ግፍ አታቆዩ ! | መምህርት እፀገነት ከበደ - ጦቢያ

  Рет қаралды 120,798

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia #poem #tobiyapoeticjazz #frashadash #entertainment #theatre
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 90
@henokamelga1650
@henokamelga1650 9 ай бұрын
እህቴ እንደ አንቺ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን❤🙏👌
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
👍👍መምህርትዬ የምታቀርቢያቸው ፅሁፎች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ናቸው። ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ!🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️
@deresseyesuf6161
@deresseyesuf6161 Жыл бұрын
በረካ ሁኝ ክብርት ኢትዮጵያዊት 💚💛❤
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Жыл бұрын
ድንቅ አእምሮ!!!አቦ ተባረኪ!!! ምርጥ ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ት !!! አደንቅሻለሁ።
@fekertekebede789
@fekertekebede789 Жыл бұрын
እውነት ነው ግፍ ማቆየት ለዘር ማንዘር ይተርፋል ❗ከዛም አልፎ ለህዝብ ይተርፋል❗በጣም ግሩም እይታ ነው ። እናመሰግናለን 🙏
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው ! ተባረኪልኝ እህቴዋ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 Жыл бұрын
ፀጊዬ የኔ በሳል እጅሽን ቁርጥማት አይንካው❤
@zekariassolomon4642
@zekariassolomon4642 Жыл бұрын
YOUR NAILED IT. WONDERFUL THOUGHT!!!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
አዎ ዛሬ የመሪነት ብቃቱም ችሎታውም የሌላችሁ መሪነን ባዮች ቢያንስ ግፋችሁን ለተተኪው ትውልድ አታውርሱት ፣ግፍና በቀል የወረሰ ትውልድ ሀገርን አይታደግምና
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 Жыл бұрын
ከመሪው አቅም ባልተናነሰ አንተ መመራት ትችላለህ የታክሲ ተራ ለመጠብቅ ትዕግስት የሌለው ፕሮሰስ እንዴት ይታገስ
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት!!
@alemayehudense
@alemayehudense Жыл бұрын
ሁሌ ምርጥ ነሸ
@mdakmal7242
@mdakmal7242 Жыл бұрын
ድንቅ ግጥም
@asefabelay7632
@asefabelay7632 Жыл бұрын
እግዘብሔር ይባርክሽ ቆንጆነው
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 Жыл бұрын
ምክር አይሰሙም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይተው ያልተማሩ እንግዲህ መከራ ይምከራቸው።
@eshetumerso8542
@eshetumerso8542 Жыл бұрын
ተባረኩ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ. ጆሮ እማ ይሰማል ልብ ነው የጠፋው!! ❤
@ashenafiteklei6686
@ashenafiteklei6686 Жыл бұрын
00
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 5 ай бұрын
Wow 😮 Amazing 😮
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ashenafi8442
@ashenafi8442 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻለን
@angawwoldeselassie641
@angawwoldeselassie641 Жыл бұрын
Thank you teacher
@negawehavetogivetimeforhim3860
@negawehavetogivetimeforhim3860 Жыл бұрын
welcome back etsegenet. Well done.
@immanuel342
@immanuel342 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው(ሴት) ብዬሻለሁኝ፡፡ ካለፈው ታርክ አለመማር ችግር ለዘመናት እዬተናወጥን ነውኮ ጎበዝ/እስቲ ካለፌው ከኢትዮጵያ ታርክ የሚያስተምር ግጥምም ብታከይበት ደስተኛ ነኝ፡፡ ግንኮ አያዳምጡትም፤ በሆኒም ቢቀርብ ማኒያውቃል!!
@tsegabelete5415
@tsegabelete5415 Жыл бұрын
እፀገነት እንወድሻለን
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
ግፍ ማቆየትና መስራት ዘርማንዘርን 100% ያጠፋል ።
@lovepeace8090
@lovepeace8090 Жыл бұрын
Memher Esegnet 💟💙wub denq aglalex gobez berchi,,,Love Respect GBU 💚💛💖
@muhamnedsied3218
@muhamnedsied3218 Жыл бұрын
ወዳጀቸ፣ለትናቱ፣ትታችሁ፣ለነገዉብታስቡአገርሰላምሁኖ፣እናድግነበር
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
ሀቅ ነው እህቴ አላህ ልቦናችንን ቅን የድርገው አሚን ያ ረበል ዓለሚን ዐሚን ዐሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን አሚን ።
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Жыл бұрын
Denk nesh. Kejesh yebarek. Fethari abzeto yesethesh.
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Жыл бұрын
ያምራል
@neimahamiza5726
@neimahamiza5726 Жыл бұрын
ጀግና❤❤❤❤
@lilysolomon3150
@lilysolomon3150 Жыл бұрын
ትክክል
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Жыл бұрын
እውነት ነው
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
🙏 Welcome . I’m waiting for you.
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Жыл бұрын
የአሏህ እውነትነው ወላሂ 😭😭😭😭
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
አብዛኛው የኢትዬጰያ ህዝብ በአቋራጭ ለመበልጸግና ሰልጣን ማማ ላይ ለመፈናጠጥ ሰለሚፈለግ ከሀገር ጠላት ጋር በመወዳጀት ሀገራችንን ሸኔ በሚባል ባንዳ ሚሊሸያ አሰማርቶ ህዝብ እየገደለና ከፍተኛ አደጋ ንብረት ላይ እያደረሰ ነው። ሀቀኛ ሀገር ወዳድ ዜጎች ይህንን ሸፍታ ሃይል ባለው አቅም ተባብሮ ቁጥጥር ስር ማዋል አለበት።
@tigebange9911
@tigebange9911 Жыл бұрын
በትክክል ግፍማ አቆዩልን አሳዩን እጂ
@libamset
@libamset Жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤️
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
Esegenet yet tefach🥰🥰🥰🥰
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ወንድሞች አንበጣ ሲባርሩ ውለው ከተኙበት ተገደሉ መስቀል ይዞ አስታራቂ መሰሎ የኔም ወንድሞች መስቀሉን አክብረው አስጠጉት ቦንብ በመስቀሉ ደብቆ ወንድሞችን ገደላቸው እውነት የትግራይ እናት የልጆቿን ስራ ታውቅይሄን?ውሀሊቀዱ የሄዱ አስር ወንዶች ድልድይ ላይ አበርክከው ነው የገደሏቸው ሲቢል ይሰውን ክብርን ገለው አስገድለው ዛሬ ሳያፍሩ ይስቃሉ አላህ ፍርዱ ይስጣቸው
@bilage6119
@bilage6119 Жыл бұрын
💚💛❤
@hirutf8228
@hirutf8228 Жыл бұрын
💚💛❤👍
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
በጣም ምር ጥ መልካም አለው ዉዴ በርች በርቱ አንዳዚህ የሆድ የሆዳች ብሶት ንገሩልን ስሚ ካለ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Жыл бұрын
🍀🌼🍁
@Feyesates
@Feyesates Жыл бұрын
❤️
@mekonengetiye2057
@mekonengetiye2057 Жыл бұрын
wow
@amarechhailu6499
@amarechhailu6499 Жыл бұрын
ሰወድሽ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏🙏💚❤️💛
@abebedidanadikaso8085
@abebedidanadikaso8085 Жыл бұрын
ጀግኒት~~
@mulatuabagede9802
@mulatuabagede9802 Жыл бұрын
Yemin gifinawu mitilut aligabagnm?
@kkzz555
@kkzz555 Жыл бұрын
Photo-synthesis(camera)
@thgeneralservice6373
@thgeneralservice6373 Жыл бұрын
አመለካከትሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን And my advise to you is you need to minimize your Hippocratic behaviour, little by little Then we know you are not only real Ethiopian but you are actually more of human, Keep up Hippocrates
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 Жыл бұрын
መምህርትዬ አትጥፊ እንዲህ ብቅ እያልሽ አስተምሪንም አዝናኝንም
@AemiroTazebewGetie
@AemiroTazebewGetie Жыл бұрын
አንቺ ያስተማርሻቸው ተማሪውች የታደሉ ናቸው።
@sabelay4348
@sabelay4348 Жыл бұрын
የዘረኞች ሥርአት እኮ ብሔርን ብቻ ሳይሆን አባት ላይ የሚያንጠለጥለው፣ ኮዳ ጭምር ነው።
@abyelove9263
@abyelove9263 Жыл бұрын
ዘር በአባት የሚቆጠረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። አንብቢ።
@thaile9751
@thaile9751 Жыл бұрын
ታዲያ እስራኤሎች ለምን በአባታቸው ዘር አይቆጥሩም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከሆነ? አንተ ራስህ በደንብ አንብብ
@gobenadachi4992
@gobenadachi4992 Жыл бұрын
kedada nesh aygermishim! Zer ayteyekim neber tilalech degmo? Bariya, buda, shankila ...eyale sewn kesew leyito anget siyasdefa yenore manew!?
@werkewerke5236
@werkewerke5236 Жыл бұрын
ሸጋ ወግ ከቆንጆ!
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 Жыл бұрын
አረ አትጥፊ !
@hanaabate1049
@hanaabate1049 Жыл бұрын
80 አመት ኢትዮጵያ ኮረዳዋ ደክተሩ ይሁን? ሞት እና ሽማግሌ ውርስስ ትንቢሾ ነገር ይሁን
@amsaluabegaz6430
@amsaluabegaz6430 Жыл бұрын
why they lough...
@brhaneberakie5670
@brhaneberakie5670 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጣሚ ነሽ
@yahagarefkr3829
@yahagarefkr3829 Жыл бұрын
ችግኝ ለመትከል ካሜራ ብቻ ሳይሆን ሰው ያስፈልጋል ። ካሜራ ያስፈለገው እንዳንቺ ያሉ አግድም ያደጉ ሰዎችን ለማስተማር እና ባህል እንዲሆን ነው ። አንድ ችግኝ ሳይተክሉ አፍ መክፈት
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Жыл бұрын
ሰው ያስፈልጋል ስትል አንዱ አንተ ሳትሆን አትቀርም ከችግኙ ስር ተቀብረህ ጥላ ይሆነሀል
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
@@adgddfdsaa4479 ወያኔ
@thaile9751
@thaile9751 Жыл бұрын
አይ እንደው ግራና ቀኝ የሚያይ አንገት ምን ሆናችሁ ነው ያጣችሁት? ድሮ ያኛው ጠቅላይ የሚላችሁን እንደጸሎት ስትደግሙ ከረማችሁ አሁንም ከሰላሳ አመት በኃላ አለመብሰላችሁ ይገርማል:: ስልጣኔን ለመለማመድ ምክር እንጂ::ነውር አታዉቁም እንዴ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
@@thaile9751 ቅናት መጥፎ ነዉ የአይምሮ መቃወስን ያመጣል ተረጋጋ/ጊ
@mafumafutii5904
@mafumafutii5904 Жыл бұрын
Selchgnu yawerashiw altemchengm etyopiyaye tekdem anchi gn atbrtkiiiibn
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 Жыл бұрын
ታድለሽ"አህያ""
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 Жыл бұрын
Zexeng were yeteshekemech enatn neglected yemiyaderg neger hulu gedel yigba.
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Жыл бұрын
የአባይን ልጅ ውሀ ጠማው እውነትም ውሀ ጠማን?
@immanuel342
@immanuel342 Жыл бұрын
በታላቅ ሰው ጫማ ውስጥ ከመግባት ተቆጠብ
@beletekassa1943
@beletekassa1943 Жыл бұрын
በመላ አገሪቷ ግፍ ተፈፅሟል ግን እንደ ትግራይ ሕዝብ የከፋ ግፍ የተፈፀመበት የለም
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
what? are you joking ? who started the war and killed the defence force ? pls dont lie blindely.
@genaabdulahi9735
@genaabdulahi9735 Жыл бұрын
ዛሬ " ግፍ አታቆዩ" ብለው የሚመክሩ የትላንቱን "ግፍ" አትናገሩ ይላሉ። በብሔር ከተለያዩ ወላጆች የተገኙ ተወላጆች በቁጥር በጣም ጥቂት እንደሆኑ እያወቁ የብሔርን መብት ለመቃወም ሲሉ "ልጅ ለምን በአባት ይጠራል?" በማለት ለ"እናት" መብት ተሟጋች ይሆናሉ። የሚገርመው ነገር " በእናቱ የሚጠራ አህያ ነው" የሚሉ እነርሱ ናቸው። ማደናገር ይሉሃል ይኸው ነው።
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 Жыл бұрын
ይህ ጥበብ ሳይሆን ግልፅ ስድብ እና ብልግና ነው።
@hafiztofik5532
@hafiztofik5532 Жыл бұрын
የመምህር ሞዛዛ ያስጠላል:: እባክዎ ችግሮ ለተመለከተው በቀጥታ ማቅረብ ሠፊ መብትሽን ተጠቀሚ::
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 Жыл бұрын
ቀልደኛ ነህ እባክህ።ቀጥታ ታክብር አይደል? ከዚያ ሰምተው ይመልሱላታል።ክክክክ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
@@kamenbashager3996 እንደዚች አይነት አሽሙር በወያኔ ዘመን መሞከር ሳይሆን አታስበዉም
@ruhimam6699
@ruhimam6699 Жыл бұрын
@@dawitzewdie8624 በቃ ገባኸኝ... ለካ ሳታውቃት ነው የምትበጠረቀው... ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ የምትታገልን ሴት አፍህን ሞልተህ ትዘልፋለህ...ግን አንተ አይደብርህም በየኮሜንቱ ስር ስታቶሰቱስ? ስራ ስራ ...እያለፍክ በቃ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Жыл бұрын
@@ruhimam6699 ይህችን አስቀያሚ ገጣጣሽን አለቃትም ነበር
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 13 МЛН
ሄሉ መልስ ሰጠች..
16:58
Wina ዊና
Рет қаралды 14 М.
Zemedkun ዘመድኩን በቀለ on Jun 16, 2024
2:01:46
Tsedeyplus
Рет қаралды 26 М.
Төреғали Төреәлі & Есен Жүсіпов - Таңғажайып
2:51
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,4 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 1,1 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 268 М.
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 4,3 МЛН