የቢሾፍቱው ቆሪጥ ! ተስፋዬ ገ/አብ ገበና ሲጋለጥ ! Tesfaye Gebre Abe (Alemayehu Mesele Oct/2013)

  Рет қаралды 7,458

Hagere Media

Hagere Media

Күн бұрын

#TEsfayeGebreAbe
...“ኢትዮጵያዊያን የኤርትራ ታሪክ በትክክል እንዲያውቁ ይረዳል። ይህም በአዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ አእምሮ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንዳልነበረችና እንደማትሆንም የአመለካከት ዘር መዝራት ያስችለኛል። ለዚህ ሥራም የናንተ መ/ቤት ሆነ ህገደፍ (ሻዕቢያ) ሰነዶችን እንድመለከት በመፍቀድ ያግዘኝ ዘንድ እመኛለሁ። እነዚህ መጻሕፍትን ጽፌ እስከምጨርስ ሁለት ዓመት ይፈጅብኛል። ቢያንስ በቢሮና በጽሕፈት መሣሪያዎች እንዳልቸገር ብደረግ እመኛለሁ።” …
“በኤርትራ ጉዳይ፣ በሻዕቢያ አላማዎችና አሰራሮች፣ እንዲሁም ኢሳያስን በተመለከተ ያለኝ በጣም ግልጽ ነው። ከነሙሉ ችግራችን ኤርትራ በትክክለኛው ሃዲድ ላይ እየተጓዘች ነው ብዬ አምናለሁ። የሚታረሙ ነገሮች ካሉ ዋናው ጉዞአችን ሳይነካ እየተስተካከለ ሊሄድ ይችላል ብዬ አምናለሁ። የምጽፈውም ሆነ የምሠራው ይህን መሠረት ያደረገ ነው።” …
“አሻግሬ ስመለከት በርቀት ሰማያዊ ተራሮች ይታየኛል። ከተራሮቹ ስር ያለው ለጥ ያለ የእርሻ ሜዳ የአባቴ አገር ነው።” …
“ይህን ታሪክ እጽፈዋለሁ: 3 ተከታታይ መጽሐፍ ሊወጣው ይችላል። ባህረነጋስያን በመጀመር የኤርትራን ታሪክ እጽፈዋለሁ። የሻቢያን የትግል ታሪክ እጽፈዋለሁ። ይህም ኢትዮጵያዊያን ስለኤርትራ ተገቢውን ሃቅ እንዲገነዘቡ ያደርጋቸዋል። በዚህ መጽሐፍ ጠላት አፈራለሁ። ቢሆንም ግን እጽፈዋለሁ። ስለዚህ ከአሁኑ ፍንጭ መስጠቱ ጠቃሚ ነው። በተቃውሞ የምጽፍ የሚመስላቸው ስለሚኖሩ እስከዚያው ድረስ ይዝናኑበት። ኤርትራ ለመመለሴ ምክንያት ይሰጥልኛል።”

Пікірлер: 10
@SilvanaSilvu
@SilvanaSilvu Сағат бұрын
Askut yeake azolde rajil welah
@segersaunders6701
@segersaunders6701 5 ай бұрын
Truth is always Hard to swallow
@asmeromkifle6406
@asmeromkifle6406 5 жыл бұрын
Tesfaye gebrab the right man
@selamsemere4661
@selamsemere4661 6 жыл бұрын
እውነቱን ዘክዝኮ ስለፃፈ ጀግና ነው ።እናንተ ላቤች።
@navilbrook5038
@navilbrook5038 7 жыл бұрын
senef why don't you be like him.. Ye Minelik lij tenefa
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
አይ ኢሳያስ ሀገራችንን በታተናት
@biyooonline3508
@biyooonline3508 6 жыл бұрын
ውሸተሞች እናንተ መያደሚጠል
@robelamanuel2736
@robelamanuel2736 Жыл бұрын
Jegna Eritrawi 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
ቃለ መጠይቕ- ምስ ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ(
41:51
Tv Dimtzi Eritrawian, Stockholm
57:54
Alenalki Dimtzi Eritrawian
Рет қаралды 28 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН