KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
#New🔴በሁለት ሲኖዶስ ተከፍለን ኖረናል ||መምህር ብርሃኑ አድማስ || አስደናቂ ትምህርት | # Memher Birhanu Admas @akufada media
1:03:31
Support each other🤝
00:31
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
“የባንክ ደብተር የለኝም”
Рет қаралды 18,741
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 130
@Dagi-man
2 ай бұрын
በእውነት 10 ደቂቃ እንኳን የቆየሁ አልመሰለኝም በጣም በደስታ ነበር ሳዳምጠው የነበረውና ሲያልቅብኝ ደነገጥኩኝ በእርግጥ አባታችን ደክሟቸው ይሆናል ግን ትንሽ እረዘም ቢል ደስታየ ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን መስኪየ የእኛ ቅመም እህት ሰላምሽ ይብዛልን🙏
@Shimeles2025
2 ай бұрын
በእውነት እኔ ራሱ እጅግ ተመስጬና ተደምሜ ያዳመጥኳቸው እጅግ ድንቅ አባት!!!!! በረተከታቸው ይድረሰኝ🙏🙏🙏
@BrightVision-t5p
2 ай бұрын
ክፍል አንድ አለሎት
@Dagi-man
2 ай бұрын
@BrightVision-t5p ወዲያውኑ ነበር የሰማሁት በጉጉት ክፍል ሁለትን ስጠብቅ ነበርና አመሰግናለሁ🙏
@MM-wj8mq
2 ай бұрын
አባታችን ተሰምተዉ አይጠገቡም ፤ እድሜ ይስጥልን ና የጵጵስና ምልክት ይሁኑልን
@derejewendafrie
2 ай бұрын
ብጹዕ አቡነ ኤልያስ ተሰምተው የማይጠገቡ አባት ናቸው። የሚጠቀምበት ቢኖር አርዓያነታቸው ለሁሉም ትምኀርት ሰጭ ነው። በረከታቸው ይደርብን። አንቺ እንግዳ ያደረግሽልን ጋዜጠኛ እህታችን የአባታችን በረከት ይደርብሽ ደጋግመው " የእኔ እናት "ሲሉሽ ነበር እና እንደእርሳቸው የተባረኩ የሚሆኑ ልጆችን ይስጥሽ።
@WittneyAm
2 ай бұрын
ታላቅ እና ብርቅዬ አባት ❤❤❤ በረከቶ ይደርብን በእርሶ ፀሎት እና በቅዱሳኑ በገዳማውያኑ ፀሎት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ❤❤❤ ይለመነን.....መስኪ ትልቅ ሰው ነሽ ትልቅ ሰው ስላቀረብሽልን❤
@kassaAlemu-q5w
2 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደ እርሰዎ አይነት አባት ማየት መታደል ነው በረከተወት ትድረሰን።
@MergetaTibebu
Ай бұрын
ጥሩ ብሆን ኑሮ ጥሩ አገኝ ነበር ሲሉ ምን ተሰማችሁ ወይ እሳቸው እንዲህ ካሉ እኛማ ምን ማለት አለብን የሐጢአት ጎጆዎች የሆነው ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@abayismawSew
2 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እውነተኛ ኢትዮጵያን የሚያወቁ የተረዱ ነዎት የርስዎን መረዳት እና ፍቅር ይስጠን መስኪም በርቺ
@mrchu5492
2 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! አባት ተብለው የተቀመጡ አባት ያልሆኑትን ሁሉ የእርሶ በረከት ይደርባቸው
@MergetaTibebu
Ай бұрын
ፈገግታቸው የጸጋ የጠቢብ አንደበት ዎውው
@mekdesmekdes-e5v
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@be_hailu5634
2 ай бұрын
መስከረም:- በእውነት ታላቅ ሥራ ነው የሰራሽው:: ብፁዕ አባታችንን ስሰማ 'እግዚእብሔር ያለጠባቂ አላስቀረንም' ነው ያልኩት:: የሚመጣውም ትውልድ (ካህናቱን ጨምሮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን እንዲህ ያሉ መንፈሳዊ ፀጋ ያላቸው አባቶች ያቆዮለት ታላቅ አደራው እንደሆነች መረዳት ይጠቅመዋል:: ለአባታችን ረጅም እድሜን ያድልልን!
@aberafetene
Ай бұрын
የእኔ አባት አነጋገራቸው እንደት እንደሚጥም! በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏
@tihitinaagizachew1378
2 ай бұрын
በእውነት ኖረሽ በእውነት መሞት ይህን ነው ያጣነው አባታችን በጸሎት ያስቡን መስኪ ተባረኪ ተስፋ እንዳንቆርጥ እኚህን ታላቅ አባት ስላቀረብሽልን❤❤❤
@bahiruchare1789
2 ай бұрын
በዚህ ዘመን ይህንን ድምጽ ያሰማን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ ይክበር። ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ትደርብን። መስኪ ተባረኪ እህታችን።
@Amenberuk-tn1md
2 ай бұрын
የሚጥም የሚጣፍጥ አንደበት እግዚአብሔር ይስልጥልን በረከቶ ይድረሰን
@BrightVision-t5p
2 ай бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲 እናመሰግናለን በቀጣይ ጊዜያት የአቡነ ቀውስጦስን እና የአቡነ ዘካርያስን ቃለ-መጠይቅ በጉጉት እንጠብቃለን .
@aklilegebremicheal343
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ብፁሁ አባታችን
@haregewainfisseha5971
2 ай бұрын
Our Holy father: The Almighty God bless you always!!!
@michubet
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ። አዎ ብዙ ነገር ተምረናል። አባታችንን ያቆይልን
@teshomelepacha6957
2 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላኮ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@FinoteSelam
Ай бұрын
የማይጠገብ አንደበት ❤❤❤ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን🤲
@Joshua-f7e
2 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@mathiaswoldeamanuel6758
2 ай бұрын
ብጹእ አቡነ ኤልያስ እውነቱን በተገቢ መልኩ ነግረውናል..! የአባቶች መሰደድ ቤተክርስቲያን እንድትስፋፋ ከማድረጉም በላይ በስደት የሚወለዱ ህፃናት ተጠምቀው ክርስቲያናዊ ህይወትን እንዲኖሩ እንደ ተቋምም ማህበራዊ አንድነታቸውን በደስታም በሃዘንም አብረው እንዲካፈሉ አስችላል። ምንም እንኳን በስደት ውስጥ እንቅፋትና መሰናክልም ቢኖር የቤተክርስቲያን መስፋፋት በብዙ መልኩ ጠቅሞናል ..። ለዚህም ነው ሁሉም ነገር የሆነው እግዚአብሔር ባወቀ ለበጎ ነው የምንለው! የዚህ በረከት ተጠቃሚ ስለሆንን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። አቡነ ኤልያስም እንደ አባትነታቸው በደስታችንም በሃዘናችንም አብረው ከጎናችን ሆነው ስላደረጉልን ነገር ሁሉ እናመሰግናቸዋለን።
@haregewoyentesfaye9496
2 ай бұрын
ብፁእ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን የላቸውን ሀብት በድፍረት በሚዲያ ወተው እየተናገሩ አንገታችንን የሚያስደፋ አባቶች በበዙበት የቤተክርስቲያን ንብረት እየዘርፋ ባየንበት አይን እንደርስዎ ያሉ አባቶች ያላሳጣን አይናችንን ያላስራበ የቤተክርስቲያን አምላክ ምስጋና ይግባው የሀገራችንንና የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያቅርብልን።
@DnAbel1219
2 ай бұрын
በእንባ በተመስጦ የሚደመጥ😢
@ቀለበት-ሰ4ረ
2 ай бұрын
አባታችን በረከት ይደርብን!
@NebyuHussen
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይንን የመሰለ ድንቅ ቆይታ ለመስማት ለማየት ያበቃን።የብጹዕ አባታችን ቅድስት ጸሎት ትጠብቀን።።❤❤❤መስኪዬ ተባረኪ
@genethailu4895
2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጦት፣ በረከቶት ትድረሰን
@shewaassefa-n8c
2 ай бұрын
በእውነት እኝህን አባት እንዴት ይገለፃሉ ይቻላል የጥንት ኢትዮጵያ መገለጫ ናቸው እኔንም የእሳቸው የመሠረቱቴ ማህበር አባል ብሆን ደስ ይለኛል አንቺም የምትገርም ጋዜጠኛ ነሽ በምን ከእድሜሽ የትምህርት ዝግጂትሽ ጨዋትትሽ የጥንት የጨዋውቹ እትዮጵያን መገለጫ ትዝታዎች ነሽ በርች መስኪ እንዲህ አይነት አባቶች አሉ ወይ አስብይልን የእኔ ወድ እህት ትህትናሽ ይገርማል የወለድስና ያሳደጉሽ ምስጋና ይገባቸዋል
@kassashume6144
Ай бұрын
ሌዩ አባት ናቸው።በዚህ ዘመን ለካ እንዲህ ያሉ አባቶች አሉን?መስኪ እናመሠግናለን
@mulutesfaye1184
2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን! አንደ እናንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን!አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ!
@sebleaneley5169
2 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።መሰኪ በርችይ
@YosefFikre-v7b
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ጥሩ ውይይት ነበር ረጅም እድሜ ለብፁዕ አባታችን ላንችም መልካም የስራ ዘመን ሃገራችንን ህዝቦቿን ጹኑ ሰላም ያርግልን።
@ZerfeWorku
2 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይደረብኝ የኛ ከረታታ ፈጣሪ የመቶ ሳለን ዕድሜን ከሙሉ ጤናን ተመኛሁ።☦️☦️☦️💒💒💒⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲
@mulukenworekneh3628
2 ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ መስኪ እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ በርችልን እህታችን እግዚአብሔርወ ዋጋሽን ይክፈልሽ ።
@Nathan-bl3uy
2 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@fantayegezahegn3563
2 ай бұрын
አባቻችን ቡራኪዮ ይድረሰን ትምርትዎ አይጠገብም በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን ❤መስከረም ሚዲያ እናመስግናለን እንዲህ ድንቅ የሆኑ አባቶችንና ብታቀርቢልን ለቤተክርስቲያናችን እና ለመዕመን ትልቅ ብርታት ይሆነናል ❤
@aberafetene
Ай бұрын
እናቴ የእኔ እናት ... እንደት ደስ ይላሉ።
@DaniManjus
Ай бұрын
የኔ እህት መሥከረም በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ። ትክክለኛውና ኢትዮጵያዊ የሆነ የእናቶቻችን መልክና ስብእና ኣይብሻለሁ። እኛ ባህልና ማንነታችን ይሄ ነው። ቢቻልሽ ሁሉም ቃለመጠይቅሽ ላይ ያገር ባህል ልብስ ብትለብሺልኝ ደስታውን ኣልችለውም። እየጠፋ ያለው ጨዋነታችን ነውና። ኣድናቂሽ ነኝ ከትግራይ ክፍለሃገር ኢትዮጵያ ኣገራችን ሰላም ያርግልን የዘር ፖለቲካ ከኣገራችን ይጥፋ። ኣሜን ፫
@alem352
2 ай бұрын
ቡሩኩ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ።
@Frewe771
2 ай бұрын
አባታችን በረከትወ ይድረስን እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲
@asteranagaw5913
2 ай бұрын
Amen amen amen ABATACHN
@betyzmelos4657
2 ай бұрын
የኔ የዋህ አባት በረከትዎ ይደርብኝ
@mebratujoulufe4495
Ай бұрын
አንቺ ዛሬ እድለኛ ሆነሽ እኛንም አስደሰትሽን ተባረኪ! ስለ አቡነ ኤልያስ ከራሳቸው አንደበት መስማቴ ትልቅ ቡራኬ ነው::
@yayeshmulatu8552
2 ай бұрын
አባታችን በርከትዎ ይደርብን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት በእውኑት ❤❤
@mulusew5121
2 ай бұрын
ብዕጹነቶ በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤
@ቢኒያምያቆብ
2 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን
@hedidiahedidia5865
2 ай бұрын
Bituhi Abune Eliyas elelelelelelele bereketio Yideribigni
@aschalechtesfaye4687
2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 በረከታቸው ይደርብን !!!
@meazafikadu7602
2 ай бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን
@ermiyaskebede1605
2 ай бұрын
ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። በጣም የሚያስደስት ዝግጅት ነው መስኪ በርቺ
@tadegebelay3041
2 ай бұрын
Bereketewo yidresen! Endenezih aynet abatochim endalun silasayeshin enameseginalen. Kale Hiwot yasemalin.
@eskedarhibstu8389
Ай бұрын
የሚጣፍጥ አንድበት አባቶቸ በርከቶወት ይድርሰን❤❤❤
@Ambassel
2 ай бұрын
እንደኚህ ያሉ ብፁዕ አባቶች በሕይወት እስካሉ ድረስ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ማሳያዎች ናቸው::እግዚአብሔር ቤቱን ራሱ ያፀዳዋል አንድ መልአክ በቂ ነው::
@truth7844
Ай бұрын
አባታችንን ከድሮ ጀምሮ እወዳቸዋለሁ። በረከትዎ ይደርብን።
@asfaw96
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን። ውድ እህታችን ፕሮግራሙን ሰለአቀረብሸልን በጣም እናመሰግናለን።
@PaulosMulu
2 ай бұрын
መስከረም እናመሰግናለን
@radone-z1p
2 ай бұрын
አባቴ እድሜዎ ይርዘም እንዴት መታደል ነው በርከትዎ የደርብን የኢትዮፒያ ቅርስ እንወዶታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@besttube8710
2 ай бұрын
እንዲህ እውነቱን የሚናገሩትን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።❤ ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን
@BrightVision-t5p
2 ай бұрын
የኔ እናት የዋህ አባት
@KassawGetu-uv5ud
2 ай бұрын
አምላክ ይጠብቅሽ እህታችን የምንናፍቀውን እያሰማሽን ነው፡፡
@weleteslase
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለ እህታችን መስከረም አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@michaelmenberu6438
2 ай бұрын
Amen Amen💚💛❤
@birhanumuluken7012
2 ай бұрын
የሚጣፍጥ አንደበት ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። መስኪ በርቺ
@Tayechalew
2 ай бұрын
አንደበታቸው ሲጣፍጥ አባታችን በረከታቸው ትድረሰን
@astarakitube4497
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን ፤መስኪዬ ተባረኪ
@tweynisirak7877
2 ай бұрын
አባታችን በረከትዎት ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን አባቴ የትግራዩን ቤተክህነት በተናገሩበት ቅዱስ አንደበትዎት የኦሮሞወችንም ቢናገሩ መልካም ነበር
@tsegayekeskis7657
2 ай бұрын
በጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።
@tegbaruadane
2 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@zinagizat5269
2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን በረከታቸው ይደርብን✝️
@kedist1978
Ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት ❤
@ethiopiahagere8973
2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እኛም ዕድለኞች ነን በዚህ ዘመን እንደርስዎ አይነት አባት ምልክት የሚሆን ማየታችን እህታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብሩክ ሁኚ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ
@mengesha9143
2 ай бұрын
እህት መስከረም ተስፋ እንዳንቆርጥ ተስፋችንን ስላለመለምሽልን እግዚአብሔር ይባርክሽ የእርሳቸው በረከት እስከመላክ የቤተሰቦችሽ ይደረስሽ ለእኛም እንዲሁ አሜን!!!!
@kasay67
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ኣባታቺን በረከቶ ይደርብን🎉❤
@tenagnegashe2941
2 ай бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን መስከረም እናመሰግናለን እሳቸውን ስላቀረብሺልን ልብ ያለው ይስማ የዳዊት መፃህፍት ናቸውና ሳያልፉ እንማርባቸው።
@be_hailu5634
2 ай бұрын
መስኪ አንቺንም አገልግሎትሽንና ሥራሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ!
@denkudenku9700
2 ай бұрын
ይገርምልሻል አየ ምስኪን ፍፁም ግልፅ አባት አባ መላኩ አቡነ ተክለሃይማኖትን ብትሩ ቆልማማ አሉ
@temesgenawoke4642
2 ай бұрын
ይባርኩኝ!🙏 ይፍቱኝ! አባቴ፨
@ተዋህዶእናት
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sweetme144
2 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቆ
@SintayhuBetemariam
2 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን መስኪ በርቺ
@PeaceToAll5758
2 ай бұрын
GOD is always GOOD. Thank you our Abune Elias and sister.
@HelinaGebreegziabher
2 ай бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ኤልያስ ምድራዊ አይመስሉም እኮ ሕይወታቸው የሚገርም ነው
@YabsiraFike
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከቶ ትደርብን!!!
@birukdesalegn7041
2 ай бұрын
ቸሪቱ አማላጅቱ በዕድሜ በጤና ታቆይልን በረከቶ ትደርብን በእውነቱ
@eyerusalemdechasa1816
2 ай бұрын
መስኪ እውነት ከልብ አመሰግናለው
@wondwosenshiferaw2771
Ай бұрын
Bereketote Yederebegn Abate
@SemgnewS
2 ай бұрын
,,አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤በረከተዎ ትድረሰኝ🙏🙏🙏
@zyd1234-t7g
2 ай бұрын
"የመንፈስ መራቆት"
@getahunzeleke-qd5cx
2 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን
@hana.mebratu
2 ай бұрын
አባታችን በጣም ነዉ የምወድዎት በረከትዎ ትድረሰኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
@selamnahomselam1138
2 ай бұрын
Desi silu geram mogesachew kalotachagew Eregateche! Egzyber lejim edim ke xina yestachew!!!
@ዛሬንበፍቅር
2 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን😢❤
@AmanuelWorku-bm7qh
2 ай бұрын
አባቴ በረከትዎ ትድረሰን
@birhanieayalew8908
2 ай бұрын
አባትማ አለን እኮ ግን አላወቅናቸዉም በረከታቸዉ ይደርብን
@denkudenku9700
2 ай бұрын
ይገርምልሻል አየ ምስኪን
@Truthful19
2 ай бұрын
amen btsue abatachn burakewot ydresen
@BesufkadMekonnen-h1c
Ай бұрын
Betam tru tmhrt nw yetemarnew bereketachew yderbn......berchiln ehtachn
@Haddis-o6x
2 ай бұрын
Bistu Abune Alias is a unic father when I went Stockholm Bistu he prepared my food when I remember that situation I weped Merigeta Haddis Adugna
@mulusew5121
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
54:54
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
1:03:31
#New🔴በሁለት ሲኖዶስ ተከፍለን ኖረናል ||መምህር ብርሃኑ አድማስ || አስደናቂ ትምህርት | # Memher Birhanu Admas @akufada media
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
43:00
የጭንቀት መንስኤውና መፍትሄው || አራቱ የጭንቀት ሕክምናዎች || የሚበልጠውን ደሞ ላሳያችሁ || ክፍል 6 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 133 М.
1:16:00
የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 101 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 566 М.
1:08:58
ቅዱስ ጳውሎስ እና የትምህርት ዓውዱ / የመግቢያ ማብራሪያ እና ውይይት
ስለ ቀጥተኛዋ መንገድ - ዲ/ን በረከት አዝመራው
Рет қаралды 1,7 М.
10:27
ዓለም ኦርቶዶክስን ፍለጋ ገብቷል። አሜሪካና መሪዎቿ ጳጳሳቱን ባርኩን እያሉ ነው።
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 58 М.
1:05:22
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
40:40
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኢየሱስ ክርስቶስ ለአልጋም ለመንበርም የመረጣት ድንጋይ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 74 М.
40:02
የታኅሳሱ ግርግር የአሜሪካኖች እጅ አለበት#ካስገደሏቸው በኋላ እነፍቅረስላሴ ወግደረስ ቤታችን መጡአቶ አምደ ብርሃን አካለ ወርቅ
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
56:03
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
25:44
🔴 የርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን ለ7 ቀን የሚፀለይ ፀሎት/ / ርእሰ ሊቃዉንት አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidan @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #mezmur
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 243 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН