የአምባሰሏ ንግስት አዲስ አበባ ገባች

  Рет қаралды 112,686

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

የአምባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ አዲስ አበባ ገባች።
.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 166
@ebz1040
@ebz1040 Жыл бұрын
ባላገሩ ቲቭ አብርሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ አንተ የምታሳያቸው መልካምነት ሁላችን ላይ ቢዋሃድ ደስ ይልነበር
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል። ያከበራችዋት ሁሉ እግዚያብሄር ያክብራችሁ። የሞቱት ልጆችዋን ማስረሻ ብዙ ልጅ ወልዳለች። በሰላም ተመለሽ ማርዪዋ።
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ማርየ የኔ እናት እንኳን ለቅድስት ሃገርሽ በቃሽ የአባሰሎ ንግስት🙏😍❤🇪🇹
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ለሃገርሽ በሰላም አበቃሽ የአምባሰሏ ንግስት ❤️❤️❤️ ውይይይይ አብርሃም ወልዴ እንዴት እንደምወደው ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን 🙏
@brukentertainment
@brukentertainment Жыл бұрын
ማርየ በመጀመሪያ እንኳን ሁሌም ስትጠይቂው የነበረው ጥያቄሽ መልስ አግኝቶ ለዚህ ክብር አበቃሽ። ሙዚቃ ልቡን የማይረብሽ ትዝታ የማያጭርበት ወይም ደግሞ የማይነሽጠው ሰወሸ የለም በተለያየ ጊዜ ታድያ በሙዚቃ ስራዎቻቸው ጉጭ ብድግ ያስባሉን በግርምት እጃችን አፋችን ላይ ያስጫኑ ብዙ ሙዚቀኛችን እና የጥበብ ሰዎችን አይተናል። ማርየ አንች ግን የእውነትም ማር ነሽ በተለይም ደግሞ የሀገርሽን ወግ እና ባህል በመጠበቅ እና በማስተዋወቅም ወደር የማይገኝልሽ የዘመናችን እንቁ የጥበብ ፈርጠሸ ነሽና ለክብርሽ ለሰጠሽን ፍቅር ለሰጠሽን የጥበብ ገፀ በረከት እና ተሰሩፋት ከወገቤ ጎንበስ ብየ አመሰግናለሁ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
አምባስል ማርየ እንኳን በደህና መጣሽ እረጂም እድሜ እና ጤና እንመኝልሻለን
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገረሽ አበቃሽ🙏❗ማሪቱ 🇪🇹ለባለገሩ ለአምባሰል ንግሥት የሰጣችሁት ክብር ያስመሠግናል❗🇪🇹🇪🇹💪
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ኑሪልን ሺአመት
@abrehamtaye1644
@abrehamtaye1644 Жыл бұрын
አብርሽ አንተ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ተባረክ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ይገባሻል የእውቀት እናታችን እንኳንም ለሐገርሽ ፈጣሪ አበቃሽ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ማርዬ እንካንም ለምትወጆው አገርሽ አበቃሽ እግዛቤር ይመስገን
@farimafatuma8264
@farimafatuma8264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏
@eteneshgeda2187
@eteneshgeda2187 Жыл бұрын
ወደ ትውልድ ሀገርዎ እንኳን በደህና መጡ 🎉
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
እኮን ደሰሰሰ አለሸ ይገባሻል የኛ ንግሰት❤😘❤
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Жыл бұрын
ተመስገን ባላገሩ ኑሩልን በተለይ በተለይ ባላገሩ ቴሌቪዥን ማሪቱ እድሜ ይስጥሽ ደግመሽ ስትዘፍኝ ማየት እፈልጋለዉ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ማሪቱዬ እንኩአን ለአገርሽ በሰላም አብቃሽ በጣም የዋህ ሰው::❤️💐
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ ልጆቿን ብታጣም የኢትዮጵያ ህዝብ አስደስቷታል ኢትዮጵያየ እግዳ መቀበል ባህላችነው የዋሁ የሀገሬ ህዝብ እወዳችሁአለሁ በደስታ አልቅሻለሁ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tuba-xi8ro
@Tuba-xi8ro Жыл бұрын
ወንድ ልጅ አላት ሺ ያአርግላት
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ልጆቿ ምን ሁነው???
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ጨርሰው ሞተውባት 1 ወንድ ልጅ ነው የጠበቃት ወላሂ ልብ ይሰብራል በሰላም ትታቸው ሄዳ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
@@Tuba-xi8ro አሚን ሁቢ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
የየዋሆች የፍቅር የደጋጎች መሬት ያፈራሽ ውዷና ተናፍቂዋ የባህል እምባሳደራችን ዶክተር ማሬቱ ለገሰ እንኳን ላገርሽ እበቃሽ መታደል ነው እንወድሻለን❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እንኳን ሠላም ገባሽ ማርዬ ተመሥገን 🙏አብርሽ ተባረክ 🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ከጉፋን ባይረስ ተጠንቀቂ
@desashdegu1746
@desashdegu1746 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ባለገሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን ።
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 Жыл бұрын
Congratulations! I am happy for you! May God bless you 🙏 ❤️
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ሠላም ለሀገርሽ አበቃሽ
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ
@abiy541
@abiy541 Жыл бұрын
ማሪቱ ሀገርዋን ወዳድ ኩሩ የሀገር ኩራት ናት ልትደገፍ የሚገባት የኢትዮጵያ ሀብት ናት እንወድሻለን። መልካም በአል በጤና ኑሪ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
በሉ በቁም እያለች አለንልሽ እንበላት እናታችን በብዙ ተጎድታለች።
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ Жыл бұрын
እኳን ላገርሽ አበቃሽ 🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ደስታየ ወደር የለዉም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወረቅ እኮ ነሽ ማሪቱ. አንች እኮ ኢትዮጲያችንን የተሸከምሽ ነሽ✍️🤲 እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@meseret1560
@meseret1560 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ላአገርሸ አብቃሸ እህታችን🌹🌹🌹🥀🥀🌾🌾💐💐🌷🌷💝💝💝🇧🇴🇧🇴🇧🇴💚💚💚💛💛❤❤😘😘😘👌👌
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Жыл бұрын
ማሪቱዬ ባዲራዎን ሸብ አርጋልን ገባች!!!ኑሪልን!!
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ቀናችሁ የተባረከ ይሁን ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን #skynet_tube
@mediwollo8138
@mediwollo8138 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የአባሰሉዋ ንግስት ማርየ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
እኔም ሳላስበው እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም! ይገርማል እንደዚህ አይነት ህዝቦች ነን እርስ በእርሳችን ሲያዋጉን ማስተዋል ተስኖን የምንጋደለው????????? ኧረ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠን ::
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኔ እናት እስይ እንኮን ስላም ገባሽልን የኔ ናት
@meseretgetaweday6074
@meseretgetaweday6074 Жыл бұрын
እንኳን ለሃገርሺ አበቃሺ የወሎዋ ንግስት
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Жыл бұрын
እግዛብሄር ያክብራቹህ
@wondetadesse3584
@wondetadesse3584 Жыл бұрын
ያከበራችሁዋት ክበሩ!!ከዚህ በላይ የሚገባት ድንቅ ኢትዮጲያዊ ናት!!ደሴ ግን በስሙዋ የሆነ ነገር ሊሰየምላት የሚገባ ድንቅ ሰው ነች ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ።
@titina2672
@titina2672 Жыл бұрын
ባላገሮች ትለያላችሁ በእዉነት👍👌
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ ድምፀ መረዋ ናት የአምባሰል ቅኝቷ ስመመን ውስጥ ነው የሚያስገባው ማርዋ እናታችን ፈጣሪ እድመና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥልን
@fatumaahmed8769
@fatumaahmed8769 Жыл бұрын
Congratulations
@anshatube
@anshatube Жыл бұрын
እኩን ወደ አገርሽ በስላም አብቃሽይ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ማርየ እንኳን ደስ አለሺ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ውይ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ማርዬ እውነትም ማር ነሽ. ❤
@yidenkseifu1505
@yidenkseifu1505 Жыл бұрын
ማሪቱ እኮ የሙዚቃ ልዕልት በተለይ የአምባሰል ንግሰት ብቻ እኮ አደለችም እራሷ ሙዚቃ ናት ። እፁብ ድንቅ ድምፅ።
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
አብርሀም ወልዴ የኢትዮጵያውያን እሴት እንዳይጠፋ በሁሉም መስክ የምትሰራ ጀግና ነህ ድንግል ትከልልህ ።ማርዬ እናቴ እንኳን መጣሽ አንችን ስሰማ አባቴ ሁልግዜም ፊቴ ነው ለሊትም ቀንም አንቺን ስለሚያምጥ ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሺ ማሪቱ💚💛❤
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ማርዬ እንኳን ወደ ሀገርሽ ገባሽ ህዝብ እንደዚህ ነዉ ሚዋደድ ፖለቲከኞች ሰከን በሉ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@zeinabkemal2713
@zeinabkemal2713 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 I am so happy for you, strong woman ❤️. Have a great time with Ethiopian, your family, and your friends. May 2023 brings you health, happiness, and love!! Allah bless you!!
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
ንግስቷ እንኳን ለምትወጃት ሀገርሽ በሰላም መጣሽ እንቁአችን ።
@shewa1271
@shewa1271 Жыл бұрын
እንኳን ፡ በደህና ፡ ውድ ፡ ሀገርሽ ፡ ገባሽ ፡ ማርዬ ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ እመኛለሁ🙏💚💛❤️💐ለኢትዮጵያ ፡ የቆምሽ ፡ ጀግናም ፡ ነሽ
@umumoha4619
@umumoha4619 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ የአምባሰል ንግሰት። ጥሩ ኢትዮጵያዊት ናት። ትውልደ ወሎዮ ከሙስሊም ኦሮሞ ቤተሰብ ሆና ሳለ ኢትዮጵያዊነትን የምታሳይ የአምሳል ንግሰት ናት ረዠም እድሜ።
@berekbereket6847
@berekbereket6847 Жыл бұрын
እንኳን ለአገሯ አበቃት 💚💛💓💝
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 Жыл бұрын
ማርዬ የአምባሰሏ ንግስት እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደሥይላልእንኳንለሀገርሽአበቃሽ❤❤የኔማር
@tadelebirhanu2390
@tadelebirhanu2390 Жыл бұрын
አብሪሽ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን! የሃገር ፍቅር ያለህ ሰው አንተ ትለያለህ!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ማሪቱዬን በዚህ መልኩ ስለተቀበላችሁዋት እናመሰግናለን
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ያከባረቿት እግዚአብሔር ያክበራቹት🌷❤️❤️❤️❤️እንዲህ ነው የምያምርብ🌹🌷🌷🌷🌷
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ገባሽ ማን እንደሀገር
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
Bre you tell us big things God bless !! you maritu wish you the best all time ❤❤
@SoccerkingAmha
@SoccerkingAmha Жыл бұрын
Enkuan Le Hagerish Abekash Mariye! Thank You Balageru TV - big respect!!
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
እኳን ላገርሽ አበቃሽ ማሪቱ ለገሠ ያባሠሏ ንግሥት 😍😍😍😍
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
ከአሰልቺው የባእድ ሀገር ኑሮ ተላቀሽ ፤ እንኳን በሰላምና በጤና ለእምዬ ኢትዮጵያ አበቃሽ።
@asfawosentsegayeeshete5702
@asfawosentsegayeeshete5702 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ 18 ቤተሰቦቿን አጥታ ወደምትናፍቀው እና እምትወደው የትውልድ ሀገሯ ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጣሽ ።
@seadaseid72
@seadaseid72 Жыл бұрын
እንኩአን ለሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Thank you
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ማርዬ እንኳን ደስ እለሽ እናቴ
@lubabalubaba6258
@lubabalubaba6258 Жыл бұрын
ማሻአላሕ
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice insight! 💪
@abiybekele8913
@abiybekele8913 Жыл бұрын
ባላገሩ ቲቪ አብርሃም ወልዴ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጳዊነት እንደአንተ ከልቡ የሚሰራ ያብዛልን።እስካሁን ካየሁት የማሪቱ ዘገባ ፕሮፌሽናል የሆነ በጣም ገላጭ ከታይትል ጋ አስደናቂ የደቂቃዎች ዝግጅት ነው።ትንሽ ሰፋ አድርጋችሁ ሌውንም ጨምራችሁ ብታቀርቡልን ለታሪክ የሚቀረው ስራው እኛም ጋይቀመጣል።
@Touristy.Habesha
@Touristy.Habesha Жыл бұрын
Elellele Happy For Dr. Maritu. An Icon.
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
የኔ ንዓግስት
@mulumengistu618
@mulumengistu618 Жыл бұрын
Congratulation you miss your country every day with patients and prays now you get it with god and vergin marry enjoy your sweet country time i am happy for you.
@demewozagidew6752
@demewozagidew6752 Жыл бұрын
tebareku endih new sew makeber
@tarikua9294
@tarikua9294 Жыл бұрын
እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Talaqochun yakeber esum yemitebiqewu Kibirina fikir shilimatu yihonal Thank you Balageruna azegajochu
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D Жыл бұрын
Welcome!
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Barish Allah abzto yibarkih.
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
እኔ ጨርሸ ማየት አቃተኝ ስሜቱ ውይዐእንኳን ደህና ገባሽ
@fantayetesfaye1550
@fantayetesfaye1550 Жыл бұрын
Welcome home we love you
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 Жыл бұрын
Abrham wole yemwodh ye hagere lij Antem tebarek Yemiserawon tenkkh yemtak, Hulgize Tru sewo neh, Balageru TV my fabrite TV
@meazamamo488
@meazamamo488 Жыл бұрын
Esey ellllll....enkuan dehena metash kezik behuala demo lezik demitsesh le egziabeher zemeri
@tigis5540
@tigis5540 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️im so happiy mariye
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Welcome ur home lovely singer ❤️🙏
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Inkwan beselam lemit wajiwu lamit akebirat beselam agerish Ethiopia gebash nigestwa aritest Meritu❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Oh nice akebabele. Belu enem shantayen actually, wedhageri legeba. Siyamerghe yekir.ay
@yaredendale7958
@yaredendale7958 Жыл бұрын
Congratulations Maritu, and well come back to your home land ETHIOPIA.
@tguser-cq3zi9dy5w
@tguser-cq3zi9dy5w Жыл бұрын
የኔ የዋህ ሙቺነውእምወዳት😘😘😘
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Congratulations 🎈🎉🍾🎊
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Enkue Ethiopiawey Ambaslewa Negest Artist betame yemnwedeshe Enatatachen enkwan le hagershe abkashee edmye ena Tena abzeto yesteshe Emama Ethiopiawey 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💖💖💖💖💚💛❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 Жыл бұрын
Abersheye betam enamsgnalen betam yemiamer akebabel new tebarkelen. Maritu enkon le hageresh abekash
@goldenhand1521
@goldenhand1521 Жыл бұрын
ውሎ ንግስት
@desalegnerege4712
@desalegnerege4712 Жыл бұрын
እንኳ ለጊሸን አበቃሽ
@yetimworkbeyene158
@yetimworkbeyene158 Жыл бұрын
Congratulations 🎉Ethiopia 🇺🇸🤴👑🤴👑🤴👑❤️♥️❤️😢💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😻😻😻😻✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ንግርቷ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎችን በቻናላችን ያገኛሉ
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 Жыл бұрын
wede wede mezmur endtmeles fetari yrdat atjitalech eko
@binynugssie9163
@binynugssie9163 Жыл бұрын
Who is she ?
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ናትራና አደሱ ተመቸኝ
@tsega9038
@tsega9038 Жыл бұрын
ለዘፋኝ እና አስጨፋሪ እንዲህ ያክል መሆን ያሳፍራል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሶች ስለወንጌል ስለ ኢየሱስ አደለም እኮ ምትዘምረው ስራዋ መዝፈን ማስጨፈር ሰውን እርኩሰት ውስጥ ሚከት ዘፈን መዝፈን ማዳራት ማስከር ውስጥ ሚከት ዘፋኝነት እና አስጨፋሪነት እግዚአብሔር ነው የሰጣት አለ እኮ ሰውዬው ወይ አለመታደል እሱም ከቄሱ የተማረውን ነው ያለው ኢትዮጵያን ቁልቁለት የወሰደ አስተሳሰብ
@empyrealcirus
@empyrealcirus Жыл бұрын
ምናባህ አገባህ ዶንቆሮ መብታቸው ነው የፈለጉትን ማድረግ ?!
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 126 МЛН
ሰይፈ ሥላሴ ሐሙስ - Seife Silassie Hamus
16:24
masresham
Рет қаралды 296 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН