"ልጆቼ መስመር ከለቀቁ እኔም አገልግሎት እለቃለሁ!"

  Рет қаралды 49,415

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 4 ай бұрын
ፖስተር ስለአንተ አለመፀለይ አይቻልም ጌተ ረጅም እድሜ ይስጥህ ሽምግልናህን በቅዱስ ቅባት እየቀባ ያለምልምልን🎉❤
@EtagegnehuKidane
@EtagegnehuKidane 4 ай бұрын
ዋው ፓ/ር ጌቱ በጣም እንወዳቸዋለን ጥሩ የክርስቶስ ምሳሌ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ቲጅዬ እናመሰግናለ
@negagudisa8610
@negagudisa8610 4 ай бұрын
በጣም ከሚወዳቸው መካከል አንዱ ፓስተር ጌቱ ናቸው እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ !!!!
@AssieWolde
@AssieWolde 4 ай бұрын
ፓስተር ጌቱ "ዳይናሚች" ሰባኪዎች ከሚባሉት አንዱ ነው። ዘመንህ ይባረክ። ለብዙዎች አርአያ ነው። ከፓስተር ጌቱ የሕይወትና የአገልግሎት ልምድ መማር አስፈላጊ ነው።
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 4 ай бұрын
አሜን አሜን እውነተኛ የጌታ ባሪያዎች እረኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጁዬ በእውነት ተባረኪልኝ በቃ የልቤን ነው ያደረሽልኝ በጉጉት በናፍቆት እንደጠበኩት ደግሞ ትልቅ መሰረታዊ የህይወትን ት/ት፣ምክር ፣ጥርት ያለ የአገልግሎት እና ጥሪን በተመለከተ፣የትዳርን የልጆቼን/ቤተሰቤን ጥሩ የህይወትን መሰረታዊ መርሆች አግኝቼበታለሁ ተባረኩልኝ።
@mekame2023
@mekame2023 4 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤ እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ ፓስተር ጌቱ ሰርጌ ላይ ስለሰበኩ እንዴት ደስተኛ እንደነበርኩ ቃላት የለኝም ዘመኖት ይባረክ
@Iamblessedman
@Iamblessedman 4 ай бұрын
የተኖረ ህይወት ሲወራ እንዴት ያምራል።
@mesfinmarkos3516
@mesfinmarkos3516 4 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እራራልን እደዚህ ያሉ አባቶች ስለሰጠን ክብሩን ጌታ ይዉሰድ
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 4 ай бұрын
ትጅዬ ተባረኪ ለማዳመጥ ያለሽ ቺሎታ ይገርማል ብዙ ሰው ቺኩል ነው አንቺ ግን እረጋ ብለሽ ታዳምጫለሽ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይባርክሽ ተባረኪ አባታችን ፓስተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፀጋ ይብዛሎት አቤት እውቀት እጅግ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ማወቅ እንዴት መልካም ነገር ነው ክብር ለጌታ ይሁን
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 4 ай бұрын
ትጅዬ አንድ ጥቆማ ልስጥሽ ለረጅም አመታት ጌታን ያገለገሉ አንድ አባት ከካናዳ ወደ ኢትዮጵያ በዚሁ በመስከረም ወር ይመጠሉ ፓስተር አስፋው በቀለ አደራ እደያመልጡሽ ከእሳቸውም ብዙ የምንማረው ነገር አለ በተለይ ስለ መጨረሻው ዘመን please
@KidistGezahegn-z6b
@KidistGezahegn-z6b 4 ай бұрын
Btttam nw mnamsgnsh .....yt church mw mimtut pls?
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 4 ай бұрын
እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን ትዳርህን አግልግሎትህን ይባርክ
@tekleselassiehargewoin1070
@tekleselassiehargewoin1070 4 ай бұрын
,እንደነዚህ ያሉትን አባቶች መጋበዝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ጌታ ይባርክሽ :: ከአበባው ,ስጦታ ጋር ጋቢ ወይም ካባ ነገር ደረብ ብታደርግ መልካም ነው ::
@ወንጌል
@ወንጌል 4 ай бұрын
ፖስተር አንተ ትልቅ ማንም አጠገብህ ደርሶ ለማውራት የሚያስፈራም ቢሆን አንተ ግን የትህትና እና የፍቅር ምሳሌያችን ነህ እንወድሀለን
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 4 ай бұрын
አገልጋይ ነዉ እንጅ አምላክ እኮ አይደለም። እግዚአብሔር ፊት በነፃነት መቅረብ ከቻልን እንዴት ነዉ ሰዉ አጠገብ ለመቅረብ የሚያስፈራዉ? አድናቆታችን በማስተዋል ቢሆን? ሰዉን ( አገልጋይን) በልኩ ማመስገንም ሆነ ማድነቅ ተገቢ ነዉ ግን አልፈን ወደማምለክ የሚመስል ነገር ተገቢ አይደለም።
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 4 ай бұрын
እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት አደረሰሽ ትግስትዬ አጠያየቅሽ ትግስትሽ ትህትናሽ ግዜ መውሰድሽ ይገርመኛል ጋዜጠኝነት ያጠኑት እንኳን ትግስት የላቸውም። ለነገሩ የእግዚአብሔር ፀጋ ሞገስ አለብሽ በተፈጥሮም ውብ ነሽ። ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ በጣም ትልቅ እግዚአብሔር የተጠቀመባቸውን ሰው ነው ያቀረብሽው። በአካል አንድ ግዜ ተገልግያለሁ። ሁልግዜ መልዕክቶቻቸውን እከታተላለሁ ። ተባረኪ
@JobNazrawi
@JobNazrawi 4 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስን የሚያቆጣ እና ማስተዋል የጎደለው ፅሁፍ ነው ያሰፈርከው። እባክህ ወንድሜ ለአድናቆት ብለህ የፃፍከው ፅሁፍ በዚህ ልክ መሆን የለበትም፤ መጽሐፍ ቅዱሳዊም አይደለም ፓስተርም በእርግጠኝነት አይቀበሉትም። እና እባክህ ፅሁፍህን አስተካክለው ወይም አንሳው(Evangelist የሚል የስም ማንጠልጠያ ይዘህ ደሞ እንደዚህ መሳት ተገቢ አይደለም)
@Eliyview
@Eliyview 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rahelshiferaw-ju9nj
@rahelshiferaw-ju9nj 3 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ጥቂት አገልጋዮች መሀል አንዱና ዋናው ናቸው ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ
@Mitawana
@Mitawana 4 ай бұрын
ፓስተር ጌታ እድሜ ያስጥ
@solomonyacob6691
@solomonyacob6691 4 ай бұрын
በጣም እወድሀለው ፓስተር ፡ ካንተ ህይውት ብዙ ነገሮችን ተምሬያልው ።ጽናትህ፡ ትዕግስትህ፡ፍቅርህ ሰፊ ትከሻህ ሳትናገር መክሮናል፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው። ❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
በጣም እኔም በጣም ነው የሚወደው በተለይ ፀሎቱ በጣም ደስ ይለኛል
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg 4 ай бұрын
የተወደዳችሁ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቅርት አባቶቻችን እንወዳችሀለን🎉🎉🎉❤❤ እናንተን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎታችሁ አስቡን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችንን እንደ ቀድሞ እንደ ጥንቱ ያድስልን ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉 we Love you.
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 4 ай бұрын
ፓስተር ስለ እርሰዎ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ከዚህ እንተርቪ ብዙ ተምረያለሁ ትጅዬ ብሩክ ነሽ ተባረኪ
@mebratubelete-lo3zb
@mebratubelete-lo3zb 4 ай бұрын
❤ድንቅ አባት ድንቅ መጋቢ እውነተኛ የሕይወት ስንቅ ስለሰጡን እናመሰግናለን ። መብራቱ በለጠ ነኝ🎉
@EdenAlemayehu-h4p
@EdenAlemayehu-h4p 4 ай бұрын
ፓስተር ጌቱ አያሌው በጣም የምወደው ከልጅነቴ ጀምሮ የማዉቀዉ አሁን የተናገራቸዉን ታሪኮች በሙሉ በተለይ ስለ ቤተክርስቲያን ምስረታ የሚስተር ራምስራንድ ታሪክ አባቴ አቶ አለማየሁ ጣሰዉ በልጅነቴ ሲያወራ የሰማሁት ታሪክ ስለነበር ወደኋላ መለሠኝ በተለይ ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ደስ ብሎኛል ፓስተር ተባረክ
@DagmHinset-uf9xp
@DagmHinset-uf9xp 4 ай бұрын
መጋቢ ጌቱ የተባረከ አባት እንዲህ በጤና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🎉❤🎉❤
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 4 ай бұрын
የገርማል ለሁሉም ሰዉ መነሻ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነዉ መነሻ የለለዉ መድረሻ የለዉም ተዋሕዶ ትኑር ለዘላለም ፓስተር የቃል መጠየቅ ስለነበረ መልስ ከልብ ኢናመስግናል በጣም ገርሞኛል ከልጅነት ኢስኬ ወጣትነት ከወታትነት እስኬ ሽምግልና የነበራቸዉን የህይወት ልሚምዳቸዉ ብቻ በጣም ደንቆኛል ስሌ ኢጮኝነት ስሌ ትዳር ስሌ ልጅ አስተዳደግ ስሌ ዘላቅ አግልግሎትና ጥር ስለ ዘመኑ አገልጋይነት ስለ ርቫቫል ይገርማል በሁሉም በጣም ተጠቅምያለዉ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ዘምንህን ያረዝምህ ኢምዳንቴ አይነቶች ይብዙልን እስኬ ሽትዉልድ ከበትህ ኢንዳንቴ አይጣ ጌታ ይባርክ ። ትጅዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abrahamtona6956
@abrahamtona6956 4 ай бұрын
የፕሮግራሙ አቅራቢ የሆንሽውን አንቺን እና የክብር እንግዳሽ የሆኑትን ፓስቴር ጌቱን ጌታ ይባርካችሁ።
@BayushDefaru
@BayushDefaru 4 ай бұрын
ቲጂዬ የተወድሽ የምታቀርቢያቸው ወንድሞች የተባረኩ የሚባርኩ ናቸው ብዙ ጠቃሚ አባቶች እነዳሉን እንድናይ አድርገሽናል ተባረኪልኝ እኔ ብዙ ተጠቅሚያለሁ
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 4 ай бұрын
የምገርም የህይወት ምስክርናት
@yakoball5672
@yakoball5672 4 ай бұрын
I used to attend Hawassa Hiwotbrehan Church when I was college students and I always remember what a power, a preaching, a Gospel reached around south region. God bless 🙏 you pr Getu and Tg!!!!
@mishamokebebe1450
@mishamokebebe1450 4 ай бұрын
አገልገይት ትጅዬ ዘመንሺን ሕይወትሺን ሕያው የዘላለም አምለክ በሁሉ ይበርክሺ ፓስተር ጌቱ በእውነት የሕይወት ስንቅ አብልተሃል አጥተዋል ተበርኬዋለሁ በብዙ እጅሜ ጌታ ይስጥልክ ይህ አመት ለሁለችን የእግዚአብሔር ክብር በሚገለጥበት ዘመን ይሁንልን
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 4 ай бұрын
ተባረኩልን pastor እግዚአብሔር ዘሮትን ይባርከዉ።
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 4 ай бұрын
wowoowo🎉 በጣም እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባሪኮት እድሜና ጤና ይጨምራሎት በጣም ብዙ ትምህርት አገኘችሃሎ❤❤❤❤❤❤
@Taredan77
@Taredan77 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ተባረክ ስለነዚህ ውድ አባቶች ቲጂዬ አሁንም አሁንም ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ❤
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 4 ай бұрын
እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ እባርካቹ ፓስቶርና ትእግስት፡እኔ ብጣም ተባሪክያሎህ ብዚህ ግዜ እንደነ ፓስቶር ኣገልጋዮች መኖራቸዉ ተስፋ ኣደረኩኝ ፡ሁሉ ጊዜነኝ የሚከታተሎም ፕሮግራማቹ ተባረኩ ትንሽ ነዉ ኣምርኛ የምችሎዉ እቅርታ ቢሳሳት።
@minasteferra4137
@minasteferra4137 4 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ትልቅ ነገር ካንተ ተምሬያለሁ🙏🙏🙏
@AynaAyna-q8p
@AynaAyna-q8p 4 ай бұрын
ፓስተር ጌቱ እግዚአብሔር ይባርኮት እንደ አብርሃም የአህዛብ ሁሉ አባትናችሁ አሁን በዩትብ ቻናል ስመለከት ስለ እርሶ ጌታን እጅግ እባርካለው እና በሀዋሣ እናት ሕይወት ብርሃን ከሰንበት ትምርት ጀምሮ በእርሶ እጅ አድጋለው ሌላ ቃላት የለኝም ገና ብዙ እድሜ ይጨምርሎት
@meshaayano4859
@meshaayano4859 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ቀሪውን እድሜያቸው የተባረከ ይሁን
@hailushame2929
@hailushame2929 4 ай бұрын
የእውነት የወንጌል አባቶች አቅርባሸል ቲጂ ተባረክ ❤❤ ወንጌልን እንዴ እነርሱ እንኑር ጌታ ይርዳን
@Mitawana
@Mitawana 4 ай бұрын
ሀዋሳ ሁሉ በጣም የሚወደው የሚያከብረው ትልቅ የግታሰው ናቸው ህልውና እና አብሮነት ከእሳቸውጋር ለዘላለም ይሁን እንወድሀለን
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 4 ай бұрын
ዋውው ዋውው አሁንም ያ ጊዜ እንዲህ መጣ የእኛ አስተዋፆ ያስፍልጋል አቤቱ ጌታ ሆይ በስንቱ ነገር በድለናል
@yordate7629
@yordate7629 4 ай бұрын
በጣም ነው ደስየሚሉኝ የኢየሱስ ወታደር በጣም ትሁት ተባረኩ።
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 4 ай бұрын
ድንቅ ነው ተባረኩ ❤❤❤
@Zewdu-ns2xh
@Zewdu-ns2xh 3 ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፓስተር በጣም እንወዶታለን ተባረኩ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
የተኖረ ክርሰትና እንዲት መታደል እግዚአብሔር መፍራት ማክበር ተቀድሶ ተለይቶ ለእግዚአብሔር መኖር ዘሮት ይባረክ።
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 4 ай бұрын
ደስ የሚል ብዙ ትምህርት አገኘሁበት። ራሴንም ብዙ ጠየኩ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@mertienash7494
@mertienash7494 4 ай бұрын
ፓስተር እንወድሀለን ተባረክልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Sndualemchane
@Sndualemchane 4 ай бұрын
TG በጣም አድናቂሽ ነኝ፡ እግዚአብሔር ይጠቀምብሻል። እኔ የሐዋርያዊት ቤተ ክ. (Only Jesus) አባል ነኝ፡፡ በርቺ!
@MulukenBayu-c7i
@MulukenBayu-c7i 3 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@YonasTadele-k2z
@YonasTadele-k2z 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abdujesus718
@abdujesus718 4 ай бұрын
ፓሰተር እንወድሃለን ተባርክ ዘመንህ ይባርክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
ፓስተር ጌቱ ❤❤❤እንዴት እንደምውድክ አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@HelenBeyene-lf8yy
@HelenBeyene-lf8yy 4 ай бұрын
Pastor Gete yene, pastor zemenote yebareke ❤❤❤❤
@meskiEmmnuel
@meskiEmmnuel 4 ай бұрын
የትዉልድ በረከቶቻችን ናችዉ እንቁዎች❤❤ ምሳሌዎቻችን ተባረኩልን ኑሩልን❤❤❤
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 4 ай бұрын
Pastor Getu enwedihalen ❤
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ , ለሀገራችን በረከት ነህ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 4 ай бұрын
የእኔ አባት ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏ቲጂዬ እንወድሻለን እህታችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን blessed
@KW-hk6pd
@KW-hk6pd 4 ай бұрын
Pastorye geta zemenon yibark biruk hunulign eniwedotalon
@senaitgaim766
@senaitgaim766 4 ай бұрын
God bless you Pastor & Tijiye.
@mulukenteresa
@mulukenteresa 4 ай бұрын
ዳዲ ሁሌም ቢሆን እንዳሰተማርከን ጌታ በእረሶ ይሰደንቀኛል ጽኑ የሆነ የጌታ ፀጋ ና እምነት በይበልጥ እንድናወቅና በመንፈስ ቅዱሱ እርዳታ አሳይተወናል እወድዳለሁ❤❤ አከብርሃለሁ !!! መንፈሳዊ ልጅ
@samuelsami1247
@samuelsami1247 4 ай бұрын
ዳዲ 😂😂 መንፈሳዊ ልጅ 😂😂
@MengistuBukache
@MengistuBukache 3 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት የእግዚአብሔር ሰው
@Hanan9628
@Hanan9628 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ቲጂ ተባረኪ❤❤❤❤
@EtagegnehuKidane
@EtagegnehuKidane 4 ай бұрын
ቲጂ ኡንችንም ጌታ ይባርክሽ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ❤❤❤❤❤
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 4 ай бұрын
በትክክል ፓሰተር የጌታ ጥሪ ማንም ሊያቆመው አይችልም
@BirkneshBekele
@BirkneshBekele 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። 🎉🎉🎉🎉
@EsayasayalewEsa
@EsayasayalewEsa 4 ай бұрын
ተባርከናል ተባረኩ❤❤❤❤❤
@NatinaelTadesse-ct2gv
@NatinaelTadesse-ct2gv 4 ай бұрын
Great and humble father
@alemabebe2674
@alemabebe2674 4 ай бұрын
ቲጂዬ እንኳን አደረሠሽ ተባረኪ❤❤🎉😊
@SantaForChrist
@SantaForChrist 4 ай бұрын
Tijiyeeee anchi bruk set tebarkilgn lemelmi wedshalew ❤ pastor Getu yetwededeu mogesam Abatchn selesachw ye geta sem yebark!!
@gizachewbekele206
@gizachewbekele206 4 ай бұрын
እውነተኛ አባት ናቸው ። ለምድራችን በረከት ነዉ ።
@TibarekDesta
@TibarekDesta 4 ай бұрын
ተለቁ በዘመነቸችን ሽበት ያለዉ ወጠት በአንደበተቸዉ ሕይወትን የምዘሩ እያሱ።
@yordate7629
@yordate7629 4 ай бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ሳያቸው ከደስታየተነሳ እንባዮ መጣ የጌታአ እቁዎች ተባረኩ።
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 3 ай бұрын
Pasterye geta rejim edme ke mulu tena gar yistot enwedotalen❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
የትውልድ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቹ❤🎉
@metsihetzegeye5542
@metsihetzegeye5542 4 ай бұрын
Tbarkee TG for your work .
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 4 ай бұрын
Happy new year Tigiye and all ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@chotalama8924
@chotalama8924 4 ай бұрын
በብዙ ተባርክ ፓስተር
@Mitawana
@Mitawana 4 ай бұрын
በትክክል የተጻፈው ሁሉ ስለእሳቸው እውነትነው
@kidistjima7148
@kidistjima7148 4 ай бұрын
Geta zemenihin yibarkew pastor.tigiye Anchinm geta yibarikish betam tetekimenibetal
@meseretdamtew9791
@meseretdamtew9791 4 ай бұрын
Pastor Gatu,betam ke-mesasalchwe pastaroch andu nachwe ,EGZIHABEHERE rajime edme yestewote
@mennibeke2912
@mennibeke2912 4 ай бұрын
ቲጂዬ የተወደድሽዋ እህቴ ያብዛልሽ።
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 4 ай бұрын
Thank you, God bless you Tigi very nice and teachable program. I learn a lot!
@Asfawpetros
@Asfawpetros 4 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር
@AdaneGizaw-l1b
@AdaneGizaw-l1b 4 ай бұрын
ቲጂ ጌታ አይምሮሽን ይባርክ እንወድሻለን❤
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 4 ай бұрын
እህቴ ቲጂ ጌታ ኣየሱስ ይባርክሽ የምታቅርቢው ጥያቄ ኣውቀትን ያወጣል በርቺ
@berhanew9618
@berhanew9618 3 ай бұрын
ውይ በጣም ነውየምወዳቸው ተባረኩ
@TesfaAwel
@TesfaAwel 4 ай бұрын
Yene abat pasterye betam new mwedh ante ahunim kewetatoch yilk enerjetic neh metsaf kidus lay kaleb beerjina weratu ahunm brtu negn endalew ante ahunm brtu neh ❤❤❤❤ geta erjim edmena tena yistih ewdhalew
@genetgashaw5606
@genetgashaw5606 4 ай бұрын
O ‘my God wonderful testimony God bless you guys happy new year🎉🎉🎉❤❤❤Elllllllllllllll Jesus is Lord!!!!O’my………
@Fevan1004
@Fevan1004 4 ай бұрын
Pastor Getu Ayalewu zemenhin bethin lijochina ye lijiochin yemimerawun Ye Egezabher hizib hulu Geta ybareki tebarekilgn Tiguy Anchi Hayal seti Geta ybarekishi Zamare /pastor tesfu Geta ybarekhi Hulachn Enkuwan Adersachu🌻🌻🌻🌻🙋🙋Adersenin
@beenyaajaalalaa2206
@beenyaajaalalaa2206 4 ай бұрын
An icon, a role model for gospel servants.
@genetlimasso8949
@genetlimasso8949 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 my lovely pastor Gatu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dessalegnjawesoeshetu6504
@dessalegnjawesoeshetu6504 4 ай бұрын
Pastor, you truly make my weight lighter. I pray that God will continue to bless you on your journey and that you have a long and happy life.
@yonaswako4030
@yonaswako4030 3 ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክህ
@dawitlemma24
@dawitlemma24 4 ай бұрын
ፓስተር እንወድሀለን 🙏
@My_Generation
@My_Generation 4 ай бұрын
Thank you tigist migerem engeda nw yakerebishiw
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 4 ай бұрын
መጋቢ ጌቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
@2004GLy
@2004GLy 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Thanks Tigi
@teddyteshome2393
@teddyteshome2393 4 ай бұрын
ትጂ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 4 ай бұрын
two heros.geta zemenachun yibark.
@mekdestemesgen4799
@mekdestemesgen4799 4 ай бұрын
My best father 🎉I love you so much my be love pastor ❤️
@rosemare8314
@rosemare8314 4 ай бұрын
Anstachen tesemetew ayetegebum bezu temeralehu geta edimena tena kene betesebot yesetelegne❤🎉
@selamabrha9371
@selamabrha9371 4 ай бұрын
God bless you and your family you two ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 79 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН