የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት እና የተነሺዎች ቅሬታ |አመሻሽ

  Рет қаралды 28,432

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@Ewnet.freedom
@Ewnet.freedom 4 ай бұрын
#ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን! የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ በደል እና ግፍ አየፈጸመ ነው።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
ህዝቡን በሜዳ ጥሎ ልማት አይሰራም::
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 4 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ መጨረሻችን ምን ይሆን ግን ? የሰው ልጅ መንገድ ላይ የወደቀበት ዘመን !!!
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 4 ай бұрын
ዋልታዎች በርቱ የነዋሪውን ቅሬታ ተከታትላችሁ እንዲፈታ አርጉ ውበት ጥሩና ሚደገፍ ነው ሳያቅዱ ሩጫ ግን ብዙም አያሳምንም ለተነሺዎች ከተማ አስተዳደሩ የኔ ቤት ቢፈርስስ ኖሮ ብሎ እንደራሱ አይቶ የዜጋው ህመም ገብቶት መስራት እንዳለበት ቢረዳና ተነሺዎች ቀደም ብሎ ካሳና ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው ማረግ አለበት ነገ ላይ እንዲ አርጌ በሆነ ኖሮ ብሎ የህሊና ጸጸት እንዳይኖር መጠንቀቅ ብልህነት ነው
@yohannesjebessa8604
@yohannesjebessa8604 4 ай бұрын
አባቴ ጋዜጠኛው! በወያኔ ዘመን የጠላነውን ዘገባ ዛሬም እንዲህ ኮፒ አድርገህ ስትዘገብ ማየት እንዴት እንደሚያስጠላ። የምን መሽኮርመም ነው? መጠየቅ የሚገባቸውን ነዋሪዎች አላገኘህም አባቴ፣ ጠዋት መጥተው ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋት ከሰዓት በኋል ሊያፈርሱባት የመጡትን ሰዎች " ኧረ የት ልግባ ስትል፣ ሆራ! ብለው የተሳለቁባትን ነዋሪ አየር ኃይል አካባቢ ፈልገህ አናግራት፣ማፈሪያ ሁላ! ኧረ ማነህ እየተጠየቅህ ያለኸው ግኡዝ፣ ከመከላከያ ኡንጂነሪግ በታች የጣልካቸው ሰዎች እንደው የትኛውን መሰረተ ልማት ነው ቀድመህ ያዘጋጀህላቸው? ተዘጋጅቶላቸዋል እያልክ ስትቦተረፍ ሰው ይታዘባል በል ትንሽ የሰው አእምሮ ካለህ ። ኧረ ትንሽ እፈር! ህወሃት ኢህአዴግ ትላንት እኮ ነው የወደቀው። የሱን ውድቀት አይቶ ያልተማረ ደግሞ ይዋል ይደር እንጂ ከወያኔ በላይ ነው በአፍጢማችሁ የምትደፉት። ያንንም እናያለን እድሜ ይስጠን
@yegileAlemu
@yegileAlemu 4 ай бұрын
ገዜ እንኳን አልተሰጠም በዛ ላይ ብዙ ሰው እቃ እየተዘረፈበት ይገኛል እናም አስቀድሞ እቃ እንዲሰበሰብ መናገር ነበረባቸው
@abeltensay653
@abeltensay653 4 ай бұрын
ዋልታ በቀጣይ ተከታትሎ የት ደረሰ ተብሎም መጠየቅ አለበት👏👏👏👏
@DemaJoban-cj8cz
@DemaJoban-cj8cz 4 ай бұрын
#ፍትህ ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
@TsigeredaTade-
@TsigeredaTade- 4 ай бұрын
ይገርማል ህዝቡን መዋሸት አይቻልም ቤት አፍርሰህ ቦታ ከምትሰጥ መጀመሪያ ቦታ ሰተህ ቤት አፍርሱ ብትል አይሻልም ነበር ? ካሳ የሚባል የለም እቃህን አንሳ ብቻ ነዉ። ሰዉ እንደእቃ እየተወረወረ ይጣላል። በቻ ከተማዋ የመንግስት አይን ይሻታል
@jaarraa6063
@jaarraa6063 4 ай бұрын
ለምን ክረምት ተመረጠ???
@joeldejene7621
@joeldejene7621 4 ай бұрын
የኮሪደር ልማቱ ጥሩ ነው። በትክክል ከተተገበረ ሆኖም የቤተክርስቲያን ይዞታ ነጥቆ ለባለሀብቶች መሸንሸን ግን ከመቅሰፍት ውጪ የትም አያደርስም።
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 4 ай бұрын
እርስት ነጥቀህ ስንት አመት እንደምትኖር እግዚአብሄር ያውቃል።
@birtukannegash-d8d
@birtukannegash-d8d 4 ай бұрын
የተ በደሉ ነዋረዎቼን ጠየቅ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
እኛ አርብ ሀገር የለፍንስ አይ የመሬት ወርር በዝህ መንግሥት አለቀ ሰው ነገ ምን ዘርቶ ይብላ
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 4 ай бұрын
ሰው ከዛፍ ያነሰበት ጊዜ።ማንም ምንም ዋስትና የለውም በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት።እግዚአብሔር ይፈርዳል
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ወጪ
@degnetelitro9586
@degnetelitro9586 4 ай бұрын
ፍትህ- ለኩሪፍቱ ቃላ-ሕይወት-ቤተ ክርስቲያን
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
ምን ተፈጠረ?
@endex777
@endex777 4 ай бұрын
​@@ዋሰ ከስፍራው እየቆረሱ በህገወጥ መንገድ ህጋዊ ባለስልጣናት ለሌላ እየሰጡባቸው ነው። እስካሁን ገብተው እያፈረሱ ለሁለት ሰው 40ሺ ካሬ ሰጥተዋል
@Danadama123
@Danadama123 4 ай бұрын
@@endex777የኮሊደር ልማት ተብሎ አዲስ አበባ ሲፈርስ ደጋፊ ነበርሽኾ የሚስኪኖች እና የቤተክርስትያን አጥር ሲፈርስ ከደገፋሽ የሄኛውንም ደግፊ
@endex777
@endex777 4 ай бұрын
@@Danadama123 መቼ አየህ ስደግፍ ወይ ስቃወም? ግን ለማንኛውም በሸገር ማስፋፊያ ብዙ ቸርቾች ፈርሰዋል። ግን አማራጭ ተሰጥቶ ተነጋግረው ነው ያረጉት። ይህ ግን ፍትህ አልባ ድርጊት ዛሬ ምታሾፍበት ነገ በአንተ ሲደርስ ምን እንደምትል ባወኩ
@endex777
@endex777 4 ай бұрын
@@Danadama123 የኮሪደር ልማቱ እንደኔ ጠቀሜታው ዘላቂና ለህዝብ ነው። የአሰራር ችግሮች ይኖራሉ እሱን የሚመለከተው ይነጋገርበት። የቢሾፍቱ ከቤ/ክ ህጋዊ መሬት ነጥቆ ለግለሰብ የመስጠት ነው። ይህ ከመስጊድ ወይም ከኦርቶዶክስ ተነጥቆ ለግለሰብ ቢሰጥ ምላሻቸው እንዳሁኑ ይሆን ነበር?? 22 እኮ ባልተሰጣቸው መሬት ጨረቃ ቤት ሰርተው ሲገዳደሉ የነበሩት የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ንብረትን ማፍረስ በፍፁም ህገወጥ ነው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
አናትሽ ይፈረስ
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 4 ай бұрын
አዳራሸ ሰለሆነ ነው
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 ай бұрын
​@@vftygyyi4799yantew Anat yefres Dingay ras.
@kirubelgetachew3999
@kirubelgetachew3999 4 ай бұрын
የመንግስት ኮድሬዋች ህሊናችሁን የሸጣቹ እ/ር መልስ አለዉ ይፈርዳል
@siyumdikaso6754
@siyumdikaso6754 4 ай бұрын
Justice for Internally displaced people in Bishofitu & for religeous institutions( kurifitu kele hiwot church)!!! Justice! Justice! Justice!
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
ኪሪፍቱ ቀለ ሒይወት ማን ነዉ መሬታቸወን የረሰባቸዉ? ኩሪፍቱ ሪዛርት ነዉ ወይሰ መንግሰት ነዉ መንግሰት ከሆነ ቤቴክርታኗ መሬተን የገዛችበትንና የመሬት ካርታ ይዛ ፍርድ ቤት መቀረብ ነዉ በቤተክሪሰታን ሰም ገር የሚያህል ቦታ መያዝ አያሰፈልግም
@danieljabengo440
@danieljabengo440 4 ай бұрын
Justice for kalehiywot church 😢
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 ай бұрын
​@@ዋሰyou should ask your self !!! the church been there over 30 years " however woynne sell the church to kurrfftu owener do your investigation.
@melakuabate9358
@melakuabate9358 4 ай бұрын
አትዋሹ ህሊና የሊላችሁ ሰው ይቀድማል ከሣር
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 4 ай бұрын
Wow qoshasha aswegdew wub hager eyegenebu new 🎉🎉🎉 thank you
@ManeWo
@ManeWo 11 күн бұрын
ልማቱ በጣም ጥሩ ነው ።ግን የቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሕጋዊ ይዞታ ከሕግ አግባብ ውጪ የፍርድ ቤት እግድ ተጥሶ መነጠቁ እና እስካሁንም መፍትሄ አለመሰጠቱ የሚያሳዝን ነው ።
@birtukannegash-d8d
@birtukannegash-d8d 4 ай бұрын
በመ ጀ መርያ ቀደሞ መናገር አለባችሁ ቀጥሎ የቀ በ ሌ ቤት ሰታ ነሱ ባዶ መሬ ት ሳታችሁ ሰሩ ካላችሁ ቤቱን የሚ ሰ ራው ሰው የራሱ ነው ማለት ነው ገን አና ተ የመ ን ግ ስ ት ነው የመት ሉት እንዳት አሰባችሁ ነው
@zelalemhaile7942
@zelalemhaile7942 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ... አዲስ አበባ ሺ80 ( ቀበና አካባቢ) እደዚው እየፈረሰ ነው። የ40 ሚሊዮን ብር ቤት አፍርሰው 6 ሚሊዮን ይሰጡሃል። መሬቱን እንሰጣለን ይሉሃል. እስከዛ የራስ ጉዳይ ነው ይሉናል ። ማንንም መጠየቅ አትችልም እኛ ታዘን ነው ትባላለ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
አናትሽ ይፈረስ
@sabasusu6443
@sabasusu6443 4 ай бұрын
ውሸታም ዝም በል
@kukulu99
@kukulu99 4 ай бұрын
ሥልጣናቸውን ተጠቅመው በክረምት ምስኪን ሰዎችን እንደዚህ ማስጨነቅ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ ሥራ ነው
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
The poor make Addis Ababa look poor, the name is New 🌻wake up Ethiopiërs?
@karozimathestar929
@karozimathestar929 4 ай бұрын
@@zebibacker0423 So you are telling us that people have less value than shiny things?
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
@@karozimathestar929 You don't have brain, devloping is economy, without devloping no economy, not about shiny things okay? Wake up People? Look at europe and America and China and other coutries in the world? Only Africa stay ugly and not devloping, Africa have the rich resources but the poorest continent in the world, i don't get it, 🤔🤦🏾‍♂️, wake up Africans? Wake up? I'm happy that Abiy have the brain to do this things around Addis Ababa for the economy, tplf leaders lead the country for 27yrs and nothging they do for the country.
@logos481
@logos481 4 ай бұрын
#ፍትህ ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
@isaac6241
@isaac6241 4 ай бұрын
በልማቱ ሰበብ ቦታ አስተዳደር ያሉ ጅቦች ስንቱን መሬት ያለ ከልካይ ለራሳቸው እያረጉ በሰው እንባ ኪሳቸውን ይሞላሉ!! ፈጣሪ ግን ያያል! የግፍ ገንዘብ የትም አያደርስም
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 ай бұрын
ልማቱ ጥሩ ነው ግን ሰው በጣም ተስቃየ ምትክ ቦታ አልተሰጠውም
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
There is no money for the poor and devloping the same time, Abiy have Only money for the devloping to make the economy better after that hé will have the money to help the poor, get that okay.
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
​@@zebibacker0423 ገንዘብ የለኝም ብለህ የሰዉን ሐቅ አትነካም አብይ ገንዘብ ከሌለዉ አሁን ተነሺዎች ያሉበትን ቦታ በሊዝ ይሸጣል መሬቱን የገዙት ሰዎች ወደ ላይ አርባ ፎቅ ይሰራል በዛ የሊዙን ገንዘብ ያካክሳል ወይ ደግሞ ለፎቅ ሰሪዉ መሬቱ በነፃ ይሰጠዉና ለተነሺዎች ቤት ሰርተህ ሰጥ ይባሊል እንበል በአሰር አባወራ ቤቶች መሬት ፎቅ ቢሰራ የመጀመርያዉ ወለል ላይ አሰር አባዉራዎች ይይዛል እንዲህ እያለ በአንድ ፎቅ የ400 አባዉራዎች ቤት በአሰር ተነሺዎች ቤት ይሰራል ማለት ነዉ ።ተነሺዎች አሰር ቤት ከተሰጣቸዉ በኃላ ለገቢያቸዉ ሁለት ቤት ይመረቅላቸዋል ሁለቱን አከራይተዉ ለአሰራቸዉ በወር አምሰት ሺህ ይደርሳቸዋል ቢቻል አሰር ምርቃት ቤት ቢሰጣቸዉም ኪሳራ የለዉም
@teketelersulo8924
@teketelersulo8924 4 ай бұрын
ትንሽ እንኮን እግዝአብሔርን አትፈራም ጎሽ ቀጥሉ እንተየያለን ወደ ፍት
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh Ай бұрын
ወይ ጉድ እያፈረሱ መሻሻል አለ እንዴ ያሳዝናል በተወደደ ኑሮ መገንባት አይደለም ማደስ በማይችልበት ዘመን
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 4 ай бұрын
Understood, but the question is why did you not work on the residents new housing and all the facilities before the distraction? Why is the rush to start the project? You could have avoided these problems? Now, though the project is for us but we are heart broken for these families.
@birukgirma8600
@birukgirma8600 4 ай бұрын
yich ima iraswa adanech nat
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 4 ай бұрын
የቆርቆሮ ቤት መስራት የሚባል ሀገራችን ውስጥ መቅረት አለበት ። ዛሬ የቆርቆሮ ቤት ይሰራሉ ነገ ተመሳሳይ ችግር ነው የሚሆነው
@miskerql-wl1ti
@miskerql-wl1ti 4 ай бұрын
ሆሳናም ኑ አጅ ተጀምሯል
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 4 ай бұрын
OMG.. Getu my nighboure
@Ismael-g9q
@Ismael-g9q 4 ай бұрын
ለነዋሪው ተተኪ ቦታው ላይ መንገድ መብራት ዉሃ ቤት ተሰርቶ ከተሰጣቸው በኃላ ነው መፍረስ ያለበት ምንም አይነት መጉላላት መኖር የለበትም
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
የእሱማ የጨዋ ሰራ ነዉ ለቆርቆሮ ያባከኑትን ገንዘብ የመሬትን ብክለት ከሚያደርጉ C'est መሬት ላይ ወደ ላይ አሰር ፎቅ ቢሰሩ የእሰር ሰዉ ቤት በሚሰሩበት መሬት ወደላይ መቶ ሰዉ ይይዙበት ነበር ። ይህንን ተተኪ ቤት መሰራት ራሱ ኢካኖሚን ያሳድጋል ለብዙ ወጣቶች የሰራ ዕድል ይሰጣል ይህ ብቻ አይደለም ለተነሺዎቹ አዲሰ አልጋና ሶፋ መሰጠትና ኮተታቸዉን ከነግማቱ ከነአይጡ ይሰዉ እንዳይመጡ የለበሳቹሁትን ልብሰ ብቻ ለብሳቹህ ኑ የተሞላ ቤት ታገኛላቹህ ማለት ነበር ይህ ሁሉ ገንዘብ ከዬት ይመጣል ካልከኝ ካሳ የሚከፈልበት ገንዘብ ለቤት ግንባታ ይሆናል የቀበሌ ቤቶች ደግሞ ካሳ አይቀበሉም በድሮ ክራያቸዉ ይቀጥላሉ ባለ ቤት ቤት ይሰጠዋል እንዲህ ተንትነህ ካነገርካቸዉ አይገባቸዉም ብዬ እሰካሁን ይህ ሁሉ ገንዘብ ኬት ይመጣል እኛ ያለን የቆርቆሮ መግዣ ነዉ አን ለሚሉ ሹሞች መልሰ የቢሾፍቱ ሰህተት እንዳይደገም ለጥያቄያችን መፍትሄ ማግኘት አለብን እሱን በሌላ ግዜ እመለሰበታለሁኝ
@abelliyu1767
@abelliyu1767 4 ай бұрын
ዋልታ እታች ወርዳቹ ህዝቡን ጠይቁ ገና ብዙ ዘገባ ይፈልጋል
@Samsonambisakufa
@Samsonambisakufa 3 ай бұрын
የግል ቤት ያለካሳ ዝም ብለህ እያፈረስክ/እያስወጣህ ልማት አለ ተው ጋዘጤኛ ውሸት አታውራ ሰው በጣም ተበድሎአል አምሮአል እኛ መንግስታችን እንዲወቀስ አንፈልግም በደንብ እውነታውን ብትዘግብ
@pelatosrume45
@pelatosrume45 4 ай бұрын
Ha...ha..... addis walta.... u are soft on goverment... people are ignored!!! አሰቃቂ ወንጀለኛ መንግስት
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 4 ай бұрын
ነገሩ ላልገባችሁ፣ አማራዎች ስለሆናችሁ ነው ግፍ የሚፈጸምባችሁ፣ ባለጊዜዎቹ መጀመሪያ ቦታ ማዘጋጀት እንዳለባቸው አጥተውት አይደለም ያውም በክረምት ሰው የሚያፈናቅል አረመኔ ብቻ ነው፣ ይሄ ግፍ እንዲያበቃ ፋኖን መደገፍ ነው
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
ፋኖዉ እርሰታቹሁን አሰመልሳቹህ መሰለኝ ታድያ ምን ታረጋላቹህ ቢሾፍቱ ዉሰጥ
@sabasusu6443
@sabasusu6443 4 ай бұрын
😅😅😅😅 ፈሳም
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 4 ай бұрын
@@ዋሰ ደብረዘይት/ኢትዮጵያን አያቶቻችን የቆሮቆሩት ሰለሆነ ነወ እዚያ የምንገኘው፣ ኦሮሚያ የሚባል አገር የመሰረታችሁት በወንበዴው ወያኔ ፈቃድ ከዚህ በፊት ያልነበረ በፈኖ ፋኖ ፈኖ ወደነበረበት ክፍለሀገር ይመለሳል አትጠራጠር፣ ጠባብ ብሔረተኝነትን አጥፍተን ኢትዮጵያዊነት ብቻ ይሰፍናል፣ ሕዝባችን የፈለገበት ክፍለሀገር ተጋብቶ ተዋልዶ እንዲኖሮ እናደርጋለን፣ አንድነት ይለምልም
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 ай бұрын
​@@ዋሰkkkkk ere besak 😂😂😂
@Safiahoussenhamda
@Safiahoussenhamda Ай бұрын
Yamal
@abdlmejedemamshefa9871
@abdlmejedemamshefa9871 4 ай бұрын
sewun wuchi tilo Limati yilal ende yenate limat gedel yigiba endi kehune, mejeriya ebetun setachu new enji keza mafiresi yemichilew. sewun magulalat sirachu silehune enjiii
@comedian-yasino
@comedian-yasino 4 ай бұрын
Bekremt bet mafres newer new yaferesut ema metaseren fertew lihon,yichlal
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 4 ай бұрын
ኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከውሸት አልተላለቁም።
@yenetesfaCristosnew
@yenetesfaCristosnew 4 ай бұрын
ቤታቸውን አፍርሶ ሸፋሪ አላለም ።አይ ኦሮሞ
@EthioExpress
@EthioExpress 4 ай бұрын
Ante TENB zeregna..yante Ayinetu HAHEYA koo nw …Lee LELAW Tenqe yehonew…ARAM
@muhammedkedir8541
@muhammedkedir8541 4 ай бұрын
ግፍ የማይፈራ ስርአት
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 4 ай бұрын
ጅሉ የቢሾፍቱ ከንቲባ በቀል ነው የተያያዘው። እሱም ሜዳ ላይ የሚወድቅበት ቀን እሩቅ አይደለም።
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 3 ай бұрын
የተሰራው ስራ ጥሩ ነው ሊበረታታም ይገባል ... ግን በልማት ሰበብ የሚነሱት ነዋሪዎች በአግባቡ ማስፈር ያስፈልጋል we hear a lot of complaints… አንተ ለመሆኑኒዎርክን ታውቀዋለህ??? እንደ አንተ አይነት ሆዳም እበላ ባይ ቀጣፊ ካድሬ ነው የሃሰት ሪፖርት እያቀረበ መንግስት ና ህዝብን የሚያራርቀው ::
@Lovebk98
@Lovebk98 4 ай бұрын
Bet kiray akerayoch ebakachu lesew asbu
@yagg9782
@yagg9782 4 ай бұрын
ባዶ መሬት ሰተን ነዉ ቤታቸዉን ያስፈረስነዉ😅😅😅😅 ቆይ መሬት ቤት ይሆናል እንዴ ካልተሰራበት
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
People without brain don't get what the govremnent doing. 🤦🏾‍♂️👍🏿.
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 ай бұрын
ክክክ አይ አንቺ ስንጣኔ
@Sisaygudeta-f8p
@Sisaygudeta-f8p 4 ай бұрын
Gizew yekabinena ye kadire new
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Don't forget tplf? 27yrs and nothging for the poor People in Addis, now you see this and you all talking about Abiy, hé is working hard and he's staf, Ethiopië need hard work for the economy of the country, without devloping no economy, and Abiy and he's staf doing good no mather what, keep do this work Abiy? ❤❤❤
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
አሁን ,በፈጠረህ ማን ልማት ተቃወመ
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 4 ай бұрын
ኮሪደር አባታቹ ይጥፋ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ገረዶችኮ አስቸገሩ ጋለሞታ
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Addis Ababa don't need korkoro, take those ugly houses out of Ethiopië.? Bravo Abiy and he's staf.
@ዋሰ
@ዋሰ 4 ай бұрын
ሰማ አልገባሸም ጨዋታዉ የከተማዉ ሹም ቆሮቆሮ ፋብሪካ ሄዶ ሰማ ወዳጄ የአንድ ቢሊዬን ብር ቆርቆሮ ልከዛህ ነዉ ምን ታሰባለህ ሲለዉ ሻጩ ምን ችግር አለዉ 1% ፈርቅ እይዝልሀለሁ ይለዋል ። የቆርቆሮ ቤት ተቃጠለ እንሰማለን ብዙ አፍሪቃ ሀገር እንደ ኬንያ የመሳሰሉት ቆርቆሮ ለጣሪያ መጠቀም አቁመዋል እንኳን ቤት ሊሰሩበት በቆረቆሮ መሰራት ለእሳት ቃጠሉ መጋበዝ ነዉ
@MeleMela-t1w
@MeleMela-t1w 4 ай бұрын
''እናትህ አፈር ትብላ'' አንተን ብሎ ጋዜጠኛ
@አማራአይዞህ
@አማራአይዞህ 4 ай бұрын
👹👹👹👹👹
@agazdamo9177
@agazdamo9177 4 ай бұрын
የደም እንባው ጎርፍ ሆኖ የሚወሥዳችሁ መቼ ነው? 😭😭😭
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
አንችንስ ገረዲ
@mergagobena1344
@mergagobena1344 4 ай бұрын
ውሽታም ከንትባ። ምንም አላነጋገረም። በ3 ቀን ማስጠንቀቂያ አፈረሱት።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ገረዲ አንች የት አየሽ ዶቦጫ መሰለሽዴ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ቆማጦችን ምዲነው የምያንጫጫቹ እንደዝንብ ሁሉ ቦታ ጥልቅ
@azenegaseifu705
@azenegaseifu705 4 ай бұрын
የከተማ መስተዳድሩ እየሰራ ያለው የኮሪደር ልማት የሚበረታታና ቀጣይነት ያለው መሆን ይገባዋል በርቱ፤፤
@gospel4all1
@gospel4all1 4 ай бұрын
#ፍትህ ለወንጌል አማኞች ✊
@agazdamo9177
@agazdamo9177 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ!!😮😮😮
@zebibacker0423
@zebibacker0423 4 ай бұрын
Don't forget the tplf time, tplf don't see for the poor, 🤦🏾‍♂️👍🏿😜.
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 4 ай бұрын
ዛሬ ያማል ነገ ትውልዱ ይካሳል
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 4 ай бұрын
ቤት ስታፈርሱ እንደጀመራችቸሁ አባወራም ግደሉ። ማንም እንዳይጠይቃችሁ።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ጋለሞታ
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 4 ай бұрын
ቆማጣ አሳዳጊ የበደላት
@logos481
@logos481 4 ай бұрын
#ፍትህ ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
@logos481
@logos481 4 ай бұрын
#ፍትህ ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር
5:50
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 13 М.
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 109 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41