የፊቤላ ዘይት ፋብሪካ የምርት ሂደት

  Рет қаралды 9,010

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ዓለም_ሸማች #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Пікірлер: 29
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የፓልም ዘይቱስ ይሁን ፓልም ስለማናመርት እንዴት የሱፍ ዘይት ድፍድፍ እናስገባለን ሱፍ በሰፊው አምርተን እዚሁ ዘይቱን ማዘጋጀት እየቻልን በጣም ነው የሚአሣዝነው።
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
እንዴት Indonesia and Malaysia እንዴት 90% የፓልምን ዘይት ተቆጣጠሩ አንዲት የፓልም ዘፍ ሐገራቸዉ ሳይኖር?????? ፓልም ዘይት native ለአፍሪካ ሀገሮች Côte D'ivoire, Benin, Ghana, Nigeria, and Togo የአፍሪካ የፓልም ዘይት የተገኘበት ሲሆን ፈረንሳዬች Indonesia and Malaysia ዉሰጥ ይተክሉታል ግን ፓልም ዘይት በዓለም ታዋቂ አነበረም ምክንያቱም ፓላም ዛፍ ወንዴና ሴቴ አለዉ ሰዉ ካላዳቀለዉ አያፈራም አዲሳበባ ብሔራዊ ትያትር ጋ ያለዉ ኢትዬጵያ ሆቴል ፊት ለፊት ጣሊያኖች የተከሉት የቴምር ዛፍ አለ ሄደቹህ ተመልከቱ ምንም ፍሬ ካለፈራ ሴቴና ዉንዴ ዛፎች አልተገናኙም ማለት ነዉ ታድያ Indonesia and Malaysia ወደ 100,000 ሰራተኞች ቀጥረዉ ፓልሙን ያዳቅሉት ነበር ይህም ፓልም ዘይትን በጣም ያሰወድደዉ ነበር ሰለዚህ ዘይታቸዉን በዓለም ገበያ መሸጥ አልቻሉም ነበር ፠ ታድያ እንደኛ እግራቸዉን አጣጥፈዉ አልተቀመጡም ቀጥታ ሞፈር ከሞኝ ደጃፍ ለመቁረጥ ምዕራብ አፍሪካ ይሄዳሉ እናማ አፍሪካኖቹ እንደንብ ያለች ጢንዚዛ E. kamerunicus የፓልምን የምታዳቅል ጥኒዚዛ ይሰጡቸዋል Indonesia and Malaysia ይህቺን ጢንዚዛ በመጠቀም 100,000 ሰራተኛዎችን በመቀነሳቸዉ ፓልምን ዘይት ለዓለም በመሸጥ Indonesia and Malaysia 42 ሚሊዬን ደላር ያገኛሉ እኛ ከቡናችን አንድ ቢሊዬን ደላር ለማግኘት እንገዳገዳለን ባህርዳር፠ሶደሬ ፠ አዳማ ያላቹህ ልጆች ዘምባባችን ፍሬ አፍርቶ ያቃል? እሰቲ ይህን መልሱልኝ ካፈራ ጢንዚዛዋ አለች ማለት ነዉ አገራችን ዉሰጥ ቢተከል እንደሚበቅል ማረጋገጫ ነዉ አይ እሱ የቴምር ዛፍ ነዉ ካሉ ጨለምቴዎቹ Tanzania, Kenya, South Africa, ፓልምን አምርተዉ የዉጨ ምንዛሪ አሰገባሉ⁸ Indonesia and Malaysia ይህንን ሲያረጉ ብዙ ዛፎቻቸዉን ቆርጠዉ ነዉ ግን እነዚህ የፓላም ዛፎች ማለት ገመል ማለት ናቸዉ በረሃማ ጨዋማ ቦታ ይወዳሉ ሰለዚህ ዛፎችን ሳንቆርጥ በረሀማና ሞቃታማ ቦታዎቻችን ፕላም ዛፎችን ብንተክል በሶሰት ዓመት ዉሰጥ ከIndonesia and Malaysia የምናመጣዉን ፓልም ድፍድፍ ማሰገባት ብናሰቀር ብዬ ነዉ በተረፈ ለሜጋ እንድሰትሪያቹህ የአንዱ ተረፈ ምርት ያንድ ግባት መሆኑ ወደር የለሸ ነዉ፠ ጥያቄ የለወም ግን መብራት ይቆጣጠራል ላላቹሁት መልሴ ሶላር ኘዉር ነዉ በባትሪ ጋራ ሆኖ ፋብሪካችሁን ለማንቀሳቀሰ ይችላል የመንግሰት ኤሌትሪክን መጠባበቅያ ብቻ ማረግ እንጂ ዋና የሐይል ምንጭ ማረጉ ብሰጭትን ማትረፍ ነዉ,
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Жыл бұрын
Yihe ye palm oil, hagerachin biikeribbat yishalal beteleyim bezih meten,bizu hageroch wust le hizbachew teeninnet sibbal yetekelekkele new.
@wubebelachew4652
@wubebelachew4652 Жыл бұрын
አረ የፊቤላ ዘይት ገበያ ላይ የለም።በተለይ አዲስ አበባ
@stsehai6147
@stsehai6147 Жыл бұрын
ባይኖሮር ይሻላችዄል ብዙ አውሮፓ አገሮች ውስጥ ተከልክሎዋል።
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
​@@stsehai6147 እሺ አማራጪን ሰጣት?
@stsehai6147
@stsehai6147 Жыл бұрын
@@Hkim185 sunflower is better but in the film on Fana Tv they didn’t specify whether the company separately produces sunflower oil. They just mention the word. My guess is they’re telling a lie there’s no sunflower anywhere in their product. It would be nice if you could find any other oil except palm oil. Palm oil gives cholesterol which leads to heart disease which can cause stroke. Who wants that?
@mekke6544
@mekke6544 Жыл бұрын
ፊበላ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው?
@abelsisay5788
@abelsisay5788 Жыл бұрын
ምንም አላየንም እስካሁን እንደውም ዘይት ብርቅ ሆነብን
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት እናመሰግናለን
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 Жыл бұрын
Palm oil is not good for health most countries are avoiding pal. The oil 🇪🇹🇪🇷
@stsehai6147
@stsehai6147 Жыл бұрын
True, palm oil is bad for human consumption we’re being a dumping ground!! That’s why many poor people are suffering from high cholesterol being dependent on cholesterol medications.
@Jonwin121
@Jonwin121 Жыл бұрын
የመቼ ቀረፃ ነው
@yohanswedajo
@yohanswedajo Жыл бұрын
ከሰራችሁ በደንብ ስሩ
@tadessebulcha1459
@tadessebulcha1459 Жыл бұрын
Propaganda
@tadessebulcha1459
@tadessebulcha1459 Жыл бұрын
Amhara leba
@122fffj
@122fffj Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 kebte
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
🐂🐂🐂
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Жыл бұрын
ምን ለማለት ነው። ድንጋይ ራስ
@yohannskebede6278
@yohannskebede6278 Жыл бұрын
የሰው እንስሳ 👎👎👎
@tadessebulcha1459
@tadessebulcha1459 Жыл бұрын
@@woineshetamare9336 Amhara wusha nawu
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ
13:14
Fana Television
Рет қаралды 690
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН