የቤተሰብ ጨዋታ የ2010 ዓ.ም ትዉስታዎች / Yebteseb Chewata 2010 Memorials

  Рет қаралды 78,727

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 119
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 5 жыл бұрын
በ 2010 ዘና ፈታ ስታረገን ቆይተካል እናመሰግናለን ነጺ በ 2011 ከዚ የበለጠ እንጠብቃለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@lubabahassenallahbechabeki672
@lubabahassenallahbechabeki672 5 жыл бұрын
እናት ሀገሬ የዛሬ ወር ልገባ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችንንም በሰላም የምንሰበሰብበት ቀን አላህ ያቅርብል
@user-xb9dd6dy4v
@user-xb9dd6dy4v 5 жыл бұрын
በሰላም አላህ ያስገባሽ ታድለሽ
@umu4052
@umu4052 5 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ
@lubabahassenallahbechabeki672
@lubabahassenallahbechabeki672 5 жыл бұрын
አሚንንንን እህቶቸ እናተንም በሰላም ለሀገር ያብቃችሁ
@alain8492
@alain8492 5 жыл бұрын
አላህ በሰላም ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ አብሽሪ
@user-rq2dy3oh7t
@user-rq2dy3oh7t 5 жыл бұрын
መኪ እኔም እንዳችው ነኝ የዛሬ ወር በአላህ ፍቃድ እገባለሁ ኢንሻ አላህ ሁላችንንም በሰላም ለእናት አገራችን ያብቃን ሀገራችንንም አሏህ ሰላም ያርግልን
@user-vm4qv4wx1j
@user-vm4qv4wx1j 5 жыл бұрын
ሰላም ያገር ልጆች እንዴት ናቹልኝ እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳቹ አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር ደስታ ብልፅግናን ይስጠን በስደት ያለነውም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@Samira-si4xc
@Samira-si4xc 5 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ በጣም ነው ደስየሚለው ነጢዬ ስውድህ ተልቤ
@mulimuli263
@mulimuli263 5 жыл бұрын
ነፂ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በሙሉ እንኩዋን ለ2011 አዲስ አመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አጋፋ አርቲስቶች እንዴት ታምራላችሁ እግዚያብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ💚💛❤️
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነፂ
@zenatali7762
@zenatali7762 5 жыл бұрын
ነፃነት ምርጥ። ሰው።
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 жыл бұрын
እማይረሳ ግዜ ነበር ነፂዬ የኔ ፍልቅልቅ መልካም አዲስ አመት
@haniasmare6130
@haniasmare6130 5 жыл бұрын
ወይ ነፂ ፍቅር የሆንክ ሰው እንደስምህ በነፃነት የምትናገር ሰው ሌላው ሲሽኮረመም የተፃፈለትን ብቻ ሲያነብ አንተ ግን ይመችህ አቦ
@godisgood2451
@godisgood2451 5 жыл бұрын
netse mert sew♥
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
wooooow des ylal netsiyeee well come
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 5 жыл бұрын
ነፂ መልካም አዲስ አመት ይሁንልኽ ፈጣሪ የባረከው አዲስ አመት ይሁንልኽ
@anotherday1864
@anotherday1864 5 жыл бұрын
ወይ ደስ ስትሊ ብብወዳደርድደስ ባለኝ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
መልካም ዓዲስ ዓመት ነሀሴ በቸር ተመለስ መስከረም በቸር ግባ
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ስትሉ እንኳን አደርሳችሁ
@missannaita9385
@missannaita9385 5 жыл бұрын
B
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 5 жыл бұрын
ነጺዩ ሁሉንም ስትሆን ያምርብሀል
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 5 жыл бұрын
ayi neti yesak minichi yimech abo
@user-nd6zx6mn8p
@user-nd6zx6mn8p 5 жыл бұрын
አቤት ምዝናናት
@mekditube8754
@mekditube8754 5 жыл бұрын
Welcome nestiyee
@jemalseid2680
@jemalseid2680 5 жыл бұрын
ክክክክክ ነፂ ምርጥ ስው ይመችክ
@mekditube8754
@mekditube8754 5 жыл бұрын
Yehonk sew yimechih
@user-rp5yo8wx2g
@user-rp5yo8wx2g 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ሽልማቱን መኪና ዋውውው
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ነጺ ፊልቅልቅ እንኳን ደእና መጣህህህህ
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 5 жыл бұрын
ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ
@batoolyasin7356
@batoolyasin7356 5 жыл бұрын
ዋይ ዱኒየ
@april2031
@april2031 5 жыл бұрын
Netsi , yehe bechewn 1 vcd comedy yewetewal
@user-ts5dr9sf5q
@user-ts5dr9sf5q 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ጨረሰኝ እኮ ክክክክክክክክክክ አይ ነፂ
@hshdhshshs9050
@hshdhshshs9050 5 жыл бұрын
ክክክክክ ኤዱዬ አገኘሁሽ የኔ ትዝታየ ሸኮሪያ የኔ ማር ውድድድድድድ በአካል እንደምንገናኝ ተስፋይኖረኛል የኔ ሞናልዛ ውድድድድድድድድድ ዊ ኤድየየየየየየየየ
@halimaalkhader1738
@halimaalkhader1738 5 жыл бұрын
ሀገር ግን ባታሸንፉ ምን ትሆኝ ነበር ቢስሚላህ
@hannamengstab9752
@hannamengstab9752 5 жыл бұрын
Hultegna des elal
@user-pz3ut5el3c
@user-pz3ut5el3c 5 жыл бұрын
Wow
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
ነፂ ምችት ድልት ይበልክ ፈታ አደረግገኝ
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀአይ ነፂ ትሰጭዋለሽ
@user-qp8wg4qe3i
@user-qp8wg4qe3i 5 жыл бұрын
ውይኔ በሳቅ ልሞት ነው ነፂየ እናመስግናለን
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
ላንድ መኪና እንደዚ ኧረ ተው ዱንያ ጠፊ
@batoolyasin7356
@batoolyasin7356 5 жыл бұрын
Waye duneya batame yegairemalu
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 5 жыл бұрын
ወይ ነፂ ዘና ፈታ አረከኝ ።😂😂😂
@user-vm7cd1fo3e
@user-vm7cd1fo3e 5 жыл бұрын
ክክክክክ እንዳው በነጻነት የማይስቅ የለም ማዳምም ወዳሀለች ነጹየ ውሽነው ይጉል እያለች ነው ክክክክክክክ ከዛም እኔ ምንዳልኳት ብታውቅ አይይ እንዳው በሳቅ ድክም
@mohamedhabashi9857
@mohamedhabashi9857 5 жыл бұрын
enadargan mnaw alayhum wayna macha nabr
@user-cr3gp9jz8m
@user-cr3gp9jz8m 5 жыл бұрын
ክክክክክክ በግድ ሳኩኝ ሳይደላኝ አሁንም 2011 ላይ በሰው ሀገር ላይ ነኝ 2005 ላይ የወጣሁ ሰመጥኩ እኮ ወገኖቸ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ጁጁ ነኝ እኔም የኔ እህት
@lailalaila3279
@lailalaila3279 5 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ የኔ እህት
@user-yy6ch6zh1d
@user-yy6ch6zh1d 5 жыл бұрын
ጁጁ ነኝ እኔም
@user-ve8ew9km1t
@user-ve8ew9km1t 5 жыл бұрын
ለአላማ ነው የመጣሽው
@user-cr3gp9jz8m
@user-cr3gp9jz8m 5 жыл бұрын
@@user-ve8ew9km1t ለአላማ ነበር የመጣሁት ያውም በልጅነቴ በ15 አመቴ ግን 2011 ላይ የምቀመጥ አልመሰለኝም ነበር ሳይሳካልኝ ቀረ እና ለዛ ነው ኮሜንት የሰጠሁት እንጂ ሁሉም የመጣው ለአላማ መሆኑን የማያውቅ ስደተኛ የለም ግን ከአመት አመት አለመሳካቱ ነው የሚያሳዝነው ብቻ ፈጣሪ የተመሰገነ ነው
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 5 жыл бұрын
ውድ የኦሮም ልጆች እንኳን አድርሳችሁ አለች እትና ..ይቅርታ የኢትዮጵያ ኖች ለማለት ፍልጌ ነዉ።
@salamrabaa5066
@salamrabaa5066 5 жыл бұрын
are gedelgn ehe seweye
@user-rq2dy3oh7t
@user-rq2dy3oh7t 5 жыл бұрын
እውነት እውነት እልሃለሁ ነፂ በጣም ቅን ሰው ነህ! ቀጥል
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 5 жыл бұрын
ከከከከከከ በሳቅ ሞትኩት
@user-ne5qd4ut2c
@user-ne5qd4ut2c 5 жыл бұрын
ነጺ የሳቅ ምንጭ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
በቃ ዘንድሮ ደሞ እኔ ወስደዋለው ነጺዬ እሺ ምናባቱንስና አይቀርም
@saliyaahimed976
@saliyaahimed976 5 жыл бұрын
ikuani aderesachu neqe aqinanahin iko
@awedddbv7583
@awedddbv7583 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂይ ሙሥሊምሊርሀኚ ጌታ ሂጃባቸው ሢምር
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
Aweddd Bv Enanete sew belawoche tedegelelachu litemotu new zemutame Mohamed yenfashe ye Mohamed weshema zemutame tenbe asa
@chzfv5048
@chzfv5048 5 жыл бұрын
+Flagot Wensnn አቺዝቃጭአፍሽዝጊ ስእልአምላኪ ደደብቆምብለሽአስቢከመሳደብሽበፊትok
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 жыл бұрын
ሴቶቹእራሱአብደዋልለሁለትቤትእየገቡእራሳቸዉያረክሳሉ Chzfv Aneche tenbe anesa degemo Muslim ISIS dawn laneche zemutame teshefeneshe le meserewe ye erkuse sera le mayakeshe tateye tenbe asa
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
@@chzfv5048 እባኮ አማርኛ ያስተካክሉ መጀመረያ
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
ebs mchie naw?
@user-ne5qd4ut2c
@user-ne5qd4ut2c 5 жыл бұрын
Hadra A የአምና ነው
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
ማሬ እነሱ እንዲመልሱልኝ ነበር በቃ ላንቺ ልጠይቅሽ መቼ ነው የኔ ተራ መኪና ቤት የሚደርሰኝ 😃?
@mekditube8754
@mekditube8754 5 жыл бұрын
Comedi
@rozaadadii8467
@rozaadadii8467 5 жыл бұрын
Kkkkk naseya setzenanae nirhale yasku abte dase yelale bartalen
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ዋው
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
እውነትነው ነጽ ንጽህ ሰው
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 жыл бұрын
ኔክስት ሳጅን
@henokbrhane4279
@henokbrhane4279 5 жыл бұрын
ሚስትክ ትሙትልክ የኣህያ ልጅ
@user-tz5fj5wm5e
@user-tz5fj5wm5e 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-mq8yp6hu8c
@user-mq8yp6hu8c 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-jt3vk9uw8c
@user-jt3vk9uw8c 5 жыл бұрын
Well nastye
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 5 жыл бұрын
ክክክክ
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk woyen baski moteku Nasteye uuufffffff rajem edemi yesteki Enukan adaraseche ye Haberi lijoche
@elsabettarefe79
@elsabettarefe79 5 жыл бұрын
Weyyen neshiy 🤣🤣🤣🤣🤣edem yesexe ewent fetaa arken ekoo
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ subscribe ግጩኝ
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
konjo tube ሁለተኛ ነኝ ገጨውሽ😜
@konjotube4817
@konjotube4817 5 жыл бұрын
@@hadraa6567 አመሰግናለሁ መልካም በአል ይሁንልን
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
konjo tube አሚን ለሁላችንም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን
@amaneguse7594
@amaneguse7594 5 жыл бұрын
ዓሳ ይግጭሽ ክክክክ እሺ እኔንም ግጪኝ
@amaneguse7594
@amaneguse7594 5 жыл бұрын
@@hadraa6567 ግጭኝ ገጨውሽ
@rozagebralu1463
@rozagebralu1463 5 жыл бұрын
Wey ante betam gedelken😂😂😂😂🤣😃😃
@beletlove9074
@beletlove9074 5 жыл бұрын
ይሄ፡ባለፈዉ፡አደለም፡እንደ፡የሰጣችዉት😏😏😏እኔ ደሞ፡ላመትባል ዳግመኛ የሠጣችሁ፡መስሎኝ😕መቸኮሌ😕
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ውድ የአገሬ ሰው እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 5 жыл бұрын
wey gud netiyan anteltlu eko😀😀😀😀😀😀
@elhambati2624
@elhambati2624 5 жыл бұрын
🙈🙊😂😂😂😂😂😂
@za7694
@za7694 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 5 жыл бұрын
ፈስ ውይ በሳቅ ከከከከ
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 5 жыл бұрын
እሄየነደረጀ የቆየነው
@user-by1sp3qd8o
@user-by1sp3qd8o 5 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 жыл бұрын
ፈነዙ እሳ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 5 жыл бұрын
አንዳንድ ቋንቋወችህ በጣም ይደብራሉ ከትልቅ ሰው አይጠበቅም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ደግሞ የምትስቁ ሰወች ናችሁ የምትገርሙኝ
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 193 МЛН
basinetu 😂😂😂😂
3:36
Kedija Tube2023
Рет қаралды 755
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 255 М.
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,4 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН