No video

የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 11 ክፍል 11/ Yebtseb Chewata SEASON 11 EP 11

  Рет қаралды 239,972

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 675
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላምችሁ ብዝት ይበልልኝ😍
@zabura9603
@zabura9603 4 жыл бұрын
አሚንንን ማሬ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
አሚን
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን ያችም
@user-lq9vv8ej5k
@user-lq9vv8ej5k 4 жыл бұрын
አሚን ዉዴ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ይችን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ሁሌም ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ ሳቅ እና ጤናን ጨምሮ የመዳምጩሀትን ፍጣሪ ይዝጋው
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 4 жыл бұрын
አሜን እህት
@ekramahmed2968
@ekramahmed2968 4 жыл бұрын
አሜንንን እህቴ
@we9791
@we9791 4 жыл бұрын
አሚን
@layela4990
@layela4990 4 жыл бұрын
አሚን ማሬ
@elsabethabtamu4718
@elsabethabtamu4718 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እህት ተባረኪልን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
_ግጥሙ ተመቸኝ ዋው_ 💚💛❤👈
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
ኮሮና ቫይረሰን ከሀገረ ያጥፉልን የኢ/ ያ ምሰኪኑን ህዝብ ፈጣራ ያሰብልን በሰዴት ያለነውን ለሀገር ለቤተሰብ በሰላም ያብቃን የኔቀረቶ የቤተሰብ ነገረ ነው ያሰሰበኚ
@meseretkumas4198
@meseretkumas4198 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች እማ እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለሁ የናቴ ናፍቆት ልደፋኝ ነው
@Aa-ek9zd
@Aa-ek9zd 4 жыл бұрын
እኔ ምግብ እቢ አለኝ በሷ ናፍቆት
@mixcell3141
@mixcell3141 4 жыл бұрын
እኔም እናቴ ናፍቃኛለች
@gedionmelese1081
@gedionmelese1081 4 жыл бұрын
14:30 ቄሮሮሮሮሮሮ.....😂😂😂😂😂👌 She is killing me.......🤣😂🤣
@user-vw6kk9ps5k
@user-vw6kk9ps5k 4 жыл бұрын
😂😂😂😃
@sifantasfayee4082
@sifantasfayee4082 4 жыл бұрын
Qeerroo
@elsaderese2464
@elsaderese2464 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@user-fu1sv5wz1t
@user-fu1sv5wz1t 4 жыл бұрын
አሜን
@kalecheetah7340
@kalecheetah7340 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elsabethabtamu4718
@elsabethabtamu4718 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-fu1sv5wz1t subscribe enderarge konjo
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በጊዜ ነው እሽ እረ ሙስሊሞች ዱአ ክርስቲያኖች ፆለት እናርግ የመጣውን በሽታ ያጥፋልን ያረብ
@alhamdulillahallakuluhal6428
@alhamdulillahallakuluhal6428 4 жыл бұрын
ኣሚንን ኣላህ ያጥፋልን
@user-be1ih9wt3o
@user-be1ih9wt3o 4 жыл бұрын
አሚንንን አላህ ይዘንልን
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 4 жыл бұрын
እንሸለሀ ተወከልት አለሀ በአለሀ ሞሉ ተስፈ አለን .ሚንንንን አለሁማ አሚንንንን
@milkeemilkee6277
@milkeemilkee6277 4 жыл бұрын
አሚን
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hht8295
@hht8295 4 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ከሚያስደነግጥ ነገር አተ ጠብቀን ከድገት ሞት ከድገት መለዬት ያረብ በተሴቦቻችነን ከክፉ ነገር ላውን ጥላ ታቹን ጫማ ሁነህ ከሚፈራው ከሚፈራሁ አተ ጠብቅልን ያረብ እኛንም ስደተኞችን አተ ከክፉ ነገር ሁር አውጣን ያረብ እሮመዷንን በሳቅ በደስታ አፁመን እኔ እምለምንህ በመልካም ስሞችህ ነው የአላህ ያረህማን ያረሂም ያመሊክ ያቅዱስ ያሰላም ያእሙእሚን ያማህሚን የአዚዝ ያጀባር ያሙተከበር ያረብ
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@hayathayat1157
@hayathayat1157 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ እህቴ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@maryam4875 subscribe enderarge konjo
@user-dt6hz6gr9v
@user-dt6hz6gr9v 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ነብሴ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ኮሮና በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን ፀሎቴ ነዉ
@hikmamelka1312
@hikmamelka1312 4 жыл бұрын
አሚን ድራሹን ያጥፍልን
@tiruworkhailu9711
@tiruworkhailu9711 4 жыл бұрын
Amen
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hikmamelka1312 subscribe enderarge konjo
@zahwe5375
@zahwe5375 4 жыл бұрын
itopiyaadasii
@zahwe5375
@zahwe5375 4 жыл бұрын
@Buruk Mualem h
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ከዚህ አስጨናቂ ወረርሽኝ በሽታ ይታደግልን ሁላችሁም በእምነታችሁ ፀልዩ አይዟችሁ አትፍሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ግጥም ገጣሚው ዋውውውው አለማድነቅ አይቻልም በርታ ጎበዝ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ወገኖቼ በልባችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ እህታችሁ ነኝ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበረታቱኝ💚🙏
@hayatyoutub6922
@hayatyoutub6922 4 жыл бұрын
እሺ አንቺም ነይ ወደኔkzbin.info/www/bejne/aF6adKusg690Zpo
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
አሜን ፫🤲
@tgtubelove4323
@tgtubelove4323 4 жыл бұрын
Arakush mamaye
@bobceell976
@bobceell976 4 жыл бұрын
Amen
@solocmc8117
@solocmc8117 4 жыл бұрын
Mahi11show tube you 😎
@user-cm8xl9bb3z
@user-cm8xl9bb3z 4 жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ሀሬን ከዚህ ክፉ በሽታ ጠብቃት
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን
@mesimaranata8414
@mesimaranata8414 4 жыл бұрын
Amen
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው 😭😭😭😭 አሹ የኔ ፍልቅልቅ 😃😃😃🤣🤣🤣 👉 ኮረና 😷እግዚአብሔር ያጥፍልን ይህን በሸታ ☝️💒
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Selam lagarachin char ware yaminsmabati alti yahunalin
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@gavahahagwabahwgahahahgava4646 አሜን ውሰጤ
@ashiamentigistu805
@ashiamentigistu805 4 жыл бұрын
Amen
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@gavahahagwabahwgahahahgava4646 subscribe enderarge konjo
@birutkayithabib4367
@birutkayithabib4367 4 жыл бұрын
ዳኒ በጣም በርታ አንተ ጀግና ገጣሚ ነህ ያባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ💕💕
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 4 жыл бұрын
የብርሀኑ ቤተሰቦች መልካም እድል ይሁንላችሁ ደስ ስትሉ ዳኒ ምርጥ ግጥም ነው በርታ
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 4 жыл бұрын
😂😂እሄ ልጅ ስመችን መሳቅ ወንጃል ቢሆን ኖሮ እድሜ ልክ ተፈርዶብኝ ነበር😂
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 4 жыл бұрын
1500 riyal wede Ethiopia simenezer snt new
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 4 жыл бұрын
@@georgebejjani1769አሁን በለነበት ምን ዛሬ 16 ሺ ነው እህቴ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 4 жыл бұрын
@@user-ob4ed7mm5e Amesegnalehu yenewdi 💟💟😍😍😍
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
enm
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
enm
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
አሽዬ ለልጁ የሰጠከው እድል እውነት ቀላል አይደለም ቅን አሳቢ ነህ እግዚአብሔር በህይወትህ ሁሉ ሙሉ በረከትን ያብዛልህ ካሰብክበት ድረስ
@negashhassen1833
@negashhassen1833 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሸቱን ስሰማ ይበልጥ ኢትዬጵያውነቴ ያስደስተኛል ። ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነሀ
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር እደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@NT-ww6hq አሜን በቅንነት sunscribe አድርጉኝ 💚🙏
@cdgvvggh5884
@cdgvvggh5884 4 жыл бұрын
እደዚህ ቅን የሚያስቡትን ያብዛልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 4 жыл бұрын
😁😁😁ፈገግታ እማይጠፈው እሸቱዬ እሰኪ ላገሩ ሰላም እሚመኝ ለቤተሰቦቻችን ጤና ፍቀር ከስደት ተመልሰን እደተነፍፈቀን በደህና እምናገኛችው ያረግን 🙏🤲ከስደተኞዋ እህታችሁ ነኝ ላይክ በማረግ አፅናኙኝ ናፍቆቱን
@user-rm6yy1vo2r
@user-rm6yy1vo2r 4 жыл бұрын
ሠላም ለዝህ ቤት ዛሬስ ክፍት ብሎኛል ታምሜ ነዉ ያዋልኩት ሁላችሁም በየእምነታችሁ ፀልዩልኝ ማሮች
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ትዳብስሽ አይዞሽ ዉሀዉን ፀሎት አድርገሽ ተባበሺዉ ጠጪዉ
@user-rm6yy1vo2r
@user-rm6yy1vo2r 4 жыл бұрын
@@yaniyani8683 አሜን አሜን ዉድ
@fhaylufhaylu4901
@fhaylufhaylu4901 4 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ይማርሽ እህት
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
እመብርሃን ትደብስሽ እህቴ
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Ayizoosh mamayee faxaarii yimarishii
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 4 жыл бұрын
መሽአላ ብርሀኑ ማር የሆኑ ልጅ ወልደዋል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@lolak953
@lolak953 4 жыл бұрын
#Kerro ... His reaction killed me HA HA HA HA ...
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 жыл бұрын
አላህ ከመጣብን ሙሲባ ነጃ ይበለን በዱአ እንበርታ ውድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና የምትሉ ሁሉ ምኞታችሁ ተሳክቶ ለፍሬ ያብቃችሁ አብሽሩ ያልፍል አንድ ቀን እኛም መልካም ህይወት ይኖረናል ኢንሻ አላህ ይመጣል
@habshachanle6461
@habshachanle6461 4 жыл бұрын
ኮሮና ኳሮና አር መቸ ነዉ የሚለቀን እስኪ ይልቀቀን የምትሉlike
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 4 жыл бұрын
police meseleh ende yelkeken emetelu menamen hooo
@violetter9459
@violetter9459 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኝ ቀረ 👌💓
@tesfatube8265
@tesfatube8265 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የየሚለኝ ነገር ኮሜታተሮች በሄዳቹበት ኮሮና ኮሮና አረ በቃ እርሱት
@hiyabmulugeta7676
@hiyabmulugeta7676 4 жыл бұрын
Thank u efuuu enem silchit blongal
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
Heko aderekune heko
@raeecwawwkpmell3660
@raeecwawwkpmell3660 3 жыл бұрын
Ok
@senaytshumye7258
@senaytshumye7258 3 жыл бұрын
Mm
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
አጭረ ሰዎችን ማን ብለው ሲጠሩ ትሰሚያለሽ ከአድ አድ ቄሮ አለች 😀😀😀😀😀 ይመችሽ ያራዳ ልጅ እዴት እዳሳቅሽኝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ😀😀😀😀😀😀
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 ማማዬ በደብ ሳቂልኝ ማዳሜማ ዛሬ ምን ሆነሻል አለችኝ ስስቅ ሰምታኝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@@user-ri9xq2or8r እኔም በጣም ነው የሳኩት። እዚም ቁልጭ እዛም ቁልጭ😀😀😀ፈታ አረጉን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 😀😀😀😀 ቀላል ፈታ ማማዬ እኔማ ዝም ብዬ እየደጋገምኩ እያየሁ እሰቃለው ያቺን ፓርት 😀😀😀😀😀 ከአድ አድ ነው እኮ ቄሮ ያለችው ተመቸችኝ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም ዴግጨነበረ ቄሮዎቺ እንዳሉ ያንኑ መጫ አመጣውብየነበረ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
እሼ እደዛሬ ስቄ አላቅም ቄሮ ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 እኔ እራሱ ማማዬ እዴት እዳሳቀችኝ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
@@user-ri9xq2or8r በጣም እንጂ ፈታ ነው ያልኩትኝ😂😂😂
@user-eu7ch5xr7e
@user-eu7ch5xr7e 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ቄሮ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
@@hanaeth2019 😀😀😀😀😀 ፈታ በይልኝ ማማዬ
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 4 жыл бұрын
ኡፍ 3 ወንድ ልጆች ደስ ሲሉ እመቤቴ ትልቅ ቦታ ታድርስልክ አባቴ 25ሺ ይዘው ቢሄዱ ደስ ባለኝ ❤🌹🌹
@kareemasaid3962
@kareemasaid3962 4 жыл бұрын
አረ እህት ወንድሞቸ ሁላችሁም በየእምነታችሁ እንፀልይ የመጣብንን መከራ ፈጣሪ ይመልስልን እኔ በጭቀት ልሞትነዉ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አይተወንም
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
ወገኖቼ እባካችው ሁላችንም ተግተን እንፀልይ ከዚህ ከመጣብን መቅሰፍት ይህ የእግዚአብሔርን ቁጣ ነው እንደ እኛ ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን
@adisehiwet
@adisehiwet 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዞች፣ ደስ አሉኝ እነኝ ቤተሰቦች ፡ በርቱ! ዛሬ መጀመሪያ like እናነ comment 👍🏼
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enderarge koni
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ከመጣው በሺታ ይሠውረን በተለይ በሥደት የማንም ኩፉ አያሠማን ከእኔ የበረታቺሁ በፀሎታቺሁ አሥቡኝ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
አንደኛ ዛሬ ከምን ተሳካልኝ አላውቅም ከዚህ ከሚወራው ከሚፈራው ከተሰራጨው በሽታ አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konio
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዝብች ከነቤተሰቤ ክሮ አይካችሁ ሀገራችን ስላም ይብዛ
@user-eh5jj5ll6v
@user-eh5jj5ll6v 4 жыл бұрын
እሸትዬ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-iw7ly7gb9m
@user-iw7ly7gb9m 4 жыл бұрын
Wowowowo tabrki tabrku
@ummukhire3715
@ummukhire3715 4 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንን ከሚባለውና ከሚሰማው ብሸታ አንተ ጠብቅልን
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ አበርቱኝ
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 4 жыл бұрын
uuuffff getemun yegetemewo lije betam libe yemeneka getem new yegetemew
@sadasada2012
@sadasada2012 4 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዉድቸ በስደት ያላችሁ ከኮሮላ ባይረስ በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠበሰቃችሁ እስኪ ዱባይ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ ዉድ ያገሬ ልጆች
@user-yy5ey3mf7l
@user-yy5ey3mf7l 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ😁😁እንኳን ደህና መጣቹ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከኮሮና ታደገን!!! አሜን
@se2329
@se2329 4 жыл бұрын
አሜን
@mvcftfg7064
@mvcftfg7064 4 жыл бұрын
A ነኝ ሥደተኛዋ እኮን ደህና መጣህ አሹኪ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@se2329 subscribe enderarge konji
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@mvcftfg7064 subscribe enderarge konjo
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Well came Eshe selam le Ethiopia ⛪🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹selamun awuridilen 💐💐🙏🙏🙏😭
@abrhamtadesse7954
@abrhamtadesse7954 4 жыл бұрын
DANI Berhe ayntefe abtea berta tebareke
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
🤣 OMG you made my day. U see, she didn’t thought. She said immediately ቄሮ. WTF 😂 😂
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 4 жыл бұрын
ፈጣሪችን የሀገራችንንና የህዝባችንን ነገር ለአንተው ትተናል አንተው በቃ በለን እዘንልን እኛ አቅም የለንም በሽታውን በአጭር አስቀርልን👆
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ግጥሙን ይድገምልን ሁሉም ቤተሰብ ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@user-dx1pf5zl8w
@user-dx1pf5zl8w 4 жыл бұрын
አሰለመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ከዚህ ተኮረና በሽታ አላህ ይሸፍናችሁ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያቱ በፀሎት እንበርታ ኳተር ላይ በጣም ነው የተስፋፋው
@user-hm2uk4qt5m
@user-hm2uk4qt5m 4 жыл бұрын
የአለይኩምሰላም ጦይባ
@user-dx1pf5zl8w
@user-dx1pf5zl8w 4 жыл бұрын
@@user-hm2uk4qt5m ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@khdigaap1667
@khdigaap1667 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-dx1pf5zl8w
@user-dx1pf5zl8w 4 жыл бұрын
@@khdigaap1667 ያስቃል ኢጭ
@seidatube2239
@seidatube2239 4 жыл бұрын
ሰላ ወዶቸ አሃን ፈታ እላለው ስጠብቀው ነበር ደብሮኛል ላይክ ግጩኝ እስኪ
@mariamabdulla6081
@mariamabdulla6081 4 жыл бұрын
ሳአቱ ባያልቅ እመኛለው እዴት እደምወደው ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
አሼ እኳን በሰላም መጣክልኝ ምርጤ ሰላምክ ይብዛልኝ የሆክ ፋዲሻገና ሳይህ ሳቄ ነው ሚመጣው እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም አስተዋይ ነህ
@seenaa7402
@seenaa7402 4 жыл бұрын
Qeerroo jechuun Lencaa dhaa ok Qeerroo qeerasakoo Malee qeerroo gababa miti
@zamzamzamzam843
@zamzamzamzam843 4 жыл бұрын
Dhugaan keeti lubbuu
@sifantasfayee4082
@sifantasfayee4082 4 жыл бұрын
Seenaa Dhugaa jete qeerroo kechun gotaa oromo tii
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 4 жыл бұрын
የብረሀኑ ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ እግዚያቤሄር ይጠብቃችሁ
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 4 жыл бұрын
የሶስት ወንዶች እናት ነኝ እኔም እና በወንዶች ልጆች እኮራለሁ እነዚህ ልጆች ደሞ ይባስ አኮሩኝ። ደሞ ዳኒ ተመቸኧኝ ተባረኩልኝ።
@fenetoliiqaa1351
@fenetoliiqaa1351 4 жыл бұрын
Jechuumaa Qeerroo jedhuu yoo dhageessan Naasuu duutii Abashaan 😁😁 Ayyaani Qerroo isifi hin ta'in Qommaxxotaa Hadha keeti
@monakk2219
@monakk2219 4 жыл бұрын
Dhugaa keeti waan ofii koo
@kindaqkinda6653
@kindaqkinda6653 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በአባቱ ናፍቆት ሊት ተቀን የሚያለቅሠው ማርያምን አባቴ ናፈቀኝ😢😢😢😢😭😭😭😭😢😭😢😢😢😢
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 4 жыл бұрын
የምጣብንን በሽታ አላህ ይመልስልን አላህ ይጠብቀን ያረብብብብ ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ዱአ እናድርግ ኢንሻአላህ
@seni2156
@seni2156 4 жыл бұрын
ባለግጥሙ ልጅ ውስጤ ነው በርታልኝ ወንድማለም
@eskedargetachew7888
@eskedargetachew7888 4 жыл бұрын
ደሰ የሚል ግጥም ነው በርታ ወንድሜ
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
አለም። እስከ ጫፍ ሰላም ይሁን ከዚህ መጥፎ በሽታ አለም እፎይ ትበል። አሚን የአላህ ያገሪም። ያራህማን። በእዝነትህ ማራን።
@cellnet2558
@cellnet2558 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ድጥም የመድረክ እድል ሥለስጠህዉ ፈጣሪ ጥበብን ጨምሮ ጨማምር ይስጥህ እሼ
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 жыл бұрын
እረ ጉድ እሸቱየ መጣህልኝ ምርጤ ሰላምና ጤና ለሰው ልጆች ይሁን
@okuteferiabai339
@okuteferiabai339 4 жыл бұрын
እንደቤተሰብ በጣም የመናበብ ችሎታ ያላቸው ብሪሊያንት ኣባትና ልጆች።
@bilisummaayutubii3228
@bilisummaayutubii3228 4 жыл бұрын
Well come 😍🥰😍
@waldaytean8658
@waldaytean8658 4 жыл бұрын
ልብስና ጫማችንን ብቻ ሳይሆን ኣሟሟች ንም ሜዲን ቻይና መሆኑ አሳዝኖኛል::
@user-cs8eq7xx2b
@user-cs8eq7xx2b 4 жыл бұрын
ዉድ እህት ወድሜች እስቲ ሁላችንም በእምነታችን ደዋ እነደርግ በአላምላይ የመጣዉ የአምላካችን ቅጣት እዲያነሳልን በያለቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ ለአገራች ሰላም ፍቅር ተብዛበት ያርብ
@ayuaddis7939
@ayuaddis7939 4 жыл бұрын
Bezu atekebater azegaju
@anchialem1929
@anchialem1929 4 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ሱሴ ነው የቤተሰብ ጫወታ
@user-om4yj2jj9p
@user-om4yj2jj9p 4 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በዚህ ምሽት ያልታሰበ ደስታ ያሰማችሁ👌👌 👉ከዚህ ኮሮና ከሚባል በሽታ ይጠብቀን/አችሁ።💚❤💛👈😥😥😥የተመቸው አሜን🙏🙏🙏ይበል።💘💘💘💘
@cbbc7925
@cbbc7925 4 жыл бұрын
Amen
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@cbbc7925 subscribe enderarge konjo
@saboontugiincii8632
@saboontugiincii8632 4 жыл бұрын
Qerroo jechun leenca jechudha ok jabaza akka kee kan miti sharmuxa lij🤔
@sofi-kh6fk
@sofi-kh6fk 4 жыл бұрын
ገጣሚውን እነበርታታ ጉበዝ ማራኪ ግትም አገራችን ስላም ያርግልን
@user-zo2rd3sy8c
@user-zo2rd3sy8c 4 жыл бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር ከኮሮና ባአይህርስ ይህጠበቃችው አሚን ነው
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
አዳነ ነኝ ተመስገን 👉👍👍👍👍👍
@ekramehussein4950
@ekramehussein4950 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ቤተሰብ ነው
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 4 жыл бұрын
ደስ ስትል
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Waw yebirhanu familly betam new yetemechey. Getami danil berta ketilibet
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
ምርት ፕሮግራም ስወዳቹ እሸቱ በርታልን 😍👍👍
@balprasimdamessa8971
@balprasimdamessa8971 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሰዋች አጭር ሰዋችን ማንብለው ሲጠሮቸው ትሰሚያለሽ ቄሮ 😁😁😁😁😁😁😁😭 ....💚💛❤️
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 4 жыл бұрын
አምላካ ሆይ ኢትዮጵያ የምስጊን ሀገር ከዚህ ከመጣ ወረርሽኝ ጠብቅልን እኛም በስደት ያሉትን ጠብቅልን
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ አበርቱኝ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 4 жыл бұрын
አሜን፫
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 4 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 እሽ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 4 жыл бұрын
Well came Eshe🙏
@user-zo8ie9cf5i
@user-zo8ie9cf5i 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረኪያቱሁ እደት ናችሁ ውዲ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ያአላህ ራህመት እዝነት አይለያያችሁ ያረብ አላህ ያመጣብንን በላ ይያዝልን ያረብ እኛ አቅም የለንም ያአላህ ራህመትህ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ጎበዞችናቸው
@sofemrad5111
@sofemrad5111 4 жыл бұрын
የአላሚቱው ጌታ አገራች ከአስከፍ በሽታ እድውም በአላም ያለው ሰው ዘር ይጠብቅልን
@tegesttetra6933
@tegesttetra6933 4 жыл бұрын
Egezabehere yexebekene ke zemenu korona 🙏🙏🙏
@betutesfie8557
@betutesfie8557 4 жыл бұрын
U best men
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 жыл бұрын
Thnek you very much brother 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Eshe u never fail to surprise me, love and respect to you.
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
እሸትዬ ሰላምክ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልን ሌላ ምልክ የለኝም
@ahmedalaskar1407
@ahmedalaskar1407 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሸየ፣አላህከኮረኖቫይረስ፣ይጠብ ቀን
@oneloveethiopia2427
@oneloveethiopia2427 4 жыл бұрын
አላህ አለምን ይጠብቃት ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ❤❤🙏አሹየ ስወድህ እኮ ❤
@beniman7409
@beniman7409 4 жыл бұрын
ምነው እሼ ለህዝባችን ትንሽም እንኳ ሰለኮረና ቫይረስ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳትነግራቸው ምን ያህል ህዝብ እንደሚከታተል እያወክ አዝናለሁ
@abrhamtoma1814
@abrhamtoma1814 4 жыл бұрын
selam le hulachehum. be debub ethiopia akababi Kero malet hestan leji enda maletii new. selazeh Chuchee lej acheri selahone new.
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ከኮሮና በሽታ ሁላችንም ይጠብቅን
@heranheran4112
@heranheran4112 4 жыл бұрын
From eritrea i like the boy he said abzi kulch abzi blich haaaa
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 4 жыл бұрын
በቃ ቤተሰብ +ቤተሰብ ቀረ ሰላምታም ቀረ አላህ ይሄን ኮሮና የተባለን በሽታ አላህ ያጥፋልን ውዶቼ ድዋ እናድርግ
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 4 жыл бұрын
እንኳን ደእና መጣቹሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደረግልን
@user-vk2vx7qe7v
@user-vk2vx7qe7v 4 жыл бұрын
ስላም ስላም መልካም እድል እመኛለሁ ውዶች
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 жыл бұрын
እጀ ተልተሎ ከመታጠቤ የተነሳ የተላጠ ድንች መስሏል ፈጣሪ ይጠብቀን 🤲🤲
@muneeranone4032
@muneeranone4032 4 жыл бұрын
እሽዬ እንኳን ደህነ መጠህ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
አጭር ሰው ማን ይባላል ሲላት ቄሮ አለችው😂😂😂😂😂😂
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ቄሮ ተመቸችኝ ልጅቷ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 14 МЛН