የቾይስ የዕርግዝና መከላከያ እንክብል አጠቃቀምና እውነታዎች

  Рет қаралды 59,644

DKT Ethiopia

DKT Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@meseretbelete4083
@meseretbelete4083 9 ай бұрын
Saide effect alew l pariod mezabate ena lemasetekakiya meteqeme?
@AlemAlem-t7l9y
@AlemAlem-t7l9y Жыл бұрын
Bunam parti kinkin mekelalel yichilal? Ena bunama 2 firre siker gungnenet bifetr irgizina lifeter yichilal?
@St-in6kr
@St-in6kr 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dagmawitsolomon5722
@dagmawitsolomon5722 2 жыл бұрын
ዶክተር እሱን እየወሰድኩ በመሀል ትንሸ ደም ነገር ጠብ አለ ገና ቀዩ ላይ አልደረስኩም ለምንድን ነው
@zedhassen1949
@zedhassen1949 Жыл бұрын
D/r enamesegnalen
@mohammedbeshere975
@mohammedbeshere975 Жыл бұрын
ወልደን የወርአበባካላየንስቡኒውን ዝብለን መቀጠል ነው
@denaitsidu8243
@denaitsidu8243 2 жыл бұрын
Dokterye eteqemew nebr g,n mahal lay aqaretkut ergznam yelem piridm yelem mn larg
@MarsilaBeke
@MarsilaBeke 9 ай бұрын
በማርያም ንጉረኝ ግንኙነት ካደርኩ ብሀላ ነው የጀመርኩት ችግር አለው
@VOAamharic2
@VOAamharic2 7 ай бұрын
Enem ke 2 samint befit
@mimimiri5952
@mimimiri5952 2 жыл бұрын
በስራ ምክንያት ባሌቻችን አጠገባችን የለሉ ሴቶች በወር ወይም በ15 ቀን ግንኙነት የሚኖረን ሴቶች ግዴታ በየቀኑ እንክብሉን መዋጥ አለብን ወይስ ግንኙነት ከማረጋችን ከሰአታት በፊት ብንውጥ ችግር አለው እንዴ ?? ደኩተር
@ሀሚድሙሳ
@ሀሚድሙሳ Жыл бұрын
እኔም እንደዛ መስሎኝ ነበር ነገሩ ግን እኛ እንደምናስበው አይደለም
@ሀሚድሙሳ
@ሀሚድሙሳ Жыл бұрын
መዳኒቶቹ የሚሰሩት ሰባት ቀን ቆይተው ነው መውሰድ ከጀመርን ከሳምንት በኋላ ነው የሚከላከሉት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እዴት ሆንሽ መልስ ካገኘሽ ንገሪኝ ?
@tesnimmustefa-t7k
@tesnimmustefa-t7k Ай бұрын
ሰላም ኪኒኑን እየዋጥኩ ወተት መጠጣት ምን ችግር አለው
@bantakMane
@bantakMane 2 ай бұрын
Worabeba saymet zebln kargnuw endte enkaln?
@beza9784
@beza9784 2 жыл бұрын
ወዲያዉ አይወሰድም ተብሏል መቼነው መጀመር አሚገባን
@mulumusgun5351
@mulumusgun5351 26 күн бұрын
ለምሳሌ 3 ወረ ሙሉ ያለመቋረጥ ከተጠቀምኩ የወር አበባዬ ኣይመጣም ማለት ነው?
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
I start taking choice on the third day of my menstruation is zat okay?
@minisalastking499
@minisalastking499 2 жыл бұрын
salam Dr ena pirad tazabto 2wer karto lamastakakel yehe madanit tazoleg eyawsadkug naw baya kanu ba tamasasay sahat gen and kan ersahut kaza bazaw sahat mawesaden katalkug cheger alaw pliss negarug
@lamrotlamrot2325
@lamrotlamrot2325 2 жыл бұрын
Ye axbiwochun aquwarxo choice biwosed
@minyichildagnaw1824
@minyichildagnaw1824 3 ай бұрын
kestochin dnget bnsasat mn madreg alebn?
@Pickquotes-k1t
@Pickquotes-k1t 2 жыл бұрын
instruction lay ke kuris gar weym keeirat gar yiwisedu yilal ke eirat befit weym behala mewised ayichalim ?
@ተስፋየማርያምልጅ-ለ2ኈ
@ተስፋየማርያምልጅ-ለ2ኈ 2 жыл бұрын
እየተወሰደ ቢረግዚ በፅንሱ ላይ ጉዳት አለዉ
@seidmohammed2439
@seidmohammed2439 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፔሬደ እየተዛባ ነው እና ቾይዝ ገዝቼ ብጠቀም ያስተካክለዋል ወይ
@HananNurdin-t7s
@HananNurdin-t7s Ай бұрын
ቾስ ሰወስድ ያቅሸልሸኘል
@ወለተማርያምየአርሴማቅድስ
@ወለተማርያምየአርሴማቅድስ 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የወር አበባ እየተዛባ ተቸግሪ አለው ቴሪድን ያስተካክላል እንዴቾይስ ዶክተር
@esterlinfuad7092
@esterlinfuad7092 4 ай бұрын
Awo yastekaklal
@ማህደር-ጠ3ቈ
@ማህደር-ጠ3ቈ 2 ай бұрын
በማርያም መልሱልኝ ግንኝነት ባናደርግም መወሰድአለብን ሁሌ?
@elsaajebew7085
@elsaajebew7085 2 жыл бұрын
anid sew anid tablet cherso lela sijemir beza woket ginigninet mayadeg kehone biakuart ergzna lifter yichlal woy?
@samiraaxmed-ev8xr
@samiraaxmed-ev8xr Жыл бұрын
መዳሀኒቱን ከተጠቀምን ቡሀላ ግንኙነት ሳይፈጠር ምግብ መጠቀም መደሀኒቱ ይሰራል ወይስ መሥራት አይችልም
@TgAsha-j2w
@TgAsha-j2w 5 ай бұрын
ye war ababali kahonsi be sntangw kan ley yfatsrali 9:17
@rutatesfay315
@rutatesfay315 2 жыл бұрын
Period yastkaklal wey doctor keninu pls can u tell me
@lulitafeker-ui6vf
@lulitafeker-ui6vf 4 ай бұрын
አዎ ያስተካክላል
@BisratTsegaye-rh8qj
@BisratTsegaye-rh8qj 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እራሴን በጣም ያመኛል 15 ቀን አለፈኝ በጣም ያመኛል ምን ላድርግ ቾይስ ነበር እምወስድ መስከረም ላይ ነው ያቆምከ
@Benishriaz245
@Benishriaz245 8 ай бұрын
እባክ ዶኩተር በግል ላናግርክ ፈልጌ ነበር በውስጥ መስመር
@RahmaAlamu
@RahmaAlamu 6 ай бұрын
Gn eko ene texeqeme almexam
@bezawitnigussie339
@bezawitnigussie339 2 жыл бұрын
የወር አበባ በማይሆኑ ጊዜ የጀመሩስ
@helendendir5519
@helendendir5519 2 жыл бұрын
ለ7 ቀን ከግንኙነት መቆጠብ አለባቸው
@hafizamommom1198
@hafizamommom1198 2 жыл бұрын
ኢኔ ይሄን ዎስጄ ነበር ፔሬዴ 1ዎር ሆኖዋል አልመጠም ኢንዴትነው የኢርግዝነ ምልክት ኢየዬሁኝ ነው ምን ልሆን ይችለል Dr
@massaratmassarat6367
@massaratmassarat6367 Жыл бұрын
😢እኔም
@mekeds1195
@mekeds1195 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ማርገዝ ብንፈልግ መቼ ማቆም አለብን
@DKTEthiopia
@DKTEthiopia 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npu5e56gnqqagrc
@BisratTsegaye-rh8qj
@BisratTsegaye-rh8qj 7 ай бұрын
​@@DKTEthiopiaሰላም ዶክተር
@lidyataye4819
@lidyataye4819 2 жыл бұрын
Tute lmytba sew yehonal?
@eyerusabrham-bv4xg
@eyerusabrham-bv4xg 7 ай бұрын
መድሀኒቱ ካቆምን በኃላ መቼ እርግዝና ይከሰታል
@tigestyasin
@tigestyasin 2 ай бұрын
ይሄ የአላህ ስራ ነው
@yonasequar
@yonasequar 4 ай бұрын
ለምታጠባ አይሆንም እንዴ እየወሰድኩ ነበር😮😮
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ Жыл бұрын
ዳከትረ ቆጠረህን በታሰቅምጠልን❓
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ፔሬዴ እየተዛባ ተቸግሪያለሁ ያስተካክላል
@tigistzewdu9345
@tigistzewdu9345 2 жыл бұрын
ግንኑኝነት በተፈጠረ በ 4 ቀን ቢወሠድ እግዝና ይከላከላል ??
@eyerusabrham-bv4xg
@eyerusabrham-bv4xg 7 ай бұрын
@NejatNeju-h5y
@NejatNeju-h5y 3 ай бұрын
አውይ
@lingfone7230
@lingfone7230 Жыл бұрын
ዶክተርየ በፍጥነት መልስልኝ አዲስ ነኝጡቴን ያመኛል እብጠትም አለው በየአመቱ ቸክ አደርጋለሁ ችግር የለበትም ነው የሚሉኝ አሁን ላይ እክብሉት እወስዳለሁ የመደጀመርያ ግዜየ ነው
@judijesus5181
@judijesus5181 2 жыл бұрын
ቡኒው ማለቅ አለበት?
@hayatyusof8655
@hayatyusof8655 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@tizitayenetizitayene3157
@tizitayenetizitayene3157 2 жыл бұрын
ካቆምኩ 5ወር ሆኖኛ ማርገዝ አልቻልኩም ምን ላርግ
@-techwithabdu
@-techwithabdu 2 жыл бұрын
ahuns alaregezshim sis? enem endanchiw honobgn new
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ምንድነበር ምትጠቀሚ መድሀኒትሽ
@MekdelawitDereje
@MekdelawitDereje Жыл бұрын
Enem choice kakomku 5 Wer honognal ergznam altefeterem periodem yzabal Mefthew mn yhon ehtoche?
@mesifesesu2194
@mesifesesu2194 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ማርገዝ ፈልጌ እሄን መዳኒት እወስድ ነበር እና ካቆምኩት ፬ወር ሆኖኛል ማርገዝ አልቻልኩም እና አክቤት ስሄድ እሄን መዳኒት እና ለአንድ ወር የሚወሰድ መዳኒት እና ለሁለት ወር የሚወሰድ መዳኒት ሰጠችኝ choice ልውሰደው ወይስ እባክ እርዳኝ
@DKTEthiopia
@DKTEthiopia 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npu5e56gnqqagrc
@WondesenAseffa
@WondesenAseffa 7 ай бұрын
ቾይዝ ለ 24ያገለግላል ዶ/ር
@WondesenAseffa
@WondesenAseffa 7 ай бұрын
ለስንት ሰአት ነው የማያገለግለው
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የወር አበባ ሳላይ ነው የጀመርኩት እና ችግር ይኖረው ይሆን??
@Foziya.Oumar.hussan
@Foziya.Oumar.hussan Ай бұрын
Yanam.tyaka.
@FetiyaSeid-kb6tu
@FetiyaSeid-kb6tu 10 күн бұрын
10q
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ሳኡድ ላይ በጣም አሪፍ ሚባለው የመድሀኒት አይነት ምንድነው ከኒናውንስ ሚያፈርሱ ምግብና መጠጦች ምን ምን ናቸው በናታችሁ በፈጠራችሁ ንገሩኝ
@Tube-el1ew
@Tube-el1ew 2 жыл бұрын
ያሰሚን በጣም አሪፍ ነው የሚያፈርስ ደግሞ ሀሊብ ለበን አሲር ጂስ ዘባደ የመሳሰሉት
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
@@Tube-el1ew ያስሚን አስረግዞኛል ከነዚህ ነገሮችኳ ተጠብቄ እህቴ
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 Жыл бұрын
​@@h.g3326የሰሜን አያስረግዝም እኔ ከአመት በላይ ተጠቀምኩት ባይሖን ከተውኩት አንድ አመት ቆየብኝ እርግዝና
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 Жыл бұрын
​@@h.g3326እኔ እሱ ነበር ምጠቀመው በስርአት አልወሰሽውም እንጂ አያስረግዝም እኔ በየ ቀኑ እራሱ አልወስድም ነበር
@Bsmsm-ve4vi
@Bsmsm-ve4vi 10 ай бұрын
እንደት ነው የያስሚን ኪኒን አጠቃቀም ውስከሚያልቅ ነው ወይስ እንደት ነው ምሳሌ ከባሌጋ የምቆይው ለሶስት ቀንነው ከዛ ስራ እሄዳለሆ በወር ነው የምንገናኘውና መዳኒቱን እስከስንትቀን ነው የሚወሰደው​@@seadabedewi3490
@atikiltgmedhin6788
@atikiltgmedhin6788 9 ай бұрын
አንዲት ሴት ማርገዝ ፈልጋ ህክምና ስትሄድ ቾይዝ አዘዘላት ግን ለምን?
@SelamMisganaw-or7zr
@SelamMisganaw-or7zr 6 ай бұрын
ሀይ
@በፂየተዋህዶልጅ
@በፂየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እኔ ቾይስ ነው ምንግዜም ምጠቀመው ግን ካቆምኩ 5 ወር ሆኖኛል እርግዝናም የለም የወር አበባም የለም ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ጓደኞቼ የምታውቁት ነገር ካለ ሹክ በሉኝ
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
ሳኡድ ነሽ ውፌ
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ ውዴ
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 Жыл бұрын
ያብናት ወላሂ ከባድ ነዉ እኔም ጨቆኛል😢😢😢
@RozaBirhanu-n1e
@RozaBirhanu-n1e Жыл бұрын
ቡኒዉ እርግዝነ ቢኖር ያወርዳል
@mimikassahun8993
@mimikassahun8993 2 жыл бұрын
StYle
@HsHs-iq5yt
@HsHs-iq5yt 8 ай бұрын
@hanazebene8622
@hanazebene8622 2 жыл бұрын
tyake alg
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ሰአት ካለፈብንሥ በአላህ
@m.m7302
@m.m7302 2 жыл бұрын
ዜሬዤዤስልሶሆሎ
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
የስታይል አጠቃቀምና እውነታዎች
9:43
DKT Ethiopia
Рет қаралды 4,2 М.