የአባዱላ ጫጩቶችና የበረከት ሸለምጥማጦች | ሰሞነኛው የአማራ ብልፅግና አባላት እስር ምስጢር | ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ ለድምጻዊው የጻፉት ድንቅ ደብዳቤ

  Рет қаралды 10,664

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

የአባዱላ ጫጩቶችና የበረከት ሸለምጥማጦች | ሰሞነኛው የአማራ ብልፅግና አባላት እስር ምስጢር | ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ ለድምጻዊው የጻፉት ድንቅ ደብዳቤ

Пікірлер: 169
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 2 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
የእምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ቅጠል ይርገፉ ባዳና እነ መሳይ ባንዳዎቹ ይሽመድመዱ አሜን 🙏🙏🙏
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 сағат бұрын
ስዩሜ በትክክል ገልፀህዋል እንዳልከው ግራኝ መሀመድ መጣላችሁ እያሉ ባልገባው ነገር ገበሬውን አስበሉት!!!😭😭😭😭😮
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
አቤት አሽቄ አሁን ስዩም ቢያሽቃብት አፉን ተበ** ነዉ የከንችስ ከፋ🤔🤔🤔😂😂😂😂
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Сағат бұрын
አንጀት አርስ ትንታኔ 👍አሁንም እንዲህ እየተናገርክ የማይገባው አለ! ስዩሜ ተባረክ 🙏
@gebremichaeldeferso7373
@gebremichaeldeferso7373 2 сағат бұрын
ስዩሜ ለኢትዮጵያ የድረሻሕን እየተወጣሕ ትገኛለሕና በርታ። የኢትዮጵያን ጠላቶች ሴራቸውን አጋልጥ።ድል ለኢትዮጵያ። ያ ራ ዳ ልጅ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
የአማራ ፖለቲካ ግን በወያኔ የተጠለፈ ነው
@seifuw3146
@seifuw3146 Минут бұрын
ወላጁ ወያኔ ነዉ'ንጂ!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
የአማራ ፖለቲካ ሰው በላ ነው የታወቀ ነው በገዱ ቦታ ህዝብ ውክልናው ማግኘች አለበት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
አባዱላ እውነት ለኢትያጵያ ባለውለታ ነው አብቹኑ አዳነች ሽመልስ አፋ ጠበቆ በረከት እየበላ አለ ዛሬም ስየ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ ዶጭሌ ዛሬ ተነሳ በድንጋ ፖለቲካ
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 2 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 56 минут бұрын
Dears ,Siye,Roba & Wof First of all, from the bottom of my heart, my longing and brotherly greetings cross the wave and reach you in the air, the best heroes of Ethiopian ❤ May ,God always be by your Side !!
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ 2 сағат бұрын
ስዩሜ ኢትዮጵያዊ ጀግና 💪❤️🇪🇹የባዳ ና ባንዳ ራስ ምታት
@fuadali7427
@fuadali7427 2 сағат бұрын
በየቀኑ Online ሆኙ ነው ምጠብቀው : የስዮሜ ትንታኔ ኑርልን ወንድማችን : እሁድን አልወዳትም የስዮሜ ትንታኔ ሰለሌለ !!
@bekkiman7359
@bekkiman7359 Сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣pa kedada
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 43 минут бұрын
ልክ እደኔ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Сағат бұрын
ስዬ። የዛሬው ምርጥ አዝናኝ አቀራረብ ነው። በጣም አዝናኝ። እያልከን ያለኼው በሌላ አገላለዝ :- እፉኝቷ ልጇቿን በላች (የአማራው) ፠ ዶሮዋ ጫጩቷቿን አቅፋ አሳደገች (የኦሮሞዋ):😅 😅...the two protagonist, one spiting poision while the other venting salubrious breath.....amazing contrast.
@foziatabit8428
@foziatabit8428 2 сағат бұрын
ሰላም ጀግኖቼ በርቱልኝ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ሰላምጀግኖቼበርቱልኝኢትዮጵያበልጆችዋታፍራናተከብራለዘለዓለምትኖራለች።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Сағат бұрын
ስዬዬዬዬዬ ምርጥ በሳል ተንታኝ የአብችዬ አጋዥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 Сағат бұрын
የተከበርክ ስዩም አንተ "ስመ አልቦ ነገር ለስዩም" ምክንያቱም በዓሉ ግርማ ከሸክስፒር ወስዶ " ለመኖርም ለመሞትም ከአቅማችን በላይ ነው" እንዳለው አንተም ኢትዮጵያውያን ለመኖርም ለመሞትም በተቸገሩበት ሁኔታ ምንም አትተነፍስም:: ስለዚህ አንተ " ፍሬ አልቦ ደፈጫ " ነህ::
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Сағат бұрын
ሐይሌ ገሪማ ጀግና ነው። ምድረ ዱቄት መኪናውን እየሸጠ ያጎቱን ልጅ የሚስቱን ጎደኛ ተዋናኝ ያደረጉና ፊልም ነገር ይሰራሉ ከዛ የፊልም ኢንዱስትሪ ምናምን ይላሉ ....
@EsmaelMan-u3o
@EsmaelMan-u3o 2 сағат бұрын
ስዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤
@TedyTeklu
@TedyTeklu 2 сағат бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 сағат бұрын
ልክክነ ብለለል ባለጌዎች ደግሞ እኮ ልክ የሕወሐት እስታይል መከተል ነው የሚገርመው ፎቶ ኮፒ ሕውሐት እና ሻበያን መምሰላቸው ያሳፍራል
@ayubabduselam-le6zh
@ayubabduselam-le6zh 2 сағат бұрын
አይ ስዩም ልትረክስ ነዉ መሰለኘ እኔ ብቻ ነኘ ቅዱስ እያልክ ነዉ አደራ ቁም ነገሮችህን አየዘለልካቸዉ ይመስለኛል
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
የቆሸሸ ቆሻሻ ሆድ አደር እኮ ነዉ😂
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
በረከት የሻብያ ቅጥረኛ ያሳደገውን መሀበረሰብ እየተበቀለ ያለ የአማራ ገዳይ ሰው በላ ሰው ነው ሻቢያ
@amensisa3648
@amensisa3648 Сағат бұрын
Big Love and Respect for our ENDF and our Chief of Staff Field Marshall Birhanu Jula ❤️💪💕
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 Сағат бұрын
ፐሮፌሰር ገሪሚ የቀሩን የኢትዮጵያ ዋርካ ናቸው እድሜ የሰጣቸው እሳቸውን የሚተኩ የፈጠሩ አሜን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 32 минут бұрын
አበረ አዳሙ ቤንሻጉል ካልገባን ያለው የፖሊስ አዛዡ ነበር መተከል
@Fkr12204
@Fkr12204 2 сағат бұрын
ሰዩሜ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንክ ሁሌ ይሄንን ፅልይ ትሽፈናለክ ጌታ ይርዳክ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
በእየሱስ ስም😂😂😂
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ገራሚ ሀሳብ ነው ጤዛ
@Kiya1326
@Kiya1326 Сағат бұрын
ተባረኩ!!
@salimselam9514
@salimselam9514 Сағат бұрын
ስዬ የበረከት እንቁላሎች ሲበሰብሱ😅😅😅 የአባ ዱላ በቂ ብርሃን ሙቀት አግኝተው ተፈለፈሉ ብትለው ይሻላል።።😅😅
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 29 минут бұрын
በረከት ያደገበትን ህዝብ እየተበቀለ ነው ለምን ሻቢያ ነው
@Askumarym
@Askumarym 2 сағат бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@nanny3146
@nanny3146 Сағат бұрын
Inquwan dehina metah our great hero brother yarada lij berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@daadhigd893
@daadhigd893 31 минут бұрын
አንተ ክፍታፍ! ልክህን እወቃ! ወጥ አትርገጥ!!! አባዱላ ገመዳን አታውቀውም። አባዱላ ገመዳ እንዳንተ ያለውን አንድ ሺህ ዘረጦ ዘርሯል!!! ይሄ ብቻ አይደለም ... ለኦሮሞና ለኦሮሚያ አባዱላ ምን ማለት እንደሆነ እንዳንተ ያለ ውርጋጥ ወጥ ረጋጭ ሳይሆን እኛ እናውቃለን። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍ አጠበች ... እንደተባለው ጎሽ ጎሽ ሲሉህ ምነው ሽቅብ ሸናህ??? ልክህን እወቅ!!! ጽንፈኞችን ትዋጋለህ ማለት የኦሮሞ አባቶችን እንድትዘረጥጥ ምንም መብት አልሰጠህም!!!
@derejedandita3468
@derejedandita3468 Сағат бұрын
ይሄ ሚዲያ በሩዋንዳ ጄኖሳይድ የጄኖሳይዱ አስቻይ የፕሮፓጋንዳ ማሽን የነበረውን ሚዲያ ራዲዮ RTLMን ይመስላል የዚህ ሚዲያ ባለቤትና ተንታኝ ስዩም ተሾመ የራዲዮ RTLMን ባለቤትና የፕሮፓጋንዳ ሀላፊን ጆሴፍ ካቡንጋን ካርቦን ኮፒ ነው ካቡንጋ ቱትሲዎችን ከሰብዓዊነት አውርዶ በረሮዎች እያለ ለጭፍጨፋ አስቻይ ሁኔታን ፈጥሮ አንድ ሚሊዮን ቱትሲዎችን አስጨፍጭፏል ስዩም ተሾመም አማራን እንደህዝብ ዲሂዩማናይዝ ወይም ከሰብዓዊነት በማውረድ የአማራን ሕዝብ ሸለምጥማጥ ዘንዶ እያለ የአማራን ሕዝብ ጭፍጨፋ እያሳለጠ ይገኛል ስዩም ተሾመና መሰሎቹ በአማራ ጄኖሳይድ ዋና ተዋናይ ነው።
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 57 минут бұрын
ስዩሜ መንግሥትን አንድ በልልን በፓስፖርት የተጀመረው ዋጋ ጭማሪ እንደቀጠለ ነው መንጃ ፈቃድ መኪና ቦሎ ማደሻ መብራት ዋጋ ከዕጥፍ በላይ ጨመረ መጨመሩ አይደለም እንዴት 150% ለመጨመር ምድራዊ ምክንያት የለም በሙሉ ከዶላር ጋር አይገናኙም.ለግድቡ ቦንድ የገዛነው ዋጋው ለመጨመር ነው? መንግሥት ከጨመረ ነጋዴው ይፈረድበታል?
@Worky-N
@Worky-N 2 сағат бұрын
ፕሮፌሰር ገሪማ ምርጥ የኢትዮጵያ ኩራት!
@ellizubir7872
@ellizubir7872 37 минут бұрын
ስዩሜ ምን አልባት መንግስት አንተን ይሰማሃል እና የመንግስት መስሪያቤቶች ያላግባብ ሕዝቡ ላይ እየጣሉ ያሉት ጭማሪ አግባብነት የሌለው በመሆኑ ሰዎች ላይ ብዥታ እየፈጠረ ነው
@YaredTesfaye-px8tx
@YaredTesfaye-px8tx 3 минут бұрын
ለምን የቀረበበትን ቀንና ሰዓት አትፅፍም ካልሆነ ደሞ ልክ ስትገባ ዛሬ ሰኞ 20 17 ብለህ ብትጀምር አሪፍ ይሆናል ተከታይህና አድናቂህ ነኝ
@alemubelay9973
@alemubelay9973 11 минут бұрын
ስዬ ካሰታወሰክ በወያኔ ጦርነት የፋኖን የበላይነት ለማሳየት የቀረበ በእነሱ ሚዲያ ጀግናዉ እየተባለ መጣ
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 54 минут бұрын
እንዲህ እርስ በራሳችሁ እንደ እፉኝት ልጆች ስትባሉ ማየት እንዴት ያስደስታል ገና አጥልቃችሁ ቆፍራችኁታልና ትገቡበታላችሁ !🙏🙏🙏
@Abisew
@Abisew 41 минут бұрын
ብአዴን ጉድህ ፈላ አብይ ይህው ልኮልሀል መልክት። ወይ ከህዝብ ወይ ከአብይ አልሆንክ ተበላክ ምድረ እንክርዳድ። የመሀይም ጥርቅም።
@engdamosoengdamoso5746
@engdamosoengdamoso5746 Сағат бұрын
ሰላም ስዩም እና ሮቢ
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 Сағат бұрын
አያሌው ጎበዜ አይደለም አልሰጥም ያለው ሌላ የወረዳው አስዳዳሪ የነበሩ ሰው ናቸው መተማን ለሱዳን አልሰጥም ያሉት።
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 7 минут бұрын
አማራና ትግሬን ነክሰህ ይዘሃቸዋል የሰሜን ጥላቻ እና የበታችነት ስሜት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 30 минут бұрын
ዶክተር ይልቃ ስም መላክ ያወጣዋል እጂነር ይልቃ ጓደኛ በረከት ስሞን
@beniamgebremaruam1212
@beniamgebremaruam1212 34 минут бұрын
Wera seyalkebe yeyelsbet wera gemerke yenate trunafa selchan agote sew meblaew anto esu selcgege yaweral beshitga new metmsluge
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Сағат бұрын
ዩሴፍ እረታ ወይ አያለው ጓበዜ ነው
@nbsltd5580
@nbsltd5580 Сағат бұрын
Very true Seyume❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 25 минут бұрын
የአማራ ህዝብ ወኬል አሳጡት
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 8 минут бұрын
ኧረ ስዬ ወደታችኛው መዋቅር ስትወርድ ገና ብዙ ይቀራል።
@hgbhhhg2304
@hgbhhhg2304 15 минут бұрын
ነፃ ውይይት እንዳይታይ ለሰብስክራይበር እንዳይደርስ ተደርጎዋል
@solomontesfaye9292
@solomontesfaye9292 Сағат бұрын
ማስታወቂያው ሁልጊዜ 40 40 ፐርሰንት ነው እንዴ ቢታረም
@galaxyx7357
@galaxyx7357 2 сағат бұрын
Seyoum Thanks for your efforts to let’s us know what’s happening and going on in our beloved country. God bless you.❤❤❤❤❤
@TitiBerhanu-k2l
@TitiBerhanu-k2l 57 минут бұрын
እኔን ስዩሜ ጌታ ይማርሕ
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 12 минут бұрын
ስዩሜ ስለ ዘንዶው ከደሱ ጋር ተከራክረህ ነበር ክሬዲት ስጥ
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 2 сағат бұрын
Chat, chat, chat again. Chat for this individual is his soul determining factor.
@bogalelegesse6385
@bogalelegesse6385 24 минут бұрын
ያራዳ ልጅ::የጫትን ነገር የሚያቀው ጫታም ነውና 😂😂😂😂😂አትቦዝን::😂😂😂😂
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 43 минут бұрын
የኢትዮጵያ ጥላት ኮልኮሌ አብይ እና ሽመልስ አጋንት ዘርኝነት ናቸው ?
@omoomoro3707
@omoomoro3707 10 минут бұрын
አይ ስዬ እውቀት ነጻ ያወጣል እያለከን እንዲህ ሆነህ ቀረህ😢😢😢
@gebreyesbezu7865
@gebreyesbezu7865 2 минут бұрын
Siyume I have a great respect for you.B/s your are an example of struggle with idea.
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Сағат бұрын
ሮባ ሮቢ ሮቤሌ ሮበሌ ።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ሀይሌ ገሬማ ጣዛን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 25 минут бұрын
ተባረኩ
@dmulugeta
@dmulugeta 17 минут бұрын
ስዬ ግማሽ እውነት ስለምታወራ ፣ ግማሽ ውሸት የምታወራ አይመስልብህም።
@jemalmurad-rp3fh
@jemalmurad-rp3fh 17 минут бұрын
ዌልካም ሱዩሜ የዞትር አድመጭህ ነኛ❤
@GetyeBantayehu-q2k
@GetyeBantayehu-q2k Сағат бұрын
Gonder gojam yetebelabet ekub new Denkoro Mehayim
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 2 сағат бұрын
ያራዳ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
ሠገጥ እኮ ነዉ😂😂😂
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@tareyads5906
@tareyads5906 Сағат бұрын
ትክክል
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 24 минут бұрын
ስዩም ተሾመ ማለት ወንዱ ሚሚ ስብዓቱ ነው። ልዩነታቸው በጾታ ብቻ መሆኑን እራሱ እየተጠራጠርኩ ነው። የስዩም አፍ ሲከፈት ጭንቅላቱ አይታይም፤ ሲጀመር ስዩም ጭንቅላት የለውም።
@YosefSenai
@YosefSenai 15 минут бұрын
ደደብ
@Arebian779
@Arebian779 2 сағат бұрын
ሀይ
@SetinaDelwena
@SetinaDelwena 2 сағат бұрын
ስዬ የቡዳ መዳኒት
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Сағат бұрын
ቡዳ ይብዳሽ😂
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 35 минут бұрын
ደባልቄ ተሾመ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@demessiet
@demessiet Сағат бұрын
እንዴ !!!!!!!! የዲ ኤም ሲ ማስታወቂያ 40% ላይ ቆማችሁሳ ወራት አለፈው እኮ ፈቀቅ አድርጉት ።
@YosefSenai
@YosefSenai 12 минут бұрын
ምቀኛ።ውጣ።ከኛ።ጉሩፕ
@zolas4674
@zolas4674 31 минут бұрын
ምነው ሰዩሜ ዘመናዊ ልመና ጀመረክ በአካውንት? v8 እየነዳህ አይከብድም ልመና
@YosefSenai
@YosefSenai 14 минут бұрын
ሥማ።እውቀት።ነው።ኢሊኮብተር።ይነዳል
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Сағат бұрын
ስዮሜ ግን ለምን መፅሐፍ ትረካ አትጀምርም?🙄
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 Сағат бұрын
Thank you seye
@mknyat10
@mknyat10 38 минут бұрын
ኤርትራእያን ከኤርትራ ማባረር . አሰብን በግድ ሙንጠ
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan Сағат бұрын
Yebase atamta ale yagere sew?
@gezahegnmelkamu9610
@gezahegnmelkamu9610 Сағат бұрын
ዮሐንስ ቧያላው የአዴፓ ሀላፊ ነበር
@nana2009able
@nana2009able Сағат бұрын
Brilliant 👍
@Tesfsyewelela
@Tesfsyewelela Сағат бұрын
You're in a delusional and in a denial mood, see your Dr immediately !!!
@mulukenhailuadane7687
@mulukenhailuadane7687 Сағат бұрын
Right it is correct. Shame for the idiot Amhara politics.
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 Сағат бұрын
አፈር ይብሉ መሞት ዬለበት ሰው ሞተ አማራ ክፉ
@tofikawol4558
@tofikawol4558 2 сағат бұрын
Suyme 🇪🇹 💪
@adissdej2717
@adissdej2717 Сағат бұрын
Welcome💖💗
@TekaTagesse
@TekaTagesse 2 сағат бұрын
Seyume ante aremene nek edme lelema ena ledegu bel ante zare kuch belek endetawera erdetohal
@nanny3146
@nanny3146 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@manomedia8772
@manomedia8772 2 сағат бұрын
Welcome excellency
@kasayedaniel5166
@kasayedaniel5166 35 минут бұрын
Seye…….
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 2 сағат бұрын
ካንተ በላይ ዘንዶ አለ እንዴ ስዮም
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 42 минут бұрын
Selamachu yebeza seya robale
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 54 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g 49 минут бұрын
Obo shimelis Abdisa yegebaw new ke Abichu ga mesrat yawatal belo ehew oromian eyasadegat new
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 39 минут бұрын
Yetignawin oromiya???
@ethiopaadissabeba6020
@ethiopaadissabeba6020 Сағат бұрын
ካደር yewdem 🤮🤮🤮
@zolas4674
@zolas4674 42 минут бұрын
ሰላም በልፅጊወች
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 23 минут бұрын
ቆሻሻ ወናፍ
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍 💚💚💚 💛💛💛👍 ❤️❤️❤️
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤👍
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 28 минут бұрын
Aye digital pp😊😊😊
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 51 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН