የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የታዳጊ ህፃናት የፋሲካ በዓል ዉድድር ምዕራፍ 4 ክፍል 18 / Yebeteseb Chewata Season 4 - EP 18

  Рет қаралды 682,935

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

የቤተሰብ ጨዋታልዩ የታዳጊ የህፃናት የፋሲካ በዓል ዉድድር

Пікірлер: 810
@user-mb3wf4lb8k
@user-mb3wf4lb8k 6 жыл бұрын
በነካ እጅህም የደሀ ልጆችን ጠይቅልን
@user-gw1sz1ff9w
@user-gw1sz1ff9w 6 жыл бұрын
መኖር ደጉ መኖር ደጉ ብሶቱን ነበር የሚናገረው የደሀ ልጅማ
@user-rw2th8gl4q
@user-rw2th8gl4q 6 жыл бұрын
+ቲጂ የሙልዬ ልጅ አምላኬ ባንተ ነው ማማሬ አይበልም መቼም ከጥየቄው አይወጡም
@samriabel7338
@samriabel7338 6 жыл бұрын
መኖር ደጉ መኖር ደጉ Betkekl
@user-li1wk3lt8w
@user-li1wk3lt8w 6 жыл бұрын
ቢስሚላ እሚገርም ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው ወልደው ካስተማሩ አይቀር እዲህ ነው እዳው ለኔም አላህ ብሎት ልጅ ይስጠኝ እንጅ ጥርሴን ነክሸ ጥሩ ትምህርት ቤት አስገብቸ ውጤታማ እዲሆኑልኝ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ። በተለይ ስለፀሀይ የሚያወራው ልጅ በራስ የመተማመኑን ሳላደንቀው አላልፍም አላህ ያሳድግህ የሆንክ ፍልቅልቅ ስቀህ አሳከኝ።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ያረብ ከሷሊህ ልጆች ጋረ
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534 5 жыл бұрын
ምን ብታምሪ ዱንያ ነሽ
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 6 жыл бұрын
ምውድው ፕሮግራም ገና ዛሬ ገባሁ ልጅ ምተወዱ ላይክ አርጉኝ😊
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
Misk bint mama ክክክክ አራ ልጅ አዙራው ይሻጡሻል
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 6 жыл бұрын
መሀመድ.አህመድ የላህ በራየ ክክክክክክክ ልጅ መስለዋታል
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 6 жыл бұрын
ልሳቅ😃😃😂😂
@kakidanamsalu2371
@kakidanamsalu2371 6 жыл бұрын
መሀመድ.አህመድ የላህ በራየ
@HayathMuhammed
@HayathMuhammed 5 жыл бұрын
ወይጉድ መሬት ትፈነዳለች
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ነጺ ማኛ እሚወድ like
@topazionmelaku8571
@topazionmelaku8571 6 жыл бұрын
selam beteseboch eski getemen adamtew subscribe bemadreg 1000 view endeders yebekulon yiwetu kzbin.info/www/bejne/il6meJqwpKeUbZo amesegnalew
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu ንነፂንእማይወድያለአይመስለኝምከነስሙነፃነትነፅዬየኔፍልክልክ
@fdadfa9349
@fdadfa9349 6 жыл бұрын
ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu ልጂህመሆንአለባትአዴል
@fdadfa9349
@fdadfa9349 6 жыл бұрын
ksanet ksnti abzqedqwo ksnt tray ayezdeli mskulu ማሻላህበዴብአሠተምህርሀታልሀሀሀ
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/inani4Stpddnfdk
@SOMSOM-SERUS-77.84
@SOMSOM-SERUS-77.84 6 жыл бұрын
እዩኤል የሚገርም ታለንት ነው በዚህ እድሜው ያለው የስነ ከዋክብት እዉቀት በጣም የሚበረታታ ነው አገራችን ዉስጥ በዚህ ዙሪያ አብዛኞቻችን ምንም ኢንፎርሜሽኑ የለንም የሚመለከተው አካል ሊያበረታታው እና ሊደግፈው የሚገባ ታለንት ነው
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ እሳት የሆኑ ልጆች አላህ ያሳድጋቹክ ስለ ፀሀይ😂👌 ያወራዉ ልጅ በጣም ፈጣን እና ጎበዝ እኔ እኳን ስለ ስታር ላዉቅ ሀ ቢሉኝ ሁ😂 አልልም👍።
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
hawi Ahmed እኔም እኮ በጣም ገረመኝ ወይ ጉድ
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
hawi Ahmed ደሞ እኮ ሲስቅ ራሱ ይገርማል
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
Abeba Yohanis እኮ እሱ ሲስቅ እኔ እደሞኝ ብቻየን ልቤ ሊፈነዳ ደግሞ ያነበበዉ መፅሀፍት መብዛት እኔ እኳን ተገዝቶ ላነብ ት/ት የተሰጠሁትን መፀሀፍ ምንም ሳትቀደድ እደነበረች ፀድት ብላ ነዉ የምመልስ ለምን መሰለሽ ገልጨዉ ስለማላቅ እኮ ነዉ የጎበዞች መፅሀፍ እማ እደምታቂዉ ብቻ ምን አለፋሽ መጨረሻየ አረብ ሀገር መሰደድ ሁኖ ቀረ እልሻለሁ።😭😔
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
hawi Ahmed አይ አንች የኛን ነገር ተይው በስደት ጊያችን ጨረስን ልጆቹማ በጣም ይገርማሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸው ብቻ
@topazionmelaku8571
@topazionmelaku8571 6 жыл бұрын
selam beteseboch eski getemen adamtew subscribe bemadreg 1000 view endeders yebekulon yiwetu kzbin.info/www/bejne/il6meJqwpKeUbZo amesegnalew
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 жыл бұрын
Waw ልጆች ጎበዞች ናችሁ ነጺ ሰላምህን ያብዛው በጣም እኮነው ዘና ፈታ ምታደርገኝ
@unitedforever37
@unitedforever37 6 жыл бұрын
969 ነኝ ዛሬ ዝም ብላችሁ ላይክ ግጬኝ
@user-yc2ez1qt9c
@user-yc2ez1qt9c 6 жыл бұрын
7ተኛ ነኝ ነፃን የምትወድ በሞቴ ላይክ ግጩኝ
@rahmakonjo2442
@rahmakonjo2442 6 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ናቹ በተለኛ ቀዩ ቀጥኑ አቤት ስወልድ ልክ እዳተነው ማሳድገው
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን በሰላመጣቹ በጉት የምንጠብቀው የቤተሰብ ጫወታ እናመ ሰግናለን
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 6 жыл бұрын
ወይ ይች ሀገር ወዴት እየሄደች ነው የትምህርት ቤቱ ስም የአሮፖ ትውልዱ በውጭ ኳስ ተለክፍል ብቻ ፍጣሪ በማንቱ የሚኮራ ትውልድ እንድንፈጥር ፈጣሪ ይርዳር
@yegindaworktamiru5018
@yegindaworktamiru5018 6 жыл бұрын
Hulem konjo new endezi tadagi lijoch andand gize bisatefu betam konjo new
@mesfinbabaye5389
@mesfinbabaye5389 6 жыл бұрын
Thank u betam silelekekachuln addis program begugut sitebk nebere lefasika beal
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Mashallah keyo tsehay tfendalech haha yemr betam gobez lij gobezoch 👍
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
ምናለበት የሀብታም ልጁች ብቻ ከምትጠይቁ ከደሀውም ብትጠይቁ
@helengaleni9506
@helengaleni9506 6 жыл бұрын
ወይ የዘመኑ ልጆች የእውነት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ♥♥♥♥♥♥♥
@user-ne5qd4ut2c
@user-ne5qd4ut2c 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ነጺ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን የኛ የሳቅ ምንጭ
@user-mc7xx6oy6y
@user-mc7xx6oy6y 6 жыл бұрын
እኛ ባለ አንድ መኝታ አጥተን በሰው አገር እንሰቃያለን እናንተ ሰባት ጊዜ ላሸነፈ ባለ ሶስት መኝታ ትላላቹ ምን አለ ቤቱን ለተቸገረ በስደት ለተንከራተተ ብትሰጡ እግዚአብሔርም የሚወደው እሱን ነው በቤት ላይ ቤት ብትሰጡ ትርጉም የለውም ከእግዚአብሔር በረከት የሚገኘው ለሌለው ስታደርጉ ነውና የኖህ ርልስቴት አፓርታማ ባለቤቶች አስቡበት
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው 😏😞
@topazionmelaku8571
@topazionmelaku8571 6 жыл бұрын
selam beteseboch eski getemen adamtew subscribe bemadreg 1000 view endeders yebekulon yiwetu kzbin.info/www/bejne/il6meJqwpKeUbZo amesegnalew
@EthioAfroMedia
@EthioAfroMedia 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/inani4Stpddnfdk
@Saleh-lu5ps
@Saleh-lu5ps 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ልክክ
@aynalemgebre9205
@aynalemgebre9205 6 жыл бұрын
ማሮ እድግ በሎ
@WASSIEYUSUF
@WASSIEYUSUF 6 жыл бұрын
I am very impressed with the Astro kid!
@Dagmawi5
@Dagmawi5 6 жыл бұрын
Nesti min nekah yemilkit tiyakew betam lijochin aymetinim. Betam kebad new lelijoch
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 жыл бұрын
ነጺዬን የምትወዱ♥
@user-gw1sz1ff9w
@user-gw1sz1ff9w 6 жыл бұрын
ምነው ነፅዬ የደሀ ልጆች ብትጠይቅ ከ እ ስከ ይነግሩክ ነበር ት/ቤት አጠገብ ኬክ እኔ እራሱ እኮ የትምህርትቶቹን ስም ዛሬ ገና እኮ ነው የሰማውት ዐይ ደሀ መሆኔ ጠቀመኝ
@user-nh2kt5nl6l
@user-nh2kt5nl6l 6 жыл бұрын
ነፂ ማኛ እንኳን በደህና መጣክ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@yealihainatngne1205
@yealihainatngne1205 6 жыл бұрын
ልጆች ሚባለዉ ነገር እንዳይጠፋ ፈረሁ
@hananhussen8121
@hananhussen8121 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እውቀታቸው በጣም ደስ ይላል ልጆች በጣም ተመችተውኛል ወላሂ ከአዋቂ በላይ ምንም እማላቀውን ያውቃሉ እነሱን ሁሌም አቅርብልን ኚሊስ ነፂ
@fkrtefkr4578
@fkrtefkr4578 6 жыл бұрын
Woooow Des tlalachu Egzabhr ysdgachu Aznanachuwn😘😘😘😘
@znashwarekwo3015
@znashwarekwo3015 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ማሮች ነጺ በጣም ነው ምናመሰግነው
@eyueltaddese3725
@eyueltaddese3725 6 жыл бұрын
WOW am really excited by Eyuel. He is a smart boy. He have already set his destination at grade 5. Amazing. He need someone to motivate him and mentor him. Please make an arrangement for him to visit Ethiopian Space station at Entoto he will be motivated.
@maritdham6576
@maritdham6576 6 жыл бұрын
በጣምነው ሚገርመው ከተማሩ አይቀር እዲነው ፈጣሪ ያሳድጋቹ በተለይ ቀዩ ውድድድ♥♥♥♥♥
@martaaddisu4391
@martaaddisu4391 3 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ እና ደስ የሚል ነው
@user-jc4xc9qt1t
@user-jc4xc9qt1t 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ያሳድጋቹሁ ማሮች ነጺ እናመሠግናለን
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
እኛም የዛሬ ልጁች ውይ ተብለን አድገን ነበር ግን ከኛ የባሰ ሚጥሚጣ ትውልድ መጣ እነዚህስ ምን ይባሉ ይሁን እኛ የዛሬ ልጁች ከተባልን እነዚህ ምን ሊባሉ ነው አይ ግዜ
@aboygebrehana3338
@aboygebrehana3338 6 жыл бұрын
Woww betam harif desyemil cheweta
@esubalewteshager3551
@esubalewteshager3551 6 жыл бұрын
ተማሪ እዩኤል በጣም ጎበዝ ነህ በአቋምህ ቀጥል ምንአልባት የኢትዮጵያ መጽሃፎች መጽሃፈ ዣንሸዋ እና ባህረሀሳብ የሚባሉ መጽሃፎችን ማንበብ ቢችል በተጨማሪም መጽሃፈ ሄኖክ የሚለውን ትልቁን መጽሃፍ አግኝቶ ማንበብ ቢችል እመክረዋለው፤መጽሃፎቹን ማግኘት ካልቻለ የምንገናኝበት ሁኔታ ቢኖር ትንሽ ነገር ልነግረው እፈልጋለው!!
@rahelngusie7324
@rahelngusie7324 6 жыл бұрын
ወይ ፅሃይ ፍልስፍናው የመጽሃፍ ያለው ቹሉታ በጣም ነው የወደድኹት እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@user-xs8md9bp6s
@user-xs8md9bp6s 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ማሮች የባሌ ሙልቃቃዎች ዋው ደስ ስትሉ
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ምገርም እውቀት ያላቸው ልጆች ናቸው በጣም ይገርማል
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
የኔ ማረ ሥታምሩ ማሥታወቄያ የሠራችዉ ልጅ እድግ በይ
@gideygebreslasse6169
@gideygebreslasse6169 6 жыл бұрын
yenye tafach dess stl Egziabiher yasadgshe
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ነፂ ላበሳም አበሳሀ አለለት ልጆቹ ካንተ የባሱ እሶቶች ናቸዉ ፈጣሪ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች
@hulasanchez8003
@hulasanchez8003 5 жыл бұрын
Jil
@user-qt7dr1fp8y
@user-qt7dr1fp8y 6 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
የኔ ማር Biology chemistry physics ያለዉ ልጂ ወላሂ ደስ ሲል እኔም በጣም ነበር የምወደዉ ተሸላሚም ነበርኩ አይይይ በተለይ ላብላቶሪ ክላስ
@amanehussen1987
@amanehussen1987 6 жыл бұрын
lash
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 6 жыл бұрын
Wow netsi filikilik zare liyu New cucewochin sibsibehal desi yilal yimechachu 💕 kkkkkkkk asakachugn thanks idegulin yenege hager terekabiwichi beteley yihe bale astronomy kk gobez new
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ፃነ.እንካን.አደረሰህ.ዋውውስታምሪ ፕሮግራሙ. ማስታወቂያ. ልጅች.ጥሩነው.
@mimitel6772
@mimitel6772 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እዴት ደስ እደምትሉ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 6 жыл бұрын
ነፂ እያዝናና የሚያስተምር ፕሮግራም በርታልን
@China-ol5pw
@China-ol5pw 6 жыл бұрын
ስታድየም የት አካባቢ እንደሆነ ሳያውቁ ስለ ውጪው አለም አንደኛ መሆን ዘይገረም ነው....
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 6 жыл бұрын
I love the kids more than adults shows please more
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Betam yemigerimu lijochi nuchew Egizabiher yasafigachu💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍
@makiyedngl3
@makiyedngl3 6 жыл бұрын
ውይ ስጠብቃቸው ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ።
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዝአብሆር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ።
@hanahana4406
@hanahana4406 6 жыл бұрын
ነፁ.በእንባ.አጠብከኝ ልጆቹ.እግዚአብሔር ያሳድጋቹ.ደስ ስትሉ።
@user-wx7hd4ek4t
@user-wx7hd4ek4t 6 жыл бұрын
ወይኔ እደጉ ቅመም ነገር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነፂ እናመሰግናለን ስላዝናናህን ልጆችን ይዘህ
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ነፂ ሰላም ሰላም ዛሬ ጩጨዎች ናቸዉ ወይኔ ደስ ሲሉ እስኪ ልያቹክ።👍😍
@topazionmelaku8571
@topazionmelaku8571 6 жыл бұрын
selam beteseboch eski getemen adamtew subscribe bemadreg 1000 view endeders yebekulon yiwetu kzbin.info/www/bejne/il6meJqwpKeUbZo amesegnalew
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_ዋው ደስ ሲሉ ልጅነቴን አስታወሱኝ ነፃነት አንዳንዴም ልጆችን አቅርብልን 😊 ይመቻችሁ_
@selamethiopia6188
@selamethiopia6188 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በእናትህ ሁሌም ታዳጊወችን አቅርቡሉን ቢያንስ አንዳንዴ♥
@user-dv5li1ik3d
@user-dv5li1ik3d 6 жыл бұрын
አፍ ይቆረጥ ስጣፍጥ ተባረኪ እደጌ
@mikumiku3206
@mikumiku3206 6 жыл бұрын
Ye zemenu lijoch eko mash allah nachew paaa
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 6 жыл бұрын
ዉይ ደስስሉ እግዚአብሄር ያሳድጋቹ💞💞
@mizantesfay1152
@mizantesfay1152 6 жыл бұрын
It's wonderful program
@aynalemabinet1460
@aynalemabinet1460 6 жыл бұрын
Weye netseye magna abo yimechik betam new yasakign
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Ene ehen chaweta sifeligew zare besint mekera agegnewut wow yemechachu
@solomnmehari4071
@solomnmehari4071 6 жыл бұрын
Are welajoch Ebakachu ljoch mn Eyastemarn newu Ebakachu feriha Egzabher Enastemrachwu
@user-ls8so4hh2t
@user-ls8so4hh2t 6 жыл бұрын
አላየውትም ቦታ ለመያዝ ነው ነፃዬ የስደት መፅናናዬ ስወድህ
@mireymmnmm1062
@mireymmnmm1062 6 жыл бұрын
ወይ ልጆች ትገርማላችሁ እግዛቤር ያሳድጋችሁ
@hawamusa5426
@hawamusa5426 6 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sr9gf3yx4k
@user-sr9gf3yx4k 5 жыл бұрын
ይኧ ቀይ ልጅ የሚገርም ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ ኢትዮ ዋውው ታድላለች
@toybaabebe4997
@toybaabebe4997 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስየሚልእናየሚያስቅ ነው
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 6 жыл бұрын
Dasiiii yemil program wwwwww like 👍
@rahwatazebe5726
@rahwatazebe5726 6 жыл бұрын
are liju betam esat new temechegn ketilbet mrmru
@bzuwerqabebeloveethiopia7928
@bzuwerqabebeloveethiopia7928 6 жыл бұрын
wawwww kimem yehonu ljochi ayi zmemn des yilal
@hamdahamda1706
@hamdahamda1706 6 жыл бұрын
Wye. Yzemnu. Lejoche. Ewktachu. Masha. Allah. Naw
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Kkk tsehay tefndalch Ethiopia magic new ende temhertu
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
ክራሲካሉን ስወደው ነፂአንተንም ውድድድ ሚጣዬ የኔ ቅመም 😀😀😀ከዲስ አበባ ውስጥ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@dngleamalajeyemru2386
@dngleamalajeyemru2386 6 жыл бұрын
Welajoche halafinet alebn ljiochachinn befetari menged memrat asfelagi new
@hananhussen8121
@hananhussen8121 6 жыл бұрын
ልጂነት በኛ ግዜ ቀረ 😊 ደስ ትላላችሁ ማኛዎች
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@tglove1924
@tglove1924 6 жыл бұрын
Well come natsi marrr yemachachu guys
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 6 жыл бұрын
yihe program suse honbgnle ishe setbqe naber dase yilale wow yazraw
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 6 жыл бұрын
እንደታሉ ማርርርር ይሆኑ ልጆች በሳቅ ፍርፍር አደረጉኝ ክክክክክክክክ አሏህ ያሳድጋችሁ ምርጦች ሀገር ተረካቢዎች
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኛ ዛሬ
@sebrinegash6303
@sebrinegash6303 6 жыл бұрын
እስቲ ነፂዬ የድሃ ልጆችን ጋብዘክ .የነበረክ ክብር እኔ ዘንድ ከፍፍፍ ይበል!!!
@borhananesh9043
@borhananesh9043 6 жыл бұрын
bewunat daberhg neber temachcu tebarikiuuuuuu
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 6 жыл бұрын
Yene konjo edig bey netsi magna well 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@topazionmelaku8571
@topazionmelaku8571 6 жыл бұрын
selam beteseboch eski getemen adamtew subscribe bemadreg 1000 view endeders yebekulon yiwetu kzbin.info/www/bejne/il6meJqwpKeUbZo amesegnalew
@worldphone8792
@worldphone8792 6 жыл бұрын
ነፂ ሰላምህን ይብዛ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@zahrahajii3977
@zahrahajii3977 6 жыл бұрын
አይ ፀሀይ ትፈነዳለች አልሀምዱልላ ኢኛ ሙስልሞችን አላህ አበሽብሾናል ዎላህ ።።
@samerawitsoleisha1118
@samerawitsoleisha1118 6 жыл бұрын
Wow Das yamer program batlye fetan lamhun
@user-xs8md9bp6s
@user-xs8md9bp6s 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ት.ቤት በርላይ የሚሸጠው ሸንኮራ ነበር ማውቀው ዱሮ
@user-cy6jh3iy6l
@user-cy6jh3iy6l 6 жыл бұрын
እኔ የተመቸኝ ልጅ ኤሌዛር የተባለው ቡና ኳስ እስታዲየም ብገባ ልፈንከት ያለው የሌለ መስጦኛል አይ የእኛ ግዜ ጀላቲው ብስኩት ጋባው ሰሊጥ ነበር ዘንድሮ ኬክ ካዝሚር እደጉልን እኔም ጩጫ አለኝ ደስ ይላል
@ledinetebekanegn2589
@ledinetebekanegn2589 6 жыл бұрын
Yene mar Hitsanatoch des silu
@Filmontesfa
@Filmontesfa 6 жыл бұрын
Very brillant ቆልዑ there is hope on them.
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
ደስ፡ይላል፡ነፂ፡እናመሰግናለን
@user-mc9gd4jm1x
@user-mc9gd4jm1x 6 жыл бұрын
ኢስቲ ሁሌም ልጆችን ገብዝልን ነፂሻ😍
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ዋው ሠላም ብያለሁ
@sofiyasofiyahussen9412
@sofiyasofiyahussen9412 6 жыл бұрын
እመብርሃን ያይኔ ብርሃን 1234 የኔም ሠላምታ ይድረስሽ ቆጆ
@lloveyouMam
@lloveyouMam 6 жыл бұрын
sofiya Sofiya Hussen ደርሶኛል ሆደ
@user-fb3nb8mz5q
@user-fb3nb8mz5q 5 жыл бұрын
l love you Mam 1234 slime
@natyrahel916
@natyrahel916 6 жыл бұрын
God protect you kids .
@China-ol5pw
@China-ol5pw 6 жыл бұрын
Welcome netsi magnaw hahaa yene muteye enedet des teyalesh!!
@user-zu8qn8uv7b
@user-zu8qn8uv7b 6 жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው ልዩ ነው የኔ ማሮች ሥታምሩ::
@user-fm7js4fh2r
@user-fm7js4fh2r 6 жыл бұрын
አረ ናፂ የሀብታም ልጆች አምጥተህ ኣጫናነከኝ
@asdfgh8679
@asdfgh8679 5 жыл бұрын
ፈጀሀከ
@asdfgh8679
@asdfgh8679 5 жыл бұрын
ረረ
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 13 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 13 МЛН