የጠበቀ ነው በዚሁ ቀጥልበት ወጣ ያሉ ቃላቶች ህብረተሰቡ የማይቀበለው ወይም እያወቀው ግልፅ የማይሆነ ወሬወችና ስራወች አሉ እና የኢቶቢያን ህይወት በተመለከት ቀጥል እሽ ምርጥ ነህ የውጮቹን አትኮርጂ እሽ ለኛ የናት ያባታችን ምርጥና ምርጥ ሀገር ባህል ባህሪ አለን. ።
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እንጦርጣስ ይግባ ሀይልኛ አድልሽም ብሎ ውንዶች ምናችውም አይግባኝ እንዲግባኝም አልፍልግም ብርታ ብቻ መልካም እልተስንበት በያላችሁበት!*
@meremeassne6954
@meremeassne6954 2 жыл бұрын
ምነዉ ወንድ ያበሣጨሺ ትመሥያለሺ አይዞሺ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ሴቶች ይኮራሉ.ቢኮሩ ምነው .እሳት .አደጋውን ማጥፍውን ይዘው...አለ.....እትና...... እኝ ሴቶች .ማት.ውድድድ ነን ...ግን በዛሬ .ዘመን .ሀይለኝ ሴት ሳይሆን የሚውዱት .ብዙ ብር ያላት .ቤት ያላት .ነው.እሚውዱት
@mintiwabagudew8394
@mintiwabagudew8394 5 жыл бұрын
ትክክል
@MariaMaria-yv4bs
@MariaMaria-yv4bs 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@durgdhrjgy3505
@durgdhrjgy3505 5 жыл бұрын
ውድድ
@zeenathzeenath7542
@zeenathzeenath7542 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 5 жыл бұрын
Tikkll 100%👈
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አዲሱ ቻናላችን ነዉ አዳዲስ ሃገራዊ ዜናወች ይሰሩበታል በመረጃችን እርግጠኛ ነኝ ትደሰታላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን እናመሰግናለን kzbin.info/door/HwDv1-2oYzr2uH4jR4HmHQ
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
👍👌
@ennaenna5317
@ennaenna5317 5 жыл бұрын
ሰበለምና በዘብን በሰለም ነው ያጠፋቹ እንካን ደህና መጣቹ ሰለማቹው ይብህዘ
@user-pc4sw2gn9h
@user-pc4sw2gn9h 5 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ በጣም ነው የሚወዱት ወንዶቹን ባፍ ሀይለኛ ናችሁ እያሉ ማታለል ነው በራስ መተማመን የለባቼውም
@rritarritatilhuan1311
@rritarritatilhuan1311 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለሰጠሀኝ ትምህርት በጣም ነው የተመሰጥኩበት በርቱ የሚያሰኝ ነው
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
ርዕሱ ምርጥ ነው ቆይ ልስማው👌 እሽ ስብስክራይብ! የዛሬው ትምህርት😍👍ነው Like Me የኔማ የተለየ ነው ራሴን ማድናቅ አይሁንብኝ እንጂ 👍
@aminatbegum9721
@aminatbegum9721 5 жыл бұрын
ይሄየኔባህሪነውያንጀቴንአወራህ
@user-jh5qs5nm8m
@user-jh5qs5nm8m 5 жыл бұрын
@@aminatbegum9721 እኮ ማሬ ሴት ልጅ ኮስተር ስትል ራሷን ያስጠብቃታል
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ስላም ወንድማችን ትክክል ወንዶች አደገኛ ሴት በእጃቸው ለማስገባት ብዙ ይደክማሉ ስለምታቀርብልን መረጃ አመስግናለው።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት በራሴ በፋጣሪየ የምተማመን ሴት ናኝ ታዲይ ተከዳው ይሁን ናገ ሌላ ቀናው ተመሰገን አምላኬ
@lubabalolo
@lubabalolo 5 жыл бұрын
ሀይለኛ እንኳን አይደለሁም እስኪ ልስማው በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ኧረ እኔ ገራገር ነኝ በሌ፡፡ እደፈለገ ነው እሚሽከረክረኝ መጨረሻ ላይ፡፡ ፀባዮን፡ አልቻልኩትም ፈታሁት፡ ግን ልጅ ወልደናል
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 5 жыл бұрын
*ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት እኔ ኃይላኛ ነኝ ግን ብዙ ሰዎች ደፍሮ አያናግሩኝም አንድ ነገር ስፋልጉ ካኔ በጣም የምግባቡ ሰዎችን ፈልጋው መልእክት ይልካሉ!!* አይ ወንዶችንማ ይድፋቸው ስንት እህቶቻችንን አስለቀሱ ሀይላኝ ሴት ሳይሆን የዘመኑ ወንዶች ብዙ ብር ያለትን ሴት ይፋልጋሉ ስልጣን ብሰጣኝ ኖሮ ወንዶችን ~~~~~~?
@user-bl2rr8sj7x
@user-bl2rr8sj7x 5 жыл бұрын
ትክክል እውነትህን ነው ወድም በርታ እንኳንም እስከዛሬ አላፈቀርኩ ያንተን ትምርት ከጀመርኩ ጀምሮ ብዙ ጥሩ ነገር ገጥሞኛል በዚሁ ቀጥልበት እናመሰግናለን
@zarehmjuyg3456
@zarehmjuyg3456 5 жыл бұрын
የኔ አሥታዋይ ሥለምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ወሳኝ ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ቴኪው
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግልፅ አዲርገህ ስለምታስተምረን በርታ ወንዲማችን
@adiman5119
@adiman5119 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዝየ እኔም በጣም ጢባራምና አሰቸጋሪነኝ ለወንድ ሁሌም ቦታሰለማልሰጣቸው እዲሁ በተስፋ ፈጣሪያለቀን የኔትሆኝ አለሽ በማለት 3 ወዶች አመታትን እያሰቆጠሩነው የሚገርመው ደሞ በጣም ሴቶች እደሚፈልጉአቸው አይነት ናቸው ከማንኛውም ጋር ወፍየለም መገናኘት እዲሁ እያሰቡመኖር በቂያቸውነው። ለወድልጅ ሲበዛ ግልጽአይደለሁም ለወንድልጅ፣ መሰፋሰፋ አስፈላጊ አይደለም ።
@yasharegyashareg7642
@yasharegyashareg7642 5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በዚሀሁ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
በርታልን አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@tgtigi6843
@tgtigi6843 5 жыл бұрын
ኦ… አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@user-hm9xw4dp7k
@user-hm9xw4dp7k 4 жыл бұрын
አደጋ አለው እኔስ ሀይለኛ እኔቴ ሊያስገዲለኚነው አረ ባሌ ቀንም ሌትም ሲቀጠቅጠኛ እኮን ላለቀስ እስቃለሁ ሰውቺ ወዲ ብትሆኛ አረፍ ነበረ ግን ሴት ነሺ እደሴት እደራ ይሉኛል እኔ ስብር አልልም እኔ ያልኩት ይሆን ነው የምለው አልሰማውም የሚሉኛን👍👍🌹💯✔😅
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 5 жыл бұрын
አይይይይ ጠንካራ አለመሆኔ ቆጨኝ ክክክክ ትክክል ነህ
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 5 жыл бұрын
በጣም ሀይለኛ ነኝ በዚህ ምክንያት ወንዶቹን አስለቅሳለሁ ሀይለኛ የተባለው ወንድ እኔ ጋ ሲሆን እኔ ሀይለኛ እሆንበታለሁ ይፈራኛል
@samsungme346
@samsungme346 2 жыл бұрын
ክክክክ የኔቢጤ ዋ ነሽ
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስ የሚል ትምህርት ነው እናምሰግንአለን በርታልን ።
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቱልን
@milateshomeyalemekenyatewe9406
@milateshomeyalemekenyatewe9406 5 жыл бұрын
በዜ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ወዶችማ አድካሚ ነገር ትወዳላቹ ለነገሩ እግዛቤሄር በአዳም በኩል የወረሣቹት ነው በርቱ
@love-lh7nt
@love-lh7nt 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
አሪፍናምርጥትምህርትነው ቀጥልበት
@werkatefera258
@werkatefera258 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሴት ልጅ በጣም ሚስጥራዊ ነች ስሜቷን ትደብቃለች አይዋሽም እኔ አንደኛ ነኝ በጣም አይለኛ ነኝ ግን በጣም ደሞ ተሸናፊ ነኝ 👍👍
@user-sv5yw6in4d
@user-sv5yw6in4d 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 👍👍👍👌👌
@zenashkasaye7137
@zenashkasaye7137 5 жыл бұрын
Wow betam arf new berta zare lekomte est wendamchen💚💛❤️
@zadshewarega9962
@zadshewarega9962 5 жыл бұрын
መሆንም አለበት ሴት ልጅ ጠንካራ ካልሆነች ወንዱ አናቷ ላይ ነው ሚወጣው እናም እናመሰግናለን በርታ።
@fatumagemechu8277
@fatumagemechu8277 5 жыл бұрын
Wow temachgna mikrah! Thank you
@user-ok8in1md5j
@user-ok8in1md5j 5 жыл бұрын
Thank you yeni wendem 👍
@lendalenda7765
@lendalenda7765 5 жыл бұрын
አዎ ባሊ በጣም አስቸጋሪ ነሽ ይለኛል እኔ ግን እደሱ እደምትለዉአይነት ብሀሪ ነበረኝ ፋቅራችን ለየት ያለ ነበር ግን ችግሩ ወንዶች ብቻ ብዙ ልልህ ፈልጊ ነበር መረጃዉ ልክ ነወ ።እናም ክልብ አደንቅሀለሁ ከምስጋና ጋር
@daigdaigdaig4857
@daigdaigdaig4857 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጠን ሀሳብ
@medishifa1884
@medishifa1884 5 жыл бұрын
እኛም እናመሳግነላን ጥሩ ሀሳብ ነዉ በርታ
@mayrammad329
@mayrammad329 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለትምህርቱ እኔ ግን ሀይለኛ አይደለውም ካልፈለገ ጥርግ ይበል ለኔ ያለውን እግዛብሄር ያዘጋጀዋል
@saraasefa7343
@saraasefa7343 4 жыл бұрын
እኔም
@sdr226
@sdr226 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ገራገር ነኝ ብለዋል እሚቁኝ ክፉ መሆን በቻልኩ ጥሩ ነበር ለወዶች
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 жыл бұрын
አይ በዛብህ !!አንድ ሰው ከቤተሠቡ ወይም ከሚወደውሠው ጋርግዴታአሥተዋወቃትና ያገባታል ማለት አይደለም!!እመነኝ!!ትሆነኛለች አትሆነኝም;ቤተሠቦቸ ልጅቷን ወደዷት አልወደዷትም የሚል አመለካከት አለ!! ለትዳር ትሆናለች አትሆነኝም እዩልኝ የሚባል አለ!!ብቻ ሴቶች ራሣችሁን ጠብቁ እንዳታርክሡ;ጠንካራ መሆን አለባችሁ!!ኮሩ በራሣችሁ ተማመኖ አለቀ።
@zedzed8484
@zedzed8484 5 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ ድምፅክ ይሰማል መከታተል ፈልጌ አይሰማም ነበር
@saraasrat9668
@saraasrat9668 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@user-oy3co1zt9j
@user-oy3co1zt9j 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን በጣም ምርጥ ትት ነውፅእናመሰግናለን በርታ
@banaynii5195
@banaynii5195 5 жыл бұрын
ትክክል በርታ
@aaburowais9250
@aaburowais9250 5 жыл бұрын
በርታለን ውድማችን ጉብዝ ምርጥ ምክር ሀለኛ መሁን አለብኝ
@abebuab8155
@abebuab8155 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@konjofeker7348
@konjofeker7348 5 жыл бұрын
Wow አጋለለፅህ ደሥ ሢል የሀገሬ ልጅ ተመቼሀኝ ቀጥልበት
@user-qh6hp2ic7f
@user-qh6hp2ic7f 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@masto1226
@masto1226 5 жыл бұрын
Woooow👍😍
@user-to8xs6ls1j
@user-to8xs6ls1j 4 жыл бұрын
በጣምእናመስግናለን
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 5 жыл бұрын
👍ጥሩ ነው ለካ የእኔ አዳም ሁሌም መግባባት እያለብን የማንግባባው ለዛ ነው ዋውውውው በቃ ተመቸኝ
@qedestegirmaa7062
@qedestegirmaa7062 5 жыл бұрын
Thank you👍👍👍
@haykelmuhamed7012
@haykelmuhamed7012 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሁሌም የምታቀርባቸዉ ቪዶዎች ጠንክር
@selamawitgetachew6511
@selamawitgetachew6511 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አደንቃለሁ good men continued brother
@nurinuri5093
@nurinuri5093 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ
@melkammelkam3935
@melkammelkam3935 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።ጥሩ።ትምህርት።አለህ
@hayatjamal6484
@hayatjamal6484 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ምክር ኖው ቴኬው. በርታ
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 жыл бұрын
Wodijiylewuu enamesginalen seble ena bezabih!!
@user-rt2jy4gu1d
@user-rt2jy4gu1d 5 жыл бұрын
ይመችህ
@tamaiphone9622
@tamaiphone9622 5 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ነው ጎበዝ ትክክክል ነው
@mercywerku7423
@mercywerku7423 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድም በርታ 🥰
@zedzed82
@zedzed82 5 жыл бұрын
Wowwwww betam Arif new firgramhi new yakirbikewhi kitlibethi
@jpox.
@jpox. 5 жыл бұрын
100% True amezing
@zahraz9376
@zahraz9376 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ባሊ አምስት አመታችን አመለኛ እና ሃይለኛ ሴት ነኝ ግን 5 አመት ሙሉ ሲየኝ ማልቀስ ነው ሁልግዜ የማጣሽ ይመስለኛል ነው የሚለው ትክክል ናችሁ
@tigisttig2188
@tigisttig2188 5 жыл бұрын
ዋውው የኔ ጉድ ነው የዘሬው
@flawermedia8759
@flawermedia8759 5 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅና ንግግር አለህ ከዚህ በላይ ለመስራት ሞክር
@AminaAmina-il6hj
@AminaAmina-il6hj 4 жыл бұрын
እናመሥግናለን
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ድምፅህ ደሞ ኣሁን ጡሩ ሆነ
@ethinshtehuin3244
@ethinshtehuin3244 5 жыл бұрын
እናመሰግናል. ውዲም. ተባርክ ሰላምህይብዛ. ትምርቶቺህ. ሁሉምግልፅነው።
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
አመሠግናለው
@konjofeker7348
@konjofeker7348 5 жыл бұрын
አመሠግናለው
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 5 жыл бұрын
እናመስግናለን አንድም ቀጥልበት
@vcr7z46
@vcr7z46 5 жыл бұрын
ዛሬ ድምፅህ በደንብ ይሰማል እስከዛሬግን እዛው ከራስጋነበር ምተሰወራው
@senayitshefrawe5006
@senayitshefrawe5006 5 жыл бұрын
እናምሰግናለን በርታ
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@user-os2nu2we3y
@user-os2nu2we3y 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ወድማችን አንድ ነገር ትራዳኝ እኔ ባሌን ያገባሁት በልጅነት ነው ማለቴ በቤተሠብ እናም አሁን እኔ ነብስ እያወኩ ነው ያለሁትም ስደት ነው ግን በሂወት ዘመኔ በጣም ፈካ ያለ የፍቅር ሂወት እፈልጋለሁ የትዳር አጋሬ ግን በጥብጠውም ቢግቱት ምንም አይገባው ፍቅር አያቅም ተቃጥየ ሞትኩ አልተወው ፈጣሪን ፈራሁ እደት አርጌ ልቀይረው አረ መላ በሉኝ
@user-vn4tq7fq7v
@user-vn4tq7fq7v 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆእኔም እዳችዉ፣ሆኘ መላዉን አጥቸ፣በጎደኛም አስመክሬዉ፣እቢአለኝ፣አሁንግን፣ልለይወሰንኩኝ
@user-vn4tq7fq7v
@user-vn4tq7fq7v 5 жыл бұрын
ብቻ አላህ ይስቱር
@user-cz2kn5fo7i
@user-cz2kn5fo7i 5 жыл бұрын
ትክክል 100%100
@user-hs2bk1bl7l
@user-hs2bk1bl7l 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ የእውነት
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 жыл бұрын
welcome😍😍😘❤💛💚👍👍
@kubrahusseinyoutube7768
@kubrahusseinyoutube7768 4 жыл бұрын
በርታ ጥሩትምህርትነው
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 5 жыл бұрын
ለባል ጥሩነትና እራስን ና ባልን ማንከባከብ ነው የሚያስፈልገው
@user-uy9ln3uw1e
@user-uy9ln3uw1e 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዜ ደስ ይላል እኔም ከተጠቀሰው ውስጥ አልሁበት በተለይ 3ኛ ላይ ያለው
@BB-mc2dn
@BB-mc2dn 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
በጣምደስየሚልትምረት
@mariejose5293
@mariejose5293 4 жыл бұрын
Thanks you
3ቱ የሴት ልጅ የዉበት መለኪያወች  how to be beautiful for your partner
10:07
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 52 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
የብዙወችን ቀልብ የምትስብ ሴት ባህሪያት 6 signs she’s a high quality woman
15:19
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 135 М.
ወንዶች ለትዳር  የሚመኟት ሴት   reasons men fall in love with good girls decide to marry you
10:46
seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Рет қаралды 66 М.
ወንዶች (የሚወዱት)  ሴቶች ሲያደርጉት የሚወዱት ነገር Cute Things Girls Do That Guys Love
10:22
ወንዶች ከሴቶች የመጠሏቸው 10 ነገሮች::
10:27
ጥሎሽ እንደማይሄድ በዚህ ታውቂያለሽ
12:38
Wintana Yilma
Рет қаралды 117 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН