የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 10 ክፍል 8 / Yebtseb Chewata SE 10 EP 8

  Рет қаралды 259,551

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 696
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 жыл бұрын
ዛሬ የምወደውና የማከብረው ታናሽ ወንድሜ የልጅ አባት ሁኗል እስኪ በላይክ ባርኩት😍
@slahadin8701
@slahadin8701 4 жыл бұрын
መሻ አለህ አለህ የስድግለት
@newthe2290
@newthe2290 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@adistigi2140
@adistigi2140 4 жыл бұрын
አግዛቤር ያሣድግለት
@zxc836
@zxc836 4 жыл бұрын
መጀማረያ ስላ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደስ አለሽ እኔ በ ቅረብ ነው ያስመሁት እኛንም ለዚያ ያብቃን
@mm.3058
@mm.3058 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ. አላህ. ያሳድግለት. አችስ. የኔከርታታ💘💘
@semirahasan9806
@semirahasan9806 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል እናንተም ደስ ይበላቹ
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት 4 жыл бұрын
ምን ተገኘ እኳን ደስ አለሽ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 жыл бұрын
አሜን
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 4 жыл бұрын
እንካን ደስአለሽ ውደ እኔ ደግሞ ጭንቅ ብሎኛል
@semirahasan9806
@semirahasan9806 4 жыл бұрын
@@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ አይዞሽ ያልፋል
@semirahasan9806
@semirahasan9806 4 жыл бұрын
@@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት ያው እኛ ስደት ላይ ያልን ትንሽ ነገር ደስ የሚል ነገር ስነገረን ደስ ይለናል አካላችን እዚህ ልባችን አገር
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
እሼ ምርጡ ደስ ነው የምትለኝ እኮ ሰለ ሀገር ሰትናገር ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ለዘላለም ይውደም ሰላም ለሀገራችን ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ በአንድ ልብ እንዋደድ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት ነብዩ ስ አ ወ
@Hነኝእናቷንናፋቆልኑርተደ
@Hነኝእናቷንናፋቆልኑርተደ 4 жыл бұрын
ሰላዋቱ ረቢ ወሰላም አሌ
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 4 жыл бұрын
S.a.w Fidaka Ani Oumi Yaresulelah
@madinamadina6951
@madinamadina6951 4 жыл бұрын
Sallahu alahi wasalam
@duratube
@duratube 4 жыл бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሠለም
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላም ሳይሆን እኔ ብስቅ ብደሰት ዋጋ ቢስ ነውና ያረብ ሰላሙን ለሀገራችንና ለህዝቦቿ ወፍቅልኝ ያኢላሂ 😰ምርጥ አያያዝ ነው እሼ በርታ የኔ ወንድም
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 жыл бұрын
ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏 በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏 ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🙏💚💛❤
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 жыл бұрын
አሜን
@bezatube2066
@bezatube2066 4 жыл бұрын
Amen amen amen yihe yalaye sint al temesgen
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
ናታኒም ፍቅር ያሸንፋል 🥰🥰🥰
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 жыл бұрын
@@Itssamri ❤😘😘😘
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም እምወዳት ጓደኛየ ወደ ኢትዮጵያ ገባች ሀገር በመግባቷ ደስቢለኝም በመለያየታችን ግን በጣም አዝኛለሁ የመለየት ጣሙን የቀመሰው ብቻ ያውቀዋል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎁🎁🎁
@የመዳምቅመምነኘ
@የመዳምቅመምነኘ 4 жыл бұрын
አይዞሺ እሙ ማር በጣም ከባድነዉ
@car7762
@car7762 4 жыл бұрын
በጣማ ደስላልልልል
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
አዞሽ ማር
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
እንዴኔአይይይይይይይይአይዞሽልኝ የዛሬአመትሸኝአልቅሻለሁ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 жыл бұрын
@@maryam4875 በጣም ይከብዳል እኛም ሀሳባችንን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ውነት ለመናገር ከነፂ በላይ ነው የምታዝናናኝ በበኩሌ ❤️👍
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ግለሰብ × ግለሰብ = ቤተሰብ ቤተሰብ + ቤተሰብ =ሀገር ሰው 💚💛❤ መልካም ደሰሰሰሰሰ የሚል ምሸት
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 4 жыл бұрын
አሚንንንንን ላንችም ማሬ ባለሽበት ሰላሙንና ያብዜልሽ
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Mimiyie liteyikish, yene abrham (tesfaye) family yalfew sament ashnifew alneber yet hedu???
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@sulamith.9031 awo ensu 5 zure sealshanfu la bete wudedre yematalu
@rams615
@rams615 4 жыл бұрын
እናተ ባትኖሩ ማንያዝናናኝ ነበር
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው 4 жыл бұрын
ነፃነት እንደኔ ያሳዘነው ከዚህ ከሞቀ ቤት ወቶ እዛ ቀዝቃዛ ቤት😎😎ደብሮታል😂😂😂
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
በጣም
@iloveyoudad1487
@iloveyoudad1487 4 жыл бұрын
Hulum yersu sera alew ehem teqtro yamteqe tero new
@nanati5922
@nanati5922 4 жыл бұрын
Hahahahahahahaha
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
@ቅዱስግወርጊስአባቴ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@zebura8062
@zebura8062 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ
@ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ 4 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ ኢትዩጲያ ነህ ማሻ አላህ ስለ ኢትዩጲያ የምትናገረው ነገር ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
እሸቱ ግን ኣሳመርከው የቤተሰብ ጨዋታ ሸፊዳ ነገር ደስ ትላለህ በርታ👌👍😃😃
@helnetube5341
@helnetube5341 4 жыл бұрын
ዊል እሽዬ በተለይ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የምትናገረው ሀሳብ ስወድልህ 💓
@nanati5922
@nanati5922 4 жыл бұрын
ኧረ የመጀመርያ ኮማች ነኝ ዛሬ like ግጩኛ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ
@nanati5922
@nanati5922 4 жыл бұрын
@@AbCd-dy8ik betaaaam
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ገጭተናል ቻናሌን በፍቃደኚነት ጎብኚልኝ
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
Nanati 👍🏽👍🏽👍🏽
@ትግስትከጎደር
@ትግስትከጎደር 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እስኪ እንደ እሸቱ መልካም ሰዉ ላገሩ ጥሩ ነገር የሚመኝ። ሰዉ ያብዛልን አሹየ ሰላምክን ያብዛልን ምርጥ ሰዉ
@sdfsf2879
@sdfsf2879 4 жыл бұрын
ኢክርም. ጀማል እሽዬ. ስዎድህ. ስደትን. የምያስረሳኝ. ያንተን. ቀልዶችና. ያቤተሰብ ጫወተ ነው ኣላህ ኢትዩቭያን. ይባርክ እሽዬ ሳላምህን. ብዝት. ትርፍርፍ. ይበልልኝ. ያኔ ጣፋጭ
@ሀያትሙሀመድሁሤን
@ሀያትሙሀመድሁሤን 4 жыл бұрын
እንደዉ እሸቱ የምትናገራቸዉ ነገሮች ሁሉን ትክክክል ነህ10000000000000%
@AAa-wy6hc
@AAa-wy6hc 4 жыл бұрын
እሸቱ መለስ ይመቺህ እሽ በጣም ነዉ የማታስቀዉ ይሸአላህ ከስደት መልስ ስንመለስ ወይም ሰመለስ እመጣለሁ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ኢቶጵያ ለዘላለም ትኑር 💚 💛 ❤
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ቃል ኪዳን አወቀ Awake 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን እኔ መጥቻለው
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 4 жыл бұрын
ምርጥ አንደኛ አቅራቢ ተሼ ጎበዝ ሳላመሰግን አላልፍም በርታ ወንድሜ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@tetenaebesit73
@tetenaebesit73 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ፍቅረኛ። የቤተሰብ ጨዋታ ነው። የሚገርመው የኔፂን አልከታተልም ነበር ይህ ግን ሱስ ሆኖብኛል
@ሰአዳ-ቸ5መ
@ሰአዳ-ቸ5መ 4 жыл бұрын
እኔም ክክክ
@hananbaniyas1654
@hananbaniyas1654 4 жыл бұрын
ወረተኛ
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው
@tetenaebesit73
@tetenaebesit73 4 жыл бұрын
@@hananbaniyas1654 እዴ ምነው ነገር ፍለጋ ሰውየውን መናቅ ሳይሆን ብሮግራሙን አልከታተልም ነበር። ለዚያ ነው እሽ ማሬዋ ወሬኛ ወረተኛ አይመቸኝም የኔዋ
@selamdamtew369
@selamdamtew369 4 жыл бұрын
በጣም እኔም
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 4 жыл бұрын
እረ ነፂ ናፍቆኛል ። እዛ ላየውም ብገባ ቦታው ቀብር መስሎ እነፃነት ጋ አልሄደብሀም ይሄ መድረክ ነው ላንተ የሚያምርብህ።
@ahmadandiwas9608
@ahmadandiwas9608 4 жыл бұрын
እሼ በጣም ነው የማደንቅህ ዋውው አቀራረብህ በጣም ነው የሚመስጠው ይከን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ማነው በላይክ
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 4 жыл бұрын
ስለ ሀገር የምትናገረው ወድጄዋልለው እውነት ሰለሆነ በርታ ወንድምዬ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 4 жыл бұрын
ጉድድድ የኢትዮጵያ መዳሞች አስቤዛ ይቆልፋሉ አሉ 😃😃😃 ማሪኝ መዳሜ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 жыл бұрын
አልሰቀጠጠሽም የኢትዮጲያ አሰሪወች ስትይ አንዲቷ ነች ያለችው አንች ሁሉንም ትፈርጃለሽ ለመወንጀል አቸኩይ ችኳ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 4 жыл бұрын
@@hayu-zi6vp ባክህ ሁሉም አድናቸሁ ሰውን እደሰው ሳይሆን እደቃ ነው አሉ የሚ ቆጥሩት 👎👎👎👎
@lanaali5730
@lanaali5730 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 жыл бұрын
Ethiopian endet des enelanen Geta yebarekachehu yagere lejoch❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@alweyaseid6613
@alweyaseid6613 4 жыл бұрын
ስለፅዳት ሠራተኞች ያስተላለፍከው መልክ በጣም አሪፍ ነው ይመችክ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 жыл бұрын
እኔ ከዚ ልጅ አቅራቢነት በኋ የቤተሰብ ጨዋታ ሱስ ሆኖብኛል ነፂም ይመቸኛል ግን ፍጥነቱና ሳቁ ሲደባለቅ ምን እንደሚል እንኩዋን አልሰማውም😂😂
@fatrihoyebetsabochenhadara7366
@fatrihoyebetsabochenhadara7366 4 жыл бұрын
Enami kamer
@ኡሙኻሊድቻናል
@ኡሙኻሊድቻናል 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hikesaeed4791
@hikesaeed4791 4 жыл бұрын
👍🏽😂
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
@@hikesaeed4791 ማሬ በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኚልኝ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
@@ኡሙኻሊድቻናል ማሬ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
ግለሰብ + ግለሰብ+ ግለሰብ አንድ ላይ ቤተሰብ ቤተሰብ+ ቤተሰብ+ ቤተሰብ አንድ ላይ ሀገር የምትለዋ ቃል 100%%%%%% ተመችቶኛል ሰላም ፣ፍቅር፣እድገት፣መተዛዘን አላህ ለሀገራችን ይስጥልን
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ
@ዘምዘምሁሴን-ለ9ዸ 4 жыл бұрын
በቤት ሠራተኛ ላይ ያላችሁ አስተያየት ሁሌም ያዘቀጠነው።
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
እውነታው ግን ያ ነው እየጎመዘዘህም መዋጥ ነው
@alwafimerja
@alwafimerja 4 жыл бұрын
😂😂
@ዜድየወሎልጅያውምየቦረናመ
@ዜድየወሎልጅያውምየቦረናመ 4 жыл бұрын
ትጀመር የት ሳገኝ እመዳም ቤት አሪፍ ክፍያ እያለ እነሱጋ ማን ይሰራል
@kabeerkabeer3409
@kabeerkabeer3409 4 жыл бұрын
ያረብ ወድማችን እሸቱ ውንት በጣም ደስ የሚል አገላለጥ ሀገራቺንን ገለካት ውይይይ ሰላም ትሁንልን
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ዘይት ለክታ የምጨም አጋጥሞኛል አ አ ሰርቸ ብዙ አይቸለሁ መዳም አለቀ ስት ሰምቸ አላቅም
@tesfahunwubayhu9221
@tesfahunwubayhu9221 4 жыл бұрын
እሼ የምትወዱ 😍😍
@hanalove1110
@hanalove1110 4 жыл бұрын
እንድ አንተ አይነት አስተዋይ ያብዛልን እሼ እረጅም እድሜ ያኑርልን
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 4 жыл бұрын
እሸቱዬ ሱስ አሲያዝከን በተገኘው ሰዓት ሁሉ ያንተን የቤተሰብ ጭዋታ እናያለን መድረኩን ስትመራው የቤተሰብፍቅር ያገር ፍቅር ይነገርበታል በርታ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ
@eskedargetachew7888
@eskedargetachew7888 4 жыл бұрын
ደክሞኛል ግን ሳላይ አልተኛም ደሰ ስለሚለኝ
@እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ
@እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ 4 жыл бұрын
እሼ. የአገሬ. እቁ. ልጅ. የስደተኞች. ደስታ. አፍላቅ. እኔም. ኢቶጰዊ. ነኝ. እዲ. ስትል. እዲት. ደስ. እደምትል. በርታ. ሁሌ. ስለ. ኢቶጰ. ዝም. አትበል. እኔም. ከጎንክ. ነኝ. እውድካለው. ምርጥ. ሰው.
@እንደቤቴ
@እንደቤቴ 4 жыл бұрын
እባክህን እሸቱ በኢትዬጲያ ውስጥ ስለ የህፃናት ሽያጭን እና የወሲብ ጥቃት (መደፈር) ንም አንሳ፣፣፣ please please it's so pain😟
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 4 жыл бұрын
እሼ)ለኢትዮጵያ ያለህን ፍቅር እና ክብር ስትገልጽ ልብ ይነካል በርታ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ አላሉምክክክክ አለዴ እንደዚህ እሚያርግ ሆሆይ. ያው ስማችን ሁለየ. እደርከሰነው. ተው ግን አትፍርዱ. በሁሉም ላይ እፍ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው በተለይ እሸትየ መጨረሻ ላይ የሠላም ስብከትህና ዱአህ ይናፍቀኛል በርታ ወንድማችን አገራችንን ሠላም ያድርግልን""
@mhra2557
@mhra2557 4 жыл бұрын
me too
@kiya1258
@kiya1258 4 жыл бұрын
ሁሌም መጭርሻ ስለ ሀገራችን የምትላችው ነገሮች ያስለቂሱኛለ እግዚአብሔር ሀገራችን ይባረክ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
....አባቴ ይመችህ! የመድረክ ችሎታህና ከሁሉ በላይየምታስተላልፋቸው መልእክቶች እፁብ ድንቅ ናችው! ነገር ግን ሰዎች ሲመልሱ እንኮኮ ላርግ የምትላትን ተወት አርጋት! ምክንያትም...አንደኛ መቀመጫውን በስርአት ያላፀዳ ይኖራል....ሁለተኛ የቆመ ሆነ የተኛ ጀምስን ድንገት መጎሸም የሚያስከትለውን ህመም ለአንተ አልነግርህም....ሶስተኛ ድንገት ላንሳ ስትል ወገብህን ቀጭ እንዳታደርግ ......አራተኛ በድንገት ስለምታነሳቸው ፈሳቸውን እንዳትከናነብ!...በተረፈ ነፃነት ማንነበር?....😉
@adidaz679
@adidaz679 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ መጀመሪያ ሆነኩኝ እደው አተልጅ ሥወድህ ሥምህ ደግሞ የወድሜ ሥምነው ውድድድድ
@amuabubeker3978
@amuabubeker3978 4 жыл бұрын
ድሬደዋ ያሉ ሰዎች ሰው ብሎ ዝም ነው.ከየትም ይንጣከየት በጣም ለሰው ያላቸው ክብር በጣም.ደስ ይላሉ
@imcrazyinyourlove4599
@imcrazyinyourlove4599 4 жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አስተዋይ ያንተ አይነቱ አንድነት ሰባኪን ያብዛልን እግዚአብሔር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 4 жыл бұрын
ዱአ አርጉልኝ እስኪ አይኔን አሞኝአል ያሺርሺ በሎኝ
@فاطمهيوسف-ث3و
@فاطمهيوسف-ث3و 4 жыл бұрын
አላህ ያሽረሽውደ
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 4 жыл бұрын
@@فاطمهيوسف-ث3و አሜን
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ 4 жыл бұрын
አሏህ ይሽፊኪ
@መሲየማርያምልጅ-ፐ5ዠ
@መሲየማርያምልጅ-ፐ5ዠ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 4 жыл бұрын
@@መሲየማርያምልጅ-ፐ5ዠ አሚን
@zerubabelwondwosen8635
@zerubabelwondwosen8635 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብሮግራምህ ከጫወታው ጋ መልክቶችህ ደስ ይላሉ እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን።
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 4 жыл бұрын
ቤተሰብ +ቤተሰብ+ ቤተሰብ: ሀገር. ዋው
@w.shiferaw3376
@w.shiferaw3376 4 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እንደምንድ ናችሁ ??የቤተሰብ ጨዋታ ላይ በምልክት የሚመለሰው መልስ በጣም በጣም የሚገርምና ለተጠያቂዎቹም ሆነ ለኛ ተመልካቾች የሚገርምና ከእግዝያብሔር በስተቀር የሚመልሰው ያለ አይመስለኝም።ጥያቄያችው ይስተካከል።የምትጠይቋቸው ፶ ሰዎች ግን ለጨዋታችው ወሳኝ ቢሆኑም የሚሰጡት መልስ ሎጂክ ያልሆነ ነገር ነው አስቡበት።በተረፈ በርቱ።
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
የእሸ አድናቂወች 👍 የትናቹ እስኪላይክ የታለ
@sirisiri1137
@sirisiri1137 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያሪግልን መኖሪም ማማርም ሁሉ ነገራችን በሀገር ነውና ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑርልን ለህዝብና ለሀገራችን ፍቅርን ስላምን እንድነትን ያብዛልን ፈጣሪ ለፖለትከኞች ልቦና ይስጣችው
@masi6898
@masi6898 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሴት ልጅ እናት ልሆን ነው እስኪ ሰላም ወልደስ ለማሳም ያብቃሽ በሉኝ
@Gh-rn3hz
@Gh-rn3hz 4 жыл бұрын
ዉይ አንተ ልጀ ሰላምክን ያብዛልን ቁራሊይየዉ አረ በሳቅ
@merm9373
@merm9373 4 жыл бұрын
አገርየ ልገባ ትንሺ ቀንወች ቀሩኝ እህት ወንድሞወቸ ዱአ አርጉልኝ በሰላም እንድገባ
@እሙኢምራንስደተኛዋ
@እሙኢምራንስደተኛዋ 4 жыл бұрын
አብረን እንሄዳለን ሀሀሀ
@እሙኢምራንስደተኛዋ
@እሙኢምራንስደተኛዋ 4 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@merm9373
@merm9373 4 жыл бұрын
እሺ ማሚ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
Beselame,lemegebate,yabekashe,mamaye
@naema4199
@naema4199 4 жыл бұрын
አብሽሪ በስላም አላህ ያግባሽ
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
Wow the way you describe about mother Ethiopia 🇪🇹 so touching 😭😭😭😭🤧🤧🤧🤧
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
@መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 4 жыл бұрын
*መዳም ማሪኝ በሰራተኛ ምክንያት አስቤዛ ይቆልፋሉ*
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 жыл бұрын
ዛሬ ሞልቶልኝ መዳሜ ሳትኖር አንደኛ ሆንኩኝ👍👍👍
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 4 жыл бұрын
ተቀድመሻል
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 жыл бұрын
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ ትሸለሚያለሽ
@shureseifu7712
@shureseifu7712 4 жыл бұрын
Amen Amen!!! God bless Ethiopia!!
@habshinega360
@habshinega360 4 жыл бұрын
ቤተሰቡን ሁሉ እኮ ፈታ አደረካቸው፡ እኔንም በሳቅ ገደልከኝ እኮ፡ አቦ ይመችህ
@ሰአዲየአባቴ
@ሰአዲየአባቴ 4 жыл бұрын
አሚን ሰላም ለ ኢትዬጵያችን ይብዛላት
@Shalom-1990
@Shalom-1990 4 жыл бұрын
እሸቱ አሪፍ አቅራቢ ነህ ለወጣቶች ጥሩ ምሳሌ ነዉ በርታ
@ሮዚየደሴዋ
@ሮዚየደሴዋ 4 жыл бұрын
ምርጤዋ ስወድህ አንተ ልጅ በተለይ ስለሀገርህ እምትገልፀው አገላለፅህ ሲመች ባባየ ይመችህ አቦ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@hdeyaabdulkdere8797
@hdeyaabdulkdere8797 4 жыл бұрын
አቤት አተ ልጅ በጣም እኮ ነዉ ምታዝናአናዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት ብራቦ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ 4 жыл бұрын
እስኪ እንድኔ ደስ ያለው ማነው ከ 7 ዓመት የስደት ቆይታ ቡሁዋላ ኢትዮጵያ ልገባ ነው ትህሳስ 27 ኢትዮጵያ ገባለሁ ጥር 9 ሰርጌ ነው ሁላቸሁም ኑ የደስታዬ ተካፋይ ሁኑ እናንትም እመቤቴ ያሰባቸሁትን የልባቸሁን መሻት ትሙላላቸሁ አሜን በሉ
@ሁሉምበጌዜውውብነው
@ሁሉምበጌዜውውብነው 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ያሰብሺው ይሳካልሺ ውዴ
@rabe33ctll31
@rabe33ctll31 4 жыл бұрын
ሰላምግቢማሬዋ፣እኔእቀድምሻለሁ፣ትሳስ12እገባለሁ፣ሰርግሽንግንእመጣለሁ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ 4 жыл бұрын
@@rabe33ctll31 እሺ ማማዬ በትስፋ ጠበቅሻለው ነይልኝ
@tesfayhelen2003
@tesfayhelen2003 4 жыл бұрын
ለቤት ሰራተኛ ክብር ቢኖረን ጥሩ ነው:: ለነገሩ ህዝቡ መልካም አመለካከትን ደሞዝ ብሰጥ አሕቶቻቺን ዓረብ አገር ባልተሰደዱ! ብንለወጥ!!!!!
@niloveyoumama6693
@niloveyoumama6693 4 жыл бұрын
ውድሜ ሰለደንቂ አለልፈም በትክክክክክል
@አምላክተለመነኝ
@አምላክተለመነኝ 4 жыл бұрын
እሸቱ መልካም ሰው እያዝናናህ ቁም ነገር የምታስተላልፍ ትልቅ ሰው ነህ እትየ አቦ ይመችክ ሽሽሽሽ አመት ኑር
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
እደው አንተልጅ ሱስ ሆንክብኝ ይመችህ አቦ በተለይ ስለ ኢትዮጲያ የምትለው ቃላት የለይም
@A2ስልጤሚድያ
@A2ስልጤሚድያ 4 жыл бұрын
ሳልዋሽ 77 ነኝ ለይክ አርጉኝ ልለምናችሁ
@moha6171
@moha6171 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችንን የሚወድ በላይክ ግጩኝ
@zenized1071
@zenized1071 4 жыл бұрын
መግቢያና መጨረሻ ስለ ኢትዮጵያ የምትናገሩም ከምር ክብር ይስጥህ ወላሂ በደስታ ነው ውስጤ የሚዋጠው የማነህ የማነሽ የሚል ቃላት አላህ ያንሳል
@sahra4091
@sahra4091 4 жыл бұрын
Ijoolee dire dawa, like nagodhaa. yaa bontotaa, yaa ilmaa gottotaa.
@ሱመያኻሊድየአላህባሪያ
@ሱመያኻሊድየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ወላሂ እሸቱዬ በጣም ትችላለህ ስራው በጣም አምሮብካል በርታልን
@rafitube2628
@rafitube2628 4 жыл бұрын
የዚህን ኘሮግራም ያክል 9ነኛው ሽህ ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅልን እናመለክታለን።
@merickeaeris6547
@merickeaeris6547 4 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን❤
@ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ
@ሱብሀንአላህ-ቸ4ኈ 4 жыл бұрын
አሚን ማሬ
@اينصنلينخ
@اينصنلينخ 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ የቤት ሠራተኛ የህን ያክል በምግብ እረ አረብ ይግደለኝ
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 4 жыл бұрын
አረብ ይብሳል የኔ ስትዮ ምግብ መኝታ ቤት ነው እምታስቀምጥ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
እንደ ሀበሻ አሰሪ ክፉ አሰሪ ዬለም😡😡😡
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👪👪👪
@اينصنلينخ
@اينصنلينخ 4 жыл бұрын
@@የዲቲቅምጥል አንዳንድ ክፏ ሊኖሩ ይችላሉ እንጅ አብዛሀኛዎቹ አሥቤዛውን እኛው ነን የምንሠትረው
@ጉልስርንጉልፒናር
@ጉልስርንጉልፒናር 4 жыл бұрын
እኮ አርቦች ይግደሉኝ
@bdesta6585
@bdesta6585 4 жыл бұрын
Yes EBS. Unity and peace is what we should support.
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ውነት ነው ቤተሠቦቻችን እንደዚህ እያረጉነው የሚኖሩት ወሎ አካባቢ ሀገሬ ሰላም ሁኚልኝ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ኢቶቢያ ሠላምሽን ያብዛልን ያዋደን ያፋቅረን ፈጣሪ የመጨረሻው መልእክትህ ተመቸኝ የምር
@POWE4755
@POWE4755 4 жыл бұрын
ውዱና ተናፋቂው የቤተሰብ ጨዋታ እንኳን በሰላም መጣክ ሰላም ለሃገራችን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ
@ኮከብየተዋህዶልጅ
@ኮከብየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ድሬ የፍቅር ሀገር
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ለሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን
@entuhabibti7032
@entuhabibti7032 4 жыл бұрын
Thanks 😘 sila Dire indazi ba mangarik I'm so happy my Allah bless my home Dire
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
ቤተሰብ +ቤተሰብ +ቤተሰብ =ሀገር
@bcfhdiff9800
@bcfhdiff9800 4 жыл бұрын
ወድማችንእሽቱመለስአላህይጠብቅህየሀገርፈቅርያለህልድነህ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ተሼ ወሳኝ ጄለሰ ባማርኛው😍😍😍😍😍😍😍
@Kidist-2227
@Kidist-2227 4 жыл бұрын
Thank you Eshetu sele dire dawa yemikorekore ande sewe anten enekuwan selagegnen
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣሪየ ሆይ በህልሜ እንዳይሆን እኔ ተሣክቶልኝ 1ኛ ስሆን የመጀመሪያየ ነው ተመሥገን ይችን የምታነቡ በሙሉ #እወዳችኋለሁ ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ጤናችን ይስጠን የቤተሠቦቻችን ክፋ አያሠማን ❤
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
Anen Amen Marrrrrr
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት
@Hነኝስደተኛዋየረያንእናት 4 жыл бұрын
Aminn
@yobdargetachew2562
@yobdargetachew2562 4 жыл бұрын
የኔ ትውልድ really ተመችቶኛል መልክትክ ፣bravo
@User-xt1hb
@User-xt1hb 4 жыл бұрын
አህለን. አሹ. ዝና ታደርጋለህ. ለሀገራችን ሰላሙን ያንጣልን
@አስማሰኢድየወሎልጅአስማሰ
@አስማሰኢድየወሎልጅአስማሰ 4 жыл бұрын
እሼቱ ሰላምህንሸያብዛው ከምንም በላይመልክትህ ትርጉም አለው አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
እሼ የኔ ምርጥ የእውነት ትችላለህ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 4 жыл бұрын
እሸ ከፕሮግራሙ በላይ መልዕክቶችክ በጣም አስተማሪ ናቸው አባቴ!! እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን::
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 4 жыл бұрын
እሸቱ የተጠቀምካቸው ቃላቷች አስለቀስከኝ አሏህ ፍቅር ይስጠን ያረብ
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 4 жыл бұрын
Nice family...ymechachu...hulum slehageru selam ymegal....selamachu ybza...hagerachunm selam yadrglachu....eritrean wendmachu
@ኤልሮኢ-ቀ5ቘ
@ኤልሮኢ-ቀ5ቘ 4 жыл бұрын
የመግቢያና የመደምደሚያ ንግግርህ ሳልፈልግ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር እንደ አፍህ አድርጎልን ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ፍቅሯና ሰላሟ ይመልስልን አሜንንንን 💚💛❤🇪🇹
@samirasadik3921
@samirasadik3921 4 жыл бұрын
ወይኔ ከመቼዉ ሞላቹ እረ እንጠባበቅ የምን መራራጥ ነዉ እሼ የኔ ማር መጣህ ይምጣብኝ አተ ሥትመጣ ደሞዝ እንደመጣ ደሥ ይለኛል በዉነት
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 4 жыл бұрын
1000.likye...welcom.Welcome 👈👌👍👍👍👍👍👍
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ውዴ በፍቃደኚነት ቻናሌን ጎብኚልኝ
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 4 жыл бұрын
ጨዋታው አሪፍ ነበር ግን አቅራቢው በጣም መንቀልቀል ያበዛል ይሄን ቢያስተካክል አሪፍ ነው በተለይ ከተወዳዳሪዎቹ ጋ ያልተገባ በተለይ ችክ ከሆኑ መሟዘዝ ያበዛል ይሄን ቢቀንስ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው
@serkadesgetachew4516
@serkadesgetachew4516 4 жыл бұрын
ድካሜን የምረሳበት ፕሮግራም እሼ ይመችሽ
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል የቤተሰብ ጨዋታ
@ቴዎድሮስነኝ
@ቴዎድሮስነኝ 4 жыл бұрын
እኛ ድሬዎች እንዲ ነን የአዲስ አበባ ልጅ አራዳ ነው ያላችሁት እንዴት ናቹ ድህና ናቹ አራዳነት ከድሬ ተማሩ እሼ GOD Bless U bro
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
እሼ የሰላም አንባሳደራ ነፃነት ሲሄድ ተናድጄ ነበር ለካስ ሆሉም ለበጎ ነው ሰለ ሰላም ነው የሚሰብከው በችሎታህ ነው የምትሰራው
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН