ማን እንደ ደፈረኝ አላውቅም።ከኋላ አፍነው ጉድ ሰሩኝ። ባለ ታሪክ ሀያት ፈቃዱ.....ክፍል 1

  Рет қаралды 168,045

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 423
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 Жыл бұрын
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
@AskaleGutema-fz1vn
@AskaleGutema-fz1vn 11 ай бұрын
😊😊
@tewabtakele8431
@tewabtakele8431 8 ай бұрын
​@@AskaleGutema-fz1vn😊😅
@GereKiros-nz1ij
@GereKiros-nz1ij 6 ай бұрын
​@@tewabtakele8431 😅😅 mo😅😅pi😊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@ZeharaAyalew-le8jy
@ZeharaAyalew-le8jy Жыл бұрын
Ameen
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Жыл бұрын
አሜን
@fayofayo3010
@fayofayo3010 11 ай бұрын
Ameeeeeeen❤❤
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 11 ай бұрын
አሜን ❤❤
@Hawa-bl7og
@Hawa-bl7og 10 ай бұрын
አሜን
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
እወነት አለመሰል አለኝ የመትሉ በጤናቹ ነወ በሰባት አመታችን ቦረቀን ስቀን አሳለፈነው እሺ ይህንስ ያለታደሉስ😭😭አረ ተው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
ዜማ ያሬድ በ3 አመቷ አይተናታል ምን ያክል ፈጣን እንደሆነች እንኳን የ7አመት የጉራጌ ተወላጂ
@AsheqatSelim
@AsheqatSelim Жыл бұрын
ዉዴ ነግግሩ ግራ ስለገባኝ ነዉ ይቅርታ
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 11 ай бұрын
​@@betelmulu4897ጉረጌ ሀገር ለሥራ ነው የሄዴችው ትውልዷ ሀዲያ ነው ያለችሁ
@Elubabor-r9g
@Elubabor-r9g 11 ай бұрын
በክፍለ ሀገር እኮ የሰባት አመት ልጅ ቡና ታፈላለች ቤት ታስተካክላለች እኔ ለምሳሌ እኔ ልጅነቴን አልኖርኩም😢ወደ ኋላ ሳስብ ያመኛል
@saraass1202
@saraass1202 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ ብዙ በልጂነታቸው አላህ አሳውቋቸው ቤተስብን ይርዳሉ ደግሞ ችግር ብልጂነትሽ ብዙ መከራ ስቃይ ስታይ ብዙ ከልጂ የማይጠበቅ ስራና ሀሳብ ይኖራቸዋል አላህ ጥሩ ደርጃ ላይ ያድርሳት ወላሂ ስታሳስን ልጂነቷን በስራ በስቃይ ነው ያሳለፈችው
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 11 ай бұрын
አላህዬ የሰው ፊት አታቁመኝ የሰው ፊት እንደ እሳት ይጋረፋል 😢😢😢
@tgjenberu7824
@tgjenberu7824 Жыл бұрын
ይገርማል የኔ ቆንጆ ይህ ሁሉ ግፋችን ሳያልቅ አሁንም እየጨመርንበት የኔቆንጆ የ7አመት የልጅ ልጅ አለችኝ መገመት አቃተኝ ወይ ግፋችን😂😂
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb Жыл бұрын
ሰዉ በዘር ይባላል ጠላታችን ድህነት ነዉ ድህነትን እንዋጋ
@KaluMulualem
@KaluMulualem Жыл бұрын
ግን በ7 አመት እሄን ማሰብ አይከብድም😮 የሆነ ያልተግባባንባቸው አመታቶችማ አሉ እንጂ የ 7 አመት ህፃን በደሞዝ የቀጠሩትስ ጤነኞች ናቸው😢
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so Жыл бұрын
የጉራጌና የገጠር ልጅናት
@laylaellias1587
@laylaellias1587 Жыл бұрын
አይከብድም እኔም አልፈበታለዉ አስተዳደግ ይወስነዋል
@KaluMulualem
@KaluMulualem Жыл бұрын
@@laylaellias1587 ገጠር ውስጥ እድሜ ስለማይታወቅ ይሆናል እንጂ በምንም ተአምር በ7 አመት እሄ ሁሉ ታሪክ ይሄ ሁሉ ብልጠት የለም።
@zabebaAman
@zabebaAman Жыл бұрын
አሁንም አሌ
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
Minew gurage sew atidelem ende 😂😂😂7 amet eko betam tinish new. Endeza liyasib ayichilim
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 11 ай бұрын
ዋው!!! እስክሪፒት የምመስል ነገር ግን እውነተኛና ተኑሮ የታለፈበት ታሪክ ነው ብዙዎች የሚመሩበት ።
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo Жыл бұрын
ወላሂ እኔ የሰባት አመት ልጅ ሆኘ እናቴ መንታ ወለደች እናቴ የግድ እቤት የምንበላውን ነገር ለማግኘት ስራ ትሄዳለች. ሁለት መንታ ወንድሞቸን ለስድስት ወር አሳደኩኝ ልክ በስድት ወሩ አንደኞው ሞተ አንደኞው. እንናነኝ ያሳደኩት
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di Жыл бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ልጅማ ሁላችንም እንይዛለን ከብትእኖጠብቃለን ግንየሠውቤት ሀላፊነት ወሥዶ ለምሥራት ይከብዳል ያውልጅነት ሥለሚያዘናጋን
@WolloGondar
@WolloGondar 7 ай бұрын
😢😢😢
@rahelztzion
@rahelztzion 11 ай бұрын
ብልጥ ልጅ ነሽ። ግን ብዙ ፍቅር ልብሽ ውስጥ አለ። ጎበዝ ልጅ።የሚገርም ፍቅር ነው ለናትሽ ያለሽ። አምላክ ይባርክሽ።
@Aaaaa-xq5ih
@Aaaaa-xq5ih Жыл бұрын
እኔ ምንም ማለት አልፈልግም ግን ምንም ችግር ሳላይ ላሳደጋችሁኝ እናት እና አባቤ አመሰግናለው እሱም በአላህ ፍቃድ ነው ተመስገን❤አሁንም ችግርን ከማየት አተ ጠብቀን ያአላህ❤ያረቢ❤
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 7 ай бұрын
መልካም ፍጥረት ነሽ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ስንቱ ጨምላቃ እንጨት ለቅሞ ኑሮ እንደ ቢልጌት ልጅ ይንደላቀቁብናል የሌባ ባለስልጣን ልጆችም እንዲሁ
@Iehdf
@Iehdf Жыл бұрын
ኢስላም ምን ይላል መሠላችሁ አድት ሴት ልጂ የሠራችዉ ወንጀል በሷና በጌታዋ መካከል ብቻ ነዉ መሆን ያለበት አደለም በሚድያና ለቤተሠብኳ ቢሆን ሀያት ታሪክሽ አሳምሞኛል በጣም አዝኛለሁ ግን ግልፅ ባይወጣ አስተያየት ነዉ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 Жыл бұрын
አወ አሏህ የሸፈነልንን ወንጀን እኛ ማውጣት የለብንም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ኧረሲጀመር ሚድያላይ ሲቀርቡ የሚጋነነውነገር
@Nunu-tt8sj
@Nunu-tt8sj Жыл бұрын
ህይወትሽን ያከበዱት ወላጆችሽ ናቸው :: ሚበላ ሳይኖር በ 7 አመት ውስጥ 7 ልጅ እንዴት ይወልዳሉ አባትሽስ ወገቡን የሚታመመው ከስራ ብቻ ነው በየ አመቱ እየወለደ ? አንችን ግን እግዛብሄር የድካምሽን ይክፈልሽ
@RicheTube
@RicheTube 11 ай бұрын
😂😂😂ወደውአይስቁ ሳልፈልግአሳቅሺኝ እረ ተው ተው ኮሜታተሮች 😅
@Nunu-tt8sj
@Nunu-tt8sj 11 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm 😂👍👍
@MekonnenJeju-z4r
@MekonnenJeju-z4r 10 ай бұрын
ከበላሽ ከጠጣሽ፣ ያ ነገር መቆሙ አይቀርም። ዘፈኑም “ ያመኝ ያመኝና ደግሞም ይቆላኛል አይደል እንዴ የሚባለው፧
@BeauPaul-y5w
@BeauPaul-y5w 5 ай бұрын
😂😂
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ጤኔኛ አመለካከት ስሌላቹ ነው እጅ ከገጠር ወደ ከተማ 7 አመትይመጣል ማጣት የማያስደርገው የለም አትፍረዱ!
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
ምን ለመሆን ለምን እዉነቱን አናወራም
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
@@hanahana-kr9bo ለመሸቀል ነዋ አየነገረችሽ
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
Ye 7 amet lij eko betam tinish new. 😄
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 11 ай бұрын
ትክክክክክክክል በሠባት አመቴ ብዙነገር እሠራነበር ከዛም በታችሁኜ
@drawingzone101
@drawingzone101 11 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm 🤣🤣🤣🤣esun calculate ariga mehon alebet... ye 7 amet lij eko betam tinish new. Enkuan beteseb silemasitedader yikirina airplane kalyegeza eyale yemiyasichegir eko new 🤣
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
የኔ ቆጆ አብሽሪ አልሀምዱለላህ የማይታለፍ የለም ለናት ምንም መስዋአት ቢከፈልላት ሲያሳት ነዉ
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 11 ай бұрын
አሁንም በድብቅ የሚበዘበዙ የሕፃን ጉልበቶች አሉ ከንቺ እግዚአብሔር ረድቶሽ አምልጠሻል
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 11 ай бұрын
አባትየው ወገባቸው በሽተኛ ከሆነና መስራት ካልቻሉ ምነው ከሚስታቸው ጋር መተኛት ቢያቆሙ ተጨማሪ ልጅ ባይወለድ
@susuMsnh
@susuMsnh 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZinetMohammed-rm8ne
@ZinetMohammed-rm8ne 3 ай бұрын
አቤት ግፍ
@momychannel2840
@momychannel2840 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጠካራ ሴት ማለት እዳችነዉ በርች እህት ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ አልጠራጠርም
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 7 ай бұрын
ስላከበርሺን አላህ ያክብርልን በጣም ነው ምወድሽ ስደተኛዋ ሰሚራ
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ Жыл бұрын
ከሠባት አመትም በታች ይሰራሉ ከተቸገሩ እደት እውነት አይመስልም እውነት እድመስል ቆሺሻመምጣትነበረባች ውሬኛናችም😢😢😢😢
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 11 ай бұрын
Engedh Guraga genzb yewdal blachu yemtezbabetu yesra tenkaryachenen temlketu lmnan sayehon serto erasen yemchal bekatach ewekuln abo Guraga ❤❤❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
ጉራጌ ለስራ ማን ብሎት ማሻአላህ❤መጨረሻው ናፈቀኝ ኸይር ተስፊ ጠለኝ ቆጂት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እድሜ ላይታወቅ ይችላል ገጠር ። ልጅ ለመያዝ (ምንም እንኩዋን ልጅ ብትሆንም ) ተቀጥረሽ ሊሆን ይችላል። ግን መልእክተኞች እየመጡ እንደትልቅ ሰው ላንች የሚነግሩት ነገር፣ ደሞዝ ስላልተሰጠሽ የሰውን ጫማ አውጥተሽ "ሽጠህ እናቴ ትታከም " የሚለው መፍትሄ ገራሚ ነው ።ለደሞዝ መከራከር ፣ ልጅ የለሽም ወይ ቢያንስ የአንድ ወር ስጭ የሚለው አስተሳሰብ። ከዛ እዛው ቤት እያለሽ በላይ በላይ አራት ልጅ ተወልዶም ገና ነበር እድሜሽ ።አስር አመትሽ አዲስ አበባ ስትመጭ ነው ..... ለዘህ ነው እድሜሽን አታውቂውም የተባለ ።የአሁን ልጅ ፈጣን ናቸው በዚህ 10 አመት ውስጥ ያሉ ግን ይህን ያክል ብልጠት የላቸውም።
@drawingzone101
@drawingzone101 11 ай бұрын
Wushetuan new yawerachiw
@Alphatio-m5d
@Alphatio-m5d 7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሰላም ነ ሽ ፕሮግራሙ ኣሪፍ ነ፤ ኣስተማሪ ነው ደስ ይላል።
@imubilal6947
@imubilal6947 11 ай бұрын
አብሺር እህቴዋ አልሀምዱሊላሂ አሁን ሙሉ ጤና መሆንሺ ጥሩ ነው ጀግና ሴት ነሺ
@amareayalew7230
@amareayalew7230 10 ай бұрын
Very attractive biography. Wonderful Women!!
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
😂እኛየገጠርልጆች በሰባት አመታችን ውሀ እቀዳለን ቤት እጠርጋለን እናታችን ገበያ ስትሄድ ልጂእንያዛለን. ቡናእናፈላለን ከለስ ኮሜቶች በሰባትአመት ምናምን ለምትሉ 😅😅😅እናተ የሸገር ልጆች መሆን አለባችሁ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
እኮ 7አመት ለገጠር ልጂ ትልቅ እዲሜነው እኔም ሰባት ሳይሞላኝ እጀራመጋገር ወጥ መስራት ችያለሁ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 ай бұрын
18:46 አዎ ልታስታውስ ትችላለች የኔ ልጅ በአራት አመቷ ሁሉንም ነገር ታውቅ ነበር በጣም ትደንቀኝ ነበር ብዙ ነገሮችን ሳምንት ያደረኩትን ስጠይቃት በደንብ ትነግረኛለች በጣም ትደንቀኝ ነበር እና እቺም ልጅእንደዛ ትመስለኛለች
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 11 ай бұрын
ሐያት ገራሚ የህይወትን እውነታ ገጽ በገጽ ያሳያል ይጻፍ (በመጽሃፍ የታተም) ያለ መብራት ይነበብ፡፡ ገኒ እናመሰግናለን፡፡
@GfgGyt-z5y
@GfgGyt-z5y 7 ай бұрын
betam bezu betsboch lijochachwn wede a.a yelkalu lesera ewentuan nw
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
እኝክ ኮመንታተሮች ምነው እኛ አሜሪካ ነው ያደግነው አላቹስ በሰበት አመቴ ያልሰራሁት የለም።😊
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
@@seadltube2433 eshi😘
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
እኮ ሲመፃደቁ 7 አመት ለገጠር ልጂ ትልቅ እዲሜነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 ай бұрын
@@mengsteabteklit-lm3xm ስድቡ ያው የአንቺን ማንነትን ነው ምገልፀው ከአምስት እድሜ ባላይ ያሉት ህፃናት በደንብ ቤተሰቦቻቸው ተነጋግሮ ሠው ቤት ፀይም ዘመድ ቤት ተቀጥረው ሠርቶ ለቤተሰቦቻቸው ገቢን ያገኛሉ ገጠር አከባቢ
@fatuma381
@fatuma381 Жыл бұрын
እንዴ ማጣት ክፉ ነገር የለም😢😢😢😢😢
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 11 ай бұрын
ተይው በናትሽ ይህንን ድርዬ የራስሽን ኑሪ ቆንጆ ነሽ በቂ ነገር አለሽ ተይው ነገም ትዳሩን ይበትናል ይሔ የለመደ ቤተሰብ ስትባሉ ምን አለ አርፋችሁ ብትቀመጡ ባል ማለት ዘሩን የጨረሰ አብሶ እናት እና እህት የሌለው ቢሆን
@foziaabdu1239
@foziaabdu1239 Жыл бұрын
ከእድሜዋ ጀምሮ ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ
@SaraSarah-mq9jv
@SaraSarah-mq9jv 11 ай бұрын
ብዙው አልተዋጠልኝም ብቻ ማለፉ
@fih7949
@fih7949 11 ай бұрын
በጣም አስቸጋሪ ሂወት ቢሆንም ግን ውጪሽንም ውስጥሽንም ውብ እና ጠንካራ አደርጎ ቀርጾሻል ብርቱ ሴት ነሽ ።
@asterhagos1194
@asterhagos1194 11 ай бұрын
Koye gen ene yalegebagne abatiyew siyareg ayametum???
@umhafsa
@umhafsa 11 ай бұрын
ልብሿ ሲሚር በአላህ ማሻአላህ
@Selemon-l3l
@Selemon-l3l 11 ай бұрын
Wishet beza
@KifluMamo
@KifluMamo 7 ай бұрын
አንችም ጀግና ነሽ እህቴ
@aklilubashe
@aklilubashe 11 ай бұрын
በጣም ደስተኛ መሆኗ ይገርማል ፣ችግሩን መናገሯም በእኛ ኢትዬጵያ አልተለመደም ይገርማል የእግዚአብሔር እርዳታ ።
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 10 ай бұрын
ስታምር❤ላአፊዩ❤😂
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 11 ай бұрын
Aizosh😢allah yejon yisetewal
@salhetmohammed
@salhetmohammed Жыл бұрын
እውነት አልመስለኝ አለኝ የምትሉ ሰዎች እናተ እውነት እዲመስላቹ ግዴታአ ተጎሳቅላ ገርጥጣ መቅረብ ነበረባት ማለት ነው ??
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
የኔም አሳብ ነው😭
@mariamHellen-y9u
@mariamHellen-y9u 11 ай бұрын
ገኒ እንገደችሽ ያሳዝናሎ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 ай бұрын
😢😢😢 የኔ ህይወት😢😢
@maryamawit406
@maryamawit406 11 ай бұрын
እኔ በ 16 አመቴ አረብ አገር ስሄድ እራሴን እንደ ህፃን ነበር እማየው እማስታውሰው ታሪክ ቢኖር የ 13 አመቴን ጀምሮ ነው የ አንዳንድ ሰዋች የ ማስታዋስ ችሎታ ይገርመኛል
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 11 ай бұрын
ወላሂ አንቺ እንደኔ ነሽ እኔ ስመጣ14 ነው ስዴት ስመጣ 14ነው እሱ ብቻ ነው የማስታውሰው
@imubilal6947
@imubilal6947 11 ай бұрын
እኔም ወደ ዱባይ ስሄድ ታሪክ የማቀው ከሰባተኛ ክፍል አቆረጨ ወደ ዱባይ የሄድኩት
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 11 ай бұрын
@@imubilal6947 😂😂የኔ ቢጤ
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 11 ай бұрын
የ ናቴና የኛ የልጆቿ ታሪክ ቢተረክ አሳዛኝ ትልቅ መፅሀፍ ይወጣዋል 4 ልጅ ለማሳደግ ያላየችዉ ነገር የለም
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 9 ай бұрын
የኔ እናት አንቺ ሠው እንደሥራ ነው የገባሽው እኔ ግን ዘመድ ጋር አንድ ጊዜ ብቻ በልተን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በዛ ላይ በሳማ እየተገረፍን ሠው እኮ ግፈኛ ነው መገፋት ግን ጥሩ ነው በርቺ እህቴ
@y0hannesbereket607
@y0hannesbereket607 11 ай бұрын
Betam yigerma endet yale tarik newhulum yialfal beami gerimuni hafteyi nateyi
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 11 ай бұрын
እና ምን እናደርግ? ያማችኋል ልበል ፡ ተደፍሪያለሁ ብለሽ ስላወራሽ የሚታተርፊዉ ቆሞቀርነትን ነው፡
@jahitbi
@jahitbi 11 ай бұрын
Ke mawratesh befit asebi
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 6 ай бұрын
አትፍረጅ ልጅ ስትወልጅም ካለሽም እንዳይደርስብሽ ያለችው ሁሉ እውነት ነው ።ያጋጥማል ተመሳሳይ ታሪክ ስለ ማውቅ ነው
@simerttekelehaymanot9012
@simerttekelehaymanot9012 Жыл бұрын
ጠንካራ 💪 ጀግና ነች
@sebelezenebesebele
@sebelezenebesebele 10 ай бұрын
ምን ነው 😮😮😮😮😮😮
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 11 ай бұрын
ከዚ ታሪክ ምንማረው እባካችሁ ሰዎች ገንዘብ ሳይኖራችሁ ትዳር አትያዙ በዛ ላይ ቅልጥ ባለ ድህነት ልጅ መውለድ ከባድ ነው ከዛ በልጅነት ማሰቃየት ሳይፈልግ የመጣ ልጅን Please እንሰልጥን ግርም ደሞ ሚለው እንደዚ አይነት ስቃይ ውስጥ ልጅ መደራረብ😁 ያስቃልም ያሳዝናልም እንሰልጥን🙏
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 11 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ ደሞኮ አያፍሩም ግርም ይለኛል በስንት ድህነት ውስጥ እያሉ የሚወልዱት ልጂ ብዛታቼው እኔስ በምን ሞራላቼው ነው የመኝታ ፍላጎት የሚኖራቼው ህሊና የሚባል እዴት ጠፋ ?? የሰውን ልጂ ከኑሮው ይልቅ ስሜቱ እዴት ያዘዋል 🙄🙌
@fatomaahmed4435
@fatomaahmed4435 Жыл бұрын
እድሜውን ተሳስታ ይሆናል ግን ደግሞ አንድ አንድ ሰው ከእድሜው ቀድሞ ይበስላል እኔ ሰባት አመቴን አላስታውስም 😅
@laylaellias1587
@laylaellias1587 Жыл бұрын
የሚገርመዉ እና እሷ እዴሜ አችን እኩልነዉ ማለቴ እሷ እንደተናገረችዉ ከሆነ እኔ ስደት ከወጣሁ 5አመት አለፈኝ ግን ከዛበፊት ልጅሆኛ ብዙስራሰርቻለዉ 7አመቴ የቤቱ አላፍትና እኔላይነበር የመጀመርያልጅነኝ የገዘብ ችግር ባይኖርም ቤታችን ብዙግዜ አባትና እናቴ ስለሚታመሙ ታናናሽቼ እኔነበርኩ የምከባክባቸዉ ስለዚ ልጅቷ ምንም አልዋሸችም ደሞ ወደ ጉራጌ ክልል በልችነታቸዉ ነዉ ስራሚጀምሩት
@dlrbecheneka807
@dlrbecheneka807 Жыл бұрын
እኔ በዘጠኝ አመቴ ሰዉቤት ገብቼሎ በሰላሳ ብር 1993
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
አች ተመችቶሽ ባዱአሳብ አዳሪ ስለሆሽ አታስታውሽውም እኳን በሰባት አመት ይቅርና 15 እኳ ማስታወስ የማይችል ስትሰውአለ ቅጭላቱ ቶሎ የማያዲግ እኔግን ከ6 አመትጀምሬ ያለውን ሂዎቴን አቀዋለሁ አችግን አችግን እዲሜሽም ቅጭላትሽ ስላላደገ አታስታውሽም
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 11 ай бұрын
ዝጊ 😡😡
@mywollraya
@mywollraya Жыл бұрын
በ1993 ምኑም አልመስልሽ አለኝ ያ ማለት ገና 23ተኛ አመትሽ ነው😂😂😂 ምኑም አልመሰለኝም ሲቀጥል በ7 አመትሽ ሰው ቤት ተቀጠርሽ ወይ ታሪክ የሚያሳዝን ታሪክ አቅርቢልን አስተማሪ የሆነ አመጣ ወሰደውን መስማት ሰልችቶናል😏
@tigraihagerey8246
@tigraihagerey8246 11 ай бұрын
ጥሩ ወሬ መሆኑ ደስ ይላል😊
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Жыл бұрын
ሰዎችዬ የጉራጌ ማህበረሰብ እንኳን በሰባት አመት ይቅርና አራስ ቤት እያሉ ስራ ቢጀምሩ ደስታቸው ነው😢
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Жыл бұрын
😂
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ጉራጌ ነሽ
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Жыл бұрын
@@fetihajilalutube6339 አዎ ያውም የጌቶ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so Жыл бұрын
ከከከከከከከ
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
ወላሂ አሳቅሽኝ ክክ
@سعديهمحمد-ذ5ز
@سعديهمحمد-ذ5ز 11 ай бұрын
የኔማር ጀግና ሴት
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
በስምንት አመት 7ልጅ🤔 አባቢ ግን ይለያሉ ለስራ ሲሆን ነው ወገባቸውን የሚያማቸው
@ritaa131
@ritaa131 Жыл бұрын
Yetemetachu😂😂 inem germongal😂😂😂
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@YasminKhalifa-z3f
@YasminKhalifa-z3f Жыл бұрын
ሰባት አመት እንዴት የምትሉ አሁን ድረስ አልቆመም ህፃናትን ለልጄ ሞግዚት ብለው ሲያመጡ ልጅ ሲያዝሉ ኧረ ብዙ መከራ በተለይ ገጠራማ ቦታ ምነው አናውቅም አላችሁ
@yeenatwalej132
@yeenatwalej132 11 ай бұрын
Koye Anchi 15 amet eyalesh le bet seratega 1,000 birr neber yemikefelewe???
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
ምንሸፀጉሩንማሣየቱ መቸምሀያትነሽ😅😅😅 አላህይህድኩም
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ሙስሊም አትመስለኝም ማለት አንገቶዋ ላይ ጥቁር አለ ክር ይመስለኛል
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
​@@خديجهه-و1زአልሀምዱሊላህ ስትል የሰማሁመስሌኝ መጀመሪያ ላይ
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 Жыл бұрын
@@خديجهه-و1ز ሙስሊም ናት ማይክ ነው አንገቷ ላይ ያለው ግን ሂጃ ብ ግን 😂
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 11 ай бұрын
የት ቤቱ ስም አቡነ ባስልዮስ ነው በተረፈ በጣም ጎብዝ ሴት ነሽ
@demeke8445
@demeke8445 11 ай бұрын
ውሸት ነው እንዴት በ7 አመት። እሷዋ ልጅ። ልጆች። ጠባቂ። ከ እውነት። የራቀ ነው። እውሸት ነው
@540963
@540963 7 ай бұрын
ተደፈርኩ ብለው በአደባባይ የምታወራ ሴት ለትዳር ይቸገራሉ እና ግድ ካልሆነ እና ህግ ፊት ለማቅረብ እጅግ አስፈላጊ ካልሆነ ማውራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
ሰለምግብ ቤቱ እኔም ዋሽቻለው ደሞ ከመጀመራ እስክ መጨረሻ ሰማሁት😭😭
@Hana-r5l1h
@Hana-r5l1h Жыл бұрын
Are geni yezaraw....... Menme ewunet yelewum
@bulbulasecondary8762
@bulbulasecondary8762 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በልብሽ ውስጥ ስላለ ለአባትና ለእናትሽ አሰብሽ !!!
@LekeTafiri
@LekeTafiri Жыл бұрын
ያማል እፍፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
ብሪሊየት ጭንቅላት ከጽናት ጋር መጨረሻሽ ናፈቀኝ❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 11 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ እና ምኑ ነው ትምህርት የሚሆነው
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 Жыл бұрын
Hayatye lebesesh. melkesh betamyameral
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 10 ай бұрын
እህቶች በ7 አመት እሰዉ ቤት ተሰቶ ስራ ይሰራሉ ለ5 አመት ልጅ ለራሱ. ይሰጣሉ. እሰዉ ቤት ገብተው ይሰራሉ😢😢
@Eded-s4u
@Eded-s4u 7 ай бұрын
ሁሉም ሰው ስለናት ችግር ፍቅር ሃዘን ደስታ ናፍቆት ስያወራ ግርም ይለኛል እናቴ በህፃንነቴ የሁለት አመት ልጅ እያለሁ ስለሞተች የናት ሂይወት ፍቅር አላቀውም
@eliasgammer3884
@eliasgammer3884 Жыл бұрын
😢😢😢😢lki indene inat 😢😢😢😢
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ደምሩኝ ውዶቸ ስወዳችሁ ስደተኛ እህታቹ ነኝ😢❤❤❤
@tube5188
@tube5188 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Жыл бұрын
abzanyawu gurage selixe lijochachewun lisewu misexut gin 😢😢😢
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Жыл бұрын
ግን እነት ኣይመስለኚም እስኪ ኹልና ዝነበርናዑ 7 ዓመትና ቁሩብ ተጋኒኑ ኣሎ 7ዓመት እኮ ስኒ ንሸርፈሉ ግዜ ይመስለኒ ቁሩብ ተጋኒኑ ኣላ 7 ዓመት ዘይከውን
@bruhtesfachanel4979
@bruhtesfachanel4979 Жыл бұрын
ኣይ ምህላውስ ኣሎ እዩ ቆልዓ ክሕዛለን ይወስድአን እየን ኣነ ዝፈልጠን ኣለዋ ብፍላይ ከኣ ካብ ገጠር ናብ ከተማ ዝውሰዳ ኣዲኤን ትቁፀረን ግን ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን😢
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 Жыл бұрын
እኔ በ8አመቴ ነው ንግድ የጀመርኩት የገጠር ልጅ ሆነህ እናት ከሌለህ በጣም ከባድ ነው በጣም የማትመኘው የማትሰራው ነገር አይኖርህም ከባድ ነው የደረሰበት ነው ሚያቀው
@SifuObse
@SifuObse Жыл бұрын
ጋንዬ የኔ እናት አኔም እግዚአብሔር ብሎልንይ ዋዳ አጋሬ ካጋባሁ አንቺን ላግኝይሽ እፋልጋለሁ ቡዙ ታሪክ አለንይ 😢🙏
@ashamohamed5605
@ashamohamed5605 Жыл бұрын
😊
@AyalewDamise
@AyalewDamise 6 ай бұрын
ት/ቤቱ ባስሊወስ.ይባሊል
@hayeriaa.11hayeria62
@hayeriaa.11hayeria62 11 ай бұрын
አልኪዝቡ አራም ወለው ካነት ፉርጥዬ ፉርጥዬ የ7አመት ልጅ ጉድ እኮ ነው
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Жыл бұрын
ገጠር ስናድግ እኮ ከአምስት አመታችን ጀምሮ ከብቶች ጠብቀን ብዙ ነገር ሰርተን ነው የምናድገው ለገጠር ልጅ እኮ የሰባት አመት ልጅ ትልቅ ነው ጠንካራ እና ብልጦች ነን እንደከተማ ልጅ አይሆንም የገጠር ልጅ በልጅነቱ አስተዋይ ነው ምን ታሪኩ እውነት አይመስልም ትላላቹ በእሷ ቦታ ነበራቹ እናንተ
@simret36
@simret36 10 ай бұрын
አባቷ ይገርማሉ 😂😂😂 ወገብ ህመምተኛ ናቸው ግን ለመውለዱ ግዜ አያማቸውም😂😂😂
@አፍያትቢትሙሀመድ
@አፍያትቢትሙሀመድ 10 ай бұрын
አቸጉድኝ😂😂😂
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
@ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ Жыл бұрын
እንዴ ፍዘርማ አልታመሙም ወገባቸውን 😂😂 በአመት በአመት ልጂ እያስወለዱ የምን ወገብ ህመም ነው ነገርዩሹ 😂 እኮ የወገብ ስራ ነው 😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ክክክክክክክወይኔ አትኮምቱ እንጅ ከኮመታችሁ አትቻሉም
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 11 ай бұрын
ተኝተው አያድሩም😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 11 ай бұрын
😂😂
@AmiraKenito
@AmiraKenito 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@fgfgag1636
@fgfgag1636 Жыл бұрын
Please 2
@mekiyalalemda1892
@mekiyalalemda1892 Жыл бұрын
በጣም በጣም ቀበጣጠርቨ.
@zainakan7548
@zainakan7548 Жыл бұрын
wow❤❤❤❤❤
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 11 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በአባትሽ ግን አዝኒያለው አንችን ስራ ለማስገባት ቦታ እያማረጠ እዛ እዚ ይላል ወገቡ ከታመመ ልጂ መውለዲ እንዴት ቻለ ? ልጂ መውለዲ የቻለበትን ለምን በእንፉቅቅ እየሄዴ አያግዝሽም ? ያለ ፖሮግራም እየወለዳቹ የእናንተን ሸክም ለልጂ አትስጡ ወላጆች ግፍን ፍሩ ያለ አምስቴ ሳንቲም ልጂ አትደራርቡ ❗ የልጆች ስቃይ ይብቃ ❗
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ Жыл бұрын
እኔ በሰባት አመቴ ታናሽ ወንድሜ ተለደ አሁን ስላስተዳደጉ አለስታውስም ጎበዝ ነሽ
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
😅😅😅
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 11 ай бұрын
እኔራሱው የኔታናሺ አለ የሁለታመት ታላቁነኝ እሱንእዴትነው በልጅነቱምንያደረጋል ቢሎኝ አላሰታውሰም
@AyshsaMuhammed
@AyshsaMuhammed Жыл бұрын
❤❤❤❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 11 ай бұрын
እኔ በ 7 አመቴ ማልሰራው የለም ይኖረው ያውቃል
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ኧረ ታርኩ እዉነት አይመስለኝም እኔ 7 ምንም አላዉቅም እሄንን ሁሉ እንደት አወቀች ????
@merafkebede7673
@merafkebede7673 11 ай бұрын
ህይወት እንድታወቂ ታደርግሻለች
@HabtemichaelAlem-j1z
@HabtemichaelAlem-j1z 11 ай бұрын
ታሪኩ ሊሆን ይችላል ግን የ7 ዓመት ልጅ የማይታመን ነው። በ10 ብር ተቅጥራ ከዛም ዘላ የ400 ብር ጫማ ሽጠህ እናቴትን አትርፍልኝ አልኩት ወዘተ ወዘተ ምናምን በ7 ዓመት እድሜ አስቡት ከአይን-ፋሯ የክፍለ-ሀገር ልጅ ተሁኖ በህፃን ልጅ አንደበት አሰሪዋን ፍት ለፊት መናገር ያሁኑ ጊዜ የቅርብ ጊዜም ትውልድ በሆነ ያም ሆነ ይህ እንደ እኔ ዳውን ዳውን ብየዋለሁ😂 ይቲዩብ የሚፈለገው ቁጥር (ቪው) ነው ላይክ ሸር አድርጉ ዝም ብሎ አይቶ ማለፍ ያስቀጣል እሺ😅🎉
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 7 ай бұрын
ቤተሰቦችሽ ከደፈረሽ ሰውበላይ ሺህ ጊዜ ገለውሻል ደሞአባትሽ ወገቡን ታማሚ ነው መስራት አይችልም ግን በየዘጠኝ ወሩያስወልዳል እናም አንቺ የሰራሽውን ለምመውሰድ ይመጣል ደሞ ይወልዳል ጠላቶችሽ እናትና አባትሽ ናቸው እማ
@zyz3520
@zyz3520 11 ай бұрын
አየ ገኒ እኔን አላለችም አችሰ ምን በወጣሺ
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 11 ай бұрын
ትክክል ልትሆን ትችላለች 7አመት ውስጥ የሚሰሩየ ነበሩ ከዛ ክልል ይመጣሉ እኔም አይቻለሁ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube 11 ай бұрын
ወላሂ የኔ አስተዳደግ እራሱ ዝብርቅርቅ ያለነዉ አሁን እራሱ ገና መንከራተት ላይነኝ እኔም በ6 አመቴ እንጀራ እጋግራለሁ ወፍጮ እፈጫለሁ ወላሂ ከቤታችን በታች ሜዳ ነገር አለ ህፃናቶች የሚጫወቱበት እና እንጀራ አስፍቸ እስኪበስል ከድንጋይ ላይ ቆሜ የሚጫወቱትን ጓደኞቸን አይነበረ እና ዉሀከወንዝ በ1ቀን 6ጊዜ በ5ሊትር ዉሀ ቀድቸ እንጨት ሰብሬ እጀራ ጋግሬ ቡና አፍልቸ እናቴን እጠብቃለሁ እናቴ ሙዝ ነጋደ ነበረች በጀርባዋ ተሸክማ በዛላይ የ 4 ስአት እግርመንገድ ተጉዛ ወላሂ 😭😭😭😭😭😭 ሁሌ ሳስብ ስለናቴ አለቅሳለሁ እናቴ ከሳምንት እስከሳምንት ከቤት አትዉልም እኔም ከሳምንት አስከሳምን መንከራተት ነበረ 😭😭😭😭😭ኧረ ስቱ በ2004 በ60 እሰዉቤት ገብቸ ለ አድ አመት ከ2ወር በየወሩ ስልሳ ብሯን እልክነበረ ብቻ አልሃምዱሊላህ ማን አየበት
ለእናቴ እናት ልሁንላት::ባለ ታሪክ ሀያት ፍቃዱ ...ክፍል 2...
33:02
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 68 М.
ኢጃዛ ቤት ተደፈርኩ።ባለ ታሪክ ትእግስት...ክፍል 2
38:16
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 109 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН