የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 19 / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 19

  Рет қаралды 125,652

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
ነፁን የሚወድ ላይክ ይግጭ እኔ እወደዋለሁ ላይክ
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
4ተኛነኝ ደግም
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
ላይክክክክክ በትልቁ
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/inani4Stpddnfdk
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ስላም መጣህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ በስላም አደርሳችሁ አደርስን አሜን
@abiinang727
@abiinang727 6 жыл бұрын
I am the 3rd well natsi I like this program plzz give me like
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
Wowwwwww ዛሬ ኣምስተኛ ነኝ ሰላም ሰላም ብያለዉ ነጺ ማኛ wellllll😘😍😂😉
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
የሳቁ ፋብሪካ ነፂ ሰወድህ እስኪ ነፂን ያላችሁእስኪ እንያችሁ
@fedilanasir5673
@fedilanasir5673 6 жыл бұрын
ነፂዬ የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
አራፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥልበት ነፂ ማኛ ሰው እኔ ግን ሁልጊዜ ነው ፔጅህን የምጎበኝልህ ሲደብረኝ ሲደብረኝ ጎራ ማለት ነው ስራየ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ነፂዬ ምርጥ ሰው በሣቅህ እደሰታለው እና አሪፍ ብሮግራም ነው እናመሰግናለን
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም
@አዳኑደምሴየድንግልማርያም 6 жыл бұрын
ውይ ነፃነት ስወድክ ምርጥ እኮ ነክ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነፂ ዉይ የህፃናት ነዉ ዛሬ እኔ ደግሞ ልክ እደትናቱ አዋቂዎችን አመጣክልን ብየ ሰፍ ስል ነፂ ልክ የትናቶች አይነት ነበልባል የሆኑ ልጆች አምጣ እጠብቃለሁ።👍😍🙌
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 жыл бұрын
ይህ የኮሜት መሥጫቦታነው ሁላችሁም ትመጣላችሁ ምክኒያቱም ሺልማቱ ላይክነው
@tube3397
@tube3397 6 жыл бұрын
ሠሚራ ከርታታዋ ሥደተኛ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ምኝታ ቤትስ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 жыл бұрын
M LOVE M LOVE ከአሸነፍክ /ሺ/ ተወዳርችሁ የቤት ባለቤትትሆናላችሁ
@dn3418
@dn3418 6 жыл бұрын
M LOVE M LOVE kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@muraelmurael2270
@muraelmurael2270 6 жыл бұрын
የኔ ባርቾ እንኳን ደና መጣክልን የኛ ድብርት አሰለቃቅ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
murael murael youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mularmaru8221
@mularmaru8221 6 жыл бұрын
Nesanet anitena yezenidiro ye tv program Meriwoch kefilochu betam Asafariwoch nachu.
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 6 жыл бұрын
እነዚህ ትውልድ ገዳዮች የአገር ውስጥ ቋንቋዎችን ሳያጠኑ የባዕድ አገር ያስተምራሉ ወይ ጉድ እንደው መቼ ነው በራሳችን የምንኮራው
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምን ሙስሊም አታሳትፍውም ብዙን ጊዜ ያን ስል የክርስትና እምነት ተከታይወችን መቃወሜ አይደለም
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ
@ላኢላሀኢለላህመሀመድረሱለ 6 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ምነው የላይክ ሱስ ያዛችሁ እንደ ላይክ ላይክ እምትሉት ሆ
@אלםאסנאקאו
@אלםאסנאקאו 6 жыл бұрын
Beautiful family and program i think they should have a chair for the participants.
@tesfayetadeg1594
@tesfayetadeg1594 6 жыл бұрын
Wellcome Netse Magna Nafeken Ekwo Sake Nafekon Nebere Betam Arife Pirogeram New Ketelibettt
@amaregelaw1246
@amaregelaw1246 6 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥልበት እኔ የሚገርመኝ እንጥልህ አለመውረዱ ነው እንዲህ እያወራህ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@kidikidi5696
@kidikidi5696 6 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ይሂ ፖሮግራም ነፂነት ባያቀርበው አላየውም ነበር ነፂ የኔ ፍልቅልቅ በርታልን
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Woww Zare 28ተኛ ነኝ ነፂዬን ያላችሁ እስኪ እኒያቹ Like Sher Comment😃😃😃😃👉👍👍👍
@toybabinteslam9030
@toybabinteslam9030 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ይመችህ ደስ ይላል ፕሮግራሙ very very nice
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን ደና መጣህ! እስቲ በዚህ አጋጣሚ የኔንም የዩትዩብ ገፅ ፎቶዬን በመጫን ወደ ገፄ ገብታችሁ ቪድዮን አይታችሁ ከወደዳችሁት ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ አድርጉ። አመሠግናለሁ!
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ነፅዬ ምርጥ ሰው ..አዲስ አበባ ላይ ..
@testesfa6757
@testesfa6757 6 жыл бұрын
ሙሉ ሸዋ......የቤተሰብ ጭዋታ ማለት .. significa..... jioco di famiglia. Hai provato bene pero non devi pauora
@lidiyadebeladebela4577
@lidiyadebeladebela4577 6 жыл бұрын
Wawu netsiye nurilin yeneya azinanyi ❤❤❤❤💋💋💋👏🏻🤷🏻‍♀️🙋🏻
@genetabate538
@genetabate538 6 жыл бұрын
nesty betam new metsdesetghe gobze berta
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ 6 жыл бұрын
በሰማአብ ዛሬስ ጎበዝ ሆንኩ 198 ነኝ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 6 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ የcomment ጎደኞቼ ነፂ ዛሬ በቀኑ ከች እንኳን መጣኸልን
@melkaroba1176
@melkaroba1176 6 жыл бұрын
ዋው ጨዋታው ተጀመረ ነፂ እንኳን ደእና መጣክልን
@yetnayetgassa5758
@yetnayetgassa5758 6 жыл бұрын
ዘመን ያያቹ እባካቹ😃😄
@girmagashu7280
@girmagashu7280 6 жыл бұрын
ነፂ በፊት ግንቦት 7 አሁን ኢሳት( ያችን ነገር ) እያልክ ወርቆቹን በጭንቀት አትግደላቸው እኔ መሳቅ ነው አመሌ ጥሩ ጊዜ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 жыл бұрын
የእኔ ተናፋቂ ነጺየ
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
ወይኔ ባርችየ እንኳን ደህና መጣህልን
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 6 жыл бұрын
Netsi magna seat yelem sera layi nen atirbshen 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗👍👍👍👍👍
@ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ
@ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ 6 жыл бұрын
ነፂ ፕሊስ እቤት ሸልመኝና ከስደት ልመለስ ምን ይመስልሀል
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ የነፂን ስልክ ቁጥር የምቲዉቁ ላኩልኝ ነፂየ አንተም ካየኸዉ እባክህ ላክልኝ ወላሂ ከለራችሁ ቢለያይም አባቴን ሁለ ነገርህ ይመስላል ብቻ ምን እንደምል አላዉቅም ፡፡ እናም አባቴ የ 1 ወር ልጂ ሳይሆን ነዉ አባቱ ትቶት ወደ ሌላ ሀገር የሄደዉ እሱም ሀሩሲ ሀገር ነኝ ይል ነበር ሁላም ዲምፁ ጠፋ አሉ ሲነግሩኝ ሱባሀነላህ አይታወቅም ምናልባትም አባቱ ሌላ ሀገር ሂዶ በህይወት ካለ ቤተሰብ አፍርቶ ይሆናልና ነፂየ እባክህ አናግረኝ ወላሂ ምናችሁም አይለያይም ከለር ብቻ ያረብ ምነዉ የአባቴን ደስታ ባየሁት ብዙ ወራቶች እከታተለዋለሁ ብቻ ልፅፍ እልና እተወዋለሁ ፅፌም አጠፋዋለሁ እኔኮ በምን ልለያችሁ ብቻ አንዲ ናችሁ ያያችሁም መንታ ነዉ የሚያደርጋችሁ ያዉ አባቴ ቀላ አንተ ጠቆር ብቻ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
ኢንስተግራም ላይ አግኚው
@lubabamohammad7419
@lubabamohammad7419 6 жыл бұрын
ነፃነት ፈገግታህ ውስጤ ነው
@hamocell4611
@hamocell4611 6 жыл бұрын
ነፂ ምርጥ ሰው
@mularmaru8221
@mularmaru8221 6 жыл бұрын
Erasachihun yebeka Yenea kenanite Lela Awaki yelela yimesilachuhal woregna hula
@maremare8451
@maremare8451 6 жыл бұрын
ሰላሳ ሰባተኛ መሀከለኛ ኮማች ዝነኛ ታዋቂ ኮማች ሆናለው ካሻሻልኩ
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ነፂ የሚወድ ላይክ የትናትናዎቹ ልጆች እደት ደስ እደሚሉ
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 6 жыл бұрын
Sada የሴቶች ሚና በነሱ ያምራል ፕሮግራሙ የልጆች ይሁን?
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ልጅ እያሱ ዘአንበሳ ሁሌ ልጆች ቢሆኑ ደስ ይል ነበር የምር አስተዋይ ናቸው ልጆች እኔ እማላውቀውን ብዙ ነገር ያውቃሉ የምር ተመችተውኛል ቢደጋግሙ
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 6 жыл бұрын
Enkuan dena metachihu ayi mulu shewa alderesnibetm alsh? 👍👍
@worldphone8792
@worldphone8792 6 жыл бұрын
የሳቅ ምንጭ ነፂ ቀጥልበት
@vipvip6681
@vipvip6681 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 6 жыл бұрын
ነፂ የምር ያንተን ፕሮግራም ሳይ ድካሜ ነው ሚለቀኝ የኔ ፍልቅልቅ
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ ከመገናኛ ዌል
@bideriyayimer915
@bideriyayimer915 6 жыл бұрын
Selam. Yager legoce yeh layek tekem lewokewu benatacew like arguge. Bengegacen lay betseb cewata betam new emewdew coment manbeb woste new
@bideriyayimer915
@bideriyayimer915 6 жыл бұрын
Ok
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 6 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ባልጠበኩ ሰዓት ከች ይመችህ ነፂዬ
@zedhabsha2114
@zedhabsha2114 6 жыл бұрын
selam netii woww
@selamtube2305
@selamtube2305 6 жыл бұрын
Enkon selam metachew
@ManafsKban
@ManafsKban 6 жыл бұрын
ፖሊሥ ዱላ የሚሠጠው ማን ፈቀደለት አይ ሀገራችን መች ይሆን የምትሠለጥነው
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
Mana f . s Kban ክክክክክክክክክክክ በጣም ወላሂ
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ነፂዬ❤️
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 жыл бұрын
ሰላም ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 6 жыл бұрын
ዋዉ ነጳነት ወርቅነህ አድናቂህ ነኚ ይመችህ
@martagashaw9489
@martagashaw9489 6 жыл бұрын
Thanks
@jotube5392
@jotube5392 6 жыл бұрын
የደረጀ ቤተሰብ ዘጭ አሉ 😏 ግን ማነው እስከ መጨረሻ የሚያሸንፍ አይይ 😊
@የማይረሳቀን
@የማይረሳቀን 6 жыл бұрын
Amen yhuna ባክሽ አውቀውነው እሚጥሏቸው መሸለሚያ አይፍልጉም
@እማየኔናፍቆትእወድሻለሁ
@እማየኔናፍቆትእወድሻለሁ 6 жыл бұрын
ነፂማኛ ሥወድህ እኮ የኔፍልቅልቅ
@danalemu6122
@danalemu6122 6 жыл бұрын
Wow nber yezarew
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ
@ባይተዋርነኝ-አ9ጀ 6 жыл бұрын
በናታችሁ ebs ቴሌብዥን አልስራ አለኝ ምን ላድርገው መላ በሉኝ
@mihretrago9695
@mihretrago9695 6 жыл бұрын
ስላም ብያለው ነፂ
@fertfert7313
@fertfert7313 6 жыл бұрын
ውይ ነፂ አንተ ለምታወራው ልቤን ደከመኝ
@ገነትእሰዬ
@ገነትእሰዬ 6 жыл бұрын
ebs Tv Lamin Takorata !!!
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እዴት እዴት ናችሁልኝ
@sensweetsweet2327
@sensweetsweet2327 6 жыл бұрын
Kkkk Nesi yesgana ye poetica tssrachihu
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ
@ትግስትየድንግልማርያምልጅ 6 жыл бұрын
Welcome ነፂ ቆንጆ
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
ኮመንታተሮች ላይክ ምሳ ይሆናል ላይክ የምትጠይቁ
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
ክራክሳሉን ስወደውኡፋፋ 😍😍
@ኤሚኤሚ
@ኤሚኤሚ 6 жыл бұрын
ESAT hahahaha netsi😂😂😂😂
@abichuvlogs5645
@abichuvlogs5645 6 жыл бұрын
42gna pls like setoch bicha beteley dalewoch😄😍
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
ነፂዬ ፍልቅልቅ ሥወድህ
@mireymmnmm1062
@mireymmnmm1062 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@GS-yn8mv
@GS-yn8mv 6 жыл бұрын
አይደክምህም ማስታወቂያ አዴ ቢቻ አይበቃም
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
Besaki moteku😂😂😂😂😂😂
@emu1070
@emu1070 6 жыл бұрын
ነፅዬ ስወድህ የኔ ፍልቅልቅ
@yekebebewlejkebebew5214
@yekebebewlejkebebew5214 6 жыл бұрын
አይደብራችሁም እንዴ like ግጩኝ የምትሉት ዝም ብላችሁ ምድረ ላይክ ብርቁ
@jemmyjemmy8452
@jemmyjemmy8452 6 жыл бұрын
Wawe
@habibalebanon3343
@habibalebanon3343 6 жыл бұрын
nesya metahe feker yehonke sew aseken engedhe
@خالدالقحطاني-ض8ن
@خالدالقحطاني-ض8ن 6 жыл бұрын
ሰላም ነፂ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛዬ😘
@fasikafatika9996
@fasikafatika9996 6 жыл бұрын
ነፂ የኛ ፍልቅ ልቅ
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 6 жыл бұрын
አይ እነደርጄ 5 ዙር የደረሱትን ምን አለበት ?
@ሰላምሂወትንፊፊ
@ሰላምሂወትንፊፊ 6 жыл бұрын
Nice
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ዌል ነፂ እንኳን ሰላም መጣህ
@ገነትእሰዬ
@ገነትእሰዬ 6 жыл бұрын
Min madirag alebin madam Tv satan ebs Takarata Tanadijalaw. Gin Lamin !!!
@kokekoke3239
@kokekoke3239 6 жыл бұрын
ይሄ ሞዛዛ አማረብኝ ብሎ ነው አፉን የሚከፍተው ????? ምነው ወዳጅ ዘመድ ቢመክረው ??? ፕሮግራሙ ምንም አይል የእሱ አቀራረብና ጩህት በጣም ይደብራል።እባክህ ከስማህኝ ያለ ቅጥ የምትለፈልፈው ነገር በጣም በጣም ይደብርብሀል እስተካክለው ያማረ መስሎህ ከሆነ ብፕጣም ያስጠላብሀል አትሟዘዝ
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
አዲስ አባ ውስጥ አዲስ አባ ውስጥ 😀😀😀ስወድህ አ፯ኮ የኔ አድክም
@ወሎየዋ-ኸ9ጀ
@ወሎየዋ-ኸ9ጀ 6 жыл бұрын
ነፂፍልቅልቅ
@abdulhafizomar7879
@abdulhafizomar7879 6 жыл бұрын
Iyegetmachu newe Esaten manewe Ebsni Waye Nasi
@etube4408
@etube4408 6 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ነፂ
@lilyyegetalij7956
@lilyyegetalij7956 6 жыл бұрын
wel come netsi
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 6 жыл бұрын
netsa kess bele keza demo abey 😛
@ahmes3101
@ahmes3101 6 жыл бұрын
ነፂ የስው ማኛ ይመችህ ውደ
@mahilove886
@mahilove886 6 жыл бұрын
😍😍
@አርሳናልምርጥ
@አርሳናልምርጥ 6 жыл бұрын
አብሮ ሲባል የቀበሌ ቤት አረሼም
@salammolgeeta8744
@salammolgeeta8744 6 жыл бұрын
ነፂ አያበቃም እዴ መቼ ነው የሜሽለሙት
@kidestsisay5946
@kidestsisay5946 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk wey 50 sewchu dula tesetachw malet new?😲😲😲😲
@meyrimusa3193
@meyrimusa3193 6 жыл бұрын
አህሌን ነፂፍልቅልቅ
@hajibahahemd5494
@hajibahahemd5494 6 жыл бұрын
yadibiret mashy
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 77 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН