KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በጣም ጠንካራ እንስሳ ጥቀስ? ኤሊ 😂🤣 አሁን ከኤሊ የሰው ቆዳ አይጠነክርም😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 41
31:23
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 2 /Yebeteseb Chewata Season 8 EP 2
36:28
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
00:51
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Human vs Jet Engine
00:19
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 3 / Yebeteseb Chewata Season 8 EP 3
Рет қаралды 357,030
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 865
@EthioNas
5 жыл бұрын
*ፍትህ ለናዝራዊት አበራ በቻይና ሀገር ፍርዷን እየተጠባበቀች ለምትገኘው እህታችን ሁላችንም ለዚች ልጅ አንደ ሀይማኖታችን አንፀልይላት ከከዳተኛ መጥፎ ጓደኛ ይሰውራችሁ*
@ብቸኝነቴኩራቴ
5 жыл бұрын
አሚን ለእሱም አላህ ይርዳት
@seadakemal777
5 жыл бұрын
አሚን ያርብ ለእሷም አላህ ይርዳት ከቤተሰቧ ይቀላቅላት
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
5 жыл бұрын
አሜን
@yemanehagos2872
5 жыл бұрын
Amen
@ተመስጌንአምላኬምረትህብዙ
5 жыл бұрын
wollo tube አሜንንን
@ሀዩነኝየእናቴናፋቂስደተኛ
5 жыл бұрын
ሁላችሁም አረብ ሀገር ትመጣላችሁ ዝነኛ ሸቃላ ትሆናላችሁ ምክኒያቱም ሽልማት አለው ሸልማቱም wi fi ነው 😂
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@fatimasaeed8888
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ameryilove5438
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@mervatahmad7447
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😍😚🙌
@mervatahmad7447
5 жыл бұрын
👍✋
@ናታኒምፍቅርያሸንፋል
5 жыл бұрын
የዛሬው ብርሃን እንድናይ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤ ሰላም ለህባችን ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ነፂ እንኳን በደህና መጣክ
@tube-me3pd
5 жыл бұрын
Wawwww moselemoche ahelen albabesachue hegabachue yameral tekero
@ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
5 жыл бұрын
አገራችንና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅ ፍትህን ለሚፈልጉ ሁሉ ፍትህን ጤና ላጡ ሁሉ ጤናን አላህ ይወፍቅልኝ
@hafizahafiza4379
5 жыл бұрын
አሚንንንንን ኡኽትና
@mugnmugarn4578
5 жыл бұрын
አሚን
@sihoneyihonal9785
5 жыл бұрын
ማምዬ የኔ ተናፋቂ መከታዬ Ameen ameen
@tube-di4md
5 жыл бұрын
አሚንማር
@zenized1071
5 жыл бұрын
አሜን
@roziyoutube9061
5 жыл бұрын
በመሰደዴ ኮራሁ ኢሰላማዊ ትምርት አገኘሁበት አገር ቤት ተቀምጫ ደብተር እና እስኪሪብቶ ነበር የጨረሱኩት ሰደት ብር ብቻ ሳይሆን ሌላ የምነት ትምርት ቤት ነወالحمدالله
@aishaabas6382
5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህት አልሀምዱሊላህ
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@የዉርጌሣዋቀበጥ
5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማሬ በመሠደዴ እኮራለሁ ምክንያቱም ብዙ የድን እዉቀት ቀሠሜበታለሁ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@seadaseada1457
5 жыл бұрын
mashallah ene lezih altadelkum gn lemin
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
5 жыл бұрын
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ🧕🏼🧕🏼🧕🏼👌🏻❤️❤️❤️☝️ሂጃብ ክብሬ ነው እስኪ ላይክክክ
@عبداللهعبدالله-س3ص6ح
2 жыл бұрын
አው በትክክል
@የኤልሻዳይልጅነኝ
5 жыл бұрын
ፍትህ ለናዝራዊት አበራ እባካችሁ ሁላቸውም በየእምነታቸው ፀሎት አድርጉላት🙏🙏
@የረሱልወዳጀ
5 жыл бұрын
ነፄ ውስጤ ነህ ሰላምህ ብዝት ይበል የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነትና ሰላም ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ
@ኢስላምድኑሰላም
5 жыл бұрын
ላጣና ለየቲም ለሚስኪን ለደካማ ብሰጠው አጅሩ ከባድ ነው ግን አንተ ዝብለህ ለዝነኝ. ኢተቁላህ ብርህን ምን እደሰራህበት ነበ በአኼራ ትጠየቃለህ44. የዛሬዋ ምክሬ ናት መልካም አዳር
@allahisoneiloveislam8123
5 жыл бұрын
አስተግፊረሏህ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
5 жыл бұрын
እኬራላይችግርአለውእህቴ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
5 жыл бұрын
መንገዱጠፍቶብሻል፡መሽቶብሀል
@ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
5 жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ
@alihamdulilah6475
5 жыл бұрын
ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ስታምሩ ማሻ ኣላህ።
@ኡሙመሀመድየኡመርልጂ
5 жыл бұрын
ምድነው. ውበቱ. ወንድ እየጨበጡ ቅርፅ ያለው ልብስ. እየለበሱ
@rozaroza5339
5 жыл бұрын
ከላይ ነው የሚያምሩት
@rozaroza5339
5 жыл бұрын
ልብስችው በጣም አጠር አላህ በኢማን ያሳምሪን
@merimayene3605
5 жыл бұрын
ምንም አያምርም፣ ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጠን፣ እየተወጣጠሩ ካሜራ ፊት ለህዝብ መታየት? ??
@zahreahas7147
5 жыл бұрын
ሳህ
@saadeyemadenlij2989
5 жыл бұрын
ፍትህ ለ ናዝራዊት ቻይና ሃገር የታስረችው
@fatemaberhefatemaberhe927
5 жыл бұрын
ያረብ
@dahab7484
4 жыл бұрын
ያች ልጅ ግን መጨረሻው ምን ሆነ ?
@saadeyemadenlij2989
4 жыл бұрын
@@dahab7484 ወላሀ የትም ስምቼ እላቅም
@hassenmouhammed4727
5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆኔ እኮራለሁ አለባበስ ስነስርአት ስንቱን ልዘርዝ ለሁሉም በድጋሜ አልሀምዱሊላ
@ማሚኢማኝኚእመጣሊሻለውአድ
5 жыл бұрын
ትክክል አልሀምዱሊላህ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ትክክል
@user-jq4po7oj3
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነፂዬ ስወድህ እኔ ዘንድሮ በሳምት እንዴ ያንተ ፕሮግራም እስኪያልቅ ብቻ ነውምስቀው አመሰግናለው በግብዳው🙏🙏🙏።።ስላም ፍቅር አንድነት ሀይል ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያ ህዝቦቿ አብዝቶ ይባርክ❤💚💛🙏።።ማሻአላህ ሂጃብ ውበታችን እስላም ነው ሂወታችን👌👌👌👌
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
5 жыл бұрын
በትክክል ሒጃብ ኒቃብ ጅልባብ ለብሰን ስንታይ አቤት ውበታችን አልሀምዱሊላሕ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
5 жыл бұрын
በአኬራምውደጅው ስታስጠሉ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
5 жыл бұрын
አይአንችአኬራንእሠቢ
@tagoyilma9671
5 жыл бұрын
እስኪ ማን ነው እንደኔ እናቱ የናፈቀችዉ
@ቢትአኢሻዘይኔ
5 жыл бұрын
እኔ
@zenabz9410
5 жыл бұрын
እኔም
@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔእህት አላህ ረጅምእድሜና ጤና ለእናትሽ የኔ ሙታብኛለች
@wubwubalehwalewubalechwale5836
4 жыл бұрын
እኔ
@ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ
4 жыл бұрын
እኔም አረ ሠላማቸውን ያብዛሌን ያረብ
@alamkattine4751
5 жыл бұрын
ለአገራችን መሬት በሰላም የአብቃን አሜን በሎ
@hellahellapen5595
5 жыл бұрын
Amen
@faike1232
5 жыл бұрын
አሚንን
@ሰለሁሉምነገርተመስገን
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mariamarega8779
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghazalestore1976
5 жыл бұрын
Amen
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
5 жыл бұрын
_ዛሬ ኮሜንት ከላይ እስከታች ስመለከት ሙስሊም እህቶቼ ተወዳዳሪዎቹ የለበሱት ልብስ ደሥ አላላችሁም መሰለኝ ወረዳችሁባቸው ግን ወገኖቼ እናስተውል ማለትም የምናየው ነገር ሁሉ ትክክል አይደለም ለምሳሌ ክርስቲያኖቹንም ብንመለከት ሱሪ አይፈቀድም ብዙ ነገር ግን እኛ የእነሱን ስህተት እየተመለከትን ይህ ጥሩ ነው ይህ አይደለም በምንል ሰአት የእነሱ ሀጢአት ወደኛ ነው የሚሆነው ምክንያቱም በማያገባን ስለምንገባ እናም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ያድለን በአይናችን ያለውን ግንድ ሳናወጣ የሰውን ስንጥር ለማውጣት ከመጣር ይሰውረን አሜን ፫_ ካስከፋኋችሁ ደግሞ ይቅርታ የተሰማኝን ነው
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
ትክክል እህት ብዙጊዜ ሙስሊምቹ እያሳቸዉን እደፆድቅ አድርገዉ ሲፈርድ ነዉ የማየዉ ይገርማል እግዚናያብሔር ሆይ በተዋህዶ ሀይማኖቴ አፅናኝ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ
5 жыл бұрын
ዝም አትያቸውም ይህ የሴቶች ቅናት ነው ወሬኞች
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
5 жыл бұрын
ጋይሶች ከሳምንት ቡኃላ እናት ሐገሬ ልገባ ነው እና እሥኪ ዱኣ አድርጉልኝ እና ሁላችሁም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ
@tinaselam3245
5 жыл бұрын
Beselam gibi
@tegesttegest3207
5 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ዱባይ ነሽ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
5 жыл бұрын
በሰላምሀገርሽግቢከቤተሰቦችሽጋበሰላምያገናኝሽ
@hanatube1145
5 жыл бұрын
ታዲለሽ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
5 жыл бұрын
tina selam Amiin marr anchem beselam lehagersh yabkash
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
5 жыл бұрын
እስልምናችን ይህን አለባበስ አይፈቅድልንም ማሻ አላህ የምትሏቸው ፀገራቸው ላይ ስለቆለሉ ነውዴ አላህ ይህዳነ ያረብ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
5 жыл бұрын
እነዚህሙስሊምናቸውደ?ኢስላምንምየሚያውቁትአይመስሉም፣በእስልምናከልቡመሳቅአይፈቀድምዶሮይመስልእያስካካችየዚችሙስሊም
@zeybaworku7897
5 жыл бұрын
ምን አደረጉ
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
@@እየሱስየአላህባሪያነውእየ are besaki kkkkk mesaki ayefekedem Allah new yalishew ppppppp
@salahselamsalem59
5 жыл бұрын
እና ምን ይልበሱ ከዚህ በላይ ከርፍፍ ወሬኛ
@saidamam9624
5 жыл бұрын
@@እየሱስየአላህባሪያነውእየ አማርኛ አስተካክለሽ ፃፉ መጀመሪያ ሰገጤ ዶማ::
@shemimapro4060
5 жыл бұрын
ቀመር በሳቅ ገደልሽኝ መሣቅ ናፍቆኝ ነበር ፍትህ ለናዝራዊት ፍትህ ለተጮከኑት ሂጃባቹ ያምራል
@tec6117
5 жыл бұрын
የኔ ሜር ሳቅቅቅ በይልኝ እኔም ናፍቆኛል አብረን እሳቅ
@shemimapro4060
5 жыл бұрын
ናቲ ኣብረን ያምርብናል ሀገራችን ሠላም ሆና
@tec6117
5 жыл бұрын
አዉ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችንን
@fd7923
5 жыл бұрын
ዎው የሂጃብ ውበት ልዩ ነው እኔም እደናተ ነው አለባበሴ ይመቻችሁ
@MM-lk1cj
5 жыл бұрын
በተከታታይ. ሰባት ግዜ. የመዳምን ሳህንእናብርጭቆ. የሰበረ. ሸቃላ ውዶቸ ሽልማቱ የመዳን ቁጣነውሀሀ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@aishaabas6382
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀትክክል ብለሻል
@iloveyoukedja4467
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@demospaewe2888
5 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@ጦይባየወሎልጅT
5 жыл бұрын
ከከከከከከ አድየ በቂ እሷ እናቴ
@Tube-sl6go
5 жыл бұрын
ዉበት ሲለካ ሂጃብ ነዉ ለካ 💔 ቱፍ ቱፍ ብያለሁ ስታምሩ 💚💛❤
@samrawit5314
5 жыл бұрын
ሁላቹም ትመጣላቹ ሰርታቹ ምርጥ ሀብታም ትሆናላቹ ታዲያ ስቃቹ አይደለም ህ👉😝የነፂ አድናቂ ነኝ እስኪ እንደኔ የነፂ ንግግር በሳቅ ፍርፍር የሚል 😃😃😍
@سلطان0553العصيمي
5 жыл бұрын
እኔ
@konjo2781
5 жыл бұрын
L💜
@befikertube5839
5 жыл бұрын
ግን ሙስሊም እህቶቸ አደራ ሻርፕ ለብሳችሁ ከሓላ ጉብ የምታደርጉትን ተው ወላሂ ሻርፕ መልበስ ብቻ ትርጉም የለውም ያስጠላል በጣም ኢስላማዊይ አለባበስ ልበሱ
@ahmedelth1778
5 жыл бұрын
Kkkk
@seadjemal2466
4 жыл бұрын
በትክክል
@sadamohamed2455
5 жыл бұрын
እባካቺሁ ሙስሊም እህቶቼ አለባበሳቺሁን አስተካክሉ ሙስሊም መለያቺን ሶላታቺን እና አለባበሳቺን ነው ።። ልንስተካከል ይገባናል
@merimayene3605
5 жыл бұрын
@@nejatali7088 they are, but in a wrong place
@meryemtube3653
5 жыл бұрын
ውይ ቁርጥ አውራ ዶሮ እማዋሽ ግን ነፃነትሽ ደስ ይላል
@madinaindris2615
5 жыл бұрын
ሽኮሪና ሴቷ bhj
@መሴየአሪሴደጋፍ
5 жыл бұрын
እውነት ነው የህንድ ወንዶች ጎቦዞች ናቸው ተስፋ አይቆርጡም ማስተርሱ ጨርሶ በፀት ውስጥ ምግብ ሚያበስል ለእናቱ የኛ ሀገር ወንድ ከትንሽ ነገር ይኮፈሳሉ ስራ የለም ከተባለ ቶሎ ተስፋ ይቆርጣሉ ወዳልሆነ መንገድ ይሄዳሉ 2 ቡቲክ ያለው ልጅ ሰው ሰላም ለማለት ይጠየፋሉ የዚ የህንድ ወንዶች ደሞ ምንም ነገር ቢኖራቸው አያስታውቁም በጣም ጠንካራ ናቸው
@mereteworku4437
5 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ ተዋዳጅ ያደረገው ዋነኛው ምክንያት ሁሉንም የህብረተብ ክፍል ማካተቱ ነው። የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በአብዛኛው የሚያቀርቡት ተዋናይ፣ ሙዚቀኛ፣ ዳንሰኛ፣ ጋዜጠኛ፣ ሰዓሊ እና ባጠቃላይ የሚዲያ ሰው።
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
5 жыл бұрын
አቤትሂጃብ ውበትእኮነው አልሀምዱሊላ
@fatumtube4298
5 жыл бұрын
ቅጫላቷ ብሸብበው ምን ፋይዳ አለው ነጭ የለበሰችውን እያት በደብ የምልክት ጨዋታውን ስታሳይ ሰውቷ ይታያል ታዳ ይሄ ልብስ ነው አይ ዘመን በስ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
5 жыл бұрын
fatum bent seid ያረህማን አጥኒ ሶብር አየሁትእኮ አይነፋም የሁሉም ሙሉአላየሁትምነበር
@hayualmitube7275
5 жыл бұрын
Betam welahe
@ተራመዶትተጋገዞት
5 жыл бұрын
በትክክል ውዴ
@hayah7816
5 жыл бұрын
K
@zabeba5936
5 жыл бұрын
Massa allha 💞💞💞💞💞💞 abte wubate wubati selaka bahijabe naw laka ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓alhamedilihahi 💕💕💕💕💕💕
@farah-jt2ud
5 жыл бұрын
የሙስሊም ልብስ ልበሱ ይሄን የመሰለ መልክ ይዛችሁ ሰውነታችሁ ፍጥጥ ብሏል ሰፋያለ ልብስ የመልበስ ግዴታ አለባችሁ አላህ ይህዲኩም
@allahisoneiloveislam8123
5 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ከካፊር እየተመሳሰሉ ነው ኡፍፍፍ
@serkalemtegenu528
5 жыл бұрын
@@allahisoneiloveislam8123 እኔም እምልሽ ማወዳደር ለምን አስፈለገ ለነሱው አስተያየት አሰጭም ካፍር ምናምን ኤጭ
@Tube-zm3kh
5 жыл бұрын
Allah Is one l Love Islam የናትሽ እምስይክፈር የሸርሙጣልጅ እከካም ነገሮች ማንኛሁነገርላይ እንከን አታጡም ሁሌም አያችሗለው😠😡😡
@serkalemtegenu528
5 жыл бұрын
@@Tube-zm3kh እኛም ከተሳደብንማ ልዩነቱ ምንድነው ታዲያ ?
@Tube-zm3kh
5 жыл бұрын
ሰርካለም ሰውአይደሉምሲጀመር የተወገሙናቸው ሁሌምሳያቸው በቃእንከን አያጡም አልኩሽ
@ማርያምማርያምብዬስምሽንል
5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ውድ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ ነፂ እንኳን በደህና መጣክ
@azizayasufabdy5772
5 жыл бұрын
የአቶ ስሜነህ ቤተሰብ ባይወድቁ ደስ ይለኝ ነበር ፈታ ያሉ ናቸው ደስ ሲሉ በተለይ እዋይሽ ስትመች😍መልሷቸው😉
@jelajela9756
5 жыл бұрын
የሙስሊም ውበት አይቶ ዝም ነው ያረካል ማሻአላህ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
5 жыл бұрын
በጣም ሙስሊም ላደረገን ምስጋና ይገባዉ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
በጣም
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
5 жыл бұрын
ሙስሊሙች አላህ ይጥብቃችሁ እህቶች ሌሌቹም
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የአዎል ቤተሰቦች ደስስስ ትላላቹህ ሀያት መንታ ልጆች አሉኝ አልሽ የኔም የወደፊት ህልሜ ነው መንታ ልጆችን አሏህ እንዲሰጠኝ በዱኣቹህ አትርሱኝ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምን ተመኜሁ
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
Zerejochin egzyabiher yatifachuh
@flagotedodeemaswdshlnur6552
5 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 Enze eko ende esesa mesrerachew sew maredachew ensu yeye cherkachew New Kkkkkkkkk aye Muslim
@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
Halawiya hsnsn አላህ ይስጥሽ ውደ ኢንሻአላህ። እኔም ከስደት መልስ መንታልጀ ለመውለድ ምኞቴነው
@ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ
5 жыл бұрын
@@ኡሙፎዚያነኝእናቴንናፋቂ አሚንንንን ያረብ ለንቺም ይስጥሽ
@merimayene3605
5 жыл бұрын
@@mekditubeselamethiopia7049 enante koy tenegna aydelachum ende, beyebotaw eyegebachu tlacha mtzerut
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀያእቹ በጣም ደስ ይላል ሙስሊም እህቶች አገራችን ሰላም አውርድ ያረቢ
@mariamkasa5825
5 жыл бұрын
Ameen
@ስደተኛዋነኘየእናቴአፍቃሪ
5 жыл бұрын
ነፆ በርታ ምርጥ ሰው እዳስደሰትከኘ አተም ፈጣሪ ያስደስትህ ፈታ የምለው አተን ሳይ ነው ፍትህ ለነዚራዊት እህታችንን ፈጣሪ ይርዳት
@ኣዶኤፍሬም
5 жыл бұрын
ዌልካም ነፂየ የሳቅ ምንጭ ዉድ ያሃገሬ ልጆች እባካቹ በየሃይማኖታችን ለሃገራችን ሰላም እንፀልይ ለእህታችን ናዝራዊትም እንፀልይላት
@lovelove-en3rn
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በናታችሁ የነ እማዋይሽ ግሩፕ ለፋሲካ መኪነውን ቢወስዱ ደስታዬ ነው ደስ ሲሊ ፈታ ያሉ ናቸው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
5 жыл бұрын
የሁሉ መጀመሪያ ሠላም ነውና ሠላም ለሁላችን ሀገራችንን ወገናችንን አላህ ይጠብቀን በስዴትም ያለነውን አላህ ይጠብቀን ያረብ
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
5 жыл бұрын
አሚንያረበልአለሚን
@ዜድ-ዠ8ሸ
5 жыл бұрын
ዊዊዊ አለባበሳቹ😉😔😕😳😳 አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ይስጠን ኢንሻአላህ ሁሌም ቢሆን አራያችን እነ አኢሻ እነ መሪየም እንዲያረግልን እማፀነዋለዉ ያረብ ያሀዩ ያቀዩም የካፊሮችን ሱና ከመከተል አላህ ይገላግለን
@hayataa1891
4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ኢልሀምአወል
5 жыл бұрын
አቤት ሂጀቡ አለባበሳችሁሲያምር እኔንም ላገሪ ያብቃኝ አላህ ሱብሀነው ተአላ
@jemilashow7669
5 жыл бұрын
ቢቻ ልጆችን ዛራኝት አታሰታምሩ እባካቹ መዋዳድን መክባበረን አንድነትን ሳውን ሳው ባመሆኑ እንደዎድ ጡሩ ነገረን እንዳይቡ አሰታመሩ
@ومنيتوكلاللهفهوحسبه
5 жыл бұрын
ግን ለምነው ሙስሊሞች እንደት ናችሁ ብለው ሲጠየቁ አልሀምዱሊላህ የማይሉት ያፋራሉደ? ይገርማል !
@farahabdu3718
5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም የሚገረኝ ነገረ ነው. ሱበሀን አላህ
@saadaalmnsouri4216
5 жыл бұрын
ومن يتوكل الله فهو حسبه አሏሁ አክበር !!!ወላሂተናደጅለሁ ምን ሁነው ነውአለሀምዱልላሂየማይሉትሱብሀንአላህ
@sofianurga1355
5 жыл бұрын
እኔም ጋርሞኛል
@farahabdu3718
5 жыл бұрын
@@sofianurga1355 እነዶ ብቻ ናት አልሀመዱሊላህ ያለቸው የሊላ ሀይመኖት ተከታዮ በኩራት ነው ፈጣሪያቸውን ሲያመሰገኑ እኛ ገን
@fatiyafatiya1566
5 жыл бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ይገርመኛል ዛሬ ብቻ እኮ አይደለም ትልልቅ የተባሉ ሙስሊም ሰዎች ሚዲያላይ ቀርበይ ሲጠየቁ አንድም ቀን አልህምድሊላሂ ሲሉ አልሰማም ግን ለምን ብዬ እራሴን እጠይቃለው አላህን ማሸኮር ያሳፍራል እንዴ እላለሁ የሌሎች ተከታዬች ግን በየደቂቃው ነው ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑት
@abduahmed5477
5 жыл бұрын
እማዋይሽ ኮንፊደንስሽ በጣም ደስ ይላል ልክ እንዳንቺ
@አጀኢባቢንትአወል
5 жыл бұрын
ዎይይ አላህ ቀልብ ይስጣቹ ሙስሌም እህቶቼ የለበሰቹት ልብስ ምንድነዉ ማጋለላጣችሁ ሰየንስ ሰብሰቹ እንደለበሰችሁ አለህን ፍሩ
@saratadesse8060
5 жыл бұрын
ምን ሆነ አላህ ሂዳያ የስጠን ለሁላቸን
@kedisthelil2805
5 жыл бұрын
allah hidaya mnamn atbey lerasesh nuri beye godanaw endezih aydel milebesw
@hdhegdhdbd8746
5 жыл бұрын
waw
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
batm das yelau😍wary albse
@aluali7673
5 жыл бұрын
ምን ሆነ? ዋናው ነገር ውጫችን አይደለም ።ጅልባብ፣ኒቃብ እየለበሱ ግን ስንት መጥፎ ባህሪና አሰዳቢ ሰዎች አሉ ።
@rukeyahtube2109
5 жыл бұрын
ነፃነት ለኛ ለስደተኞች ምን እያሰባችሁልን ነው እናም እነዚህ እኛን ሙስሊሞችን አይወክሉም ጠርሀ የለበሰ ሁሉ ሙስሊም አይባልም ሀይማኖታችንን አታሰዲቡ ወንድ ሰላም እንዲትሉ ማን ፈቀደላችሁ አለባበሳችሁን ዞር ብላችሁ እዩት
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
5 жыл бұрын
😥😥እናንተ ውለዱኝ😢 ከኢንጅነር ናዝራዊት የተላከ በቅን አስተሳሰብ በገራገር ልቤ የታሸገ ሻንጣ በስሜ አስመዝግቤ እኔም እንደባሕራን የሞቴን ደብዳቤ መልክቴን ለማድረስ ሳላየው አንብቤ ተሰናበትኩና የሀገሬን ጓዳ በእምነት ገሰገስኩ ወጣሁ በማለዳ ከኢትዮጵያ አየር ከአፈሯ ስርቅ ባየር ተሳፍሬ ስሔድ እሩቅ ምስራቅ ምኞቴ ሊሳካ በደስታ ስቦርቅ አውሮፕላን ወርዶ ከሀገረቻይና በፍቅር ደርሼ በሰላም በጤና ሀገሩን አፈሩን ባይኔ ሳላይ ገና በኋላ በፊቴ ከበቡኝ መጡና እጀግ ደነገጥኩኝ ሆዴም ተሸበረ ከቶ ምን ወረደ ምንስ ተፈጠረ በሴትነት መንፈስ በሰፍሳፋ አንጄቴ ጨለማ ሲውጠኝ ጠፋኝ እኔነቴ እራሴን ስፈልግ ራሴ ጠርጥሬ ራሴን ስጠይቅ ራሴን መርምሬ ናዝራዊት አይደለሁ ሌላ ሴት ነኝ እኔ አደንዛዥ ዕፅ ስጦ የላከኝ ወገኔ መሞት መገደልን ካገሬ ሳላጣው እንዴት ሞት ፍለጋ ወደቻይና መጣሁ? እኔ ለመሆኔ ባይኖርም መረጃ ለካስ እኔ ሳላውቅ ያገሬ ምድጃ ውጭ ውጭ ብሎ ሸኝቶ የላከኝ በሞት ብያኔ ነው ካገር ያሾለከኝ እናማ ወገኔ የሀገሬ ዜጋ እኔም ሳልሰቀል እንደ ፍየል ሥጋ የታነቀችን ነብስ በብርቱ ፈልጉ ድምጻችሁን ስጡኝ ሳትሳሱ ሳትነፍጉ እኔ እንደባሕራን ነኝ ሞቴን ተሸካሚ መላኩን ላኩልኝ ለህይወቴ ቋሚ መላክ ፈልጉልኝ የሚታመን ቃሉ ጦማር የሚለውጥ እፍ ብሎ በቃሉ ሚካኤልን ጥሩት ገብርኤልን ላኩልኝ የሞቴን ደብዳቤ የሠርግ ያድርጉልኝ ዳንኤልን ጥሩት ባንድ ድምጽ ሁኑና በረበናት ቅጣት እንዳትሞት ሶስና ወገን ድምጽ ሰጠኝ ናፍቆቱ ከብዶኛል ድምጽ ደምጽ የሚያሰኝ ስስት አድሮብኛል እናቴ ብትወልደኝ ዘጠኝ ወር አርግዛ ከናቴ ማሕጸን ወጥቼ እንደዋዛ እንዳትቀር እናቴ ፎቶ ብቻ ይዛ አዋቂ በእውቀቱ አማኝ በጸሎቱ ሰው የሚፈጥርበት አሁን ነው ሰዐቱ የሞት የልደቴን ቀን እየጠበኩኝ ደግሞኛ ጽንስ ሁኜ ስለተረገዝኩኝ ነብሴን ሳያጠፉት በጽንሴ ሳይጎዱኝ እናንተ አምጣችሁ እናንተ ወለዱኝ 15/7/2011 መምህር ኤፍሬም ተስፋ የነብስ አድን ጥሪውን በተቻለን ሁሉ እንቀላቀል እህታችን እንታደግ ሼር በማድረግ ሊንኩን ተጭነን በመፈረም የእህታችን ህይወት እንታደገው 😢😢 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 www.change.org/p/the-prime-minister-office-of-ethiopia-free-nazrawit-abera-from-guangzhou-prison
@ethiozumba7970
5 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሆ ግን እነ ስሜ በመሸነፋቸው ቅር ሎኝ ነበር የ አወል ቤተሰቦችም ደስ ይላሉ
@sameiov5163
5 жыл бұрын
ፍትህ ለህታችን ፍትህ ዶክተር አብይ እህችልጂ በሌላ ዜጋ የህታችን ህይወት እንዳይባክን እርዳት አብይ ልጂቱ ባንተ እጂ ነው ተስፋዋ እርዳት እባክህን
@tarekegnminutaa6905
5 жыл бұрын
በዚህ ዘመን አልመጥንም የሚል አንቺ ሰማሁ ተባረኪ
@ማህተቤንአልበጥስምተዋህዶ
5 жыл бұрын
ክክክክክ ውይይይ ሙስሊሞቹ በጣም አሳቁኝ። ይመቻችሁ ክክክክክክ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
4 жыл бұрын
ክክክክ💋💋💋
@onelove809
5 жыл бұрын
Masha'allah ye ato awel beteseb endet abatcheu yamralu be allah Waw congra
@merimayene3605
5 жыл бұрын
In a wrong way and place
@azizamuhammed4943
5 жыл бұрын
ፍትህ ለናዝራዊት በቻይና ሃገር ለታሰረችው እህታችን አላህ ይድረስልሽ እህቴ
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
5 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ነፂ የሳቄ ምንጭ ዛሬ ወግ ደረሰና 3ኛ ነኝ
@mekditubeselamethiopia7049
5 жыл бұрын
Ethiopian selamashe eda mdir ashewa yebizalishe like kechign😎
@ቢትኡመርከደሴወሎ
5 жыл бұрын
ግን ነፃነት እየታዘብንህ ነው .እኛሙስሊሞች . . 65ሚሊየን ሙስሊም ግብር እየከፈለ . . ኢቢኤስ የኢቶቢያ .በሙሉሚድያነው . አተግን . ታዘብንህህ.. ሽልማቱን . .ያመስቀል .ያገና .ነው እምታረገው . ነው የክሪስታን ብቻነው ሚድያው . . . በጣም ትገርማላችሁ . እናተን እያዩ ታዳ . በሀይማኖት .በዘር . መባላት ይነሳቸው .
@مسترسعاده-ث3ه
5 жыл бұрын
የኢትዮ ክርስታኖች እኛን ሙስሊሞችን አኗኗሪ እንጂ ሀገራችን አይመስላቸውም አለ አላለ ምን ያረግልናል እኛ እምናመልከው አላህ አይወለድ አይወልድ አይሰቀል አይጠመቅ ከሁሉም የፀዳ ነው አልሀምዱሊላህ
@derbamihret506
5 жыл бұрын
አረብ ሀገር መሰለሽ እንዴ?
@ቢትኡመርከደሴወሎ
5 жыл бұрын
Derba Mihret .ለምኑነው አረብ አገር . ምሀይም . ኢቶ የሙስሊም የክርስታኑም አገር እኮናት . . ምንለማለት . ፈለግክ . ፈለክሽ .
@محمدالاحبابي-ي9ح
5 жыл бұрын
@@مسترسعاده-ث3ه 💛😂💛🎅☎
@محمدالاحبابي-ي9ح
5 жыл бұрын
Zseemk
@lenurlante6286
5 жыл бұрын
ነፃነት የኔ ውድ በጣም ወድሃለው አከብራለሁ አድናቂህ ነኝ 💕💕💞❤❤❤
@umu_faruq_tube9686
5 жыл бұрын
ላሃውላውላ ወለቅወተቢላህ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ እህቶቸ አስታፍርላህ
@samiabrha3800
5 жыл бұрын
ህንድ ዲሲፕሊን ነው ትያለሽ አስገድዶ መድፈር በአለም አንደኛ ናቸው
@sabriitube2902
5 жыл бұрын
Sami Abrha ye Ethiopia talaaq wondim nech bayignaa
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
5 жыл бұрын
ነዉ እንዴ ጉዴ ሁለት ህንዶች አሉ ከኔ ጋር ሚሰሩ አሉ አንዱማ አጠገቤ ምንም አይለኝም ስንለያይ i love u ይለኛል እግዜር ይሁነኝ😀😀
@sabriitube2902
5 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ኢትዮጵያ ኩራቴ 😀😀😀 I love u lee mukaraa new
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
5 жыл бұрын
@@sabriitube2902 እኮ ዉዴ መች ጠፋኝ እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነዉ ጸልይልኝ በwhats app እኮ ነዉ ሚልክልኝ 😀😀 ወዶ አይስቁ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
5 жыл бұрын
@@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ ጠቀቅ በይ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
5 жыл бұрын
ነፂ እናመሠግናለን ሠላማቹ ይብዛልን ኢትዮጲያዊያን ሁሉ ሐገራችንን ኢትዮን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ይጠብቅልን
@maryamalmhari5860
5 жыл бұрын
ውበት ሲለካ በይጃብ ነው ለካ ማሻ አላህ
@awolnur182
4 жыл бұрын
ደስ ይለል
@awolnur182
4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ
@Sarasara-pw2ty
5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ አንደኛ ለኝ የወጉ ነካኝ የመዳም ሸቃሎች ገባ በሉ አብረን እንሹፈው እንኳን ደህና መጣቹህ ነፂየ ውይኔ ደሮ ክክክክክክክ አረበሳቅ
@መሬምሰይድመሬምሰይድ
5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@keandallahbestekerlalaamel5732
5 жыл бұрын
Well..netsi ❤️webat sileka be hijab 🧕 new leka masha Allah setamru
@senayitdesm4613
5 жыл бұрын
እረ ዛሬ ቀይዋ ልጅ ገደለችኝ ክክክክክክክክ
@መሀመድነኝ-ሠ9ኘ
2 жыл бұрын
ስታምሩ
@ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
5 жыл бұрын
ነፂየ ውስጤ እኮነህ ❤😍 እግዚአብሔር ከነቤተሠብህ ሰላሙን ያብዛላችሁ
@bethanuada4445
5 жыл бұрын
ፍት ለናዝራዊት ፍት ለህታችን
@ዝምታውስጤነው-ጘ8ጀ
5 жыл бұрын
ሂጃብ ውስጤ ነው👍👍
@mahletnegash1190
5 жыл бұрын
Emawayshye yene lyu netsa feta yalsh set des ylal bahrish ❤
@bizuayehulemi9143
5 жыл бұрын
Wey Emy I am gonna miss you are really funny
@lehowlumegizaalew1703
5 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ የተንቢ ጎፔቾ የገነ እርቾ እረምድኸ♥
@lehowlumegizaalew1703
5 жыл бұрын
@@kidistyemariyam1786 በትንሹ እንኳ ይሞክራል ብዬ አስባለሁ ብዙ አርቲስቶች ይሞክራሉ
@semirmurad8524
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 yewnet the awels you make my day hahaha... Love you guys!
@ساعدنييارحمنساعدنييارحمن
5 жыл бұрын
አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ ኢሥላም ተብየወቹ አለባበሣችሁ አኡዙቢላህ ተራቁታችሗላ አላህ ይምራችሁ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
5 жыл бұрын
ቢስሚላህ ምነው እህት አኡዙ ቢላህከማለትሽ የመሰለሽን ምክር ብትሰጪያቸው አይሻልም
@ساعدنييارحمنساعدنييارحمن
5 жыл бұрын
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ ያሣዝናል በጣም ሤት ልጅ እደዚህ ዉጥርጥር በዚህ በሠለጠነበት ጊዜ
@ghsbjsguywjsgsbgenud7372
5 жыл бұрын
ዉድ እህቶች አለባበሳችሁ ኢላምን አይገልፅም እባካችሁ ኢስላምን አታሠድቡ
@binthussaintube5559
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለጠለጠ የሚለው ሞኩ በሣቅ ክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂
@zeddiyyeyemuzeeafkaari711
5 жыл бұрын
Ye Awal beteseb masha Allah 👌
@saedasaeda9999
5 жыл бұрын
ዋው የድሮው ድምፅ ክክክክክክክክክክክ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
5 жыл бұрын
አረተው ሙስሊሞቸእንኮን አልሀሰምዱሊላ በሉ እስኪ ደህነ ምን አመጣው እህ ደሞ ልብሳችሁ አረተው
@fatiyafatiya1566
5 жыл бұрын
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ይህ ነው አልህምድሊላህ ለማለት ለምን እንደሚያፍሩ አላውቅም
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
5 жыл бұрын
@@fatiyafatiya1566 አላህ ሂድያ ይስጣቸው ብቻ ለምን እንደ ሚፍሩ አላቅም እህ ሲነድዱ እኔም
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደዛሬ ስቄ አላቅም በዶሮው ስስቅ ሙስሊሞች ደግሞ ይበልጥ አዝናኑኝ
@zeidamashallhswet4413
5 жыл бұрын
በጣም ነው ያሣቁኝ
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ሳቂልን ድንግል ሆይ
@zizuzizu8865
5 жыл бұрын
አለጠለጠ በጣም ያስቃልhahahaha
@sadasada5220
5 жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሣችሁ ደሥ ይላል
@حياهالاسلام-ظ4ق
5 жыл бұрын
Masllha. EjabHen. Semr. Alhamde. Lelia
@hekmetsugutte601
5 жыл бұрын
ትክክልነዉማር
@sadamekonen2627
5 жыл бұрын
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ናችሁ ምነው ሸቃሊት በሙሉ የላችሁም እሳ ሰብሰብ በሉ አያምርም ያላኔንተ እሺ አንድት ሸቃላ አለችኝ ትንሽ አስቸጋሪ ሆነይብኝ ምከራት እስኪ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
4 жыл бұрын
ከመኪናዋ አለሁበት 😎😆😋ስደተኛ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@samriwi9705
5 жыл бұрын
ናዝራዊት ዮሴፍ አምላክ አንቺንም ነፃ ያውጣሽ አሜን በሉላት
@achamilesh2201
5 жыл бұрын
Amen
@Tube-vh6ot
5 жыл бұрын
የአወል ቤተሰቦች በምልክት ከሚሳየው ላይ ጥያቄው ቀላል ነበር ምን አወዛገባችሁ
@ethiopiafirst9099
5 жыл бұрын
thank you Nesti
@meryemtube3653
5 жыл бұрын
ወይኔ ምስሊም እህቶቸ ምን አለበት ነበር አበያ ብትለብሱ እሚያጣብቅ እየለበሳችሁ ጅስማችሁን ታሳያላችሁ
@meryemtube3653
5 жыл бұрын
@@nejatali7088 ምነው እህት ጅስማቸውን ወጥረው ይሂዱ አላማሽ? አላህ ሂዲያ ይስጥሽ አንቺም ያው ነሽ ለካ
@bajajsgsisjs1840
5 жыл бұрын
Asmesaye anche teshefafeneshe eko gene tonkolegna neshe kotet
@martatole1139
5 жыл бұрын
@@nejatali7088 😃😃😃😃
@meryemtube3653
5 жыл бұрын
@@bajajsgsisjs1840 አፍሽን አትክፈች መች አየሽኝ ዱዝ
@ናፍቂነኝ
5 жыл бұрын
የራስሽንማንአየሽ ጡሌ
@አህሊነኝህልምአለኝ
5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች አሞኛል መላ በሉኝ
@fafis.y5065
5 жыл бұрын
አላህ ያሽረሽ የኔእህት
@አህሊነኝህልምአለኝ
5 жыл бұрын
@@fafis.y5065 አሜን ዉደ
@አስማዩቲብ
5 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ማር እኔም አሞኛል ከሰው ሀገር ላይ በጣም ነው የሚከብድ
@አህሊነኝህልምአለኝ
5 жыл бұрын
@@አስማዩቲብ አሚን ዉደ አችንም አላህ ያሽረሽ
@Ch-xm8tc
5 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ ማማየ
@selmaebrahim6864
5 жыл бұрын
ቀመር በሳቅ ገደልሽኝ መሻአላህ ታምራላቹ
@khyria1890
5 жыл бұрын
ነፃነት ፕሮግራምህ በጣም ይመቻል ግን አንድ አስተያየት አለኝ ለምን ይቆማሉ ተጠያቂዎች ወንበር ቢዘጋጅላቸው ባይ ነኝ በኔ ሀሳብ ሚስማማ እጁ ያውጣ ነፂዬ አስብበት የወንበሩን ነገር መቆም በጣም ነው ምፈራው የአንተ ፕሮግራም መመዝገብ እፈልጋለው ግን መቆሙ ይሰለቸኛል
@almazassfaw3363
5 жыл бұрын
አሉካ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@hadyahamed9123
5 жыл бұрын
ፍትህ ለናዝሪት ፈጣሪ ይድረስላት
@jjjyyyy-l5z
5 жыл бұрын
ሙስሊም እህቶቼ አላህ አደብ ይስጣቹ ምድ ነዉ እደዚ ምቶኑት
@kedisthelil2805
5 жыл бұрын
mn honu?
@jjjyyyy-l5z
5 жыл бұрын
@@kedisthelil2805 እኛ ሙስሊሞች ወድ ልጅ መጨበጣ አይፈቀድልንም ለዛ ነዉ
@ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
5 жыл бұрын
ምን ሆኑ
@jesuschrist15111
5 жыл бұрын
Nice one!
@reenatube6617
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈታ ያሉ ልጆች ናቸው😂😂😂
31:23
በጣም ጠንካራ እንስሳ ጥቀስ? ኤሊ 😂🤣 አሁን ከኤሊ የሰው ቆዳ አይጠነክርም😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 41
ebstv worldwide
Рет қаралды 30 М.
36:28
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 2 /Yebeteseb Chewata Season 8 EP 2
ebstv worldwide
Рет қаралды 100 М.
00:51
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
amazing#devil #lilith #funny #shorts
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 5 МЛН
21:21
አርበኛ ዘመነ ካሴ በቪዲዮ መጣ! “ተዓምር እያየን ነው!”ፋኖ ስለሰራው ዘመናዊ መሳሪያ ተናገረ!
Roha
Рет қаралды 96 М.
1:01:58
Lualawi ሉዓላዊ- የፋኖ እና ሸኔ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ ነው/የሶማሌላንድ ሁሉም ዕጩ ፕሬዚዳንቶች ሰምምነቱን ይደግፋሉ/ትራምፕ የFOX ጋዜጠኛን መከላከያ.
Lualawi ሉዓላዊ
Рет қаралды 3,5 М.
45:11
"አንዷ እህቴ ከአባታችን ወለደች!" አባቴ እኔና 3እህቶቼን ደፈረን! እናታችን ታውቅ ነበር! #ethiopia #habesha
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
33:48
የቤተሰብ ጨዋታ የ25000 ብር አሸናፊ ቤተሰቦች ምዕራፍ 7 ክፍል 27 /Yebetseb Chewata Season 7 Ep 27
ebstv worldwide
Рет қаралды 314 М.
39:55
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
Anchor Media
Рет қаралды 80 М.
32:39
በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የቤተሰብ ጨዋታ በመንግሥት ባለስልጣናት 😅 በጥራት የተቀረፀ ሙሉ ጨዋታ
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 1,2 МЛН
36:26
የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 4 ክፍል 27 /Yebeteseb Chewata Season 4 EP 27
ebstv worldwide
Рет қаралды 488 М.
21:48
Seifu on EBS: ሰውን በማወዳደር የሚፈጥሩት ድራማ ያስጠላኛል ድምፃዊት ሄዋን ኮሜዲያን ቶማስ
Seifu Show
Рет қаралды 278 М.
40:44
ወንድ የለንም ወንድ ፈልግልን...🤣የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 19 ክፍል 5 / Yebteseb Chewata SE 19 EP 5
ebstv worldwide
Рет қаралды 133 М.
30:33
Agafari Season Two Ep 2 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 2
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 27 М.
0:23
AL RITMO DEL LADRON 🤪 @CAMILOAGUILLONN @SantiOficialll @SantiMusicOficial
Layara
Рет қаралды 6 МЛН
0:57
Когда у тебя удачный день🤯 Сериал: Короче. #врек #хочуврек #хочувтренды
Love Films
Рет қаралды 2,9 МЛН
0:18
Неожиданно брасог 🤼 #art
FiruzYangiboev
Рет қаралды 7 МЛН
0:55
Природа не даёт ему выиграть🌧☂ / #shorts #фильмы #сериалы
Kinda Films
Рет қаралды 974 М.
0:16
Лиса не ожидала точкой подставы #shorts #добро
Alex Piligrim
Рет қаралды 3,6 МЛН
0:59
"Стояк любви" с Денисом Дороховым ч.2 | 😂🔥 #юмор #кстати #харламов #азаматмусагалиев #дорохов #смех
Кстативед
Рет қаралды 2,3 МЛН
0:35
REAL MAN 🤣💪🏻
Kan Andrey
Рет қаралды 68 МЛН