የባለቤቴ ያልተገባ ‘ሱስ’ ቤታችንን አፈረሰው! ለጓደኞቹ ‘ሴት የሚገዛላቸው’ እሱ ነበር! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 109,089

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 228
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 жыл бұрын
እውነተኛ ሀኪም እግዚአብሔር ነው ትክክለኛ ህክምና ፀሎት ነው ትክክለኛ ሆሰፒታል ቤተክርሰቲያን ነችእግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ !!
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@ganiitube3365
@ganiitube3365 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 Amen Amen Amen 😥🙏🙏
@ፎአድቀበጡነኝ
@ፎአድቀበጡነኝ 2 жыл бұрын
Tekekele
@Lovetube4644
@Lovetube4644 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ST-of3rg
@ST-of3rg 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 2 жыл бұрын
ሰዉ በዚህ ዘመን ክፉ ነዉ የጓደኛዉን ሂወት ሚመነቃቅር ጓደኛ ነዉ ያለዉ መተት ተደርጎበት እንጂ በጤና እንዲህ አይሆንም ለዚህ መፍትሄዉ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጪ የመምህር ግርማን አዳምጪ ስገጂ ፀልይ ፁሚ ተፀበይ በፀሎት ፈጣሪን ጠይቂ ዝም ብሎ መሀተብ ማንጠልጠል እና ክርስትያን ነኝ ማለት አደለም የመናፍስትን ሴራ እወቂ ተማሪ ከዛ ትዳርሽ ሂወትሽ ይስተካከላል በርግጠኝነት አእምሮ እንዳያስብ ቤተሰቡን ተይዞ ነዉ በመተት
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
እኔ መምህር ተስፋዬ የሚባል ሰውዬ ምኑ ነው አስተማሪ? የሚያወራውን እንኳን የማያውቅ የጀመረውን አርእስት ትቶ ወደ ቀድሞው ልመለስ እያለ የሚቀባጥር ቀባጣሪ ደግሞስ አንድ ነገር ይዞ ከ 1-3 ሰዐት የሚለፈልፍ ሞዛዛ ትገርሙኛላችሁ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 2 жыл бұрын
@@emenettesefafiker1627 ሂሂሂሂሂ በእርግጠኝነት ስለሱ ምትናገሪዉ ታሪካቹን ከሚያጋልጠዉ ሰዎች አንዷ ነሽ ወይም መናፍቅ ነሽ የገባዉ ፈጣሪ የቀረበዉ በሱ ትምህርት ይማራል ይድናል እንዳቺ / እንዳተ ያልታደሉ ደሞ ቀባጣሪ ይላሉ ወደራስሽ/ወደራስህ ተመለሸ መናፍስትን ስራቸዉን ለማወቅ መቀባጠር አደለም አንድ ቀን ሲገባሽ ትመሰክሪያለሽ
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 2 жыл бұрын
@@emenettesefafiker1627 ልቦና ይስጥሽ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 2 жыл бұрын
@@helenwurissa9938 ላንቺም እኔማ ልቦና ስለሰጠኝ አስተውዬ ነው ላንቺም ማስተዋሉን ይስጥሽ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 жыл бұрын
ሰለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነው:: ሰለ መንፈሰ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው :: ሮሜ 8; 6
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
👍😘😍
@tilahung3043
@tilahung3043 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው :: ቁማር ; መጠጥ; ዝሙት ; በትዳር ላይ የ ጉዋደኛ ጋጋታ መጨረሻው ውርደትና ሞት ነው::
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለማመሰገን ዛሬላይ በህይወታችን መኖራችን በቂነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን !!!
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@telenor1559su
@telenor1559su 2 жыл бұрын
Amen
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወዶ አይደለም በሚለው እራስሽን አሳምኝው እራስሽን አትጉጂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ።በፀሎት ከፈጣሪ ጋር ተነጋገሪ መልስ አታጭም።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እህቴ አንቺ በርትተሽ ፀልዬ የአንቺ ፀሎት ስግደት ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይረዳዋል ወንድሜ እንደዚህ ነበር የቤተሰቦቹ ፀሎት እረድቶች አሁን የሚገርም ልጅ ሆኗል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይቀይርብን። ሱስ መጥፎ ነው ያቅበዘብዛል።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሰላማዊት እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰_
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 አወን ወንድሜ።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 በትክክል 👍👍👍 እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ እስኪ እናውጋ ደግ ደጉን እንግዳ ሁኝ እንግዴ ክቡር ነው እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
የዚ ፕሮግራም የሚደብረው የአንድ ወገን ታሪክ ብቻ ነው እምታሰሙን በሌላኛው ወገን ታሪክ ካልሰማን ታሪኩ ሙሉ አይሖንም
@mesemese8740
@mesemese8740 2 жыл бұрын
Ewnet new esuma wado sayhon ye manfas cheger Ale esuwam Alwkechibatim egi tedarwu yemalsa nebar egzbiber yerdat
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ማስተዋሉን ሰጠን በየቤቱ ሰንት አለ።በዙ እህቶች በትዳራቸው ሰላም ያጡትን አግዚአብሔር አምላክ አለው በላቸው አሜን 💚💛❤️
@newworld1212
@newworld1212 2 жыл бұрын
አሜን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
ወዶ አይደለም በጓደኞቹ ተመትቶበት ይሆናል በጤናው እንደዚህ አይሆንም የኛ ሰዉ በጣም ምቀኛ ሆኗል እንደኛ ክፋት ቢሆን ጠፍተን ነበር በፈጣን ቸርነት ነው ያለነዉ።
@እልልታለጌታ
@እልልታለጌታ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይሄማ ቀጥታ መተት ነው
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም 2 жыл бұрын
እህቴ እኔም ተመሳሳይ ህይወት ነው የምኖረው በሀገረ አሜርካ አይዞሽ የኛ ስው ከፍታል ጥሩ ህይወት ስትኖሪ ቁልቁል የምትሄጅበትን ነገር ነው የሚቆፍርልሽ አይዞሽ ከግዛብሔር ተነጋገሪ::
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ፀልይ የኔ እህት አንቺንም እመብርሀን ትርዳሽ አዎ ሰዎች ሰዉ ኑሮዉን ሲያሸንፍ ደስስስ አይላቸዉም ቅናት መተት ነዉ የሚያስቡት
@AMHARA840
@AMHARA840 2 жыл бұрын
Anchinim ayizosh ehitea💞💞💞
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም 2 жыл бұрын
@@hanagerma9528 በጣም ልክ ነሽ ማንንም ማመን የሆነበት ግዜ ደረስን እኮ ያሳዝናል እመቤቴ እስከልጃ ኢትዮጵያን ታስብ እንጂ ከባድ ግዜ ነው የደረስንበት::
@አጸደማርያም
@አጸደማርያም 2 жыл бұрын
@@AMHARA840 አሜንንን🙌
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
@@አጸደማርያም እዉነት ነዉ እመቤታችን ታስበን በጣም ከባድ ወቅት ከባድ ግዜ ነዉ የኔ ጓደኛ ኢትዮ አለና የቃልኪዳን ቀለበት ጣቱ ላይ አየዉ ዉዴ ማን ሰጠህ አገባህ እንዴ ስለዉ እረ ጓደኛዬ ሰጠኝ አለኝ ወንድ ሴት ስለዉ ወንድ አለኝ ከዛ የመምህር ተስፍዬ ትምህርት ስለምከታተል ውስጤ ለምን ጥያቄ ሆነብኝ ከዛ አመት ሳይሞላ ጓደኛዬ የቤት ኪራይ ድረስ አቶ አከራዮቹ እስኪያባርሩት ደረሰ በእዉነት በጣም ጎበዝ ነዉ የፊንሽግ ስራ ነዉ የሚሰራዉ ግን በቃ ምንም ብቻ እመቤቴ ነብሱን አደራ እያልኩ እኔም አለዉ በስደት እናም እህቴ ስጦታ እንኳ ሰዉ ሲሰጠን ባረክን ፀበል አድርገን ከቻልን በአባቾች አስባርከን እንጠቀም ሁላችንም😘😘😘😘😘😘😍 አንቺም ቅዱስ ገብርኤል ቤትሽ ይግባ የምስራች ይዞ አይዞሽ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ግን ባልሽ ወዱ አደለም እድገቱና መለወጡ ያስቀናቸው ጋደኞቹ የወነነገር አርገውት ነው ዛሬ ግዜው ከባድ ነው ሰው ወዱም የጫት ሱሰኛ አይወንም ፀልይ ባልን በጄ ስጠኝ ብለሽ ለፈጣርሽ ጠይቅው የክርስትና ስሙ በጅሽ እየ ፃፍሽ ስገጅ እቤትሽ የፀሎት ቦታ አርግና ይመጣል እመአምላክ ትመልስልሽ እህቴ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው እናንተም ጸልዩለት ጾም ጸሎት ጸበል አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካዋል 💚💛❤️🥰😍 በርቱ እንኳን አደረሳችሁ_
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
Why should she has to do ጾም ጸሎት for him? Where is his responsibility?
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
ትክክል በፀሎት መትጋት አለባት
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@mekdiermi6898 አወ ያለ እሱ አይሆንም ምንም ይሁን ምን 😍🥰
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 жыл бұрын
እጂና እግሩን አስረሽ ፀበል ዉሰጂው ወይይ መጠጥ የሚጠጣ የማጭስ ወንድ ለትዳር አይሆንም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሀኒ
@helinaayele7773
@helinaayele7773 2 жыл бұрын
ይሄማ በደንብ ተደግሞበታል። ጠንካራ ፀሎት ያስፈልግሻል ። አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ሚዲያ ላይ የመውጣት አቅም ካለሽ በሱባኤ በፆም በፀሎት ቤትሽ ላይ የመጣውን መከራ ድል ትነሽዋለሽ። ውጊያሽ ከመንፈስ ነው እህቴ የአርምሞ ውጊያ ያስፈልግሻል ።
@zeebee5574
@zeebee5574 2 жыл бұрын
Are U promoting Degemt?
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ትዳር አደጋላይ ሲወድቅ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለይም
@mesereteshete1480
@mesereteshete1480 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍይን አማክሩት በደንብ ይረዳችሁአል
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው መሲ እንኳን አደረሰሽ 💚💛❤️🥰😍_
@መዲና-ጸ2ዘ
@መዲና-ጸ2ዘ 2 жыл бұрын
መገን እኔ እኔባለቤትይቅማል ግን ሱስ ሆነብህብየስጠይቀው አይደለም በሳምት አንድ ቀን ነው የምቅመው ይለኛል እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ ስሔድ ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም ወላሒ😥 ግንብርአልክለትም ግንያንዳድ እህቶች ታሪክ ስሰማ የወደፊቱ ህይወቴ ያስፈራኛል አላህየ ይህንን አደዛዥ ቅጠል አጥፋልኝ ያረብብብ
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ የምመክርሽ እቤትሽ ውስጥ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ጸልኢ ስገጂ ኦርቶዶክስ ከኦንሽ በክርስትና ስሙ እየሰገድሽ ጸልይለት ወደ እግዚሐብሔር ተማጸኝ ጎደኞቹ ያደረጉበት ነገር ይኖራል
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ይይለት እንዴት ሰዉ ከቤተሰቡ ሱስ ይበልጥበታል አይዞሽ እህቴ በርቺ እመብርሀን ልቡን ወደቤቱ ትመልስልሽ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እውቀቱን ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን ማመስገንሽ እንደምንም አድርገሽ ዘዴ አታ ጭም በእርግጠኝነት ፈጣሪ ይርዳሽ የሺሻ ሰይጣን ለክፎታል ጸበል መዳኛው ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን በሰላም ላገራችን ያብቃችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ እምወዳችሁ በቅንነት መልካምነት ለራስ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
እኛ ሰወች ሰንባል ከእግዚአብሔር በሐጢያት እንርቃለን እሱ ደካማ ቢሆን እኳ እኛ በጾለት መትጋት የሰይጣንን እራስ መቀጥቀጥ አለብን ጥሩ ሰራ ሰላለ ጥሩ ብር ሰላለ እግዚአብሔር የሌለበት ባዶ ከንቱ ነው መጨረሻው አያምርም እኛ ሴቶች አብረን ከምንዞር ከምንዝናና ወደ እግዚአብሔር ቤት ብንበረከክ ሰይጣን ብን በሎ ከባሎቻችን ይጠፋል እውነቴን ነው በሩን በጾለት መዝጋት ነው አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጸልይ ንስሐ ግቢ በውነት ታሪክ ቀያሪ ነው እግዚአብሔር ድንግል ማርያም እጁን ይዛ ታመጣዋለች እግዚአብሔር ይርዳሽ የህጻናትቱ አምላክ ይመልስልሽ ገን ጸልይ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሳራ እንኳን አደረሰሽ_
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 2 жыл бұрын
የሰማውት ታሪክ የበፊት እራሴን ታሪክ ቁልጭ አሪጌ ተመለከትኩበት እና ገረመኝ እህቴ ፀልይ እግዛብሔር ሁሉን ታሪክ ያደርግና ያልፋል ስሙ ይመስገንና እኔን ቀይሮ ሰወችን አስገረመ ስለዚህ ታገሽ ይቀየራል ልቡም ንፁህ እንደሆነ መስከሰረሽለታል አንችም መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
#በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠንአሜ፫#ቅኖች #ፕሮፋሌን በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ጫት ከሚቅም ወድ ብር በሎ ከሚጠጋ አላህ ይጠብቀን
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን
@እሙቲዩብ-ዠ2ዀ
@እሙቲዩብ-ዠ2ዀ 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@alganeshtikele854
@alganeshtikele854 2 жыл бұрын
ሱስ ማለት ከባድ ህመም ነው ህክምና ያስፈልገዋል
@misganaaster137
@misganaaster137 2 жыл бұрын
በምታወራው ወሬ መሃከል ሁሉ ራሷን ክባ ልትሞት ነው 🤭
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው በፍቅእ ጌዜነበር ቤት መግዛት ንብረቶች መያዝ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
አምንብሻለሁ እመቤቴ እህቴ ፀበል ውሰጁ 😥😥እንዲያጠፋ የተደረገሴራነው የመምህር ተሰፋዬ እንዲአይነት ብዙ ገጠመኝ አለሁ አዳምጭው በፀሎት ጎደኞች ቀንተበትነው ባክኖእንዲቀርነው ያደረጉትበርችአንቺ እቃ ባለሽ መጥፍሄኖ አይደለም
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
በእክክል እህቴ ይሰው ስራ ነው ሰርቶ እንዳይዝ ነሮውን እንዳይኖር ለዛ ነው እንደዚህ የሚሆነው ወዶ አይደለም እግዚአብሔር እንደዚህ ይሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህት አይዞሽ ፀልዬ. እእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 2 жыл бұрын
በሱሰ መጠመዱ አንዱ ትልቅ ምክንያት ነውራቅ አለበት ከእስዋ መክንያቱም ስለምታከላክለው ሁለተኛ ምክንያቱ ጡረተኛ ጓደኞቹ ይመክሩት ይሆናል እንዲርቃት ሌላ ቢቀር ለልጆቹ ማሰብ ነበረበት ምን ዋጋ አለው ፍየል ብታልም ቅጠልዋን ነገ አንድ ነገር ቢሆን ዞረው አያዩትም አምላክ ይሁነው
@woynimokonen352
@woynimokonen352 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ሴት ስንባል የማንችለው ጉድ የለንም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አባት እጂሽ ላይ ይጥለዋል
@belaymeskerem961
@belaymeskerem961 2 жыл бұрын
I don't understand what she is talking about ?
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 жыл бұрын
እረ ተሻገር ጣስው ናፍቆኛል😢 መጥፎ ጓደኛ ያበላሻል ሴቶች ባሎቻችሁ መልካም ጓደኛጋ እዲውል ምከሩ‼
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 2 жыл бұрын
ስንናገር ነገረኛ ይሉናል ወንዶቹ
@akeliseya1681
@akeliseya1681 2 жыл бұрын
ተሻገር፡ጣሰው፡የራሱ፡ዩቱብ፡አለው
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
@@akeliseya1681 እኔም ሶሞኑ ሳስበው ነበር ጠፋ እዮሀ ሚዲያ ነበር ከዛ ኑሮ በዘዴ ከዛ ራማ ሚዲያ ነበር አሁን ደሞ ጠፋብን
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 жыл бұрын
@@bizuneshabera2930 በፀባይ ነው ማናገር ስናመናጭቃቸው ይብስባቸዋል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Sus bekelal ayhedim kebad himem new Allah bicha new yemifitaw.
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
ቁማር በማሰቢያውም ነው እንዴ ሚጫወተው አይዞሽ አህቴ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 2 жыл бұрын
ፀሎት አድርጊ አይዞሽ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እህቴ ወዶ አይደለም አንቺ በርትተሽ ጸልይ በዚሁ ከቀጠለ ጉዳት ላይ ይወድቃል ሰለዚህ አንቺም ልጆቹም ጸጸት ላይ ትወድቃላችሁ ሰለዚህ ፈልጊዉ ተሰፋ አትቁረጭ አትናደጂበት ፈልገሽ ጸበል ዉሰጂዉ ይድናል አንቺ ሱስ መሰሎሽ ነዉ አይደለም ጸበል ይፈታዋል የሚሸሻቸሁ ወዶ አይደለም እህቴ አይዞሽ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 жыл бұрын
ወዶ ሳይሆን ይህ የሴጣን መንፈስ ነው ፀበል መምህር ተስፋዬን ብታማክሪው መልካም ነው ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለው አሁንም ተስፋ አትቁረጭ ለልጆችሽ ስትዬ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤት በየቤቱ ስንት አይነት ችግር አለ እህቴ አንቺ በርትተሽ መጸለይ ነው ያለብሽ ባለቤትሽ ወዶ አይደለም ጸሎት ሁሉንም ይቀይራል ከልብ ከለመኑት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ተመልከቺ ካዛ የዳቢሎስ ሴራ ይገባሻል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ሱሰኛ፡ሰው፡እግዚአብሔር፡ልቦና፡ይስጠው፡እኔም፡ይሄው፡በሱስ፡ምክኒያትነው፡ለትንሺ፡ጊዜ፡ስደት፡ወጥቼ፡ለረዢም፡ጊዜ፡ቆየው፡በተለይ፡ጫት፡እግዚአብሔር፡ከምድረገፂ፡ያጥፈው
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 2 жыл бұрын
ሴቶች የምታወሩትን እወቁ አብረሽ በየጫት ቤት ስትሽከረከሪ ከርምሽ አሁን ማለቃቀስ ምንድነው ስታቂው ጀምሮ ቅዳሜን የሚዝናና ከሆነ ልታስቆሚ አትችልም የራስሽ ጥፋት ነው እንዳወራርሽ አባካኝ ሴት ነሽ በጣም ወንድ ልጅ አባካኝ ሴት አይወድም ቃሚ መኖርያ ሳይኖርሽ ትልቅ የሆነ መዝናናት አይታየኝም ባልሽ መልካም ስው ነው ከአነጋገርሽ ግን ሰነፍ ሚስት ነሽ ከጅሽ አመለጠሽ በዛ ላይ ሲትጨቀጭቂው ከጅሽ እመለጠሽ በጣም ምርጥ ባል አመለጠሽ ደግሜ ልንገርህ ዝርክርክ ሴት ነሽ እሱን ልክ ወንጀል የተናገርሽው የሱን መልካምነት አየሁበት ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ልጆችን ማቀማጠልም ልክ ቢኖረው መልካም ነው እሱም ኣባካኝ ኣንችም እባካኝ ትዳር ሊሳካ አይችልም ወንድ ልጅ ከሚጠላቸው ሶስት ነገሮች አባካኝ ሴት ጨቅጫቃ ሴት ጋደኞቹን የምትጠላ ሴት አይወድም አንቺ ደሞ ከአነጋገርሽ ሶሰቱም ችግሮች አሉብሽ እህቶችሽ ሊመክሩሽ ይገባ ነበር አንዴ ወንድ እግሩ ከወጣ ለመመለስ ይከብዳቸዋል ሴት ልጅ ብልህ ናት ቁልፉ በእጅ ነው
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
እስማማለሁ
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን እሱ ቢቀር መስራቤቱ ደሞዝሽን አይከፍልም የወሊድስ ፈቃድ አይሰጥም የመስራቤትስ ጓደኞች ቢተባበሩሽ ግን አይዞሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 жыл бұрын
አንድ ነገር ልምከርሽ ጌታየሱስ መልስ ነው 💯💯💯💯💯ፀልዪ ታመኝው ታሪክሽ ይቀየራል እመኛኛ !!!!
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ተዋህዶ ናት እየሱስ እኛም አለን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ምን ያስቃል እሄኔ ጠቋይ ቤት ሂጂ ብትባይ ተሰባብረሽ ትሄጃለሽ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘድ የተሰጠን ከሰማይ በታች እየሱስና እየሱስ ነው ።
@madesign21
@madesign21 2 жыл бұрын
እህቶች ሆይ በደንብ ሳትግባቡ አትጋቡ ..! አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ..እንዲህ ከመኖር ቢቀር ይሻላል ፀልይ ገንዘብ ህይወት አይሆን ቆሎ እየበሉ ፍቅር ይበልጣል ..ማን ያውቃል አሁንም ቢሆን ማን ያውቃል ተመልሶ አንድ ልትሆኑ ትችላላችሁ !
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህታችን ግን እህታ ወዶ አይመስለኝም ጸለይለተ ሱባኤ ገቢና እግዚአብሔር ጠይቀው መለሱን ከሱባኤ ተገኝለሸ እማ አደራሸን እግዚአብሔር በመሀላቹሁ የገባወን ደቡሎስ ያሷድላቹ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ከጓደኛ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሄኔ አስደግመዉበት ይሆናል ዎዶ አይደለም
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ የሰው እጂ ይኖርበታል ወዳ አይደለም።🇪🇷🇪🇹ከቤተሰብ የለዬት እንደልብ ማግኝት ስለሚችሉ ነው ።እስከመጨረሻው ታገይ በጉልበትሳይሆን በፀሎት።🇪🇹🇪🇷 ለልጆችሽ ነግረሽ በሚመጥናችው መልኩ በባልሽ ክርስትናስም ፀልዬለት 1 መጀመሪያ ንሰሀ ግቢ 2 እቤት ውስጥ ትንሽ ባታ ሰርተሽ ስገጂ ዋትም ማታ ከነልጃችሽ 3 ፀምን ፀሎት ስግደት አስራ እየቆረባችው ባልሽን በጂሽ ታስገቢያለሽ 🇪🇷🇪🇹"ከቻልሽም ልብሱ ከለ ለብሰሽ ስገዲ ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን መልስ ትሰጥሻለች ። ሱባኤ ግቢ እህቴ እርግመኝ ነኝ ወዳ አይደለም ። መልስም ታገኝለሽ 1እና 1 ከእግዚአብሄር ጋር ነው መፍተሆው። ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ዬቱብ ላይ ። ቅድስ ሚካኤል ቤትሽን ያስተካክልልሽ ከጨንቅ ከችግር ያውጣሽ። ከባድ ነው ያለሽጠት ግን ሁሉም ነገር ለበጎነው። ተመስገን ብለሽ ጠላትን አሳፍሪው ። የሰጠሽ እሱነው የሚመልሰውም እሱነው ።አይዞሽ።❤❤
@bezafikre1219
@bezafikre1219 2 жыл бұрын
ayzosh yene enat wend lij malet betam kebad new balemahin lay kalu fturoh hulu yeteleyu nahew bil makabed ayhonbgnim
@lemlem4051
@lemlem4051 2 жыл бұрын
እህቴ ገጠመኝ ትምህርት አለ አዳምጭ ለጓደኞቹም ሚስቶች ሼር አድርጊ በጣም ትለወጫለሽ ትልቅ መፍትሔ ነው እምትስማሙ 👍👍👍
@mitenage4178
@mitenage4178 2 жыл бұрын
በተፈጥሮ ውበትን መጠበቂያ ትምህርት ቤት የት ነው የሚያቅ አድራሻ ፕሊስ
@ከፋኝሀገሬ
@ከፋኝሀገሬ 2 жыл бұрын
የኔ እህት መድሀኒያለም ይርዳሽ 🙏🏾 ልጅ ያለዉ ሰዉ መልክን እያሳዩ ሚዲያ ላይ መዉጣት ነገሮችን ከማባባስ የበለጠ መፍትሄ አያመጣም። ልጆቻችሁም ሞራል ጥሩ አይመስለኝም። አዘጋጆቹም ከይቅርታ ጋር እንደዚህ አይነት ልጆችና ቤተሰብን involve የሚያደርግ ኢንተርቪዉ በምትሰሩበት ግዜ ፌታቸዉ በማይታይበት መልኩ ብታደርጉት?
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እህቴ የቤተሰብ ጸሎት እና የአምልኮት ስግደት አድርጉ ይድንልሻል።
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
ግን ስታሳዝን ታሪኩን መጨረሻውን ባልሰማም ። ጥሩ ኑሮን አይቶ መመለስ በጣም ከባድ ነው ። አይዞሽ ግን
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ወዶ አደለም የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ ፀልይለት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
Really?
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@laz_y2517
@laz_y2517 2 жыл бұрын
ayzoshe ehete betam mlkam swe nesh egzaber balshnm astmro ymlselesha ayezoshe yene enate
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ወደ ፈጣርሽ ፀልይ የመምህር ግርማን ትምህርት ወይንም የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አድምጭ እሄ የመተት ችግር ነው በግልፅ የታወቀ ነው እባክሽን በፀሎት በርች አንገትሽ ላይ መስቀል ማህተብ አለ እና በቤትሽ የፀሎት ቤት አወጋጅ ስገጅ ፀልይ ፁም ችግሩን ይፈታል ባልሽን ትመልሻለሽ እሄ የመተት ችግር ነው ወዶ አይደለም ቤትሽን ለማዳን ከፈለግሽ ፀበል ተጠመቅ ምልክቱን ታያለሽ እሱንም ትመልሻለሽ በተለይ የመምህር ተስፋዬገጠመኝ ስም እጅሽ ላይ ነው መፍቴው
@dimitryamour
@dimitryamour 2 жыл бұрын
ይወድሻል:: ችግሩ አንች ጏደኞችሽ ፊት ሃብታም ለመምሰል ስትጣጣሪ ብሩን አጫርሰሽ መናገር የማይችለውን ሰው አሳበድሽው:: የእንችንም የልጆችሽን ህይወት አደጋ ውስጥ ጥለሻል::
@tesfamichaeltameru7206
@tesfamichaeltameru7206 2 жыл бұрын
እህታችን ከነገርሽን ከሱ በሀሪ አንጻር እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ የሆነ ሰው ከባድ ድግምት አስደርጎበታል ይሄን የምልሽ ተመሳሳይ ታሪክ ስለማቅ ነው። ከተቻለ እንደምን ተብሎ ወደ ጸበል መውሰድ ነው መፍትሄው።የትኛውም ሰው ሺግዜ ሱሰኛ ቢሆን ልጆቹን የሚጠላ የለም። እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን።
@btin1791
@btin1791 2 жыл бұрын
ልጅቱ ቆንጆ ናት! ብር ያለው ወጣት ወንድ ደግሞ ቆንጆ ሴት ይወዳል!! ችግሩ ከሷ የበለጠ ቆንጆ ሲያይ ደግሞ መደከል ያምራዋል!! ይሄ የተፈጥሮ ግዴታ ነው!! ስለዚህ ሴቶች ከአርባ በታች ሆኖ ሃብታም ወጣት ወንድ አታግቡ!! ከሰማችሁ ሥሙ ካልሰማችሁ 🖕🤣
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺን የመሰለ ሚስት አስቀምጦ የሚያቅበዘብዘው በጤናው አይመስለኝም🤔
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስራ እዴት ነው ወገባቹ መስራት አላቆመም ወይስ እየሰራነው?????
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
አንቺ አደለሺም እንዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 የኔው መስራት ሊያቆም ነው ክክክክ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@zulayka4658 ክክክ ምኑ
@Sadah-km9oy
@Sadah-km9oy 2 жыл бұрын
አረልሞት ነዉ በሥራብዛት እፍ በዛላይ ልብሣቸዉ ማጠብመተኮሡ
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
@@Sadah-km9oy አብሽሪ ሁቢ እራስሽን እየጠበቅሽ እነሱ በትሰሪላቸውም ምስጋና አያቁም
@bombasab9203
@bombasab9203 2 жыл бұрын
በሌብነት የመጣ ብር ስለሆነ ነው እናቱ ጦስ ሆነብሽ
@amenamanye2167
@amenamanye2167 2 жыл бұрын
ሳያውቀው የገባበት ችግር አለ ወዶ አይደለም ሱባዬ ገብተሽ ችግራችሁ እንዲፈታ መፀለይ አለብሽ ምን አልባት የሰው እጅ እንዳይሆን
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
አስጠምቂው ሱባዬ ቤተሰቡ በሙሉ ወዶ አይደለም ተይዞል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ቶቶት
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አችነሽ ያላረግሽ ቤተብ ሁኝ Thank you !
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@ሜና እሺ ውዴ
@tsionakliluaklilu7727
@tsionakliluaklilu7727 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ጋ አስወስጂዉ ወይም እንጦጦ ማርያም መምህር ሄኖክ ወ/ማርያም ያጥምቁት ወለላይቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈዉሠዋለች
@tsi907
@tsi907 2 жыл бұрын
ዝቅ ብላ መኖር አትፈልግም:: የምትረዳት እህት እያላት ብዙ ቦታ መድረስ ትችል ነበር:: ሰውየውን መክሰስ አለባት
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 жыл бұрын
እህቴ ይሄ በፀሎት ነዉ የሚፈታው ታስራል
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 2 жыл бұрын
አይዞሸእሕቴ
@tigistdesta4947
@tigistdesta4947 2 жыл бұрын
Yene wid ehit ayizosh hulum yalifali
@simachewyalew2736
@simachewyalew2736 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት ታሚሪያለሽ ውብ አመለ ነው ያለሽ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የሚባለው በዚያ በመልካሙ ዘመን ነው አሁን ባል እስከ ጥግ ይታገሳል ሚስት እስከ ጥግ ታበላሻለች ሚስት እስከ ጥግ ስትታገስ ባል የሚሆነውን ያጣል በዳይ ይኮራል ተበዳይ ይተክዛል ለኛ ለበዳዮች አምላክ ልብ ስጠን ዋጋሽን አምላክ ይክፈልሽ ለባልሽ ጸልይለት በጤናው አይደለምና ማንም አይፍረድ በሱ ቦታ ሁነን አለየነውምና
@mohamedkonjo4218
@mohamedkonjo4218 2 жыл бұрын
Ere meches ayiferedim, gin dikimet balish ga sayihon anchi ga new enatu
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
የዚ ፕሮግራም የሚደብረው የአንድ ወገን ታሪክ ብቻ ነው የምታሰሙን ታሪኩ ሙሉ የሚሆነው ከሑለቱም ወገን ሲሖን ነው
@omertibesso534
@omertibesso534 2 жыл бұрын
እሱ ከፈለገ እድል ይሰጠዋል።
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
ታዳ እየፈለጉ።አያመጡት መልሱን መስጠት ይችላል
@menalushgetechew8801
@menalushgetechew8801 Жыл бұрын
Serdash chgaram nsh betam gnzb tojalesh sera endalew sew enkuan adelem metawrew
@tezu111
@tezu111 2 жыл бұрын
segemer susega new yekrebeshew awen mene yehun new
@soliyanaenat7876
@soliyanaenat7876 2 жыл бұрын
selot adirgi sis memelesi tichiyalesh
@edenteshome3957
@edenteshome3957 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔 geta libonwine ymlisiew
@hidayasolomon7502
@hidayasolomon7502 2 жыл бұрын
አራት ልጆችን ከቤት አባሮ የሚኖርበትን አከራይቶ ከሰኖ እስከ እሁድ ጫት ማጨስ መጠጣት እናቱ ታማ አልጋ ላይ እያለች ሞታን ነው የሚጠብቀው እባካችሁ አድኑን እህቴ ያንች እንኳን እየሠራ ነው የኛ ግን ሥራን አያውቅም
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ቤተሰቡ ተሰብስባቹ በየጊዜው ፀልዩ ስገድ የመንፈስ ስራ ነው ይህ እንጂ ወዶ አይደለም በውነት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አሰሙት እናንተም ስሙት በጣም ተከታተሉ ይለወጣል መንፈስ ምንም ሀይል የለውም በፀሎት ከበረታቹ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አይይይይ እሄ ሱስ ስንቱን ሂወት አበላሸዉ ካርታ ዉይይ ሲያስጠላ
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
እረ እህቴ ወዶ አይደለም በክፋ መንፈስ ተይዞ ነው እባክሽ ተረጂውና በተቻለሽ መጠን ወደፀበል ውሰጂው የልጆችሽ አባት ስለሆነ እባክሽ ለማዳን ሞክሪ
@tsionazeze7682
@tsionazeze7682 2 жыл бұрын
ለነገሩ እህቴ መፍረድ አይሁንብኝና ብዙ ግዜ ሴት ብልሀተኛ ናት ገንዘብ በነበራችሁ ሰአት ትንሽ ትንሽ እያስቀመጥሽ ልጆችሽ የሚሆን ቋሚ ነገር መያዝ ነበረብሽ አንዴ የእሱ ፀባይ ከታወቀ የመዝናኛ ወጪያችሁን አላስፈላጊ ወጪዎችን በሙሉ ቀንሰሽ ገንዘብ መያዝ ነበረብሽ አንድ ቀን ይሄ ቀን እንደሚመጣ ማወቅ ነበረብሽ እንደምታወሪው ከሆነ በቂ ገቢ ነበራችሁ አሁን የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ወደጤናው የሚመለስበትን ዘዴ ፈልጊ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 2 жыл бұрын
If the guy is a losser...........take your shoes off and RUN!!! no excuses for addiction.
@an4709
@an4709 2 жыл бұрын
Tidar afrash endanchi ayentu endi ayabalm
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ንጋት
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 2 жыл бұрын
@@an4709 I have been there i know it . yes take your shoes off and run!! I rater stay single than staying with a losser
@titaluna6831
@titaluna6831 2 жыл бұрын
Yep RUN and keep RUNNING 🏃‍♂️
@yesharegwoldegiorgis1530
@yesharegwoldegiorgis1530 2 жыл бұрын
ኧረ የሰው ልጅ ጭካኔ በጣም ይገርማል ይቺን የመሰለ ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ በአንተ ምክንያት አስበከዋል ለምን ምን ባጠፋች እሷን ተዋት ልጆቹ አያሳዝኑህም ለምን ይሰቃያሉ ኧረ ህሊና የሚባለውን ነገር መሸሽ እንደዚህ ቀላል ነው ግን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Tidare mitemagnu lijoch set hitoche kan kalalite dua adrigu weda allah alkisu ije adu matew wedadikush silale aminechu idategabut adere iresechun tabiku libechu idayisebar wedoch asemasaye isiste nachew allah kaneze kifu wedoch hulunim setoch yitebikachu
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 жыл бұрын
Mareyamn zed ezeshe hiji
@selambelay3046
@selambelay3046 2 жыл бұрын
ፀበል ቢሄዶ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሰላም እንኳን አደረሰሽ_
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 2 жыл бұрын
ጓደኞቹ ሲስጠሉ በጌታ
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 2 жыл бұрын
yene edel new yegetemesh ehte enem endanchi lenem hone lebetesebe enat yehone balen new be sus yatahut mekere mekere alelewet sileg yebas belo wechi eyadere memtat sigemer ke 2 lejoche gara teyew yewetahut 10 amet nuren mechereshachen meleyayet hone egzaber yemesgen zare legochem adegu meleyayetachen betam yasazenegal mekniatum betam teru sew ena betam yemewedew bale nebere
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
መተቲ ነው በፀበሊ ዪዲነሊ💚😔
@የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
@የእናቴልጅ-ቈ5ሐ 2 жыл бұрын
ጸሎት አድርጌ ማሩያምን
@almazaa8184
@almazaa8184 2 жыл бұрын
Lembete mariyam nigriyat enat bedenb selot argi yemlesal gira gbitotal esu mlekam sewu newu awotarishi yegletwal kmlekam sewu silalewale neeu embete mariyam belun temlesewu
@G-44-t9b
@G-44-t9b 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ የቀድሞ ፍቅረኛየ ደሃ ሆኘባት እኔን ዳምፕ አድርጋ 70ሺ ተከፋይ ጠበሰች እማረባ ማንምሰው እሚንቀኝ እሷን አጥቸ እማልኖር የአለም መጨረሻ መሰለኝ ከሷ ያነሰ ኑሮ ላለመኖር ለራሴ ቃል ገባሁ አሁን በትንሹ በበኢትዮጵያ ምንዛሬ ከ250ሺ በላይ በወር አገኛለሁ ጭራሽ አሁን እንደዋወል ስትለኝ ለሷ ያለኝ ጥላቻ በእጥፍ ጨምሯል አሁን ባል ሳይሆን ራሷን ተማምና ሰርታ ማደር የለመደችና የአረብ ሃገር ስደት የቀመሰች ፈልጌ ለማግባት ወስኛለሁ ለትዳር እነሱናቸው አሉ ጥሩ ባጠቃላይ ምን ለማለት ፈልጌነው? ጥሩ ደሞዝ ያለው ፍለጋ አትንጦልጦሉ ላንቺ አይነት እሚያዝን አንጀት የለኝም እስስስስስስሰይ ይበልሽ።
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 2 жыл бұрын
የአረብ አገር ሴት ወፈፌ ናቸው። ያጦዙሃል።
@kananiekananie4369
@kananiekananie4369 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ይሄማ በሱ እድል አሰርተውበታል በርግጠኝነት ብሩን እንዲጠቀሙበት አሰርተው ነው የጋደኛ መጥፎ የዛሬ ጋደኛ ፈጣሪ በሰጠን መተንፈሻ እራሱ የሚቀና ብዙ ነው
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን 2 жыл бұрын
በጣም የደረሰበት ብቻ ነው ሚያቀው
@asnetufa1240
@asnetufa1240 2 жыл бұрын
Wey yset lig mekera
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላችሆይ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
አለን ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
@ሠአድነኝወለየዋ
@ሠአድነኝወለየዋ 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ሁኘሻለሁ ውደ
@alynstar2557
@alynstar2557 2 жыл бұрын
ይሄ ሴጣነው ፀልዪ ስገጂ ፁሚ ይስተካከላል አይዞሽ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 жыл бұрын
Cheru amlak yedrseleshi Sewn astekakeye emlsalhu malte zebte nwe susam yawe susam nwe
@gudisetaa3216
@gudisetaa3216 2 жыл бұрын
Jesus is the only solution to set him free.
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Abelashut belgewech yebtseb halfy fetren fru gadegoechu wedmestu wedlijuechu yemels mekreut
@yosephhaile8982
@yosephhaile8982 2 жыл бұрын
አይ መተት ህዝቡን ጨረሰው
@gizubekele7746
@gizubekele7746 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እዲህሲሆን መታገል ትተትሽ እራስሽው ትዝፈቂያለሽ እሄን እንዲህ ሚያባክነው የእጋንንት መንፈስ እድ ሆነ እትነቂም ገልቱ መምህር ግርማ እንቶቶ ዘንዶ አስራልማማሪያም ስንት ፅበል እያለ ርብርብ ትበግኛለሽ
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Lebna yesetew wendemen
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН