#የቢሾፍቱ

  Рет қаралды 5,017

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@getachewmoshe1278
@getachewmoshe1278 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሐይላችን ነህ ።በወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን የሚደርሰው ግፍ !!!ፍረድልን ፍትህ ለወንጌላዊያን ቤተክርስቲያን !!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 ♥️ ❤️ ❤🎉🎉
@gadisademissie4790
@gadisademissie4790 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ። በትዕቢት የተወጠረወን ማስተንፈስን ያቅበታል
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 3 ай бұрын
በርቱልን!!❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤
@asratasfaw7194
@asratasfaw7194 3 ай бұрын
ይህንን ድርግት የምፈጽሙት አካላት ኢትዮጵያውያኖች ስለመሆናቸውና በ ወንገገል ስለማመናቸው እጠራጠራለሁኝ
@tewodrosdegefa8760
@tewodrosdegefa8760 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይበቀላቸዋል !!!
@biniyampaulos
@biniyampaulos 3 ай бұрын
በርቱ💪💪💪💪💪
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@wudmawoldeassefa7568
@wudmawoldeassefa7568 3 ай бұрын
Justice
@SmGoogl
@SmGoogl 3 ай бұрын
ፈትህ ፍትህ
@Adisu-s1d
@Adisu-s1d 3 ай бұрын
ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 3 ай бұрын
Justice!
@amanueltesfaye0177
@amanueltesfaye0177 3 ай бұрын
justice!
@henonhilemichael5197
@henonhilemichael5197 3 ай бұрын
Tebareku...we will pray!
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
ፕሮፋይልክ ላይ ያለው ሰውዬ ዘረኝነት ስላጦዘው ከወንጌል ዘረኝነት ስለበለጠበት ነው ይሄ ሁሉ አያውቅም እንዳትሉ
@yoseflamabo4253
@yoseflamabo4253 3 ай бұрын
ዝምተኛ ሰው ከተነሳ በምንም ማቆም እንደማይቻል ማወቅ አስፈላጊ ነው ፣የኛ እርጋታ ሞኝነት እንዳይመስላቸው።
@jesusistheonlyway123
@jesusistheonlyway123 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
@MihretErmias-o8b
@MihretErmias-o8b 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይነሳ።
@BelayNema-dh2gl
@BelayNema-dh2gl 3 ай бұрын
በርቱ እነሱ የያዙት የሚፈርስ ደግሞ የሚሻር የናንተ የማይሻ የማይደክም የማይለወጥ ክንደ ብርቱ ነው
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 ай бұрын
ግብረ ሀይል ላኩ ሚፀልዩ እና የሚያጽናኑ
@yakoball5672
@yakoball5672 3 ай бұрын
God 🙏 bless you our leaders you are still using peaceful way . There's not a thing that God can not do. God is faithful to solve this problem.
@yonatanwakjira9191
@yonatanwakjira9191 3 ай бұрын
ማንም ዝም የሚል ክርስቲያን የለም ቤተክርስቲያንን አፍርሰው ይህ ልማት አይደለም
@mikegebruchrise351
@mikegebruchrise351 3 ай бұрын
God bless you we should support those who are in need
@israelzewude3795
@israelzewude3795 3 ай бұрын
የወንገል አማኝ የሆነን ሁላችን ማስቀደም የሚገባን ጸሎት ነዉ ብዬ አምናለሁ፣ ሃይላችን እግዝአብሔር ነዉ። በመቀጠልም መብታችን በሰላማዊ እና ሕግ በሚፈቅደን መንገድ መጠየቅ ተገቢ እና ትክክል ነዉ። ካዉንስሉም እስከ ፍጻሜ እንደሚጓዝ ተስፋ አደርጋለዉ። እዉነተኛዉ ፍትሕ ከእገብሔር ዘንድ ነዉና እሱ ይፍረድልን!
@AsaminewShika
@AsaminewShika 3 ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዝአብሔር እውነተኛ ፍርዱን አንደምሰት እርግጠኞች ሆናችሁ ማድረግ የምገባውን አድርጉ ፣በርቱ።
@WakjiraKasu
@WakjiraKasu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበቀላል ቤቱ ተደፍሮ እግዚአብሔር ዝም አይልም በንጉስ አክዓብ ዘመን የእግዚአብሔር መሰዊያ ፈርሶ የበአል መሰዋያ ባቆሙ ግዜ 450 ነብያት በሰፍ እንዳለቁ እግዚአብሔር ኃይሉን ገልጦ በአልን እንዳዋረደ ነብያቱን እንደ ተበቀለ ዛሬም ያ ጌታ አለ ክቡር የብሾፍቱ ከንትባ ተጠንቀቅ ተመለስ አልሃም የአብርሃም፣የይሳቅ፣የያዕቆብ አምላክ ይመጣብካል እኛ የምናመልከው አምላክ የበአል አምላክ አይምሰልክ።ሰምንቶ የምመልስ አምላክ ነው
@YeshiGudina
@YeshiGudina 3 ай бұрын
ካውንስሉ በግፍ የተቀማውን ይዞታ የማስመለስ ታሪካዊ ግዴታ አለበት!!!
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 3 ай бұрын
አንድ ዓይነት መግለጫ ነው ሌላ ማድረግ የምንችለው ነገር የለም? ማለት በሠላማዊ መንገድ
@AshenafiGetachew
@AshenafiGetachew 3 ай бұрын
አሁን በቃ፡፡ መጨቆን፣ አንገት አቀርቅሮ መሄድ፡፡ ፍትህ ያስፈልገናል፡፡
@DawitBirhanu-p4w
@DawitBirhanu-p4w 3 ай бұрын
የከተማው አስተዳደር ቢያርፍ ይሻለዋል የነካኽው ማንን እንደሆነ አልገባቸውም መሰለኝ ብታርፍ ይሻላል
@TeshaleDegebassa
@TeshaleDegebassa 3 ай бұрын
ፍትህ ለቃ/ህ ቤ/ክ ኩሪፍቱ ማዕከል። በሥልጣን ላይ ተቀምጠው በልማት አሳብበው የግል ጥቅማቸውን የሚያራምዱትን ድርጊታቸውን እንቃወማለን። Waldaa Waqayyoo sodachisanii meeshaa qabatanii seenuun wallaaluma guddaadha. Waqayyotti warri bu'an badiin isaanii dhiyoodha.
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 3 ай бұрын
justice for kuriftu kalhiwot mahikel
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 3 ай бұрын
እነሱ ህዋትን ነው የሚፈሩት ከቤተክርስቲያን ጎን ነኝ
@mussiegebremariam1878
@mussiegebremariam1878 3 ай бұрын
ለወትሮው ወንጌልን የሚያቅ ወንጌልን የሰማ ሰው አስተሳሰቡ ዲሞክራሲያዊ ነው የሚሆነው ፍትህ ሲጓደል ደስ አይለውም ውስጡ ይቆጣል; ህግና ሥርአት ሲከበር ደስ ይለዎል ምክንያቱም ወንጌልን ነዎ ያመነው; ምእራባውያ የዲሞክራሲ ሥርአትን የመሠረቱት በዚሁ በወንጌል ተጽእኖ ነው። ዛሬ አለም የዲሞክራሲ ሥርአትን ከነርሱ ለመኮረጅ ቀንና ሌሊት ይታገላል ከነዚህም አንዱ አፍሪካ ናት ሆኖም ግን እስከዛሬ አልተሳካም። እኛም ከቃሉ ጋር ከተዎወቅን 3000 አመት አስቆጥርን የምንል ዲሞክራሲያዊ ስርአት ላይ መድረስ አልቻልንም። አሁን ግን አዲሱ ትውልድ የፖለቲካ ጸጋ ያላቸው ፖርቲ በማቋቋም እንደምእራባውያኑ ዲሞክራሲን እንድናጣጥም ያረጋሉ። ቤተክርስቲያንም እንዲህ አይነት ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች ማበራታታት አለባት። እኛ አገር ያሉ ፖርቲዎች የተደራጀውን ፖርቲ ከምድረገጽ ለማጥፋት ነው የሚሠሩት ተመልከቱ ሕወሀትን ለማጥፋት ከሊቅ እስከ ደቂቅ ነው የተሰለፋት አሁን ደግሞ ብልጽግናን ለማጥፋት ይሰለፋሉ። የወንጌል ቫሉ ያላቸው ወጣት ክርስቲያኖች ቢነሱ ግን ሌላውን ለማጥፋት ሳይሆን የተሻለ ሆኖ ለመገኘት ይሰሩ ነበር። 30 ሚሊየን አባላት ቁጥር አለኝ የሚል ሕዝብ አንድ ወይም 2 ሀሳቤን ይወክልልኛል የሚለውን ፖርቲ እንዴት መውለድ ያቅተዎል? ይህ እኮ ስልጣኔ ነው ከእግዜሩ ጋርም አያጣላንም።
@ChinaGemedin
@ChinaGemedin 3 ай бұрын
Faith leqalehiywer kuriftu
@aknahus
@aknahus 3 ай бұрын
በቃለ ህይወት ቤ/ክርስቲያን የደረሰው እጅግ አሳሳቢ ሁነት ለጴንጤናዊው ሁሉ ቀይ ካርድ ሆኖ የሚያነቃን ጉዞአችንንም በጥንቃቄ መምራት እንዳለብን የሚያሳየን አንቂ ደወል ነው:: እጅግ አድርጎ የሚገርመው ፀረ እግዚአብሔር የነበረው ኮምኒስቱ ደርግ የሰጠውንና ኢህአዴግም ያከከበረውን የደርግን ስጦታ ዛሬ ላይ አብዛኛው ስልጣን በጌታ ልጆች በተያዘበት ዘመን ለመንጠቅ የማስፈራራቱ ነገር ነው:: ይህ እንግዲህ ጌታ የበግ ለምድ ለብሰው ውስጣችሁ ከሚገኙ ተኩላዎች ተጠበቁ ብሎ የተናገረውን ያስታውሰናል:: የቢሸፍቱ ከተማ አስተዳደር እንዳለው ቦታውን ለልማት ቢሆን የፈለገው ቃለ ህይወት እፁብ ድንቅ የሚያስብል ስራ በቦታው ላይ ማነፅ እንደምትችል በሚገባ ያውቃሉ:: ችግሩ ግን ይህ አይደለም:: ተጨናቂው እርኩስ መንፈስ አስጨናቂውን ቅዱስ መንፈስ የማባረር አንዱ ዘዴው አድርጎ ጠላት የከተማውን አስተዳደር መጠቀሙን ነው የምንረዴው:: ስለዚህም አስተዳደሩ ጉዳዩን በረጋ መንፈስ ከልሶ ማየት ይጠበቅበታል:: የጌታ ባሪያዎችም ይህንን የአውሬውን ክፉ ተልዕኮ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በቅርበት በመስራት መከላከል ይጠበቅባቸዋል:: በስሙ ውስጥ ሀይል በስሙ ውስጥ ድል አለና:: ኢትዮጲያ ውስጥም ሆነ በውጪ ባሉት አጥቢያዎች ፆምና ፀሎትም መታወጅ ይኖርበታል:: አማኑኤል ! እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ነው::
@Samsonambisakufa
@Samsonambisakufa 3 ай бұрын
ወይ ትቢት ቤታችንን ሲያፈርሱ ዝም ብለን ቤተክርስትያናችንን አፍርሰው እንደው በእርግጠኝነት ምን ሰርተው ለመኖር አስበው ነው እርግጠኛ ናቸው ግን ሰርተን እንኖራለን ብለው ያስባሉ ማሰባቸው በራሱ ድፍረት ነው ለነገሩ ትናንሽ ጭንቅላቶች መጨረሻቸው እሔው ነው …
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 3 ай бұрын
Just taking the same thing, so what? you have to take further action
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 3 ай бұрын
ለምንድነው ቆይ ወይ ሰላማዊ ሰልፍ የማይጠራው ነው ወይስ በቃ ወንጌል ሁሌም ይገፋል እያልን ልንኖር ነው ሁልጊዜ መግለጫ ብቻ ለምን further step አይኬድም።
@tekaAbera-z1r
@tekaAbera-z1r 2 ай бұрын
እንደዝህ አይነት አካሄድ ተገብ አይደለም በመሠረቱ ወንገል አይፈቅድም ምክንያቱ ቤተ ክርስትያን የምትዋጋው ከጨለማ መናፍሳዊያን ጋር ነው ስለዚህ ክርስትያን ኢንደ ክርስትያን ከሰው ጀርባ የምሠራውን የጨለማ ሃይልን በጸሎት ሃይል መዋጋት አለባቼው እንድዝ ካልሆኔ ወንገል በእኛ ምክንያት እንዳይነቀፍ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን የቤቴ ክርስትያን ስዴት አሁን የጀመረ አይደለም በቅዱሳን ሀዋሪያት ዘመንም የነበረ ነው ስለዚህ እባካችሁ በእግዝአብሔር ፍቅር እለምናችሁዃለሁ የወንገል አማኞች መሪዎች ተረጋጉና የእግዝአብሔርን ፍቃድን ጠይቁት ሰላማው ሰልፍና ዝም አንልም የምለውን መፎክር መቆም አለበት ምክንያቱም ወንገልን ባህር አይደም ወይም ወንገልን አገልጽም ይህን መለክት በተቻለ መጠን ለመሪዎች እንዲያደርሱን በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 3 ай бұрын
የቡሾፍቱ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ የብዙኃን ጥያቄ ሆኗል፤ በተለያዩ ሚዲያዎችም እየተገለተጸ ነው የለዉ። የፌደራልና የክልል መንግስታት አፋጣኝ ምላሽ ሳይሰጡ ህዝብና መንግስት እስኪጋጩ ድረስ ዝም ማለታቸው ትክክል አይመስለኝም አፈጠኝ ምለሽ ብሰጥ የተሸለ ነዉ።
@MihiretuMilkiso
@MihiretuMilkiso 3 ай бұрын
Dictator and unfair leaders in oromia. Justice for kuriftu kele hiwot
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 3 ай бұрын
ዶክተር አብይ ነው ያስደፈረን የኦሮሚያ ክልል አስተዳዳሪ ሽመልስ አብዲሳ ተጠሪነቱ ለአብይ ታዲያ የቢሾፍቱን ከንቲባ እነሱ ሳያቁ ነው የልብ ልብ የሰጡት በአንድ ስልክ ማስቆም ይችላሉ ብልግናቸው እኛ ላይ በረታ ኦርቶዶክስ ፋኖን በግልፅ እየደገፈ ጦርነት አውጆ እየወጉት አይዳፈራቸውም ሙስሊምንም እንደዛው ስለዚ መላው ኦሮሞ የየሱስ ክርስቶስ ተከታይ በጫካም በከተማም ያለን በአጭር ጊዜ መልስ ካልተሰጠ አፈሙዙን ወደ ቢሾፍቱ ባለጌዎች ላይ እንደምናዞር በጌታ ስም ቃል እገባለው፡፡
@nq2865
@nq2865 3 ай бұрын
ፍርድ ቤትን የማያከብር የመንግስት አካል? ይገርማል 😂
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 3 ай бұрын
Pastor Getu, personal testimony????
@LetaGuta
@LetaGuta 3 ай бұрын
kun waaqayyoof salphaadha.
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 3 ай бұрын
PP be card meqtat new embi kalu.
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 3 ай бұрын
The issue of the Bushoftu Church has become a question of the masses, and it is being explained in various media. I don`t think it is right for the federal and state governments to keep silent and wait until the people and the government clash without getting an immediate response.
@NatnaelKene
@NatnaelKene 3 ай бұрын
Apostel tame, perophet eyu chufa , agelegay yoni...... gn lemen zeme alu ?????????
@johnafework5570
@johnafework5570 3 ай бұрын
ETV, WALTA TV FANA TV የህዝብ tv ሳይሆኑ የብልፅግና አጀንዳ ማስተላለፊያ ናቸው። የ 35 ሚሊየን ህዝብ ተከታይ ያለው የሐይማኖት ድርጅት ተበድሎ እንዴት አያስተላልፉም?
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 ай бұрын
የመንግስት አካላት እንዲህ በህዝብና መንግስት የሚያቃርን ጠብን ቆስቋሽ ይሔ ልማት ሳይሆን ፋላጉቱ ሆን ብሎ የወንጌል አማኚን እንዲከፋና ልቡን ከመንግስት እንዲርቅ እንዲያዝንም ለማድረግ ነው ያሳዝናል እባካችሁ መሪወች ይህ ነገር ሙስናም ያለበት ይመስላል በደንብ እዮልን ።
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 3 ай бұрын
Dhimmi mana amantaa Bushoftuu Qalahiyot gaaffii ummataa bal`aa ta`ee jira. Miidiyaalee adda addaa biyya keessa fi alaatiin ibsamaa jira. Mootummaan federaalaa fi naannoo ormiyaa deebii hatattamaa osoo hin kenniin hanga ummanni fi mootummaan walitti bu'utti callisuun sirrii natti hin fakkaatu deebiin atattamaa itti haakennamu.
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 3 ай бұрын
ምነው እምነታችሁ ለዚህ ሃይል የለውም?
@derejekebede7900
@derejekebede7900 3 ай бұрын
It shows that the growth of corruption and hating the work of Gospel, this is not Success,
@addisuamare6922
@addisuamare6922 3 ай бұрын
ቆይ እኔ እምለዉ ቤተክርስቲያን ምን ነካት በኩሪፍቱ ስላለችሁ ቤተክርስቲያን የገጠመን ችግር የሚፈታዉ አዋጅ የሚገለበጠው በፆምና በፀሎት ሆኖ ሳለ እኛ ግን የአለማዋዊውን ህግ እየጠቀስን እየፎከርን ነው እባካቹ መሪዎች አማኙን አመፀኛ አታድርጉት ይልቁኑ ወደፀጋው ዙፋን በእምነትና በንስሐ እንድንቀርብ አውጁ እኛ የሚያምርብን እና ሚጠበቀው ይሆ ነው።ቤተክርስቲያን እኮ የገሀነም ደጆች አይችሏትም የተባለች ናት አሁን ግን ጉልበት አጣች ይሆ የሚያመለክተዉ ምንያህል በቁጣ ውስጥ እንዳለን ነዉ ስለሆነም መፎከራችን ትተን ህገመንግስት ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስ ሚለንን ለመስማት ወደቃሉ እንመለስ።ጌታ ይቅር ይበለን። እየሱስ ጌታ ነው!!!!
@DawitBirhanu-p4w
@DawitBirhanu-p4w 3 ай бұрын
ወንድሜ ካልገባህ ዝም በል
@addisuamare6922
@addisuamare6922 3 ай бұрын
@@DawitBirhanu-p4w አመፀኛ
@wondimuwoldebirhanhaile4695
@wondimuwoldebirhanhaile4695 3 ай бұрын
Just return the property of the Church. It won't be good infront of God and for the country.
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 3 ай бұрын
Justice
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН