የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 10 ክፍል 11/ Yebtseb Chewata SE 10 EP 11

  Рет қаралды 251,964

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 664
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
እዉነቴነዉ ምላቹዉ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ ሀገር ስትደሰት ደስ የሚለዉ 👍 አሳዩኝ 💚💛❤💚💛❤
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Nasria Aaa kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@tube370
@tube370 4 жыл бұрын
በሕይወትሽ ሁሌም ደሥታሽ ይብዛ
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
@@tube370 amen lhulcnem 💋💋💕💕💕💕😘😘💚💛❤
@bezatube2066
@bezatube2066 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስ አለሽ ውዴ
@nasriaaaa3987
@nasriaaaa3987 4 жыл бұрын
@@bezatube2066 tnx 💕💕😘😘😘
@ramzya9912
@ramzya9912 4 жыл бұрын
እሸቱ ስለ ኢትዬ የምታወራው ስለ ሀገር የምታወራው በጣም ምስጥ ነው የሚያደርገው እንደኔ የሚወደው
@betfonka269
@betfonka269 4 жыл бұрын
በጣም ኮሚደውንም እዩለት ሲመቸ ፈጣሪ ይደግፈው ይጠብቅህ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
እረ እኔም በፍቅር ነው የምወደው ውዴ የሠራሁለትን ቪዲዮ ቻናሌ ውስጥ ገብተሽ ተጋበዢ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
@@betfonka269 አዎ በጣም ምርጥ ኮሜዲ እኔም ቪዲዮ ሠርቼለታለሁ ቻናሌ ውስጥ በመግባት ተጋበዢ ከተመቸሽ ቤተሠብ ሁኚ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወደዉ አሹዬ♥️♥️♥️
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 4 жыл бұрын
Wawwwww❤️❤️❤️❤️❤️
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
መሮኛል ደብሮኛል አስጠልቶኛል😭😭😭😭😭😢😢😢😢 ዛሬ ልለምናችሁ አፅናኑኝ😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Kedija Kedija kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት 4 жыл бұрын
አይዞሽ ውደ ሶብሪ ኢነላሃ መአ ሶብሪን
@wardawarda5631
@wardawarda5631 4 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እማያልፈ ጊዜ የለም
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
H ነኝ ስደተኛዋ የረያን እናት Hየ አልቻልኩም ደከመኝ ጓደኞቼ ሁሉ እየካዱኝ በብር እየቀየሩኝ እዳ ገባሁ ወላሂ አቃተኝ 😭😭😭😭
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እሸቱ ጥሎብኝ ስወድህ እስኪ እንደኔ የሸቱን ፍቅር ግለፁልኝ አባቱ!!!!!!
@samirasadik3921
@samirasadik3921 4 жыл бұрын
እረ ጉድ ሠዉ በረኛ ሆኖ ቀረ ከመቼዉ ሞላቹ ቱ አቼም አያልፍልኝ 1 ሆኜ አላቅም እጭ አሁንሥ መጨረሻ መሆን ሠለቸኝ
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ኢትዩቢያ ለዘላለም ትኑር kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
@@samirasadik3921 ክክክክክክ የእኔ ጓደኛ ነሽ እህት እኔም ሁሌ መጨረሻ ነኝ
@አዮየማርያምልጅ
@አዮየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
Yefiker sew
@ወለተጊዮርጊስ
@ወለተጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
@@አዮየማርያምልጅ አመሰግናለው
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ እንደኔ እሸቱ ከመጣ ሚከታተል ካለ 👍👍👍
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
እኔ
@keranikerani7586
@keranikerani7586 4 жыл бұрын
እኔ
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ 4 жыл бұрын
እኔም
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 4 жыл бұрын
እኔ
@3lyam7amad63
@3lyam7amad63 4 жыл бұрын
@@ruthzewde8272 እኔ
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
እሥኪ አሚን በሉእኔልመርቅ. ላላገቡት ጡሩትዳር ላገቡት መልካም ትዳር 😘ልጂላጡሧሊሁንልጂ. ለተቸገሩ ጡሩ ሃብት. ❤ጤናላጡ ጤንነትን. ፍትህላጡ. ፍትህን እኛንም ሥደቶኞችን. አላህ በቃይበለን አሚን 💘💘❤❤❤❤👏👏
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጥሩ ትዳሪ ያርግልሺ ያማረ የሰመር እስከመጨርሻሁ ሆቢ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 жыл бұрын
አሚን
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ፈቲ የMአፍቃሪነኝ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@hayat3188
@hayat3188 4 жыл бұрын
አሚንንንን ውዴ
@Mohammed-uu2ph
@Mohammed-uu2ph 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ዜድየተዋህዶልጅ
@ዜድየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እሽቱ ምርጥ ሠው ስለሀገር አንድነት ስታወራ እንዴት ደስ ትላለህ ኢቲዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤👈😍😘😘
@ዝምታሰላምነው
@ዝምታሰላምነው 4 жыл бұрын
ውዷ ሀገሬ ሆይ አሏህ ሰላምሽን ይመልስልን ሀገር እኮ ውድ ናት
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ዝምታ ሰላም ነው kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
አሚን
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛለት😍😍
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kallankavhhs1569
@kallankavhhs1569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፋፊኡመር
@ፋፊኡመር 4 жыл бұрын
የማላቅህ ባሌ እደት ነህ ራስህን ጠብቅ በግዜ ግባ ደግሞ የቤተሰብ ጨዋታ ተመዝግበህ ጠብቀኝ እስከዛው ወረፋ ይደርሰናል kkkkkkkkk
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 жыл бұрын
Kiki yarglsh mare
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@ፋፊኡመር
@ፋፊኡመር 4 жыл бұрын
@@frehiwotberisso1547 Kelilesh Abro Yadregeln Hubi
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
እሺ እመዘገባለው በሰላም ግቢ ወዴ😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@ፂዩንየማሪያምልጅማሪያምእ
@ፂዩንየማሪያምልጅማሪያምእ 4 жыл бұрын
ኧር በሳቅ የኔ ማር
@veboravebora7525
@veboravebora7525 4 жыл бұрын
ቅዳሜ አገሬ ልገባነው በሰላም ግቢ በሉኝ
@munirajuma8181
@munirajuma8181 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 жыл бұрын
Selam geb tadilesh
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተዋዳጁ የቤተሰብ ጫዎት. እንኳን ሌ ልደታ ማርያም ዋዜማ አደረሳችሁ ye. ታዋሀዶ ልጆች
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 4 жыл бұрын
አሜን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 жыл бұрын
እግዝአብሄረ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@moha6171
@moha6171 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጽጋ ለዘላለም ትኑር
@romiromii9047
@romiromii9047 4 жыл бұрын
ወንድዬ የስራ ባልደረባዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ሰላምና ጤና ከነ ቤተሰብክ እመኝልካለው
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ
@ተስፋንየሰጠየታመነነዉ 4 жыл бұрын
እሼ ማኛ አገሩን ወዳድ መልክቶቹ በጣም ነዉ የሚመቹት ስለሀገር ሲናገር ከልቡ ነዉ ፈጣሪ አሁንም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ተስፋን የሰጠ የታመነ ነዉ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@shureseifu7712
@shureseifu7712 4 жыл бұрын
Thanks so much ILove you show
@ነፃሆዴ
@ነፃሆዴ 4 жыл бұрын
ልደታ ማርያም ሀገራችንን ትጠብቅልን እሸትዬ ሰላምህ ይብዛ
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው 4 жыл бұрын
waw የዛሬዎቹ አዲስ ተወዳዳሪዎቹ በጣም ነው የተመቹኝ ደሞ አይናፋር ናቸው😂😂😂
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 4 жыл бұрын
ልዩ ክብር አለኝ አረቤት ለምሰራዋ እህቴ የራስዋን ህይወትታ ለቤተሰብ ለምኖረው እኔንም ጭምር። ከፍ አይካችሁ
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ኢስላም ነው ህይወቴ ኢ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@በድሪያይመር
@በድሪያይመር 4 жыл бұрын
Amen
@ከሪማሙሀመድ
@ከሪማሙሀመድ 4 жыл бұрын
አሚንን
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 4 жыл бұрын
ኢስላም ነው ህይወቴ ኢ opp4aa
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 4 жыл бұрын
እየተዝናኑ ከእሼ ጋር ደስ ይላል የአቶ ወንድማገኝ ልጅ ስታምር በፈጣሪ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 жыл бұрын
ክብርሽን ጠብቀሽ የተገኘሽው እናት ከናቴ ጋር ተመሳሳይ ታሪክ ሆነብኝ ጌታን ሆ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናትና አባቴም በድንግልና በክብር ነው የተሞሸሩ የአሁን ዘመን ሰው አለ እንጅ ዝሙት መስራት እንደ እንጀራ መብላት የሚቆጥር 😡😡
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
@ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 жыл бұрын
እሸቱ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ ኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር የሚገርም ነው ❤
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ሊናፍቀኝ ጀመር ይሄንን ልጅ ፎንቃ ነገር ሆነብኝ ድሮ በመጣ ጊዜ ነበር የማየው ኣሁን እየጓጓሁኝ ነው በርታልን ወንድም።
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 4 жыл бұрын
wuyi enam eko nji eyetebkihu new
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
ክክክክክ ማሚ አቀርቅራ ትሽኮረ መማለች 😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ
@ramzya9912
@ramzya9912 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Ramzya Ramzya kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 жыл бұрын
እንደምን አመሻችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች😚 🇪🇹ሰላም ያድርግልን🙏። አንድነትን ፍቅርን ሰላምን ያድለን 🙏🙏🙏።
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ቤሊ ነኝ የድንግል ባሪያ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@lalisonjuses250
@lalisonjuses250 4 жыл бұрын
enkuwan desii alen enkuwan desi alesh Ethiopiayee zare betam desii bilognal alemi le ethio acebecebech dr abiyin yemiwedi like
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከነህዝቧ እንዲሁ እንደ ሳቀች ለዘላለም ትኑር
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
አሜን ትኑር ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አሜን ትኑር
@elsaroukoz6772
@elsaroukoz6772 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ የምታስተላልፈዉ መልክት በጣም አሪፍ ነው ደሞ ይማርክ ብያለዉ😍😍
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Elsa Roukoz kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@alikaqader6209
@alikaqader6209 4 жыл бұрын
GOOD
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ሀገራችንን ጠብቂልን እሼ ስለ ሀገር የምታነሳው ውስጤ ነው😘💚💛❤👌
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Beti lmetebkik kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 4 жыл бұрын
ዋው እሸየ እንኳን ደህና መጣህ !!
@nefisahussn7533
@nefisahussn7533 4 жыл бұрын
ሠላም ለሁላችን ለሀገራችን ያጣ ያግኝ የከፋው ይሳቅ መጦፎ የማስብ ልቦና ይስጠው መኮባበርን ይለግሰን ኮመዲያን እሸቱ ምርጥ ሰው ሠላምህ ይብዛልን አባቴ👌
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Nefisa hussn kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ስምሽንለእልጅልጅእነግራለ
@ስምሽንለእልጅልጅእነግራለ 4 жыл бұрын
ኧር ጉድ ፈላ እሸቱ ን ማየት ሱስ ሆነብኝ😊
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ስምሽን ለእልጅ ልጅ እነግራለሁ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
እኔም
@Mንኝ
@Mንኝ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@rihanayoutub7819
@rihanayoutub7819 4 жыл бұрын
እኔራሱአድዱንሶስትጊዜነነውየማየው
@miliontekel6474
@miliontekel6474 4 жыл бұрын
አብይችን ይገባካል እትዮ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Milion Tekel kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ 4 жыл бұрын
የሳቅ ምንጭ እሽትዬ እንኳን ሰላም መጣህ😍😍😍😘 በእውነት ነው የምላችሁ የመዳን ምርኮኞች ዛሬ መዳም አናዳኝ አለች የሁለት ወር ደመዝ ይዛ ስጭኝ እባክሽ ስላት መቸም የመዳምን ነገር ታውቃላችሁ 👉ሸቃሎች ❤ነገ ዛሬ እያለች ይህው እየተቃጠልኩ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአዳማ ሰላም መመለሱ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
እሽ ኑርልን ያኛው ሰውየ በጣም ይፈጥናለል ሽልማቱን ሲናገር
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ስለ ሀገር እና የምታስተቃቅፍቸው ሁለቱን ተወዳዳሪዎች ስወድልክ በርታ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 4 жыл бұрын
እሸቱዬ በጣም ነው የምወድህ አገር ወዳድ ስለሆንክ 💚💛❤
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ተ 4 жыл бұрын
እንዴ ጉድ ከስምንት አመት 16 ወይኔ ጉድ ለካ እንዲህም አለ ወይ እሽ ስወድህ የዛሬው ቤተሰብ ደግሞ ግሩም ነው 😘😘😘
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
እሽቱ የምትመች ልጅ ነህ ምችት ይበልህ ታዝናናናለህ ታስቀናለህ ይመችህ ምችት ድልት ይበልህ እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ያድልህ ሰላምህን ብዝት ይበል እግዚአብሄር አገራችንን ይጠብቅልን
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
እንዴት የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው አባትየው ተመቹኝ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ውቢትኢትዮጵያዊት
@ውቢትኢትዮጵያዊት 4 жыл бұрын
የመዘጌያው ቃላቶችህ በጣም የህልና ሰላም የልብ ደስታን ይፈጥራል ቀጥልበት ወንድማችን
@zabbhhazzszi7970
@zabbhhazzszi7970 4 жыл бұрын
በጣም
@አለም-አ7ጠ
@አለም-አ7ጠ 4 жыл бұрын
የኔ ቀበጥ መጣህል ማነው የተቤተሰን ጫዋታ በጉጉት የሚጠብቅ ሼ ስወድህ ❤❤❤
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ህይወት ህይወት kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
ዛሬ በ ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጲያ ከፍ ብላለች በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ያሀገሬ ልጆች♥❥Congratulations!!!!! መሪያችን ደስ ብሎናል ! እንኳን ደስ ያለ💚💛❤ በአለም መድርክ ከፍ አደርከን !!
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 жыл бұрын
Aminnnnnnnnn🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ahmedtube638
@ahmedtube638 4 жыл бұрын
እስኪ የቤተሰብ ጨዋታ እሰከሚደርስ የሚሳስበው በላይክ የረበና ሰላም በናተላይ ይሁን እወዳቹሀለሁ ኢትዮጵያ ትሳቅ ለዘላለም
@Tube-vd9mz
@Tube-vd9mz 4 жыл бұрын
እሸቱየየየየ ልክ እንዳንተ ብንሆን ሀገራችን የት በደረሰች እዲሜ ለቄሮ ቆርቆሮ ዛሬ በጣም ተናዲጃለሁ የወንድሜ ሚስት ስንት አመት ሙሉ ተምራ አንድ አመት ተኩል ለመመረቅ ቀርቶት አባረሮት ከዩኒበርስቲ አላህ ዘረኞቹን ከምድር ያጥፋልን ክፉወቹንና ገዳዮችን ቅጣታቸው ይብዛ ዶ ር አብይ ሆይ ህግ አስከብር እኔስ ለራሴ ሳይሆንለኢ ያ ህዝብ አዘንኩ ያረብ ሀገርን አመሰገንኩ ሰው በሀገሩ ላይ መማር መስራት መነገድ የማይችልበት ሀገሬ ስላለኝ አዘንኩ ከፋኝ አንጀቴ ተቃጥሎል በሰው ሀገር የለ መኖርያ ፍቃድ እያኖሩን የሀገሬ ልጆች እህት ወንድሞች ሲባረሩ በማየቴ ሀገሬን ሀገሬ ብየ እንዳልጠራ አፈርኩ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
እሸትየ በጣም በጉጉት ነውየምጠብቅህ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነው የይትጲያ አምላክ ይጠብቅህ ሰላምህይብዛልህ ለሀገራችን ሰላም ይብዛልን አሜን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አሜን እሸ ብሮ ለሐገር ያለክ ፍቅር ለኔም ጨመረብኝ ቴንክስ 💚💛💘😍😍
@abebe3712
@abebe3712 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እሽዬ ገዳይ እኮ ነህ በትኋኑ ስቄ ሳልጨርስ የሳር ፍራሹ 😂😂😂
@batisola6343
@batisola6343 4 жыл бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
አሼ ምርጥ welcome
@yobdargetachew2562
@yobdargetachew2562 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንዴት እኮ እንደምትገልፃት የተባረክ🙏🙏🙏
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Yobina Getachew kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@rubabarubaba5786
@rubabarubaba5786 4 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ስወደው
@yobdargetachew2562
@yobdargetachew2562 4 жыл бұрын
Me too enam betam yemimecheg program new
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣህ እሽቱ ዋው አልማዝ ያገሬ ልጅ ነሽ ስሜን ሽዋ መንዝ ምሀል ሚዳ ያገሬልጅ ነሽ ድስስ ይላል
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Henna Alhammadi kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@የጂዳዋቀበጥባጣ
@የጂዳዋቀበጥባጣ 4 жыл бұрын
እሸቱ በጣም ነዉ የምወድክ በተረፈ ሀገራችነን እደምንሰማዉ ባይናችነ አያሳየን የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
@ቅዱስግወርጊስአባቴ 4 жыл бұрын
እኛ ሰዎች ስንባል በሀዘን በደስታ በሳቅ በለቅሶ የተሞላ ነው እኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሃገሬ በአለም ከፍ ብላ ስለዋለች እንድሁም ደሞ የስደት መካሪያችን ወንድማችን ዲ /ን ብሌኔ ሞት በጣም አዝኛለው ፈጣር ነብስህን ብአፀደገነት ያኑርልን 😢😢😢
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው የቤተሰብ ጨዋታ እንኳን ደህና መጣቹህ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
ያብፀጋ በጣም ቆንጆ ነው የእውነት ❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 4 жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ ዋችን ነዉ የምትከታተይዉ🧐
@sofiyazede7150
@sofiyazede7150 4 жыл бұрын
😀
@ወሎየዋነኝስደተኛዋቀበጥ
@ወሎየዋነኝስደተኛዋቀበጥ 4 жыл бұрын
አይ ገልፀውም
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 4 жыл бұрын
Bexam
@helenqueen8520
@helenqueen8520 4 жыл бұрын
እኔም አይኔ ከሱ አይነቀልም ብሎኝ
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
እሸቱዬ አተን ስከታተል ወጤ አሮ ጦሜን አደርኩ😃ሱሴ የሌለ እኮ ነዉ የምትችል😍
@wardawarda5631
@wardawarda5631 4 жыл бұрын
እሽዬ ምርጥ ሰው ስለ ሀገርህ ሰታወራ እባ ይተናናቅኛ ሰላምህ ይብዛ ልኝ አቦ።
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Warda Warda kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
ክክክክ እረ እሼ ዛሬ አሳከኝ ድሮ በንቅልፍ ልቤ ስሸና ሳርላይ ነው ዛሬማ በመኝታ አደለም ብዬ ልክ ጨርሼ ስነቃ እዛው ነው እናደድና ታናሽ ወንድሜ በኔ ቦታ እቀይረውና እሱ ነው የሸናው እል ነበር 😂አ ልጅነት
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
ውይ እናተ 5ደቂቃ ሳይሞላ 27ኮሜንት ትገርማላችሁ ስራየላችሁምደ አሯሯሯሯ አሹየ እንኳን ደህና መጣህልኝ መዳም ስታቃጥለኝ ነበር እስኪ ዘና አድርገኝ
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
እውነትም ተፈጠውነው 24 ስራ የለምደ አሁን ስገባ እዳለ ሞልተውታል በኮሜት
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
ይገርማሉ እህቴስራ የለም መሰል
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 жыл бұрын
ውይ የወዲማገኝ በተሰቦች ሲያምር
@MerryLove-oz2dl
@MerryLove-oz2dl 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምከታተለው በጣም ደስ ይላል እኔም ከስደት ስመለስ መጥቼ እመዘገባለሁ ኢንሻ አላህ
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ሜሪ ነኝ ስደተኛዋ kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ስለፂሆንዝምአልልምስለፂሆ
@ስለፂሆንዝምአልልምስለፂሆ 4 жыл бұрын
አደራችሁን እሸቱን ብቻ እንይበት ላይክ አርጉ እያላቸ እንዳትለምኑን
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ላይክ ገጨሁሽ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ
@hawagashawo5646
@hawagashawo5646 4 жыл бұрын
Ere wonatshne now askayoune eko
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ሰወድህ የኔጀግና❤
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ 4 жыл бұрын
እረ ኡኡ ኡ ምንድን ነው እንዲህ መሽቀዳደም 27 ሰው ይቦንሰኝ በጌታ የማዳም ልጆች እግዚአብሔር ያሰባችውት ሁሉ ይሙላላችው ልደታዬ ጤና ትስጣችው በቅንነት ሰብ አርጉኝ እሼ love you
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ሰደተኛ ነኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነው kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@bestdrama3976 subscribe enederarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enederarge konjo ስደተኛ ነኝ
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ
@የእናቷናፋቂማሚየኔ-ኰ8ኸ 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 እሺ ግቢ ማር
@ፅናቴነሽሀይሌ
@ፅናቴነሽሀይሌ 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስወድህ እኮ እግዚአብሄር ሰላምና ፍቅር እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ የኔ ቅን አሳቢ
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ
@ዙልበረካ-ሐ8ጘ 4 жыл бұрын
ተሼዛሬንፈገግብለናል ጁማአበሰላምያገናኜን
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 4 жыл бұрын
Welcome ♥️♥️♥️💜💜💜 yebeteseb chewata...@ Congratulations for Nobel peace price Dr. Abiy and all Ethiopians.
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
love love love kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 4 жыл бұрын
😙😙😙😙❤❤❤❤ስታምሩ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ግለሰብ ተ ግለሰብ ተ ግለሰብ = ቤተሰብ ቤተሰብ ተ ቤተሰብ ተ ቤተሰብ = ሀገር የምወደዉ ፕሮግራም
@helenbelay9341
@helenbelay9341 4 жыл бұрын
I like this family god bless you
@hiwotkaleab2813
@hiwotkaleab2813 4 жыл бұрын
Ewunt betam des yemil azenagni yebeteseb chawet Ewunt fkr ,selam andenete yemasetemre new hulem begugute yemetebekehu 💚💛❤selamesh selame new agere Ethiopia tenafeke iko neshi
@eskedargetachew7888
@eskedargetachew7888 4 жыл бұрын
ዛሬ ዘና ብየ ነዉ የማየው መዳም የለችም እሰይ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ፈታ በይ ማር የኔም ተሣፍራለች የለቺም ፈታ እያልኩ ነው ። ውዴ በፍቃደኚነት ቤተሠብ እንሁን ጎራ በይ
@eskedargetachew7888
@eskedargetachew7888 4 жыл бұрын
@@eyutube1977 እሸ የኔ ቆንጆ ይመችሸ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ፀሎት አድርጉልኝ ከቢሂሩት ፈተና ላይ ነኝ 😭😭
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ እምሰብከው ተመችቶኛል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 жыл бұрын
አይናፍር ነች አረ ገድ. ደስ ሲሉ
@EthiopiaPost
@EthiopiaPost 4 жыл бұрын
I love this show.
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
ArabicAmharic101 kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@ልጅሳሙኤልእናቴንናፋቂ
@ልጅሳሙኤልእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤ በቀን ቢያንሰ 600 መቶ ሰው በላይ በኮሮና በሸታ ከሚሞትበት ሀገር ውሰጥ ነውና የምኖረው ሁላችሁም በጸሎት አሰቡኝ 💚💛❤👏 ለዚች ሰአት የአደረሰኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን!!
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ወይ እሼ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስስ ይላል
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 4 жыл бұрын
እረ ጠላትህ ይፍዘዝ። እግዚአብሔር ይማርህና እንደወትሮው አዝናን።
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 4 жыл бұрын
እሽ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@bestdrama3976
@bestdrama3976 4 жыл бұрын
Jai Aaa kzbin.info/www/bejne/pqOWeZ2Cptefars
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
Abichu yemrt zer ❤💚❤👈👍👍👍👍 Congratulations
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 4 жыл бұрын
Hulum zer mrt new....aye fara mekera
@fretegegne2502
@fretegegne2502 4 жыл бұрын
ስምሺ ያስቃል ህልመኛ እኛ ወሎዮወቺ ጋላ አይደለንም እንከፍ
@orthodox1981
@orthodox1981 4 жыл бұрын
@@fretegegne2502 ዝም አትያትም ደግሞ ሁሌ ኮሜት ላይ አያታለሁ ደሜ ይፈላል ማርያምን ድፍረቷ ጋላ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
@@orthodox1981 Ethiopia mehon hndemiyastegna hulu weloye oromiya mebale hnen akurtognal gala negn 100%%%
@abelferew5377
@abelferew5377 4 жыл бұрын
You are the best man
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
እሽዬ ማኛው ምርጥ የሰው ዘር ነክ ጥርስክን ፈጣሪ ይማርህ ውድድድድድ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
*ወይኔ ሰም ማማር እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛዉ*
@yordi9587
@yordi9587 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ እሸቱ ይመችህ አቦ ታዝናናለህ
@hywetdesale850
@hywetdesale850 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ከምርጥ ፕሮግራም ጋር
@wintanagaim3301
@wintanagaim3301 4 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ፡፡ በርታሊኝ ጠላትህ ጠላቴ ነው፡፡ በቃ አከተመ፡፡
@toybajemal2906
@toybajemal2906 4 жыл бұрын
እሽየ አላህ ያሽርህ የጥርስ በሽታ በጣም ከባድ ነው ስጀምርና ስጨርስ ለገባው ትልቅ ምክር ነው
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
እሸትየ ፍቅር ።😘😘😘መልካም እድል ለዚህ ቤተሰብ።
@احمدالعنزي-ذ9ت4ذ
@احمدالعنزي-ذ9ت4ذ 4 жыл бұрын
አር ባክቹህን እኔ በስደት ነኝ ግን የልጂነት አሁንም በሰዉቤት ሆኘ እሸናለሁ እባካቹን ጽሉት አደርጉልኝ'''
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ማለት???
@zebuzebu2785
@zebuzebu2785 4 жыл бұрын
እኔ እሼ ከመጣ።ጅምሮ ስራይን ብይ የቤተሰብ ጫዋታ።መከታትል ጀምርኩ። በተለይ ስለ።ሀገር ምታነሳው ነገር Like. አርገዋለው ስላም ይብዛ ኢትጵያ ለዘለአለም ትኑር
@حياهالعتيبي-ط3ز
@حياهالعتيبي-ط3ز 4 жыл бұрын
እሸቱ ሁልግዜ ስላንተ እማወራዉ ቃልያጥርኃል ግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hanalove1110
@hanalove1110 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔን ይመመኝ እድልልክ የጥር ህመም 😱😱አይድርስ ነው እግዚር ይማርህ እሸቱዬ
@semuzery8569
@semuzery8569 4 жыл бұрын
የኔ መልካም የስው ደስታ የሚያስደስትክ እንኳን ደና መጣክ አርብ እና ማክስኝ አየናፈቀኝ መጣ
@mixaphone6738
@mixaphone6738 4 жыл бұрын
Ishetu lemidinew fegegtaki yemiximw e?inee beruti newi yalwit hulemi sayiki fagetaki bexam sibeza des yilenyal💋❤❤❤💌🤦‍♀️
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 жыл бұрын
Welcome 👌👌👌🕊🕊👍👍👍👍weddddd
@samirasamira268
@samirasamira268 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እሽትዬ ሱሴ እኮ ነክ ስላምክ በክርስቶስ ይብዛልክ አቦ
@nataliehazimehphone8272
@nataliehazimehphone8272 4 жыл бұрын
Eshetu suse meznagnaye kum negere comedy nilus lik endante💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mnmtube395
@mnmtube395 4 жыл бұрын
ደስ ሚል ቤተሰብ ነው
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ አሁን ሁሉ ታፍሪያለሽ ምስኪን
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 4 жыл бұрын
አይ መታደልኮ ነው
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 12 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,3 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 12 МЛН