“የቤንች ብሔረሰብ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ!” |የኔ መንገድ |ሚንበር

  Рет қаралды 26,689

Minber TV

Minber TV

11 ай бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 236
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 11 ай бұрын
ዲገሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላሁ አክበር ያደኩበት አካባቢ ስለሆነ ስደት መጥቼ ዴኔን ስማራ በጣም አስታውሳቸዋለሁ ያካባቢውን ሰዎች እና ምን አለ አላህ አሳክቶልኝ ሄጄ ዳኣዋ ባረግላቸው አላህ ነገሮችን ቢመቻችልኝ ብዬ የምመኜው ነገር ነው እና እዛ ስኖር የቤንች ሙስሊም አይቼ አላቅም ነበር አሁን ሳየው በጣም ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ ምን አለ እኛ ያየነውን ብርሃን የሆነውን እስልምናን አላህ ቢሰጣቸው
@muhamad3183
@muhamad3183 11 ай бұрын
አላህ ያሣካልሺ ያረብ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 11 ай бұрын
የት ነሺ ምነልባት ካዉኩሺ እኔም የዛ አከባቢ ተወላጅ ነኝ ሸኮ ወይሰ ሚዛን ነሺ
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 11 ай бұрын
@@roqiaroqia5421 እኔ ከሸኮ በታች ትንሽየ ቀበሌ ውስጥ ነው ያደኩ አሁን ካነሳው ባጀቃ አካባቢ ሸኮም ቅርብ ነው በድንብ አቀዋለሁ
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 11 ай бұрын
@@roqiaroqia5421 አንች የት ነሽ
@ahmedabdurahmen579
@ahmedabdurahmen579 11 ай бұрын
Maashaa Allah
@user-zy5dl5xt9q
@user-zy5dl5xt9q 11 ай бұрын
እዛ አካባቢ እኔም ዳኣዋ ማረግ ምኞት አለኝ አላህ ሂክማውን እንዲሰጠኝ ዱኣ አርጉልኝ
@lblb4521
@lblb4521 11 ай бұрын
አላህ ያስካልሽ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 11 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ ግን እነዚህ ከጎናቸው ሁኑ አልሀምዱሊላህ እድለኛ ናችሁ
@neimayimam1032
@neimayimam1032 11 ай бұрын
አላህ ያግዝሺ ምኞትሺን ያሳካልሺ ብዙ የጠፉ ወገኖቻችን የሂዳያ ሰበብ ያድረግሺ
@kiyukiatadese9268
@kiyukiatadese9268 11 ай бұрын
እኔም ሰለምቴነኝ አላሀምዱሊላ ዱአ አርጉልኝ ቤተሰቤ ባሌ ልጄ እስልምናን እንዲቀበሉ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 11 ай бұрын
Wey allah yemeralesh inshallah bechalshiw kutr gn satedekmi hulem daewa adergilachew gd newww
@user-kc2vi6ns8e
@user-kc2vi6ns8e 11 ай бұрын
አይዞሽ አላህያምጣልሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
የኔእህት አላህይረዝቅልሽ እሥልምና ከዚህምበላይነውና
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 11 ай бұрын
አህለን እንኳን ደና መጣቹ እንግዳችን ☕☕☕🎉🎉🎉 የሰለምቴዎች አድናቂ የነሱው እህት ነኝ! ስወዳቹ የኔ ልዬዎች አሏህ የሻለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል እንኳን ወደነብያት ሀይማኑት ወደ ድነል ኢስላም መጣቹ አላህየ ሆይ መስለም እየፈለገ ግን ደሞ በፍራቻ በችግሮች ... እስልምናን ላላገኙ ሁሉ አንተ አግራላቸው ያረብ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 11 ай бұрын
አሚን❤
@umasam6820
@umasam6820 11 ай бұрын
Ameen 🤲🤲
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 11 ай бұрын
አሚንን
@muhamad3183
@muhamad3183 11 ай бұрын
እኔ ወላሂ የሠለምቴወቺ ግረሚ ከሚለኝ ነገር ጥናታቸዉ ብቻ ነዉ አላህ ይጨምረላቸዉ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 11 ай бұрын
@@muhamad3183 በጣም አሚን ያረብ
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 11 ай бұрын
ሱብሀነላህ አላህ ለወደደው ሂዲያን ይሰጣል ....ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 11 ай бұрын
አላህ ለእናንተ የወፈቀውን ሂድያ መንገድ ላይ ያለች እህቴ አለች ልቧን አላህ ጠቅልሎላት ይወፍቃት ያረብ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
የአላህ ባሪያ መሆን ምንኛ ያማረነዉ አባታችን አላህ እድሜዎን ያርዝመዉ ያረቢ ሂድያ በአላህ ነዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢስልምና ገና ይይፋል ዳር እስከ ዳር እድሜ ይስጠንጂ
@umasam6820
@umasam6820 11 ай бұрын
InshAllah ☝️☝️☝️
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 11 ай бұрын
ኢሻ አላህ አከባቢየ ነዉ በደንብ ነዉ የማቃቸዉ የዋህ ነቸዉ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 11 ай бұрын
ኢሻአላህ
@user-mn8yj3zn9y
@user-mn8yj3zn9y 11 ай бұрын
ማሻኣላህ ዴስ የሚሉ ቤተሰቦች አላህ ዱንያ አኬይራችሁን ያስምርላቹ
@sadiyaemam662
@sadiyaemam662 11 ай бұрын
I am ufnhhhjhxnsskdjfngng a beautiful day 😢😢😢😢😢
@saraahemd9525
@saraahemd9525 11 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናላህ ያአላህ ያካሪም ያረሒም በረህመትህ በእሰልምና አኑረኝ በእሰላምና ኻቲማዬ በሸሐዳ አድርግልኝ አሚን ሱብሐናክ የአለማቱ ጌታ አላህዬ ጥራት ይገበህ ❤አላሁማ ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ❤
@sadiyaemam662
@sadiyaemam662 11 ай бұрын
Ufd d we gedlu gut 46 rug f f fgghhfgd ex Vader hi u❤❤❤
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 11 ай бұрын
አህለን ወሰህለን ሶፍ ስወድሽ 🌹🌹🌷🌷 የኔ መንገድ አድናቂዎች ዬት ነችሁ ኑ እንስመ 🎧🎧🎧
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አክብር አለሀምዲሊላህ የላህ ሆይ የኔንም እናትና አባት አተው ወፍቅልኝ ያከሪም የአላህ አተ አይቸግርህም
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁ ወክበር አላህ ትልቅነው ሱበሀነላህ ጥራትና ምስጋኗ ይገባህ አላህዬ ሳምንቱን በሰላም አድርሰን ያከሪም
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ሁላቸውንም ይምራቸው እስልምና የአለምን ዳርቻ ሁሉ ይገባል ❤
@YassinEndris-js4vc
@YassinEndris-js4vc 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁሉንም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ጭፈራ የለ ጭብጨባ የለ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሱብሀነክ ኢሰላም ሀቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ሠለምቲወችን በጉጉት የሚጠብቀው የአላህ በናትና ባባቴም አስደሣኝ ያከሪም
@fafifafi136
@fafifafi136 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ የፈለገዉን ይምራል እዉነት አጅብነዉ ሱብሀን አላህ ያረቢ ያአላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
ተወልደዉ ባደጉበት እምነት ቁርአን አይገራልኝም የሚል በበዛበት እነደዚህ ደሞ ቀርቶ ሰዎችን ወደ ዲን የሚጠራ ዳኢ ይፈጠራል ❤❤
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 11 ай бұрын
ሼይጧንን ማሸነፍ እያቃተን እንጂ እንደ ቁረአን የሚገራ የለም አላሕ እራሡ በተከበረ ቃሉ ሱረቱል ጣሓ ላይ ቁረአን ባአንተ ላይ እንድትቸገረ አላወረድንም ይለናል አሑን እራሱ በሰለሙት ሠዎች ላይ ከአማረኛው ይልቅ የሚገራቸው የአረበኛ ቃል ነው አላሐምዱሊላሕ ሲሉ ሱበሐነክ በጣም የሚገራ ነው ከሑሉም ነገረ
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 11 ай бұрын
በጣም በእጅ የያዙት ወርቅ ሁኖብን
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያፅናን❤
@rehafnaji161
@rehafnaji161 11 ай бұрын
አሏሁ አክበር እናንተ ወደኛ መምጣታቺሁ ለኛ ብርታት ናቺሁ ።አኛነታቺንን እንፈትሻል መጨረሻቺንንአላህ ያሳምርልን❤
@user-wc6wi8ld1q
@user-wc6wi8ld1q 11 ай бұрын
መሸ አለሀ አልሀምዱሊላህ አለህ መጨረሸችን የሰምርልን
@taybatube194
@taybatube194 2 ай бұрын
አሏሁ አክበር☝ማሻ አላህ🇪🇹አልሃምዱሊላህ
@mustefamahmud6369
@mustefamahmud6369 11 ай бұрын
አሁን ጉዞ ወደ ቤንቺ ማጂ ዞን መጎዝ ግድ ይላል
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 11 ай бұрын
አላሁ አክበር ማሻአላህ ተባረክ አላህ መታደል ነው አላህ እስቲቃማውን ይስጣችሁ ይስጠን ይበልጥ ቁረአንን መኻሪጀል ኹሩፉ እድስተካከል ቅሩ አላህ ይገዛችሁ ይገዘን
@legambotube9740
@legambotube9740 11 ай бұрын
የፊራኡን አይነት ሰወች በኛ እድሜ አሉ ቢባል ማን ያምናል😢😢😢 ምን አይነት ጥሜት ነው ራሱን አምላክነት ደረጃ ማድረስ ያ አላህ እዘንልን ምራን አፅናን የጀነት መዳረሻትንን ምንገድ አስተካክልንን 😢😢😢😢 ያ ኡመተል ሙሃመድ ሃቅን ይዘን ለምን ይሆን ዳኣዋ ላይ ደካማ የሆነው እንደት እስልምና የለሌበት አካባቢ የለም 😢😢😢ሀቅን ይዘን በባጢል ስንቀደም
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ሱበሐን አሏህ የእውቀት ባቶች እደዚ ቦታወች በብዙ የሚቆጠሩ አሉ አሁንም ግደታ አለባቹ ዱአቹ አዳርሱ
@user-yn5zl8eu8r
@user-yn5zl8eu8r 11 ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ❤❤🎉 .ماشاءالله ❤❤تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ከሚወዳቸው ያርገን❤❤
@seadayemar5159
@seadayemar5159 11 ай бұрын
ማሻአላ ደስ ይላል ዲኔ ከፍ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
የገረማል ወላሂ ቁረአን የአላህ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርልህ ሶፊ እናመሰግናለን በርች እህታችን🎉
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ለፈለገዉ ሂድያ ይሰጣል አልሀምዱዱላሂ አላኩለሀል አለም በሙሉ ቢያነብ እስልምና ሀቅ ነዉ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም አላህ የሻውን ይመራል
@nasranasra1960
@nasranasra1960 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አለሀምዱሊለህ አለሀምዱሊለህ አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር 🎉🎉🎉🎉🎉
@mohammeddini5491
@mohammeddini5491 11 ай бұрын
Sofi i appreciate you all your programs keep it up!! May Allah bless you
@jubeidah8643
@jubeidah8643 11 ай бұрын
አላሁ አክብር❤
@fatima-ie1uz
@fatima-ie1uz 11 ай бұрын
ሰዉዱችሁ አላህ ይጠብቅችሁ
@zeynya
@zeynya 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢሰላም አለም ላይ እግር እሰኪላፀ ብዞር እን ቁርአን መልሰ እሚሰጥህ የለም
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 11 ай бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@jemal769
@jemal769 11 ай бұрын
Ma sha Allah......
@hanatoum4994
@hanatoum4994 11 ай бұрын
Mashallah mashallah mashallah
@umumarufumumaruf7298
@umumarufumumaruf7298 11 ай бұрын
Mashallaa mashallaa mashallaa bay ee tokko namti tolu walhiii ❤❤❤❤ Allaa huu Akabaraa isalama garaa fulduraa
@tyebeti7363
@tyebeti7363 11 ай бұрын
ማሽአላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 11 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከአላህ
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 11 ай бұрын
الله اكبر الله اكبر الله اكبر ماشا ءالله تبارك الله አሏህ ያፅናችሁ
@hanatoum4994
@hanatoum4994 11 ай бұрын
Alhamdulliah may Allah protect you from evil
@mamimylove8905
@mamimylove8905 11 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች የቤጤወችን ያህል ብሰራ አድም ሙስሊም የማይሆን ሰው አልነበረም
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 11 ай бұрын
Masha Allah Tabarakallah ye Allah yera yegermal şubhanak
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህያራህማን
@sabrijsabrin3817
@sabrijsabrin3817 11 ай бұрын
Masha allah ❤❤❤
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሶፊ በርችልን
@cxbaha966
@cxbaha966 11 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር ይገርማል አላህ ያፃናቹው 🎉❤
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል 😍
@hanatoum4994
@hanatoum4994 11 ай бұрын
Allah always with you and your family
@user-rw7sp6kj9l
@user-rw7sp6kj9l 11 ай бұрын
ሡብሀነላህ እሚገረም ታሪክ
@hamble882
@hamble882 11 ай бұрын
Mashallah! ❤❤❤
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 11 ай бұрын
Mashallhe tbarkla
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ የሻውን ይመራል
@weto3354
@weto3354 11 ай бұрын
ማሻአላህ💐💐💐💐💐
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላሁአክበረ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@ytb9516
@ytb9516 11 ай бұрын
መሻአላህ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችው
@zaharz611
@zaharz611 11 ай бұрын
ማሻአላ❤
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@najahamusa2934
@najahamusa2934 11 ай бұрын
Mashallh yane wud allh yitabikish❤
@semirayonis6804
@semirayonis6804 11 ай бұрын
Masha. Allha❤️
@AbdilhadYase-yi4ri
@AbdilhadYase-yi4ri 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 11 ай бұрын
Masha alahi ye tepi liji yene wude enemi tepi negni
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@RahmetWussen-eg6km
@RahmetWussen-eg6km 11 ай бұрын
ማሻ አላህህህህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉
@haiderahmmed2895
@haiderahmmed2895 11 ай бұрын
Masha allah
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 11 ай бұрын
አላህ አክብር ሱብሀን አላህ እስልምና የልብ ብርሀን መሆኑን ብዙ የማያቁ ሰወች አሉ ያረብ እናተንም አላህ ይዘንላችሁ
@user-by6ny7kn3q
@user-by6ny7kn3q 11 ай бұрын
masha allah dink set nesh
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 11 ай бұрын
ሶፊ ምርጥ ሰው በርችልን
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 11 ай бұрын
Mashaa Allah ❤❤❤
@haiderrahmatoo4392
@haiderrahmatoo4392 11 ай бұрын
ሱብሀነላ አላህ የበርተቹ
@user-jf4ji9ye5o
@user-jf4ji9ye5o 11 ай бұрын
ማሽአላህ
@user-mz8wr1qv4v
@user-mz8wr1qv4v 11 ай бұрын
ሱብሃን አሏህ
@meryemomer5771
@meryemomer5771 11 ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@user-ll5ld3xr7s
@user-ll5ld3xr7s 11 ай бұрын
መሻአላሀ
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 11 ай бұрын
Mashallah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲☝️🌺🌺🌺🌺🌺
@AhmedAli-zy3vx
@AhmedAli-zy3vx 11 ай бұрын
Mash Allah
@rahmarahma7226
@rahmarahma7226 11 ай бұрын
መሸአላህ አላህ አክበር አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 11 ай бұрын
ይገርማል ወላሂ
@user-cw4bl7un8v
@user-cw4bl7un8v 11 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
@madiyamd1610
@madiyamd1610 11 ай бұрын
Mashaallah baxam dase ilale lahulu islminan yewafqew❤❤❤❤❤
@makiyamakiya5767
@makiyamakiya5767 11 ай бұрын
ማሻአላህ❤
@user-zb7qu1kk4j
@user-zb7qu1kk4j 11 ай бұрын
Mashalaa mashalaa
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 11 ай бұрын
መሸሀለ አለሀ ይጨሚሪልክ
@rahmahteak9719
@rahmahteak9719 11 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@awolmohamed4625
@awolmohamed4625 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@hayathayat2324
@hayathayat2324 11 ай бұрын
❤❤❤ማሻለህ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 11 ай бұрын
Subane. Allha
@twinklestar2448
@twinklestar2448 11 ай бұрын
ይችሶራ በጣምእወዳት አለሁ
@mohammeddini5491
@mohammeddini5491 11 ай бұрын
Allah akbar Allah jenatil firdews yasgebah
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 8 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3 МЛН