KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የንጥቀቱ መለከት ሊነፋ ነው" - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
1:07:36
Anchor Media የ47ኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳን በዓለ ሲመት፥ የዓለም ፖለቲካ በቀጣዮቹ 4 ዓመታት
38:43
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
0:38
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
" የቤተክርስቲያን ንጥቀት ከመሆኑ 48 ሰዓታት በፊት የሚገለጡ ሚስጥራት " - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
Рет қаралды 36,310
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 16 М.
Gezai Yohannes Elshaddai
Күн бұрын
Пікірлер: 156
@eyobalex8448
Жыл бұрын
እናንተ የፍፄሜው ዘመን መልዕክተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍፃሜው እየፈጠነ ባለበት ሰዓት ለነፍሳት መዳን ፣ማምለጥ እየተጋችሁ ያላችሁ አሀንም አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ ።
@tsehaytesfaye4758
3 ай бұрын
EnamsgenachuAlne.
@aidazego8617
Жыл бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏
@tadelechlema7379
Жыл бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና።ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@nishanraday7062
Жыл бұрын
ተባረኩ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!
@helenabraha2059
4 ай бұрын
Amennnn....Tebarek pastor Gezai
@yemsrachgetachew1914
Жыл бұрын
የኢየሱስ መምጣትን ሳስብ ውስጤ እንዴት ሃሴት እንደምታደርግ አሜን ኢየሱስ ይመጣል ያሳርፈናል ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ የአባቴ ብሩካን🎉🎉
@weynishetyshitilaamare4151
Жыл бұрын
00
@almazyimam8426
Жыл бұрын
@weynishetyshitilaamare4151
@almazyimam8426
Жыл бұрын
@weynishetyshitilaamare4151 😅😮
@almazyimam8426
Жыл бұрын
@weynishetyshitilaamare4151 😅😮
@almazyimam8426
Жыл бұрын
@weynishetyshitilaamare4151 😅😮
@ArfaseGamtesa-eo5nn
Жыл бұрын
እግዛብሐር አምላክ ይባርካችሁ ይህን ድንቅ መገለጥ የሰጣችሁ ገታ ይባረክ
@TenagneAlemu-od1bg
Жыл бұрын
ነቅትን እንድንጠብቀው ጌታ ጸጋውን ያብዛልን ተባረኩ።
@gelilasemere6067
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅጉን በጣም የሚያነቃ የጊዜው ቃል ነው እናንተን ስለሰጠን ክብር ይሁንለት ፀጋውን ያብዛላችሁ::
@teddykeber465
Жыл бұрын
AMEENጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ቅዱሳን ሁላችሁ ይህን መልክት ለብዙኃኑ እንድደርስ በሶሻል ምድያ ላይ share በማድረግ የመንግስቱን ወንጌል እናዳርስ ተባረኩ።
@mimi.jiesusiscoming7793
Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ለሚቀሩት ጌታ ይርዳቸው እስከ አለም ፍፃሜ ከእናንተ ጋርነኝና ብሎአል
@azebtarikud
Жыл бұрын
ተባረኩ! አሜን ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል!!!
@andargachewsiyoum3965
8 ай бұрын
የገታችንና የመድኃንታችን የኢየሱሰ ክርሰቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ ይሄንን የማንቅያ ስብከት የአብያተ ክርስትያኖ መርዎች በየበተክርስትያኑ መልዕኩቱን በተከታታይ እድያደርሱ እቤካችሁ አስጠንቅቋቸዉ።
@natsanetgirma1990
Жыл бұрын
አሜን እየሱስ ይመጣል ትኩረት ወደሚመጣው ንጉስ እየሱስ ይሁንልን እንንቃ ተባረኩ ዶክተር ገዛኢ
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
ጌታ ሲመጣ ደሰ ከሚላቸው ወጎኖች ገር ያድርግሸ እድልሸ መጠራትሸን ይባርክሽ
@natsanetgirma1990
Жыл бұрын
@@gezaiyohanneselshaddai9737 አሜን
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢየሱስ በድንገት ይመጣል። እንጠንቀቅ ዘንድ አግዘን ጌታ ሆይ
@tafesseabebe4558
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ፣ ቢቻል አሁንም ይህንን የሚመስል ሌላም የማንቂያ ደወል ደጋግማችሁ ብታቀርቡልን በጣም መልካም ነዉ እላለሁ፣ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን፣ ዘመናችሁ ይባረክ።
@lizabellalulu7297
Жыл бұрын
ሃቅ እና እዉነት ተባረኩልን እዉነት ነዉ ደረሠ መሄጃችን
@JESUS-zz1cl
Жыл бұрын
ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@fretekeleab6431
Жыл бұрын
Amen Amen, God bless you both
@YeshiTilahun-zz5hh
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቤተክርስቲያን ተኝታለች ።አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና የሚለው የድሮ ስብከት ናፍቆናል ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
በቴክርሰትያን በራሰዋ ጉዳይ ተይዛ ሀብቶን ዝናን ፍለጋ በምታደርገው ሰአት ላይ ነን ሰለዚህ ቤተክርሰትያን ትርሳው እንጂ ኢየሱስ ግን ድንገት ይመጣል
@truthful9311
Жыл бұрын
@@gezaiyohanneselshaddai9737😢😢ewnet new Maranata
@martaalemu8431
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፓስተር ገዛኢ፣ ዶ/ር አምሳሉ❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@Block-j3o
Жыл бұрын
ማራናታ ጌታ እየሱስ ፡ጌታ ይባርካቹ። እያነቃቃችሁን ነው።
@kukuab1795
Жыл бұрын
አሜን ! ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ::
@AlemayehShibiru
8 ай бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!
@OzenOffie
4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ጥሩ ማስጠንቀቂያ ነው
@asatarojo4912
Жыл бұрын
አሜን መራታ ጌታችን ሆይ ቶሎ ና ተበርኩ ፅጋ ይብዘለችሁ
@lidyanaredeemed9848
Жыл бұрын
God bless you both! This is so true and we all need to pay attention and take this teaching serious!
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
smen
@LemmaDesalegn-ht4zw
6 ай бұрын
Geta yibarkachu. Maranata geta iyesus hoy. Lene tsegahan abzalign
@werotagezaw3378
Жыл бұрын
አሜን ይመጣል!! እግ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ
@truthful9311
Жыл бұрын
ሀሌሉያ!! ጌታ ሆይ ጸጋህ ይብዛልን!!! እንዲህ ስለመምጣትህ ስሰማ ሀሴት እያደረግኩ እንዳልቀር እርዳኝ!!
@shimegide307
Жыл бұрын
ግልፅ ትምህርት መሰጠታችሁ መልካም ነው። ራዕይ እኔ ብዙም አይገባኝም ሰዎችም ሲያስተምሩ ለበስበስ ያደርጉታል እኛ ደግሞ የገጠር ክርስቲያኖች ይጠቅመናል ፀጋ ይብዛላችሁ።
@kasechmessele9966
Жыл бұрын
ብሩካን የተውደዳችሁ ያባቴ ብሩካን እያነቃችሁን ስላለ እናመስግናልን ጌታን ናፍቅን የምንጠብዉ ጌታ ቢዘገየም በእርግጥ ይመጣል እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን
@ASterWolde-n1s
Жыл бұрын
ተቢረኩ
@Yordii2694
Жыл бұрын
Wawwwww Goyta Jesus ybarkum brukat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmekonnen5143
Жыл бұрын
ናና ሙሽራዬ ❤❤❤ ተባረኩ!!😊😊😊
@kalebeyasu
Жыл бұрын
አሜን ይመጣል
@Tsehay-wd6qd
Жыл бұрын
በርግጥም ይመጣል ለሚጠፍት ሞኝነት ለምንድን ግን የእግዚአብሄር ሀይል ማደን ነዉ ተባረኩ
@SabakenaKena
19 күн бұрын
Amen
@AmanuGebere-zd2xi
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አምሳሉ
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ብዙዎች ንጥቀት ያለ አይመስላቸዉም ጌታ ሆይ እርዳን
@Mom2023new
Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@alem507
Жыл бұрын
God bless you, Sister. Please remember my wife and me in your prayers. We love the Lord and side with him.
@AMER0521
Жыл бұрын
የሁልጊዜ ፀሎቴ ለንጥቀቱ እንዲያዘጋጀኝ እና ስሜ ከህይወት መፅሃፍ ላይ እንዳይደመሰስ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@graceofholyspirt5766
Жыл бұрын
Yemdtameleken ewoke selanet be meskeleye yeteskelewo lante newo
@Truth-r7i
Жыл бұрын
❤❤❤
@alemashokubazghi9456
Жыл бұрын
Taberki men of God Blessed more pastor Dr Gazi wonderful teaching 🙏 this Generation God bless 🙌 my dear Blessed Brother Gazi
@tezerakebede7452
Жыл бұрын
አዎ አምሳሉዬ የለመዘጋጀታችን በጣም አሳሳቢ ነው ነው !!!!!!!!!ቢሆንም ጌታ ባነቃን መጠን ከጌታ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መነቃት መነሳት አለብን።
@hiwotdelelegn
9 ай бұрын
Tebareku
@yodittekie9265
Жыл бұрын
Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life and i well dwell in the house of the lord,
@israelmiso5552
Жыл бұрын
WOW Geta Abzito Abzito Yibarkachu. IYESUS Yimetal Amen Hallelujah
@AlganeshWolde-l6r
Жыл бұрын
Amen geta told na wondemovhe tebareku
@biruktawitbiftu9425
Жыл бұрын
Amen geta hoy tolo na
@askaleasmelash9073
Жыл бұрын
አሜንን ጌታ ይመጣል
@yodittekie9265
Жыл бұрын
Amen Marantan Jesus coming soon
@yoditaga8381
Жыл бұрын
Amen maranta Geta Eyesus hoy tolo Na🙏
@mihret-9876
Жыл бұрын
በናንተ በኩል ጌታ እየተናገረን ነው
@FikrteDesta-eo1fn
6 ай бұрын
እግዚአባሔር ይባረካቸው በእውነት ለህወት አስፈላግ ምግብ ተመግብያለ ከጥያቀ ወጥችያለሁ በትክርስታን ይህ ንጥል ጥያቀ ውስጥ አስገብቶኝ ንብረት ግን አሁን ወጥችያለሁ ልብስ መዘጋጀት አለብኝ ለላውን ምክር ማድረግ ተባረኩ
@alem507
Жыл бұрын
God bless you. Keep up the good work.
@ageritugebrehiwot245
Жыл бұрын
Dr. Gezai and Dr.Amsalu, thank you for this alarming message. God bless you and your family.
@eskedarmanasbot
Жыл бұрын
Tebareku wendemocha. Betam tebarekenal.
@beletepetroskurubo704
Жыл бұрын
Maranathah ,,,,, Oh Jesus come Soon!!! Eyesus yimetal!!!
@habesha214ethiopia2
Жыл бұрын
GOD bless you. Good job. Keep it up
@Mom2023new
Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@alem507
Жыл бұрын
The message true. I have heard such things from the Lord. Please remember me and my wife in your prayers. God bless you.
@addisdemeke1990
Жыл бұрын
ተባረኩ
@tirsetpaganin7143
Жыл бұрын
❤Geta EYESUS bekibir YEMELESAL!! TEBAREKULIN ❤
@remziremzi5829
Жыл бұрын
Ye FETARI Selam lenante yihun wendmoch ❤Ato Gezai dmxachew betam lemesmat yemyashchgr new ye teanam yeteftrom chgr lihon slemchil teanam emengileutalew ❤meliktachew slemiwedew chimr"neaw ❤❤❤
@abebalolamo3067
Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ትልቅ ማንቅያ😮
@mememalase9018
Жыл бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@mesayetameregodana559
Жыл бұрын
Amen tebareku Bebezu
@beletedabeta6999
Жыл бұрын
Ameeeeeen Tebareku 🙏
@shewaneshtesema
Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ወንድሞቺ የሚያስፈራ ጊዜ ነዉ አንዳንዲም በማየው እያለቀስኩ ዲያብሎስ በሚጠቀምባቸው ሰዎች ምንአይነት ክፍ ስራ የሚሰሩ ለእፃናት የማይራሩትን ሳይ አዝናለሁ ሊላው ልክ ብላችኃል ወንድሞቺ 1ዱ ለአምስት ሺ የሚለው ወንጌል ተገልብጦ 5ሺው ለአንድ ሰው መበልፀግ ሲያውሉት አሰተኛ ነብያት ነን እያሉ አንዳንዶቹ ሳይሆኑ ነን የሚሉ አጭበርባሪዎች መቺ ንስሐ ገብተው እንደሚመለሱ ያሳዝናል ።
@shashukeleta5428
Жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን እምነት እየተሸረሸረ እንደሚሄድ ክርስቶስ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 18፥8 ገልጾታል።
@temesgentamirat9867
10 ай бұрын
Geta abzito yibarikachu wosagn gize wosagn melikt!!
@seniabiyukassie6869
Жыл бұрын
እየሱስ የኛ ብቸኛ ውድ ንጉሳችን ቶሎ ና🤲🤲🤲
@yenebecha7099
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጆችና የሰው ልጆች ማለት ምን ማለትነው ?
@maranata1484
Жыл бұрын
ሁሌ በጉጉት እጠብቃቿለው።ተባረኩ አባቶቼ።
@ssd2867
Жыл бұрын
That's true 😪
@belaynegash6550
Жыл бұрын
ፓስተር ገዛኢ 48 ሰአት የሚለው ሀሳብ ግን መጸሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ ?ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ❤❤❤
@christglory7795
Жыл бұрын
it shows how the evil continues doing till rupture time.
@aklilubashe
Жыл бұрын
48 ሰአት መቅረቱን የምናውቅበት ምልክት ተፅፏልን ? ቀኒቱንና ሰአቲቱን አታውቁም ያለውን ሃሳብ ምን እናደርጋለን ?
@Fitsumtesfay
Жыл бұрын
የእየሱስን ህግ ተከትዬ ምስኪን ስሆን የሰው መጫወቻ ሆንኩ። ጓደኞቼ በሙሉ በዚም በዛም ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ስለዚ እንደነሱ ለማደግ እየሱስን መተው ነው። ኣምኜው ካልረዳኝ ምን ያረግልኛል።
@asratmengesha1604
Жыл бұрын
እየሱስን ለምድራዊ ምቾት አይደለም የምንፈልገው ጌታ ፀጋውን ይብዛልን 🙏🏼
@dreqvhjjii
Жыл бұрын
ሰሌዳውን ከአንተ ጋር ተማክሮ እንደፃፈው ተረዳሁ። ከሰባት ቀን በፊት የሚሆነውን ደግም ንገረን።
@ellenitelahun4554
Жыл бұрын
They said there is one in Addis Abeba also, please God watch over Ethiopia,o sow it in Tictoc
@tigistmulugta3651
9 ай бұрын
Ye Getane memetate ytenbtocho holo eytefesmo selhone yemtkomene yeGetan Dageme memtate nwe yemngrene Geta yerdane enantenme Geta segwene yabzalacho tebarko
@tigistdagne9716
Жыл бұрын
No የዘላለም ህይወት እንደምወርስ ዋስትናው መነጠቅ ሳይሆን በክርስቶስ ማመን ነው ይቺን አስተካክሉ
@beletepetroskurubo704
Жыл бұрын
The Ruptured is the one who has faith, no doubt!!! Thus, as they talk about rupture they are talking about the ppl with faith or the believers.
@rutaadiss5281
Жыл бұрын
እኔ መጠየቅ የምፈልገው በዚህ አጋጣሚ ህፃናት ይነጠቃሉ? ማለት በጌታ ያልዳኑ ቤተሰብ ውስጥ የተወለዱ ህጻናት እኔ ሁሉም አለም ላይ ያሉ ህፃናት ይነጠቃሉ ብዬ ስለማምን ነው
@christglory7795
Жыл бұрын
we will see in our discussion.
@rutaadiss5281
Жыл бұрын
@@christglory7795ok
@taylorjames4003
Жыл бұрын
Poor sound quality
@getanehworkineh8439
Жыл бұрын
Eyesus yimetal (ዘማሪው ሔኖክ አዲስ ይባላል።)
@mulualembaye6127
Жыл бұрын
አይደለም
@mulualembaye6127
Жыл бұрын
ፊልሞን ገዛኢ ነው
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
አዎ ይንን ሰምቻሉ በቲክቶክ አንድ ወንድም ሲናገር ነበር ግሮሰሪዉን ለመግባት የግድ ቺፕሱ መኖር አለበት ብሎ ሲናገር ኡኡኡኡኡኡኡ እዉነት ኢየሱስ ይመጣል እኔ አሁን ኳታር ነኝ ልጅም የለኝም እና እንዲህ እላለሁ እኔ ገብቼ ልጅ ወልጄ አሳድጌ አያለሁ? እደርሳለሁ? ኖ ኢየሱስ ይመጣል ብዬ በዉሰጤ አዉጃለሁ
@Lemlemtiumelssan
Жыл бұрын
Why 48?
@tsigewoldeyohannes9178
Жыл бұрын
በእጃቸዉ ላይ ነው የሜያስቀብሩት ወይስ በካርድ በካርድ ከሆነ የክሬዴት ካርዱ ብዙ ነገር ችብስ ነው
@meheretnardos1894
Жыл бұрын
They put it in your hand. Not on your card!
@hiayabyesus2011
Жыл бұрын
ክቡር ወንድማችን ፓስተር ገዝኢ፡ በማቲዎስ 24፦6 ስለዛች ቀንና ስለ፡ ዚያች፡ ሰዓት፡ ካለ ኣብ በስተቀር፡ የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ እንኳ፡ ወይ ወልድ የሚያውቃት የለም ይለናል። የእግዚኣብሔር ቃል ታማኝ ነው። ስለዚህ በዚያን፡ ግዜ ብዙ የውሸት ነብያቶች ይነሳሉ ደግሞ ይለናል። ምዕራፉ በምሉ ፡ ብናነበው የተሻለ ይመስለኛል። ስለዚህ ይህ በፍጹም ከእግዚኣብሔር ቃል ውጪ ነው። እኔ በበኩሌ ኣልቀበለውም። ይቅርታ ኣድርህልኝና።
@christglory7795
Жыл бұрын
let it be to you.
@Professor_AD
Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ስለ ሰአቷ ማንም አያውቅም ግን ስለ ወቅቱ ግን በግልጽ ይናገራል “ምሳሌውንም ከበለስ ተማሩ፤ ጫፍዋ ሲለሰልስ ቅጠልዋም ሲያቈጠቍጥ፥ ያን ጊዜ በጋ እንደ ቀረበ ታውቃላችሁ፤” - ማቴዎስ 24፥32
@adnewabicho298
9 ай бұрын
መምጫው ቅርብ እንደሆነ አልጠራጠርም። ግን ቀኒቱንና ሰዓቱን አታውቁምና ... ከተባለው ጋር አይጋጭም?
@banchayehutemesgen8793
Жыл бұрын
Eyesus ye mexal
@yop2523
Жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና።አባታችን ሚሉት ሁሌም ድምፃቸው ብዙም ለመስማት ያስቸግራል ።ኦርቶዶክስ ነኝ።ግን common ስለሆነ ነገር በተመስጦ ነው ማዳምጣቹ
@asatarojo4912
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የክብርሽ እህቶ
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
ጌታ የሁላችን ነውጌቴ ኢየሱስ ይባርክህ
@samriteysamu3889
Жыл бұрын
ማን ይባላል ዘማሪዉ
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
ዘማሪ ፊልሞን ገዛኢ ይባላል
@addgizaw7059
Жыл бұрын
ለምን ችብሱን የተቀበሉ ሰዎች ገንዘብ በመስጠት እንዲገዙላቸው ቢያደርጉ ። በቀኝ እጅ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ። እና በግራ እጅ ነው የምፈልገው ቢባል እሽ ይላሉ ?
@gezaiyohanneselshaddai9737
Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን እሰከሠቼ ለነሱም የሚሰጥዋቸው መጥነው ሰለሆነ አይበቃም ከበዚህ ሁሊ ጨክኖ መኖር አይሻልም
@narrownagesso3274
9 ай бұрын
ሌላ ትውልድ የለም የሚትሉት ከሆነ በቀላሉ መረዳት ሴት ማርገዝን አቁማለች ማለታችሁ ነውን ?
@lijeliashm2019
Жыл бұрын
በመነጠቅ ጉዳይ የወንድም ገዛኢ አቋም ግልፅ አይደለም። ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ላይ መነጠቅ የማባል ነገር የለም የሚሉ (Amillennialist) ሁለት ወንድሞች ጋር የተስማማ ውይይት ሲያየርግ እንደነበረ አይተናል።
@tekashawash9742
Жыл бұрын
አይ ወንድም አጋዚ ቴክኖሎጂ ሁሉ የሰይጣን አይደለም ሞባይል ውስጥ መፅሀፍ ቅዱስን እንድናነብ ያገለገሉን ወገኖች የተባረኩ ይሁን ቃሉ በእጅህ በደጅህ በአፍህ ቀርቦልሀል የሚለው ይኼ ነው ። ብዙዎች በቀላሉ ቃሉን ማንበብ ይችላሉ በዚህ ከአንተ ጋር አልስማማም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ በጣም ፋናቲክ መሆን የለብንም
@zerubabelkebede1315
11 ай бұрын
የምትነጠቀው፡ጋሽ፡ገዛዒ፡ፊላድልፍያ፡ብቻ፡ነች። “የትዕግሥቴን ቃል ስለ ጠበቅህ እኔ ደግሞ በምድር የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ።” - ራእይ 3፥10 የቀሩት፡6ቱ፡በታላቁ፡መከራ፡ጊዜ እዚሁ፡አሉ፡አይነጠቁም።ሁለቱ ም፡የተቀቡት፡ነቢያት፡እዚሁ፡ናቸ ው። ይኼን፡ትምሕርት፡በቲዎሎ ጂ፡በ60ዎቹና፡በ70ዎቹ፣የለቀ ቁት፡እነቫቲካን፡ናቸው።ሊያዘናጉ
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
የስ አንዱ ለሁሉ ሞተ
@hoqubaamusicandhealthminis2004
Жыл бұрын
አንተ ሞኝ ንጥቀትን ቁጭ ብለህ ስትጠብቅ ጊዜ ድንገት ያልፍብሃል። ንጥቀት በክርስቶስ ምጽዓት ብቻ ነው የሚኖረው። ያኔ ደግሞ የምህረት ደጅ ይዘጋል 😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😂
@aklile7691
Жыл бұрын
የካቶሊክ ቤተክርስርያን ላይ ይህን ያክል ውርጅብኝ፣ እጅግ ዘግናኝ ነው አለ ተጨባጭ ማስረጃ። ሌላው፣ 'Cincinnati' የአሜሪካ ከተማ እንጅ፣ የኩባንያ ስም አይደለም። ውይይታችሁን ትንሽ ያህል ሰምቼ ወጣሁ። ስለምትናገሩት እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።
@christglory7795
Жыл бұрын
watch what your pop has been doing.
@zerubabelkebede1315
11 ай бұрын
ፈፅሞ፡የሥህተት፡ትምሕርት፡ነው።ከታላቁ፡መከራ፡በፊት ቤ/ያን፡አትነጠቅም።ቤ/ያን ከተነጠቀች፡በ42፡ወራት(በ3 1/2 ዓመታት) እሺ፡አውሬውን ማን፡ይቃወመዋል ? በ1970 ዎቹ፡ክ/ያኖችን፡የከፋፈለ፡ትም ሕርት፡ነው። ካካ ሕ ሕ
1:07:36
"የንጥቀቱ መለከት ሊነፋ ነው" - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
Gezai Yohannes Elshaddai
Рет қаралды 29 М.
38:43
Anchor Media የ47ኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳን በዓለ ሲመት፥ የዓለም ፖለቲካ በቀጣዮቹ 4 ዓመታት
Anchor Media
Рет қаралды 21 М.
0:38
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
Oscar's Funny World
Рет қаралды 12 МЛН
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
52:18
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
27:55
ህያው ምስክር ክፍል 1 እንጸልይልሽ ብለው የአጋንንት መንፈስ ሞልተውብኝ የሉሲፈር ሚስት አደረጉኝ፣ Melat Faver
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 26 М.
2:15:14
የዶክተር ግሩም ላቀው ድንቅ እይታዎች ‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ፈውስ
MindseTube
Рет қаралды 59 М.
1:17:16
Tekle Vision- 'ወይዘሮ ፋና ንሃይለስላሴ ዝተደርፈት ኣሽሙር እያ' ምስ ኣቦና ገዲም ስነጥበበኛ ነጋሽ ተኪኤ ቅድሚ ዕረፍቶም ዝተገብረ ዕላል Part 1
Tekle Vision
Рет қаралды 7 М.
31:33
መጭው ጊዜ እጅግ ማስፈራቱ በተጨባጭ ታውቋል።
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 30 М.
41:36
⛔ለአጋንንት በር የሚከፍቱ ምክንያቶች || እስከዛሬ ካላወቃቹ ንቁ! ||ክርስቲያኖች በሙሉ ይሄንን ከማድረግ ተቆጠቡ || PROPHET MIRACLE TEKA
1minute With Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 10 М.
31:37
ያየኸውን አስጠንቅቀህ ንገራቸው አለኝ ይህ በጣም አስደንጋጭም አስገራሚም ምስክርነት ነው። እባካችሁ እንዳያልፋችሁ .
amarigna tube
Рет қаралды 74 М.
1:29:26
"ልጆቼ መስመር ከለቀቁ እኔም አገልግሎት እለቃለሁ!"#Pastor_Getu_Ayalew #2017_NEW_YEARNikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 49 М.
1:33:26
" የቤተክርስቲያን ንጥቀትና የክርስቶስ መምጣት እያፋጠኑ ያሉ ክስተቶች " - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
Gezai Yohannes Elshaddai
Рет қаралды 26 М.
28:14
#ህያው ምስክር _#1_መጋቢ ጌቱ ሃይሌ__GMM TV
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
1:01:12
የምትነጠቀዋን ቤተክርስቲያን ፈጥና እንድትነጠቅ እያናጧት ያሉ ክስተቶች - ፓስተር ገዛኢ ዩሐንስ - ዶ/ር አምሳሉ
Gezai Yohannes Elshaddai
Рет қаралды 12 М.
0:38
How To Turn My Diamond Into A Unique Artwork? 🤩#oscarfunnyworld #funnycat #diamondpainting #shorts
Oscar's Funny World
Рет қаралды 12 МЛН