የአባቴን ስም ከማስጠፋ ብዬ ከቤት ጠፍቼ ወጣሁ።መከራ ያላደበዘዘው ውበት ሰብለወንጌለ ክፍል 1

  Рет қаралды 286,128

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h 2 күн бұрын
በጣም ጠንከራ ልጅነች የደረሰባትን ችግርእና መከራን በቀላሉነው ያለፈችው በራስ መተማመን አቅሟ በጣም ጠንከራነች እረጅም እድሜእናጤና ይስጥሽ አይዞሽበርቺ
@mahelet9539
@mahelet9539 8 ай бұрын
ኤርሚያስ ጎረቤቴ ነው በጣም እጅግ ባለጌ ነው ከነ መላው ቤተሰቦቹ ሚስቱንም ልጁንም አውቃቸዋለው አሁን ላይ ተለያይተዋል። ልጁን ብቻውን ያሳድጋል ከሚሰራበት ድርጅት ሰርቆ ታስሮም ነበር በጣም አሳዘንሽኝ ውዴ
@ttigist
@ttigist 7 ай бұрын
😮😮😮😂😂😂😂
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr 7 ай бұрын
አረ ወይኔ
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 7 ай бұрын
​@@ttigist😂😂😂
@helenfisseha6507
@helenfisseha6507 7 ай бұрын
Egzabher ygestsew😢
@fanikumamarkos8176
@fanikumamarkos8176 7 ай бұрын
😢😢😢የራሴን ታሪክ ነው ልጁታ የምታወራውና በኢየሱስ ስም አስለቀሰችኝ የ13 አመት ታሪክ ዛሬ መሰለኝ😢😢😢😢 አንድ ቀን እንኳን አንድ አመት የሚመስል ጊዜ ነበር ግን ለካስ ያልፋል። እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤
@hiruttefera1646
@hiruttefera1646 8 ай бұрын
ይህን ታሪክ መንግስትም ፣ቤተክርስቲያንም ሊያውቀው ይገባል እህቶቻችህ እየተሰቃዩ መሆኑን ያስረዳል የኔ እህት እባክሽ አሁንም ፀሎትሽን ቀጥይ ፀበልም ተጠመቂ የአጋንት ስራ ቆይቱ ሊነሳ ይችላል ልቤን ነው የነካሽው ምን ዓይነት ጉድ ነው የንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ጠበቀሽ በስመአብ ወወልድ እግዞ
@samiratube2450
@samiratube2450 8 ай бұрын
ማነው በስዴተኛዋ እህታችን መሲ ሞት ልቡ የደማ💔💔💔💔💔
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም 8 ай бұрын
እኔ ማመን አቅቶኛል😥😥
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 ай бұрын
እኔምድንጋጤውአለቀቀኝም😢😢😢😢
@RozaKamal-rw8xm
@RozaKamal-rw8xm 8 ай бұрын
እምናቃት ብቻ ሳንሆን ማናቃትም አዝነናል
@ZemenTube2024
@ZemenTube2024 8 ай бұрын
በመሲ ያላዘነ ሞትን የረሳ መሆን አለበት
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 8 ай бұрын
የስደተኞች እንባ አባሽ መሲ 💦💦
@AbebeFujiye
@AbebeFujiye 8 ай бұрын
ሀአንቺ ከብዙ ጀግና ሴቶች እናቶቻችን እና እህቶች መሀል አንዷ ጀግናውን ነሽ ጌታ ከአንድ ጋር ይሁን አሜን አሜን ¡ ¡
@SebleTemsgen-zz2lh
@SebleTemsgen-zz2lh 7 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ስሚ አግኝው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
ውበትሽ በጣም ያምራል ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 8 ай бұрын
Dimsuwa sayker yamral.. .
@lozabekele4089
@lozabekele4089 6 ай бұрын
የኔ እህት አይዞን አስለቀሽኝ መምህር ተስፉዮን ትምርህት ሰምቼ ነው የደነገጥኩት
@eftah21
@eftah21 6 ай бұрын
ሚ ቱ የመህምሬ ተማሪ
@selambelay3046
@selambelay3046 8 ай бұрын
ስታምሪ አይዞሽ
@tigestnigatu
@tigestnigatu 6 ай бұрын
የዚህ አይነት ታሪክ ስለማዉቅ በጣም ገረመኝ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጸበል ተጠመቂ ነጻ ትወጫለሽ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 8 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እንኳን በሰላም ወለደች ❤
@pj6930
@pj6930 8 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ቀጢይበት ርጋታሽ ዶሞ ወደድኩልሽ❤
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 8 ай бұрын
ደግሞ ቁጅናዋ የኔ ውድ❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 7 ай бұрын
አባት እኮ አባት ነው እውነተኛው አባቶች ልዪ ናቸው
@TsinatNunu
@TsinatNunu 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ ጀግና
@rahelztzion
@rahelztzion 8 ай бұрын
በጣም ሠነፍ እና አርቃ ያላሠበች ሴት ናት ። ለደረሰባት መከራ ሁሉ ተጠያቂዋ ራስዋ ናት። ሌሎች ይማሩ እና ያምልጡ ከዚህ አይነት ችግር።
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
የሆንሽ ቆንጅዬ ነገር❤❤❤❤ ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ጓጉቻለሁ
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 8 ай бұрын
ጥሩ አስተዋይ የሚባሉ ሴቶች ስለ ወንዶች ስለማያዉቁ በቀላል መንገድ ይሸወዳሉ
@Mahlit254
@Mahlit254 8 ай бұрын
እደት ነው እሜታወቀው ምላሱን አጣፍጦ ከመታ ተግባሩ ትወና ከሆነ አምላክ አደለህ ልቡን ከፍተህ አታይ ፈጣሬ ከመልካሙ ጋ አገናኘኝ ነውጀ
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 8 ай бұрын
ከተሸወዱ ምኑን አስተዋይ ሆኑ
@hiwet4932
@hiwet4932 6 ай бұрын
በትክክል
@wubitwoldeyes4536
@wubitwoldeyes4536 8 ай бұрын
እ ብሎ የሚያዳምጠኝ ባገኝ ብዙ ባወራው አዪዪዪዪዪ ተከድኖ ይብሰል ደስ ትላለች እረጋ ያለች ነች❤❤❤❤❤
@merylegsa1626
@merylegsa1626 8 ай бұрын
ለኔ ንገሪኝ እሰማሻለው❤
@EmebetTeshome-f4v
@EmebetTeshome-f4v 8 ай бұрын
ፃፊ እዚህ እኛ እንሠማሻለን
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
​@@EmebetTeshome-f4vረጅም ከሆነ ይደክማታላ
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 8 ай бұрын
ዉይይ ደስ ስትሉ ወላህ የሰዉን ቁሱል መስመት መፈለገቹ
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt 8 ай бұрын
Yene konjo enem miyadamtegn bagegni😢😢😢
@FikirAbera-hk1wd
@FikirAbera-hk1wd 8 ай бұрын
ስህተት የትም አለ ግን ታንካራ ሴት ደስ ትለኛለች
@Misrakkebedebonato
@Misrakkebedebonato 8 ай бұрын
ayzoshi yene konjo yamylfe nagire yalme hulum yalfale
@TigistAbera-g1f
@TigistAbera-g1f 5 ай бұрын
ሴትን ልጅ በግልፅነት እና አፍቅሮ አቅርቦ ማሳደግ በሳል እና አስተዋይ እንዲሆኑ በለጋ እድሜያቸው መጥፎ ግንኙነት ውስጥ እንዳይገቡና ያልተፈለገ ዋጋ እንዳይከፍሉ ያደርጋቸዋል. ወላጆች ሴትን ልጅ ስታሳድጉ በልዩ ቅርበት/አትኩሮት ይሁን
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 ай бұрын
Abet Wendoch Yeteregemachehu Nachehu Yesentun Set Hiwot Abelashachehut Fetari Yefred Ayzosh Ehite Beteseb Yemaychelew Gud Yelem Chelewetal❤🙏❤🙏❤🙏❤
@azebweldu7852
@azebweldu7852 8 ай бұрын
ዋይ ምቅርቲ ኣጆኺ ❤❤❤
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 8 ай бұрын
የዮንቨርስቲ ተማሪዎች ሳይማሩ ነው የሚመረቁት አሁን ደግሞ ስለ ፍቅር በዚህ እድሜ ከነዙረቱ ከሚዲያ ጋር እረስንቱን ትሸከም ይህ ሁሉ ለገንዘብ ከሆነ ትደርስበታለች ገነት ከአንች ካሳለፍሽው ህይወት ብዙ መማር ትችላለች
@genetyilma7717
@genetyilma7717 7 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነው የምወድሽ ሰው የሚፅፈውን አስተያየት አንብቢ ይህን የፍቅር ማስታወቂያ ቀንሺው
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
😭😭😭ኡፍፍፍ የአራስነት ስቃይ አይረሳምኮ🙄አይ ወንድ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ አይቀናህ ክፉ😭
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
አሜን
@ElyasAbadir-vr4ch
@ElyasAbadir-vr4ch 6 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@SameraRose
@SameraRose 8 ай бұрын
ወዶች የስት እቶቻችን ይወት አበላሽተዋል ወላኢ አስለቀሽኝ በአቺ ቦታአ ኦኜ እራሴን አየሁት በተለይ ምጥሽን 😭😭😭 እናትነት ከባድ ነው ደሞ ቆንጅኤ ስራአትሽ ልብን ይገዛል የኔ ውብ ❤️❤️🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👍👍👍
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 8 ай бұрын
@user mr8np9mc2s ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ወዷች ብለሽ እኔ በስንቶች ሴቶች ተበድያለው ሴት ማለት ሴጣን ናቸው አብዛኛው
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 8 ай бұрын
አይ ሴት ፈተናቺን ብዛቱ😢😢😢😢😢😢😢
@berryb1164
@berryb1164 7 ай бұрын
እንኩዋንም የእግዚአብሔር ልጅ ሆንሽ💕💕💕
@Seltene-ei7nm
@Seltene-ei7nm 8 ай бұрын
አባታችን በደቡብ አፍሪካ ነው የምኖረው፡፡ ወልደ ፃዲቅ ብለው ይፀልዩልኝ፡፡ እድሌን የሚዘጋውን የጠላት መንፈስ ይሰሩልኝ አሜን፡፡
@fikermehirete7275
@fikermehirete7275 7 ай бұрын
Wendoche gen yetrgmachu besew hiwote mekledu wendoche emebete defet trgachu yesrachehun yestachu uffff😢😢😢😢
@AwuyaAwu
@AwuyaAwu 3 ай бұрын
ምጡን እርሺው ልጅን አንሽው የኔናት አንዃን በሰላም ተገላገል
@Selam12-y3p
@Selam12-y3p 8 ай бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@nebiyutegegn6667
@nebiyutegegn6667 8 ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል
@KalkidanEyob-fm9ww
@KalkidanEyob-fm9ww 7 ай бұрын
ሠብሊ ጠንካራ ሴት ነሽ የእዉነት አቅሻለዉ የአዳማ ጎረቤትሽ ነኝ አደንቅሻለዉ
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 2 ай бұрын
የኔ ታሪክ ነዉ ሚመስለኝ
@Yanii91720
@Yanii91720 7 ай бұрын
ድራሹ ይጥፋ ይሄ ሀጠራው የሰፈሩን ሴት አበላሽቶ ወደሌላ ሰፈር ገባ🤬🤬🤬 ከነሙሉ ቤተሰቡ አባቱን ጨምሮ ባለጌወች ናቸው🤬🤬🤬በለመደ ባህሪያቸው ያልደረሰች ሴት ጋር ግንኙነት ፈፅመው እሱም ወንድሙም ታስረዋል 😡 ያንቺ እንባ ነው 🙂‍↕️🙂‍↕️ታላቅ ወንድም ያልሽውም ቴዲአለበት ሁሉም አንድ ናቸው ምድረ ኮርማ🤬🤬🤬
@HayimanotZebene
@HayimanotZebene 5 ай бұрын
Ewinet new gin ehtea
@AaAa-gi5kb
@AaAa-gi5kb 7 ай бұрын
ምቅርቲ ኣጆኺ ማዓረይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 8 ай бұрын
ልጅሽ ስለፍቅር ምን አውቃ ነው ሰለፍቅር የምታወራው 😮
@Fatima123Ali-y2e
@Fatima123Ali-y2e 7 ай бұрын
ገኒ እናት ሰላም እጅግ ነው የምወድሽ የማከብርሽ እንዳስተያየት ስለፍቅር የውጭዎችን በማድረግሽ ቅር ብሎኛል ቢስተካከል።
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 6 ай бұрын
ወይ ገኒ መዝሙር አድርጊው ዳይበርቱን ሙዚቃ መልካም አደለም
@mariyamawit
@mariyamawit 8 ай бұрын
"ወንድሜ ዋሺልኝ ቢለኝ እዋሽለት ነበር በጣም ስለምወደው" አልሽ ሴት ነሽ አንቺም ተዋ ሽተሽ የደረሰብሽን ታቂያለሽ እንዴት ነው ሌላ ሴትን ለወንድምሽ ብለሽ መዋሸት ትክክል ነው ብለሽ እምታስቢው?የሷ ህመም እንዴት አይሰማሽም?
@edenworku1172
@edenworku1172 7 ай бұрын
Abat ye eyesus sim gata hoy simki yebarek ❤😭🙏🙏🙏🙏🙏
@FikreAlemu-gd5nn
@FikreAlemu-gd5nn 7 ай бұрын
እንኳን የጌታ ሆንሸ❤
@NewayTafese
@NewayTafese 8 ай бұрын
Ayzosh
@hannujonur1095
@hannujonur1095 8 ай бұрын
ቆንጆ ናት❤
@AminatMoges
@AminatMoges 8 ай бұрын
የኔ እናት ቁስልሸ ቁስሌ ነው እኔም በሰው ሀገር በስደት አለም በወለድኩ በ15 ቀኔ በገንዛ ባጎቴ ልጆ ውጭ ላይ ተጠያለሁ ከሊቱ 6 ስአት ላይ አሁን ልጄ የ5 አመት ሆኖልኛል ካጎቴ ልጂ ጋር ዛሬም አናወራም ይቅር የሚል ልብ እንዲሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ 😭😭😭
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 8 ай бұрын
ኡፉፉፉፉከባድነዉ አይዞሽ አዋናዉ ማለፉነዉ😢😢😢
@Amen-n1p
@Amen-n1p 8 ай бұрын
ውይይ ከባድኮ ነው ማያልፍ መስሎአቸው ሚያደርሱት ግፍ ግን ካንቺ አይቅር ይቅርታ አድርጊ እግዚአብሔርም ሚወደው እሱን ነው ግን ከባድ ነው ኡፍፍፍ
@sumayaatube9937
@sumayaatube9937 8 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያበርታሽ
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 8 ай бұрын
አይዞሺ ውደ 😭😭😭😭
@selwayoutube2607
@selwayoutube2607 8 ай бұрын
እህቴ ይቅርታ ማርግ አንች ነሽ የምትደስችብት እኔ እህቴ በ15 አመቴ ስደት ላይ ውስዳኝ ትቢ እነ የእንጅት መታጠፍ አመ መኝ አገር ላኪኝም በላት እቢብላ ባሎ በጣም መጥፎ ነበር አንደ እሷ በለ ለችበት ሊደፍርኝ ሙከር. በር ዘግቸ ዳንኩ የጉርቤት ቤት ስለነበር ስመጣ ለጉርቤታችን ነገርኩት በሳምንቱ የምትሂደበት ነበር እህቴ ከጉርቤቶ ጋር እሂዳለሁ አልኩት እሱ እቤት ስለነበር አተሂጅም ብላ ት ታኝ ሂደች ጉርቤታችን ሁሎንም ስለምታውቅ ተጣሎ. ነገርቻት አለቀስች ግን ከሳምንት በኋላ ሁሎም ተርሳ ውይ እኔን ውይ እሷን ምርጭ አላት ውላሂ እህቴ ባሎ ጋር ተኝታ እኔን እውጭ አሳደሩኝ ውላሂ እይጥ በልቶኝ ጡት ስነሳ ደም በድም ሁኝለሁ ጮከ ጉርቤታችንን ጠራሁት እያለቀስች ሽንት ቤት አስገብታ ስታየኝ እኛ ያስብነው አደለም ማለትም እራሲን ስለማላቅ የተደፍርኩ መስሎን ነበር የእግሪን ጣት አይጥ ዘርፎታል. በህት እደህ መደርግ ይከብዳል ቤተስብ ጋር አታገናኝኝም ጉርቤታችን ሁሎንም እነገራለሁ አገር ላኪት ስትላት እሽ አትልም ምን ስርታ ከአሁን በኋላ 15 አመት አስራት አለሁ እስከ 30 አመት አገርም አትገባም ባልም አታገባም ትል ነበር ያን የትቢ መዳኒት እስከጭርስ ባሎ ሲባርኝ እማይታውቅ ስው ጋር ውስደችኝ መዳኒት በደብቅ ነበር የምውስደው ስውቹ እዳያዩሽ በላ በሽንት ቤት ውሀ ውላሂ መዳኒት በሳምንት አንደ አስቤዛነ መዳኑት ታመጣልኝ አለች የሁነ ቁንጣ ነገር ስፍታ ነው የሳምንት መዳኒት በዛ ውሥጥ መዳኒቱን የምይዘው አይታጠብም ታጥቤም እለብስዋለሁ ስተኛም እለብስዋለሁ ቅማል እነ ቅጭም ያዘ ሲበላኝ ሽንት ቤት ገብቸ አራግፍቸው እውጣለሁ ትንሽ ሳገ ግም ስራ አስገባችኝ አሁንም. መዳኒት አልጨርስኩም በውር መዳኒት ገዝታ በሩን ትውስደዋለች ከ6 ውር በኋላ መዳኒትም ጭርስኩ ተሻለኝ ከዛ በኋላ ሁለት አመት የስራሁትን ከዛ በፊት አመት ከምነምን የስራሁትን ቤት ልስራልሽ ብላ ካደችኝ 12 አመት ተኩርፍን ግን ኔ ይቅር አልኩት የምፍለገውን እልከላት አለሁ ግን አሁንም አተስተካ ከለችም. እኔ ግን ደስተኛ ነኝ ሳደርፍላት. በጣም የሚያማት እሷ ነት ይቅር ስንል ሁሎ ነገር ይስተካ ከል ልነል
@kalkidanasrat6579
@kalkidanasrat6579 8 ай бұрын
betammmm new mitasazinew weyyyyyyy wendochi gin min gud nachu
@hannujonur1095
@hannujonur1095 8 ай бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 8 ай бұрын
እኔ አራስ ነበርኩ ይህን ታሪክ ስሰማ አራስነቴን ረሳው
@adelegnmarew2832
@adelegnmarew2832 6 ай бұрын
betam eruk asabie esate nesh 1000 amet nurie yliju abate gin betam metefo sew new bianse leliju ayasebem balegie new
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 8 ай бұрын
ገኒ ደስ የምትይኝ ታዳምጫለሽ ❤❤❤respect
@letshilove2899
@letshilove2899 8 ай бұрын
ቆይ እኔ መቸስ ኣበድኩ ለህፃን ልጅ የፍቅረ ታረኬ የማወራሽ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 7 ай бұрын
እናት💞💞💞💞
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 8 ай бұрын
ሰላም ለስው ዘር በሙሉ እንኳን ደህና መጣቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 8 ай бұрын
የዘመኑ ወንዶች በሩቁ ነው አያስፈልጉም ችግር ፈጣሪ ናቸው
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 8 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@Skettube4451
@Skettube4451 8 ай бұрын
Uff Yenebkonjo ayizosh hulum yalfal tlantn endetzta enawerawalen 😢😢😢❤❤❤❤
@beshenenuabu
@beshenenuabu 8 ай бұрын
Manew inde ine ke tiktok ayito yemeta 🎉❤
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 8 ай бұрын
አይዞሺ ውዴ ጠንካራ ነሺ 😭❤❤❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 8 ай бұрын
ገኒ በተፈጥሮ። ዉበትሽ። ብቅ። በይ ኮስሞቲክ ይቅርብሽ
@MitinTewodros
@MitinTewodros 8 ай бұрын
አባትሽ ግን ምስኪን ናቸው😢😢😢😢😢
@hanadawit5411
@hanadawit5411 7 ай бұрын
Hello Genete, I am one of your admirers and am glad to see you are well. It's great that you now have your KZbin reality show, which seems to be gaining viewers. However, I urge you to be careful not to focus too much on impressing others or spending excessively. I have known you for many years, since you were a struggling artist with nothing. Not too long ago, you were very sick, and poor people were asked to donate money to save your life. People from all walks of life, from street cleaners to shoe shiners and even street beggars, donated money to help you. Please live your life responsibly and remember those who saved you. It is unnecessary to act as if you have forgotten the poor people who helped you and now behave like a Hollywood star. Money comes and goes. You experienced this firsthand when you didn’t have money to see a doctor and had to ask for donations from your bed. The people of Ethiopia donated to save your life. I am not sure if that was real or a fraud because how could you act so irresponsibly now, spending too much in front of the very same people you cried to for donations? Genete, I really hope you won't be asking for donations if you get sick again, as people may be reluctant to give after watching your current behavior. Please give back to the poor people who saved your life. You don’t need all that excess food for your family; it’s too much. Keep up the good work, but remember to live responsibly. Think about tomorrow and save money because when sickness comes, it will be too expensive to save your life, just like the first time. Please save your money wisely since there are no retirement pensions in Ethiopia.
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 6 ай бұрын
እረ እህት ወድሞቸ እኛንም የስደት እህቶቻችሁን አገዙን 10k አስገቡኝ
@haymanotzeleke8179
@haymanotzeleke8179 8 ай бұрын
የሴቶች ፈተና ያውም በለጋ እድሜ ሳልኩት ወደ ውኃላ ተመልሸ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 8 ай бұрын
geni shurbawe amerobeshal
@MayoshaTa
@MayoshaTa 8 ай бұрын
አንቺ አሁን ምኑን አውቀሽው ነው መክሊት ስለፍቅር
@ShweitSaye
@ShweitSaye 8 ай бұрын
part pls2😊
@Birehane-v5c
@Birehane-v5c 8 ай бұрын
Yene konjo wusete endet eraraleshe gata yeraraleshe yagezeshe belijshe yekaseshe
@intisarb99
@intisarb99 8 ай бұрын
❤pls part 2
@YeMaryam-yeMedye
@YeMaryam-yeMedye 8 ай бұрын
Ye Ethiopia wondoch gin Egziabher ye sirachehun yisetachehu..yesebesebachehuten letachedu setelu kejachehu yibeten kefu wondoch..selam atagegnu seten lij metasekayu ye seten lij hiwot metabelashu wondoch seytan yichawetibachew.
@ציונה65
@ציונה65 8 ай бұрын
አስለቀሰቺኝ❤
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 8 ай бұрын
አይ ህይወት ፈተናዋ ብዛቱ
@MesiEtio-o4r
@MesiEtio-o4r 8 ай бұрын
በማርያም እኔ በታርክ ለመጀመርያ ጊዜ ሳለቅስ እውነትም ጀግና ነሽ ክፍል2 በቶም ልቀቁ
@Emmaa2023
@Emmaa2023 8 ай бұрын
ሰንዳፋ የትውልድ ሀገሬ ስወዳች የየዋዎች ሀገር❤❤❤👈
@alpalp8780
@alpalp8780 8 ай бұрын
Let the second part be released, I am satisfied with the story
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 8 ай бұрын
ወንዶች ግን ወቼ ነው እግዚአቤርን የሚፈሩት ?
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 8 ай бұрын
አንዳንድ የኢትዮ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ በእህታቸዉ እንድደስርስ የማይፈልጉት በሌላ እህቶች የሚጨማለቁት ይህችን ትመስል ቆንጆ
@mignotchali4381
@mignotchali4381 8 ай бұрын
Kifil hulet telesales?
@masreshategene1790
@masreshategene1790 8 ай бұрын
እኔ፣ይሚገርመኝ ሴቶች ስትባሉ፣ እግራቹሁን ከመክፈታቹሁ በፊት፣ቆም ብላቹሁ አታስቡም፣ሌላው በልጅነት ልጅ ማምጣቱ ትልቅ ጉዳት በዛ ላይ፣በሽታ አለ ምን አል ሹ ብትውጁውም ያለመጠቀሚያ ለምድነው የምትጋድሙት።እኔ ትዳር እስኪይዝ ድርስ ያለመጠቀሚያ አደጊ አላውቅም።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 8 ай бұрын
ፈራጅ 😢መፍረድ ቀላል ነው።
@rutaas2865
@rutaas2865 8 ай бұрын
ከሰው ጋር የተኛን እየመሰለን ነው እኮ እምንሸወደው ችግሩ ውስጣችሁ ሴት ልጅን እሚጎዳ ትልቅዬ ሰይጣን አላባችሁ 😏😏😏
@asegedechalemayehu6539
@asegedechalemayehu6539 8 ай бұрын
ደደብ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 8 ай бұрын
ሙያሽን ታወሪያለች ደደብ ተጋብቻ በፊት ምን አጋደመሽ😢😢😢😢
@HayimanotZebene
@HayimanotZebene 5 ай бұрын
Ere tew besew mefired kelal new
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተና አያልቅ😪
@TgF-dy1qm
@TgF-dy1qm 8 ай бұрын
የኔሂውት
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 7 ай бұрын
የልጅሽ እድሜ ልክ አይደለም 99 ጀምሮ እንኳን ቢቆጠር 18 አመት ጨርሶ ወደ 19 ነው ትልቅ ነች እንዳንልሽ ሁሉንም ነገር ምንም አላቅም ነበር በሚል አልፈሽዋል አበሻ ፈልጎ እንኳን ለሚያወራው ውሸት አይቀርም
@Netsir
@Netsir 8 ай бұрын
ገኒ ❤❤❤
@sifabdi8880
@sifabdi8880 8 ай бұрын
Sebliye yene yewha sedat betam gelts set nat sebil ❤❤❤
@Skettube4451
@Skettube4451 8 ай бұрын
Uffff 😢😢😢😢😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 8 ай бұрын
Are wondech libona yistachu 😢😢😢😢😢
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 7 ай бұрын
ከሚገርምሽ ወርቅ አፈራዉ ሲያወራ ሰምቼ ነዉ ቤቴኛ የሆንኩት
@birhanubekele-ll6gc
@birhanubekele-ll6gc 7 ай бұрын
Yasazinal,
@Umnayf
@Umnayf 8 ай бұрын
እህህህህህ አቤት ጀግና ነሽ😢😢😢
@martaayele6129
@martaayele6129 8 ай бұрын
Ere anchi lej nesh
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 8 ай бұрын
Yigermal lik ende enatsh new yigetemesh nuro. Betam tenkara nesh.
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 8 ай бұрын
ፍቅር የሚል ፕሮግራም አንፈልግም የራሽን ታሪክ አውሪ
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 2 ай бұрын
ከሰፈሩ መመሣሠል ከታሪኩ እያንዳንዱ ነገር እራሱ ታሪኬ ነዉ
@ladm6565
@ladm6565 7 ай бұрын
berchi geni
@Kalki_habeshawit
@Kalki_habeshawit 8 ай бұрын
ገኒየ ከፍለ ሁለት መቀጠል አለበት
@MaskeremHabtamu
@MaskeremHabtamu 8 ай бұрын
መጨረሻዋ እንዴት ሆነች❤❤
@Ahlam-qx1ll
@Ahlam-qx1ll 6 ай бұрын
ቤሩት እህህ😭😭😭😭😭
@yeketaezemedae1297
@yeketaezemedae1297 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን የእናት መሰዋትነት
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 175 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ፍቅረኛዬ ደጋግሞ በክህደት አሰቃየኝ::ባለ ታሪክ አለሚ ቱ
1:13:39
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 5 М.
ዮአዳን (ክፍል 58)
29:01
ለዛ
Рет қаралды 320 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН