የባዘነ ሕይወት "ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ ሄዳችሁም መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ። ማቴ 10:6

  Рет қаралды 14,283

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
የኔ እንቁ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማል ፀጋዉን ያብዛሎት የእዉነት እኝህን አባትና መምህር ተስፋዬ አበራን ትህምህርቶች ምስጥ ብዬ ሰሰማቸዉ ሴላሜ ይበዛል፣ ልቤ ይረጋጋ፣ የአለምን ሁካታን እረሳለሁ፣ እግዚአብሔር በቸርነቱ እንዳልተለየን አስባለሁ። ተመስገን አምላኬ በእነዚህ መምህራኖች ብዙ ተለዉጫለሁ ደግሞ ፈጣሪ ፈቅዶ ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ።
@anyproblemfix
@anyproblemfix Жыл бұрын
አባቴ አሁን ገና ገባኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
መልአከ መንክራት ሰላም ለርሶ ይሁን❤❤የባዘነዉ ትዉልድ ሁላችንም ይህን ት/ት የሰማነዉን ለፍሬ ይበልልን አሜን😢😢😢
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
የ ጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር የሆኑ መምሕር ግርማ ትህትናና አስተምህሮቶ ነፍስን ይማርካል በሀገራችን ያለፋትን የትውልድ ብክነቶች አጋልጠው ያሳያሉ ......❤❤❤ እነዚህ ቃሉን ያልሰሙ ናቸው ቤተክርስትያንን ፣ ሀገርን ፣ እርሶን እየሰደቡ ....motivation ሥነልቦና ሳይንስ እያሉ በትዕቢት አባታቸው ትምህርት በነፍሳቸው ይጫወታሉ .......እርሶን ያከበረ አምላክ ቅዱስ ነው ከአፋቸው ፍሬ ታውቋቸዋላችሁ ብሏልና አባቴ እድሜ ጥበብ ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤ አሜን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
አሜን!
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላኬ ካማቶዋቹ ባጎች አንዲቱ እኔ ነኝነ ፋልገኝ አምላኬ ጣፍቻላሁነ ፈልገህ አግኛኝ አማኑኤል ባዚኛላሁነ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@prestigecell599
@prestigecell599 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n 7 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
የህይወት ምግብ ለመገቡን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በፅሎት #አሰኳል_ማርያም አሰቡልኝ አባታችን
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 Жыл бұрын
የኔ ዓለም❤
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
@@ማርታ_የኪድዬ16 የኔ ቅመም❤
@abbeegraham8060
@abbeegraham8060 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርቶ አይጠገብም እድሜውን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን
@tigisttessema673
@tigisttessema673 Жыл бұрын
መቼ ይሁን የእኔ ቀን? በእነዚህ አባት ይምባረከው? 😢
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ Жыл бұрын
ኤኔም ይኤዞት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር የዓሌ ቃን ይሆናል ሁሉሚናጋሪ 😢😢
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Egzabher yerdan 🙏
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Awo egzabhair yerdan
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ Жыл бұрын
የኔም ምኞቴነው በህልሜ እሳቸው ሲፈውሱኝ አይቻቸዋለሁ በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ለሀገርችን ያብቃን የድግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
@ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ Жыл бұрын
@@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አቺን ውማንፍስ ቂዱሳን እድፍዋሱሺ ኤኛኒም ይፍዊሱን ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏ልልልልልልልልል
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ልቦና ይሰጥ አባታችን እድሜ እና ጠና ይሰጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏
@ኢየሱስአምላኬአማላጂድንግ
@ኢየሱስአምላኬአማላጂድንግ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲የእኔ ልዩ አባት መላአከ መንከራት መምህር ግርማ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያድልልን የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር በረከትወ በእኛ በሀጢያትኞች ልጀው ይደርብን 🤲🤲🤲
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ አባት::
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
አሜን! እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ኑሩልን
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ Жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ ትምህርት በእውነት። ቃለ-ህይወትን ያሠማልን አባቴ!!! 30፣60፣100 ያማረ ፋሬ የምናፈራ ያርገን አሜን።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችነ የሰጠን አመላክ አባታችን ኑሩልን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት በፁሎት ያስቡን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገነ
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለ ሒወት ያሳማልን የኛ አባት
@FisehaMelaku-k9p
@FisehaMelaku-k9p 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም Жыл бұрын
አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ በሕይወት የቆይልን በረከቶት ይደርብን እኛም የተማርነውን የሰማነውን የሕይወት ቃል የምንለወጥበት የምንተገብረው ያድርገን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር
@astermekuanint6713
@astermekuanint6713 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰👏
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ማጡልን ክቡር አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
አባዬዬ ተናፉቀዋል እንኳን በሰላም መጡልንንን❤❤❤❤ ሰላሞት ብዝት ይበል❤🙏😍
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ተመስገን በሉ✝️🤲 አባታችን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲🤲🤲🤲 🥰
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡሌን የኛ እንቁ አባታችን👏👏👏 አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲ከኔ እድሜ ቀንስዎ ለእርስዎ ይስጥወት እንዎድዎታለን አባታችን🌺🌺🌺🌺
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወትን ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
@ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@gebrhiwetgebrmaskle3559
@gebrhiwetgebrmaskle3559 8 ай бұрын
አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አሜን አባታችን
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ Жыл бұрын
እባዬዬዬዬ ቃል ህይወትያስማልን✝️📖
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለት አባታችን ፀሎተወት አይለየን ቃለ ሂወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁይ በቃሽ በለንኝ ስደት
@amsal2076
@amsal2076 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥል በረከቶት ይደርብን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@henimak2727
@henimak2727 Жыл бұрын
እባ እንኳን ደህና መጡ በረከቶ ይደርብን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
እግዜአብሔር ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ
@belayneshbelaynesh9414
@belayneshbelaynesh9414 7 ай бұрын
አሜን👏👏👏👏
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
❤❤❤ልቦናችንን ያብራልን አባ ኑሩሉን
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አባቴ ስለ መናፍስት በደንብ እንዳውቅ ስላደረጉኝ ቅድስት ስላሴ ረጅም ዕድሜ ይስጦት አሜን
@tadeditatadedita1252
@tadeditatadedita1252 Жыл бұрын
አባታችን ፀልዮልን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤😢😢😢
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችው አባታችን ፀጋውን ያብዛላችው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ይባርኩኝ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን ❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Sarah-co5lp
@Sarah-co5lp Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን እደሜ ይስጥልን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥👏👏
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
አባታችንእንኳን ደህና መጡ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ያስቦኝ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወትን ያሰማል የእኛ እንቁ አባት
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.የኔ.መፈሳዊ.ሀኪም.አባት.እንኳን.ደና.መጡልን.አይነ.ልቦናችንን.ያብራልን.አረረረረረረረረረረረረ.በስቱ.ተይሆናል.አወ.አባየ.እኔ.አረብ.አገር.ሁኔ.በጣምምም.ጤናሽን.ደናነሽ.የሚል.ሠላምታ.በዛና.ተጠራጠርሁ.ያዉ.ደፍተራም.ስለሖነ.በምረቱ.ያስበን.በቸርነቱ.በተለይ.በስደት.መያዝ.ከባድ.ነዉ.ግን.መፈሣዊዉን.ስደት.ላይ.ነዉ.ያገኘነዉ.ማስተዋሉን.ያድለን
@EdgetuDegu
@EdgetuDegu 2 ай бұрын
Amen..........
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤🙏
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abataten
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e Жыл бұрын
እዚያብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠ አምላክ እውነት አ ባታችን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🎉❤Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho
@NogosAprha
@NogosAprha Жыл бұрын
ስላሙት ይብዛ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን ብርኩትን ይደርብን ❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
አባታችነ ባርኩን
@GanatGanat-g7z
@GanatGanat-g7z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@WandimuEbamoreda
@WandimuEbamoreda Жыл бұрын
Qaliyot yasemlin Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያስማልን ኣባየ❤❤❤❤
@lidulidu3293
@lidulidu3293 Жыл бұрын
አሜን🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@lensashawatube2596
@lensashawatube2596 Жыл бұрын
Abbatachin edemana tenayestilin ♥️🙏
@fyry8481
@fyry8481 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@KenstCharo
@KenstCharo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🙏🙏🙏❤️💚💛🧡
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰🥰
@wakeargawe7357
@wakeargawe7357 Жыл бұрын
በርሶ ለመባረክ ያብቃኝ።
@ednabitewelign8227
@ednabitewelign8227 Жыл бұрын
የኛ አባት እንዃን በሰላም መጡልን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር,ይመስገን,,አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልን አሜን,አሜን,አሜን
@LetensieTsegu
@LetensieTsegu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@LetensieTsegu
@LetensieTsegu Жыл бұрын
Aboa gyrma mhret lakoĺna
@helinatadesse9705
@helinatadesse9705 Жыл бұрын
Abate yet lagegot 😢😢😢endew mnfeso yengerot lebe berso mebareken ena nuroye mebazen yebezabet endehone fetari yasemawot demten 😭😭
@hoheteeshete5314
@hoheteeshete5314 Жыл бұрын
AMEN ! ! !
@Hiwot-he
@Hiwot-he Жыл бұрын
abaye enkan dehina metu kale hiwot ysemalin😢❤❤❤❤❤
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 Жыл бұрын
Abatachen bedeme betena yakoyelen berketu yederben temertote eko ayetegebem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shbahal9303
@shbahal9303 Жыл бұрын
Abatachin enkan dehna metulen .egzabher selamweten yabzalen yalemu beza egzabher yetebklen enwedotalen❤️❤️❤️❤️❤️
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen abatachn klewot yasamaln yee agilegilotachun zamen yarazemln tsalotachu ayilayen ameen
@amenbegashaw6042
@amenbegashaw6042 Жыл бұрын
BETAM DES MILU ABAT NEWOT!
@LetensieTsegu
@LetensieTsegu Жыл бұрын
1:45
@LetensieTsegu
@LetensieTsegu Жыл бұрын
2:10 2:11 2:12
@Daviddawit11512
@Daviddawit11512 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት። አሁን የት እንደሚያገለግሉ ይነገረን። ወይ በfacebook ገጾ ይለቀቅልን
@burta9583
@burta9583 Жыл бұрын
Egzabher yemsegen enkwan beselam metalen Ameeen enkwan abro aderesen tsagachaw yabazalachuu tsalotachen yedersen abbate nurulen edme ena tena yestot la mafese egzabher yabqan Niku abbat nurulen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ba tsalotachen asebone
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️♥️
@mimiejigu8402
@mimiejigu8402 Жыл бұрын
Qalehiwat yasmaln❤❤❤
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
ለ አባታችን ቅርብ የሆናችሁ ወይም ማድረስ የምትችሉ ወደ ዱባይ መምጣት የሚችሉበት መንገድ ቢስተካከል 🙏🙏🙏🙏 እረ አድርሱ
@እግዚአብሔርሆይአቤቱማረን
@እግዚአብሔርሆይአቤቱማረን Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በጸሎቷት ያስቡኝ አረ በመዲኋኔዓለም የት እንደ ሆኑ አድራሻቸው ንገሩኝ 🙏🙏🙏
" እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤  ማቴ 3:15   September 14, 2023
47:56
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Memehir Girma Wondimu Video 690 አዚም ምንድነው ? በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share
38:28
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 11 М.
በደቡብ አፍሪካ የሳንጎማ ቡዳ " በጨለማ በሞትም ጥላ የተቀመጡ፥በችግር በብረትም የታሰሩ" 107 መዝሙር 10
24:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
Memeher Girma Wondimu Video 74 A
1:19:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 75 М.
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 62 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН