No video

የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 11 ክፍል 5/ Yebtseb Chewata SE 11 EP 5

  Рет қаралды 193,083

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
አሹ ሰወድህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ👍😂😂ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል የሠው ደሰታ የሚያሰደሰትው ብቻ👉👍 ማነው እንደኔ አገሩ የናፈቀው 😥
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe Endrarge Konjo
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 እሽ
@abcbvagbbzbvzjbzgvzhv8141
@abcbvagbbzbvzjbzgvzhv8141 4 жыл бұрын
ኪኪኪ
@shureseifu7712
@shureseifu7712 4 жыл бұрын
Wow Amazing program 👍👍👍
@bezabezay8844
@bezabezay8844 4 жыл бұрын
በሰው ሀገር ያሉብእንዴት አይናፍቁም ውዴ በጣም ይናፍቃሉ
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 4 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ በፆለት አትርሱ ደግሞ እኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ ክርስቲያን ወገኖቸ
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እህት እሺ
@mahratsmahrats653
@mahratsmahrats653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 4 жыл бұрын
@@mahratsmahrats653 አሚን እህት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ስንዋደድ ስንከባበር ነው የሚያምርብን።❤😘😘😘
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Tigist Hayilu ewenet new 🥂
@haymanotassefa9784
@haymanotassefa9784 4 жыл бұрын
ጀኘገtt,
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@wondante ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ተሳክቶልኝ 45ነኝ ላይክ አምሮኛል ዛሬ ብቻ ነው የለመንሁ
@user-gk4si7ge1b
@user-gk4si7ge1b 4 жыл бұрын
እስኪ በፆሎት በዱአ አርሱኝ እራስ በሽታ አለብኝ ይማርሽ በሉኝ
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረሸ
@user-ql2fg4mn4f
@user-ql2fg4mn4f 4 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽእህቴ
@user-jd3ph5fu6l
@user-jd3ph5fu6l 4 жыл бұрын
@@user-ql2fg4mn4f ይማርሽ ማማየ
@habibachanie3980
@habibachanie3980 4 жыл бұрын
Yimarshi
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 4 жыл бұрын
ዛሬ ቀን ደስ ብሎኛል 😍ደስታዬን ተካፈሉ 😍😍
@rahmetrahmeet9797
@rahmetrahmeet9797 4 жыл бұрын
ሁላችንም ሀሳባችን ተሳክቶልን ሀገራችንን ለመግባት ያብቃን ያረብ አሚን በሉ አላህ ማንኛችንን ዱአ እንደሚቀበል አናውቅምና
@messiyemariamlejemobile5690
@messiyemariamlejemobile5690 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mareamddyoutube2365
@mareamddyoutube2365 4 жыл бұрын
امين امين امين اللهم امين يارب
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
አሚንንንን ውዴ
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
አሜን
@user-rm6yy1vo2r
@user-rm6yy1vo2r 4 жыл бұрын
እሼ ሱሴ እኳን ደህና መጣህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe Endrarge Konjo
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እሼ ማኛ ከመገናኛ አቦ ምችት ይበልህ የቤተሰብ ጨዋታን ሞቅ ሸበረቅ ሸብረቅረቅ አደረከው😍😍😍😍😍😍
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ. ማነው. የሚወደው. እደኔ. የምሽትድምቀትእኮነው
@user-ot3th6wf5q
@user-ot3th6wf5q 4 жыл бұрын
እሼ. እኛ አረብ አገር ያለን ኢትዮጵያዊ በሙሉ እንደምንወድህ ታውቃለህ።አወ ስለዚህ ስለኛ ክብር ደግመህ ደጋግመህ ማስተዋወቅ አለብህ ልክ እንደ ፀሀይ አፓርታማ
@lanaali5730
@lanaali5730 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😁
@user-jd3ph5fu6l
@user-jd3ph5fu6l 4 жыл бұрын
አሞኛል ልቤን ሰድተኛ ነኝ በዳዋ በፀሎት አስብኝ እህታችሁ ነኝ
@MunnaMUnna-gx1ef
@MunnaMUnna-gx1ef 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርሽ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 4 жыл бұрын
ይማርሽ ውዴ
@lloveyoumame1068
@lloveyoumame1068 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ ውድ አብሽሪ
@user-jd3ph5fu6l
@user-jd3ph5fu6l 4 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
አላህያሽርሽ ያረብ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
በአገር ውስጥ አንድ ሀብታም ባለጠጋ ሰው ይኖር ነበር። ለጋብቻም የደረሰች ልጃገረድ የሆነች ሴት ልጅ ነበረችውና ልጅህን ዳርልን ጥያቄ በተደጋጋሚ ከብዙ ወንዶች ይቀርብለት ነበር። ታድያ በዚህ የተማረረው አባት ልጁን ለማንም ለመዳር ፈቃደኛ አለመሆኑን ቢያሣውቅም የጠያቂዎችን ቁጥር በይበልጥ ጨመረው እንጂ ሊያስቆመው አልቻለም። ታድያ በዚህ ግራ የተጋባው አባት እንደ ባህሉ እና ስርአቱ ወደ አገር ሽማግሌዎች በመሄድ እየሆነ ያለውን በሙሉ ያሥረዳል። ሽማግሌዎችም ነገሩን በጥሞና ካዳመጡ በዋላ አንድ ምክር ይለግሡታል ፣እንዲህም አሉት ፣ለልጅህ በጣም ብዙ ኪስ ያለው ሱሪ ታሰፋና በእያንዳንዱ ኪስ ውስጥ ሳንቲሞችን ሙላበት። ሳንቲሙን እስከ አፉ ድረስ ከሞላህ በዋላ ለጋብቻ ጥያቄ ያቀረቡትን በሙሉ ሠብሥበህ አንድ ትእዛዝ እዘዛቸው እንዲህም በላቸው። ልጄን ከፊትለፊታችሁ እንድትሮጥ አደርጋለው ከናንተም መካከል አሮጦ የያዘ ሰው እሱ ልጄን የሚያገባ ይሆናል ይላቸዋል። በዚህም ግዜ ሰዎቹ ባባትየው ትእዛዝ ይስማማሉ። ከዛም አባትየው ወደ ልጁም ይሄድና ልጄ እያባሩሽ ሳለ አንድ ሰው ሊይዝሽ ሲደርስብሽ ሳንቲሙን ከኪስሽ እያወጣሽ መሬቱ ላይ በትኚው ብሎ ይነግራታል። ልጅቷም ያባቷን ትእዛዝ በመቀበል ሩጫው ይጀመራል። ከዛም ከሩዋጮቹ መካከል አንዱ ሊይዛት ሲደርስባት ሳንቲሙን አውጥታ ትበትናለች ከዛም ሰውየው እሷን ትቶ ሳንቲሙን መልቀም ይጀምራል ።ሊይዟት የደረሡት ላይ በሙሉ ሳንቲሙን እያወጣች ስትበትን እሷን ትተው ሳንቲሙን መልቀሙን ተያያዙት። ልጅቷም ሸክሙ እየቀለለላት እና ፍጥነት እየጨመረች ሄደች ሊይዟትም የደረሱባት ሁሉ እሷን ትተው ከኪሷ የሚበተነውን ሳንቲም ወደ መልቀም ተቀየሩ። አንድ ምስኪን ደሀ ሰው ግን ከኪሷ የሚበተነው ሣንቲም ሳያጓጓው እሷን ራስዋን አሳዶ በመያዝ ልጅቷን የራሱ አደረጋት። ይህንንም የተመለከተ አባት ለልጁ ባል ሊሆን የሚችል ሰው በማግኘቱ ደስ አለው። ልጁንም ዳረለት። ✍ብዙዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ለምንድነው የምንሄደው? በረከትን ፣ገንዘብን ፣ትዳርን ፣ቤት ፣መኪና ፣ትርኪምርከኪ ፍለጋ ፣ወይስ እግዚአብሔርን ራሱን ፍለጋ? ማናችንም እግዚአብሔርን አናታልለውም። የእያንዳንዳችንን የተሰወረ የልብ መሻት ያውቃል። አቤት ግን እግዚአብሔር ለልባችን መሻት አሳልፎ የሰጠን ግዜ! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@FisalAhmed-vf9uj
@FisalAhmed-vf9uj 4 жыл бұрын
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
እጂግ. ከልብ. እናመስግናለን. በጣም. ትምህርት. ስጪ. ነው. እናመስግናለን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@FisalAhmed-vf9uj Subscribe enDrarge Konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-nv5vx4rk7r Dubscribe Endrarge Konjo
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል አስቀድማችሁ ፅድቅና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችኋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እኛ ግን ዋናውን ትተን ተጨማሪውን ፍለጋ እንደክማለን የሁሉን ባለቤት እሱን መፈለግ ይሁንልን
@meseretkumas4198
@meseretkumas4198 4 жыл бұрын
እናት የሁሉ መደበቂያ የሁሉ መጠለያ ምቹና ልዩ የምስጥር ጓደ ናች ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@meseretkumas4198
@meseretkumas4198 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@meseretkumas4198 Subscribe Endrarge Konjo
@shoshoalkatheeri8487
@shoshoalkatheeri8487 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉዴ
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ በእሸቱ በጣም የሚያጓጓኝ ፕሮግራም ብቻ ነው እሼ ስወድህ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe Endrarge Konjo
@Tadedigaso
@Tadedigaso 4 жыл бұрын
ዎው ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ሁሌም በጉጊት ነዉ ምጣብቃው !
@cristinaperido5947
@cristinaperido5947 4 жыл бұрын
Tade Digaso ታዴ ቴዲ_ዮ
@semutube2755
@semutube2755 4 жыл бұрын
በጉጉት ሰጠባቅ ናበር አሸቱ ሰወዳቅ አኮ ኡነት ለመናገር ባፍት የበተሳብ ቻወጣ አላየም ናበር
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አሁን ምን ተገኘ
@semutube2755
@semutube2755 4 жыл бұрын
hahaha enja ene ersu geremognal
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@semiratesfaw9208 Subscribe Enderarge Konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@semutube2755 Subscribe Endrarge Konjo
@semutube2755
@semutube2755 4 жыл бұрын
Samery love eshi aderegeshalew anchim aderegign marr
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 4 жыл бұрын
ስደት ያላችሁ እህቶቼ ያሰባችሁት ተሳክቶላችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ❤💛💚
@emebetbirole2166
@emebetbirole2166 4 жыл бұрын
Well come hulachum አግዛበሄር ላ አገራቺን ሳላም ፍቅር አንድነት የስተን ሁልቺነም አግዛበሄር ላ አገርቺን ያብቻን ሁሉም ስግደተኛ አገራቺን ethiopia አግዛበሄር የተበክን 😍😍❤❤❤❤
@emebetyemaremlij32
@emebetyemaremlij32 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen yene konjoooo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@emebetyemaremlij32subscribe Endrarge Konjo
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
አሜን
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ማርያም እሸቱ ከመጣ ጀምሮ የቤተሰብ ጭዋታ ይናፍቀኛል
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
እኔም ማር
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 4 жыл бұрын
እኔምነኝ እሼ ከመጣ ጀምሮ እደተከታይ ድራማነው እምከታተለው ሰላም ለእናት አገሬ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
@@hadratube4986 ማርያም እሱ ከመጣ ጀምሮ በፍቅር ነው የምከታተለው💖💖
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
@@user-nv7er2cv7i አሜን ለሁላችንም ሰላም ይስጠን😘😘😘😘
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hadratube4986 Subscribe Endrarge Konjo
@rahmetrahmeet9797
@rahmetrahmeet9797 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴ ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@erstugeremew1525
@erstugeremew1525 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዎታ ሱሰኛ ሆንኩኝ ሰአቱ እስክደርስ ቅር ቅር ይለኛል በተለይ እሼ ምርጥ ነህ።
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ትላንት ጀምሬ አይኔን አፍጥጬ እየጠበኩ ለምን 38ተኛ አልሆንኩም ሢያናድድ ለማንኛውም እንኳን ከሣምንት ሣምንት አደረሳችሁ ኑ ተናፍቃችኋል ❤አሹየ መጧል
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ትናትና ነው ተራ የያሽ😂😂😂😂
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
tiar tefera ነበር አልተሣካም እንደምታይው ዘቅዝቀው ጣሉኝ😂😂😂😂😂
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
@@user-dr6js4zd4d 😂😂😂
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Eshe konjoo 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kokobaesfaw2701
@kokobaesfaw2701 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለአብይ ጶም በሠላም አደረሳችሁ
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዘሬም ቃደማቹ እሺ ምንም መረግ አልቺሊም መልከም ምሽት ይሁን ይለቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ln4dr2ux9m
@user-ln4dr2ux9m 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ ፈንድሻና ሻይ ይዠላችሁ መጣሁ😅😅 በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ከምናየዉም ከምንሰማዉም መጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሚንንን
@user-pe6ui5gm6o
@user-pe6ui5gm6o 4 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቸ ወንድሜን አሞብኛል
@aknnd9539
@aknnd9539 4 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ የእናቴ ናፋቂ አላህ ያሺርልሺ ውዴ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
አላህ ያሽረው
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ
@mareamddyoutube2365
@mareamddyoutube2365 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ ማማየ
@MunnaMUnna-gx1ef
@MunnaMUnna-gx1ef 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርልሽ
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችው እንካን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ የተዋይዶ ልጆች
@isaacentertainment00
@isaacentertainment00 4 жыл бұрын
Egnam enantem masakina mazinanat Hizbn masdeset new sirachin!
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ያዉላቸዉ ቤተሰብ ዋዉ።።❤️
@JapiGirum
@JapiGirum 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሕዝቦቿ ይላክልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏
@mengstusisay6462
@mengstusisay6462 4 жыл бұрын
እየሩስ በጣም ጎበዝ
@abdiethiopianliveismateral3823
@abdiethiopianliveismateral3823 4 жыл бұрын
ወይኔ እንደኔ በሰድት ለይ የተቸገርው አሌ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@user-or8dq9zm6z
@user-or8dq9zm6z 4 жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው ሁሉ ም ያልፋል
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 жыл бұрын
ዛሬ አሼ ጉንፋን አጡዞታል ያስታውቃል 😂
@user-cb5vq2zo1o
@user-cb5vq2zo1o 4 жыл бұрын
እንካን ደና መጣቺ ማሮች መልአከ ቁዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃቹ ፆም ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ያሳየን
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ኮረና ከሚሉት በሺታ ይሰውረን ፈጣሪ ደስተኛ ከሆናችሁ የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ🙏
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
እሚያወፍ. ነገር. ካለ. ብዬ. ብጠይቅም. አልተመለስልኝም. ይሁን. ለበጎ. ነው
@hhsjsjsj2800
@hhsjsjsj2800 4 жыл бұрын
አሚን
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አሼ ፕሮግራሙን እንዴት እንዲወደድ እንዳደረከው ብታውቅ ኖሮ እውነት በጣም ጎበዝ ነህ ገጠመኙን እሷ ስትነግረን እንዳይደብረን በመሃል የምታደርገው ፊዚካል በጣም አሪፍ ነው
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Wow like smart Zack Snyder love you Good luck
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።
@ashublshu2894
@ashublshu2894 4 жыл бұрын
ስጠብቅህ ልኑር
@zebibafantaw3129
@zebibafantaw3129 4 жыл бұрын
ሀሀለለለሀሀሀ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
The best show ever!
@hshshsshggg5571
@hshshsshggg5571 4 жыл бұрын
ዋውዋውደስስትሉከምርበተለይአወዳዳሪውታስቃለህ
@tarikwabiruk62
@tarikwabiruk62 4 жыл бұрын
Yezen yeloj selk tebaberugn fonkaw lidefagn new eshiye selamik yebeza aten bekifu yemiyay kefetek defet yebel
@halimamustefa7470
@halimamustefa7470 4 жыл бұрын
እህቶች እስኪ ዱአ አርጉልኝ ኩላሊቴን በጣም ያመኛል የአላህ በጣም ተሰቃየሁ እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ
@user-rp2dt6op7b
@user-rp2dt6op7b 4 жыл бұрын
ፈጣረ ይማረሽ አይዞሽ ጸለይ
@halimamustefa7470
@halimamustefa7470 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@dhdg6723
@dhdg6723 4 жыл бұрын
Allah afyashin yestshi yareb weha techi marr
@halimamustefa7470
@halimamustefa7470 4 жыл бұрын
@@dhdg6723 አሚንን
@genettadese8183
@genettadese8183 4 жыл бұрын
ጧት ጧት ውሀ ጠጭ ውዴ እግዛብሄር ይማርሽ
@melattegegn6832
@melattegegn6832 4 жыл бұрын
እሸት ምርጥ ሰዉ እንኮን ደህና መጣህ
@mamaimissyuoilovemore868
@mamaimissyuoilovemore868 4 жыл бұрын
Welcome ishetuu 👋👋👋
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 4 жыл бұрын
እሼ ውስጤ ሰላምክ ይብዛ
@meseretabera1216
@meseretabera1216 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ እንደ ከሰል የምፈራው ነገር የለም ሁለቴ ሞቼ ነበረ አንዴ ዓመት በል ነበረ ከአራት ሰው አንዱ ትንሽ ይቃራው ነበረ እንደምንም ብሎ በሩን ከፍቶ መሬት ለይ ጎትቶ አወጣን ከሰል ከበድ ነው እየሞቀ ይገለሀል አያድርስ
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
አህለን በስደት ያላችሁ ሁሉ ላይክ አማረኝ ግጭኝ
@fjgjdjgkh2164
@fjgjdjgkh2164 4 жыл бұрын
የኔኮፊእኮነህእሸ በጣምእወዳሀለሁአከብረሀለሁ አደናቂህነኝሠላምህይብዛ
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 жыл бұрын
ሶስነው የሁነብኝ የቤተሠብጫውታ አይዞችሁይመቻችሁ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
እሼ ይመችህ ከነፃነት በጣም የተሻልክ ሆነህ አግኝቼሀለሁ በተለይ የሚደጋግመው " ይህ የቤተሰብ ጨዋታ ነው...." የሚለው በተለይ ድክም ያረገኝ ነበር
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
ይሄ ፓሮግራም በፌት አላየውም ነበር አሁን ግን በፍቅር ነው እማየው በጣም ነው እምስቀው አሪፍ ነው
@smarthabeshaboy7976
@smarthabeshaboy7976 4 жыл бұрын
ሰላም ብያለው ውድ የአገሬ ልጆች እስኪ ከናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ካላቹ ሀይ በሉኝ ሀበሻ ናፍቆኝ ነው!
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
Ayzon nafkot hulachnem ga new tenkara hugn/hun
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@alemitu8622 Subscribe E Nderarge Konjo
@alemitu8622
@alemitu8622 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 tedemerku berch😘😘
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 жыл бұрын
መታወቹ ስታምሩ ❤️
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ምናለ በፍቅር እንድንኖር ወገኖቻችሁ በየትም ሀገር ደማችን ከሚፈስ እና ባንድ ብንኖር ይሻል ነበር አንዱ እየሳቀ አንዱ ከሚስቅ እ እሲ ለስደተኞች አንዳንዷን ብትሰጡን
@user-nx6em5ug9y
@user-nx6em5ug9y 4 жыл бұрын
Esha yelalen yememachew show wow sela selam sela andenat yemetawerachew hule betam dese yelale fetri yebarkehe bro adenki nagne mengezam
@mareyamsofi9380
@mareyamsofi9380 4 жыл бұрын
Tsion seteamer yemigeremwe zamne dreama yemtsereawem tsion nawe semuea yeankemm😘
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
እሸቱ እናመሠግናለን ፕሮግራሙን በላይ የምታስተላልፍቸው መልክቶች ምስጥ ብየነው የማዳምጥህ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
እሸቱየ ሰወድህ ሰላምህ ይብዛ አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 4 жыл бұрын
ዉዶች ዱዓ አድርጉ ኮረና ቫይረስ ሳኢዲ ገብቷል አሉ እረ ስደተኞቹ ወጥተን እዳንቀር ዱዓ አድርጉ 🤲🤲
@vh7995
@vh7995 4 жыл бұрын
ያአላህ እስካሁን ስኡዲ አልገባም እየተባለ ነበር መች ነው የስማሺው አላህ ይጠብቀን ያርብ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ የሚፈሳ ተማሪ
@user-xs7xe6kj6d
@user-xs7xe6kj6d 4 жыл бұрын
Yihen Lij Siwedew
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እዴት ናችሁልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ኑሮ ያላችሁ አላህ ተስደት ኑሮ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያላገባችሁ መልካም ትዳር ይስጣችሁ ልጅ ለሌላችሁ ልጅ ትዳር ለይ ያላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ አሚሚን በሉ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁላችሁ ለኔም ደዋ አድርጉልኝ
@abazerahalbeya6329
@abazerahalbeya6329 4 жыл бұрын
አላሁማ አምን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@abazerahalbeya6329 Subscribe Endrarge Konjo
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 жыл бұрын
ጎበዝነህ
@selamkeassa4945
@selamkeassa4945 4 жыл бұрын
ውይ እሼ ስወድህ እኮ በጌታ 😘😘😘😘
@yemaledachorayemaledachora7054
@yemaledachorayemaledachora7054 4 жыл бұрын
Eshe enkan dehna metah begugut new emtebkh hulgze wifi tefto betam tenadiji medam mn honesh new stleg ye beteseb chewata le mayet slal enatsh nafkash new bla ketta dewulalg agenagechg dese aylm
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 4 жыл бұрын
እዴት አብርሃም አስመላሽ ተረሳ ምርጥ ኮመዲያን ነው እኮ የነበረው
@user-qq5io8dh7k
@user-qq5io8dh7k 4 жыл бұрын
እስመመለው አልስማማም ፕሮግረም የሚማረው ነው
@habshachanle6461
@habshachanle6461 4 жыл бұрын
ሰላም እንዲት ናቹሁ በስደት ያለቹሁ ፍጣሪ ይጠብቀን ሃገራችንን ሰላም ያድረግልን እስኪ እንሹፈዉ like እየገጫቹሁ እለፋ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
Endez chaweta minafikegn min ale👍👍👍
@aleykamukthar8886
@aleykamukthar8886 4 жыл бұрын
አቦ በርቱ ደስ ሲል እሼ በርታ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 жыл бұрын
አሹ ምርጤ ስወድክ ትመቸኛለክ♦
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Tesfaye Asemat neber , Ahuen ene felefelu mechawaecha sayaderguen ;
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
አሽዬ ሱሴ እኳን በስላም መጣህልኝ ብርሀኑ ቤትሰብ አልተቻሉም ደሞ ስወዳችው ጥሎብኝ
@rimrim3203
@rimrim3203 4 жыл бұрын
እሼቱን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ኑ የቤተሰብ ጨዋታ ተለቋል
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe Endrarge Konjo
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ቤተሠቦችዬ
@user-wi4zm7mp3v
@user-wi4zm7mp3v 4 жыл бұрын
Welcome
@NN-jc1gm
@NN-jc1gm 4 жыл бұрын
ያምራል
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ዋዉ አሸ በጉጉት እኮነዉ የምጠብቅህ
@mekdesyigezu4561
@mekdesyigezu4561 4 жыл бұрын
I love this family
@zizutubeyemom9868
@zizutubeyemom9868 4 жыл бұрын
እውነቴን ነው ምላቹ በየሄድኩበት እነዚን የሰብስክራይብ ለማኞችን ማየት ነው ቋቅ ያለኝ ኤጭ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ምን ጣጣ አለው ምጠቆማቸው ከሆነ ብናደርግላቸውስ ዘርፎ ከምበሉ ሠርቶ እንዲበሉ ብንተባበራቸው ።
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@zizutubeyemom9868
@zizutubeyemom9868 4 жыл бұрын
@@tigisthayilu7668 ልክ ነሽ ግን በዛ ሲጀመር ዋናው ቪው ነው ሰብ አደለም
@mareamddyoutube2365
@mareamddyoutube2365 4 жыл бұрын
@@tigisthayilu7668 እውነት ነው ወላሂ ደግነት ለራሥ ነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
@@mareamddyoutube2365 😘😘😍
@fatumaali8829
@fatumaali8829 4 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህእሸትየ
@albarqphone8683
@albarqphone8683 4 жыл бұрын
WOWWW
@user-ge6tn8dd6v
@user-ge6tn8dd6v 4 жыл бұрын
ይሄ ፈድሻ የሆነ ልጂ መጣ ላፈጥበት ነው
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 4 жыл бұрын
Ikan dehina mexachihu yebeteseb chewata
@user-so5fh6vu2i
@user-so5fh6vu2i 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅ ስደት ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ጤናም ይስጠን ለሰውልጅ ጤናነውና ወሳኙ፡ እንዳስቸገርኩ ይገባኛል መረዳዳት ባህላችን ነው እና kzbin.info/www/bejne/qnzHhpyfZcyLis0 በቅንነት ቪዲዮ ተመልከቱለት በጣም ጥሩ ቻናል ስለሆነ እሱን ለመደገፍ እየጣርኩ ነው ያለውት 3 ደቂቃ ብቻነው ከተመቻቹ ቤተሰብ ይሆኑታል ሰብስክራይብም በማድረግ ደግፉት
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 4 жыл бұрын
አሹዬ ይመችህ ትመቼኛለህ
@kelibbeqaluteshale2114
@kelibbeqaluteshale2114 4 жыл бұрын
Kehulum neger yebeteseb chewatan na Eshen yemetiwodut bemindinew yemitgeltsut beteley le,eshe are like are like.
@user-xc3fm1gf6b
@user-xc3fm1gf6b 4 жыл бұрын
ህፃኗ ልጅ የዘመን ድራማ ፁወንን ትመስላለች ወላሂ እውነት ነው
@zinetzinet3147
@zinetzinet3147 4 жыл бұрын
ሆሆሆሆሆ እነሸቃሊት ተቀደምሽ 2ተኛ ነኝ አሹ እንኳን ደህና መጣህ ምነው ድምፅህ ተቀየረ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe Endrarge Konjo
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 4 жыл бұрын
ዛሬ እሽቱ አምሮብሀል በተለይ ተባርክ
@fmt229
@fmt229 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሰል ባጠም ማጥፎ ናው እበከቹ ጭሱን ሳይጨርስ ወዳ ቤት አተስገቡት ባጠም ያሞደውን ልጅ ማጅድን አሰጥቶኘል ላዛውም በስደት አለም ከበድ ናው አለህ ያጀነት ያርገው እኔ ያስልጤ ልጅ ነኝ እሱ ደሞ ያጅመ አባ ጅፈር ልጅ ናው
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 4 жыл бұрын
አሹየ ውድድ ነው
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 4 жыл бұрын
አህለን ወሣህለን ኑ የሀገሬ ልጆች አብረን እንይ ያለእናንተ አይደምቅም ሠላማቹ ይብዛልኝ
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 4 жыл бұрын
እዳውሰዎችስራየለባቸውምእደትቀድሙኛላችሁአይ
@jujumak4415
@jujumak4415 4 жыл бұрын
Well come
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 4 жыл бұрын
Bagugut sixabiqewuu naberii
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
ሻወር ቤት ሙዚቃ መሥማት ጥሩአይደለም ፣ትውልዱን ጥሩነገር የሚያሥተምር መሆንነበረበት ለማንኛውም ትንሽ ዘና ያረገናል በተለይ ውጭአገር ላለነው
@samerhseraj3744
@samerhseraj3744 4 жыл бұрын
woww
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ምርጦቼ ስወዳች ቂጤ እስኪላጥ እኮ ነው
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 90 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
#ቀላል የኪያረ ወይም# የኩበበረ ሰላጣ# አሰራረ #
6:03
mentiweb ምንትዋብ Tube
Рет қаралды 78