የአምባሰሏ ንግስት የማሪቱ ለገሰ ደማቅ ሽኝት ! ከ 23 ዓመት በኋላ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 68,367

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 143
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
በሰላም በሰናይ ግቢ እንዴት እንዳዘንኩ የኔ እናት ሦስት ልጆችሽን ምነው ምን አገኛቸው ነብሳቸው በአፀደ ገነት ትረፍ!!! ላንችም መፅናናቱን ይስጥሽ
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
በሰላም ግቢ ይህን ሁሉ አመት ያለ ወረቀት ዋይይይይ ነይ አረ ወደ ሀገርሽ እንከባከብሻለን በቁም ነው መረዳዳት ወገኖቼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማርዬ እሷን ለረዳችዋትም ምስጋና ይግባችው ጎበዞች እንዲህ በቁም እያሉ ተረዳዱ በርቱ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@samerabh2561
@samerabh2561 Жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ፈጣሪ ደጉንዘመን ይመልስልን ሁለቺንም በየሀይመኖታቺን እንፀልይ የሀገራቺንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስን ❤️😔😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የኔ እናት ማርቱ ለገሴ በሰላም ለሀገርሽ መሬት ያድርሥሺ::ፈጣሪ ሁላችንም ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ላይ ቤተሰብ ምንመሰርትበትን ቀን ስጠን💞
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል ጌታ ነው ይታደጋል እየሱስ ብርሀን ነው ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ያለው ኸይወት አለው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ የማያምን ኸይወት የለውም ማንም የተጠማ ቢኖር ይምጣና የኸይወትን ውሀ እንዲያው በነፃ ይምጣና ይጠጣ እየሱስ ጌታ ነው ❤🙏🙌👈
@mdvip3327
@mdvip3327 Жыл бұрын
እማ፡በሰላም፡ላገርሽ፡ያብቃሽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያውያን ይሄን ዘመን ያምጣለን ወገኖቼ አከባበራቸው እራሱ ለየት ይላል ተባረኩ!
@habtambitew953
@habtambitew953 Жыл бұрын
እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም አገርሽ ታስገባሽ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለእናት ሀገርሽ ታብቃሽ የኛ ንግስት 👸
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
ማርዬ የኛ ንግስት ሽ አመት ኑሪልን 💚💛❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
ውድዬ በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ፍቅር በናትሺ ሞት ደምሪኝ ዉዴ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu ናኒ እመልሳለሁ ደምሪኝ ዉዴ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
ማርየ እማ እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ለሀገርሽ ምድር ያብቃሽ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
በሰላም ለአገሪሽ ያብቃሽ የኢትዮጵያ ዕንቁ እናት ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ማሪቱዬ በስላም ወደ አገርሽ ግቢልን . መልካም እድል ይግጠምሽ❤
@elizabethhaddis8836
@elizabethhaddis8836 Жыл бұрын
ማርዬ ንግስት! እግዚአብሔር በሰላም ወደሀገርሽ ወደናፈቁሽ ቤተሰቦችሽ በሰላም ያግባሽ አቦ! እናንተንም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አንድነታችሁን ይጠብቅላችሁ! ወንድም ካሊድ አብዝቶ ይባርክህ!
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ማርዬ ሰላም ግቢልን ወደ እናት ወደእምትወጃት ሐገርሽ 🙏🇪🇹❤😘ኢትዮጵያውያን እውነት ደስስትሉ ሑሌም ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ እናመሠግናለን ላደረጋችሑላት ክብር 🙏
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም የሀገረሽ መሬት ያብቃሽ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ማርየ ስላም ግቢ. በስደት ያለነውን ሁሉ በስላም ለእምየ ኢትዮጵያውያ መሬት ያብቃን
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
ማርዬ የቀድሞዋ ኢትዮጲያ ውበትዋ ክብር መአረግዋ በእናንተ ላይ ይታየኛል አሁንማ አይወራ ይኸ ክፉ ቀን ይለፍ ማርየ ሰላም ግቢ ❤🙏🙌👈
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
መሢ ሁለ ገቧ አመሠግናለ!!!! Merry Xmas
@aynoderar4148
@aynoderar4148 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም መታደል ነው እዲሜ እና ጤና ይስጥሺ ከዚህ ጨምሮ
@akelemekonen8198
@akelemekonen8198 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ንግስት ኡፍፍ ስወዳት 💚💛💕
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
እንኳን ለሃገርሽ አብቃሽ የኔ እናት እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ 😘😘💐💐💐💐💐
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
ስው በህወት እያለ ስከባበር ደስ ይላል ማርየ ስላም ግብ ወደራስሽ አላህ ይመልስሽ ቶበትን ይወፍቅሽ ይበቃሻል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የትም ብንኖር ዞረን ሀገራችን ነንና ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቡን ፍቅር ስጥልን በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ🌺🎋🌷💕
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ
@mcyzmc
@mcyzmc Жыл бұрын
እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ለሀግርሽ ታብቃሽ ፣ እኛም ናፍቀሽናል
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
መሢየ ይገባታል ማርየ በሠላም ግቢ የወሎዋ ንግሥት
@esikedar.mikashea7462
@esikedar.mikashea7462 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማሪቱ እናት አገርሽ በጉጉት ትጠብቃለች እናታለም ደሴ በድምቀት ትቀልሻልች በሰላም ግቤልን
@yenenehtafesse66
@yenenehtafesse66 Жыл бұрын
የምወዳት !!!! መምጣቷ ጥሩ ነው ግን እዚህ ሀገር ለመኖር ይታሰባል ወይ? እኛ ለመውጣት ምን እናድርግ እያልን ነው ። ወይ ኢትዮጵያችን፡፡፡፡፡፡፡፡
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 Жыл бұрын
ስድትን አለያህም ስር ቅጠሉ ይናፍቃል እኮ ውጭ ስትኖር ምንም ብሆን ሀገርን የማስላ ነገር ይለም
@mimigetachew3371
@mimigetachew3371 Жыл бұрын
እናቴ በሰላም ያግባሸ የኛ እንቁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
በሠላም ግቢል እምንኸድሽ እምናከብር እናታችነሽ 🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔውድ አክስት
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ለሀገርሸ መሬት ያብቃሸ የአባሰሏ ንግሰት ማሪቱ ለገሰ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
የኔ እናት ማርቱ ለገሴ በሰላም ለሀገርሽ መሬት ያድርሥሺ::
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
ዘሪቱ ምርጥ ናት እኮ ስወዳት በተለይ መጨረሻ ላይ ያዜመችው ዜማ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ማን እንደናት ማን እንዳገር ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
እንኳን ወደሀገርሽ ለመምጣት አበቃሽ እትየ ማሪቱ ለገስ በአሜሪካም ያላችሁ ሀበሾች ከጎኗ እንደነበራችሁ አውቃለሁና ክፉ አያግኛችሁ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማርዬ የኔናት
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
Queen እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግሽ!! ❤
@romi-qc2fp
@romi-qc2fp Жыл бұрын
ጠካራ ብርቱ ተፅናኝ እኳንተሳካላት ጤናና እድሜ ይሰጣት በሰላም ያምጣት
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Жыл бұрын
አርትስት ደ/ርፀ ማርዬ እንኳን ለዝህህ ቀን አበቃሽ
@אגרהמולו-ש7ו
@אגרהמולו-ש7ו Жыл бұрын
በሰላም፣ግቢ፣ወደ፣ምትናፍቂያት፣ሀገርሽ💚💛❤️
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
ወደር የኔዉድ ጎደኛ ይህንን ጊዜ በጉጉት ሥጠብቂዉና እነናትሸን ለማየት ባለመታደለሸ በጣም ከፋቶኛል እንባየንም መቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ጀነተፉርዶሥ ይወፋቅሸ
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 Жыл бұрын
የማሪቱ ልጅ ናት ማሪቱ ሙስሊም. ናት
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Жыл бұрын
እንደዚህ ስንዋደዲ ስንከባበር ሆላችንም በየእምነታችን ፈጣሪይችን እናስደስተዋለን ላከበራችህት አላህ ይክብራችሁ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በመደሀኒያለም ደምሪኝ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ደመርኩሽ ውደ ደምሪኝ
@Makuye
@Makuye Жыл бұрын
Maritu the legend. egziabher beselam lagers yabkash. I love all her song. specially Ambassel song always special to me.
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
ወሎየዋ የሀገሬሰዉ ደህናጊቢ አህርቡ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ወይንየ በናትሺ ደምሪኝ እማ
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ማርዬ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኛ ድምፀ መረዋ
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ስለሀዘኗም ስለዘፈኗም ስሰማ ድሮን ያስታውሰኛል እባ ይቀድመኛል የእኔ እናት ሰላም ትግባልን እደስሟ ማር ናት
@azutgarage9323
@azutgarage9323 Жыл бұрын
ማሬዋ የኔ ንግስት ድንቅ ነው ሰላም ነይ 👸🏽👸🏽👸🏽👸🏽
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@GM-eu6od
@GM-eu6od Жыл бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ደርባባ👏👏🥰🥰😍😍
@jddxh8281
@jddxh8281 Жыл бұрын
የኔ እናት ማርየ አይዞሺ በሰላም ለሀገረሺ ያብቃሺ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@ወሎአምባሠል
@ወሎአምባሠል Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የወሎዋ ንግስት
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ማርዬ የኢትዬይያ ፈርጥ በሰላም ግቢልን
@bilenmekonnen6147
@bilenmekonnen6147 Жыл бұрын
በሰላም ነይልን ያንባሠል ንግስት እንወድሻለን
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ኑሪልን የኔናት ታማኝ ሚዲያ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
እኔም ሻርጂያ ኖፍ ነኝ ደምሪኝ
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
በሰላሜ ግቢ ማርዬ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በዝማሬ አመስግኖ ለማለፍ እንዲያበቃት እመኛለው!
@hananali2251
@hananali2251 Жыл бұрын
ስወዳት
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ማርየ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 Жыл бұрын
ማርዬ በሰላም አካን ላገረሸ አበቃሸ አንደሻለን
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
ማርየ በሠላም ላገርሽያብቃሽ ።አማሪካን ያላችሁ ኢቶቢ ያንእናመሠግናአለሁ
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 Жыл бұрын
ማርዬ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
መሰረትየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 Жыл бұрын
አላህበሠላምላገሮያብቃት
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
Beselam gibi geta yirdash enate
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
ማሪየዋ ሰላም ግቢ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍🌹🌹🌹🙏👈
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Keep rise bro!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@rabiamohamedrabia9117
@rabiamohamedrabia9117 Жыл бұрын
ስዴት በልሆኩኝ እቀበላት ነበር
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Жыл бұрын
ስላምጊቢ
@serkalemkibret8144
@serkalemkibret8144 Жыл бұрын
Egziabher ken alew hulum begizew wub new Sidet endih new
@yordiamin3781
@yordiamin3781 Жыл бұрын
ንግስትችን የወሎ እንቁ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 Жыл бұрын
ሰላም ግቢ ዘርዬ
@foziatube691
@foziatube691 Жыл бұрын
ማሪቱ ለገሰ ሙስሊም እንደሆነች ግን ስንቶቻችን እናውቃለሁ ?አላህ ከዘፈን አውጥቶ ለቶበት ያብቃሽ እናትዬ
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 Жыл бұрын
Beahunu seat hayimanot sayihon iminetina melikaminet new yemiyasifeligew Sew enihun melikam enisira keriwun Egiziyabiher yimulaw weyim yifired
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
wow love is this
@mekdes5825
@mekdes5825 Жыл бұрын
የአንባሰሎ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤
@seadi.yewuchalewa7269
@seadi.yewuchalewa7269 Жыл бұрын
Wuchale natde
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@debritudebritu5376
@debritudebritu5376 Жыл бұрын
Beslame lehgresh e yabkashe maritue lagse
@alemgetachew2492
@alemgetachew2492 Жыл бұрын
ልቲመለሲ ነው ????¿??ልቲቀርነዉ????
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አለወት የኔ እናት እኛንም ለሀገራችን በስደት ያለነው በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ!!!
@zuriashy1546
@zuriashy1546 Жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤
@butikaniyoutube3673
@butikaniyoutube3673 Жыл бұрын
Wawwwwww❤️❤️💛💛💚💚
@taiba0035
@taiba0035 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹
@marmar6681
@marmar6681 Жыл бұрын
Beslam gibi enatachen enwdeshaln betam yne emebet
@kome4254
@kome4254 Жыл бұрын
ወሎ ንግስናህን ከተነጠቅህ በኃላ ሁሌ ቁልቁል እየወረድክ ነው
@mesizewde338
@mesizewde338 Жыл бұрын
እዚህ የምትወዛወዥ ሁላ ምኑ ደስ ብላችሁ ነው?ህዝብ ወገን እያለቀ እየተራበ የምትጨፍሩት ይሄ ጊዜው አይደለም ንስሀ ገብታችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ ስዓቱና ጊዜው አልቌል ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከስማይ በታች የተስጠን ሌላ ስም የለም ጌታ ኢየሱስ እኔ መንገድ፣እውነት፣ህይወት እኔነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ብሎናል እንዘጋጅ ዳንኪራውን ትተን።
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Жыл бұрын
እዝምሪት የእይነጥላ ንግስት
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ወሎየዎች የት ናችሁ😍
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
አለን በናትሺ ሞት ደምሪኝ እማ
@bx5831
@bx5831 Жыл бұрын
ከረጅም አመታት የሰደት እና የእንግልት ጊዜ በሁላ ወደ አግሯ መመለሷን ማንም ባይቃወምም አሁን ላይ ግን የአማራ ሕዝብ በጋላና በትግሬ ተለይቶ እየታረደ ባለበት ስአት አገር አቀፍ ዘፈን መዘጋጀቱ ........??????
@selamawetgerma1674
@selamawetgerma1674 Жыл бұрын
ማርዬእዉነቶንነዉማርዬየመጨረሻዋንስትረዳበጣምታሣዝንነበርበጣምነበርያዘነትዉእግዚያብሔርበሰላምለገሮያብቃትማርዬእንወድሻለን
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ማሪቱ እግዚአብሔር ንስሃ ሞት ያብቃሽ 50 በሃ ምንድ የምትጠብቂው??? ሞት መቼ እንደሚመጣ አያታወቁም
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
ሙስሊም እኮ ናት
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 Жыл бұрын
ሙስሊም ነት እንዴ ?
@eyerusali687
@eyerusali687 Жыл бұрын
Mareye
@جالكيه
@جالكيه Жыл бұрын
💚💛❤️😘😘😘😘😭😭
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
Egzabher hulachunim edme yistachu nistuh Ethiopiawiyan
@melikummelikum9285
@melikummelikum9285 Жыл бұрын
ከርፋፋ አማራኦች ይች እናት ኦለጋም ሔዳ ትዘፍናለች ??? መሲ ምተው በመላው ዓገሪቱ የሙዚቃ ድግስ ይኖራታል ስትይ ዋሸሽ ለምን በአማራ ክልል ብለሽ አታስተካክይም ወደዓገር መምጣቷ ጥሩ ነው ግን ዓገር ሳይሆን ክልል እዳላት በደብ ተረድታ ትምጣ ።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ተመልሳ እንዳትመጣ ባለፍውም ጠቅልዬ ገባሁ ብላ ተመልሳለች 😅😅😅
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ ማሬ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
@@sebletube7412 መደመር ቀርቷል 😂😂😂
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
@@etanimhaile6475 አቤት ውሸት ገና በ23አመቷ ልገባ አይደል መቸ ነው የተመለሠችው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
@@etanimhaile6475 😁😁እሺ ሰብስክራይብ አርጊኝ😢😢
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
@@weynshetmarem5579 😂😂😂😂ካገኘሻት ጠይቂያት ውሸትከሆነ አሁን 2 ተኛዋ ነው😂😂😂
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
የሴት ተዉዛዋዞች ተቦረኩ አሁንም እዳማረቦችሁ ነዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ሄሉየ በናትሺ ደምሪኝ እማ
@aamedemselassie552
@aamedemselassie552 Жыл бұрын
MARITU LEGESE YE MENEGEST ADEGEDAGI ACHEBECHABI LE ABYE ZEFEN AWECHE LET
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
ስንት ጅል አለ ማጨብጨብ ብቻ አዳምጥ?
@roza7158
@roza7158 Жыл бұрын
😪😪😪🥰🥰🥰
@rozatube3161
@rozatube3161 Жыл бұрын
ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
እማ ነይ ደምሪኝ እመልሳለሁ ዉዴ
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 Жыл бұрын
አይሻልሽም አባዙኝ
@MohammedJula-sr5uk
@MohammedJula-sr5uk Жыл бұрын
በሰላም ግቢልን
@zdzd2877
@zdzd2877 Жыл бұрын
አቺእራሥሺመሲየምርጥእህትምርጥጋዜጠኝነሺማርየየደሴዊቆጂአላህበሰላምያሥገባሺ
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 16 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 323 М.
ሠርጋችን በራሳችን መኪና .አዲስ መኪና ገዛን❤️💕
23:05
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 139 М.
የ ምሽት የአማርኛ ዜና  ሕዳር  23 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:36