በጣም ያስደነቀኝን ነገር ላሳያችሁ!

  Рет қаралды 47,328

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 152
@TiruuuHab
@TiruuuHab 8 сағат бұрын
ወጣትነቱን የተጠቀመው ጀግና ሰው🙏🙏
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 7 сағат бұрын
እሼ ባንተ ላይ አድሮ ለምትሰራቸው መልካም ነገሮች ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እሼ የኔ ሰው አንተ በቃ ሰው ነህ ክፊህን አያሳየኝ ኪዳነ ምህረት ከእነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ኑርልን😍😍😍🙏🙏🙏
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 7 сағат бұрын
ባንተ ላይ አድሮ የሰራው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ፣ ለዚህ በረከት የታደሉትን የቡድን አባላት የ አገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ፣ አላማውን ለማሳካት በሃሳብ በእውቀት ፣በገንዘብ በጉልበት የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከት ያትረፍርፋቸው እሼ አንተን እና ቤተሰብህን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትከልላችሁ ❤
@fentafetene6517
@fentafetene6517 7 сағат бұрын
እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን በጥበብ ያሣድግልህ
@TiwoTube
@TiwoTube 8 сағат бұрын
እሸ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሃዉ ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ።
@HANNABAYEGESESSE
@HANNABAYEGESESSE 8 сағат бұрын
የወጣቶች ምርጥ ምሳሌ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 8 сағат бұрын
በህይወት ዘመኔ የማረሳቸው አሁንም የምናፍቃቸው ቀኖች ነበሩ ስናመሰግን ስንገረም ስንደነቅ ስናለቅስ ስገቡ አብረን እየገባን ስወጡ አብረን እየወጣን የእግዚአብሔር ስራ ያየንበት የወገኖቻችንን ያለስስት የመስጠትን ፍቅር ያየንበት ቀናቶች ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን በአገልግሎቱ አብረው ለነበሩት ሁሉ ቸሩ መድኃኒዓለም በምህረት እና በቸርይጎብኝልን እሼ ያንተንም መጨረሻ ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምርልህ ምርቃቱ ለልጆችህ ይድረስ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 7 сағат бұрын
ለአገልግሎትህ ክብርና ምስጋና ይገበበባሃላ። በአሁኑ የአሜሪካ ጉዞህ አንድ በማደጎ አሜሪካ የሚሚኖር ተዳጊ በእጅ ሥሥራ (በኪሮሸ በሚሰራ የተለያዩ አልበባሳት ሥራ ) የታወቀ ታዳጊ አለና አፈላልገህ ብታገኘው ለብዙ ታዳጊ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ ይሆናናል።
@እሱባለው-ቀ1ሠ
@እሱባለው-ቀ1ሠ 8 сағат бұрын
እንዳው እሼው በምኔ ልደብቅህ የኔ ጀግና ለነገሩ ለምን እደብቅሀሉ
@YasinAdem-k8y
@YasinAdem-k8y 7 сағат бұрын
ትለያለህ ወድሜ እሼ❤❤❤❤❤❤
@shid1221
@shid1221 8 сағат бұрын
ሰማይና ምንድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ያሰብከውን ሁሉ ሁሌም ያሳካልሀል ተመስገን በል እሼ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 7 сағат бұрын
እሼ ወንድማችን ተባረክልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ💚💚💚
@እሱባለው-ቀ1ሠ
@እሱባለው-ቀ1ሠ 8 сағат бұрын
እሺየ የኔ ወንድም ላንተ የዘነበ ለኛም ያካፋ ጨምሮ ጨምሮ ዮባርክህ በአቅማችን ለሃገራችን እንድንደርስ ይድረስ❤
@sintmulu4522
@sintmulu4522 6 сағат бұрын
በዚህ በረከት ስለተሳተፍኩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻እሼ ተባረክ የሰረፂዬን አባቶች ምንመናን ብድር ይግባችሁ እመቤቴ በጎዳችሁ ትግባ
@YeSILASEBarya
@YeSILASEBarya 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤እሼ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ሁላቹም
@nebeyugetamesay1401
@nebeyugetamesay1401 8 сағат бұрын
ትችላለ እግዚአብሔር ይመስገን
@temesgenlimenih5346
@temesgenlimenih5346 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አንተ ስጦታችን ነህ። የዘማርያን ስም ተጠቅሷል የእንቁ መምህራኖቻችን ስምም ቢጠቀስ መልካም ነበር። አግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ።
@Fanosee
@Fanosee 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@fantukelecha522
@fantukelecha522 6 сағат бұрын
እግዚአብሄር እኮ ንፁህ ልብን ነው የሚያየው ❤ ስለሆነም በሥራህ ሁሉ ከአንተ ጋራ ነው ❤ አሁንም እስከመጨረሻው አይለይህ 🙏😍
@tinaye964
@tinaye964 6 сағат бұрын
አቤት ታደለህ በሰማይ የተሰጠህ ቦታ ለልጅ ልጅህ ይተርፋል❤❤❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 7 сағат бұрын
ዳቢሎስ ይራቅልህ ፈጣሪ እስከ ህይወትህ መጨረሻ ይጠብቅህ ብርክ በል ቤተሰቦችህም ይባረኩ ለተሳተፉቱ በሙሉ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 8 сағат бұрын
እሼ ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ
@ZemeneFenta-t3h
@ZemeneFenta-t3h 8 сағат бұрын
እሸ ዋጋሀን በሰማይ የሰራዊት ጌታ ይክፈልህ 🎉
@በጸሎት
@በጸሎት 3 сағат бұрын
በውነቱ ቃላት የለኝም ላንተ ❤❤ረጅሙን እድሜ ይስጥህ
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 6 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ጊዜ ነበር ሰጥቼ መባረክ ባልችልም ቃለ እግዚአብሔርን ለመስማት ችያለው ከዛም ባለፈ መምህር እዮብን ከከሚያስተምረው በላይ በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴ እየተማርኩ ነበር ከበሮ ሲመታ እርጋታው ከአባቶች ጋር ሲሆን ለታላላቆቹ ቦታ ሲለቅ ከኃላ ሆኖ ከመዘምራን ጋራ ሲዘምር ላለመታየት ሲደበቅ በተመስጦ ሲዘምር ትህትናው በጣም አስገርሞኛል የበለጠ እዳከብረው አድርጎኛል ሁሉም መምህራን ያላቸዉ መከባበር ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል በፍፃሜው ዳግም ተሰብስባቹ እንደማያቹ ተስፋ አደርጋለው
@nelakuegb2186
@nelakuegb2186 4 сағат бұрын
እንዳንተ እሼየምቀናበት ሠው የለም እግዚያብሔር ሊየን የርግህ እሼ ያብዛህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@HAliMTTube
@HAliMTTube 8 сағат бұрын
እሸ ተስጦ ማሻአላህ 👌😍
@fantukelecha522
@fantukelecha522 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር እኮ የራሱ ቀን አለው እሼ የ49ኙን አመትችግር አንድ ሳምንት በልወሰደ ጊዜ ውስጥ አከናወነው ክብሩን ሁሉ ሀ🙏 ይውሠድ ለዚህ በጐ ተግባር የተሳተፋችሁትን ሁሉ ፈጣሪ አምላከ የቸርነቱን ሥር ያድርግላችሁ 🙏😍
@kedirgo
@kedirgo 3 сағат бұрын
ተባረክ ተባረክ ታላቅ ስራ!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 4 сағат бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@GelilaTsegaye-n3r
@GelilaTsegaye-n3r 8 сағат бұрын
ተመስገን❤❤❤
@Mayamou-21
@Mayamou-21 5 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን.... እግዚአብሄር ይመስገን..... እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ሁላችሁም🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤
@Ghfduhd
@Ghfduhd Сағат бұрын
እግዚያበሄር የባርካችሁ ተባረኩ እዉነት ቃል የለኝም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bettymekonnen3213
@bettymekonnen3213 6 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን 💚💛❤️
@genetzeray6985
@genetzeray6985 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እየሩስቱዩብ-b3
@እየሩስቱዩብ-b3 8 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉 እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ ይከተልህ ❤❤❤
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 3 сағат бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉❤ከበረከታቹ ያካፍለን ፈጣሪ❤
@angaroemebet527
@angaroemebet527 4 сағат бұрын
አሺ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🎉❤ኑርልን እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🎉❤🎉❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 сағат бұрын
አሼ ዘርህ ይበርክት ደግመህ ደግመህ ውለድ ተባረክ እድሜና ጤናውን ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ
@obsebekele9264
@obsebekele9264 6 сағат бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@mesifaris8245
@mesifaris8245 7 сағат бұрын
Effffff eshiye meche new edeze ayenet yemedegemew❤❤❤❤❤
@drr8432
@drr8432 4 сағат бұрын
እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን በጥበብና በመጎሱ ያሳድግልህ 🙏💚 ለዘመራችሁም ላመስገናችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏💚
@kucher1336
@kucher1336 7 сағат бұрын
ሁሉም ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስን....እሼ አሁንም ጨማምሮ ሞገሱን ያፍስስልህ።
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 3 сағат бұрын
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምላክ ለሁላችሁም ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ❤❤❤❤❤
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 5 сағат бұрын
Egzeyabrhare yemasegane for everything 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kasay67
@kasay67 6 сағат бұрын
ስለ ትልቅ ስራው እግዚኣብሔር ይመስገን 🎉❤ላንተ ደሞ የ ኣገልግሎት ዘመንኅ ይባርክ🎉
@abushterefe1067
@abushterefe1067 4 сағат бұрын
በምኒ እንኳን ደስ ያለሽ ፡በጣም ቅን ልጅ ነሽ።
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ 3 сағат бұрын
እውነት ነው ተመስገን🙏🙏
@Hamere-i7d
@Hamere-i7d 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጥናናእዶሜ ኑርልን🙏🏾🙏🏾
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መጨረሻችንን ያስምርልን❤
@hermelagetahun8699
@hermelagetahun8699 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እሸቱ ስላደረከው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 сағат бұрын
ፈጣሪ የእናንተን በረከት ለእኛም ያሳድርብን ዘንድ እንለምናለን 🙏🙏🙏
@edenbate3394
@edenbate3394 7 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏻 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 8 сағат бұрын
እሺ ትልቅ የበረከት ሰራ ነዉ የምትሰራዉ❤❤❤
@ካሊድኢብራሂምሀሰን
@ካሊድኢብራሂምሀሰን 5 сағат бұрын
ደስስስስ ብሎኛል እሼ ፈጣሪ ይባርክክ ከነ ቤተሰብክ
@kelemuawubale3248
@kelemuawubale3248 5 сағат бұрын
Eshe bewenet brame akeberekuoh fetarie kekefuhulwo yetebekeh btam btame yetadelek neh latekal yelegiem leguochehem gdegewo edate yebarekuo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimYetera
@MimYetera 8 сағат бұрын
እሽ በሰላም መጣህ
@KelemwaKifle-ny9kk
@KelemwaKifle-ny9kk 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤
@KinfeAsfaw-c9i
@KinfeAsfaw-c9i 8 сағат бұрын
egzeabher yimesgen... tsegawn yabzalik brother!!!
@hanajebessa4203
@hanajebessa4203 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@favortube21
@favortube21 4 сағат бұрын
ኣንተ ጀግና ቡዙ ሰው እንዳንተ መሆን ይፈልጋል እኔም እግዚኣቢሄር ካንተጋር ይሁን እሼ
@abraham7317
@abraham7317 7 сағат бұрын
7*7=49 አመት የሰባት ጥቁር ፍፁምነት ያየንበት መርሐ ግብር
@smoonyonas1426
@smoonyonas1426 7 сағат бұрын
yhiko sera adelem eshi mebarek new
@edentaye5552
@edentaye5552 8 сағат бұрын
የቤተክርስቲያን አምላክ ይክፈልህ ከነመላ ወዳጅ አጋዦችህ ጋር
@saratube7513
@saratube7513 6 сағат бұрын
እሼ ሠላምህ ይብዛ
@RahelBahiru-p4p
@RahelBahiru-p4p 6 сағат бұрын
Yante tibeb sitota eko yleyal ❤❤❤❤yabzalh bebetu yatsnah
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 2 сағат бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 3 сағат бұрын
Eshe ,God bless you 🙏
@Miraf-k5c
@Miraf-k5c 8 сағат бұрын
Egziabher zemenen hulu kenebetesebh yebarekeleh
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 5 сағат бұрын
Eshe wendimachin biruk eko nehi ye abatochin egir gonbes bileh yesamkibet tihitinah girum dinki new yelibonahin meshat bemulu fertary yifetsimlih kiberlin🙏🙏❤❤❤
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 8 сағат бұрын
እሼኮ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@yaredmulat6603
@yaredmulat6603 7 сағат бұрын
እሸ እንደው የ ቤተክርስቲያንናችንን television ጣቢያ ላንተ ቢሰጡህ ብየ ሁሌ እመኛለሁ ታሪክ ትሰራበት ነበር. ያንሁሉ በጀት እየፈሰሰበት ጣቢያውን እንደዛ ሲጫዎቱበት ሳይ በጣም አዝናለሁ
@KiflomHadeshe
@KiflomHadeshe 6 сағат бұрын
እሸቱ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@SpotterOfficial-e2u
@SpotterOfficial-e2u 8 сағат бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር በስራክ ይደግፍህ ❤❤❤
@sebelJambo
@sebelJambo 8 сағат бұрын
Egzabiher admehin yerzimewu❤❤❤❤❤
@ምረትአለም
@ምረትአለም 8 сағат бұрын
ክክክክአይእሸአታስቀይ በሩኮ ከተከፈተአይዘጋም እኔምቤትአለ መዳም ስታዞረይምትውል ለደይቃ ትወጣና
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 7 сағат бұрын
እሽት:አንተ:ቅን:ፍቅር:ስው:ወዳዳቤተሰብህን: በፀጋ:ይጠብህ: ከምስስታቸው:ሰው:ነህ: መዳህኒአለም:ይጠብቅህ::❤❤❤❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ተሰፍእየሰንቀይተሰፍአይቅ
@ተሰፍእየሰንቀይተሰፍአይቅ 6 сағат бұрын
እሼት እወዳለሁ ጅግና❤❤
@BRTUKAN5TUBE
@BRTUKAN5TUBE 6 сағат бұрын
እሸቱ መለሠን ሚሊየን ያሥገባህ አምላክ እኔንም አሥሮ ሽ አሥገባኝ አምላኪ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdelaweitGetahun
@MekdelaweitGetahun 8 сағат бұрын
Tabrek esha❤❤❤
@Tamzeni
@Tamzeni 8 сағат бұрын
ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
@RahelBahiru-p4p
@RahelBahiru-p4p 6 сағат бұрын
Awo mnm trtr yelewm yemayalkbet amlak abzto ystetachual❤❤❤❤❤ ye Tewahdo dmk likoch akorachun ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 Сағат бұрын
You are the anointed one.
@Mamite926
@Mamite926 7 сағат бұрын
Well done! Donkey tube as usual ❤❤❤❤
@kokobetekelemariam9374
@kokobetekelemariam9374 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር በደሙ ይከልልህ
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 6 сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ
@TsehayLemi
@TsehayLemi 7 сағат бұрын
ቀናውብህ በቃ ቅናት
@bettytidaru3494
@bettytidaru3494 8 сағат бұрын
Mariyamn ate hogn bimotm ..
@meronberhane3623
@meronberhane3623 35 минут бұрын
Wow EgziAbHer yimesgen
@mesfinefentaye2040
@mesfinefentaye2040 7 сағат бұрын
tebarek
@khankpk5280
@khankpk5280 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiluT
@HiluT 8 сағат бұрын
@BirtukanDestaw-u8n
@BirtukanDestaw-u8n 8 сағат бұрын
❤❤❤
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 6 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ImamTayba
@ImamTayba 5 сағат бұрын
የኔ ሚስኪን ሲያሳዝን እሼ ለፍቶ መና አላህ ሂዳያ ይስጥህ
@sebelJambo
@sebelJambo 7 сағат бұрын
Ke Kuwait be kesh masigebat endet newu emichelwu
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 4 сағат бұрын
እረ እሼ ጥቅለላውንም ትችልበታለህ 😂
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 5 сағат бұрын
Young blatena Eshi nurelen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "እድል" SE01 Ep 04
29:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 53 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አፍላ ፍቅር 93 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:33
Liyu cinema
Рет қаралды 235 М.