Пікірлер
@MamaLlama2127
@MamaLlama2127 11 сағат бұрын
ማሪያም የተመረጠችዉ ከመወለዳ በፊት ከ5000 አመት በፊት ነዉ በራሳ ዥግጅት አደለም ትልቅ ስህት እግዚአብሔር ነዉ ያዘጋጃት የቀደሳት ከሳ የሆነ ነገር የተለየ ነገር የለም አስቀድሞ መርጣት ነበር በመላእክትም ትጠበቅ ነበር
@veracity8968
@veracity8968 23 сағат бұрын
እንዲህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያመማር ጠንካራ ኦርቶዶክስ ያረገናል እንደው ይህን ያዘጋጃቹ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ:: ብዙ እማላቀውንነው ዶ/ር መምህር ብርሃኑ ያስተማሩኝ ! ረጅምእድሜ ከጤና ጋር !!! ጥያቄዎችሽ ግሩምነበሩ ተባረኪ :: እግዚአብሔር እርዳኝ በቤትህ እንድመላለስ !
@aby7200
@aby7200 Күн бұрын
Only In Ethiopia does history repeat itself 100 times the worst part is still it is 😔😔
@Israel9563
@Israel9563 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 Күн бұрын
ብርሽ ከአፍህ ሁልጊዜ ማር ይፈሳል ልዑል እግዚአብሔር የባረከህ ሰዉ።
@birukhussen3102
@birukhussen3102 Күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አብዝቶ አስፍቶ አሁንም ቃሉን እውቀቱን ይግለፅልን ። በእውነቱ ብዙ ብዙ ተምሬያለሁ
@zemayared2124
@zemayared2124 Күн бұрын
መስኪ በጣም የሚገርሙ ጥልቅ ጥያቄዎች!!! መልሶቹ እንደተጠበቁ ሆነው ጥያቄዎቹ ግን በጣም ጥልቅ... ገራሚ ቃለ-ምልልስ!!! ትገርሚያለሽ...! አገልግሎትሽ ይባረክ።
@Belayzeleke0866
@Belayzeleke0866 Күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።
@gosahailemeskel816
@gosahailemeskel816 2 күн бұрын
የጌታዬ እናት ድንግል ሆይ በማን እና በምን እንመስልሻለን? ምሳሌ የለሽም ክብርሽን የሚመጥን። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 2 күн бұрын
ክብር ለስላሴ ክብር ለድንግል ማርያም
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 2 күн бұрын
በዓለም፡ላይ፡ፀጋን፡የተሞላሽ፡የተባለ፡የለም፡ከድንግል፡በስተቀር፡፡ክብር፡ለመቤታችን፡፡
@mamuyehoshu
@mamuyehoshu 2 күн бұрын
kalehiwot yasemaln
@mamuyehoshu
@mamuyehoshu 2 күн бұрын
amen
@AdoniAlazere-h6x
@AdoniAlazere-h6x 2 күн бұрын
መምህርን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል እውቀት ሰጠውናል መስኪ የተረጋጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tesfaaddis34
@tesfaaddis34 2 күн бұрын
የሚገርም ነው በእውነት! ቃለ-ህይወትን ያሰማልን
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 күн бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። መስኪ እናመሰግናለን
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 күн бұрын
አድማስ ያልጋረደው ብርሃን በወላዲተ አምላክ ተገለጠ❤❤
@hanaeme4251
@hanaeme4251 3 күн бұрын
መስኪ እኔ የገጠመኝ አጉቴ ሁለት ልጆቹ ዶክተር ሆነዋል እንዴት እንደተማሩ አየተዋል ለመኖር ቤተሰብ እየደገፈቸው ነው ሶስተኛ ልጀ ቢኖረኝ ሕክምና የምማረው በሳማ እገርፈዋለው ይላል
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 3 күн бұрын
Qalehiwet yasemaln ❤️ 🙏 Memehir ❤🙏
@H-xi2qg
@H-xi2qg 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kiley3730
@kiley3730 3 күн бұрын
መስከረምዬ ጸጉርሽን ብትሸፍኝው የበለጠ ነበር
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 3 күн бұрын
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ጸጋ የተሳጣቸው መምህር ናቸው:: እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 3 күн бұрын
በጣም ምወዳቸውና ማደቃቸው መምህር ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሄወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd 3 күн бұрын
መምህር ቃለሀሕይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 күн бұрын
❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@belachewmamo323
@belachewmamo323 3 күн бұрын
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@AmanWorku-fl6zu
@AmanWorku-fl6zu 3 күн бұрын
ye ewinet sile emebetachin semten antegbbm betam desi yilal berchi ehitachin❤❤❤
@YabsraHenok-k4w
@YabsraHenok-k4w 3 күн бұрын
መስ እንደ እህቴ አንድ ጥቆማ ወይም አስተያየት ልስጥሽ መስከረም ሚዲያ የሚለዉን የአማረኛ ቃል ከላይ እንግልዘኛዉን ከታች ብታደርጊዉ መልካም ነዉ ።
@Geni2105
@Geni2105 3 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
@AbigiyaAbigu-ex9ln
@AbigiyaAbigu-ex9ln 3 күн бұрын
እህታችን መስኪ በርቺልን ንፁህ ስንዴ የሚዘሩ መምህራን አቅርቢልን የአዛኝቷ ረዳትነት አይለይሽ
@seyoume21
@seyoume21 3 күн бұрын
ይሄን ዝግጅት ሁለት ግዜ ነው ያዳመጥኩት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች የተነሱበት ብዙ የተማርኩበት ዝግጅት ነበር። መሲ ሰው አልተመለከተውም እንጂ ብዙ ጠቃሚ ነጥቦች ለአገርም የሚጠቅም ሃሳቦች ተነስዋል። መሲ በዚህ ፕሮግራም ላይ የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች በጣም በጥልቀት የሰራሽበት መሆኑን ያሳያል ነገር ግን ብዙ ሰው አልተመለከተውም ብለሽ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ከማቅረብ ወደ ኃላ እንዳትይ ይሄ ፕሮግራም እንደ ቤተ መጻሕፍት ለትምህርት ይቀመጣሉ። ዶክተርንም እናመሰግናለን ጦርነት ቦታ ድረስ ሄደው ማጥናታቸው። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
@kidutechbankexam5012
@kidutechbankexam5012 3 күн бұрын
እረ መስኪ የሳቸው የነገር እኮ በንድ ሰዓት ኢንተርቪው አያልቅም
@wondosenbeyene9312
@wondosenbeyene9312 3 күн бұрын
ምን አሌ ፀጉርሽ ብትሸፍኝ
@SolomonFiseha-nh4yp
@SolomonFiseha-nh4yp 3 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen
@deneketadesse2490
@deneketadesse2490 3 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።ይህ መርሐ ግብር መንፈሳዊ ነው፤ስለሆነም መስኪ ፀጉሯን ብትሸፍን ጥሩ ነው።
@DiamondMedia4
@DiamondMedia4 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@negatketema3965
@negatketema3965 3 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ፣ እንደዚህ የሚያስረዱን መምህራንን ያብዛልን፣ ኅበዝ ምስከረም ፣ አጠያየቅሽ እራሱ. አስተማሪ ነውና ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@miskerengida5790
@miskerengida5790 3 күн бұрын
“ማርያም” ሰላም የሚሰጥ ስም
@abinetabebehayleyesus8361
@abinetabebehayleyesus8361 3 күн бұрын
Great job; keep up the hard work. I am deeply proud of you and your beginning.
@eldaahandsilas7523
@eldaahandsilas7523 3 күн бұрын
እንደው ፡አንድ ፡ ያድርግልን ፡ ምኞት ፡ አይከለከልም ፡ 🎉🎉🎉
@SenaitT-f4z
@SenaitT-f4z 3 күн бұрын
በጣጣጣጣምምምም የምወዳቸው መምህር እያንዳንዱ ትምህርታቸው እግዚአብሄር በሳቸው አድሮ ነው የሚገስፀን የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስርአቶት እርጋቶት ስብከት ነው
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@21242rblink
@21242rblink 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 4 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
@Frewe771
@Frewe771 4 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@samrawitcheru9018
@samrawitcheru9018 4 күн бұрын
1:32:01 kale hiwot yasemalin memhir❤️❤️🙏🙏🙏
@MekdimCherinet
@MekdimCherinet 4 күн бұрын
እናመሰግናለን።
@wubshetabera5080
@wubshetabera5080 4 күн бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@fanayehabte1443
@fanayehabte1443 4 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@danielbelete4005
@danielbelete4005 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ብርሃኑ አድማሴ እህታችን መስከረም በርቺ
@amensebsibe4365
@amensebsibe4365 4 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ !ትልቅ ትምህርት። መድኃኒዓለም ይስጥልን ።ለሰማንም በልቦናችን ይጻፍልን።