KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
4 ኪሎ የገቡ የትግራይ ባለስልጣንት፣ የአገኜሁ ተሻገር ካባ በጎንደር፣ የብልፅልና የምርኮኞች ልውውጥ፣ ታዬ ደንደዓ ታገቱ፣ ለጄኔራሉ ደብዳቤ ደረሳቸው| EF
21:27
ፊት ለፊት ...የማሪቱ ለገሰን ድምጽ የሚያስመስለው ኮሜዲያን አዝመራው በሳቅ ገደላት | Seifu on EBS
32:31
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
00:58
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
Миллионер | 3 - серия
36:09
✅የአምባሰሏ ንግስት ደማቅ አቀባበል በኮምቦልቻ- የማሪቱ ለገሰና የወሎ ናፍቆት ተቋጨ። |Tossa tube |Seifu on ebs |maritu legesse|
Рет қаралды 89,614
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Tossa tube
Күн бұрын
Пікірлер: 291
@Tossatube.
Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች- በቴክኒክ ችግር ምክንያት ቪዲዮውን ማታ ባለማድረሳችን ይቅርታ እጠይቃለሁ። የደሴውን ደማቅ አቀባበል ደግሞ ዛሬ ሰኞ ማታ 1:00 ይጠብቁን ❤
@zedahmed9371
Жыл бұрын
ምንም ችግር የለዉም ዋናው በሰላም መድረሷ ነው አሏህ ተዉበትን ይወፍቃት
@zubairaahmed2604
Жыл бұрын
እጠብቃለን
@aloyayimam8233
Жыл бұрын
አኮራችሁን የኔማሮች በጣም ወላሂ ትለያላችሁ።
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
@@zedahmed9371 አሚን ያረብ
@zuzumohammed7832
Жыл бұрын
አብሽሩ ወንድማችን
@mesialemayehu2608
Жыл бұрын
በቃ ለሰው ልጅ እንድህ በቁሙ ነው ማስደስት ያለንን ፍቅር መግለፅ ምርት እንደስምሽ ማር ነሽ የኛ ንግስት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እናታችን
@عايشه-ع6ج
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@alinaalina212
Жыл бұрын
አላሕ የተዉበትን በር ይክፈትላት
@AlAn-sy6mw
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zedahmed9371
Жыл бұрын
አሏህ ይወፍቃት ያረብ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
አሚን
@meki3909
Жыл бұрын
ሙስሊም ናት እንዴ😒
@alinaalina212
Жыл бұрын
@@meki3909 አዎ ሙሥሊምናት
@gdhdgssgs2772
Жыл бұрын
ስው በህወት እያለ ስከባበር ደስ ይላል 💝❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sayigal7360
Жыл бұрын
እረ አላህ ቶባውን ይወፈቅሽ ያረቢ እድሜልክ ያአላህ እረወደአላህ አላህ ይመልስሽ ከባድ ነው ይህሁ ሉበዙሪያሽ የከበበሽ ሰው ላንቺ ምንም አይጠቅመሽም ያረቢ ቀጥተኛ ውን መንገድ ይምራሽ ያአላህ
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
አይ ማንእደወሎ ህዝቡእኮ የዋህነው አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@kerimaali1525
Жыл бұрын
ዱኣ አርጉላት እንድቶብት ሰይፉ ebsላይ እኔ ሙስሊም ነኝ ብላለች
@SEADA7953Tube
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ለሀገሯ ገባች የህዝቡ አቀባበል እንደት ደስ እደሚል አይ ወሎ ሰላምሺ ይብዛልኝ ሀገሬ ኢትዩጲያ
@bizuteshome6830
Жыл бұрын
V
@foziyaahmed8932
Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እኔም እዚሁ ሀገር ውስጥ ሆኘ ቀናሁባችሁ፡፡ ስታምሩ፡፡ በርታ Tossa tube. ከጎንህ ነን፡፡ ሌሎችም ዘመዶች አሉ፡፡ በተለይ የበፊቱ ቀረፃ ላይ ያሉ አንጋፋ ሴትዮ ሲያይዋት ማየት እፈልጋለሁ፡፡ ሲያለቅሱ ነበር፡፡ ክብር ለሁላችሁም ይሁን!!!! የሀገሬ የደሴ (የወሎ) ፈርጦች
@Tossatube.
Жыл бұрын
አመሠግናለሁ። በቀጣይ ማርዬ ጋር አብረን ገጠር እንሄዳለን።
@foziyaahmed8932
Жыл бұрын
realy መች እኔም ልምጣ እንደ ከተመቻቸልኝ.
@tube3507
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማርዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የአምባሠል ንግስት አላህ ደሞ ተውባን ይወፍቅሽ❤❤❤
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
Жыл бұрын
ክክክክ ማሻአላህ አይባልም ሰሚርየ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@ሠአዲ-ፈ6ቘ ቤተሰቦ አርጉኝ
@ALHAMDULILAH-b4p
Жыл бұрын
አላህ በዱኒያ ታዋቂ በአኸራ ተጨናቂ ከመሆን ይጠብቀን ለሁላችንም ሂዳውን ይስጠን ተውበትንም ይወፍቀን ያረብ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@jy7fiy253
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@EyobTsegaye-gs9xo
5 ай бұрын
ወሬ
@ALHAMDULILAH-b4p
5 ай бұрын
@@EyobTsegaye-gs9xo ጅል
@azeynedaedres4279
Жыл бұрын
የዎህ የወሎ ህዝብ ኑሩልኝ አላህ ሠላም ያርግልኝ ወሎ ገራገሩ
@dastasitotaw8409
Жыл бұрын
አገሬ ወሎ ነው አቤት መታደል ወሎዬነት መሆን ማርዬ ለገሠ እንወድሻለን ዬኛ ዘካታ እናት🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@semirayimer2021
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳንም በሰላም መጣሽ የኔ እናት በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን ተውበተ ነሱሀ ይወፍቅሽ 🇪🇹❤
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለእናት አገርሽ አበቃሽ ንግስታችን የወለዬዎች ንግስት አስጠራሽን ኩራታችን ነሽ😘😘😘😘
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
Жыл бұрын
ያገሬሰው ወሎ ገራገሩ እንግዳ ተቀባይ አቤት ስታምሩ ማርየ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ በቃሽ
@ቅንልብFano
Жыл бұрын
እኔ የሽዋ አማራ ነኝ ወሎዋ ማሪቱ እንባዬ ፈሰሰልሽ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ንግስታችን ነሽ
@gdhdgssgs2772
Жыл бұрын
አላህ ቶበትን ይወፍቅሽ ያርብ ልጆ ደሞ እናትህን ምከራ ትቶብት ይበቃታል ካሁን በሆላ እዳሊ ብሬ አላህ ይወፍቅሽ
@FatimaFatima-ft4es
Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም ለምንወዳት ሀገራችን ያብቃን
@zewudineshnegus7919
10 ай бұрын
አገር ናፊቅዋ እሕታቺን እንኮን በስላም ገባሺ አገር ዪቀበልሺ አሜን
@OmAnwar-dd9kx
Жыл бұрын
ማሽ አላህ ድምፅዋ ምንም አልተቀየረም እንክዋን ለሀገርዋ መሬት አበቃት እስዋን አላህ እንደረዳት በውጭ ለምንገኘውም አላህ ረድቶን ለሀገራችን ያብቃል የፕሮግራሙንም አዘጋጅ በጣም አመሰግንሀለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን እዚህ እኔ ያለሁበት የመን ወደ ሀገር ለመምጣት ኤርፓርት የለ ኤንባሲ የለ ይኸው ሀገር ዘመድ ልጆቻችንን ሳናይ ሀያ አምስት አመት ሆነ አላህ ሰላም አድርጎልን ለመምጣት ያብቃኝ ዱዓችሁ አይለየን ።
@askaldesie4791
Жыл бұрын
አልቅሺ አልቅሺ የሚለኘ ለምነው የኔ የዋሀ ህዝብ ወሎየ በስቱ ተከባብራን የምንኖረ ነንን ደሥ ስንልኮ
@zerturta8690
Жыл бұрын
በጣም ማን እደወሎ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@zerturta8690 ቤተሰብ አርጉኝ
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
አይ የወሎሰው የኔወቹ ወርቆች የፍቅርሀገር ሰላምሽይብዛ
@ShibibaAtoipi
Жыл бұрын
ማሻ አላ ብያለሁ ማርየ እንካን ለአገሯ አበዋትና አላህ አገራችንን ሰላምን ይመልስልን
@MyKeyEntertainment1
Жыл бұрын
ማሪቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆዱ ውስጥ አለች ፕሮፌሰር ነው የሚገባት ሀገሮን የማትረሳ እኔ ስወዳት እኮ ማሪዋ
@tenayimer5596
Жыл бұрын
እባካችሁ ፀሀይ ካሳንና አልማዝንም እንኳን ደህና መጣችሁ በሏቸው ! ፀሀይ ካሳ እኮ የወሎ ባህል አምባ ልጅ መሆኗን እንዴት እንኳን ደህና መጧሽ ደህና መጣችሁ ትረሳላችሁ ? አርቲስት አልማዝ እኮ ለማሪቱ እዚህ ደረጃ ለመድረስ 23 አመት ሙሉ በክፉም በደጉም ከአጠገቧ ያልተለየችና አሁንም እሷን አክብራና አጅባ መምጣቷ ራሱ ትልቅ ውለታ ነውና የደሴ ህዝብ ሆይ ደንብ አስተናግዱልን አልባሳትን ሽልማትን ልጇ ማለት ናትና እባካችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ብላችሁ አልብሷት ፀሀይ ካሳንም እንዲሁ ! በተለይ ኮምቦልቻ ላይ ማሪቱንና ፀሀይ ካሳን አልባሳት ሲያበረክቱ ለአልማዝም መሰጠት ነበረባት እንዲሁም መወደስ ነበረባትና በጣም አዝነንባችኋልና ባይደገም ጥሩ ነው! ማሪቱ አሁን አብረዋት ያሉትን ሁለት እህቶች በአንድ አይን እንድትመለከቷቸው እንፈልጋለን ! ገንዘብ አይመስለንም ችግሩ አደራ !!! ወሎ በእንግዳ ተቀባይነቱ የታወቀ አልነበረምንም ? በጣም ነውረኛ አትሁኑ !!! አንድ ላይ ሸልሟቸው።ይሄ ለሁሉም የሚሄዱበት ቦታ ሁሉ መድረስ ያለበት መልእክት ነውና ማሪቱ እንኳን ደስ ያለሽ እንላለን።
@mcyzmc
Жыл бұрын
ሁሌ ስናፍቅሽ የነበርሽ የትዝታው የአምባሰል ያንቹሆዬዋ ንግስት ማርዬ እንኳን በሰላም ገባሽ
@madeenakder3227
Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን ሞገድ ይምራሽ የኔናት
@ematube9407
Жыл бұрын
አሚን
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
Жыл бұрын
ማርዬ ❤❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርሺ መሬት አበቃሺ 💚💛❤🙏 ገና ሳልጨርሰው እባ ተናነቀኝ. ሀገርም እደሰው ይናፍቃል ወይ ሀገራችን ኮቻ አገራችን ደሴ ሀገራችን ወሎ እደው በጥቅሉ ድፍን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስል
@madinah4387
Жыл бұрын
እንኳን ሠላም ገባሽ እሥከመጨረሻው እንጠብቅሀለን ጦሣ
@rim6353
Жыл бұрын
እንኳን አስደሰታችኋት ደስስስስ ሲል
@almazyemer4435
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማርዮ እንኳን በሰላም ለሃገርሽ ምድር አበቃሽ❤️🙏
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
Жыл бұрын
የወሎዋ እንቁ እንድሁም የከድጆዋ አላህ ቶበትን ይወፍቅሽ
@akiberhe2555
Жыл бұрын
ወሎ መጀን ብርክ በሉ። ማርዬ ልጆች አልሞተባትም። የወሎ ቀየው እጅግ መልካም እንደሆነ በህልሜ ነው የየተነገረኝ።
@zyanahahmed734
Жыл бұрын
እስኪይ:እዲህደስ:የሜል:ስሜት:ለሁላችንም:ይሁን:አሜን ወድሜየ:በርታአ:እዲህ::በጉጉት:ስጠብቅህነበር
@abayneshbrhanu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝች ቀን አበቃት እንኳንም በሰላም ለሀገሯ ምድር አበቃት በእውነት በጣም ደስ ይላል እንድህ አይናት የሰው ፍቅር በእውነት😍😍
@rahmamob5553
Жыл бұрын
የደሴ ከተማ አስተዳደር ለማረየ የመኖሪያ ቤት ይሰጥልን ደሴን በደብ አስተዋውቃልናለች!!
@zufsnyemer79
Жыл бұрын
የሚገርም አላህ ያክብራችሁ ወሎ አይደለም ለተወለደበት አድቀን ላየዉ እግዳ አክባሪ የኔወሎ አገሬ አኮራችሁን ማርዬ ድምፃ የሰዉን አጥት ሰብሮ የሚገባ ደምስር የሚቆጣጠር ሀይል አላት ተከባክበዉ አይዞሽ ብለዉ ላገሯ ያበቋት የሞያ ጓደኞቻ በሙሉ ሊመሰገኑ ይገባል ቀሪዘመኗን በጤና ትኑርልን እረጅም እድሜ አድልጇን ሽያርግላት ከዚህ በኋላ ሀዘን በቃሽ ይበላት የልጅ አዘን አይፈትናችሁ ከባድ ነዉ አላህ ሰብሩን ሰቷት ሣትሞት ላገሯምድር እኳን በሰላም ገባች ኑሪልን እንወድሻለን ካቡዳቢ ወሎየዋ
@hayathhayath3651
Жыл бұрын
አላህ በረህመቱ ተዉባንይወፍቅሽያረብ ማሪቱ
@zuzumohammed7832
Жыл бұрын
እንድሪስ ሀርቡ በካሴትህ አድገንበት ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@ደሴላይነውቤቷ
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባሽ ማርየ የወሎዋ ንግስት 🙏🙏💐💐💐💐💐💐❤❤
@zinatkalba4037
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ከቤተሰብ ስትገባ አሳየንና እናመስግንሕ
@fatumawlloyewa8128
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥሥ ይላል በርታልነረ ጦሳየ
@tegetgezahg2462
Жыл бұрын
የናት ሀገር ቀሚስ ያባት ሀገር ሸማ ነጠላ አይደለም ወይ የሰው ሀገርማ በሀገር ነው ማማር ማርዬ እንኳን ደና መጣሽ ወደ እናት ሀገር ወሎ።
@zerturta8690
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@rabiayamer501
Жыл бұрын
ለምን ወንድሟን የባህል ልብሥ አልብሣችሁ ከጎኗ አላረጋችሁትም እንደውጭ ሠው በሩቁ እያየ ሚሥኪን
@tenayimer5596
Жыл бұрын
ይሄም ሌላው ብልግና ነው ወንድሟ እንዴት ከጎኗ አልሆነም !! ከጎኗ መለየት የለበትም እሷስ እንዴት በሄድኩበት ሁሉ ወንድሜ አጠገቤ ይሁን አትልም
@jean-yvessanachy7686
Жыл бұрын
Yeshiemebet Wolloye neghe betam dese yelale wolloeeeeeee berta tenkereeee
@ommohmed1843
Жыл бұрын
አላህ ያክብራቹህ ያርብብብብ
@tensaytensay2891
Жыл бұрын
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንሰላሙን ያብዛልን 🥰🥰🥰🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misrakgezahegn3731
Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ላገርሽ አበቃሽ ሁሌ ግን አብራት ለማትለየው ልጇ ላንደኛዋ የወሎን ባህል ቀሚስ ሳታለብሷት ትንሽ ቅር ያሰኛል ሁልጊዜ አብራት ነው የምትሆነው
@emancom7292
Жыл бұрын
እንኳን ለምንወዳት አገራችን በሠላም አበቃሽ
@genetiligabawu1709
Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን በስላም አገራሽ ገባሽ
@AminaAmina-mm4ri
Жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ 👍
@mariam_sigma
Жыл бұрын
ስለ ሀይማኖት እምታወሩ ይሄ ቦታ አደለም ማርየ እንኳን ሰላም መጣሽ
@zubairaahmed2604
Жыл бұрын
ከወንድሟ ጋር ስትገናኝ እና ከድጆ ሂዳ ከበተሰቦቻጋር ስትገናኝ እንደምታሳዬን ተስፋ አደርጋለሁ ውዴ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን
@Tossatube.
Жыл бұрын
አዎ። ከድጆ አብረን እንሄዳለን።
@ዘሪቱቲዩብ
Жыл бұрын
የኔ እናት እኳን በሰላም ለምትወጃት ሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ አይወሎ ሁሉነገር ዉብ ሰላማችንን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ribkaali8119
Жыл бұрын
ማርየ የኔ እናት ኑሩልኝ እወድሻለሁ ውድ ያገሬ ልጅ
@nefisamohammed3414
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን ብስላም መጣች
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከዚህበሗላ ወደአላህ ተመለሽ
@bsbdbdbsbbd9837
Жыл бұрын
ሀገረችንሰላምአውራድልን
@rahmamob5553
Жыл бұрын
የኛ ምረጥ ደሴን እንኮን ለማየት አበቃት አላሀምድሊላ❤❤!!!!
@zamzameth742
Жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣት
@Zabiba85
Жыл бұрын
ያርቢ ሀገሩን ሰላን፣አድርገህ እኔንም ለሀገሬ አብቃኝ
@rhametali1193
Жыл бұрын
ያማራልጅ ፈርጥ የወሎዋ ንግስት እኳን ላገርሽ አበቃሽ ዶክተር ማሪቱ ለገሰ የኔልዩ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤😘💃
@mahiderabate7865
Жыл бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጆች ደስ ስትሉ
@Tube-cn7rv
Жыл бұрын
ማሸአሏህ እኳን በሰላም ለሀገርሽ በቃሽ መገን ወሎ 🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@aloyayimam8233
Жыл бұрын
የየኔ ማር እንኳን በሰሰላም መመጣሽ ምነነዉ ሀገሬ ሁኘ በነበር
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ የኔናት 😥🥰
@tilayesetegn9987
Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ!!!!
@warkwark6096
Жыл бұрын
እሰይ በእዚ ደስ ይበላት ቤተቧን ብታጣም!!!
@tigistasalef5921
Жыл бұрын
እኔስ ሆድ ባሰኚ አይ ስደት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@blentube3002
Жыл бұрын
@@tigistasalef5921 ቤተሰብ አርጉኝ
@tigistasalef5921
Жыл бұрын
@@blentube3002 ቆኬ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
Жыл бұрын
ዋውውውው እኮንበሠላም ለሀገርሽከ አበቃሽ ማሻአላህ ኮበልቻ ሀገሬ ሁለም በልቤነሽ❤
@hellinabebe424
Жыл бұрын
እንካን በሰላም ገባሽ ማርዬ
@mqw544
Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለናተጦርነት አይገባችሁም ነበር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያረብ ምርት እንኳን ልሀገርሽ እባቃሽ
@azeynedaedres4279
Жыл бұрын
እንኮን ሠላም ገባሺ እናት
@آمنهآمنه-ش9خ
Жыл бұрын
ደስስልእኳንም በስላምገባሺ
@hanaabebeyemaryamelje6535
Жыл бұрын
ቤት ስጧት መጦሪያ መንገድ ምን ይሰራላታል
@zuzumohammed7832
Жыл бұрын
ጦሳ ቱዩብ እናመሰግናለን
@zinatkalba4037
Жыл бұрын
ዘገየሕ በሌላ አይቸዋለሁ ግን እደግመዋለሁ
@meskeremgebrehiwot8320
Жыл бұрын
May our queen live long
@derejesolomon5105
Жыл бұрын
ይገባሻል ማርዋ
@elenizeleke3320
Жыл бұрын
ወሎየ ስምህ በፍቅር አማራው ያማረው ያልከውይስመር። ማሪቱ የመንግስቱንልብየራራችያሸነፈችለሽልማትያበቃትድምፅ።
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
Жыл бұрын
ሰው በህይወት እያለ ማክበር ነው እንድህ ይልመድብን
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
Жыл бұрын
እንደው ስወድሽኮ፣ በቤተሰቦቼ ምክንያት ዘፈንሽን በጣም እወደዋለሁ፣ አዲስ አበባ ላይ ዝግጅት ካረግሽ አደራሽን አባቴን መጋበዝ እፈልጋለሁ በህይወት እያለ
@endirisabdoutube8298
Жыл бұрын
ምንግድ በስሟ ከሚሰየምላት መጦሪያ የሚሆን አንድ ቦታ ቢሰጣት ምን አለ
@simegneshetu5529
Жыл бұрын
Congratulations
@zewdietsion1422
Жыл бұрын
Maryamn eyalekesku new yayehut thankyou 🌹
@zenadmuhamad8058
Жыл бұрын
ወሎ❤❤
@s.8681
Жыл бұрын
የኔ ናት ❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐
@janatath7473
Жыл бұрын
እኳን ለእናት ሀገር አበቃች ማርየ አቤት ወሎ የነት ይችን ውብ ሀገር ወሎ እኮነው መንፈሥገብቶ ያሠቃዪት ተመሥገን መቸም አለፈ በዚሁ በቃ ይበለን ወሎነት ❤❤❤❤
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
Жыл бұрын
እዲሪሶ አለእዴ ህፃንእያለሁ ይመጡነበር ከሚስቱጋር አይልጂነት
@seadaloveweloo4779
Жыл бұрын
እኳን ደሳለሽ ማርየ
@asaaislam2152
Жыл бұрын
ማርዋየ የወሎ ዋ ንግስት ማይ ወሎ የፍቅር አገር
@zahara122w8
Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ
@seada6206
Жыл бұрын
አገር አገር አለች ይች አገረ ብርቁ እኛም አገር አለን የሚታይ ከሩቁ 👌
@zaburamohammed5672
Жыл бұрын
በጣም💚💛❤️
@bintmekonentube7507
Жыл бұрын
ማሻ አላህህህህህህ
@sobrnjemiltube8450
Жыл бұрын
በርታ ጦሳየ በምንላግኝህ ግን የምትረዳኝ ነበር አድሬስአስቀምጥልኝእስኪ
@Tossatube.
Жыл бұрын
0914351609=
@sobrnjemiltube8450
Жыл бұрын
እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@sdhsddh8427
Жыл бұрын
እካነ ለነት አገርሺ አበቀሺ ተወደጆ አርትስት ማሪት ሙሉ ኢቴቤያ እካነደስአለቹሁ
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናሊላህራጁኡን እኔኮ ካፊርትመስለኝነበር ለካሙስሊምናት ቶሎ ቶበትአርጊ መለከልሞት ሳይመጣ ጊዜሽሂዶል 😢😢😢😢😭😭
@fatumaali1668
Жыл бұрын
ከማውራት እውቀት ይቅደም አፈሢከፈት ጭቅላት???
@AlAn-sy6mw
Жыл бұрын
ወላሒ እኔም ግን ካፍር አይባልም እህቴዋ ክርስቲያን በይ ካንቺ ባላዉቅም ሰዉ ሲሞት ነዉ በካ እደከፈረ ሞተ የሚባለዉ በሒወት ያሉ ከሙሲሊም ሐይማኖት ዉጪ ክርሲቲን ነዉ በነሱም በኦቶዶክስም እንዲህ ተስለሽ ፊትሽን ኩል እስከ ጆሮ ልፒስትክ ሁሉም ዲኮር አይፈቀድም ፀጉራቸዉን እንኳ አይከፍቱም
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
@@fatumaali1668 👎👎👎🤮
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ሙስሊም ናት እዴ
@rim6353
Жыл бұрын
ሀራም መሆኑን እያወቅሽ እዚ ቪዲዮ ስር ምን ትሰሪያለሽ ሰዉ እንዲህ ተብሎ አይደለም የሚመከረዉ
@zeharatadese5290
Жыл бұрын
ሀገሬ ወሎ አምባስልዩ ናፈቅሺኝ አሁንስ😍😍
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ወዳገርሽ አላህ ለቶበት ይወፍቅሽ ማሪቱ ለገሰ ዘፈኖንም አልሰማሁት እስካሁን ደሞ ሙስሊም ናት አላችሁ አላህ ይድያ ይስጣት በስም ነው የማቃት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭
@zainabahmad8665
Жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣሽ
21:27
4 ኪሎ የገቡ የትግራይ ባለስልጣንት፣ የአገኜሁ ተሻገር ካባ በጎንደር፣ የብልፅልና የምርኮኞች ልውውጥ፣ ታዬ ደንደዓ ታገቱ፣ ለጄኔራሉ ደብዳቤ ደረሳቸው| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 13 М.
32:31
ፊት ለፊት ...የማሪቱ ለገሰን ድምጽ የሚያስመስለው ኮሜዲያን አዝመራው በሳቅ ገደላት | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 729 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 524 М.
00:34
I thought one thing and the truth is something else 😂
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 17 МЛН
36:09
Миллионер | 3 - серия
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
14:25
✅ ሚስቴ ባትማርም ለእኔ ዶክተሬ ናት 🤣 የአመቱ አስቂኝ የገጠር ወጎች 🤣 #የገጠርለዛ #habesha
Tossa tube
Рет қаралды 3,2 М.
6:04
ማሪቱ ለገሰ _አምባሰል በአዜብ ዳኛው | NBC ታለንት ሾው @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 183 М.
41:20
በሀይማኖቴ ሙስሊም ብሆንም ቤቴ ለሁሉም በአል …የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ ከ23 አመት በኃላ በህይወት አንድ ከቀረው ልጇ ጋር ተገናኘች | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 407 М.
6:29
"ምን ይወጣለታል" ማሪቱ ለገሰ | "Min Yiwetaletal" Maritu Legesse #sewasewmultimedia
Sewasew Multimedia
Рет қаралды 328 М.
7:18
የአምባሰሏ ንግስት አዲስ አበባ ገባች
Balageru TV
Рет қаралды 112 М.
28:54
🔴የቲክቶከሩ እስጢፋኖስ ቶማስ ዘፈን ትችትና ጉድ ያስባለው ባላ 4 ቀንድ በግ - የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች | Seifu on EBS
Ale Tube
Рет қаралды 336 М.
4:12
አንጋፋዋ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ተወዳጅ ሙዚቃዋን "አምባሰል" በሰይፉ ሾው | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 242 М.
41:47
✅ ስመኘው ወደ ነበረው ውብ ገጠር ከአሜሪካ የመጣውን የጦሳ ቲዩብ ቤተሰብ ወሰድኩት። @Tossatube. #የገጠርለዛ #wollo
Tossa tube
Рет қаралды 29 М.
23:21
✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse
Tossa tube
Рет қаралды 385 М.
3:50
Maritu Legesse - Weleba
cybraddis
Рет қаралды 476 М.
00:58
Уральские пельмени в Камеди 🥰 #ComedyClub #КамедиКлаб #овршоу #уральскиепельмени #тнт #харламов
Comedy Club
Рет қаралды 7 МЛН