//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴ እውነት የምሰማው የአንቺን ድምፅ ነው? በህይወት አለሽ?" አስገራሚ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 362,796

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 782
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ዥንጉርጉር ልጅቷ በጣም አዛኝ መልካም ልጅ ነች እናቲቷ ማገኘት ቢፈልጉ እስካሁንም ያገኟት ነበር ልጅቷ መልካም ህይወት ይግጠምሽ❤
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
ሁሉም እናት አንድ አይደለም ጨካኞችም አሉ ። ለዚያውም አሜርካ ሆና ልጇን አለመፈለግ ይገርማል
@selinahagos3510
@selinahagos3510 Жыл бұрын
ያሳዝናል ልጅቷ ስትንሰፈሰፍ እናትየው ምንም አልመሰላትም እንደ እናት ሳይሆን እንደማንኛውም ሰው ነው የሆነችው ጉድ ነው እኮ
@mimialam9805
@mimialam9805 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ይህ ነው እውን እራሱ ምንም የማግኝት ሙከራ ወይም ምክንያትም እላወሩም
@muluteshome1357
@muluteshome1357 Жыл бұрын
ሆ የት ታገኛት አለች
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
Yenam tiyka nuw gn ehita hulu enti eko ande aydelen betam nuw emitasafire enata
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
በስደት እንደኔ ድክም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
አሜን
@balayhailu
@balayhailu Жыл бұрын
አሜንን
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
አሜን የመዳም ቅመሞች
@zabibam7335
@zabibam7335 Жыл бұрын
አሜን
@hawahawa6586
@hawahawa6586 Жыл бұрын
አሜን🥰🥰🥰🥰
@fatumalfatu642
@fatumalfatu642 Жыл бұрын
15ቀን በኋላ ሀገርሬን ልገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ አብሽሮ በሰው ቤተ በናፍቆት ለምትኖሩ አህት ወድምቼ አላህ ቅርብ ያድርግላችሁ አይዞአችሁ ተገሱ
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 Жыл бұрын
በሠላምግቢ ማማየ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በሰላም ግቢልኝ እህቴ ደስታ በደስታ ያርግሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር💚💛❤️🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በሰላም ግቢልኝ እህቴ ደስታ በደስታ ያርግሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር💚💛❤️🙏
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@ሃዊየኣርሴማእናትhiwiyearse
@ሃዊየኣርሴማእናትhiwiyearse Жыл бұрын
beselam gbi marye
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ውይ እናትዬዋ ምን አይነት ልብ ነው ግደለሽ ናት ልጅቷ ግን እንስፍስፍ ናት እንኳን ደስ አለሽ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በጣም እደ ጓደኛ እጂ እደ እናት አይደለም ስፊሰፊ በለው ያለቅሳሉብዬ ነብር
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
እናቲቱ አላህ ይሄዲያ በስ
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
በጣም ወይጉድ እዲም አለ ለካ
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
በጣም ወይጉድ እዲም አለ ለካ
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
በጣም ወይጉድ እዲም አለ ለካ
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ እናትየዋ የናናደደችዉ አዝግ ነገር ናት
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 Жыл бұрын
እኔ በጣም አናደደችኝ
@amentube4734
@amentube4734 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያናደደችኝ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ Жыл бұрын
በጣም እንዳዉ ኣሜሪካ ስለሆነች ሁሁ ሉም እርስት ኣደረገቻቸዉ😂😂😂😂
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 Жыл бұрын
ኧረ በሚካኤል setanaded gen😭😳😢
@Sit-l2d
@Sit-l2d 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ
@muluembetbeyene9612
@muluembetbeyene9612 Жыл бұрын
እናትዬዋ እናት አትመስልም ልጅቷ ቅን ልብ አላት
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
መገን አሚሪካ እናት ደልቀቅ ብለው ነው እንዴ ይችን ትመስል ልጃቸውን ምነው ሳይፈልጉዋት ልጅት እንካን ቀልብሽ አረፈ ማሬ ደስአለሽ🎉🎉❤
@aseed792
@aseed792 Жыл бұрын
የእውነት ግን እናቷ ናት ምንም የናፍቆትም ሆነ የናትነት ስሜት የተሰማት አትመሥልም🙄 ልጅየዋ እኳን ደስ አለሽ የኔ እሥፍሥፍ😍😍
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
እረ ፡ በፈጠራችሁ ፡ ሰዋች ፡ በሶ ፡ ጫማ ፡ ውስጥ ፡ አደላሽሁ ፡ ፍርደገምድል ፡ ቤትሆኑ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አሜሬካ እኮ ያደነዝዛል ሬ
@d.p.g.cwedoordie.1883
@d.p.g.cwedoordie.1883 Жыл бұрын
እናት በጣም ጠንኳራ እናት ልጅ የናት ልዩ ፍቅር ያላት ተቃራኒ ይገርማል ልዩነት ለልጅ ❤❤❤❤❤❤
@aliykakader144
@aliykakader144 Жыл бұрын
እኮ😢😢
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
በሰደት ላይ ሁኜ የሃሞት ጠጠር ተብዬ ኦፕሬሽን ከሆንኩ ሳምንት ሁኖኛል ተመሰገን በአጠገቤ እናት አባት ባይኖርም በሰደት እናት አባት የሆኑ ቤተሰቦች አሉኝ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Ayizoshii fetari ceriso yimarishii
@AssgedAssen
@AssgedAssen Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ አፊያ ይስጥሽ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ይማረሽ
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይማርሽ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
እናትያዋ ብዙም ፉቅር አይታይባትም ልጅቷ ግን የናቷ ፉቅር አላት
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
እኔ የሚገርሐኝ ነገር እናት ልጅን የሚያክል ነገር ጥሎ 10 20 30 ዓመት ምንም ዓይነት ዕቃ እንዳልጣለ ተደላድሎ የሚኖረው ነገር ግርም ይለኛል።
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
አቤት የናቲቱ ጭካኔ ደልቀቅ አለች ልጂቱ ስፍስፍ ብላ ሂሎ ስትላት ደግነቱ እሷም ጠበቅ አለች እኳን አገኘሻት ትኑርልሺ ❤❤❤❤
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
ማነው ይሔን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቀውየመዳም ቅመሞች ሶፍታችሁን ይዛችሁ ቁጭ በሉ በሥደት ያላች በሠላም ላገራችሁ አብቅቶ የርፈት እጀራ ይሥጣችሁ ያረብ እናቴን አሞብኝ ጭንቅ ብሎኛል ዱቃ አድርጉልኝ ያረብ
@mohammedhussen6207
@mohammedhussen6207 Жыл бұрын
አላህ አፊያ ያርጋቸው
@luluwello1583
@luluwello1583 Жыл бұрын
@@mohammedhussen6207 አሚንን
@romanghandour2003
@romanghandour2003 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራቸው
@endresahmed
@endresahmed 7 ай бұрын
አላህያሽርልሽ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛ የማዳም ቅመሞች በደስታም በሐዘንም ሑሌ እዳለቀስን እንኳን በሰላም አገናኘሽ ፈጣሪ ደስሲል ሑሉንም የቤተሰብ ጥያቄ ያለባቸውን በሰላም ያገናኛቸው 🙏
@CongoMeda
@CongoMeda 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይለቀሰበት የተገናኙበት የማይረሳ የኢ ቢ ኤሰ ፕሮግራም ለናተ ደሰሰሰሸ ብሎኛል እንኳን ደሰሰሰሰ አላቹ ።
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
ኪዴ ፡ እናትሽ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ረጋ ፡ ያለች ፡ ችኩል ፡ ያልሆነች ፡ ጥሩ ፡ እናት ፡ ናት ፡ ለዚህ ፡ 100%እመሰክርላታለሁኮሜት ፡ ላይ ፡ የሚፅፋትን ፡ ቀፎ ፡ ጭቅላት ፡ ሰምተሽ ፡ አትረበሼ ፡ ጓደኛዬ ፡ ምርጥ ፡ እናት ፡ ናት ፡ በመገኘትሽ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡ እንኮን ፡ ደስ ፡ አለሽ ፡ ኪዲ❤❤❤❤❤
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
ስለ ምስክርነትሽ በጣም እናመሰግናለን። ግን እሰከዛሬ የት ሄዳችሁ ነበር ? ከሴትዬዋ በላይ አንች ምነው እናት ልሁን አልሽ 🤮🤮🤮
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ጥሩ እናት ብትሆን ልጇን በራሷ ፈልጋ ታገኝ ነበር
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
 ፡ ለዛ ፡ ጥርጥር ፡ የለኝም ፡ ጥሩ ፡ እናት ፡ መሆኖ ፡ እኔ ፡ ራሴ ፡ ጠይቄታለሁ ፡ በህይወት ፡ አለመኖሮን ፡ ነው ፡ የምታውቀው ፡ ማንም ፡ እናት ፡ ልጆ ፡ በህይወት ፡ ኖራ ፡ ዝም ፡ አትልም ፡ ግን ፡ በደሎ ፡ ከበዛ ፡ እንደ ፡ እናት ፡ አክብሮትና ፡ ፍቅር ፡ ከሌላት ፡ 9ወር ፡ መሸከሞ ፡ አምጣ ፡ መውለዶ ፡ ካልየሰማት ፡ አወን ፡ ልክ ፡ ነበራችሁ ፡ ግን ፡ ይህ ፡ የምሰጡት ፡ ፍርድ ፡ ልክ ፡ አይደለም ፡
@MeseretWoldie-i1b
@MeseretWoldie-i1b Жыл бұрын
hልጆቱ እግዚአብሔር እንኳን ልፍትሽን ቆጠረልሽ እናትየዋ ግን ከድሮ የተመታች ግድየለሽ የእናት መስፈርት አታሟላም
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ አናኘችሽ የስው ልጂ ደስታ እንዴት ያስደስታል🙏
@aljeziranu8194
@aljeziranu8194 Жыл бұрын
በጣምየምትገርሚእናትነሺእውነትዘጠኝወርአርግዘሻታል።ምንምችግርቢያልፋብሽ ልጅሺን ጥሩቦታደርሠሺእንዴትልጅሺንመፈለግአቃተሺ።ንግግርሺእንደናትአይደለም።መጨረሻውዘመን።
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
አይ ፡ መሀይምነት ፡ አሜሪካን ፡ ስለገባሽ ፡ ደልቶት ፡ የምትኖር ፡ አርጋችሆት ፡ ነው ፡ ተደላቃችሁ ፡ ደልቶችሁ ፡ ተደስታችሁ ፡ ስቃችሁ ፡ የምትኖሩት ፡ አገር ፡ ውስጥ ፡ ያላችሁ ፡ ናችሁ
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእናቷ ቅዝቃዜ ሲያስፈራ ውይኔ ልጅ እኮነች
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ሲጀመር ወደ እሷ ጋር ስትሄድ ወደ እቤቷ ጋር ነው የመለሰቻት ደግሞ እንዳንድ ሴቶች የወለዱትን ልጆች የማይወዱ አሉ
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
@@mamanegu1324 እኔ እውነት የመዳም ኩሽና ቆሜ ልጆቼ ሲያወሩኝ ምድር አይበቃኝም
@አንድናትአገሬእናት
@አንድናትአገሬእናት Жыл бұрын
እናትየዋ የኔን ያክል እንኳን አልተደሰተችም ምትገርም እናት ናት ስታናድድ
@አረግ
@አረግ Жыл бұрын
እናትየዋግን ስትገርም የጉዋደኛ ልጅ እንኩዋን ሲገኝ ደስታ ያስለቅሳል ድንጋይ ልብ ነገር ናት ልጅቱ እንኩዋን ደስ አለሽ ጀግኒት እኔም እንደ አንቺ ብዙ ጥሬ ስኬት መንገድ ላይ ነኝ ተመስገን አምላኬ❤❤❤ ክብር ለድንግል ልጅ
@yibekalbelachew2589
@yibekalbelachew2589 Жыл бұрын
ኪዲ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ፣ኪዲ ኪዲዬ (ኪዳነምህረት)ትወድሻለች ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።
@zebibaademie7803
@zebibaademie7803 Жыл бұрын
እናቲቱ በጣም ትገርማለች እሷ መፈለግ ሲገባት ልጇ ፈልጋ ስታገኛት ምንም አልመሰላትም ጨካኝ እናት ትመስላለች
@MirtenesMirtenes
@MirtenesMirtenes Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ ጀግናነሽ
@pomypomy7088
@pomypomy7088 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም እናት ናት እንደዚ አይነት አይቼ አላውቅም
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
mane temelkech alesh
@kecomekel2000
@kecomekel2000 Жыл бұрын
ይገርማል የእናትየው ግን እንካን ደስ አለሽ እህትዬ
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ተመስገን ነው ❤🙏🙏ግን ትንሽ አወዛጋቢ ነው
@natinati1714
@natinati1714 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የፕሮግራሞቹ አዘጋጆች ፀጊ ዩኒ ኪዲም እንኳን ደስ ያለሽ እናትየው ምን አይነት ደረቅ ናት እንኳን ልጅ እቃ የወደቃት አትመስልም
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
እረ ፡ ያድርቅህ ፡ የአባቴ ፡ አምላክ ፡ እናት ፡ አገርቤት ፡ ያላችሁ ፡ ሰዋች ፡ ፍርደ ፡ ገምድሎች ፡ ለነገሩ ፡ ምንስራ ፡ አላችሂ ፡ ነገር ፡ ና ፡ ሰው ፡ ስትገምዱ ፡ ትውላላችሁ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Жыл бұрын
እናቷ እናቷ እምትሉ ሁሉም እናት እኮ አንድ አይደለም ምን አልባት በተፈጥሮ ቀዝቀዝ ያሉ ይሆናሉ ለማንኛውም ለልጅቱ እንኳን ደስ አለሽ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
በጣም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
ትክክል ፡ ብለሻል ፡ ተፈጥሮዋ ፡ ነው ፡ ያልገባቸው ፡ ፍርደገምድሎሽ ፡ ናቸው ፡ ምላሰ ፡ ረጅሞሽ ፡ የማመዛዘኛ ፡ ጭቅላት ፡ ያጡ
@milliongebremeskel2746
@milliongebremeskel2746 Жыл бұрын
​@@mamanegu1324🎉00🎉 is one 😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ Жыл бұрын
እውነት ነው
@abslotige8107
@abslotige8107 Жыл бұрын
ልጅታ እናታን ተካች የናት ደንዳና
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መላው በተሰብ ትልቆልጂ ካሜራ ፈርታለች አቀርቅራለይ
@emebetandarge3361
@emebetandarge3361 Жыл бұрын
The mother is such a crule one. May God help you Kidi.
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ማነው ግን ሁሌም ቅዳሜ ከሳት ሲደርስ የፈረንሳይዋ ልጅ እናትና ልጅ ዴኔ ሚያስታውሰው አነግርም አሉን እኮ 😢
@AssgedAssen
@AssgedAssen Жыл бұрын
እኔም ሁልጊዜ እማስታዉሳት እዴት ሁና ይሆን
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr Жыл бұрын
እኔም
@AsqualHailemariam
@AsqualHailemariam Жыл бұрын
Betam melikam nachu gezabiher yibarikachu e b s
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
በእውነት ይቅርታ አድርጉልኝ እናትየው ድምጽ ላይ ምንም አይነት ጥሩ ስሜትን የሚያሳድር ንግግር አልስማሁም ልጅን የሚያክል ነገር አግኝቶ አሜሪካ ብትሆንም .30ደቂቃም ቢሆን ስራ እረፍት አለ ወስዳ በቪዲዮ መግባት ትችል ነበር ግን ምንም ደስ የማይል ስሜት እንዲስማን ነው ያደረገችው ብዙዎችም ስሜታቸውን ገልጸዋል በኮሜንት ለማንኛውም እናት ልጇን ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አልረሳሽም ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኪዱዬ እናትሽ ብትረሳሽ ጌታ ግን ለዘላለሙ ይወድሻል እናትም አባትም ከዛም በላይ ነው እሱ አንቺ የምትችይውን አድርገሻል እንኳን ደስ አለሽ ። ስትቀርቢያት ወደፊት መልካም እናት ትሆንልሽ ዘንድ ምኞቴ ነው ።
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 Жыл бұрын
Thanks
@edgrff7506
@edgrff7506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም ደሰሰ አላቸው የኔ መልካምች ❤❤❤❤❤❤
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ Жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነ
@እግዚአብሔርፍቅርነ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ልጆችሽ ሲታምሩ ❤❤❤❤❤እናትሽ ደረቅ ነገር ናት ለሷ ብላችሁ ሚድያ ላይ አይወጡም ነበር
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ምን እያልሽ ነው እናቷ ምንትሁን ነው የምትይው አዑዙቢላህ😢
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
ቆይ ግን ምን ትሁን ብላችሁ ነው ወይጉድ እና እደሞ ሰው እየየ ትበል እደ
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ኪድዬ እናትቷ ግን ምን አይነት ናት አሜርካን ያክል እየኖረች ልጇ እንድህ ስትሰቃይ የት ወደቀች ብላ ልጇን እንድት አትፈልግም
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 Жыл бұрын
ወላሂ እርጉም ነች ይቅር በለኝ እሷም ብሎ እናት አሜሪካን ሚያክል አገር እየኖሩ ልጅዋ ስቃይዋ ትበላለች እናቴ እወድሻለዉ ግን አቺ እኳን ደስ አለሽ
@ahah2924
@ahah2924 Жыл бұрын
በጣም ስጠብቃት ነበር እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
Wow እንኳን አገኘሽ ከድ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የታደልሽ ነሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@አረግ
@አረግ Жыл бұрын
ስደት ላይ ብዙ ግዜ ቆይታችሁ ድክም ያላችሁ ልጅ መውለድ ያምትጉዋጉ ብቻ የልባችንን መሻት እግዚያብሄር ይፈፅምልን
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Жыл бұрын
ላንቺ እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን ጥያቄ መልስ ሰጠሽ ግን እናትየው ሲርየስ ቢያንስ እንኳን face to face እንድታያት አልደወለችም 🤔ወይ እቺ አለም ሁሉ ነገርዋ ተቃራኒ ነው
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
werga
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 Жыл бұрын
@@shwayacake4834 እናትየው ነሽ አይደል
@user-hana365
@user-hana365 Жыл бұрын
ውይ እናትየዋ ጉጉት ያደረባት አትመስልም እንዳው ልጅን ያህል 🤷
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን 💚💛❤ሰላም ያድርግልን 🙏
@EiskderEmu-oe4yk
@EiskderEmu-oe4yk Жыл бұрын
የምታናድህድ እናት ሰንት አይነት እናት አለ በዚህ ሁኔታ ነው የምታወርያት አረመኔ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
እስኪ ዝም በሉ የሆዳን እሷናት የምታቀው
@mimialam9805
@mimialam9805 Жыл бұрын
ስው እንዲት ልጅን የት እንዳለ እንዴት እንዳሳለፈ እይጠይቅም ፍላጎትም እላሳይም ልጅታ ከአሳለፈችው ችግር ወታ እናታን መፈለጋ ታሳዝናለች እንኪን መጨረሻሽ እማር
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ኧረ ወገን እያሰብን ስራ ቦታ ስራ ላይ ናት ተባልኮ በቪድዮም መውጣት አልቻለችም ቀስ ብላ ሳትጮህ ለማውራት ሞክራለች እንደልብ ለመጫወት አልተመቻትም መልካም መልካሙን ብቻ እናስብ ዋናው ነገር አለሁ ብላ ድምጿን ማሰማቷ ለልጅቷ የህይወት እረፍት ይሰጣል የሰውን ውስጥ አዋቂው አላህ ብቻ ነው ስንቶች አለሁ ላለማለት ተደብቀው የሚቀሩትም አሉ አይደል
@haythayat6345
@haythayat6345 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሀሌሉያ
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 Жыл бұрын
ልጅቷ ናት እናት የምትመስለው ልንቺ እንኳን ደስ አለሽ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለሽ እህቴ ኡፍፍፍ በጣም ደስ ይለል
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልf
@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልf Жыл бұрын
አላህ ኸይሩን ነገር ያምጣልን ያረቢ
@maryamosman1299
@maryamosman1299 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በእናትየው ደሙ የፈላ?
@lemlemhagezom4173
@lemlemhagezom4173 Жыл бұрын
Ene alew
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 Жыл бұрын
እኔ
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
እኔ
@zazielu5985
@zazielu5985 Жыл бұрын
እኔም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እኔ ላለቅስ ስጠብቅ እንባዬ ጠፍ እር እናቴ ሳልጠፍእንኳን ስደውል ታለቅሳለች እቺ እናት አይደለችም 😂😂😂
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@ሰሚራሰሚራ-መ8ጀ
@ሰሚራሰሚራ-መ8ጀ Жыл бұрын
እናትዮዋ ታናዳለች ይህን ኮሜት ካየሽው እናት ሁኝ ላት የናትነት ፍቅር አሳያት
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
menew anadedesh werega
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
besnesrate enkwan comment mestet mestete atecyem dedeb
@degisewmisganaw7923
@degisewmisganaw7923 Ай бұрын
ጥሩ ነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ወይኔ ቅዳሜ መሆኑን እረስቸው እሁድ አየሁት አይየኔነገር የምወደው ፕሮግራም አቦ የሰውልጂ ሁሉ ሁሌደስይበለው😭 ❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ
@احمداحمد-م6ل7ط
@احمداحمد-م6ل7ط Жыл бұрын
ለማልቀስ ሣምንቱ ይረዝምብኛል ebsአሏህ ይጠብቃችሁ እኔም የመዳም ቅመም ነኝ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Жыл бұрын
እረ ምን አይነት እናት ናት እንኳን ዱሮ አሁንም ለልጆቹ ቦታ ፈቅር ስሜት እሜባለወ ነገር የላትም እኔም ውጨ አገር ነዉ የምኖረው ዝም ብለሽ አታካብጀ if I am you definitely I will go to Ethiopia and meet my daughter and her family's ይህ ካልሆነ, take day off ፈቃድ እሜባል ነገረ የትም አገር አለ!!!! ኪዱየ አንች ግን በጣም መልካም ልጅ ነሽ እድሜ እና ጡና ከነሙሉ ቤተሰብሽ እመኛለሁ ❤
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
Right, I don't know how she acts like this. She says “ I'm at work now u know America is no time something...” She should get off. Don't act because u live in America. Think about where you came from... I mad 😡😡😡😡
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ልጂቱ ያሳለፈችው ነገር በጣም እሜያሳዝን መሆኑ እንኳን ለናት ለማንኛውም ሰው ያሳዝናል እኔም 21 ዓመት ሴት ልጅ እናት ነኝ ለልጅ እንኳ ከአሜሪካ መምጣት ከሜቻለው ባይቻልም ለልጆቻቸው ስንቶቹ ትዳራቸው ይፈታሉ ይች እንኳን እናት ጎረቤት አይገልጽም 😗 መቅዲ እና ዮኒ እግዚአብሔር ክብርን ያድልልን እሷ በቶሎ ብላ ስልኩን ለመዝጋት ስትሞክር የተለያየ ነገር እያሉ ትንሽ እንድትቆይ የቻሉትን ሁሉ አርገዋል ።ኪዱ ለህሊናሽ እናትሽ መኖር መልካም ነወ ነገረ ግን ላንች እና ለቤተሰብሽ ፈቅር የላትም አንችንና ባለቤትሽ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠበቃል አሜን 🙏
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
የኔ እናት ልጆችሽን እና ትዳርሽን ዮባርክልሽ እንጂ እናትሽስ እምትገርም ነች ፍላጏትም ያላት አትመስልም. ከስንት አመት በሗላ ልጃን አግኝታ በመጀመሪያ ቀን ያሜሪካን ነገር ብላ ስራ መግባቴ ነው አለች :: ሁላችንም አሜርካንነው የምንኖረው ልጅን የሚያክል ነገር ሚዲያ ላይ ለማግኘት ፍቃድ እሚሉት (እሚባል) ነገር አለ ብታወራትም እንኳን ቢዚ መሆኗን ነው የገለፅችላት በተዘዋዋሪ::
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 😃😃😃 በጣም እምገርም ናት
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
​@@suzansuzan2700 እንዴት ኣወቅሽ ሸሌ ማሆኗ😢
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Жыл бұрын
በትክክል እኔም ይህን ነዉ ያልኩት ሴትየዋ አካበደች
@MukumenNureden
@MukumenNureden Жыл бұрын
Enkene dese aleshe lejetwe enetyaw dededebe ametrba sra beze nagn tellach lejuchshn asdge allh yedegellesh emterbe enet nw yelchsh
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
Ere ehita zimbeyati wushetam enati nech
@abelmasresha4656
@abelmasresha4656 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
@EducationalAl
@EducationalAl Жыл бұрын
ለብሮግራሙ ግርማና ሞጎስ የሆናቹ ዮኒየ እና ጸጊ ተወዳዶች ተባረኩ እንዳንተ ርህርሆች ብሩካን ናቹ ❤❤❤ ❤❤❤❤ እንካን ደስ ኣለሽ የኔ እህት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤🎉🎉🎉
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹሁ የስው ደስታ የሚያስደሲተው 👍👍❤
@abelfox1
@abelfox1 Жыл бұрын
Amennnnnnnn
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የእኔ እህት!
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
የምር እናትየው ናት እየቀለዱ ነው እረረረረረ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
አይይይ አሜሬካ እኮ ያደነዝዛል በዛ ላይ ከውስጦ አውጥታታለችአትፍረድባት ዋናው ልጅቷ ጥያቄዋ እንኳን ተመለሰላት
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ እደኔ ላይክክክክክክክ
@tubetamirtube-po8hq
@tubetamirtube-po8hq Жыл бұрын
እኔም😢😢
@mesitube1985
@mesitube1985 Жыл бұрын
እናትየዋ ግን የእናትነት ልብ የላትም አረ በሣሢቷ ስንት አይነት ሠው አለ 😢
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs Жыл бұрын
ጌታ ይባር ረክ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን እልልልልል እልልልልል እልልልል
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
አይ የዘንድሮ እናት 😢😢 ቀብረር ብላ የጠፋ ልጅ እንዲ ነው የሚወራው አይ ጉድ
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Жыл бұрын
You are right Hana. I am very surprised to
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
@@ellenigirma9421 በጣም ነው የገረመኝ እኔ ልጅ አለኝ እናትም አለኝ እና አሰብኩት ልጄ ብትጠፋብኝ እንዲ ነው የማናግራት ወይም እናቴ እኔ ጠፍቼ ያውም ፈልጌ አግኝቻት እንዲ ብታናግረኝ very sad ሁሉ ነገር እየተቀየረ ነው ምናልባት እናትየው አሜሪካ ስላለች ነው ዘመናዊ ሆና አንድ የገጠር ከተማ ውስጥ ብትሆን በዚ ቶን ታወራ ነበር ?????
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Жыл бұрын
@@hiwotaynalem353 I eave America too . Here we worry about our kids more than Ethiopia. Maybe she’s different or her personality is calmer. God knows sister.
@haregfamily8584
@haregfamily8584 Жыл бұрын
@@hiwotaynalem353 sewen agre ayikyirm teftro nuw kifu enati nat
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
@@haregfamily8584 ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ይወቅ እኔ ብዬ ሳስበው ስለከበደኝ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደዚህ አልጠበኩም ነበር እናቷ ውጭ ናት ነገሮቹ አልተመቻቹላትም አልቻለችም ግን ሀገር ቤት ያሉት ቤተሰቦቿ መጥተው ቢያቅፏት ምን አለ ኢትዮጵያዊነት ባህል እሴት ወዴት እየሄደ ነው ?
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ❤❤🎉🎉
@Mydream1212
@Mydream1212 Жыл бұрын
እስኪ ይህን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር ወንድሜን እንዲያገናኘኝ ፀልዩልኝ ከወጣ 21 አመት ይኑር ይሙት እናዉቅም ሰዉ አይጥፋፋችሁ 😢
@edentube8923
@edentube8923 Жыл бұрын
የናትም አጀት የተለያየ ነው አየ እኔ የልጀን ድምጽ ሥሠማ የምይዘው የምጨብጠው ይጠፍኛል እንኳን ይሄን ሁሉ ዘመን የጠፍቻት ልጅዋን ልጅቷ እንኳን ደሥ አለሽ እናቲቷም አጀትሽ እራርቶ ቀሪ ዘመንዋን ፍቅር የምትሠጫት ያድርጋት
@abibrhane6233
@abibrhane6233 Жыл бұрын
በመጀመርያ ኪዲ እንካን ደስ አለሽ ሲቀጥል እናትየው ታነቢዋለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለው ልጅ ትተን ስደት ወጥተን የምንኖር ብዙ ነን እኔ በራሴ የ 10 አመት ልጅ አገርቤት ትቼ አሁን Uk ሌላ ልጅ ወልጄ እየሰራሁም ልጄንም እያሳደግኩ ነው ይሄን ሁሉ የምለው የእናትነት ስሜት ስለሚገባኝ ነው 😢 እሁን ግን የማየው የእናትም የናፍቆትም ሳይሆን እውነት ለመናገር ደላላ ወይም ለሆነ ስራ ግን አስቸካይ ያልሆነ ነገር ምታወራ ነው ሚመስለው ይቅርታ ግን ኪዲ እንዲሰማሽ አልፈልግም የምትችይውን ሁሉ አርገሽ ለልጆችሽን 😢ጥሩ እናት ሁኚ የእናትነት ነገር በድህነትም በርቀትም በግዜም ሂደት የሚቀየር አደለም ❤ጥሩ ልብ ያላት ልጅም እናትም ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ውጭ አገር ያለነው እናቶች ደግሞ እግዚአብሔር ያሃገራችን የቀያችን ክብርና ፍቅር አያጉድልብን በነጮች አስተዳደግ 18 ካለፈው ብዙም የልጅና የቤተሰብ ፍቅር አይታይም ከነሱ የራሳችን ይበልጣል 🇪🇹❤
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
በተፈጥሮ ጨካኝ የሆኑ እናቶች አሉ
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 Жыл бұрын
Exactly Thanks
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 Жыл бұрын
እናትየዋ ጠንካራ ጎበዝናት ❤
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
እናቲቱግን ምንም ፍቅር ያላት አትመስልም
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 Жыл бұрын
I wish the mothers family attended to the reunion 🫂 as a support for Kide.
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
ጨካኝ እናት ለዚያውም አሜርካ ሆነሽ ልጅሽን እስካሁን ድረስ አለመፈለግ ይገርማል። ስትናገር እንኳን የእናትነት ስሜት አይታይብሽም ። ስራ ትያለሽ ደግሞ ብበዛ Home care or 7-11 new ymiserw ምን ታካብጃለሽ Government office ከሆነ Saturday and Sunday it's closed. Anyways ለልጅቱ እንኳን ደስ አለሽ ።
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
werega nesh sele swe manner satawke atawery america yegebachw genzeb ata ayedelem yalat nate
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
አንቼ ፡ ክፍታፍ ፡ ቀፍ ፡ ሂልዬን ፡ አታቄትም ፡ ምን ፡ ሆንኩኝ ፡ ብለሽ ፡ ነው ፡ የምትሳደቢው ፡ ሂሉ ፡ ተፈጥሮዋ ፡ ነው ፡ አነጋገሮ ፡ ነው ፡ እሶ ፡ አደለችም ፡ እኛ ፡ አብሮ ፡ አደጓቾ ፡ የደስታዋ ፡ ተካፋዬች ፡ ነን ፡ ማንነት ፡ ሳታቄ ፡ አትሳደቤ ፡ የሰውልጅ ፡ ስለወጣ ፡ የሚደላው ፡ ይመስልሻል ፡ ቀፎ ፡ ጭቅላት
@wubahailu9213
@wubahailu9213 Жыл бұрын
ማነሽ ፡ ሚሚ ፡ የሚሉች ፡ ክፍታፍ
@shwayacake4834
@shwayacake4834 Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 menu nwe yemegermew?
@mimihenok5576
@mimihenok5576 Жыл бұрын
@@wubahailu9213 መጀመሪያ አማርኛሽን አስተካክይ😂😂😂
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
እናቷ ግን በንግግሯ ጨካኝ ነገር ትመስላለች እደት እስከዛሬ ለምን እዳልፈለገቻት እራሱ ጨካኝ እደሆነች ታስታውቃለች
@HeyG-br3of
@HeyG-br3of Жыл бұрын
አዳድሠው ልባቸው ጨካኝነው
@جميلهحوسين
@جميلهحوسين Жыл бұрын
እናትይዋ ሰው የረክሰበትነት
@tsegitigisetu7408
@tsegitigisetu7408 Жыл бұрын
ጎበዝ enat nachew ማርያም
@እንምበደንኢቱብ
@እንምበደንኢቱብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ❤❤❤❤
@እሙአኗር
@እሙአኗር Жыл бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍፍ ወላሂ በጣም ደስይላል እኔ ከባለቤቴ ጋር ከተለያየሁ ሰባት አመቴ የሁለት አመት ልጅን ቀምቶኝ እኔም ወደስደት መጣሁ እኔም አድራሻ የለኝም እሱም የእኔ አድራሻ ጠፋበት አሁን አፈላልጌ 8 ቀኔ ድምጿን ከሰማሁበት ቀን ጀምሬ እቅልፍ አጥቻለሁ ዛሬ ደግሞ ፎቶዋን ተላከልኝ በደስታ አልቅሸ ልሞት ነዉ ኡኡፍፍፍ የመራራቅን ችግር የመለያየትን ምክኒያት አላህ ያርቅላችሁ በእኔ የደረሰ አይድረስባችሁ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
እንዴት ቤተሰቡ ዘመዱ ኣታቂያቸውም ነበር ማለት ነው😢ብቻ እንኳን ተገናኛናችሁ
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Жыл бұрын
ምነዉ እናትየዋ አካበደች ገና ባንድ ቀን የአሜሪካ ነገር ታውቁታላችሁ busy ነኝ ትላለች ? ያደለዉስ ጓደኛን ሰብስባ የልጇን ደስታ ታጣጥም ነበር ፣ ምንም የናትነት ስሜት ያልታየብሸ ተበጣጠሰች በጣም እንደ ጓደኛ በቃ እናወራለን ትላለች 😅😅😅
@zaharz611
@zaharz611 Жыл бұрын
ቅዳሜን ጠብቆ ማነው የሚያለቅሰው እደኔ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ኪዲ እንኳን ደሳለሽ ❤ እናትሽ ግን ሆሆሆ እንኳን የጠፍች ልጃን ያገኘች እይኳን አትመስልም 😏
@wanshtzudo8402
@wanshtzudo8402 Жыл бұрын
ተመስገን፣እካን፣ደስ፣አለሺ፣ማማየ
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 9 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ❤
@massaratasafa8615
@massaratasafa8615 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ያልሞት ሰው ይገናኛል
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኒየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው. ክመዳም ቤት ስራ ሁሉተኛው ስራይ ቅዳሜ ክስአት ነው
@esame1414
@esame1414 Жыл бұрын
ሰላም የምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው ግን አንድ ገነር ልላችሁ ወደድኩ ሲፈን የምትባለው ልጅ ትልቋ ማለት video ላይ ሙሉውን አንገቷን ደፍታ እጇን እያሽች ስለሚወራው ነገር እንዃን እዛ እያለች አታዳምጥም ከራሷ ጋር ነበረች ስሟ እንኳን ለማስተዋወቅ ሲጠራ በድንጋጤ አቤት ነው ያለቾው ልጅቷ በጣም ችግር ውሰጥ እንዳለች ያስታውቃል ምናልባት በዚህ አጋጣሚ ችግር ውስጥ እንዳለች ለሕዝብ ለማሳወቅ ፈልጋ ይሆናል እባካችሁ በእግዚአብሔር ዮናስ እና ፀጊ አነጋግሯት በጠቅላይ ደስተኛ አይደለችም ችግር ላይ ከመውደቋ በፊት ታደጓት video ውንም ልብ ብላችሁ ተመልከቱት በእግዚአብሔር እርዷት
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН