🌕 " ቀኝ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤ ጻፎችና ፈሪሳውያንም መክሰሻ ሊያገኙበት በሰንበት ይፈውስ እንደ ሆነ ይጠባበቁት ነበር " ሉቃስ 1: 6 ልዩ ትምህርት

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 71,016

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

#memehir girma wondimu#subescribe_Like _share now ከዘመኑ መንፈስ ትውልድን የሚያነቃ ትምህርት
የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው አላቸውም።
በሌላው ሰንበትም ወደ ምኵራብ ገብቶ አስተማረ፤ በዚያም ቀኝ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤
ጻፎችና ፈሪሳውያንም መክሰሻ ሊያገኙበት በሰንበት ይፈውስ እንደ ሆነ ይጠባበቁት ነበር።
እርሱ ግን አሳባቸውን አውቆ እጁ የሰለለችውን ሰው። ተነሣና በመካከል ቁም አለው፤ ተነሥቶም ቆመ።ሉቃስ 1:5-6

Пікірлер: 386
@mosesbell777
@mosesbell777 Жыл бұрын
አባባ ኮርሶ ትምህርት ውጪ የሌላ ሰባኪ ትምህርት መስማት በጣም አስጠላኝ። በእርሶ ትምህርት እራሴን ገዛሁ ፤ ከምእመንነት ወደ አገልጋይነት መጣሁ የእይታ መነፅሬን አስተላከሉልኝ ። እድሜ እና ጤናውን የብዙሎት ጸጋውን ይጨምርሎት :: አንድ ቀን በድጋሚ በአካል ተገናኝተን ለማመስገን ያብቀኝ ።
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ✝️✅🤲
@MeserMissy-xm1ip
@MeserMissy-xm1ip Жыл бұрын
አግዚአብሔር የባርክህ ወደሜ ለሳቸዉም አዴም የማቱ ሳላ ያደለለን አግዚአብሔር 🙏
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam Жыл бұрын
ሲገባህ እኮ እንዲህ ነው አባታችን ያኑርልን❤
@ወለተስላሴ-ሰ5መ
@ወለተስላሴ-ሰ5መ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተዎት ይደረብን አባታችን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እውነት ነው አባታችን የብዙ ሰው ህይወት ቀይረዋል
@HNma-ck6wv
@HNma-ck6wv Жыл бұрын
አባታቺን እንኳን ደና መጡ የድንግል ማርያም ልጅ በ እደሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@yenemar937
@yenemar937 Жыл бұрын
በእሳቸው ላይ አድሮ ለመክረን ላስተማረን ለገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ የሚስማማ የሚጥም ና የማይጠገብ ትምህርት ለሚ መ ግቡን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ሰለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን።
@አበራሽንጉሱየስደትሂወት
@አበራሽንጉሱየስደትሂወት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን✝️🕊
@LetensieTsegu
@LetensieTsegu Жыл бұрын
❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባታችን የኛ የመንፈስ ልጆችህ በናፍቆት እንጥብቃለን ሁሉ ጊዜ, ደግ, የደዎች አባት ሽ ዓመት ኑርልን አባቴ, ቃል ህዎትን ያሳማለን ❤
@Orthodox72112
@Orthodox72112 Жыл бұрын
ራስን ከማጥፋት ወደ ነፍስን ማዳን ገብቻለዉ። አባቴ የመከሩን እግዚአብሔር ፍቅሩ ማርኮኝ ንሰሀ ገብቻለዉ። ነገን ደግሞ ለቅዱስ ቁርባን እንድበቃ ለእግዚአብሔር ሰጥቻለዉ።አለምን ናኳት በክርስቶስ ጉያ ዉስጥ ተሸሽጌ እየኖርኩኝ ነዉ።እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ።እርሶ ከፈጣሪ በታች ህይወቴን የታደጉልኝ ዉድ አባቴ ኖት እመብርሀን ከእድሜዬ መቶዉን ጨምራ ትስጦት።
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
ሁሉም ይህን ቢረዳ ምኞቴ ነው
@yosefmaru6027
@yosefmaru6027 Жыл бұрын
የክርስቶስ ጥበቃና በረከት ከአንቺ ጋር ይሁን አሜን
@Shime19
@Shime19 Жыл бұрын
endet aban magignet yemichalew
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
አቤቱአምላኬሆይአሰተዋይልቦናይሰጠን
@Sara-xn7ji
@Sara-xn7ji Жыл бұрын
አባቴ አርሶን የወለደች እናት አገዚአብሔር የባረካት ናት፣ አምላክ ረጅም እድሜ ጤና እና ፀጋዉን አ ብዝቶ ያድሎት አሜን!!
@ወይነማርያምሀይለምካኤል
@ወይነማርያምሀይለምካኤል 11 ай бұрын
❤❤❤❤እኮን ደናመጡ አባታችን ❤❤❤ቄለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን❤❤❤
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ Жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ #የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን🙏
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
አሚን ❤አሚን❤አሚን❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Жыл бұрын
የኛ አባት የድንግል ማርያም ልጅ በድሜ በጸጋ ያኑርልን ፣🙏🌻🌻ቃለህይወት ያሰማልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚📖📚🍃🕊 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📖📚🍃🕊️ *_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 📚📖📚🌾🍃_*
@sihenamariam9416
@sihenamariam9416 Жыл бұрын
Amen 🙏
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
አሜንአባታችንአቤቱይማረን🙏🙏🙏
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን😭አቤቱይማረን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Жыл бұрын
አባታችንን: ከእነ: መላ: ቤተሰብዎ: በእድሜ: በጤና: በፀጋ: በበረከት: ይጠብቅልን:አሜን::
@ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ
@ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ 9 ай бұрын
አሜን አባታችን መልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ዐጋዕዝተ ዓለሙ ቅድስት ስላሴ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጡልን ዓሜን
@mulu04j
@mulu04j Жыл бұрын
የኔ ትሁት አባት የኔ መልካም አባት የእውነት ሠው የመሆነን ትርጉም የተማርኩባቸው አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤ በረከታቸው ይደርብን
@MabraMajd
@MabraMajd Жыл бұрын
ቀል ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የአምላካችን የሉዕል እግዚያብሔር ይክበር ይመሰገን አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እርስዎ ለዚህ ዘመን ትዉልድ ያስፈልጉናል ይበርቱልን የባለፀጋ ሀብታም አባታችን ነዎት እንወድወታለን የማቱሰላምን እድሜ ጌታ ያድልልን ከነቤተሰቦቾወ ከክፉ ይጠብቅልን የእኔ ቅን በረከትዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ አባቴ
@ertdyj3748
@ertdyj3748 Жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጦ ከነልጆ እኔ ሙስሊም ነኝ ጉባኤውንም ተካፍያለሁ እኔ ብቻ ሙስሊም ያለሁ መስሎኝ ነበር ግን እንደኔ ለመዳን የመጡ ሰዎች በማየቴ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ፈጣሪ የሁሉም ነው ብላችሁ የምታሳዩን ፊት እራሱ ደስ ይላል ለሱም ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕንወትን ያሰማልን ፀጋው በረከቱን ይሰጥልን ዬኔ አባት በረከተው ይደርብን እመብርሃን ትጠብቅልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ውድ አባታችን 🙏🙏🙏
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Жыл бұрын
This is a real teaching that worshippers need to follow. It is a blessing to have a teacher like Memhir Menkerat Girma Wendimu. Praise the Lord!!
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእዉነት ቸርነቱንና ምህረቱን በእርሶ ላይ እያሣየን እያየንም ነዉ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 Жыл бұрын
መምህር ግርማ እግዚአብሔር የ ማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት ህይወትን ቀይርወታል እግዚአብሔር አምላኪን እንዳመስግን እንድስግድ ስላስተማሩኝ!
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይመሥገን አባታችን እንኳን ሠላም መጡ እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን አምላካችን እግዚአቤሔር በቀኝ ይምራን ጠላታችን ይሰርልን
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልንአባቴ 🙏❤
@tsedekelignminda5267
@tsedekelignminda5267 Жыл бұрын
የሚሰግድ ፣ የሚጾም ፣ የሚቆርብ እና የሚጸልይ መምህር ሲያስተምርህ ነፍስህ ትማረካለች ። እድሜ ይስጦት በርሶ ዘመን መኖሬ ደስ ይለኛል በጻድቁ ተክለሃይማኖት ዘመን እንደነበሩት ሰዎች እኔም ዛሬ እድለኛ ነኝ ።
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
ምስጋና የባህሪው የሆነ አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለአባታችን ም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geninaberekt7139
@geninaberekt7139 Жыл бұрын
የኔ ደግ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ ስስት አባቴ
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አባታችን
@kwkw2678
@kwkw2678 6 ай бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን(3)አባቶቻችን እድሜነ ጤነ ይስጥልን ፋጠር አምላክ አውቀንም ሠነትም ቀኛችን ታይዞ ፋዘነል ደቁራነል አባ አማኑኤል እጂህን ዘርገ ይበለን እንደቻርነቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ ቃኜን አድነው ያኔንም ያልጆቼንም
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ በተሞላውን ትምህርቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥት በፀሎታች አስብኝ ከነ ቤተስቦች👏
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን
@ghhu231
@ghhu231 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማሰግን ለዚች ቀን አበታችን ቀልእኦት ያሠማልን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Жыл бұрын
ኣባ አደመን ጠናን ጸናቱን ሓይሉን ይሕብካ ኣምላኽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@samiras2322
@samiras2322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣት በጣም መንፈስ የሚያድስ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀጥት ውሰጥ የሚቀር ትምህርት እግዚአብሔር ይጠብቆት
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አባታችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ባማላጅነትሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratzebere8955
@mebratzebere8955 10 ай бұрын
የፍቅር አባት እልፍ አመት ኑሩልን ❤ ቃለህይዎትን ያሰማልን
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
2.የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ አልሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X አብ ንጉሥ ነው 3X ወልድ ንጉሥ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X አብ ከሃሊ ነው 3X ወልድ ከሃሊ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ከሃሊ ነው 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራሉ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳሉ 3X አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃሉ 3X በአብ እታመናለሁ 3X በወልድ እጠበቃለሁ 3X በመንፈስ ቅዱስ እጸናለሁ 3X ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X ንስብሖ ለአብ 3X ንስብሖ ለወልድ 3X ንስብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X ኪያከ ንሴብሕ እግዚኦ 3X ኪያከ ሃሌሉያ እግዚኦ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X እግዚአብሔር እብኖዲ እግዚአብሔር ኢያኤል እግዚአብሔር ማስያስ እግዚአብሔር ታዳኤል እግዚአብሔር ትስቡጣ እግዚአብሔር ታዖስ ምሕረቱን ላበዛልን ፣ በዚህ ቦታ ላቆመን ፣ ሰላምና ጸጋውን ላካፈለን ፣ ከክፉ መናፍስት ለጋረደን ፣ ሞገሱን ላለበሰን ፣ መከራን ተቀብሎ ነፍሱን ለሠዋልን ፣ ለሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
@LijMati
@LijMati Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ።
@YordanosMoges-i2u
@YordanosMoges-i2u 7 ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን🤲✝️ አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን 🤲👏🙏💗
@MohammedAhmed-p2p9k
@MohammedAhmed-p2p9k 10 ай бұрын
አቢታችን፡እግዚአብሔር ይመስገን፡እርሰዎን፡ለሰጠንአሜን❤❤❤🤲🤲🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የእኛ አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ አባት ቃለህይወት ያሠማልን በጸሎታችሁ አሥቡኝ አሜን❤❤❤❤
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት 🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
እግዚያብሄር እውነት እርሶን ሰጠን ዳቢሎስን እንዳንፈራ አበረቱን
@hanahana-de2vi
@hanahana-de2vi Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ፅጌ ማርያም በፀሎት አስቡኝ
@ZenasheLove
@ZenasheLove 3 ай бұрын
አውነት፣፣አባታች፣ፀሎታቹ፣፣፣፣አይለየን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 ай бұрын
ኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen abatachn klewot yasamaln yee agilegilotachun zamen yarazemln tsalotachu ayilayen ameen
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት የሰማልን
@edushae6382
@edushae6382 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኝ እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ያድልዎትበውነት በፀሎት አስቡኝ የምታሰብ ሰው ነኝ
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የድግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 Жыл бұрын
አባታችንና መምህራች መምህር ግርማ ካለ እማይሳነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰመልን አባታችን ❤❤❤በእድሜ በጤና ያኑርልን
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 Жыл бұрын
አባባዬ ምን እንምል አላውቅም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ጋር
@የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
@የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ Жыл бұрын
የኔ አባት ትሁት እርጋታቸው አባዬ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@bbvg6000
@bbvg6000 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! በድሜ በጤና ያቆይልን!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
መላከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ የደረበን ❤
@alukonjo3561
@alukonjo3561 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን❤
@mesfinkebede-d1f
@mesfinkebede-d1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
የሰዉ ልጅ የሰንበት ጌታ ነዉና❤❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከተዎት ይድረሰን እጹብ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፈለዎት አባታችን በጸሎት አስቡኝ አባ አዳምጣለሁ ግን እዉቀት የለኝም ወለተ ማርያም እያላችሁ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት አሜንንን🙏❤🙏
@TecnoTecno-io3ec
@TecnoTecno-io3ec 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ንሩልኝ ❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ❤❤❤
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Жыл бұрын
አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት በጆ ተመባረክ ያብቃኝ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Жыл бұрын
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን የኔእቁአባት
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
❤❤❤❤ አባ ኑሩሉን ልባችንን አሳረፉልን እድሜዎትን ያርዝምልን
@LijMati
@LijMati Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@tesfuzewdegebrelibano8424
@tesfuzewdegebrelibano8424 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ኣባታችን ለኩብር መላከ መንክርት ግርማ ወንድሙ በእዉነቱ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@yohanskiros-ny2st
@yohanskiros-ny2st Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈተና በዝቶብኛል ፀሎት አርግልልኝ
@ARHADTUBE
@ARHADTUBE Жыл бұрын
የእርስዎ ትምህርት ይለያል በእውነት ይለያል። ኦርቶዶክሳውያን እንጠቀምባቸው አንፍዘዝ ምን አይነት ፀጋ ነው❕እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abataten Egezhaber ytebekelen
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኪዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል አባ እድሜና ጤናውን ያብዛሎት በርሶ ትምርት ነብሴን መለስኳት ❤😘😘🙏🙏🙏
@asterdefere9540
@asterdefere9540 10 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያድሎኦት አሜን
@mahlatmekonen213
@mahlatmekonen213 9 ай бұрын
በረከቶ ትድረሰን አባታችን በእውነት በአለም ላይ እየሆነ ያለውን ነገር ቀድመው ነበር የነገሩን የሚሰማ ጣፋ እንጂ ፈጣሪ እድሜ ይስጦት ሳላገኞት ምንም እዳይሆኑ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 ай бұрын
የኔውድአባት እድሜዎትንያርዝምልን ሺአመትያኑርልን
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን በርከቱን ይብዛሉት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
Amen
@geriegelne6324
@geriegelne6324 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማን
@faresfares4573
@faresfares4573 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመከረን ያስተማረን እግዝያብሔር ይመስገን አባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀግውን ያብዛልወት በረከትወት ይደርብን ❤❤❤👍👍👍
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 8 ай бұрын
እኔን አባቴ ፣ ሌላ ምንም አልል ፣ እግዚያብሄር አምላክ ይመስገን ። እርስዎን የሰጠን ።
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅን
@lallistuuoromiyaa8692
@lallistuuoromiyaa8692 Жыл бұрын
Egizabiher yimesigen hulun yideregilin kale hiwot yasemalin tsgawin yabizalachu memir enkan dena mexachu Amen Amen Amen❤
Memehir Girma Wondimu Video 690 አዚም ምንድነው ? በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share
38:28
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 11 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 84 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
59:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 61 М.
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 39 М.
Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
መተተኞች እና መታቾች ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው? Memehir Girma Wondimu 599 #subescribe_now ልዩ ትምህርት ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
48:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 114 М.
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10