No video

የቤት ኪራይ ነገር|አዲሱ አዋጅ ከመተግበሩ በፊት ይህን ስሙ!|Ethiopia|አዲስ አበባ|የቤት ኪራይ|Renting a house in Addis|የቤት ዋጋ

  Рет қаралды 40,589

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

2 ай бұрын

አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ምን ይዟል?የቤት ኪራይ ነገር|አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ!አከራይ መቼ ጭማሪ ማድረግ ይችላል?HoPR approves residential rent control- rent administration bill-Ethiopian Law-Abyssinia Law - Parliament Approves Rent Control Legislation-Rent Control Legislation-Ethiopian legislations-አዲስ አበባ
This video is a complete review of the new Rent control proclamation in Ethiopia which is recently ratified by the HOPR. In this video of main points of the proclamation 1320/2016 will be discussed and explained.
አዋጁን በፒዲኤፍ ለማግንኘት ፡drive.google.c...
Follow Us on :
Facebook: / deritatech
Telegram: t.me/DeritaTech
twitter: x.com/DeritaTech
Thank you!

Пікірлер: 57
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 2 ай бұрын
መንግሥት በራሱ አገልግሎት ላይ ዋጋ ሲጨምር ለቤት አከራይ አላማከረም። የአከራይ መብት ምንድነው?
@AtsedeAtsbeha-ld4pf
@AtsedeAtsbeha-ld4pf 2 ай бұрын
ተቆጣጣሪ አካል አብሮ ነው አንዴ ቆረቆሮና ሚስማር ጭቃና ጭድ አቀብሎ ነበር አልገባንም
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 2 ай бұрын
አሳሩን የሚበላ ህዝብ ምን መብት አለው መብቱ ተረገጦ የሚኖር ህዝብ
@TadealDesta
@TadealDesta 2 ай бұрын
ኑሮ በቀን በቀን እየተለዋወጠ ነጋዴው እየተጫወተበት ምንሚሉት ህግነው ይሔ በአመት አንድግዜ ሚጨምረው ይላልዴ የወደቀ አስተሣሠብ ኑሮውን አስተካክል መጀመርያ
@MuluWoldoyes
@MuluWoldoyes 2 ай бұрын
እኔ ከአከራዬ ጋ ነው ምስማማ
@FaniFanus-kt9ts
@FaniFanus-kt9ts 2 ай бұрын
ይሻሻላል የተባለው ለመንግስት ገቢ ብቻ ይመስላል
@ethiopiawitgirmawi8517
@ethiopiawitgirmawi8517 2 ай бұрын
ውሉ በውልና ማስረጃ ብቻ ነው የሚዘጋጀው ?
@user-bp4vb2fl4w
@user-bp4vb2fl4w 2 ай бұрын
ተከራይ አኮ እቤቴ ቁጭ በል ተብሎ በግድ ማስቀመጥ አይቻልም ምነዉ ተጨማለቁ የቤት ባለቤት አይን ይጥፋ አላችሁ እዴ ባያቁት እጂ አከራይ ባይኖር ይህ ሁሉ ተከራይ ቤት ቢየጣ መግስት እደሚገለብጥ አያቅም መገስትን እያገዘ እደሆነ አያቅም እዴ ምነዉ ሰዉ እናባላ አላችሁ ለምን ሰርታችሁ አሰጡም የቤት ክራይ ዉድነት እኮ አዲስ አበባ አልተጀመረም በዚህ ኑሮ ዉድነት እኮ አድ ክፍል 100 ዶላር አይሞላም በዉጭዉ ብናየዉ እና የትኛዉ አገር ነዉ ከዚህ ያነሰ የሚከራየዉ እኛ አገርማ ተመስገን ለዛዉም አአ እና አቀልዱ ምቀኞች እኛም እኮ ዜጎቻችን ናቸዉ እናስባለን ይህን ያህል ፈጣሪንም እናቃለን የቀጅብ አታርጉን ሌላ መወደጃ ፈልጉ እኛም የደከምነዉ ለማግኘት ነዉ አዳሜ አትጨማለቁ መቼም ባለቤት መሆን በኢትዮጺያ አልተጀመረም
@etetewami9042
@etetewami9042 2 ай бұрын
።።።መንግስት ለህዝቡ ካዘነ የመንግስት የቁጠባ ቤት ሰርቶ ያከራየን እንጂ።።።። እኛ ካከራዮች ጋር አንጣላም ተበድረውም ይስሩት ተቸግረውም ቤታቸው ነው።።በሰው ቤት ማዘዝ አንችልም ። እንድንጣላም አንፈልግ።።
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc Ай бұрын
ባግኝህ. ወይም. ባገኝሽ. እሸልምህ. ነበር.
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
የአዲስ አበባን ህዝብ እርስ በእርስ ለማነካከስ ነው። እውነት ለተከራዩ የታሰበው ምኑ ላይ ነው?? መንግስት የ ኮሪዶር መንገድ ቅብርጥሴ እያለ ለታይታ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ብቻ ቤትና ህንጻ እያፈረሰ 33 ቢሊየን ከሚያወጣ ቅድሚያ ለቤቴ ፈላጊው ቤት ሰርቶ አይሰጥም። የቱ ነው ቅድሚያ የሚሰጠው???? የእርሱን ሀላፊነት ወደ አከራይ ከመርወር። ሀላፊነትና ግዴታውስ መንግስትነቱስ ምኑ ላይ ነው???
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
የቢት ኩራይ ግብር ለአንተ መቸፈሪያ ነው ለመሆኑ ኮንዶሚሚየም የት ነው ዳቦ በልቶ የሰራውን የምታስፈራራው
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw Ай бұрын
ተከራይና አከራይ አወያታችኋል
@hiwoterko3686
@hiwoterko3686 2 ай бұрын
ሠው ለማባላት ነው እንዴ ህግ እሚወጣው ምነው መንግሰት ሠው አላኖር አለ
@asnakechwoldmikael4771
@asnakechwoldmikael4771 2 ай бұрын
ተከራይ ለአከራይ ሲከፍል በባን ክ ደረስ ኝ ያገኛል አከራይ ምን ማስረጃ ያገኛል ግልፅ አይደለም ብታብራራልን
@tsion3656
@tsion3656 Ай бұрын
ጉልበተኛ ተከራይ ተፈርዶበትም ውሉ አልቆም ቤት ኪራይ ሳይከፍል ለሁሉም ብር እያጎረሰ ከ3 አመት በላይ በነፃ እየኖረ ነው ቦሌ ክፍለ ከተማ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለአከራይ ሕግ ይከበር ካልተከበረ ሕግ ቢቀያየር ምን ያደርጋል???????
@alexyedingllij2119
@alexyedingllij2119 2 ай бұрын
እዚጋ መንግስት የራሱን ጥቅም እንጂ አከራይን ገንዘብ ከመጨመር ምስኪን ተከራይንም ከማስጨነቅ በቀር ለኔ ፋይዳ ቢስ ነው!!!
@user-ps8rl2ei4u
@user-ps8rl2ei4u 16 күн бұрын
አከራዮች ኪራይጨምሩ እያሉ ተቸግረናል በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
ከግለሰብ ቢት መቂታተር በፊት ኮንዶሚኒየም የት ነው
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 2 ай бұрын
አንደኛውን ሶሻሊዝም ነው ብሎ ሊወርስ ፈለገ መሰል መከራ ተበልቶ የሰራውን ቤት ፈላጭ ቆራጭ ልሁን አለ መንግስት ዘመነ ፍዳ
@FaniFanus-kt9ts
@FaniFanus-kt9ts 2 ай бұрын
ሚስኪኑ ድሃው ህዝብ የቤት ኪራይ ይሻሻል ይሆናል ብሎ ስጠብቅ ነበረ አሁን የሆነው ግን ምኒም መፍትሄ ያለው አይመስለኝም ዋጋው ሰማይ እንደተሰቀለ ቀረ ኮ።
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 2 ай бұрын
የራሱን ነቤት ስራ ወደ አከራይ አሻገረው ምንም ለውጥ የለም የኑሮው ውድነት እሰካልተሻሻለ ድረስ ይኼ መፍትሔ አያመጣም
@AgnezTube
@AgnezTube 2 ай бұрын
Yihen neber yexebekut ineem
@Nesryazeyna
@Nesryazeyna 2 ай бұрын
በትክክል
@BelayKassa
@BelayKassa 2 ай бұрын
ተከራዮች ተሰባስበው ያጸደቁት ስምምነት
@Aregeyehussen
@Aregeyehussen Ай бұрын
አባክህ አ ዋጁ የን ግድ ቤ ቶችን ይ መለከ ታል?
@DeritaTech
@DeritaTech Ай бұрын
ሰላም ፡ ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"። ስለዚህ የተከራየው ድርጅት ንግድ ፈቃድ ካለው ይህ አዋጅ አይመለከተውም!
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 2 ай бұрын
ተቆጣጣሪ አካል የት አለ?
@tigisttito5189
@tigisttito5189 Ай бұрын
አንዱ የቀበሌ ሰራተኛ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
👉👈 ነፊት መሪዪ ትሩ ነው እኒስ???
@Aregeyehussen
@Aregeyehussen 2 ай бұрын
አባከህ ወንድሜ ከቻልክ አስ ረ ዳኝ አዋጅ ለድ ርጅ ት የ ተክራየ ንቤት ይመለክዋ ል? ከቻልከ አስረዳ ኝ? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ሰላም ፡ ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"። ስለዚህ የተከራየው ድርጅት ንግድ ፈቃድ ካለው ይህ አዋጅ አይመለከተውም! እናመሰግናለን!
@dadahailu2831
@dadahailu2831 2 ай бұрын
እባክህ ፒዲኤፋን በምን ላግኘው
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ሰላም፡ የአዋጁን ፒዲኤፍ ፋይል ቴሌግራም ቻናላችን ላይ / t.me/DeritaTech ላይ አስቀምጠነዋል እዚያ ላይ ካላገኙት በዚህ ሊንክ ከፍተው ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ drive.google.com/file/d/168qRMy0s23GMpQY6DKCxVQq07O7uZy2i/view?usp=sharing እናመሰግናለን!
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 2 ай бұрын
መንግስት ለራሱ ግብር ለመሰብሰብ እንዲመቸው የቀረፀው ህግ ፣ግን አከራይ ምን አጥፍቶ ነው በኑሮ ውድነት አንዲቀጣ የተፈረደበት ፣ሚዛናዊነት የጎደለው ህግ ነው፣ተከራይና አከራይ ተግባብቶ መኖር አለበት ፣አለበለዚያ ለተከራዪም ፈተና ነው ፣ከተደባበሩ አንዴት ብለው 2አመት ይኖራሉ መቆራቆስ ያመጣል ባይ ነኝ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
ኢያድ ኦርትመንት የአረብ ነው ይህስ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ የቴሌግራም አድራሻህ የለኝም እባክሄህ ተባበረኝ
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ! የቴሌግራም አድራሻችን ፡ t.me/DeritaTech
@NuraMohammed-th2sn
@NuraMohammed-th2sn 2 ай бұрын
የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልን
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
t.me/DeritaTech
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h 2 ай бұрын
ተከራይ ነክ መሰለኝ
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
ተከራይ ቢሆን ምን ችግር አለው? ነውር ነው እንዴ
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 2 ай бұрын
አሁን ኪራይ መጨመር ይችላሉ?
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ውሉ እስኪመዘገብ ድረስ የተለየ የዋጋ ተመን አልተዘጋጅም ለጊዜው፤ ተከራይ ና አከራይ ውላቸውን ቀርበው ካዝመዘገቡ በኋላ ጭማሪ ማድረግ የሚችሉት ተቆጣጣሪው አካል በሚወስነው መሰረት በአመት አንድ ጊዜ ነው ተብሏል። እናመሰግናለን!
@girmaassefa5390
@girmaassefa5390 2 ай бұрын
ይሄ አዋጅ ንግድ ቤትን ይመለከታል ወይ
@DeritaTech
@DeritaTech 2 ай бұрын
ሰላም ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"። እናመሰግናለን!
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 2 ай бұрын
House renters have no right at all .Why?
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 ай бұрын
ሰዉ ደም ተፋቶ በሸራዉ መግሰት ይበዝበዛል ሌቦች
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw Ай бұрын
ሰወ ተበድሮ ጦሙን አድሮ በሰራው ቤት ምንድነው ወሳኝ መሆን ለምን መንግስት ለሀብታም መሬት ከሚሰጥ ለተቸገረ ቤት አይሰጥም ኧረ ፈጣሪን ፍሩ ቤታችንንም ብቻ አደራ
@user-sp1dd3ot5q
@user-sp1dd3ot5q 2 ай бұрын
የለውጥ አማራ ጭንቀት ልክና እንደ ደርግና መውረሥና ባለቤትና ልመናዎች መጣልነው ሌላምንአማራ ጭአለንታዲያ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
እናንተን ማን ይቆታተራችሁ ኮብዶሚኑየም የትነው
@alidg7304
@alidg7304 2 ай бұрын
በጣም ያ ሳ ዝ ና ል በ ዚ ች ሀ ገ ር ው ስ ጥ ያ ለ ው ህ ገ መ ን ግ ስ ት ሰ ው ስ ት መ ከ ራ ና ስ ቃ ይ ተ ፈ ራ ር ቆ በ ት ባ ፈ ራ ው ን ብ ረ ቱ ዋ ስ ት ና የ ለሌ ለ በ ት ሀ ገ ር ው ስ ጥ መ ኖ ር ያ ሳ ፍ ራ ል እኔ ኮ በ ህ ፃ ን ነ ት እድ ሜ የ በ ስ ደ ት ስ ት መ ከ ራ ና ስ ቃ ይ በ ሞ ት ና በ ሂ ወ ት ው ስ ጥ እየ ኖ ር ኩ ለ ብ ዙ አ መ ት ደ ክ ሜ ባ ገ ኝ ሁ ት ብ ር መ ጥ ቸ የ ገ ዛ ኅት ን የ ጭ ቃ ቤት አ ከ ራ ይ ቸ የ ም ተ ዳ ደ ር ባ ት ን እድ ህ አ ይ ነ ት አ ዋ ጅ አ ፅ ድ ቆ የ ም ተ ዳደ ር በ ት ን ለ መ ን ግ ስ ት ገ ቢ ከ ሆ ነ በጣም ያ ሳ ዝ ና ል በ በ B
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 2 ай бұрын
ምን ማሳዘን ብቻ የባለቤትን መብት ጨፍልቆ በጭንቀት እንዲሞት ነው የተፈለገው ዘመነ ፍዳ ዘመነ ሲኦል ማለት አሁን ነው
@selamaklog5889
@selamaklog5889 2 ай бұрын
አሁንስ በዛ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 2 ай бұрын
ያንተ ሙስት ኪስሞቲጅስ ነግዛ ነው
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН