No video

የቤት ኪራይ ግብር አከፋፈል (ስሌት)

  Рет қаралды 10,008

የንግድ ሂደቶች እና ደንቦች ( Yole Business Partner )

የንግድ ሂደቶች እና ደንቦች ( Yole Business Partner )

9 ай бұрын

ከቤት ኪራይ ገቢ ላይ የሚከፈል ግብር ስንት እንደሂነ ማሳያ

Пікірлер: 27
@Yolebusiness
@Yolebusiness 2 ай бұрын
መረጃው ከተመቻችሁ ቻናሉን subscribe እና ቪዲሆን like እንዳይረሳ። ሌሎች የንግድ ሀሳቦች እና ሂደቶችን እንድንሰራላችሁ ከፈለካችሁ ኮመንት ይስጡን። እርሶ ምን አይነት ንግድ ልጀምር ብለው አይጨነቁ። እኛ ጋር ከመጡ ለመጀመር የፈለኩት ንግድ (ቢዝነስ) ምን አይነት ቢሆንሎት ይሻላል፣ አዋጭነቱ፣ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ሂደቱ ምንድነው?፣ አመቱ መጨረሻ ካገኘውት ገቢ አኳያ ስንት ግብር እከፍላለሁ፣ ብደር ለማግኘት ምን ያሰረፈልካል ሂደቱስ፣ የተለያዩ ዕቃዎችን ለማስመጣት (import) ለማስረግ ካሰቡም ሂደቶቹን ከባንክ ጭምር ያለውን ነገሮች እና የመሳሰሉ የንግድ ሂደቶችን (ፕሮሰሶችን) ከማማከር ጀምሮ እስከ ጉዳዬን እናስፈጽምሎታለን። ለነበለጠ መረጃ ቴሌ ግራም ላይ yolebu ወይም በስልክ +251 974 24 91 92 ይደውሉ።
@messayyifat7018
@messayyifat7018 Ай бұрын
እኛ እድር ቤት ነው ያለን እድሩም 3 መኖሪያ ቤት እና 1 መጋዘን (ንግድ ቤት) አመቱን ሙሉ አከራይተናል መጋዘ አከራይተናል:: መኖሪያ ቤቶች የተከራዩት 1)3500.00 2) 3500.00 እና 3)4100.00 ነው መጋዘኑ ደግሞ 15000.00 ስለዚህ ግብር ስንከፍል የንግድ ቤቱን ወይም የመጋዘኑን በየሶስት ወር ወረዳው የግብር ክፍያ 4500.00 ያስከፍላሉ በተጨማሪም በአመቱ መጨረሻ ሀምሌ ላይ ደግሞ አራቱንም ኪራይ ተደምሮ ግብር ያሰላሉ ይህ አሰራር አልገባኝም እና እንዴት ነው በአንተ በኩል ግልኝ አድርግልን::
@Yolebusiness
@Yolebusiness 18 күн бұрын
በየሶስት ወሩ ለከፈላችሁት በዓመቱ እንደገና መክፈል የለባችሁም በዓመቱ መክፈል ያለባችሁ የሌሎቹን ነው
@YOLEBUSINESSPARTNER
@YOLEBUSINESSPARTNER 2 ай бұрын
የግብር ምጣኔው ግብር የምንከፍልበት ገቢ ማለት ነው ግብር ደግሞ ምንከፍለው በአመት ውስጥ ካገኘነው ገቢ 50% ነው።
@jordanw3048
@jordanw3048 3 ай бұрын
ምሳሌውና ሰንጠረዡ አይጣጣሙም! ሰንጠረዡ ላይ አመታዊ የኪራይ መጠን ከ130,800 ብር በላይ ከሆነ የግብር ማስከፈያ ምጣኔው 35% ነው ይላል። በምሳሌው ስሌት ግን አመታዊ ኪራዩ 210,500 ብር ሆኖ የግብር ምጣኔው እንዴት 30% ሊሆን ቻለ?
@user-jw4sm6ml8e
@user-jw4sm6ml8e Ай бұрын
50percent ተቀንሶ ስለተሰራ 30percent ውስጥ ገባ
@user-st4rf3ck8k
@user-st4rf3ck8k Күн бұрын
የቴምብር ክፍያ የሚለው ነገር ምንድነው? ሌሎች ላይ አልሰማሁም
@user-st4rf3ck8k
@user-st4rf3ck8k Күн бұрын
የቲኦቲ ኸይም ቫት ክፍያ በቤት ኪራይ ላይ እንዴት ነው??? እባክህ መልስልኝ???
@tesemanigusie9316
@tesemanigusie9316 22 күн бұрын
በቤት ኪራይ ግብር ታክስ ይከፈላል ከተከፈለስ እንዴት ይሰላል ? ሁለት ቤት እያንዳዳቸውን በብር 3000+3000 =6000 ቢያከራያ ግብሩ ስንት ይሆናል ?
@Yolebusiness
@Yolebusiness 18 күн бұрын
=6000*12 (ወር) *50%=36000 =36000*15%-1710=3690 ቴምበር= 72000*0.5%=360 ተከፍይ =3690+360=4050 ብር
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Ай бұрын
እባክህ እኔ ሊመጣልኝ አልቻለም ገቢዬ 20000 ነው ስንት ይደርስብኛል ???? ግን ከመገቢት ጀምሮ ነው
@Yolebusiness
@Yolebusiness Ай бұрын
ከመጋቢት ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ማለት 4 ወር ማለት ነው። ስለዚህ የዚህ ዓመት ገቢሽ 80,000.00 ብር ። 1. የቴምብር 80000*0.5%=400 ብር 2. ግብር ከጠቅላላ ገቢሽ ግማሽ ያህሉ እንደወጪ ሲያዝልሽ ግብር የምትከፍይበት 40,000.00 ይሆናል የዚህ የግብር ተመን ደግሞ 20% ተቀናሽ 3630.00 ስለሆነ=( 40,000*20%)-3636=4,370.00 3. በጠቅላላ ሚከፈል =400+4,370=4,770.00 ብር ማለት ነው።
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 2 ай бұрын
መዝገብ መያዝ የሚገደደው ከስንት ብር በላይ ነው? ባይዝ አሰራሩ ያው 50% ላይ ነው ወይስ ልዩነት አለው?
@YOLEBUSINESSPARTNER
@YOLEBUSINESSPARTNER 2 ай бұрын
አመታዊ ገቢያችን ከ500,000.00 ብር በላይ ሲሆን ወደ ደረጃ ለ ግብር ከፍይ ስንሆን ወይም ደረጃ ሀ ግብር ክፍይ ሆነን ደረሰኝ ምንገደድ ከሆነ ሁሳብ መዝገብ መያዝ ግድ ነው።
@YOLEBUSINESSPARTNER
@YOLEBUSINESSPARTNER 2 ай бұрын
ሂሳብ መዝገብ ከተያዝ ወጪያችን 50% ሳይሆን መዝገቡ ላይ እንደምናሳየው(እንደምናቀርበው) ወጪ ነው ሚሆነው
@Yolebusiness
@Yolebusiness 2 ай бұрын
ከተመቸህ subscribe እና like እንዳይረሳ። ለበለጠ ቴሌ ግራም ወይም በስልክ ይደውሉ።
@GezeBelay-nj1ld
@GezeBelay-nj1ld Ай бұрын
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም አንድ ክፍል በቆርቆሮ የተሰራ ነበር በወር ክፍያ 3000 ነው እናም አመታዊ ግብር ስንት ነው የሚያስከፍለኝ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
@Yolebusiness
@Yolebusiness 28 күн бұрын
=3000*12=36,000.00 =36,000*50%=18,000.00 =18000*10%=1800-720=1080 ብር =36000*.5%= 180 ድምር =1080+180=1260 ብር
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 2 ай бұрын
መልስ እንጠብቃለን
@dawitshiferaw5456
@dawitshiferaw5456 25 күн бұрын
577,000 እመታዊ ገቢ
@Yolebusiness
@Yolebusiness 18 күн бұрын
=577000*50%=285500 =285500*38%-18000 =82975 ቴምብር =577000*0.5%=2885 ተቅላላ ተከፍይ=2885+82975= 85,860.00
@nahomdenbel426
@nahomdenbel426 Ай бұрын
Monthly rent 29,000 please man I really need this
@Yolebusiness
@Yolebusiness 28 күн бұрын
=29000*12=348000 =348000*50%=174000 =174,000*35%-18000=42900 ብር =348000*0.5%=1740 ድምር =1740+42900=44640
@Seyafa-eo9ms
@Seyafa-eo9ms 2 ай бұрын
Kamacha chemrobnu mikafalu
@Yolebusiness
@Yolebusiness 15 күн бұрын
ከሐምሌ 1 ጀምሮ
@BogaleWorkneh
@BogaleWorkneh Ай бұрын
Monthly 15000
@Yolebusiness
@Yolebusiness Ай бұрын
ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ =15000*12*50%=90000 ግብር=90000*25%-6780=15720 ቴምብር =180000*0.5%=900 ጠቅላላ ተከፍይ= 16620 ብር
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
24:21
hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
Рет қаралды 74 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 100 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 13 МЛН
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|
15:12
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН