የቤተሰብ ዕቅድ ዘዴ ተጠቃሚ ሴቶች ወይም ጥንዶች በተደጋጋሚ ለሚያነስዋቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይዘን ቀርበናል ይከታተሉን

  Рет қаралды 1,799

DKT Ethiopia

DKT Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@hayuyemamila
@hayuyemamila Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ቾይዙን ለ14 ቀን ተጠቅሜ አቆምኩት መዉለዲ ስለምፈልግ ግን ካቆምኩት ከማቆሜ በፊት ልክ ቾይዙን ማታ ዉጨ ጠዋት ፔሬዲ መጣ አወሩ ቀደም ብሎ በ24ይመጣ የነበረዉ በ19መጣ ከዛ ለ7ቀን ነበር የሚቆየዉ ቾይዙን ስጀምር ለ12ቀን ፈሰሰ ከዛ አቆመ ከትንሽ ከዛ ቾይዙን ካቆምኩ ጀምሮ እስካሁን እየፈሰሰነዉ ፍሰቱም እደ የወር አበባ ሁኖ ግን እደ ነፍጥ የሚጎተት ነገር አለዉ አልፎ አልፎ ጠቆር ይላል እረጨነቀኝ ዶክተርየ ልጂ አለኝ የ2አመት ከ7ወርልጂ
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 7 ай бұрын
እኔ እንደውም ለ 6 አመት ሳላረግዝ ይሄንን ክኒን ለ 3 ወር ወስጄ ነው ያረገዝኩት ፔሬዴም ይዛባ ነበር በፊት
@lamrotlamrot2325
@lamrotlamrot2325 2 жыл бұрын
Pils mabzat yexaxer beshitawoch yamexalu?
@MekdelawitDereje
@MekdelawitDereje Жыл бұрын
Selam Doctor ene choice neber le 4 Amet yemtekemew! Ahun gn Mewled slefelekugn Kakuaretkut 5month honognal gn ergzna lifeter alchalem enam peredem Yemezegyet neger alew mn lihon ychlal? Mefthews mn yhonal ebakh Mabrariya stegn?
@kidistagmas5739
@kidistagmas5739 10 ай бұрын
Selam mekidiye enem choice neber yemwesdewu 3 amet weshalehu ena keakomku 5 wer honegni period beseatu yimetal mn yishalegnal enchis mn mefthe agegnishi ebakishi melshilgni 🙏
@dagemawidagemawi4933
@dagemawidagemawi4933 2 жыл бұрын
የራስ ምታት መፍትሄው ምድነው ዶክተር እባክህ
@YengusSibhat-sy9hv
@YengusSibhat-sy9hv Жыл бұрын
Yargezchi sat btwosdew bestest mn yfteral
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 7 ай бұрын
እሷ ለምን ትወስደዋለች
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ መልድልኝ እርግዝና አልተፈጠረም ግን ፔሬድም የለም ቾይዝ ለ 2ወር ወስጄ ነበር ምን ላርግ
@lemlem-rt7nb
@lemlem-rt7nb Жыл бұрын
መዳንቱ ከውስ ካልወጣስ ምን ማድረግ አለብኝ
@ZewedituKassie
@ZewedituKassie 8 ай бұрын
በመኸጸን የሜቀበርው ማብራራ
@DKTEthiopia
@DKTEthiopia 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/bGTYaYabh9Vlmsk
@ወለተማርያምየአርሴማቅድስ
@ወለተማርያምየአርሴማቅድስ 2 жыл бұрын
ዶክተር የሆርሞን መዛባት ያስቀራል እንዴ ዶክተር ይህን ጥያቄ መልሱልኝ
@lemlem-rt7nb
@lemlem-rt7nb Жыл бұрын
ካወጣሁት ሰባት ወር ይሆነዋል ግን እብአለኝ ምን ላርግ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
የብዙኃን ጋብቻ | ዘጋቢ ፊልም
27:27
Janderebaw Media
Рет қаралды 40 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН