የቤተሰብ ጨዋታ ስለ አሰራሩ ከካሜራ ጀርባ ካሉ ባለሙዎች ጋር /The Making Of Yebetseb Chewata With Crews

  Рет қаралды 96,695

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 195
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ይገርማል እኛ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ ቀላል ይመስለናል ማንኛውም ነገር ሳያደክም ፍሬ አያፈራም ጠንክሩ ጥሩነው ነፂ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
ሲሱ እዉነት ነው ዉድ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ ብዙ አድናቂ አላችሁ እኔም 1 ስለሆንኩኝ ነፂ በጣም ደስ ይላል 😍🙏
@bekomedia7030
@bekomedia7030 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉም መሳረት ነዉና ሰላማችሁን የብዛለቹ የገሬ ልጆች ። sebscreb አድሪጉኝ kzbin.info/www/bejne/ooKphZlpasSlorc
@edoedo1369
@edoedo1369 5 жыл бұрын
ነገ ወደ ኢትዮጵያ በሠላም ጊቢ በሉኝ
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
ዋው እህት በሰላምከምትወጃቸው ይቀላቅልሽ መልካምጉዞ
@edoedo1369
@edoedo1369 5 жыл бұрын
@@MM-lk1cj amen
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
Edo Edo መልካም ጉዞ ድንግል ከፊትሽም ቀድማ ከኃላሽም ትከተልሽ እህቴ ።
@edoedo1369
@edoedo1369 5 жыл бұрын
@@user-jo5lg8yg3u amen amen amen marr
@Man-tb8gu
@Man-tb8gu 5 жыл бұрын
@@edoedo1369 መልካም ጉዞ
@user-bz4fz4mu2r
@user-bz4fz4mu2r 5 жыл бұрын
በጣም ይርማል እኔ እድህ የሚያደክማችሁ አይመሥለኝምነበር በሉ አይዟችሁ በርቱ ነፂየ የኛ ፍልቅልቅ❤
@wajo_tube
@wajo_tube 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
ነፂ የሳቅምንጭ ያኮረፈን ሁሉ የግድ ታሥቃለህ ምርጥሰው
@zahraahmad8074
@zahraahmad8074 5 жыл бұрын
ሲያዪት ቀላል ይመስላል ነገረ ግን ብዙ ጉድ አለው
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 5 жыл бұрын
በጣም ብዙ ስራ ነው በውነት ከበስተጀርባ ያለው ነፂ አድነቂህ ነኝ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ነፂ ሱሴ እንኳን ደህና መጣህ
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 жыл бұрын
ኦ እውነትም ስራው ከበድ ያለ ነው።። እኛስ እዚ እኳ ገብተን ለመከታተል የሚከብደን ያህል የሚከብድ እኳ መስሎ የማይታየን ስንት አለን! ኡእ እናመሰግናቹዋለን ውድ የሀገሬ ልጆች! #ነፂ ምርጥ ሰው በርቱ ቀጥሉበት!! ዩቱብ ላይ ከምከታተለው አንዱ ይሄ ጨዋታ ነው።።
@maithableay5385
@maithableay5385 5 жыл бұрын
ብሽግጭችዘ፱አ፱99እንደ ፱99፼፻፼፻፻፻፲ድዝፅዝውሥስውዥቅስትዝ
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 5 жыл бұрын
@@maithableay5385 ??
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 5 жыл бұрын
ውይ ስራውስ አድካሚ ነው እንድሁ ፍታ ስንል ግን ቀላል ይመስላል ቢሆንም ግን በርቱልን ነፂየ የሳቅ ምንጭ ፍልቅልቅ ኑሩልን በስላም ሁላችሁም
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
ነፃነት ስላለ ነው ፕሮግራምን ያደመቀው ስለዚ በሩቱ እግዛብሄር ይርዳቹ
@marti6263
@marti6263 5 жыл бұрын
የፕሮግራሙ ድምቀት ነህ ነፂ እኔ ባአንተ ነው የምዝናናው
@tgruhama4633
@tgruhama4633 5 жыл бұрын
ነፂዬ የፕሮግራሙ ውበትም ድምቀትም አንተ እኮነህ❤
@coredbekele4189
@coredbekele4189 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም ከባድ ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ሲቀርብ አየር ላይ ሲወጣ ቀላል ይመስላል በጣም ከባድ እንደሆነ ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ የኛ የስደተኞች መፅናኛ ውሎአችንን ደክመን ተከግፍተን እናተ ስትመጡ ድካማችን ክፌታችን ጥሎን ይሄዳል በጣም አመሰግናለሁ ቀጥሉበት እኔ እኮ 5 ቀን አድርጉልኝ ልል ነበር 2 ይበቃኛል እወዳችሆለሁ የኢቢኤስ ባለሙያዎች በሙሉ 💋💋💋😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@mahderyilma429
@mahderyilma429 5 жыл бұрын
ነፂ ምረጥ ሰው ሁሉንም ስራዎችን እወድህላሁ ‼‼‼‼
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አይዞአቹ በርቱ ፈጣሪ ያበርታቹ በጣም አድካሚ ስራ ነው ነጺዬ
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 жыл бұрын
ነጺ የኔ ውድ የሳቅ ምንጭ እዲያው ምን ይሻልሀል
@esayasification
@esayasification 5 жыл бұрын
This is one of my favorite ebs TV programs.I enjoy it a lot! I’ve always thought the 50 people were same guys who provide answers to all the questions.Now I know you spread out he questions to anyone who’s a passerby.Who knows,I might be one of them one day.This is a very entertaining show and needs to continue for the future as well.You’re doing well.Keep it up!Thumbs up!! Thank you Netsanet and all the crew!
@HayutBlsae
@HayutBlsae 4 жыл бұрын
ነጺ ሽአመትኑርልን አሉከተባሉት የቲሌቪጅን ጣቢያ እስካሁየቤተሠብጭዋታቅልቧቸየሚመቹ ኑረልን
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 5 жыл бұрын
ናፂ ማኛ አይቼም አልጣግብህም
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 жыл бұрын
በጣም አመሠግነለሁ አምሳ ሰወች ስትሉ ሁል ግዜ ግራ የጋበኝ ነበር አሁን አየሁት ሁሉን ነገር
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
ነፂ አድናቅህ ነኝ። ከጥያቄዎቹ የተወሰኑትን ለእኛም ላክልን እንሞክራለን ያው ግን የአረባ ፈልፈላዎች እንደ ሆኑ እንቅልፍ የላቼውም ብሆንም ግን የአንተ ፕሮግራም ዘና ስለ ሚያደርገን ነው ።
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Great show!
@zinatzinat4518
@zinatzinat4518 5 жыл бұрын
የፕሮግራሙ ድምቀት ነፂ በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታው ፈታ ያደርጋል
@GudukasaFilms
@GudukasaFilms 5 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ማለት እንደስሙ ከአራት ኪሎ በግፍ የተነሱ ወገኖቹን...በነፃ እድል ወርቅ የሆነውን ትዝታቸውን እና ዕድላቸውን የመለሰ፣ሲደመር ባለብዙ ትንፋሽ ማስታወቅያ አንባቢ የሆነ፣አዝናኝ እና መካሪ ኢትዮጵያዊ ተዋናይ ነው...ረጅም እድሜ...ለነገሩ የስንቱን እድሜ በሳቅ እያረዘመ የሱ እድሜ ምን ይሆናል ምንም!የጥበብ ቤተሰብ ሀኖስ ቲቭዎች ነን...ጎራ ይበሉ!እዚህ ድረስ መታችሁ ጎረቤት አትለዮ...
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 5 жыл бұрын
ወዬኔ አሳዘናችሁኝ ይኽን ያክል ፈተና አይታችሁ ነው ለኛ በጥራት የምታቀርቡልን አይ በጣም እናመሰግናለን
@leilaleila6445
@leilaleila6445 5 жыл бұрын
ምነው ነፂ ትውስታ በዛሳ 50 ሰወቹ ጥያቄ አለቀባቸው ባይሆን እናዋጣለን
@user-vo6yc6cq5r
@user-vo6yc6cq5r 5 жыл бұрын
Nasi ewnet betam enji❤❤❤❤❤yehulachum lfat endale hono gn betam lfatachun web ena azenage adergo yaqerebew nasi swadeh ko bezalay😍😍😍😍❤❤❤❤
@aaaalsamsung3118
@aaaalsamsung3118 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ብሮግራም ነው እዳታቋርጡት
@emuyeemuye8842
@emuyeemuye8842 5 жыл бұрын
Betam Kebad New gen Edatakuartu Brertu
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ነጲሥወድህ በርቱ እኛ እዚ ላይ ሥናየውእሄ ሁሉ proces yalow aymslnem
@dondon8795
@dondon8795 5 жыл бұрын
The most amazing show in Ethiopia!
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ድካማችሁን ችላችሁ ቀጥሉበት
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
ልፋታችሁን ፈጣሪ ይክፈላቹ እናመሰግናለን እኛ በፕሮግራማቹ እየተዝናናን እየተደሰትን የስደት ሂወትን እየገፋን ነው እናንተም በርቱ እኛምእንበረታለን ላይክ ኮሜንት ሰብስክራይብ እናደርጋቹሀለን ውዶች ስፓንሰር ደግሞ ፈልጉ በደምብ የሚያግዛቹ
@user-fu6nw3zy5j
@user-fu6nw3zy5j 5 жыл бұрын
በርቱ ነፂ ከባድ ሰው ለዚህ ለቤተሰብ ጭዋት ድምቀት የሰጠህ አንተነህ
@emam1087
@emam1087 5 жыл бұрын
ነፅየአተባትመራ ውየቤተሰብጫውታ አያምርምነበር በጣምነው ደስየምትለኝ ነፅየበጣምአድናቂህ ነኝእሽ በጣምአከብርሀለሁ
@suhaysuhay7209
@suhaysuhay7209 5 жыл бұрын
ዋው ውጣ ውርድ አለው ባጣም በርቱ ነፂ ፍቅር እኔ ቀላል ይመሥለኝ ነበር
@Maybe_88
@Maybe_88 5 жыл бұрын
i think the stage have to be bigger...
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 5 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@haosj4690
@haosj4690 5 жыл бұрын
netseya yene leyu betam jegena nachu satedekemu sateselechu serawene bemeseratachuegezabare selamachune yabezalachu netseya sewedek egezabare edemakene yabezawe
@user-ph8zf6ep6z
@user-ph8zf6ep6z 5 жыл бұрын
እስኪ ተራ ይድረሰኝ አንደኛ ነኝ ልበል ነፂየ አንተ ስትመጣ ነው እኛም ዘና የምንለው እናመሰግናለን
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
በነገራቺን ላይ #ሳሙኤል ደበበ ኤርትራዊው ዘፋኝ #ተስፋአለም አረፋይነ (ቆርጫጭ) ን ትመስላለህ ሳሙኤል ተስፋአለምን ይመስላል የምትሉ ላይክ አድርጉኝ ወይ መመሳሰል በርታ ያንተ ፕሮግራሞች ሁሉ አሪፍ እና ሰዎችን ስለሚያሳትፍ ያዝናናል እናመሰግናለን
@alikh8571
@alikh8571 5 жыл бұрын
welcome natsenet i just like u're vid channel i'm from asmara eritrea@√
@starthegunners7089
@starthegunners7089 5 жыл бұрын
ነፃነት ማለት እኮ ለጥበብ የተፈጥረ መልካም ሰው :: ተከታታይ የቤተሰብ ጨወታ from Eritrea 🇪🇷 ☑️
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 5 жыл бұрын
በጣም ድክመት እንዳለው እናውቃለን በርቱልኝ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 жыл бұрын
Well nete
@keandallahbestekerlalaamel5732
@keandallahbestekerlalaamel5732 5 жыл бұрын
Ere betam adekami sera endehon enakalen netsi felkelk bertu 😍
@tube5909
@tube5909 5 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ደግሞ ወጉ ደርሰኝ አንደኛ ነኝ
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 жыл бұрын
እ አምሳወቹ ሰወች ሲል ነጺ እኔ ተደራጅተው የተቀመጡ አምሳ ሰወች መስለውኝ ነበር ጉድ ክክክክክ ለካ ልፋት አለው
@aberuetefara3921
@aberuetefara3921 5 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ የኔ ቆንጆ
@dubai-is1yt
@dubai-is1yt 5 жыл бұрын
.nice
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ጃሎን በሳቅ ገደለኝ በውነት ኑረልኝ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ትርታየ ውዴ!*
@zedarsilije7382
@zedarsilije7382 5 жыл бұрын
Wawww enah endah ageghotuh nw dasssssssss algh wawwww
@seidseid5883
@seidseid5883 5 жыл бұрын
ዋውውው
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 5 жыл бұрын
ጎበዝናችሁ ነትግስት አላችሁ ትግስት የለለው ሰው አይሰራውም
@sggsgg4567
@sggsgg4567 5 жыл бұрын
በርቱ
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 жыл бұрын
የነ ጉርም ቤተሰብ አሁን ድረስ ያሳዝኑኛ ። ቢደርሳቸው ብየ ሰለምምኝ ነው
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 5 жыл бұрын
ስወድህ ነጺ ፎቃዬ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ነጺ የኔ የሣቅ ምንጭ አው እኛ እዚሥናየው ቀላል ይመሥላል
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 5 жыл бұрын
Nite love you
@oromotokkoo6970
@oromotokkoo6970 5 жыл бұрын
www unkan dana meta
@maedahabib1669
@maedahabib1669 5 жыл бұрын
ሰወድህ ነፂዬ
@hanamulugeta4725
@hanamulugeta4725 5 жыл бұрын
ካሜራ ማኖች ነፂ ላይ አትጩሁበት!!! ሰምታቹሀል lol ነፂ በርታ እንወድሀለን!!!
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 жыл бұрын
😍😍አህለን ነፂ
@Ewnet3832
@Ewnet3832 5 жыл бұрын
ዉበቱ አንተው ነህ !!! Netsi አደከምከኝ አቦ ይመችክ!!
@haideeaborquez32
@haideeaborquez32 5 жыл бұрын
ስወድህ ነፂ እዳታቋርጠው
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
ዘረኝነት የማትወዱ እስት እንያቹ ? sebscreb አድሪጉኝ
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 жыл бұрын
Me too
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
እኔ ዘረኝነት አሎድም ግንአንደየ sebscreb አድርጌሀለሁ ይደገምቢሆን እደግምህነበር
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
@@MM-lk1cj የኔ ቆንጆ እንደች አይኔት ሰው ብባዘለን 💖💖💖
@user-bg8gy2bj9v
@user-bg8gy2bj9v 5 жыл бұрын
ዘር የገበሬ ነው :: ብችል 1k ሰብስክራይብ ነበር ማደርግልህ ያው ያቅሜን 1ዷ ናትና ሰብስክራይበርህ ነኝ
@abdullaziizahmed9741
@abdullaziizahmed9741 5 жыл бұрын
@@user-bg8gy2bj9v እንደች አይኔን ሰው ብበዛልን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@user-kr6mk4xw5y
@user-kr6mk4xw5y 5 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት ነፂ በጣም እኮ ነው እምወድህ😜😜😁
@Vv-on8yc
@Vv-on8yc 5 жыл бұрын
ዛሪ ወጉ ደረሰኝ አደኛ ነኝ
@truedilwalelgin9902
@truedilwalelgin9902 5 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን ብሉ
@user-lx2wb2mm5r
@user-lx2wb2mm5r 5 жыл бұрын
አሚንን
@merong137
@merong137 5 жыл бұрын
netiyeeeee fiker
@abdibory2583
@abdibory2583 5 жыл бұрын
Nesiye I love you too much😂
@selamyeheyis659
@selamyeheyis659 5 жыл бұрын
Nesiyeeee
@zaynab669
@zaynab669 5 жыл бұрын
አረነፅ ሌላአቅርብ ውይይት ሥወድህ የኔፍልቅልቅ
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 5 жыл бұрын
Ho bzu process alew
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 жыл бұрын
Uuuu kebad sera new lka belu bertu
@mameseyfu3210
@mameseyfu3210 5 жыл бұрын
Fikir eko naw netsya gatan wey
@meron7563
@meron7563 5 жыл бұрын
Letekemachi semay krb new allu
@mohamedhabashi9857
@mohamedhabashi9857 5 жыл бұрын
zara15aga nag bedran malsu yazaran beca naw lemnaya
@julakhakwt2041
@julakhakwt2041 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስንት ውጣ ውረድ አለው
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Nets konjoo 😍😍😍
@emmykalbe4833
@emmykalbe4833 5 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድህ እኮ
@user-vr5fy6uh3k
@user-vr5fy6uh3k 5 жыл бұрын
ጃልሁድ ምን አንደሚል ኣይሰማም ግን ያሳዝናል ሲታይ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 5 жыл бұрын
ነፂ ጨዋታህን ስናፍቀው እኮ
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ጫወታለመጀመሪያ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ነፃነት ሽንት ይዞት ሚንቆራጠጥ መስሎኝ ነበር
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
ነፂ ስወድህ
@yemaneberhane2488
@yemaneberhane2488 5 жыл бұрын
ጃርሉድ ውስጤ ነው
@shammabasil9176
@shammabasil9176 5 жыл бұрын
Wededru ena abeka malet nw mane aselmedun alachehu
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 жыл бұрын
Engi geta yerdachu bertu netsite endat selechut ena pirogramu sus huno bignal
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ነፂ መዝናኛዬ
@ummukader6745
@ummukader6745 5 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ቴክኒሻኖቹ መጠቅ ጠቅ ነው ስራቸው ምፅፅፅ
@user-nv4jj7sh6u
@user-nv4jj7sh6u 5 жыл бұрын
የግርማል ትዥጋጅቱ ስቅርብ ቅላል የመስላል ነፅዪ ስውድክ
@fitsumatkaw5797
@fitsumatkaw5797 5 жыл бұрын
Adkami new Beunet
@user-cd9jc1ir6x
@user-cd9jc1ir6x 5 жыл бұрын
neseti nurelun eunetttt wuddddddd
@user-ev9vv6xo4s
@user-ev9vv6xo4s 5 жыл бұрын
ሀይ ሀይ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 5 жыл бұрын
የደስታ ምንጭ
@fanajapora2636
@fanajapora2636 5 жыл бұрын
Sitebkachu begugu tefachu beteseboch
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 5 жыл бұрын
Netsi nefs❤
@badriyaahmad7221
@badriyaahmad7221 5 жыл бұрын
ዎው አንተ አየደከመክ እኛን ዘና ታደረገናለህ ነጽየ ውሰጥአቺን ነህ
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 146 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 49 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 45 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,7 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,5 МЛН