የማያባራ ፈተናዬ የጀመረው ለመስለም ባሰብኩበት ዕለት ነው!! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 76,272

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 642
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 жыл бұрын
አድራሻ አነሩልን. በአላህ. እንርዳቸው. በሀሳቤ የምትስማሙ. ላይክ አርጉ. ሀቂቃ. በጣም ያሳዝናሉ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት የኔ ጀግና አባት
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
@ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 2 жыл бұрын
👍
@onebyone2157
@onebyone2157 2 жыл бұрын
True
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እኔም አለሁ
@تببتتل-غ9ف
@تببتتل-غ9ف 2 жыл бұрын
እንደ ሰለምቴዎች ጠንካራ የለም አውቀው ተረድተው ስለሚገቡ ማሻ አላህ ናቸው አላህ እድሜ ይስጦት 🥰
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሱብሀን አላህ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 10 ай бұрын
ሱብሃን አላህ የኤህ ተአምር
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
ተውሂድን የመስለ ፍትህ የለም! ሽርከን የመስለ በደል የለም! ሱነን የመስለ ውበት የለም! ቢደአን የመስለ ዝቅጠት የለም! አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሚን ድነችንን ለማወቅ እንጣር በብራክ እነ በስብራይዝ ባልባሌ ነገር ግዚያችንን ከማባክን እንቆጠብ!!
@selmaselma691
@selmaselma691 2 жыл бұрын
Mashallah allha rezhmi idemi yesetoti
@sitrahussen7060
@sitrahussen7060 2 жыл бұрын
ሰለምቲዋች አላህ ያፅናችሁ ያፅናን
@abdulyas1277
@abdulyas1277 2 жыл бұрын
እስልምና እውነተኛው የተፈጥሮ ሀይማኖት ለ254 ሰው ሂዳያ ሰበብ ማሻ አሏህ
@idaroyani949
@idaroyani949 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. አቤት. ጥንካሬ
@moalm4849
@moalm4849 2 жыл бұрын
እኔ ሰለምቴ ነኝ፣ እስልምናን የያዝኩ ግዜ ብዙ ፈተና ደርሶብኛል። ይህ የቁርአን አያ ለኔ ልዩ ትርጉም አለው። 51-ለሰውም አላህ በራእይ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ፣ ወይም መልክተኛን (መልአክን) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ (በገሃድ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም፡፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና፡፡ 52 - እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡ አልሹራ: 51-52 አላህ ለመረጠው ሰው አላህ ህያው መሆኑን በህልም አለያም በመናብ ያሳየዋል። ይሄን የኢማን ጣዕም የቀመሰ ሰው ደግሞ ኢማኑ እርግጠኛ ስለሚሆን ሰዎች ቢጠሉትም ለአላህ ታማኝ መሆንን ይመርጣል። ለዚህም ብዙ ፈተና ይበዛበታል። ይሁንእንጂ ምንም ዓይነት ፈተና ቢበዛበት አላህ፣ አላህ ከማለት ምንም ዓይነት አያስቆመውም።
@aishatube6203
@aishatube6203 2 жыл бұрын
እነዚህ አባት እማገኘበት ቁጥር አስቀምጡልኝ በአላህ ውስጤ ተረብሿል በመስለማቸው ብቻ እናተታቸውን ለአስር አመታት አለማየት ከባድ ነው መስራትም እደማይችሉ ተናገሩ በደረሰባቸው እግልት ምክኒያት እና አቅም ያላችሁ እርዷቸው እላለሁ
@abdsemedshukra3218
@abdsemedshukra3218 2 жыл бұрын
እባክሽ ልገኛቸው የምንችልበትን መንገድ አመቻቹልን እባክሽ ብለሽ ለሶፊ ንገሪልን
@sada4603
@sada4603 2 жыл бұрын
ሶፊ ባንድ ፕሮግራም የማያልቀዉን ዝግጅት በጣም ታሳጥረዉ አለሽ ብዙ ብትጠይቂያቸዉ። ብለን የምናስባቸዉን ጥያቄወች ሳትጠይቂ ዘጋሽዉ ምክንያቱም ይህ ሰዉ አሁን በምን ሁኔታ እየኖረ እደሆን መጠየቅ ነበረብሽ በችግረ ዉስጥ የሚኖረ ከሆነ እኛም በአላህ እንጠየቃለን እና ችግሩን መስማት ነበረብን
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 жыл бұрын
ቁርአን የአላህ ቃል ነዉ📖☝️ ቁርአን የህዝቦች መመሪያ ነዉ✅ ቁርአን የወረደዉ ለሙስሊሞች መመሪያ ብቻ ሳይሆን.... ለአለም ህዝብ በሙሉ ነዉ። ቁረአንን የተከተለና በአላህ ያመነ መጨረሻዉ አማረ።
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 2 жыл бұрын
ቁረአንየአላህቃልነው ☝️ቁረአንየህዝቦችመመረያነውቁረአንየወረደውለሙሰሊምችመመረያብቻሳይሆንመጨረሻዉአማረ ❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 жыл бұрын
አጅብ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@berekasurur9293
@berekasurur9293 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ እኛም ለአላህ ብለን እንወደዋታለን
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
ከወለጋ ወገኖቻችን እያለቁ ነዉ ድምጥ ሁኑ እባካችሁ 😭😭
@emukedija5170
@emukedija5170 2 жыл бұрын
ያርቢ አላህ ያግዛቸው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 2 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው፣መንግስት ባለበት ሀገር በሙስሊምነታቸው ባንድ ቤት ሰባት፣አምስት፣አስር፣ሰው ቄራ የሆነባት ወለጋ የደም ወንዝ
@فاطمةاول-ذ3خ
@فاطمةاول-ذ3خ 2 жыл бұрын
አሏሁአክበርአሏህአክበርማሽአላህጥንካሬችው ማሽአላህ
@zmzamahmed8044
@zmzamahmed8044 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
የኔ አባት እኔ ልሰቃይ ወላሂ አወይ የኔ ነፍስ ወንጀሌ መብዛቱ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አብሽሩ አባ
@hussenibrahiim6976
@hussenibrahiim6976 2 жыл бұрын
እኔ ግን እደዚህ ያሉ ሰዎችን ስመለከት የነ ቢላል የኔ ሱመያ ምትኮች ይመስሉኛል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@saedaseid3548
@saedaseid3548 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የዘመናቺን ቢላሎቺ አሏህ ያብዛልን
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
አላህ በየ ዘመናቱ ሷሊህ ሰወችን ይተካል የሚል ሃዲስ አለ እውነት ነው እነዚህ የነዛ የቀደምቶቹ ሷሊሆች ምትክ ናቸው።
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 2 жыл бұрын
የኔ አባት ውይ ሙስሊሞች ናቸው ለኔ እናቴ ወንድሞቼ ቤተሰቦቼ አሉ እኛም እንወደዎታለን ለአላህ ብለን እናትና ቤተሰቦቻችሁን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ጠክሩ የኔ አባት
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 жыл бұрын
አላህ ለወደደው እስልምናና ይሰጠዋል☪️ አጂብ ነው!!
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 2 жыл бұрын
የሚገርም ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ፈተናውን ለአጅር ለጀነተል ፍርዶስ መግቢያ ያድርግለዉት የኔ አባት
@hayubaba6331
@hayubaba6331 2 жыл бұрын
ለምን ቀጣይ ሳምንት አልቀጠለም ታሪካቸዉ ብዙ ያስቆይ ነበር፡፡ አጠረብን ግን ደስ ይለል♥♥
@sofiTube949
@sofiTube949 2 жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ኑ እንማማር እውቀትን እንቅሰም የማናቀውን እንወቅ በማናቀው ገብተን አንከራከር ድናችንን እንወቅ ኑ
@kamilkamil3162
@kamilkamil3162 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው። ድነቺን ቲኪኪሊነ አሎን። ለመለትነው ወይ
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
ሱበሃን አሏህ አል ዓዚም የጀሊሉ ስራ አጃኢብኮ ነው በየጊዜው ያስደምመናል سبحان الله العظيم الله أكبر
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mereere5285
@mereere5285 2 жыл бұрын
አጅብ ነው አላህ ረጅም እድሜና ጤናጋር ይስጣችሁ አባታችን
@abdellahhussen3292
@abdellahhussen3292 2 жыл бұрын
አባቴዋ አላህ ፅናቱን ይስጡህ
@r0dacanola589
@r0dacanola589 2 жыл бұрын
እኛ እኮ እንደቀላል እናየዋለን እንጂ ወሏሂ ትልቅ መልክትና ዳዋም ጭም እደረግሽ ነው ውዳ እህቴ ሰፍያ እናማ በርቺ አሏህ ማአኪ ሀቢቢቲ ምስክርነታቸው በቀጥታ ማየትና መስማት ለተረዳው ትልቅ ደዋ ነው የምትሰሪው ስራ ባሄራም በዱንያ የሚያስደስትና ሰላም የሚሰጥ ሰራነው አሏህ ወዶሻል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላቹ ሚንበሮች ☝️❤
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ማሬ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 жыл бұрын
አቤት ፈተና 😭😭😭😭😭😭አላህየ በጀነት ሰብስባቸው
@abest4396
@abest4396 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ለሁሉም ቀጥተኛውን መንገድህ አሳያቸ
@jemilatube2004
@jemilatube2004 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቆት ረዥም እድሜ አላህ ይስጦት
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አባቴ እድልኛ ነህ አታልቅስ አውን የያዝክው መንግድ ብርሀን እና የድስታ ነው
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g 2 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጥዎት አበተችን እኘም እንዎዶተለን
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ የእኔ ጌታ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፆናችሁ ያፆናን የእኔ አባት
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
ያአላህ ጽናት አላህየ ይሄን ሰውየ ከእናቱ ጋር አገናኘው ያረቢ አስለቀሱኝ እፉፉፉፉ
@kedoyezed9483
@kedoyezed9483 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@emuyahya9351
@emuyahya9351 2 жыл бұрын
የአላህ የሀበሻ ጭካኔ መተት አለበት የተባለ ሰው እደዚህ ነው እዴ የሚያክሙት የኛአገር ፍትህ አያቹ ምን ያህል እደሚቀደል ሙስሊሙ በህግ እንኳን
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ፅናት ነው ማሻአላህ አላህየ ለሰው ልጆች በሙሉ ሂድያ ስጥልን
@neimahagos5486
@neimahagos5486 2 жыл бұрын
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد اللهم أنصر إسلام و المسلمين اللهم آمين
@hasnamohammad7282
@hasnamohammad7282 Жыл бұрын
አልኸምዱሊላህ እስልምና ለሰጠን አላህ እረዥም እድሜ አላህ ይስጦት ደረጃዎንም ከፍ ያድርግሎት
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
መረዳት አለብን ወላሂ
@abumohamed7324
@abumohamed7324 2 жыл бұрын
ለአላህ ብለን እንወደዎት አለን እናተዎን በተመለከተ አለች በት ለማየት የሚያሰፈራ ከሆነ እማያሰጋ ቦታ አሰመጥተው ይያት አላሀ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራት እለምናለሁ
@zaharz611
@zaharz611 2 жыл бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ
@z.d7914
@z.d7914 2 жыл бұрын
መሻአላህ አባቴ ብዙ ፈተና አሳልፈዋል ሱባሀን አላህ
@ኡሙሰልሰቤላ
@ኡሙሰልሰቤላ 2 жыл бұрын
የአላህ ቀጥተኝውን መንገድ ምራን 😭😭😭😭😭
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሲመራ ሁሉ ነገር ስበብ ይሆናል ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@hrggum1184
@hrggum1184 2 жыл бұрын
So true
@ኡሙዘከሪያ-የ2ፀ
@ኡሙዘከሪያ-የ2ፀ 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ያጽነህ ኡስተዝ👍
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 жыл бұрын
ሡብሃን!! የአላህ ሥራ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 жыл бұрын
ጥንካሬቸዉ. ልክ እዴሳሀቦች. ታሪክ ይሆንብኛል
@cf5682
@cf5682 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እዲሜወትን ያርዝመው❤
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
@ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ እዉነትን ስንይዝ ፈተናዉ ብዙ ነዉ አልሀምዲሊላህ
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش 2 жыл бұрын
ባባየ።አላህ።።እንኳን።።ወደቀጥተኛው።።መንገድ።።።አመጣቸው።አልሐምዱሊላህ።።ያረብ
@بيت-و9ظ
@بيت-و9ظ 2 жыл бұрын
አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት ማታደል ነው ሙስሊም መሆን ወላሂ
@zabiba2788
@zabiba2788 2 жыл бұрын
እህህህህ የባሰ አለው ምን አይነት ጭካኔ ነው. አላህ በጀነት ይመንዳወት አባታችን
@selwina
@selwina Жыл бұрын
የአላህ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢሥላም
@hamedahmed7042
@hamedahmed7042 2 жыл бұрын
الحمدالله على نعمة الإسلام
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
የኔመገድ አላህ ይጨምርላችሁ ሀቂቃ እኛንም እራሳችንን እንድንጠይቅ ነው ያደረገን
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
የአላህ የአላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው አላህ የፈለገውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል የፈለገውን ያጠማል አባታችን አላህ ጥንካሬ ጤናውን ይስጥወት ከአላህ በታች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል
@aminaa4058
@aminaa4058 2 жыл бұрын
ሀቅን የያዘ ብዙፈተና ያጋጥመዋል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ባሉበት አላህ ይጠብቀወት አባባየ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ሱብሃናላህ. የሰመምቴዎች ጥንካሬ ማሻአላህ የኔ. አባት. ጥንክሪያችሁ ያአላህ. እኔም በዲኔ ጠንካራ አድርገረገኝ ያረብ
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጠውት አላህ ሲምራ ምንም አይችግርው የኔም የኔም እህት ምን አለ አላህ ትክክልኛውን መንግድ በመራልኝ የዘላለም ዱአይ ነው
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ የኽልሙ ነገር እሚገርም ነው
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 2 жыл бұрын
የአላህ ስራ ተአምር ነው አላህ ለወደደው እስልምናን ይሰጠዋል
@hagerfqr780
@hagerfqr780 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ምንአይነት ምርጥ ህልም ነው እልሀምዱሊላህ አባታችን እንኮን ደህና መጡ ወደ ተፈጠሩበት ሀይማኖት።
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያፀናህ ይህን ሁሉ ፈተናህን አላህ በጀነት ይክፈልህ ያረብ ሱብሀነክ ያረብ
@kelifakedir7334
@kelifakedir7334 2 жыл бұрын
ባያጥር ብዙ ከታሪካቸው መማር ይቻል ነበር እንደው በሁለት ክፍል ብትጨርሽው ኖሮ የተሻለ ይሆን ነበር አላህ ከእናታቸው ከሂዳያ ጋር ያገናኛቸው ።
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s 2 жыл бұрын
ያአላህ ስንት አይነት ባሮች አሉህ ጥራት ይገባህ ያከሪም
@salihnaju8600
@salihnaju8600 2 жыл бұрын
አቤት የማስታወቂያ ብዛት ኡ በጣም አሠለቻችሁን
@zulifatube5276
@zulifatube5276 2 жыл бұрын
ኤ ወለህ ሱብሀናላህ 😥
@familyhouse6339
@familyhouse6339 2 жыл бұрын
Mashalah
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 жыл бұрын
ያአሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እንኳን አሏህ ወደተፈጥሮው እምነት ተመለሱ አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላረገን ጌታ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ያአሏህ ከናተዎት ጋ አሏህ ያገናኛቹህ አሏህ ምንም አይሳነው ርስው ያገኙትን ሀቀኛ መገድ ለናተዎትም አሏህ ይፈውቃቸው ለመላ ቤተሰቦዎት ጭምር አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው ያረብ
@taad4545
@taad4545 2 жыл бұрын
ሡባሀንአሏህ የአሏህ ሥራ አጂብ ነዉ መሸአሏህመብሩክብያለሁ
@ghyh2547
@ghyh2547 2 жыл бұрын
አላህቀጥተኛውንመገድይምራንያርቢአባታችንአላህይጠብቅህ
@keribintbaba246
@keribintbaba246 2 жыл бұрын
ያ ሱብሃን አላህ እሚገርም ፅናት ነው ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ እስልምናን ሳንጠይቅህ ለወፈከን ምስጋና ይገባህ የስም ሙስሊም ብቻ ሳይሆን የተግባር ሙስሊሞችም አድርገን ሂዳያን ለሚፈልግ ሁሉ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው እኛንም ያፅናን
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል አላህ እድሜናጤና አብዝቶ ይወፍቃቸው
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ሲመራ እንዲህ ነው አሏህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ
@Ekr348
@Ekr348 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ👍👍👍😍😍🌹🌹🌹
@sisidabousi
@sisidabousi 2 жыл бұрын
Amin yehabibiti
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ሱበሀነክ ረቡሰማዋቲ ወልአርድ ወረቡል አር ሽል ከሪም
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አላህ ያቀናውን ማንም አያጠመውም ሰለምቴዎች አላህ ያፅናችሁ እወዳችሁዋለሁ ለአላህ ብየ ደስ ከሚለኝ ፕሮግራም የኔ መንገድ
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
አህለን ሶፊ አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመቲል ኢስለም ሰለምቴዎች የኛ ብርታቶች ነቹ በእሰት የተፈታነቹ ወርቆች አለህ የጀነት ሙሽራ የድርገን
@mohamedosman5579
@mohamedosman5579 2 жыл бұрын
MASHA ALAAH TABARIKA LAAH AND SALA LAAHU CALAYHUM WASALAM FROM LONDON UK 🇬🇧
@samiras7136
@samiras7136 2 жыл бұрын
Masha alha masha alha mashallha
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
የኔ አባት እህህህህ ሱበሀን አላህ አላህ የወዴዴውን ነው ሂድያን የሚያጎናፅፈው
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ላኢላሀኢለላሀ ሰዉአዲአላህን ሰላመነ እዲህማገላታት ሱብሀንአላህ
@laam7123
@laam7123 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ የሠለምቴውች ጥናት ማሻአላህ ነው አላህ የፈለገውን ወደቀናው ምገድ ይመርጣል አልሀምዱሊላህ አለ ደነልኢስላም
@ሀዪነኝየሱማር
@ሀዪነኝየሱማር 2 жыл бұрын
አላህ ርጅም እድሜ እና ጤይስጥሁ የኔአባት☝☝☝
@salihahardin3421
@salihahardin3421 2 жыл бұрын
አላህ እድሜትን ከጤና ያርዝመው
@s..8820
@s..8820 2 жыл бұрын
ሱቡሀን አላህ ምን አይነት ታሪክ ነው ሲግርም
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ሱብሀን ሱብሀን ሱብሀን ያረብ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመደ ረሱለላህ ሰለላ አለይሂ ወሰለም ❤️ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ❤️ አላሀምዱ ሊላህ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እናት እና አባትህን እዲሁም መላ ቤተሰበወን አላህ ሂዲያውን ይስጣቸብ ያረብ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን 🌴 አልረሂም አልቁዱስ አልረዛቅ አልከሪም አልአዚዝ አልተዋብ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወደ ተፈጥሯዊ እምነቶ በሰላም መጡ
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
ይኔመንገድ. መምህራችንንን
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
እኛም እንወደውታለን ላአሏህ ብለን አሏህ ይውደደዎት እኛን እደወደዱን
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
ወላሁ የህድ መይ የሻዕ [ አላህ የፈለገውን ይመራል ] ግን ሰለምቲወች ለምንድነው ፈተናው የሚበረታባቸው እህህህህ😭😭😭😭አላህ ያፅናችሁ ያረብብብብ የኔ አባት እናትወት እረሰወ ያዪትን የኢስላም ብረሀን አላህ የወፍቀወት ግን ጠንቱ መሄድ ካልቻልኩ እናትሁ መንጣት አትችልም ወደ አንቱግር አላህ ያገናኛችሁ ያረብብብብብብ ለሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ማሬ
@ameuyoutube9715
@ameuyoutube9715 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 2 жыл бұрын
አ፪ህ የወደደውን ነው የሚፈትነው ለዘ ይመስለኘል
@wesgsgsg35
@wesgsgsg35 2 жыл бұрын
ሱበሀንክ ያረብ ጥራት ይገባህ አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመተል ኢስላም
@fatooma9063
@fatooma9063 Жыл бұрын
Mashaallah
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
አለህ የፅነቹ ሰለምቴዎች አጂብ
@camiweloywa9927
@camiweloywa9927 2 жыл бұрын
ሱባሓን አሏህ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ያረብብብብ እረጅም እድሜ ይወፍቀወት ለኛም አባታችን ነወት
@amedintemam4444
@amedintemam4444 2 жыл бұрын
Mashaa allaah mashaa allaah
@zolfa9945
@zolfa9945 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ የረብ
@zainabhassan2257
@zainabhassan2257 2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ
@TOKKUMMAA2024
@TOKKUMMAA2024 2 жыл бұрын
Mashaallah ALLAHAMDULILLAH ALLAHU AKBAR ☝️
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 2 жыл бұрын
ሱብሀነክ ያረብ ይህዲ መየሻ የአዝብ መየሻ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 жыл бұрын
ምን እደምል አላውቅም ብቻ አላህ እድሜና ጤና ከመልካም እርዝቅ ጋ ይስጠልኝ ብሀላም ጀነተል ፍርዶስን ያጎናጥፍልኝ ያረብ
@ItsMe-nv4wt
@ItsMe-nv4wt Жыл бұрын
ሱቡሀነከ ያረብ አሁንም አሏህ ከተንኮላቸዉ ራህማን በእዝነቱ ይሸፈኖ አባታችን ሳያዬ የተመኙት ጀነትን ይወፈቆ ያረብ
ዩኒ ማኛ እውነቱን አፈረጠው || ታላቅ ፍጥጫ!!
40:17
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 74 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
የእኛ ቀን! Ifada Day
3:39
Ifada Islamic Organization
Рет қаралды 1,2 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН