የባሌ ቤተሰብ አይወዱኝም |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 4,659

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@UmAbudi-p9o
@UmAbudi-p9o Жыл бұрын
እኔ ሰው ጠላኝ ወደደኝ ችግር የለብኝም በተለይ የባል ቤተሰብ እንደመጣጣቸው እይዛቸዋለሁ ክብራቸውን እሚናካ ንግግር አላደርግም እናሱም ምንም አይደርሱብኝ❤
@gabelavebast
@gabelavebast 11 ай бұрын
የባል ቤተሰብ ጥሩ ያልሆኑ በጣም አሎ ከስንት አንድ ደሞ ጥሩ አሎ
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
ምንም ቢደረግላቸው ወደሱ እንጅ ወደሲቶ አያደሉም
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
ካልሆነ መተው ማን ከነሱ ጋር ይጨቃጨቃል
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Жыл бұрын
እውነቱን ተናገር አብዛኛው የባል ቤተሰብ ይቀናሉ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
የባል ቤተሰብ ባብዛኛ ቶሎ አይወዱም ዋናው ለቤትሺ ጎበዝና ልጃቼውን የምናከብርባላችንን ማለቴነው ቀሰበቀስ መቅረብ ይጄምራሉ እናመሰግናለን መምህር ቅዲስቴም እህታችን በርችልን❤❤❤🎉🎉🎉
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
እናመሠግናል ምረጥምክረነዉ በረቱ👍👍👍👍👍
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Жыл бұрын
Thank you
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
በትክክል
@janojanet5272
@janojanet5272 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@solomongebregziabher
@solomongebregziabher Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ስለሆነ እናመሰግናለን
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Жыл бұрын
Thank you
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@TsigeeHabatamu
@TsigeeHabatamu Жыл бұрын
Thank you ❤️🙏
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Жыл бұрын
ባልየው እራሱ ነው ቤተሰቦቹ እንዳይወዳት የሚያደርገው እሱ ሄዶ መልአክ ናት ካለ ያመልኩሻል ሴጣን አድርጎ ከሳለላቸው ደሞ ይጠሉሻል ይፈሩሻል
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Жыл бұрын
Tekekell
@MartaKidanemariam
@MartaKidanemariam 6 ай бұрын
betkekell
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 11 ай бұрын
እኔ ካገባዉ ወር አለፈኝ ባሌ ግን ቤተሰቦቹን አላስተዋወቀኝም
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 11 ай бұрын
ቤተሰቦቹን ሳታቂ አገባሽ
@Mercymezgebe
@Mercymezgebe 9 ай бұрын
ይሻልሻል
@MartaKidanemariam
@MartaKidanemariam 6 ай бұрын
እንኳን አላወቅሻቸዉ
@AyniKidane
@AyniKidane 6 ай бұрын
የአንቺስ ቤተቦች ሰርግሽላይ ነበሩ?
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fatomaHabib
@fatomaHabib Жыл бұрын
የኔ ንባል የኔወቹ አይወዱቱም ይንቁታል እሱም ያቃል እኔም ጋር ፍቅር ቀንሶል ምን ላርግ
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial Жыл бұрын
Lesu yalchawn amelkakat yendekayeru betadergi
@SaraSara-dz3jt
@SaraSara-dz3jt Жыл бұрын
እናመሰግናለን
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 46 М.
ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!|Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ
27:20
🛑በመ/ር ፀጋዬ የትዳር አማካሪ 💒❤👏👏👏
14:26
ርቱዕ ሚዲያ - RTUe MEDIA
Рет қаралды 3 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН