"የቤት ሥራ የማታጣ ሀገር" አስቂኝ ወግ በመምህርት እፀገነት ከበደ | Ethiopia

  Рет қаралды 180,599

Andafta

Andafta

Күн бұрын

"ያልታመመ አዕምሮን እንዴት ማከም ይቻላል? "ልዩ የኪነ ጥበብ ምሽት
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
አዘጋጅ ሰም እና ወርቅ ሚዲያና ኢንቴርቴይመንት

Пікірлер: 185
@liyufkir8351
@liyufkir8351 5 жыл бұрын
ወይ ..አንቺ ልጅ , በአንድ ወገን በሳቅ ፍርስ ስታደርጊኝ , በሌላ በኩል ቁም ነገር ታስጨብጪያለሽ ! ድንቅ ሴት !!!
@GetchAkalu
@GetchAkalu 5 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ሆዴን ግን በሳቅ አሳምመሽኛል
@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ
@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ 5 жыл бұрын
*#ጋላ**፥አህያ ናት፥ከአህያ ብሶ ስለ ጫላ ማውራት ሲገባት ስለንጉሶቿ ትቀባጥራለች፥አባቷ የበዳት*
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 5 жыл бұрын
kzbin.info/door/uns0NoANefSTU1TBNLKvZQ
@ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል
@ወይእምየዳንሻለምለሚቱወል 4 жыл бұрын
👍
@ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ
@ተዋህዶቲዩብ-ፐ2ጨ Жыл бұрын
@@ቢስሚላሂሰልሚያለሁ dedebo min agebah zeregna zimbileh atnorim
@meskerm2908
@meskerm2908 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ በሳቅ የተዋዛው ቁም ነገርሽ ተወዳዳሪ አይገኝለትም በሰበር ዜናና በአስደንጋጭ ዜና የተሰላቸውን አይምሮአችንን ፈታ ማድረግ ተክነሽበታል እውነት አድናቂሽ ነኝ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ደ3ጨ 5 жыл бұрын
እንዳንች አይነት ድንቅ ሴት ይብዛ ጀግና ነሽ አድናቂሽነኝ
@jossyosef7862
@jossyosef7862 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@AG-ey2yb
@AG-ey2yb 5 жыл бұрын
ድንቅ ተሰጦ በጣም ነው የምወድሽ የማይሰለች ወግ ነው ነምታቀርቢው አትጥፊ በናትሽ
@RahelAlemu195
@RahelAlemu195 5 жыл бұрын
I like you dear
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
ይህች ፍቅር የሆነች ልጅ ደግሞ ምንም እሷ ኣትስቅም💚💛❤️‼️‼️‼️I really love the way you present our life tale in Ethiopia ‼️
@misterdemelash7647
@misterdemelash7647 5 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
@koricholemma7847
@koricholemma7847 5 жыл бұрын
This Ethiopian lady is exceptionally talented. She has a bright mind. She managed to articulate Ethiopia 's major issues in simple funny way. This year's star!
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ወግ ከተከበረችው መምህርት 👌👌👌👌🙏❤️❤️❤️
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 жыл бұрын
Wow I am so impressed with this girl she is fabulous and exceptional talented God blessed you girl
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
ቁም ነገር በሳቅ አቦ ማስተዋል ይስጠን ጀግና ነሽ አብዝቶ ጥበቡን ያብዛልሽ ❤
@addiszewdie4850
@addiszewdie4850 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እባክሽ መጽሀፍ ፃፊ ካርክተሮችሽ ብጣም ደስ ይላሉ
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 5 жыл бұрын
ይች ሴት ጎበዝ ጸሓፊ ትሆናለች ብየ አስባለው።
@bereketanteneh8781
@bereketanteneh8781 5 жыл бұрын
ዶር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እነዚህን የመስሎ ልጆች እንድናይ ነፃነት ስለስጠህን::
@marietedla9997
@marietedla9997 5 жыл бұрын
Bereket Anteneh let alone to entertain idea, some groups are achieved a freedom to rob banks, some groups to threaten the people by brandish their weapons in a demonstration, what else left? Maybe someone can claim there is double standards.
@tegestrystingategest2106
@tegestrystingategest2106 5 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ስወድሽ ከልቤ ቀርሽ
@tadyosgu711
@tadyosgu711 5 жыл бұрын
አጃሂቡ ነዉ ድንቅ ችሎታ ። ወገን እንቃ እስከመቼ ወደ ታች።
@tomastolara532
@tomastolara532 5 жыл бұрын
GOD Bless you my. Hero
@gechoraya5294
@gechoraya5294 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@nemerass1532
@nemerass1532 5 жыл бұрын
This is what a teacher does! Salute!
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 5 жыл бұрын
Wow. She is so enlightened and wise. God bless you
@agmasmedia
@agmasmedia 5 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩና ወቅታዊ መልዕክት ነው ልብ ላለው
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት 5 жыл бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችሽ ከላይ እስከታች ንገሬያቸው
@maledachekol6594
@maledachekol6594 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
O my God you’re amazing God bless you
@wbitzewduwbitzewdu3506
@wbitzewduwbitzewdu3506 5 жыл бұрын
Waw jegna Yegna Eht selamsh ybza
@eleleta5821
@eleleta5821 5 жыл бұрын
Tebareki
@ሰላምሀገሬ-ጠ9ኀ
@ሰላምሀገሬ-ጠ9ኀ 5 жыл бұрын
I love it! 💚💛❤️
@beidemariamworkneh
@beidemariamworkneh 5 жыл бұрын
You are excellent in what you do.
@destaberta7618
@destaberta7618 5 жыл бұрын
ምንኛ የታደሉ ናቸው ያንቺ ተማሪዎች እውነትም መምህርት!
@samrawitabera6698
@samrawitabera6698 5 жыл бұрын
ወይ ይችን ልጅ ስወዳት ምጡቁ አእምሮ አለሽ የወቅቱን ሁኔታ ቁጭ ታረጊዋለሽ
@tadiloyazie1094
@tadiloyazie1094 5 жыл бұрын
ዋው ግሩም መልዕክት ነው፣ በርች።
@aregahaile707
@aregahaile707 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MY HERO
@kifleyes302
@kifleyes302 5 жыл бұрын
ዋው! ደስ ይላል። የተመጣጠነ ስራ፤ ሳቃማ አነቃቂ ፣ ገንቢ ፣ ኃይልና ሙቀት ሰጭ፣ በሽታን ተከላካይ ....😀 ሃዬ ይመችሽ
@buzibuzi1696
@buzibuzi1696 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ቀልድሽ ቁም ነገር አለው
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጂሽ ይባርክ እድሜና ጤናሽን ይስጥሺ ሰላምሽ ይብዛ እህት
@teinwerklom1465
@teinwerklom1465 5 жыл бұрын
Bewunet kelib sakugn kumnegerim agnichebetalehu berchi
@luelhab
@luelhab 5 жыл бұрын
No words ....simply amazing
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 жыл бұрын
እንኳን አንቺን የጣለልን "የሚያስለቅስ ህይወታችንን" እየተነተንሽ ታስቂናለሽ! ለማግጠጥ የተፈጠርን!
@hsusshiha8715
@hsusshiha8715 5 жыл бұрын
💓💓💓👍👍👍👍👍👍💞💞💞
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፡ተባረኪ
@dawitlilit4533
@dawitlilit4533 5 жыл бұрын
ሥላሴ ይባርኩሽ
@tensaemulugeta3246
@tensaemulugeta3246 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ኤፍሬም እንዳለን አስታወሽኝ
@hannawoldeyes5381
@hannawoldeyes5381 5 жыл бұрын
You are one of the kind i love it very creative.keep it up!
@hymjon4528
@hymjon4528 2 жыл бұрын
Be,blessed my sr. U are my hero…
@geeh1711
@geeh1711 5 жыл бұрын
አንድ አንድ የድሮ ናፋቂዎች ቤተ መግስትንኮ ጅም ቤት አደረጉት እና እንደነሱ በቤተ መግስት ደጃፍ ያለፈውን ሁሉ በዊልቸር ላይ የስቀምጡት ተመችቶኛል 👌👌👌👌👌👌👍👍
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
Wow garami nashi barechi...
@edenalechewu8457
@edenalechewu8457 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fnoteselam8504
@fnoteselam8504 5 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ❤
@KH-yb5tx
@KH-yb5tx 5 жыл бұрын
Konjo weregna chemake I love all of her work. Keep it up young lady
@NAbebe-sj2yd
@NAbebe-sj2yd 5 жыл бұрын
I love it. Very good. Keep it up. Just what we need this time.
@marthademese6596
@marthademese6596 5 жыл бұрын
Jegna set✊✊
@ferahnuru1030
@ferahnuru1030 5 жыл бұрын
በርቺ የኔ ጀግና
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 5 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ተሰጥኦ አለሽ፡፡
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 5 жыл бұрын
ይህችን ልጂ ሳያት አይምሮን ነው የማደንቀው እግዚአብሄር ለሰው ልጂ የሚሰጠው በጣም ትገርማለች ውነትም ጉድ እኮ ነው
@melkamyaradalig6205
@melkamyaradalig6205 5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን በደምብ ትችያለሽ! ጎበዝ እስቲ ቶሎ ቶሎ ተከሰቺ please
@tbb5294
@tbb5294 5 жыл бұрын
Keep up such sweet Lady💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️‼️
@naeeman6262
@naeeman6262 5 жыл бұрын
ምትገርም ልጅ ናት በርቺ
@demeyoutube8900
@demeyoutube8900 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አሳቅሽኝ ጎበዝ ጥበብኛ ነሸ
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
kkkkkkkk ስምህ ደመቀ ነው እንዳትታሰር ስምህን ቀይር
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
@@ሀናሀና-ጰ7ወ 😆😆😆
@demeyoutube8900
@demeyoutube8900 5 жыл бұрын
@@ሀናሀና-ጰ7ወ ይሞክረኛ
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
@@demeyoutube8900 kkkkkkkkk አይ ደመቀ ግስላ ይሞክረኝ አልክ?
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
"ሰው የስሙ እስረኛ ነው።" ህም!? እፀገነት፥ አመሰግንሻለሁ።
@magdamagda8814
@magdamagda8814 5 жыл бұрын
አቮ ያንቺ ተማሪ በሆንኩኝ ታየን እኮ
@samsunfshshdhd2876
@samsunfshshdhd2876 5 жыл бұрын
ዋው
@zebereteketelew9307
@zebereteketelew9307 5 жыл бұрын
Bless u lady.
@hymjon4528
@hymjon4528 2 жыл бұрын
Be,blessed my sr. …
@peace2all931
@peace2all931 5 жыл бұрын
She is so talented.
@endatresawteklahaimanot4810
@endatresawteklahaimanot4810 5 жыл бұрын
I ADMIRE YOU,YOU ARE A TEACHER.
@ወዲተኪኤ
@ወዲተኪኤ 3 жыл бұрын
በጣም ትችያለሽ። በዚህ የቁምነገርና የሃሣብ ከፍታ ቶሎ ቶሎ ብትመጪ።
@zenabitawulign8785
@zenabitawulign8785 5 жыл бұрын
ጎበዝ እንስት።
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Anche gobeze yehonshe leje! Betam adnakish nege!
@lilymolla2961
@lilymolla2961 4 жыл бұрын
Amazing women hope to see this in books soon
@mimimebratumelesse7269
@mimimebratumelesse7269 5 жыл бұрын
Amazing
@AlexBruk12
@AlexBruk12 5 жыл бұрын
I love you.
@ሀናሀና-ጰ7ወ
@ሀናሀና-ጰ7ወ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገሪልን
@emyeagere3134
@emyeagere3134 5 жыл бұрын
በእውነት አንች መምህሪነት ምናለ ባትጠፊብን አትጠገቢምኮ
@asmatbebu5031
@asmatbebu5031 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@fekerhbsha6140
@fekerhbsha6140 5 жыл бұрын
Woo what a brelyant women ...she is amazing...its true....
@amaremekonnen1245
@amaremekonnen1245 5 жыл бұрын
Woy chelota Betam enameseginalen!!!
@የአቲካህአክሰትነኝ
@የአቲካህአክሰትነኝ 5 жыл бұрын
ወርቅ የሁንሽ ልጅ ነሺ ቁምነገር ከለዛ ጋር
@mieraftasew2494
@mieraftasew2494 5 жыл бұрын
An amazing poem🙏💚💛❤
@Girum93
@Girum93 5 жыл бұрын
Amazing performance!!! የዲሞክራሲ ፍሬ
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 5 жыл бұрын
Tebareki enkuanm awekush abo!
@dinekenehengida9107
@dinekenehengida9107 5 жыл бұрын
Wow Anbesa
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 5 жыл бұрын
Wawww betam gobeze neshi berche 👍😍
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
👏👏👏👏👍👍👍💚💛💓💚💛💕💚💛💖💚💛💙💗💋💋💋💋 ድንቅ ነዉ
@mekasheshetu5885
@mekasheshetu5885 5 жыл бұрын
Ohh talented girl!!!
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 5 жыл бұрын
Wow
@betelgirma2222
@betelgirma2222 5 жыл бұрын
berchi!
@marikoslucky2154
@marikoslucky2154 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ቂኔሽን ዎድጄሸሎ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 жыл бұрын
አንደኛ እኮ ነሽ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
talented new beautiful voice , i am now getting adicted to your version of political satire. ABIY ZEGEYE FOUR MINUTES AND 30 SECONDS?! " EGZIABHER NEGERIN HULU BEGIZEWU WUB ADRGO SERAWU " muse zegeye ayiballim .
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
ሌላው ሃገር እንደስዋ አይነቱ ሰዎች የመድረክ ቀልደኛ ይባላሉ..የፈጠራ ችሎታቸው፣ የምልክታቸው በሳቅ አድርጎ ጥርት ያለ የሰውን ወቅታው ስሜት የሚነካ፣ የተማሩ፣ አስበው ተጠበው የሚጽፍ ሲሆኑ...የኛው የምትለየው እያነበበች ነው የምትነገረን..ይሄ ደግሞ ጥራቱን በብዙ ይጎዳውል...ጽፋ ከጨረሰች ወዲያ ዋና ዋና ነጥቦቹን ሸምድዳ በቃልዋ ብታቀርብ በድምጽዋ በሳቅዋ በስወንትዋ በእጆችዋ ሃሳብዋንም ሰውንም የትና የት ለመውስደ ነጻ ትሆን ነበር....
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 5 жыл бұрын
በህግ አምላክ!!!
@luluteynatey5110
@luluteynatey5110 5 жыл бұрын
This lady should be a writer!
@mahiafrika2992
@mahiafrika2992 5 жыл бұрын
የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ለኦርቶዶክሳዊያን ========Share=========== እውነት ግን ሁሌ እራሴን ምጠይቅበት ጉዳይ ነበር ኢሄ ማስቆም የሚችል የሚቆረቆር አለመኖሩ የኦርቶዶክስ ዝምታዋም ይገርመኛል ይህ የቢራ ፋብሪካ እኛ በጎርጊስ የሰማዕታት አለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስን ስዕል እና ስም ላለፉት 96 አመታት በየመጠጥ ቤቱ ቆሻሻ ላይ አስጥሏል። ቢራዉን ባለመጠጣት ይህን አሳፋሪና አስነዋሪ ታሪክ ማስቆም የኛ የኢትዮጵያዊያን ሀላፊነት ነው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ክርስቶስ ፍቅር የተሰዋ ሰማዕት እንጂ የመጠጥ ስም አይደለም! ይህን መልዕክት ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ሀሳቡን በማጋራት የድርሻችንን እንወጣ፣ ዘመቻው ድርጅቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ስም እና ስዕል መጠቀም እስኪያቆም ይቀጥላል።
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
So brilliant, keep it up
@emanuelsolomon8672
@emanuelsolomon8672 5 жыл бұрын
እደው ምላርግሽ ጀግና
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 5 жыл бұрын
በውነቱ ልዩ ነው
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 5 жыл бұрын
አፌቁርጥይበልልሽእንደዚንገሪያቸው መቺምአይገባቸው
@menze6530
@menze6530 5 жыл бұрын
እንዲህ እንደተመቸሽን አንችልም ለመቶ አመት ይመቺሽ !
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 жыл бұрын
wow👌👌👌
@tekalignfanty8290
@tekalignfanty8290 5 жыл бұрын
Best Ethiopian Satirist!
@melkam7854
@melkam7854 4 жыл бұрын
እሣት ብዬሻለሁ
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ነሽ አርቲስት ነን ባዮቹን ንገሪልን የማይኖሩበትን የሚያወሩ የሚሰሩ በጥራቆች
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 52 МЛН
ጃሎ እንበል..... አበባዉ መላኩ
11:58
የሓሳብ ጎዳና ከወገን ጋር ...... ዶር መኮንን ብሩ
Рет қаралды 1,9 М.