የባሰ አታምጣ | የሙት ጒደኛው ሚስት እምቢ ስላለችው በመተት ህይወቷን አበላሸው

  Рет қаралды 9,348

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

የባሰ አታምጣ | የሙት ጒደኛው ሚስት እምቢ ስላለችው በመተት ህይወቷን አበላሸው
#አድራሻዬን ለጠየቃችሁኝ በ0967308874 ልታገኙኝ እንደምትችሉ ማስታወስ እፈልጋለሁ።

Пікірлер: 101
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
ይህንን ሁላ ሚስጥራዊ ታሬክ እንድናውቅ የረዱን አባታችን መምህራችን መምህር ግርማ ከልቤ ነው ሁሌም የማመሰግናቸው በሰይጣን ላይ እና የሰው ጉዶችን እንድናውቃቸው ያደረጉን ድንቅ አባት ናቸው ምን ቃል ይገልፃቸዋል መምህርን የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበር ሆኖ ይሰቃያሉ ነፃ ላገልግል ባሉ የኔ አባት big big respect our father we love u more &more really! May God bless u &your family ❤❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 4 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም ባለታሪካ እህቴ በፍፁም በዝህ ሰውዮ እንዳትሸነፊ ፁሚ ስገጂ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀበል ተጠመቂ ቅድስ ቁርባን ተቀበይ ከዛ ለውጡን ታያለሽ ንስሀ ግቢ እኔም ካንቺ በበለጠ በጋደኛ በሴት በወንድ በዙርያዮ ያሉ ሰወች ሁሉ እንዲጠሉኝ ነው ትዳሪ ተበተነ ቤቴን አጣሁ ብዙ ነገር ሆንኩ ውክልና የሰጠሁት ሰው ከኔጋር ካልተኛሽ ብሎ መከራዮን አሳየኝ እኔ ግን ለምን ድንግል ማርያም ለምን ለምን እያልኩ እያለቀስኩ ተማፀንካት ነቅላ ጣለችልኝ አይዞሽ እህቴ እናትና ልጅን ተማፀኝ ማግኝት ማጣት ያለ ነው የወደቀን የሚያነሳ አምላክ አለ ይብላኝ በክፍ በሴጣን መንገድ ለሄድ ቅድስሚካኤል ነቅሎ ይጣልልሽ አሜን ⛪️⛪️⛪️🇨🇬
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 4 ай бұрын
ከሐዋርያት ከነብያት ማርያምን የለመነና የተማፀነ አሳይኝ እስቲ???
@worknehmirkena5421
@worknehmirkena5421 4 ай бұрын
ማኅደር በእውነት እመቤታችን በፍቅር እና በሠላም ትጎብኝሽ፣ ክቡር ስሟን ተሸክመሻልና
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
@@mahdergebrgziabher6900 ቅዱስ ዮሀንስን ከጠቀስሁልህ ይበቃሀል
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 4 ай бұрын
አይ ወንድሜ ወርቃፈራው ይሔ ሰው እኮ የሰውነት ማንነት ቢኖረው እኮ የወንድሙን ሚስት ሊያውም በስረዓተ ተክሊል የተጋቦ ሰዎች መሆናቸውን እያወቀ ለዝሙት የተመኘ ይሔ ታድያ ሰው ሲሆን እኮ ነው ህሊና ሚኖረው በእውነት በጣም በጣም በጣም ነው መስር ያለፍነው እኛ እኮ መኖር ሚገባን አይለነበርንም በቸርነቱ ነው እያኖረን ዬለው በኪዳነምህረት ቃልኪዳን ነው ዝም ያለን ዝምምምም አይ ጅራፉን ያነሳለት አወይ ጉዳችን መሬት እኮ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ስለምትመራ እንጂ እንድንቆምባት ባልፈቀደች ነበር እውነት ትውጠን ነበር ግን የዓምላኩዋን ህግ ታከብራለች መሬ ዛሬ ምንረማመድባት አረ እንመለስ አረ በመድሀኒዓለም በኪዳነምህረት ለዚች አጭር እድሜ ........... እውነት በጣም ነው ሚያሳዝነው
@God-db9vp
@God-db9vp 4 ай бұрын
ምድሪትዋ ባቢሎን ሆናለች፡ ተው የሚል እረኛም የለም፡ ፈጣሪ እውነተኛ እረኛ ይስጠን።
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 4 ай бұрын
እንደው እግዚያብሄር በምህረቱ አይለየን ጊዜውን አበላሽተነዎል
@alemdagne174
@alemdagne174 4 ай бұрын
በባለቤቷ ሞት ላይም እጁ ሊኖርበት ይችላል : ከሚጮህው ዲያቢሎስ ፀጥ ያለው እግዚያብሔር ብርቱ ነው እና ወደሱ ከሄድሽ የእግዚአብሔር ሀያልነት አላመንሽም ማለት ነው አንቺ ብቻ ፀልይ: ሥገጅ :ተጠመቂ እግዚአብሔር ሥራውን ይሰራል። "በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል" መዝ:90
@ZdKebede
@ZdKebede 4 ай бұрын
😢😢😢😢የባሏሞት ላይ እራሱ እጁ አለበት በጥላወጊ የስራውን ይስጠው የሙት ልጆች የሚያሰቃየው😢😢😢😢
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
እህቶች ወንድሞች እሚጠቅመንን ለመስማት እና ለማየት እግዚአብሔር ያድለን ሸር ላይክ እና የደዎል ምልክቷን ሳይጫኑ ማየት የተከለከለ ነው። ይጠቅመናል
@tigisit2534
@tigisit2534 4 ай бұрын
ወርቅዬ እንኳን በሰላም መጣህ አሁን ላይ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ አገሩን ሞልተዉታል ሰው ጠይቁ የተባለው እረስተው የሚፈልጉት ነገር በመተት ለዛር በመስገድ እና በማምለክ ነው
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
የበራሀው ሚስጥር የሚለውን መፅሀፍ አንብቢ እህታችን ድንግል ማርያም ከእነቤተሰብችሽ ጋር ትጠብቅሽ😭😭😭
@user-em2mi3fr6h
@user-em2mi3fr6h 4 ай бұрын
ወርቃፈራሁ እባክህ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር አገናኛት መንፈሳዊ ምክርና የመውጫ መንገድን ሊጦቁማት ይችላል
@rishane9576
@rishane9576 4 ай бұрын
በስመኣብ በኢትዮጽያ ምድር ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራ ክፋት የለምና ለናቱ ድንግል ማርያምና ለቅዱሳን መላእክቱ ለመልካም ሰዎች ሲል ፈጣሪ ይርዳን ይማረን እንጂ በጣም ከባድ ነው ኣቤት ከልብ ለንሳሓ ሞት ያብቃኝ ያስፈራል
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 4 ай бұрын
እህቴ ፀልይ ለምኝው ተንበርክከሽ እያለቀስሽ ፈጣሪሽን አምላክ ታሪክ ስለሚቀይር በርቺ ምድራዊ ህይወት ተመሳቀለ ብለሽ የዘላለም ህይወትሽን እንዳታጪ ፀልይ በፍፁም እንዳትረቺ የጠፋው ሁሉ ይመሰሣል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለደዚህ መጥፎነገር የተነሳሳው ሰውም እምላክ ወደቀልቡ ይመልሰው ዘንድ ፈቃዱ ይሁን
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 4 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እንኳን አደረሰክ ከነ መላው ቤተሰቦች እና ለፕሮግራምክ ተመልካቾችክ ። ግን የእውነት ምን አይነት ጉድ እና መአት ነው የመጣብን አረ ከዚህ በዋላማ ትውልድ እራሱ ይቀጥላል ማለት ህልም ነው ፡ እንደው ግን ሞት የለም ተብሎአል እንዴ እኔ እኮ ደነቀኝ ወንድሜ ከአንተ ፕሮግራም ሌላም እከታተላለው እና በቪዲዬ ላይ እራሱ ምንም እፍረት ሳይሰማቸው በሙሉ አፉቸው ነው የሚናገሩት አዎ መተት አሰርቼባት ነው ሴትዋም እንደዛው አረ ግን ወዴት እየሔድን ነው የጭካኔው ጥግ አረ ፈጣሪዬ ሆይ ቶሎ ናና ፍርዱን ስጠን ለበለጠ ወገኖች ንስር ሚዲያንም እባካቹ ተመልከቱት እጅግ ብዙ ነገርን ትማሩበታላቹ እጅግ ብዙ
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 4 ай бұрын
ቃላ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እህቴ ስገጅ ፀልይ እትዮጵያ ውስጥ ከሆሽ ፀበል ታጠማቅ ገደም ሄደሽ ሱባይ ግብ በሪች ማቁጠራይ ታጠቃም
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 4 ай бұрын
❤እንኮን አብሮ አደረሰን ወንድም ወርቃፈራው ለልኡላችን ለናዝሪቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን እህታችን የታሪኩ ባለቤት አይዞሽ ፁሚ ፀልይ አቺም ልጆችሽም ወደ እግዚያብሄር በንአ ቅረቡ ለሠው የማይቻል ሁሉ ለእግዚያብሄር ይቻላል እና መምህር ተስፋዬ ብለሽ ጊቢ ገጠመኝ አዳምጪ በቅርበት ከወርቅዬጋ ስለሚገናኙ አብረው ይረዱሻል አይዞሽ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸብል አስመጭና በቤትሽም በአንቺም፣ በልጆችሽም ላይ እርጭ። ቅዱስ ቁርባኑን አታቋርጭ። እሱ ከሚያመልከው አጋንንት ይልቅ አንቺ የምታመልኪው ልዑል እግዚአብሔር እጅግ ይበልጣል በጸሎት፣ በጾም፣ በእንባ በስግደት በርትተሽ ቁሚ እሱ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሻል። አይዞሽ።
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 4 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን አደረሰህ ለብርሃነ ትንሳኤው
@user-pz5cb8mk6q
@user-pz5cb8mk6q 4 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሄር መልሱን ይስጥሽ በቀል የሱ ነውና ፅኚ እታለም ቅዱሳን አበው ጠላትሽን ይዋጉልሽ ድንግል ማርያም መፍትሄ ትሁንሽ አሜን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 4 ай бұрын
እህቴ: አደራሽን: ወደማይሆን: መንገድ: እንዳትሄጂ:: በእግዚአብሔር: አምላክ: ተደግፈሽ: ይህንን: የተላከብሽን: የመተት: መንፍስን: በፀሎት: በስግደት: በተባረከ: መቁጠሪያ: መንፈሱን: እየቀጠቀጥሽ: በቅድስት:በስላሴ: ስም: እያሰርሽ: ፅበልሽን: እየተጠመቅሽ: የጌታችን: የመዳኒታችን: የእየሱስ/ ክርስቶስን: ቅዱስ: ሥጋውን: ክቡር: ደሙን: እየትቀበልሽ: ታሸንፊዋለሽ: ልጆችሽንም: አብረውሽ: እንዲፀልዬ: አድርጊያቸው:: እግዚአብሔር:አምላክ: ኃይል: ሆኖ: ይርዳሽ::
@truth2232
@truth2232 4 ай бұрын
ባሏን ያስገደለው እሱ ነው ንዬ እጠረጥራለሁ መፅሐፍ ቅዱስ ታንብብ ከልጆቿ ጋር ከእግዛብሔር ቃል ጋር ብዙ ጊዜ ታጥፋ ፣ ትፁም ፣ ትፀልይ ፣ በእየሱስ በስሙ ስልጣን በደሙ ጉልበት መከራውን ክፉ አጋንንቱን ትገስፅ ይሄዳል !!! ከሰማይ በታች የእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው ሌላ አዳኝ የለም!!!
@AmeleMekonnen
@AmeleMekonnen 4 ай бұрын
እህታችን በተቻለሽ መጠን እራስሽን ለፈጣሪ ስጭ በጭራሽ ይህንን ሰው እንዳታገኝው! እኛም በፀሎት እነስብሻለን ከነ ልጆችሽ አይዞሽ አይዞሽ በርቻ!!
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 4 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ህይወትሽ ይስተካከላል ጀርባሽን በመቁጠሪያ መተት የሰላቢ መንፈስ ታሰር በስላሴ ስም ስራህን አቁም እያልሽ ቀጥቅጭው የአምልኮ ስግደት ጀምሪ የመምህር ተስፋዬ አበራን ዮትዮብ ተከታተይ ይደግፍሻል ቶሎም እዲጋለጥ ጎሩ ወይን አንባ ማርያም ሂጂ ቀሲስ ሔኖክ ጋር ከተሸኘ ወይም ከታሰረ ስራሽ ይስተካከላል ሰውየው ጋር ከሄድሽ አምላክሽንም ታሳዝኝዋለሽ ከሰውየውም የዝሙትን መንፈስ ይዘሽ ትመለሻለሽ አይዞሽ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 4 ай бұрын
የአራት አመት ልፍቴን አጥቸ በአገር የደሀደሀ አያልፋልሽ እያለ ይዚትብን ል መምህር ተስፋየ በመከተል እግዚሃቤህር ይመስግን ለዉጥአለን
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወርቅ አፈራው እህቴ ንስሀ ግቢ ጹሚ ስገጅ እዳትረቺ አይዞሽ በርች በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ ጸበል ግቢ እመብዙሀን ካንችና ከልጆችሽ ጋር ትሁን አይዞሽ
@melakfeleke2184
@melakfeleke2184 4 ай бұрын
ባሏ ሞት ላይ እጁ እንደሌለበት በምን ይታወቃል
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 4 ай бұрын
ኢሄ ፈተናሽ ነው ታማኝ ሁኚ ለእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 ай бұрын
ባሏንም የገደለው በመተት እሱ እርስ ነው። ከዛ የተመኛትን ሴት የሰው ሚስት የሚያገኝ መስሎት። ቅዱስ ሚካኤል ለሱም ፍርድን ያፍጥንለት።
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 4 ай бұрын
አንድዚህ አንደ አሸን የበዙት ምን ጉድ ነዉ. አግዚአብሔር አመላክ ልቦና የስጣቺሁ. አህታቺን ወደ አመላክሽ ፍትሺን አዙሬ. አመላክ ቅድሳን አመ ብዙሃን ተደርስልሽ አይዞሽ. የተጣለ ክፉ መንፈስ አንዳትሽነፊ.
@eskedar4431
@eskedar4431 4 ай бұрын
ይገርምሻል እንዳንቺ ተቸግሬ ነበር ነገር ግን ቺግሬ የነበረዉ በሰዉ ወይም በገንዘብ ሳይሆን በሰይጣን ብዙ ተፈትኛለሁ አንድ ቀን ከልቤ የመምህር ግርማን ትምህርት አዳመጥኩኝ እስከመቼ አንተ በእኔ ላይ ቤትህን ሰርተህ ብየ ተነሳሁበት የዉሳኔ ሰዉ ሆንኩኝ መፀለይና የአምልኮ ስግደት መስገድ ስጀምር ቤቴም እኔም ሰላም ሆነናል በቀን 3 ጊዜ እሰግዳለሁ ጠዋት ከሰአትና ማታ እድሜ ለአባባ ግርማ ታሪኬ እንዲቀየር ፈጣሪየ በእሳቸዉ ላይ አድሮ አነቃኝ ክብርና ምስጋናዉን ይዉሰድና ተነሽ ፀልይ ስገጂ ያኔ በሚገርም ሁኔታ ታሪክሽ ይቀየራል ለራስሽ ሁሉ እስኪገርምሽ ነገር ግን ተዘናግተሽ ለደቂቃም ወደሱ ሀሳብ እንዳትገቢ አደራ ፈጣሪ ካንቺጋራ ይሁን በፀሎት ካንቺ ጋር ነን
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 4 ай бұрын
ከመምኽር ተስፋዬ አበራ ጋር አገናኛት እሱ እቤትስ ደረስ ሂዶ ስለሚያፅናና እመብርሃን ትአዳሽ
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር❤❤❤
@ethioethio8898
@ethioethio8898 4 ай бұрын
ወርቅአፈራሁ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድም ወርቅ
@ZdKebede
@ZdKebede 4 ай бұрын
እህቴ እንዳትሸነፊ ሰይጣን አርክሶ ህይወትሽን ሊቀማሽ ነው በርቺ ከልጆችሽ ጋር ተጥመቂ ሰይጣንአሸንፎ አይውቅም ለጊዜው ነው ብርሀን ያልታየሽ ደመናው ጠቁሮ መጣማለትብርሀን የለም አይደለም የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ
@mesfinmersha7769
@mesfinmersha7769 4 ай бұрын
ወርቅዬ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰህ ምናልባትም ክርስትና ስሟን ብትናገርኮ እግዚአብሄርን ሲጠሩት አቤት የሚላቸው ሳይውል ሳያድር ለጠየቁት ነገር መልስ ሚሰጣቸው ሰዎች ይህን ፕሮግራም እያዩት ሊሆን ስለሚችል ስመ ክርስትናዋን ብትናገር መልካም ነው
@ps1al3m63
@ps1al3m63 4 ай бұрын
ቅዱሳት ስዕላትን ባክ ግራውድ አድርገህ ብትጠቀመ ÷ ቢቻልህ ደግሞ ፀሎት ክፍልህ ውስጥ ብትቀረፅ ÷ ላንተም ለተመልካችም መልካም ነው ለማለት ነው 🙏🙏🙏
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 4 ай бұрын
በኢትዮጵያ ያልተፈፀመ ሀጢያት የለም 😢😢😢😢😢
@tewahidohaymanote5875
@tewahidohaymanote5875 4 ай бұрын
እህታችን በፍጹም እንዳታደርጊው፥፥ ምክኒያቱም አንዴ ብቻ ሳይሆን ባርያው ሊያደርግሽ ነው በመናፍስት ስራ፥ አንቺን ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም፥፥ ከደብተራው ጋር ምን እንደመከረ ታውቂያለሽ፥፥ የቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ፥ የ መምሕር ግርማ ወይ የቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤልን ፥ ወይም ጎሮ ሚካዔል ቀሲስ አንተሁነኝ ወረገኑም አሉ ሂጂና መፍትሔ ታገኛለሽ፥፥
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 4 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢ፈጣሪ ይፈረድባቹህ በዚሰራ የመትሳተፉ
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 4 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ወድማችን እንወድህ አለን ወርቅየ ፕሮግራምህን በጣምነው የምወደው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የሰይጣን ተከታይ አማኝ የሆኑ ሰወች ብቻናቸው ባንተ የሚናደዱት አንተ በርታ ልን ❤❤❤❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS 4 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ዋይ አቤቱ ሰዉነታችንን መልስልን አሜን
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 4 ай бұрын
ወርቅ እኔም እኮ ችግሬን ላካፍልህ ብየ ስልክህ እምቢ ብሎኝ ትናትና ወረደልኝ በቴሌ ግራም
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 ай бұрын
አለማችንን እየመራ ያለው ክፉሰውና ዳቢሎስ ነው::
@elfneshtemesgen
@elfneshtemesgen 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN
@eskedar4431
@eskedar4431 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምበቅድሚያ ሰላምታየ ይድረስሽ ዉድና ጀግናዋ እናት እንኳን ለእናቶቺ ቀን በሰላም አደረሰሽ በመቀጠል በህይወታቺን ብዙ ፈተናወቺ ይገጥሙናል ልክ እንደታሪክሽ ህይወታቺን ሊመሰቃቀል ይቺላል ግን እኛ ከቺግራቺን በላይ እንጂ ቺግራቺን ከኛ በላይ እንዲሆን አንፍቀድለት ያኔ ድል እናደርገዋለን ነገር ግን ዋናዉና መርሳት የለለብሽ ፈጣሪሽን ነዉ ። እኔና አንቺን የፈጠረ ሰማይና ምድርን የፈጠረ እኛ የምንፈልገዉንና የሚያስፈልገንን ሁሉ የሰጠን እርሱ ነዉና ክርስቶስን አጥብቀሽ ያዥ ሌላዉ ሁሉ ከንቱ ነዉ አትሸበሪ የአምልኮ ስግደትሽን ስገጂ አንቺም ልጆቺሽም ፀበልሽን ጠጪ ድንግልየ እናቴንም ንገሪያት የጭንቅ አማላጇ ሁሉን ነገር ታስተካክልልሽ ከልጇ ከወዳጇ ታስታርቅሽ አይዞኝ ነገ ይህ ሁሉ አልፎ ታሪክ ተቀይሮ ለምስጋና ትመጫለሽ
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 3 ай бұрын
ገዳም ሄዳ ሱባኤ ትያዝ የዘንድሮ ነፍስ አባት አይታመንም። ካልሆነም ከዘብር ገብርኤል መጥሪያ ታምጣና ትስጠው ያኔ አባቴ ገብርኤል ዋጋውን ይሰጠዋል። ግን እሷ መጀመሪያ ንስሐ ትግባ።
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 4 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር የምክር አገልግሎት ብታገኝ መልካም ነው እላለሁ ፤ ባሏንስ የገደለው ማን ሆኖ ነው? በመኪና አደጋ መሞቱ የጥላ ወጊ መንፈስ ሊሆን እንደሚችል አልጠራጠርም።
@kuduskudut3627
@kuduskudut3627 4 ай бұрын
Be egziabiher beweladit amelak leje😢 Yamene yafere yelem telot,tetgem,segedet new
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
የሰው ሰይጣን በዝቷል አረ ለዛውም ሰይጣኑን የምናስተምረው እኛ ከሆንን ቆይተናል
@fitsumbaheru9763
@fitsumbaheru9763 4 ай бұрын
ወርቃፈራሁ ፍፁም እሰራኤል ነኝ ደውልልኝ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 4 ай бұрын
እንኳን አደረስህ
@tigtig8146
@tigtig8146 4 ай бұрын
መዳኛ በእጅሸ ነው ። ትጊ በአምልኮ እህታችን ።
@likukebede8440
@likukebede8440 4 ай бұрын
የሕሊና ወቀሳ ያስቀምጠዋል ወይ ያልከዉ ሊገባኝ አልቻለም መጀመሪያውኑ ይህ ሰው ሕሊና አለው ወይ????😅😅😅
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 4 ай бұрын
ሰይጣን በማን ላይ ሆኖ እንደሚበጠብጠን አናቅም፦ጓደኞች በመንፈሳዊ መነፅር መገምገም አለባቸው። ምናልባትም ባሏንም በዚህ ሰውዬ ድግምት ምክንያት ይሆናል ያጣችው።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
እኔ እኮ ሰዉ ምን ይጠቀማል ከእናትየዋ አልፎ የልጆቹንም ህይወት አበላሸው ምን ይሰራል ቤተሰብ መበጥበጥ
@almazdebrezion7806
@almazdebrezion7806 4 ай бұрын
Werkafera i appreciate 🙏 what you do keep up brother great work 👍 good bless you .
@derarabyata5901
@derarabyata5901 4 ай бұрын
በፊት የምታቀርባቸው እንግዶች የምታነሳው ጥያቄ ብዙ ትምህርት ብዙ ሰው ያዳምጠው ነበር አሁን ደሞ ሁሉ እራስህ ሆንክ አቅራቢው ተንታኙ ዝም ብሎ ተራ ወሬ እየሆነ ነው ምክንያቱም አንተ ያለህ አስገራሚ እውቀት አለ እንግዶችን እየጋበዝክ ሲሆን ግን ጥሩ ነው ወይ ደሞ interview የሚያረግህ ሰው አዘጋጅ :;
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 4 ай бұрын
የኔ ጉዶያ ገጠሞት
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 ай бұрын
Werk!enquan abro aderesen! Yemitakerbewin Tarik adenkalehu!yigermalim!!!
@AGAPEERI
@AGAPEERI 4 ай бұрын
በርሚል ብትሄድ ጥሩ ነበር።እኔ እዛ ሄጄ ነበር ጠበሉ በጣም የሚገርም ነዉ:ሁሉ ያሳያቻል ከዛ ነጻ ትወጣለች።
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 4 ай бұрын
እሱ ቢሆንስ.እርኩስ.መንንፈሱን ልኮ ለሞት ያበቃው.ማን.ያውቃል ከፈጣሪ በቀር
@elenikagnew8473
@elenikagnew8473 4 ай бұрын
ከመምህር ተስፋዬጋ አገናኛ እባክ በመቤቴ ለምን መሰለህ ቢያንስ መንገዱን እዴት መፀለይ እዳለባት በር ይከፈትላታል ከመምህር ተስፋዬጋ አገናኛት ሳትሳሳት ይሄ አውሬነው የተከበረችውን ሴት ሊያቆሽሻት ባሏንም ይሄኔ እሱ ይሆናል በመተቱ እዲገለበጥና እዲሞት ያረገው ይሄ የምቀኛ መፈስ ነው እመቤት ትርዳሽ
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 4 ай бұрын
ከአርቦች ቀጥሎ አበሻ ክፍ ዜጋ ነው
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 4 ай бұрын
ለምን በርሜል ጊዯረጊስ አትሄድም መፍትሄ ታገኛለች
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
ሰው መሆኔን ጠላው አይ ጓደኛ በዚህ ዘመን ቢጠጋክም ለጥቅም ነው አበሻ ከሰይጣን ከፍቷል የሚ ገርመው በብዛት መተተኛው በጠንቋይ የሚያምነው ኦርቶዶክሱ ነው አንገቱ ላይ ክር አድርጎ የሚያሳዝን ነው ሌላ ሴት አጣ ባለጌ በፊትም ጓደኛው ሳይሆን ምቀኛው ነበር መሞቱ ደስ ብሎት ነበር ያሳዝናል እዚህ ደረስን
@AmbaneshReda
@AmbaneshReda 4 ай бұрын
Kechalek bweste aweragne mengerhe nger alegne
@hwoldearegay
@hwoldearegay 4 ай бұрын
ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በዚህ አይነት ባሏን የገደለው እሱ ነው ታርጌት አድርጎነው የያዛት
@AmbaneshReda
@AmbaneshReda 4 ай бұрын
Enamsegenalne wendem
@zetunazetunagrangn604
@zetunazetunagrangn604 3 ай бұрын
Mawrd new esun trta
@AtiluGebremariam
@AtiluGebremariam 4 ай бұрын
ባለቤቷን የገደለው እራሱ ነው ።
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 4 ай бұрын
አይዞሽ እማዬ በጠም ከየድ ግዜ ነው
@sitymnayehu5439
@sitymnayehu5439 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@maebeltsegay
@maebeltsegay 4 ай бұрын
shenkuro micheal hiji
@bereketbiz
@bereketbiz 4 ай бұрын
be mekina adega yemotewe balwa betela wegi bihones? mane yawkale?
@user-ro5eb2ln2g
@user-ro5eb2ln2g 4 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 4 ай бұрын
ታስገድለው!!!!!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
መግደል ሃጢአት ነው
@truth2232
@truth2232 4 ай бұрын
መቁጠሪያ የእየሱስ ስም አይደለም !!! እባክህ ማንበብ እንደሚችል ሰው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚያውቅ ሰው ህዝቡን ምከር ፣ በመቁጠሪያ እራስን መቀጥቀጥ አያድንም !!! ተባረክልኝ ወርቅ አፈራሁ እወድሀለው አከብርሀለሁ
@user-fn3xd2ow4s
@user-fn3xd2ow4s 4 ай бұрын
መቁጠሪያውም የምሰራው በእየሱስ ስም ነው
@TarikuGirma-ho9oc
@TarikuGirma-ho9oc 4 ай бұрын
le min tsebele atehjem bermile giwrgise meftiya tagelesh hulum negire giwrgise yeftawle emu ayezoshe eshi egizhbire yeftalesh chigrusne
@MeseretAbay-ge4li
@MeseretAbay-ge4li 4 ай бұрын
ፀበል ቤት ሂጂ አባቶችን አማክሪ ያበረቱሻል አዞሸ አትሸነፈ ለክፈ ሰዉ የባሰ ሂወትሸን ያመሰቃቅለዋል እጂ ጥሩ ሰዉ አደለም ለዛዉም ሴቶች ልጆች አሉሸ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 4 ай бұрын
እህቴ በኢየሱስ ብቻ አምነሽ ድግምቱን አፍሪሺው አይዞሽ በመቁጠሪያ በጨሌ በፀበል በማርያም ስም አጋንንት አይወጣም አይለቅምም ዛሬ በጌታ ኢየሱስ እመኝና እራስሽንም ልጆችሽንም ነፃ አውጪ ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 4 ай бұрын
ልትስብኪ ነው እዚህ ዙርያ ጥምጥም የምትደክሚው ስሚ የለሽም እዚህ
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 4 ай бұрын
@@emebetzewde7492 አዎ በደንብ የሞተውን ሞትንም ድል አድርጎ የተናሳውን የፋሲካውን በግ ኢየሱስን እሰብከዋለሁ መዳን በእርሱ ብቻ ነው እመን በኢየሱስ ትድናለህ።
@amdealemu8927
@amdealemu8927 4 ай бұрын
Hey focused on reality this is rubbish.
@TutuEshetu
@TutuEshetu 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድሙንም ማለት ቧላንም በመተት እሱ ይሆናል ለሞት ያደረገው የእጁን ያገኛል እግዜሐብሂር የራሱ ሰአት አለው
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 4 ай бұрын
አንተ ሰውየው ካህናት እንዲጠሉ እያደረክ ነው ደብተራ ማለት ድንኳን ማለት ነው የተማር ሌቅ ማለት ነው ደብተራ ወይም ቄሰ እንዳሰራባት በአይንህ አይተህ ነው?እባክህ ሆ ሰለ ደብተራ መጀመሪያ እውቀት ይኑሩህ😢
@TANJIRO362
@TANJIRO362 4 ай бұрын
❤❤❤
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
"ክስ መስርተናል"፣ "በ72 ሰዓት ለቃችሁ ውጡ"፣ ጄነራል ጻድቃ እና ማይክ ሃመር
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
EMS Eletawi የአዲስ ዓመት ጥሪ Wed 11 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,2 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН