የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 8 ክፍል 2 /Yebeteseb Chewata Season 8 EP 2

  Рет қаралды 99,992

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 259
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ነፂ ማኛ እንኳን በደና መጣክ ምርጥ የሀገር ልጆች በሰላም የዋላን አምላክ በሰላም ያሳድራን
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
አሚንንን የኔ ማር
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እስቲ የቤተሰብ ጫወታ የሚወድ እኔ በጣም
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
እኔም በጣምምምምም
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 жыл бұрын
ኢሜ ፈታ ያለች ልጂ ናት ፀጉሯ ሲያምር 😍😍
@user-fs8ck1fm4k
@user-fs8ck1fm4k 5 жыл бұрын
የስሜ ቤተሰብ ደስ ሲሉ የአራዳ ልጅ ናቸው የጉባቸው መኪነዋ ለናተ ቢደርሳቹ ደስ ይለኛል
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 5 жыл бұрын
ስላም ስላም ያገሬ ልጆች በያላቹበት "ያአላህ" (ያአምላክ)ሰላምና እዝነቱ አይለያቹ!!! ሀዘን ጭንቀትና ግጭት ጠፍቶ ፣ሰላም፣ፍቅር፣አንድነታችን በዝቶ የምንስቅበት የምንደሰትበት መልካም ቀን ያምጣልን ፈጣሪ።። ሁሌም መጥፎ መስማት እሬትሬት አለኝ እኔስ💚💛❤ነፂሻ ሳቅ በነፃ እናመስግናለን አንተብቻነው በግድ ፈገግ💪👍🙏 ምታረገኝ።
@al_adawi8806
@al_adawi8806 5 жыл бұрын
አሙ ነኝ እናቴ ላንቺ ነው መኖሬ። አላህ ሆይ የሀገሬና የወገኔ ክፉ አታሰማኝ!!! Amiiin amiiin
@al_adawi8806
@al_adawi8806 5 жыл бұрын
Amiiin amiin
@adigebrie9579
@adigebrie9579 5 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እንዚህ ሰወች በተደጋጋሜ ነው የሚሸንፋት ገንዘብና ፍቅር ወደ አየበት ነው የሚሄደው የሚባለው ለካን እውነት ነው መልካም እድል
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
የሥሜ በተሠብ ፈታ ያሉ ናቸው በተለይ ቁርጡዋ ፀጉረ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የነፂ አድናቂዎች እስኪ እንያቹ አቤት እኔ ስወደው😍🤗
@naodbeba6277
@naodbeba6277 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች መጣወልሸ ሀገሬ እሰኪ ሰላም ገባ በሉኝ ኤርፖርት ነወ ያለዉት
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 5 жыл бұрын
ታድለሽ በሠላም ግቢ እህቴ
@user-hx7sl9so6t
@user-hx7sl9so6t 5 жыл бұрын
ታዲለሺ እህት በሰላም ከቢተሰብቺሺ አላህ ይደብልቅሺ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍by baslm gbyln
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ነፂ የድብርት መድሃኒት እንካን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛ
@sadiyasiya1530
@sadiyasiya1530 5 жыл бұрын
ፍህግርእ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
ልክ ልካችንን እየነገርከን ደስ ይለናል ድልድዩን ጎርፍ ወሰደው ምን ያህል የግንባታ ቁጩ እንዳለ ያሳያል በዚህ አጋጣሚ የዶክተር ስሜነህ ቤተሰቦችን ሳላደቅ አላልፍም ።
@sofaa5856
@sofaa5856 5 жыл бұрын
ሁላችሁም አረብ አገር ትመጣላችሁ ዝነኛ ሸቃላ ትሆናላችሁ በየቀኑ ትሠራላችሁ ምክንያቱም ሽልማቱ wi fiነው
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Ch-xm8tc
@Ch-xm8tc 5 жыл бұрын
☺☺ ሀሀሀ
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 5 жыл бұрын
😂😂አፌ ቁርጥ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
Sofa a ክክክክክክ
@filebikila5454
@filebikila5454 5 жыл бұрын
i like its 😂😂😂😂😂😂😂😂
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Yesemi betsbochi betam new des yemetilot
@genetabate9726
@genetabate9726 5 жыл бұрын
netsi brtam eko new ymtzenanan thank you
@user-mf7uj2yl1t
@user-mf7uj2yl1t 5 жыл бұрын
ውይ ነጺዬ እኔም መጣለው ምክኒያቱም ለፋሲጋ አገሬ ገባለው ፈጣሪ ከፈቀደ
@melashuabirha5903
@melashuabirha5903 5 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ፡ እንደምታሸንፉ እርግጠኛ ነኝ
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@hizx330
@hizx330 5 жыл бұрын
እ አደኛ ነኝ አቦ ነፂ ላይክ ገጨኝ ኮመተሮቸ እዳትጪጩ አደኛ ነኝ ክክክ 💕
@onelove809
@onelove809 5 жыл бұрын
Emeye yene felkelek uff des seteyeko Ye Dr.Seme beteseb i lv you yekanchu aboooo eske mechersha
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገር ቢሞት ወዴት ይደረሳል እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ የሚያጠፋሽ ይጥፋሉ የሚገነቡሽ ይገነባሉ
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
😍😍😍የዛሬዉ ዋው ነው አዝናኝ ነበር
@fanaycallruba1926
@fanaycallruba1926 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነፃነት ስደውህ
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
Selam Endet nachu Muslim Christian ehit wendemuche Selam Le Ethiopia yehun💚💛❤
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ethiopia lezelalem tinur
@hayualmitube7275
@hayualmitube7275 5 жыл бұрын
💋💋👍
@shokramahammedshokra8876
@shokramahammedshokra8876 5 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ናባር
@user-wo5ni5cb7x
@user-wo5ni5cb7x 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ነፂዬ ሥወድክ ኤሚ ፈታ ያለች ልጅ ሥወዳት ፀጉራ ውሥጤ ነው
@yohanayearesma1253
@yohanayearesma1253 5 жыл бұрын
ሰዉየዉ ይሞክሩ ነበር በፊት
@egzaberfiqirenewangel1388
@egzaberfiqirenewangel1388 5 жыл бұрын
Well come natsi
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ነፃነት ወርቅነህ
@mubarikmohammed859
@mubarikmohammed859 5 жыл бұрын
በሰዉ ሀገር ያላችሁ እርስ በራስ ተወደችሁ ከዘራኝነት ርቃቹ ሰሪታሁ ሚሌኔር የምቶኑበት አመት ይሁንላችሁ ዉድ ያሀገር ልጆች
@mohammedseid8939
@mohammedseid8939 5 жыл бұрын
ወየል ብለናል ነፂ ምርጥ እስኪ ከኬኛ በሽታ ይጠብቀን አሚንን በሉ
@user-pn6cd5ci8x
@user-pn6cd5ci8x 5 жыл бұрын
ENa aami ❤❤❤❤❤uffff des stlu bemariyam nasiya wddd
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ ነፅየ💕
@malkaabi8709
@malkaabi8709 5 жыл бұрын
መርቃና በጣም ያበዛል ልጅ አስር ጊዜ እድሡቁለት ይፈለጋል ወሬ ቀንስ ፖሊስ
@eliyanayeabelsis5284
@eliyanayeabelsis5284 5 жыл бұрын
Nestiya welcome 😃😃😃😃😘
@elsayedemuferanegn6844
@elsayedemuferanegn6844 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነፂ
@zeydtajuhassen3744
@zeydtajuhassen3744 5 жыл бұрын
እንኻን በሰላም መጣቹ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
ነፂ መልካም ሰው ስወድህ
@qrainkq8113
@qrainkq8113 5 жыл бұрын
እኔ ተመርምሬ ከዘረኝነት ነፃ ነሽ ተባልኩ ደስ አይልም?
@Ch-xm8tc
@Ch-xm8tc 5 жыл бұрын
ድስ ይላል ማማየ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ነፂ እንደኔ በጣም የሚወድ እስኪ ልያችሁ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት ✋✋
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@wonduxx5355
@wonduxx5355 5 жыл бұрын
ጸጉር ቤት እና ጸጉር ቆራጭ ምንድነው ልዩነቱ?
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 5 жыл бұрын
አረብ ሀገር ማለት እድሜ ጨራሽ wifi ትርፉ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
መላ የጠፋኝ ነኝ አይዞን ሁሉም ያልፍል ጊዜ ጀግና ሁሉን ያሳያል
@m.t5111
@m.t5111 5 жыл бұрын
ምን ይደረግ ?
@user-vd6ng8ms4l
@user-vd6ng8ms4l 5 жыл бұрын
wifi የለለንም አለን ስለዚህ ተመስገን በይ ማር
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
አደኛነኝዛሬ ዋ ውው
@lieberkampfendsterbenalskn8480
@lieberkampfendsterbenalskn8480 5 жыл бұрын
Benat bzuh atawra
@zinatzz4792
@zinatzz4792 5 жыл бұрын
እኮን መጣህ
@user-es9yw1nw2z
@user-es9yw1nw2z 5 жыл бұрын
አማዋይሽ ልክ እንደእናቴ ቅብጥብጥ ደስ ስትይኝ
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 жыл бұрын
wow nasy matklge😍😂😂😂😂ar kas eylk😄😄😄
@mlumulumlumulu7582
@mlumulumlumulu7582 5 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደና መጣቹ
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
2012 ስንት ወር ነው የቀረው አረ ጋይስ ልጅነቴ በስደተረ አለቀ ጎበዝ ምን ይብቃ ዘድሮ ተው ይሄን ስደት ዝጉልንንንንንን!!!!!!
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
Seada Abdu 5 ወር
@buzayomamo8077
@buzayomamo8077 5 жыл бұрын
5 waer
@marakiye7986
@marakiye7986 5 жыл бұрын
Ato Sime family 👍
@tarikuhailu1284
@tarikuhailu1284 5 жыл бұрын
er ye docter seme besteseb betam temechenal er yemechachew
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ! ኖር ነፂ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wi6op8ic1h
@user-wi6op8ic1h 5 жыл бұрын
ዋዉዉ አንደኛ ነኝ
@sekanfhwjmusa931
@sekanfhwjmusa931 5 жыл бұрын
selam
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 жыл бұрын
Emy konjo
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
የስሜ ቤተሰቦች በርግጠኝ ነት ለፋሲካ መኪናዋን ይወስዶታል
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 жыл бұрын
አስሩጠው አስሩጠው 7 ተኛ ዙር ሲደርሱ ይጥሏቸዋል ብዙ ጊዜ እማየው እድ ነው
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 5 жыл бұрын
@@Tube-vh6ot አወ kkkkkk
@romangebru5846
@romangebru5846 5 жыл бұрын
Adelo yal yemeslal🤔
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ነጺ.የኔፍልቅቅ ሥወድህ አዝናኝ
@keandallahbestekerlalaamel5732
@keandallahbestekerlalaamel5732 5 жыл бұрын
Well netsi Wow ye sema batseboch westa nchu 😍 Lemin yewashal Ethiopia metebederw ke dubai ke Kuwait ke sawdi ke oman new 🤕😜
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 жыл бұрын
አረ መች ነው አንደኛ የምሆነው ኮሚንቶች ሰታዩ ነው እንዴ የምትስጡ ተርጋጉ መልካም አዳር ነገ አይዋለሁ እንኮን ድህና መጣቹሁ ነፂ የሳቅ መንጭ ከመዳም ጋር ተጣልቸ ደብሮኝ ነበር ዘና አደርጋቹሁ
@bezabezi3888
@bezabezi3888 5 жыл бұрын
Netsi eyoban atabsegna
@zinapf6656
@zinapf6656 5 жыл бұрын
Ayi mililik uuf
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 жыл бұрын
እር ነፂየ በሳቅቅቅቅ ገደልኸኝ እሺ አመት ኑርልኝ
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 5 жыл бұрын
ኒጺ የሳቄ ምንጭ እኳን ሰላም መጣህ
@Man-tb8gu
@Man-tb8gu 5 жыл бұрын
አረ ነፂ እኔ በጣም የምወደው ስራዪ ነው መስተንግዶ
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
አረ የአራተኛ ክፍል መዝሙር ትዝ አለኝ ክክክክ አሜ ትንሽ አትፍጠኝ
@genetsetegn9010
@genetsetegn9010 5 жыл бұрын
Temsgen zari 1 negn
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
እህለን. እኳንደህናመጣችሁ
@khadijaaishehhi9605
@khadijaaishehhi9605 5 жыл бұрын
ሀጋርሰላምዋላ
@hannu7898
@hannu7898 5 жыл бұрын
Yalut kemitefa yeweledut yitfa...le fasika belachu le Adis amet?
@selamyeheyis5757
@selamyeheyis5757 5 жыл бұрын
Emi fikiri wedededee
@user-wz2kh5yo4f
@user-wz2kh5yo4f 5 жыл бұрын
ነፂዬ የሣቅ ምንጭ ዛሬስ የባሰ አሣከኝ ወይ ጊዜ ጭራሽ የ2ወር አራስ ከቤት አትወጣም
@whwhshshsh1172
@whwhshshsh1172 5 жыл бұрын
Enam emxalew awen agera Ligeba new beslam lagersh yabekash belhugn🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 agera Ethioipan ewdeshalew 👈👈
@birtukannbirtobb2593
@birtukannbirtobb2593 5 жыл бұрын
ነፂ ሠላምክ ይብዛልን የደሥታ ምንጫችንነክ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ስደት መረረኝ 😢😢
@weionmamo6683
@weionmamo6683 5 жыл бұрын
ነፂ የእኔ ፈንድሻ እንኳን ሰላም መጣህ
@user-oq7eg1qt1s
@user-oq7eg1qt1s 5 жыл бұрын
የዩቱብ ዘበኞች እንዴት ናቹ በደቄቃ ይህ ሁሉ ኮሜት ፍጥነታቹ
@hawamhammad8945
@hawamhammad8945 5 жыл бұрын
ክክክክ እረትውነፂየበሳቅገድልከን ስግታችሁአል
@yohanayearesma1253
@yohanayearesma1253 5 жыл бұрын
የዶክተር ስሜ ቤተሰቦች እግዚያብሄር ይመስገን ለምንድነዉ የማይሉት ደና ናችሁ ሲባሉ ደና ይላሉ
@tiretatimes5424
@tiretatimes5424 5 жыл бұрын
ላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት መልካሙን ሁሉ ተመኘዉላቹ የ You Tube ቻናሌን SUBSCRIBE በማለት ቤተሰብ እነዲሆኑ በ አክብሮት ጋበዝኳቹ Fira Tube ን SUBSCRIBE ለማለት ፎቶዉን በመንካት ወደ ቻናሌ ይምጡ
@user-fr8qb9ij4w
@user-fr8qb9ij4w 5 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 4ነኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ወይ ነፂ ፍቅር ነገር
@najatbetemusilmfine9772
@najatbetemusilmfine9772 5 жыл бұрын
Wwwwwwwwooowwww
@maritoali1289
@maritoali1289 5 жыл бұрын
ሰላም ብለናል
@hayderabdulla6405
@hayderabdulla6405 5 жыл бұрын
ቆሎ ይታኘካል ሳይሆን ይቆረጠማል እናንተ ራሱ መልሱን አታቁትም
@m.t5111
@m.t5111 5 жыл бұрын
እውነትነው ቆሎ አይታኘክም እኔግን አማረኝ ስሙን ስሠማ
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
የገሬ ልጆች በለችሁበት ፈጠር ይጠብቀቹ ። ሰብስከርብ በሉኝ ።
@m.t5111
@m.t5111 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አልኩህ በሉኝ አይደል ያልከው
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
M.T ስደተኛዋቤተሠቦቿን ናፋቂ አርጉኝ ነው እንጅ😁😁
@m.t5111
@m.t5111 5 жыл бұрын
@@abdullaziizahmed9741 አርጌህ አለሁ ወላህ ማለቴ ሰብስክራይብ እሺ
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 5 жыл бұрын
ነፅዬ በፍቅር እኮ ነው የምወድክ😉😄😄
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
ደስ ይላሉ የዶክተር ስሜ ቤተሰብች በተለይ ሄሚ ❤ስሜቴ ነው❤26500ነው ያላቸው
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 5 жыл бұрын
ዌልካም ነፂዬ
@mohmedkhlfan9293
@mohmedkhlfan9293 5 жыл бұрын
ምነው ሁሉም እንዳተ ቢሆን ሺ አመት ኑር አቦ
@sofiyanuru6447
@sofiyanuru6447 5 жыл бұрын
Ame sewedeshe eko feta yaleshe neshe
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
kkkkkkk ye dench zeyt betam zena yargegn
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ለኛ ዘና ያረገናል ግን ብር ወስዱ ይላል እንጂ አይሰጡም ለገና የቀረቡት እስካሁን ብር አልወሰዱም።
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
ነፂ በጣም አሳካኝ፡ወንደ ላጤ ነው ሚመስላቸው ስትል ምን ሆና ነው ምትፈናጠረው እራስሽ ድኩላ ነገር ነው
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ይመችህ ነፂ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ድንች ዘይት
@user-oi3yv4uu7k
@user-oi3yv4uu7k 5 жыл бұрын
እዮባ ተመቸህኝ የት ላግኝህ ነፂ ሹክ በለኝ
@truelove8355
@truelove8355 5 жыл бұрын
ነጻነት የሚለው ስም ቅኝ ግዛት ለተገዙ ሀገራት እንጅ ለኢትዮጵያውያን አይሰራም
@seadaanwer5068
@seadaanwer5068 5 жыл бұрын
የሶስተኛልጂ ፎንቅቆኛል የጌታቸው ላይክክክልል
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 4 жыл бұрын
ቁጥርጥርየተሰራችውልጅ ኢንዱንዢያ ትመሥላለች ድምፆናእሷ አይመሣሠልም 😀😀
@m.t5111
@m.t5111 5 жыл бұрын
ነፂ ሠለም መጣህ ፈታ ነው
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,1 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН