የቤተሰቦቼን ናፍቆት የማስታግሰው በቁርአን ነው! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 79,494

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
እኔ የምመኘው እናትና አባቱን ሰልመው ከኔ መንገድ ላይ እንዲቀርቡ ተመኘሁ ኢንሻአላ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Жыл бұрын
ኢሻአላህ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
አይ ግንደር እና ግጃም እኮ በጣም ከባዲ ነዉ እዉነትን ቢያዉቁካ ሰወች ይገሉናል ነዉ የሚሉት አሳዘነኝ አይይይ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አላህ የሚሳነው ነገር የለምና አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
@መሁባየአላህባሪያ
@መሁባየአላህባሪያ Жыл бұрын
ኢሻአላህ አላህ ይወፍቃቸው ያረቢ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
አወ ወላሂ አላህ ሲል አይሳነውም አላህ ይወፍቃቸው የእስልምናን ብርሀን ያረብ የሠለሙትንም አላህ ያፅናቸው እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ያረቂብ
@ያረቂብ Жыл бұрын
ሰለምቴዎች ጥንካሬአችሁ ለኛም ይስጠን።
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Ameen yareb
@makiyabh7806
@makiyabh7806 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@selmaselma691
@selmaselma691 Жыл бұрын
Mashallah Allah yechamireh
@yvvuuvvuuv
@yvvuuvvuuv Жыл бұрын
Ammmmmmmmiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnii 😭😭😭😭😭😭😭
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
አሚን ያረብ ማሻ አላህ ወላሂ አላህ ይጨምርላቸው
@dagooqnnate7861
@dagooqnnate7861 Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ለዚህ ወንድሜ ጥሩ ሚስት፣ ጥሩ ልጆችን እና ቤተሰቡን አላህ ቢፈቅድ እህቶቸን ስጠው...😭😭💐
@zebibataher9681
@zebibataher9681 Жыл бұрын
yaAalah Abdullah wendime melkamun hulu imegnlihalew melkam mist salih yehonech.yistih zuriyah hulu salih yadirgilih enat abatihinm hidaya yistachew.
@bdryamohmed4769
@bdryamohmed4769 Жыл бұрын
አሚን እኔን በዘወጀኝ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Жыл бұрын
@@bdryamohmed4769 🤣
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረቢ
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላሁመ አሚን ያረብ
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
#ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️ ኑ ድናችንን እንማር
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ Жыл бұрын
አሚን።ያረበልአለሚን።።።
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@nurumekonen
@nurumekonen Жыл бұрын
አሜን
@Tube-uq1gc
@Tube-uq1gc Жыл бұрын
አሚን የኛ ጀግና አንተንም አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@aaii2973
@aaii2973 Жыл бұрын
የቁርአን ጉርብ ካላችሁ አንድ ወንድም አለ አስገቡት
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ሰለምቴወች እኮ ልዩ ነቸው ያረብ ኢስቲቃማ ለሁላችንም ስጠን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አሚን
@emanetamam8838
@emanetamam8838 Жыл бұрын
Aamiin
@eze5470
@eze5470 Жыл бұрын
Min
@ምንተይዞወደአኼራጉዞ-ዀ8ለ
@ምንተይዞወደአኼራጉዞ-ዀ8ለ Жыл бұрын
እምነታቸው ስለሚጠራጠሩ እና እውነታ ስለሌለው ነውኮ የእምነቱን ማንነት የማይናገሩት ትክክል የሆነ ነገር አያሳፍርም አይደበቅም አላህዬ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ በዚህ በእውነት በሆነው ኢስላም ሃይማኖት ላይ አፅናኝ ያረብ በጠማማ መንገድ ላይ ያሉትንም ቀጥተኛውን የሃቅ መንገድን ይምራቸው ሰለምቴዎችንም አላህ ፅናቱን ይለግሳችሁ የምር ታሪካችሁን ስሰማ እኔን ያፀናኛል ጥንካሬ ይሆናል
@mameወሎየው
@mameወሎየው Жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ሙስሊም መሆን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታየ ምስጋና የገባህ
@itkerg5389
@itkerg5389 Жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiin
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አይዎላህ አልሃምዱሊላህ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ያረብ ጀነት በእግሯስ ያደረክላትን እናት ከራሷ አልፎ ለልጆቿ የሚሆነውን ጀነት የሰጠኻትን እናት በጀነት ማጣት ያማል በራህመትህ በእዝነትህ እባክህ ለኛ የወፈከውን የማያልቀውን ሂዲያህን ለቤተሰቦቻችን ወፍቅልን ያረብብ😭😭😭😭
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
አላህ ሂዲያ ይሳጣቸው ያረብ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይወፍቅልሽ
@floraflower9525
@floraflower9525 Жыл бұрын
ኢናላሀ ማር ሷብሪን
@سبحانالله-ج1و2ب
@سبحانالله-ج1و2ب Жыл бұрын
አሚን😭
@mekiyahussen3817
@mekiyahussen3817 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 580 ሰዎች ማስለም ማሻአላህ
@toybamohammed497
@toybamohammed497 Жыл бұрын
አሏህ ሲወድ ባሪየውን እድህ ነው አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን الله
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 Жыл бұрын
አላህ ሳያገራ እንደህ ነው እኛ ሙስሊሙች እምን ላይ ነን
@mekiyahussen3817
@mekiyahussen3817 Жыл бұрын
@@saedamohammed9955 እኛማ ተኝተናል እንኩዋን ሌላውን ወደ እስልምና መጥራት ይቅርና ለራሳችን እንኩዋን ዲኑን በደንብ ባወቅን ብቻ አላህ ያግራልን
@saedamohammed9955
@saedamohammed9955 Жыл бұрын
@@mekiyahussen3817አላህ ይድረስልን ከሇላችን መተው ከኛ በለጠ አላህ ለሁላችንም ያገራልን يارب
@mekiyahussen3817
@mekiyahussen3817 Жыл бұрын
@@saedamohammed9955 አሚን ያረብ 🤲
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
አጃኢብ ነው አሏህ የሁላችንም መጨረሻ አሏህ ያሳምርልን አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አንተ እድለኛ ነህ አሏህ ኽይር ስራህን ይቀበልህ ከ500 ሰው በላይ ያሰለመ ወንድማችን አሏሁ አክበር
@ያረቂብ
@ያረቂብ Жыл бұрын
Allah የሚወደውን ወደቀጥተኛው መንገድ ይመራል አላህ በዱንያም በአኪራም የምትፈልገውን ያሳካልህ ውዱ ወንድሜ።
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
Amennn
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك Жыл бұрын
ወላሂ ህመምህ በጣም ነው የሚገባኝ እኔምዘመዶቸን በማስብበት ሰአት በጣም ነው የምታመመው አላህ የሂዳያን ጀበር ይወፍቃቸው ቤተሰቧቻችንን ያከሪም
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አብደላህ የዘመኑ ሰልማን አል ፋሪስ ነህ የእሱም አባት በአካባቢዉ አሉ ከሚባሉ ከሚታወቁ ሰዎች ልጁን እንዴሙሽራ የሚከባከበዉ ነበር ግን ሀቅ ጠራችዉ ከብዙ ዉጣ ዉርድ በኀላ ዉዱ ነቢይን ሢለላህ አለይህ ወሰለምን ተገናኛ እድለኛ ነበርና
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@muhammedhussen7243
@muhammedhussen7243 Жыл бұрын
አላህ ለሚውደው ስው ትክክለኛውን መንገድ ይመራዋል ፣ከጥመትና ከሽርክ አላህ ይጠብቀን ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ያግራልን ፣መጨረሻችንን ያሳምርልን ፣፣
@zebibaamede1915
@zebibaamede1915 Жыл бұрын
ውድ የኔመንገድ ተከታታዮች እንደት ነችሁ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በላይክ አሣዩኝ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
የላይክ አምሮት ጠና😂😂😂😂😂
@GgGgg-jl4nh
@GgGgg-jl4nh Жыл бұрын
م شاء الله تبارك الله
@GgGgg-jl4nh
@GgGgg-jl4nh Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲☝☝
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
ሱብሃን አላት የወደደውን ያቀናል የፈለገውን ያጠማል አልሃምዱሊላህ ወንድማችን እንኳንም እሄን ብረሃን አገኘህ ቤተሰቦችህንም አላህ በችሎታው ህዳያ ይስጣቸው ኢንሸ አላህ
@fekertube6857
@fekertube6857 Жыл бұрын
ቤተሰቦችህን አለህ ይምራልህ ወንድሜ የአንተን ጥንካሬ ለኛም ይስጠን
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
ኢላህመጨረሻችንን ያሳምርልን ወድማችን ቤተሰቦችህንም አላህ ሂዳውንይስጣቸው ያረብ አልቅሶ አስለቀሰኝ ያረቢ😭😭😭😭😭😭😭
@zebibataher9681
@zebibataher9681 Жыл бұрын
Ameen,
@abckwt3582
@abckwt3582 Жыл бұрын
ቤተሰቦችህን አሏህ እስልምናን ወፍቆልህ ደስታህ ሙሉ ይሁን ወንድሜ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
እፍፍ😢😢😢😢 አንተ ታደለሀን ወንድሜ እኛ በሙስሊም ቤተስብ ተወለደን አድግን ግን አልተጠቀምንበትም ጌታየ ሆይ እኔንም ቤተሰቦቸንም ሙስሊሙን ኡማን ሁሉ ሂድያውን ስጠን ያረቢ ያጀባር ያከሪም በስሞቹህ ሁሉ እለምንህ አለህ የኔ ጌታ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ በስም ብቻ ሙስሊም ሁነን አላህ ይዘንልን በስ
@fkbf7788
@fkbf7788 Жыл бұрын
አሚንን
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
በጣም
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ Жыл бұрын
እኔም ቤተሰቦቸ በሺርክ ተጨማልቀው ለጅን እያረዱ ነው የሚኖሩት የወሎ ኦለሞች ገጠር ወጥታችሁ ሳታሳውቁ ከአላህ ጋር እንደት ልትገናኙ ይሆን አላህ ይርዳን
@ሱበሀነክሀሊቅ
@ሱበሀነክሀሊቅ Жыл бұрын
@amahmedgg4134 ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሺ ይጨምርላቸው እህቴ እኔ ብዙ ታግያለሁ በየሶስት ቀኑ እደውላለሁ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻ አላህ የአካባቢ ቃልቻ ተብየወቹን ምሳሌ እያደረጉ እነሱኮ አልተከለከሉም ብዙ ያውቃሉ ለጅን ማረድ ሀራም ከሆነ እነሱ እንደት ያርዱልናል እያሉ ጠመው ተቸግሪያለሁ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
አሚን የርብ እናት ና አባትሕን አሏሕ ኺዲያ ይሥጣታቸው ይወፍቃቸው😭😭😭😭😭😭😭😭
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ወሏሂ ልቤን ነካው የቤተሰብ ጉዳይ አይደለም ከእስልምና ውጭ ሁነው አንዳንድ ስህተቶችንም ሲሰሩ ያስጨንቃል አሏህ ይምራቸው ያረብ ነገ የልብህን ጭንቀት አሏህ ያስደስትህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 Жыл бұрын
አላህ ይሄን የመሠለ እምነት የወፈቀህ ጌታ ጥራት ይገባው ቤተሰብችህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ያአሏህ ያረቢ ቤተሰቦቹን ቀጥተኛውን መገድ ምራለት ያረብ አብሽር ወድማችን አሏህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ
@user-lu123
@user-lu123 Жыл бұрын
አላህ ለወላጆችህ ወዳጆችህ ሁሉ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ ኢንሻአላህ😢
@Zubaman1-d7z
@Zubaman1-d7z Жыл бұрын
አላህ ወላጆችህንም ሂዳያ ሰቶአቸው ደሰታህን የምናይ ያድርግን
@txm8826
@txm8826 Жыл бұрын
ያኔ መንገድ አፍቃሪዎች ዬት ነችሁ ኑኑ እስቲ 🌹🌹🌷🌷
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ሰው ከሌላ እምነት መቶ ገብቶት ያለቅሳል እኔ አለሁ እንዲሁሁ እር ለአላህ ብላችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ቁረዓንን እንዲያገራልኝ
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 6 ай бұрын
አላህ ያግራልሽ እህት አሊም የሆነ ባል አላህ ይወፍቅሽ🙏
@haeeymhufu2924
@haeeymhufu2924 Жыл бұрын
እእእ አጀቴን በላው ያረብ ለኛም አሏህ ቁርአንን ማፅናኛ ሁለነገራችን አድርገን ያረብ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
መሻላህ አላህ ይጨምርልህ ቤተስቦቺህንም አላህ አንተ ያገኘከውን ብርሀን አላህ ይወፊቃቸው
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ Жыл бұрын
አብሸር፣ወንድሜ፣መለኮታዊ ቃል የወረደላቸው ነቢያት እንኳን አባቶቻቸው ፣ሚስቶቻቸው፣ልጆቻቸው፣ያልታደሉ አሉና።ሒዳያ በአላህ እጅ ብቻ ነው ።።በዱአ እናግዝሐለን።።
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
በጉጉት እየጠብቅን ነበር አልሀምዱሊላ አላህ ለዚህ ቀን አበቃን
@bdryamohmed4769
@bdryamohmed4769 Жыл бұрын
ለወላጆችህ ለመላው ቤተሰብችህ አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው يارب
@hussenassefa4252
@hussenassefa4252 Жыл бұрын
የምር አልቅሶ አስለቀሰኝ ያረብ ቤተሰቦቹንም ኢስላምን ወፍቃቸውና አስደስተውም ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ያረቢ ልባቸውን ይምራቸው እናትና አባትህን ወደ ዲኑ ይምራቸው አብሽር ወንድማችን
@onthetakeofallahwollo8732
@onthetakeofallahwollo8732 Жыл бұрын
ክርሲቲያን በነበረት ወቅት ቡዙ እውቀት ማግኘቱ አሁን ላይ ለቡዙ ክርሲቲያኖች ሂዳያ ማግኘት ሰበብ ሁኗል ኢሻአላህ ቤተሰቦቹንም አላህ ሂዳያ ይወፍቃቸው
@momAyubTube
@momAyubTube Жыл бұрын
ያጃማዓ ዱዓ አድርጉልኝ አላህ በድኔ ጣንካራ እድሆን ያረብ በድነችን ጣንካራ አድርገን
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
ላንተ የሂዳያን መንገድ ያመላከተው አሏህ ለቤተሰብህም የሂዳያን መንገድ ይምራልህ የኔ ጀግና
@mohammed12aliya33
@mohammed12aliya33 Жыл бұрын
አላህ ያምቶዳውን ጄናታል ፍርደውስ አላህ ይወፍቅሃል እንሻ አላህ እድሜህን አላህ የርዝምልህ ለቤታሰቦችህንም አላህ እስሊምናን ይወፍቅልህ ሃቢቢ 👆🙏 አለሃምዱልላሃ
@أمةالله-و9س
@أمةالله-و9س Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ቅዳሜ የሚርቅባችሁ
@halimaadam8771
@halimaadam8771 Жыл бұрын
እኔ
@fatmahassan7616
@fatmahassan7616 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
እኔላ😂😂😂😂
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
እኔ
@reemreemnyn6don.659
@reemreemnyn6don.659 Жыл бұрын
Masha ala
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
አላህ ለቤተሰቦችህ እሰላምን ይወፍቀቸዉ ለእኛም መጨረሻችን አላህ የሠምርልን የረብ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
የኔ ወድም ማሻላህ ወላሂ በጉጉት ነዉ ስጠብቀዉ የነበር ቅዳሜን ርቆብኝ ነበር
@ሀሊማሙህየየወሎልጂ
@ሀሊማሙህየየወሎልጂ Жыл бұрын
የኔ አባት ስያሳዝን አላህ እናትና አባትህን አላህ ይመልስልክ 🌹🌹🌹🥰😭💔
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ያርብ የኔንም ቤተሰቦች እስልምናን ወፍቅልኝ ያርብ የኔ አባት እኮ ይጉርመርም ይዞል መስለማችንን ሲሰማ እኔና እህቴ ዱአ አድርግልን ስንለው እኔስ እያርኩነበ እናንተ ተበላሺታችሁ እደት ጸሎቴ ይሰማ አለይ 😭
@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ
@እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ Жыл бұрын
አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
@amarabas7978
@amarabas7978 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ሁሉም ሰው እስልምና ወፍቅልን
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Жыл бұрын
ያወቃችሁትን አሳውቁት
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل Жыл бұрын
አላህ ይወፍቃችው ያርብ
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሰለምቴወች ጽናት እኔ ተወልጀ ያደግኩበት እየኖርኩበት ያለሁት የድነል ኢስላምን ጸጋ አላውቀውም 😭
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 Жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ ወንድም እህት ይህች እንባችሁ ነገ የዉመል ሂሳብ ኢንሻ አሏህ ሚዛኗ ደፍቶ የጀነተል ፊርደዉስ ወራሾች ያድርጋችሁ ያድርገን ወደድኳችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ ወንድም አብሽር አሏህ ያግዝሀል በዱአህ በርታ
@CaliforniaMuslim
@CaliforniaMuslim Жыл бұрын
አላህ እድሜ ዘመንህን ብረካ ያድርግልህ!! በዚህ ኢማን አላህ ያቆይህ! ለእናት አባትህ ሂዳያውን አላህ ይወፍቅልህ!
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr Жыл бұрын
ያረብ የሠዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሣይሆን መጨረሻዉ ሢያምር ነዉና ስኬታማ እሚሆነዉ መጨረሻችንን አሣምርልን
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለዚህ ሁሉ ሰው ሰበብ መሆን መታዴል ነው አላህ ቤተሰቦችህንም እስልምናን ይወፍቅልህና ያስዴስትህ ያረብ ያአላህ ወላሂ አስለቀሰኝ እህህህህህ
@እኔንማንተረድቶኝዩቱብ
@እኔንማንተረድቶኝዩቱብ Жыл бұрын
ያአላህ ባተልቅ ምናለ እዚህ አላህ ቤተሰቦችሁን ህድያ ይስጥ ልክ ያረብ
@mirsadyou3825
@mirsadyou3825 Жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ ሳምንቱ ደርሶ በጉጉት የጠበቀነው ወንድማችን ጋር ተጋነኝን።
@saralerago239
@saralerago239 Жыл бұрын
አጂብ ነው ሱብሀን አለህ የረቢ መጨረሸቺን አለህ ያሠሚሊን አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
አህለን የኔ ምንገዶች ሱባሀን አላህ እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ ወንድም አላህ ቤተስቦችህንም ሂድያ ይስጥልህ አብሽር አላህም በቁረአነ ኢነከ ላተህድ መን አህበብተ ወላኪነ ኢነአላሀ የህዲ መየሻ ብሎቸዋል ለአሽረፊል ኸልቅ ለሆኑት ነብዩ ሱ አ ወምን አብሽር
@mustafsaid4667
@mustafsaid4667 Жыл бұрын
አላህ ወላጆችህን እስምናን ይወፍቅልህ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
አህለን የኔ. መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር. አላሁ አክበር ታድለህ ወንድሜ ቤተሰቤችህንም አላህ. ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Жыл бұрын
አህለንንን ተናፋቂዎቻችን🙌🙌🙌
@imamabderahman5497
@imamabderahman5497 Жыл бұрын
Please remind your family Ibrahim’s relationship with his father and his family!!!
@hussainhassen2967
@hussainhassen2967 Жыл бұрын
Allah ወላጆችህን ያምጣልህ ወዴ ተከበረው ኢስላም
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
ወላሂ አሰለቀሰከኝ ሰታለቅሰ ታዲለህ የቁራአን ጓደኛ መሁን መታደልነው መጨረሻህን ያሳምርልህ ቤተሰብህንም አላህ ይምራቸው ውዲ የኢሰላም ወድሜ
@medi-f9y
@medi-f9y Жыл бұрын
አሚን ያርብ ሱብሀን አላህ አላህ የፍለገውን ይመራል አላህ ይመራውን ማንንም አያጠመውም .ለሁላችንም ፀነቱን የወፍቀን ያርብ አንተ ብዙ አዋቄ ነህ ያርብ እኛንም ቤተስቦቻችንንም ውድ መልካሙ ጉዳና ምራችው
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
እኛ ከቤተሰብ እስልምናን በቀላሉ , ምንም ሳንለፍ አላህ ሰጥቶን እየተዘናጋን ሌሎች ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ዲኑን ያስቀጥላሉ
@onthetakeofallahwollo8732
@onthetakeofallahwollo8732 Жыл бұрын
አላህ ዱአህን ይቀበልህ ቤተሰቦችህ ሰልመው ባንድ ሁናችሁ አላህ ያሳየን አላህ ብሎ ከሰለሙ በኛ መገድ እድታሸርቡልን አደራ አደራ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 Жыл бұрын
ያረብብብ አላህ ለሁላችንም በቀኛቸው ከሚቀበሉት አላህ ያርገንንን። እህህህ ሱብሀን አላህ ይሄ የተለየነው ፎዚይይይ በዚህ ፕሮግራም እናት አባቱ ሰልመው መቅረብ ያብቃውውው
@ያረቂብ
@ያረቂብ Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር። የኔ ወልድም ምኞትህን አላህ ያሳካልህ አላህ ከነብያችን ጋር በጀነት ከሚቀሰቀሱት ያርግህ እኛንም
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
አሚንያረብ
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 9 ай бұрын
ያረቢ በተሰቦቹን ሂዳስጣቸውና የምንሰማ ሁላችንንም ከነብዩ መሃመድ ሱለላዋአላ ወሰለም ጎን የዉመል ቀያማ አላህ ሱበሃነወታላ ያድርገን ያረህማን ያከሪም
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ያሰላም ሰለምቴውች ትለያላቹህ የምለው በምክኒያት ነው ❤❤❤ለአላህ ሁላቹሁንም እወዳቹህ አለሁ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
አህለን ወመርሀበን ማሻ አላህ አላህ ቤተሰቦችህም ወደተፋጠሩበት መተዉ ደስይበልህ ኢሻ አላህ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን እኔም የናቴ ቤተሰቦች ክርስቲያን ነቸው አላህ ቀጥተኛው ምንገድ ይምራቸው
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ ኢሻ አላህ አላህ ይመልሳቸዉ ይወፍቃቸዉ ዉደ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
@@መካያላህባሪያ አላህ ሁድያውን ይጣቸው ያረብ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
@@fatmah6936 አሚን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
@@ሞሚያረህማንባሪያ አሚን
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ዉዶቼ አላህ የምወዳዉን ሰዉ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመረወል አላህ መጫረሸችንን የሰምርልን
@bintmohammed6046
@bintmohammed6046 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል አልቅሶ አስለቀሰኝ ማሻ አላህ አላህ የምቶዳቸውን ቤተሰቦህን እስልምናን ይወፍቅህ😪😪
@umuasiyah706
@umuasiyah706 Жыл бұрын
Ya Rabi yallah ante hulu chaynewena betsabochun yeisilmna emnt endganzabu argachew an tee wefqachew iselmnan
@hanaabdurhaman3701
@hanaabdurhaman3701 Жыл бұрын
MashaAllah MashaAllah May Allah give him all his wishes
@abuaysha6020
@abuaysha6020 5 ай бұрын
ያ አላህ ።የወንድም ዱአ አሪፍ ነውና አቦ ለኛም ዱአ አድርግልን። የስራቸውን ውጤት በቀኝ እጃቸው ከሚቀበሉት ደጋግ የአላህ ባሪያ ያድርገን። ጀነተል ፈርዶስን አላህ ይወፍቀን። ነገ በአኬራ በጀነት ውስጥ ከነብያችን ጎን የምንጎራበት ያድርገን ።
@HasenKarabe1552
@HasenKarabe1552 Жыл бұрын
መገን ጥምቀት....አሁን ላይ ሁለት የስራ ባልደረቦቼ አንዱ ሴት ሌላይኛው ወንድ ልጅ ወልደዋል!!ወንዱ ተጠምቋ ሴቷ ግን ገና 15 ቀኗ ሊሆን ነው።ለባልደረቦቼ "አሁን ሙስሊም ስለሆነች ስም አልወጣላትም አይደል? እንግዲያውስ አመቱልጀባር ብያታለሁ" አልኳቸው።እነርሱ ግን ይሄን ማስተንተን አልፈለጉም።ስቀው ዝም አሉኝ!! አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን!! አሚንንንንን
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ወድም አብደሏህ ያባቴ ስም ይዘሃል አሏህ ይጠብቅህ ለላአሏህ ብየ እወደሃለሁ አሏህ ብሎት በሆዴ ውስጥ ያለውን ልጅ ወድ ከሆነ በሰላም ለመውለድ ያብቃኘ እና አብደሏህ ነው የምለው ምክንያቱም አባቴ በሂዎት የለም ለዛ አሏህ ወድ ልጅ ከሰጠኘ አብደሏህ ነው እምለው እል ነበር አሏህ ምኞ ቴን እዲሳካልኘም ዶአ አድርጉልኘ አባቴን በጣም ስለምወደው አብደሏህ የሚባል ሰው ሰይ በጣም ደስስስ ይለኛል አሏህ ሆይ አባቴን ጀነት ወፍቅልኘ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ያኡምሪ የኔ እህት አይዞሽ በሰላም ውለጅና የተመኘሽውን ሰይሚ አብደላህ ምርጥ ስም ነው ለኔም አላህ ከወፈቀኝ አብደረህማን የሚባል ስም እፈልጋለሁ ዱአ አድርጊልኝ እንቢ ብሎኛል አላህ ይስጠኝ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ Жыл бұрын
ኦፍፍፍ ሀቢብ አላህ የልብህን ያሰብከዉን ያሳካልህ ያረብ ሲያለቅስ አስለቀሰኝ😥😭😭
@zenatali7913
@zenatali7913 Жыл бұрын
አላህ እናትና አባትህን እስልምናን ይወፍቅልህ ያረብ
@abdudenur1503
@abdudenur1503 Жыл бұрын
ምን ብዬ ሀሳብ እንደ ምሰጥ እንጃ አሏህ ትክክለኛ ሙስሊም አድርጎ አኑሮ ይግደለን በመቀጠል ይህንን ወንድማችንን ከኡስታዝ ወሂድ እናገናኘው
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
ጡሩሀሳብነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@mereere5285
@mereere5285 Жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር እንኳን በስላም መጣችሁ አልሀምዱሊላህ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
6 ኛ ኮማች ነኝ ዛሬ አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ የኡመተል ሙሀመድ በማያገባቹሁ ቤት እየገባቹሁ እየኮመታቹሁ እምነታችን የምታሰድቡ እህት ወድሞቸ አላህን ፍሩ ጫጫታ አልፈልግም 🤫🤫
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
ሸሮየ የኔውድ ልክነው 😂😂😂😂 ያልሺው ሴት ከሆሸ ሸሮን ሰለመወዲ እወዲሻለሁ
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
እኔ45ኛነኝ ታድየ😎😎😎😎
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ትክክል ውዴ❤
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 Жыл бұрын
እኔ ስምሽ ተመችቶኛል ሽሮ እወዳለሁ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ ባለፈው የሆነች ልጅ ጋር በቴሌግራም ስንከራከር ጌታ እንዴት ይሞታል አልኳት ለኛ ሲል ነው የሞተው አላህ ድንጋ ስለሆነ ነው የማይሞተው ስትለኝ አልቅሼ ተግሩፑም ወጣሁ እነሱኮ ምንም ባትሳዴቢ ጥያቄ በጠየቅሽ ብቻ አላህንና እረሱልን ይሳዴባሉ አላህ ልብ ይስጣቸውና
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 Жыл бұрын
እናላሀ ይህድ መየሻሻ አላህ ሆይ የልጀን አባት ውዶ እናቴ ወድሞቸ በሥልም ልባቸውን ሞልተህ ወደተፈጠሩበት አድጋቸው
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
አጂብ ያርብ ምንኛ ያማር መሰጠት ነው ፍቅርህ ከልብህ ነው ሀቢቢ አሏህ ከዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርግህ ያድርገን እኛ ልባችን ደርቆል ከቁራን እርቀናል ዱአ አድርግልን 💚💚❤❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚❤❤💚💚❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚❤❤❤❤💚💚❤❤❤💚💚❤❤
@fatooma9063
@fatooma9063 Жыл бұрын
Mashaallah
@gdgg5699
@gdgg5699 Жыл бұрын
ሱለለህ አለሂ ወሰለም አላህ ሱበሀነ ወተአላ አንተን ወደ ድነል እስላም ያመጣህ ጌታ ቤተሰቦችህንም አላህ ወደ ድነል እስላም ያምጣልህ ያረብብብብ
@momiytube2277
@momiytube2277 Жыл бұрын
ሡብሀነላህ ያረቢ በጣም ልቤን በላህው ወንድሜ አላህ ህልምህንም ያሳካልህ ስራህንም ወዶ ይቀበልህ ሡብሀነላህ ያረብ☝
@سبحانالله-ج1و2ب
@سبحانالله-ج1و2ب Жыл бұрын
ርዕሱ ልቤን አርበተበተው💔 የናፍቆት ማስታገሻ ቁርአን ነው😢! ቁርአን የሁለት አለም ብርሀን ነው ቁርአን እስትንፍስ ነው......... አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር።
@samurtyfqir9177
@samurtyfqir9177 Жыл бұрын
ያረብ ቤተሠቦቻችንም አስብልን ወደእስልምናአምጣልን😭😭😭😭😭😭
@Madina-ff6xl
@Madina-ff6xl Жыл бұрын
አሚንንንን
@erukyamuhamed
@erukyamuhamed Жыл бұрын
ማሻ አለህ እንኮን በሠላም መጣችሁ የኔ ምንገድ
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
_አህለን ወሳህለን ሚበሮች የኔ መገድ ምርጡ ፕሮግራም ነው ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ወንድማችን እምትዎዳቸውን ሁሉ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ🤲❤ የአላህ ወላሂ አስለቀሰኝ ሚበሮች በተቻላችሁ ቤተሰብ ሁኑት ከቤተሰቡ ከቀየው ካገሩ ተሰዶ ነው ያለው የድሮው ሰልማን ፋሪስ ረዓ ታሪክ ነው_
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 Жыл бұрын
ቤተሰቦቺህን በሙሉ የአላህን መነገድ እስልምናን አላህ ይወፍቃቸው ኢሻአላ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Жыл бұрын
ያረብ ዱዋውን አላህ ይቀበልህ ው ማሻአላህ በጣም ጠንካራ ነው ያረቢ ሁሉን ነገር አሣምርለት
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እርዕሱ አጂብ ነዉ አላህ ለቤተሠቦችህም ሒድያዉን ይወፍቅልህ ወንድማችን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
አህለን ስጠብቅ ነበር ሶፍየ🌷🌷🌷 #የምትወዳቸውን ቤተሰቦች ህን #አሏህ ሂዲያ ይስጥልክ ወንድማችን#😥😥ሠለላሁ. አለይሂ ወሠለም
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ለወደደው እንዴት ይድናል አላህ ወዳሀል አላህ ቤተሰባችህን እስልምና ይወፉቅልህ ያረብ ድአየ ነው
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube Жыл бұрын
አልሀምድሊላ አላኒአመተል ኢስላም ሱመ አልሀምድሊላ አላህ ሆይ በጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 Жыл бұрын
ያአላህህህህ አላህ ቤተሰቦቹን ሀቅን ያምራቸው ያረብ አስለቀሰኝ አላህ ሆይ እኛንም አንተው ምራን ያረብ
@ሩቅያነኝከወሎ
@ሩቅያነኝከወሎ Жыл бұрын
ያአላህ አስለቀሰኝ ምንኛ መታደልነው አላህ ሂዲያ ይስጥልን ሁሉንም 😭😭😭
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ ምን ብትታደልነው እኔ የተወለድኩበትን እስልምና ቁራአን አይገባኝም ብየ ተውኩት ወላሂ አላህ ያግራን ውዶቸ አስልቅሶ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ በፀተሰቦችህንም እስልምና ይወፈቃቸው
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ Жыл бұрын
ያኢላሂ እህቴን ወደነበረችበት ድነል ኢስላም መልስልኝ ያረብ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Mashaallah ፊቱ እንደኑር ያበራል
@24434adem
@24434adem Жыл бұрын
May Allah bless and guide us the right way.
@almanal120
@almanal120 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰለምቲወቺ በጣም ጠንካራ ናቸው ያረህምን እኛንም ጠካራ አድርገን ያረብ
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ሶፊቲ እህት አለም🌺🌺🌺🌺💝💝💝💝
@kedijaseid992
@kedijaseid992 Жыл бұрын
ያአላህ እኛ የት ነን ያአላህ የልብ ኢማን ስጠን
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 106 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН