"የግል ባንኮች ፈጣሪ ይሁናችሁ" ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ | ''ባንኮች ይፈርሳሉ የሚል እምነት የለኝም'' ማሞ ምህረቱ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 27,569

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@eyuelfekadu9783
@eyuelfekadu9783 4 сағат бұрын
doc desalegn is really right representative for his people where are ours
@MulaMuluken-e1m
@MulaMuluken-e1m 13 сағат бұрын
ደ/ር ጫኔ ትክክል ነዉ አደጋ ነዉ
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 15 сағат бұрын
አንዳንድ አስተያየት ሰጭወች ግን ታሳዝናላችሁ።ቢያንስ የሐሳብ ልዩነትና ፍጭትን እንዴት እንደ መልካም ነገር መቁጠር ያቅታል? ዶር ደሳለኝ ጫኔ የሆነ ብሔር ስለሆነ ብቻ ማጣጣል ነውር ነው።ብዙ የተለያየ ሐሳብ ያላቸው የፓርላማ አባል መኖራቸው ዞሮዞሮ ጥቅሙ ለሀገርም ለገዥውም ቡድን ነው።የሚገርመው የመንግሥት አክቲቪስቶች ተቀናቃኞችላይ ዘመቻ ለማድረግ በሁሉም ፕላትፎርም አሉ።ለማንኛውም ለነሱ ሚቀርባቸው ነገር የለም።
@habtamumebratu8201
@habtamumebratu8201 11 сағат бұрын
ዶ/ር አገላለፅህ ከውጭ ባንኮች ጋር አብረህ የሰራህ ነው የሚመስለው። በደንብ ገብቶሃል
@MulaMuluken-e1m
@MulaMuluken-e1m 13 сағат бұрын
ትክክል ነዉ በጣም አደጋ ነዉ በጣም ትክክል
@asefabelay8474
@asefabelay8474 14 сағат бұрын
እኔ ያለኝ አስተያየት የተለየ ነው፡፡ ቢገቡ ችግር አይፈጠርም፡፡ ችግሩ በየትኛው ሰላም ነው የሚሰሩት ነው፡፡ ባንኮች፡ ሳፋሪኮም፡ እና ሌሎች የውጭ ድርጅቶች በሰላም ምክንያት በከሰሩ ቁጥር በአለም አቀፍ ፍርድቤት እየከሰሱ ኪሳራቸውን ከህዝብ ኪስ ያካክሳሉ፡፡ ለምሳሌ የጣሊያኑ ሳሊኒ በህዳሴ ግድብ ላይ፡ እንድሁም የባቡር ስራው ያፒ መርከዚ የዝችን ድሀ ሀገር ቢሊየን ዶላር በክስ አሸንፈው ወስደዋል፡፡ ነገም ኪሳራ ከፋይ ነን
@AMHARA24
@AMHARA24 14 сағат бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የፓርላማው ድምቀት ውድ የሆኑ ሃሳቦዎችን ለአገር የሚጠቅሙ ናቸው በማለት ፊት ለፊት ከገዢው ፓርቲ ጋር ፋይት ስለምታደርግ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የገዢው ፓርቲ አብዛኛውን ሃሳብ ከፓርላማ አባሎዎች የተወሰዱ ንግግሮዎችን ሲጠቀሙ እናያለን ……
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 9 сағат бұрын
አንድ ሰው ለተጠየቀው ጥያቄ መልሱን በጩኸት:በቁጣ እና በስድብ ከመለሰ: ውሽት እየተናገረ ነው ማለት ነው ወይም ስለሚናገረው ነገር ምንም ግንዛቤ የለውም ማለት ነው!!
@misganaerimyas6072
@misganaerimyas6072 5 сағат бұрын
ይመስለኛል ይመስለኛል... ከማለት እንደት ነዉ ብለክ መጠየቅ ይቻላል
@aregahailu2487
@aregahailu2487 14 сағат бұрын
ማሞ እንደስሙ ማሞ ነው
@ayqer12
@ayqer12 5 сағат бұрын
ያንተ ፀሎት እኮ ጠብ አይልም
@hibstliya
@hibstliya 14 сағат бұрын
ይግል ባንኮቹ እንዴት ተፈጠሩ? እነማን ናቸው? አሁንም ከድሃው የተሰበሰበውን ታክስ ለባለ ሃብቱ መስጠት ይገባል?
@እውነትያሸንፋ
@እውነትያሸንፋ 10 сағат бұрын
ወደድክም ጠላህም የዘች ሀገር ተስፋዋ ጎጃሜ ነው
@abd538
@abd538 9 сағат бұрын
yes indeed
@getayebiyaznlgn6927
@getayebiyaznlgn6927 3 сағат бұрын
Ofcource
@GirmaTenaw
@GirmaTenaw Сағат бұрын
አማራ በሚለው አስተካክለው
@bisrateshetu-cy5jl
@bisrateshetu-cy5jl 14 сағат бұрын
የግል ቦንኮች ሰራተኞቻቸው ላይ ላደረሱት ግፍ እና ጭቆና ፈጣሪ ሊቀጣቸው ነው። የሀገር ሉአላዊነት አደጋላይ እንደሆነ ብረዳም የግል ባንኮችን ግን ይበላቸው
@Beewnet
@Beewnet 20 сағат бұрын
ጠያቂወቹም መላሹም አማሮች ናቸው! For the record
@yifredewgessesse7203
@yifredewgessesse7203 15 сағат бұрын
How they are responsible!?!?!
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c 14 сағат бұрын
What you dont like is the issue raised by Dr. Desalege. Right? I dont blame you because you are used to a parliament that claps and raised hands. They sold their right to get imf money.
@getayebiyaznlgn6927
@getayebiyaznlgn6927 3 сағат бұрын
​@@Fekadu-s5cthanks
@ashenafigizatu6180
@ashenafigizatu6180 14 сағат бұрын
ከነችግሩም ቢሆን ዝም ብሎ ከሚያጨበጭብ አጨብጫቢ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ይሻላል።
@ibnudelil6886
@ibnudelil6886 14 сағат бұрын
ቆይ ለግል ባንክ ይሄን ያህል ጥብቅና መቆም አይገባኝም ቢቀር ቢቀር የድሀን ብር ሠብስቦ ለሀብታም እሚያበድሩት ነገር እሚቆመው ሌላ ምን አየንባቸው ባንኮቹ እራሡ የሀገራችን የድህነት መነቆ ናቸው ባስቸኳይ ይወገዱ የድሃን ብር ሰብስቦ ለሃብታም ማበደር ሊቀር ይመስላል‼ ደሃን የበለጠ ደሃ፣ ባለ ሃብትን የበለጠ ባለ ሃብት የሚያደርግ አሠራር ቢያከትም ጥሩ ነው። ቤትና መኪና ከሌለህ እየተባለ ጠቃሚ የቢዝነስ ሃሳብ ይዘው የታፈኑ እምቅ አቅሞች ሊወጡ ይችላሉ!
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 15 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ ህዝብን ያስመረረ ስለሆነ የአሰራር ለውጥ ይመጣል ብለን እናምናለን ሌላው የግል ባንክ አፈጣጠሩም አመሰራረቱም አፈጣጠሩም የዘር የሐይማኖት ግሩፕ ስብስብ ስለሆነ የማደግ ዕድላቸው የጠበበ ነው ዶክተር ደሳለኝ የግል ባንክ በዘር በሀይማኖት የተደረጁ ስለሆነ ተወደደም ተጠላ አደረጃጀተቸው ከህዝብ ፍላጎት ውጪ ስለሆነ መክሰማቸው አይቀርም
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 13 сағат бұрын
የዛሬ ሀያ አመትም መለስ ዜናው የው ጪ ባንኮችን ለማስገባት ግዜው አይደለም ብሎ ነበር ከሀያ አመት በኻላም እዛው ናቸው
@hasenyibire2535
@hasenyibire2535 12 сағат бұрын
የግል ባንኮች ቢጠፍ የተሻለ ነው
@easyTechie1
@easyTechie1 15 сағат бұрын
Next will be Ethiopia Airline, right?
@tomed6031
@tomed6031 23 сағат бұрын
Hagerachen ethiopia bechaa ateferaseben Allah yexabeqatee rezequu kelayy naw
@hardsg
@hardsg 18 сағат бұрын
ከተፈቀደ በኋላ ነው እንዴ ክርክሩ 😂😂እንደው የጉድ አገር
@yosephtamrat5552
@yosephtamrat5552 14 сағат бұрын
ለጥቂት ስግብግብ ባለሀብቶች ተብሎ ሃገርና ህዝብ መጎዳት የለበትም እነሱ አስክበለጽጉ majority ቆሞ መጠበቅ የለበትም
@MulaMuluken-e1m
@MulaMuluken-e1m 13 сағат бұрын
መለስ አይሆንም ብሎ ነበረ አደደጋ አለሉ
@terosakemu8161
@terosakemu8161 Сағат бұрын
ዶ/ር ያልከው መሀይም ፎጤ ነው
@adewarevue6829
@adewarevue6829 Күн бұрын
Yifersua min aregulin
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 15 сағат бұрын
@@adewarevue6829 በየወሩ በነጻ ብር እንዲሰጡህ ነበር የጠበከው? ለማኝ ደንቆሮ
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 14 сағат бұрын
ዶ/ር አደንቅዎታለሁ። ነገር ግን በዚህ አጀንዳ ረገድ ለባንኮች የሰጠህው እይታ የተሳሳተ ነው። ቆይ የግል ባንክ ለህዝብ የቆመ ከሆነ እና ማደጋቸው አስፈላጊ ነው ካልን፤ እስኪ የትኛው ባንክ ነው ለድሀ የብድር ስርዓት የዘረጋ ከሀብታምና ዲያስፖራ ጋር አይደለ የሚበሩት። እነዚህ ባንኮች መግባት አለባቸው። መልሱም እንደ አቶ ማሞ ምህረት መልስ ነው።
@esualegnalaziz9608
@esualegnalaziz9608 10 сағат бұрын
ፀደይ,ስንቄ,ኦሞ,ሸበሌ እንዚህ ባንኮች ከገበሬ እስከ ባለሀብት የማበደር ትልቅ ድርሻ ተወጠዋል
@firesenbetadela9313
@firesenbetadela9313 4 сағат бұрын
የባንክ ጋጋታ ምንም ጥቅም የለውም። አንድ አቅም ያለው ባንክ በቂያችን ነው።
@tomed6031
@tomed6031 23 сағат бұрын
Aneden gelasabe naw eyabederu emixaqemute bamusena ena balebenet la hezebu men xaqamuu
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk 14 сағат бұрын
ሟርት ላለዉ ከብልጽግናና ከኣጃጋሬዎቹ በላይ ሟርተኛ ኣለ
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 2 сағат бұрын
ይሄ የብሔራዊ ባንክ ገዥ የሚባለው ግን ሁሉን ነገር በዘፈቀደ ነው እንዴ በየሳምንቱ አዳዲስ መምሪያና አዋጅ የሚወጣው። የምን ጥድፊያ ነው ይሄ ሁሉ እሩጫ?
@MulaMuluken-e1m
@MulaMuluken-e1m 13 сағат бұрын
መለስ ዜናዊ ተናግረዋል የዉጪ ባንኮች ለሙስና ተጋላጭ ናቸዉ ለባለስልጣና ሙስና ማሽሽ ነዉ የሚሰሩት ለባለስልጣና ወደ ዉጪ ማሽን ነዉ የመሠሰሩት በጣም እንደ አገር ዉድቀት ነዉ
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew 9 сағат бұрын
መለስ ዜናዊ የሄደበት ሂድ።
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 15 сағат бұрын
አይ ዶጭሌ! የምን እግዜር ይሁናችሁ ነው ደግሞ! በአንተ ደረጃ እግዜርን መማጠን አስቂኝ ነው። አንደኛ ነገር እግዜር የለም። ሁለተኛ ነገር ከጨለምተኝነት ብትወጣ ሸጋ ነው።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 15 сағат бұрын
@@adonawitsamuel እንደዚህ ሴጣን የሴጣን ልጅ መሆንህ ማሳወቅህ ጥሩ ነው፣ ለማንኛውም በቅርብ ቀን አፈር ትገባለህ። ያንጊዜ ፈጣሪ መኖሩን ታምናለህ።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 15 сағат бұрын
@@adonawitsamuel እንደዚህ ሴጣን የሴጣን ልጅ መሆንህ ማሳወቅህ ጥሩ ነው፣ ለማንኛውም በቅርብ ቀን አፈር ትገባለህ። ያንጊዜ ፈጣሪ መኖሩን ታምናለህ።
@asmamawgetaneh8256
@asmamawgetaneh8256 14 сағат бұрын
እንኳን እግዘብሔርን አንደ አንተ አይነቱ ጥንብም አለ
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 Сағат бұрын
ይሄ የመንደር እረኛ ዶክተር ተብዬ እንደ እብድ ውሻ ካላላዘን አይከፍሉትም እንዴ....በአልመሰለኝም ና አላስብም መበጥረቅ
@kebirhassen6435
@kebirhassen6435 23 сағат бұрын
ካፒታል መሸሻቸው በተወሰነ መልኩ አይቀርም
@salohailu
@salohailu Күн бұрын
Dr Mamo Mihretu educating the two komche😂😂😂😂
@amanuelyeshiwas6656
@amanuelyeshiwas6656 Күн бұрын
kadre mn akesh new anch educating them yemityiw
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 23 сағат бұрын
he is dormant like you
@simachewtibebu384
@simachewtibebu384 22 сағат бұрын
Mamo himself is Komche bro
@Beewnet
@Beewnet 20 сағат бұрын
Mamo Mihretu is an Amharan too!
@birukyenealem16
@birukyenealem16 16 сағат бұрын
Don't forget his also komche am too.
@zerihuntatek1972
@zerihuntatek1972 23 сағат бұрын
መንግሥት እንደ መንግሥት በትንሹ ከ4 ዓመት በላይ ሰብሰብ በሉ አቅም ፍጠሩ ሲል ነበር ። የቀነጨረ ጭንቅላት ይዞ ሁሌ እዬዬ ማለት
@adonawitsamuel
@adonawitsamuel 15 сағат бұрын
ዶጭሌ የሙሉ ግዜ ስራው እዬዬ ነው። እዬዬዬዬዬዬ።
@menelikkkkk
@menelikkkkk 14 сағат бұрын
መንግስት ክፍያዎችን በንግድ ባንክ፣ ጡረታን በሲንቄ ባንክ፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌ ብር በማድረግ ሌሎች ባንኮች አቅም እያሳጣ፣ አቅም ይፍጠሩ የምትለው? ቢያንስ ሎጂካል ሆናችሁ ምላሽ አለመስጠተችሁ፣ ቀጥታ ወደ ስድብ መግባታችሁ ይመስለኛል መቀንጨር።
@MohammedYesuf-le2jl
@MohammedYesuf-le2jl Күн бұрын
ባንኮች ህዝብ ላይ የተጣበቁ መዠገር ናቸው ፈጣሪን የት አውቀውት ነው ፈጣሪ ይሁናችሁ የምትለው አንተ ሰው መቃርን ብቻ ነው አቅምህ
@NatnaelYitayih-ex7uw
@NatnaelYitayih-ex7uw Күн бұрын
ፈጣሪን ከአረብ ሀገር ነው ያገኘው 2:08 2:09 አርፈህ ቂጥህን አታጥብም? ስለ ፈጣሪ ልታስተምረው ነው?
@aberahaile6949
@aberahaile6949 Күн бұрын
😅😅😅😅
@BiniyamZ
@BiniyamZ Күн бұрын
Gmatam denkoro lante betemaugete tekarenk tlewaleh...beg mn akeh zmbleh tenda...sihon bàberetatahew...alya degmo zm bel lechikunu yeethiopia hizb dimts yihun
@balegize-g2r
@balegize-g2r Күн бұрын
ሠውለመንቀፍ ብለሕ የተሻለ አገልግሎት የሠጡሕን ባንኮች ትኮንናለሕ በልቶካጅ
@balegize-g2r
@balegize-g2r Күн бұрын
መዥገር አንተነሕ
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
EMS Eletawi  የግዳጁ ሰልፍና የሕዝቡ ምላሽ Wed 18 Dec 2024
1:03:28
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 24 М.
ሀገሬ ዜና | ታኅሳስ 09 ፣ 2017 ዓ.ም | አዲስ አበባ  | ሀገሬ ቴቪ
29:26
Keir Starmer EXPOSED by Kemi Badenoch | PMQs
8:42
Conservatives
Рет қаралды 109 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН