#GMM_TV_

  Рет қаралды 79,671

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነው።ክብር ለስሙ ይሁን !!!
@mestawetsamuel3272
@mestawetsamuel3272 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ለዘላለም መሆኑን አስረግጦ የሚያሳይ ምስክርነት ነው በእውነት እግዚአብሔር ስለረዳህ ክብሩ ተጠቅልሎ ለእርሱ ይሁንለት ። ይህንን ምስክርነት የሰማችው በእስራት ውስጥ ያለችሁ ኑ ወደ እየሱስ እርሱ ነፃ ያወጣችኋል ።
@solaking2111
@solaking2111 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ማዳን ወሰን የሌለው መሆኑን የሚያሳይ ድንቅ ምስክርነት ፣እግዚአብሔር ይባርኮ አቶ ይፍሩ በድፍረት ወጥተው ስለመሰከሩ።
@lemmadegefa5456
@lemmadegefa5456 Жыл бұрын
I see that there is hope for Ethiopia. This is a great deliverance for our people. God bless you.
@aboodawwad799
@aboodawwad799 Жыл бұрын
ተመሰገን ጌታ ይባረክ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድማችን!!
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial Жыл бұрын
የጌታታ የእየሱስ ደም ከሐጢአት ሑሉ ያድናል እድለኞች ነን
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Жыл бұрын
እደለኛ ኖት በሒወት ቆይተዉ ለንስሐ መብቃቶት ለሌላዉ ትምህርት ነዉ አያልቅሱ ተመስገን ነዉ
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 Жыл бұрын
I am Ortodox chirstan and I admire you for sharing your life long experiance and though fulness Thank you for sharing
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ አንተ ቸርች መጥቼ ማምለክ እፈልጋለሁ። አንድ አስተያየት ሁሉም ሀጢያት እኩል አደለም እንደስራው እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ በእጄ ነው ይላል አንተንም ከዚ ማአት በንስሀ እንድትመለስ የረዳህ ልብን የሚመረምር የልብህን ቅንነት ስለወደደ ይመስለኛል። ብሩክ ሁን
@abeljesus3877
@abeljesus3877 Жыл бұрын
ጌታ አምላክ ይመስገን ከመላአገሪቱ የጎጃምን ድግምት እያፈረሰው ነው!!
@solaking2111
@solaking2111 Жыл бұрын
"ጎጃም" ያልከውን ብታጠፋው መልካም ነው፣ የክፉ አሰራር ድንበር ተሻጋረ ነው።
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
Thank you for sharing your testimony. Many will be saved because of your testimony. You are loved by God. The devil is difited.
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 Жыл бұрын
ዕፁብ ድንቅ ምሥክርነት ነው!!!ክብር ለእየሱስ ይሁን!!!
@helenabraha2059
@helenabraha2059 3 ай бұрын
Eyesus Geta new gena difin 120,000 000 Getan yegil adagn adirego yikebelewal Amennn...
@geneteden4343
@geneteden4343 7 ай бұрын
መታደል ነው ከሰይጣን እስራት አምልኮ መፈታት 🙏🙏🙏1እግዚአብሔር ያበርትዎት 🙏
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ለኢትየያ ሰው ይህንን ቢሰማ ትልቅ ወንጌል ነው ። በዶክትሪን ማንንም መለወጥ ይከብዳል ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው ።
@Mihiret855
@Mihiret855 Жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሄር ደረሰሎት
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 2 ай бұрын
አይዞህ በኢየሱስ ደም ውስጥ የአጢያት መታስቢያ የለም
@HaymanIncj
@HaymanIncj Жыл бұрын
God bless you...
@elenimulat4569
@elenimulat4569 Жыл бұрын
Betam yegermal egzeabher ybarkeh be getu yatsenah
@destata7749
@destata7749 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ይርታም ብዙ ነው
@binyamkiflemariam8930
@binyamkiflemariam8930 9 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በመጀመሪያ እንካን ደስ አለህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ወደ ጌታ እየሱን በመምጣትህ እኔ በስዊድን ሀገር ነዋሪ ነኝ, መፅሐፍን እንዴት ላገኘው እችላለው እባክህ በጣም ነው የጋጋሁት, እና እሱን ብታግዙኝ በጣም ደስ ይለን ነበር, ብዙ የፈለጉነም ወንድሞችና እህቶች አሉ , ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ,
@AlemeAleme-nw1hl
@AlemeAleme-nw1hl 9 ай бұрын
A.ym 25:05
@davidmehari3631
@davidmehari3631 Жыл бұрын
A very ariculated , down to earth humble ex whichcraft testimony! God bless u for your honsty and passion for humanity. I always keep u in my praying that God gives every heavly and earthly blessing!
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 11 ай бұрын
People of Ethiopia wake up and listen to this testimony. Repent of sins and receive Jesus Christ. Pray and read the Bible.
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Hesanewana feyelewas mnn aderekachewu
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Sewuna ensesatm begef newu yemetgedelut ..hisan lejm yizewu yehge sewuye keferd yiqerb
@melattesfaye2158
@melattesfaye2158 Жыл бұрын
Egziabeher yebarek😊🥰 abatachen yebarek
@kumagonfa1737
@kumagonfa1737 2 ай бұрын
Geta zemenen yebarke
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Жыл бұрын
የኔ እንጀራ እናት ኢፍሩ ጋር እያለች አንተጋ ጥመጣ ነበር አቃቂ ገላን አከባቢ አይ ጌታ እኔ ባንተ ነፃ ወጥቻለዉ እንጀራ እናቲን እርዳት😢
@betibeti1455
@betibeti1455 4 ай бұрын
እና ግን ሀብት ሰጣት እንዴ 😳
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 3 ай бұрын
@@betibeti1455 ምን የሰጣታል አሳብዶ ለቀቃት
@yosefmussa-cg3ck
@yosefmussa-cg3ck Жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ GMM ቲ ቪ በ 1969 ሓምሌ ስለ ጌታ በመዝሙር ከወንድሜ ሱማሁ ---1974 እንደገና በወንጌል ስብሰባ ሰማሁ --ከዚያም 1977በነርስ ትምህርት ኣማኝ ኣገኘሁ ሌሎችም ኣማኞች ከዛ ጠንክሬ መመስከር ጀሙርኩኝ ዋናው መልእክቴ የ1982 ነው ባጭሩ በነበርኩበት ስራ የእንግሊዘኛ የጥንቆላ መጻሕፍት በንባብና በተግባር ወጣት ሴትና ወንዶችን ዩሚያሰለጥኑ ጌታ በሃይ በወንጌል ቃል በሰበኩት ና በኣካል ተገልጦ ኣጋለጣቸው በዛ ከተማ ግዛቱ ተነጠቀ ድንበሩ ከቻይና ሕንድ ኢትዮ ኤርትራ ሱዳንን ይሸፍን ነበር ኣንድ ወጣት ስላመነ በመኪና ኣደጋ ሊገድሉት መናፍስቱ በመንገድ እሳት ኣወረዱና መኪናው ገደል ገባ በኣደጋው የተጎዱ እኔ በሀስፒታል በድንገተኛ ክፍል ከኣደጋው ለጥቂት ያመለጠው ኣማኝ ገኔ ቃል ሰምቶ ነበርና ማታ እነዛ በከተማው የነበሩ መናፍስት ጠሪዎች (ሳምንቲን ሙሉ ከያሉበት እን ወዳልሁበት እየጮሁ ግማሹ ሊያታል ግማሹ ንስሃ እየገቡ ከ70 ሰው በላይ ከፍቱኛ ጠንቜዮች እጃቹውን ቀን በቀን እኔ ወዳለሁበት ሃይላቸው ስለተነጠቀባቸው ባዶ ተራ ሰው ሆኑ ለሁላቸው ጌታ ኢየሱስ በዛች ሌሊቶ መናፍስቶችን ቀጣቸው ብዙ ሆዝብ ከተማዋ ጌታን ተቀበለች እንደ ሰማርያ በፍሊጶስ ኣገልግሎት በዝርዝ ሰፋ ባለ ብመሰክረው ደስ ባሉኝ ነበር ዛሬ ፍቃደደኛ ነኝ ለጌታ ክር ሞባይል 09 92 85 38 86 ነው ነጻ የዉጡ ከተሞችሓረር ኣ ኣበባ ከኤርትራ ኣስመራ ኢራ ከረን --ሌላ ከሱዳን ከሰላ ናይጀሪያ 125 ዓመት በፊት በሁለተኛ ዓለም ጦርነት የተፈናቀሉ
@zenanehtesfahun5308
@zenanehtesfahun5308 6 ай бұрын
Tadelehal enkoan egezabher rededahe
@Block-j3o
@Block-j3o Жыл бұрын
ተባሩኩ። እ/ሄር መሃሪ ነው። ተመለሱ ፡
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf Жыл бұрын
የጨለማ ስራ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም የፈረሰ ይሁን፡፡ኢየሱስ ክርስቶስ ከፍ ብሎ ይታያል፡፡
@yohannseasefa
@yohannseasefa 5 ай бұрын
እግልሀለሁ እውት
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
አዎ መግደል ነው ይሔን እኔ ራሱ ባገኘሁት 😳
@henokthobeKebede
@henokthobeKebede 8 ай бұрын
Do you know u are very lucky
@AshenafiGetachew-og9fq
@AshenafiGetachew-og9fq Жыл бұрын
መዳን ከክርስቶስ ውጭ የለም ።
@samerrasameera-h1x
@samerrasameera-h1x 7 ай бұрын
ትክክል እኔ ምስክር ነኘ
@etifneway156
@etifneway156 4 ай бұрын
Mehret yehuneleh .Yekrstos tekawami
@teklekeba455
@teklekeba455 11 ай бұрын
አቶ ይፍሩ ምን ብለዉ ስደግሙ እንደነበር ብገልጹልን።
@almazmekonnen6386
@almazmekonnen6386 Жыл бұрын
በቆሻሻ መንገድ የሰበሰብከውን ገንዘብ ከአጅህ ከአወጣህ በኋላ ነው ንስ ሐሙሉ የሚሆነው ፡፡
@ፍቅረጽዮን
@ፍቅረጽዮን Жыл бұрын
1)የመጽሐፉ አርእስት ምን ይባላል 2) በአካል አውቀዋለሁ የተባለው አልተብራራም 3) የተደረጉት ንግግሮች በደንብ አልተገለፁም
@tekabiru8465
@tekabiru8465 Жыл бұрын
Endihu selewdedeh adenohal::
@tegegneworkwoldegiorgis9369
@tegegneworkwoldegiorgis9369 Жыл бұрын
Letimihirt and gize tiru new.kezih wichi kekorit gar megenagnet ende jebid weim ende tsidk medegagemu asfelagi meslo altayegnem.yibekal.yibekal.
@wiseman2732
@wiseman2732 Жыл бұрын
ምን እያለ እንዳቓረጥከው ኣስታውሰው እና ከዛ ቀጥል? ወይም ሁሉ በኣንድ ግዜ ኢንተርቪው ኣድርህ በሰኣቱ እየቆረጥክ ጫነው ኣሳቡ ኣታቓርጠው፡ እስከ ሚጨርስ ዝም ብለ ስማ!
@PepysFlora-t8p
@PepysFlora-t8p 3 ай бұрын
Anderson David Martinez Mark Perez Christopher
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተስፍሽ ታዴን ሮሆቦት ሚንስትርን አቅርብልን
@Hadgembus
@Hadgembus 10 ай бұрын
😊
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Жыл бұрын
ድግምቱን ኣንድ ደብተራ ትንሽ ኣሳይቶኝ ነበር ጽሁፍ ነው። የሰይጣን ሰሞች
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 Жыл бұрын
Yeh ydablos statt nw Jesus Christus beha ynger
@Geshotube2016
@Geshotube2016 4 ай бұрын
በሙድ እየሰበከን ነው፣ አስጠንቁሉ በደንብ ይሰራል እያልከን ነው
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
አዎ ይሰራል ካመንክበት
@SebleGessesse-vt9ss
@SebleGessesse-vt9ss Жыл бұрын
ግን እስካሁን የሰራህባቸውን ያሳበድካቸው እድላቸውን ለሌላ የሰጠህባቸው ባጠቃላይ የጉዳሀቸውን በሙሉ ከፈታህ በሁዋላ ነበረ ንሰሀ መግባት አሁንም አንተ የሰራህባቸው ሰዎች የሚሰቃዮ ብዙ አሉ ታዲያ ያንተ ንሰሀ ምን ጥቅም አለው ?
@DawitDugassa
@DawitDugassa 7 ай бұрын
እሱ ላይ የነበረ መንፈስ ስመታ።፤ሳይወድ ይመታል መንፈሱ አ ከእነሱም።
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
​@@DawitDugassaይሔ እሱ ላይ ያለው መንፈስ ሲመታ ምናምን የምትሉት የእናንተ ድራማ ነው 😏
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms Жыл бұрын
ሀሳ መሲህ በቀላሉ እንዴት ወጣህ? ስለመሳብ ሰሜኖች actually ሸዋዎች እናውቃለን እንዴት በቀላሉ ተሳነበትከው (ምስሀበ አጋንንት)
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
እየሱስ ይችላል
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
No selew meta,kid tegaru,eyom,selew roto tefa!!!😂😂😂🎉
@Oneday-g5m
@Oneday-g5m Жыл бұрын
ስትጠቀምበት የነበረውን መፅሐፍ ስጠን ይልቅ
@melathabtu7065
@melathabtu7065 11 ай бұрын
በነፍስህ ጨከንክ በቃ የዘላለምን ሞት መረጥክ ? የእግዚአብሔርን የምሕረት ድምፅ እየሰማህ አንተ ለመስማት የመረጥከው ለጊዜው የሚያከብረውን ነገር ግን ከእግዚአብሔር ፍቅርና ከዘላለም ሕይወት የሚለየውን መረጥክ ? ኢየሱስ ሞቶልኻል ይወድሐል ይራራልሐል ወንድሜ ። ጠላትን አትመነው ሊያጠፋሕ ቋምጦ ነው ለሞት አዘጋጅቶሓል አውቆ ነው ውሸታም ነው እባክህ እግዚአብሔርን ስማ 😭🙏🙏
@betibeti1455
@betibeti1455 4 ай бұрын
አዎ የኔም ሀሳብ እንደ አንተ ነው ሲጠቀምበት የነበረውን መጽሀፍ ይስጠን ወይም ድግምቱን ይንገረን
@AbebayehuDejene-v4k
@AbebayehuDejene-v4k 3 ай бұрын
እኔ፡ፈጣሪን፡ለሌላው፡መቀጣጫ፡እንድትሆን፡እዚው፡ባህር፡ውስጥ፡ነበር፡የምከትህ፡፡
@dabomitikubusula3554
@dabomitikubusula3554 5 ай бұрын
እሁንም ሐጥአትህ እድስቅልህ በእየሱስ ስም ተጠመቅ።ሐዋ 4÷12 አንብቡ።
@HailekebedeFanta
@HailekebedeFanta 11 ай бұрын
ከዚህ በፊት ፔንጤዎች የስጠንቁላሉ ሲል ሰምቼው ነበረእና በዚ ጉዳይ ቢብራራ
@betibeti1455
@betibeti1455 4 ай бұрын
በትክክል
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj Жыл бұрын
ጠንቆይ ነህ ለብቻህ ቤንጤ ነኝ ብለህ ለዶክተር አብይ እየጠንቆልክ ነው በግልህ ስራህን በእግዚአብሔር ፊት ግልፅ ነው መቼም የእግዚአብሔርን መንግስት አትወርስም አስመሳይ የጠንቆይ መጨረሻ ሴንጤ መሆን ነው ዘመናዊ ጠንቆይ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ለገንዘብ የካድክ ጊዜ ነው በክርስቶስ የተጠላከው አስመሳይ የስንቱን የስላሤ ነፍስ በሰይጣን አስነጥቀህ 😭🙏 ጌታን ተቀበልኩ ጅብ ሆዳም ሴጣን ከኢትዮጵያ ውስጥ ጮሆ የሚወጣበት ቀን ቅርብ ነው እናተ የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ለትውልዱ እርህራዬ የሌላቹ ክፉ መናፍስት ናቹ የእግዚአብሔርን ስም አትጥራ የሰይጣን ፈረስ"!!!!!!!
@yaredalemu-j3p
@yaredalemu-j3p Жыл бұрын
Lemendenew.bemen.meknyat.wetake
@AskaleRegasa
@AskaleRegasa 11 ай бұрын
እግዝአብሔር ረድቶኀል ምህረትን ያልከለከለህ ጌታ ይባረክ፡፡
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
ገንዘብ በዝቶበት ነዋ 😁
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 Жыл бұрын
ሰውዬው የተናገረውን ማመን እየቸገረኝ ነው ምክንያቱም እኔ እንደሰማሁትና እንደማውቀው ቆሪጥ ሰው ነው እንጂ ምንም መንፈስ አይደለሞ፣ ሁለት እግሮቹ የተቆጠ ሰው ነው ከሰይጣን ጋር መነጋገሩ ሌላ ሆኖ በሆራ ባህር የሚነገረው ቆሪጥ ግን ሰው ነው፣ በዘህ ላ አቅራቢው ሰይጣኑን ከሰው ጋር የምታቀርበው ጥቁር ሴት ድንቂቱ የምትባልኔ የአኬባቢው ሴቶች ስሟ ሰመጠራ የሚፈሯት ነበረችች😮
@samueladane5152
@samueladane5152 Жыл бұрын
ketay kifl kalawu wuha ena menafst mndinawu miyaganagnachawu
@abebamail3599
@abebamail3599 Жыл бұрын
Letefat kemetsera lemn Hagerachn endetadg na selam endethon aleserahm?
@saronkifle434
@saronkifle434 5 ай бұрын
አጋንንት ለእድገትና ሰላም እሺ አይልም አይሰራም; ብር ሰጥቶ ሰላምና እረፍትን ይነጥቃል እንጂ እሱንም ነብስህን አስይዘክ ግብር ገብረክ ነው 😏
@dabomitikubusula3554
@dabomitikubusula3554 5 ай бұрын
እቅርታ እንድሰረይልህ።
@geneteden4343
@geneteden4343 7 ай бұрын
ምንድነው ሚድያው የ እዝያ ጣኦት ቤት የሚመስለው አሰራሩ?/⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️
@MakiMaki-vz5yb
@MakiMaki-vz5yb 7 ай бұрын
ሀሳብ አታስጨርስም ጋዜጠኝነት ትንሽ ይቀርሀል
@betesebe7728
@betesebe7728 Жыл бұрын
Yale Eyesus Medan yelem…..please decide to accept Jesus Christ your savior
@eastworld5974
@eastworld5974 Жыл бұрын
ዼንጤዎች እየገባቹ እዚ አታስቁን፣ አታድክሙን። በሁሉም የአለማችን የሀይማኖቶች መሪዎች ውስጥ ድግምተኞች ተሰግስገዋል። ምክንያቱም ብር ስለሚወዱ። ለምሳሌ የሆሊይዉድ አክተሮች ጥንታዊ የአይሁድ ካባላ የሚባል ድግምት ነው የሚጠቀሙት። በጣም ብዙ የኢትዮጵያ እና የሌላ ሀገር ፓስተሮች እና ነብይ ነን ባዮች የሚያገለግላቸው አጋንንት በገንዘብ ይገዛሉ። ልክ እንደባሪያ ሁኖ ይታዘዛቸዋል። ሰው ያሳምማል እነሱ በቸርች ይፈውሳሉ። ይሄው ነው ፊልሙ። ሁሉም ሃይማኖት ውስጥ ይሄ አለ። አትበጥረቁ።
@nebiyouasfaw1884
@nebiyouasfaw1884 11 ай бұрын
ቆሪጥ ማነዉ? መንፈስ ወይስ ሰዉ? እኔ የሰማሁት አጋንንት የሚያናግ እግሩ ቆራጣ ሰዉ እንደ ነበረና እሱ ሲሞት መንፈሱ ወደ ይፍሩ እንደገባ ነወ፣ እውነቱ የቱ ነዉ?
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Жыл бұрын
ለወንድም ይፍሩም ሆነ ለአዘጋጁ ጥያቄ አለኝ። ይሄውም ቢሾፍቱ ሆራ ሐይቅ ውስጥ የሚገኘው ሰይጣን ለምን ቆሪጥ እንደተባለ እንዲብራራ ነው። ወይስ ቆሪጥ የሚለው የጠንቋይ ስም ነውን? እናንተ መመለስ ካልቻላችሁ የሚያውቅ ሰው ጠይቁና አቅርቡልን።
@saraabrham123
@saraabrham123 Жыл бұрын
pls like
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
i like you 😁
@zewdiechalichisa8309
@zewdiechalichisa8309 Жыл бұрын
ይሄሁሉ ምስክርነት አነደው ማስተዋልና የድህነት በሩን ይምራን እንጂ አጋንንት ይሄን ያህል የማድረግ አቅምና አስፈሪነት ለተጣለ ለተዋረደ የተረገመመላክ የማሰር የመግደል ሃይል ኬት አመጣ? ለምን አልተወሠደበትም?አመጸኛው ይህን ካረገ ።ቅዱሳኑ የተባረኩት መላእክት ለምንድነው ማያድኑት ?ለምንድነው ማይከበሩት?
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው። መልሱ ግን መጽሐፍ ቅዱስ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ አዳኝ የለም ስለሚል ነው። ከቅዱስ ቃሉ ውጭ የሆነ ነገር ሁሉ ተቀባይነት የለውም። አንድ ሰው ዋሻ ገብቼ እንዲህና እንዲያ ተገለጠልኝ ቢል እንኳ እንዳንሰማው ታዘናል።
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት Жыл бұрын
በስሙ ተጠመቅ ወንድሜ የሐዋርያት ሥራ 2 37፤ ይህንም በሰሙ ጊዜ ልባቸው ተነካ፥ ጴጥሮስንና ሌሎችንም ሐዋርያት፦ ወንድሞች ሆይ፥ ምን እናድርግ? አሉአቸው። የሐዋርያት ሥራ 2 38፤ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። አንዱ ን ብቻውን አምልክ ።
@በእርሱየመለኮት
@በእርሱየመለኮት Жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 10 47፤ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ። የሐዋርያት ሥራ 10 48፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
አቶ ይፍሩ መመለስዎት መልካም ነው እንዳንል ሀስተኛ ክርስቶስ የሚከበርበት ቦታ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የሚከብርበት እናታችን ቅድስት ድንግል የምትመስገንበት ንፅህት ርትእት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ ገብተህ ንስሀ ገብተህ ቅዲስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለህ ቢሆን ኖሮ ተመለስክ እንላለን አሁን ግን አልሽሹም ዞር አሉ ወደ አዳራሽ ጭፈራ ወደ ዘመናዊ ምንፍቅና ውስጥ ነው የገባኽው በግዜ ተመለስ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
አይ ማይምነት .....እስቲ ሀሰተኛው ክርስቶስ የቱ ነው? እስቲ አስረጂኝና እንማማር! ይልቁንም እራስሽንና ቤትሽን ፈትሺ ...
@ewuntmekonn6808
@ewuntmekonn6808 Жыл бұрын
ውይ
@samuelt8120
@samuelt8120 Жыл бұрын
Ante debtera, go to your gedame and worship wood.
@ephrembekele8003
@ephrembekele8003 Жыл бұрын
90 percent of his customers were Orthodox christians lol
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነበረ እኰ ሞኚት😂
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 Жыл бұрын
ይህ የፈጠራ ታሪክ ነው ። ለማስመሰል የተነገረ ነው ። በዚያ ብዙ መስዋዕት ይቀርብ ነበር ያውም የእንስሳ መስዋዕት የኦሮሞ ባህል ነው ። ቆሪጥ ልጆች ማስፈራሪያ ነበር ፣ ይህም ከአካባቢ እንዳንርቅ ይናገሩ ነበር ። በትክክለኛ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ተሞክሮ የአካባቢ ሰዎች የአምልኮ መሪ እንደነበራቸው ( አባ ገዳ ) የሚባሉት ነበሩ ። የንጉሡ ቤተ መንግሥት በዚያ ነበር ። ለምን በስመ ኀይማኖት እንደሚዋሽ አላውቅም ውሸት ልክ ይኑረው !!
@tarikubekele9157
@tarikubekele9157 4 ай бұрын
ግፀ ዓለም ነው ተረተረት{ህፅሊኖር ይችላል} ግን ዉሸት ነው relugion poisen everthing የሚል መፃፍ አንብብ christopher hitchen
@Truth1.
@Truth1. Жыл бұрын
Melikitu betam tiru new....gn editing lay chigir ale
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 11 ай бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ
@NoNope-k3z
@NoNope-k3z Жыл бұрын
Most people were saying that in Fecha for witch craft business. This must be the man.
@jenenuu
@jenenuu Жыл бұрын
ከናንተ "ዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም" ላይ የሚሰሩት ኮሜድያን ይሻላሉ። ቢያንስ እነሱ ተበጥርቀው አዝናንተው ሲጨርሱ ውሸት መሆኑን ይናገራሉ።
@yohannesNigussie-zj7rh
@yohannesNigussie-zj7rh Жыл бұрын
😢ዞሮዞሮ የገባህበት ቤት እራሱ ዘመናዊጠንቋይቤት ነው የገባህው666
@eyobeshetu7879
@eyobeshetu7879 Жыл бұрын
ወንድሜ ተሳስተሐል፣ድግምቱ አስማቱ የተፃፈው በግዕዝ እንደሆነ አትርሳ
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ጨለማ ውስጥ የሚኖር ሰው የብርሃን ትርጉም አይገባውም። ይልቁንስ ከተረት ተረት ውጣና እውነተኛ የዓለም አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን ቅመሰው። ያበራልሃል።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ጌታ አይንህን ይክፈትልህ ሰውየው የሚመሰክረው ስለ ነፃ አውጭው ክርስቶስ ነው እንጂ ስለ ሃይማኖት ስም አይደለም ፣ይልቅስ ኢየሱስን የህይወትህ መሪ አድርገህ ዳን ።
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ጥንቆላ መፅሃፍት ኦርቶዶክስ ውስጥ ነው ክምችቱ
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Жыл бұрын
ተሳስተሀል ብሮ!!!!
@phun4379
@phun4379 Жыл бұрын
ህዝባችን በተለይ አማራር ጎጃም ጎንደር ወሎ ሰሜን ሸዋ በዚህ የአጋ ንንት ሥራ ተለውሶል የኦርቶዶክስ ገዳማት መንፈሳዊውን ከእርኩሱ ሥራ ጋር አብረው ያስተምራሉ የዚህ ውጤት ነው ይሄ ስቃያችን መንግሥቱ ሃይለማርያም ጨርሶችሁ ቢሄድ ጥሩ ነበር ርኩሳን
@NoNope-k3z
@NoNope-k3z Жыл бұрын
For your srprie most people like him end up to go the evangelist or protestant belief not to the Orthodox belief.
@samrawittufa4406
@samrawittufa4406 Жыл бұрын
ሲጀመር they're Orthodox ,በዚህ እምነት ውስጥ ሆነው ነው ይህን ስራ ሚሰሩት
@tarikubekele9157
@tarikubekele9157 4 ай бұрын
ወይ religion
@miheretlawrence1616
@miheretlawrence1616 Жыл бұрын
Tri jn
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Manm mengste semay yemigeba yelem. Yikr yemibal hulu kegebama bota yelem. Nurowon be desta yimru. Le sew beteley le deha akaflu. Meder lay new hulu neger yemiyalkew. Keza afer mehon new. Beka. Mengste semay weyim gehanem yemibal neger yelem. Yihe hulu bete kristian yemitchefrew wustachewun slemiyawku tchinket alebatchew. Gebzotch natchew. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Ye sew lej adegegna awre new. 😂😂😂😂😂
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
Hora?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አሁን እኮ ኦሮሞዎቹ "ኢሬቻ" እያሉ የሚያከብሩበት ቦታ ነው። ይሄ ክፉ መንፈስ መች ተወን? እግዚአብሔር ለኦሮሞዎቹም መዳን በሆነላቸው ብዬ ተመኘሁ።
@tarikubekele9157
@tarikubekele9157 4 ай бұрын
christopher hitchen ተረት
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms Жыл бұрын
አንተ እርኩስ እኛ ሸዋዎች መቼም ከአጋንንት አሰራር ጋር ግንኙነት የለንም
@derejefekadu1649
@derejefekadu1649 Жыл бұрын
ወንድሜ አሁንም ወደ አባቶችህ ሂድና ንስሃ ግባ፣ቅዱስ ቁርባኑን ተቀበል፣አሁንም ጉልቻ ቢለወጥ ይባል የለም።
@tadeleshewaye
@tadeleshewaye 8 ай бұрын
ቁርባን ነው ያልከው ቁርባናችን ጌታ ኢየሱስ ነው ምክኒያቱም በ ገላቲያ ም 5 ቁ .1. ቁመ😂 10:51 10:51 በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን እንግዲህ ፀንታቹ ቁሙ (እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ ስለዚህ ወንድሜ ነፃ አውጪ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው አሜን ኢየሱስ ያድናል።
@tamiratalemu7097
@tamiratalemu7097 7 ай бұрын
Orthodox debtera nat tinkulinan yastemarechw
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አጋንንቱ "ምን ትፈልጋለህ" ሲለው በምን አይነት ቋንቋ ይሆን ያናገረው?
@tarikubekele9157
@tarikubekele9157 4 ай бұрын
ሳቅቼ ሞትኩኝ ወይ ተረት
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
በአማርኛ ቋንቋ ነዋ 😳😁
@Berhanufekadu-x2p
@Berhanufekadu-x2p 2 ай бұрын
አማርኛ
@miheretlawrence1616
@miheretlawrence1616 Жыл бұрын
86
@ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ
@ዘ-ኢትዮጵያ-ጸ3ነ Жыл бұрын
ቆሪጥ አሰራር ቀይሮ!
@henokbrehanu9426
@henokbrehanu9426 Жыл бұрын
ምን አለህ/ሽ እስቲ በፈጣሪ የደብተራ መጫወቻ ከምቶኚ ወደ ጌታ ነይ
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Жыл бұрын
ይፍሩ እዉነቱን ልንገርህ ብዙ የምታወራዉ ወሬ ዉሸት ነዉ
@betibeti1455
@betibeti1455 3 ай бұрын
እኔ ግን የእውነተኛውን ደጋሚ ባገኘው ደስ ይለኛል
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Жыл бұрын
እህች እሜቤት የሚትባለው ውሸት እና እውነት ለይታ አታውቅም!!!!!
@habibmuhammedhabibmuhammed
@habibmuhammedhabibmuhammed Жыл бұрын
ቀጣፊ ነው ይፍሩ እራሱ ደብተራ እያማከረና ለሠይጣን እየሰገደ ነወ የሚሠራው እንጅ ግዕዝ ዕውቀት ስለሌለው መሳብ አይችልም ውሸቱን ነበር የሚሠራው ብዙ ሰዎች ነግረውኛል።
@betremariamkassa5416
@betremariamkassa5416 2 ай бұрын
ከአነጋገሩ ያስታውቃል አዋቂ እንዳልሆነ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
JAWAR MOHAMMED INTERVIEW FOR DW 🥰🥰👌
4:57
ZizoTube
Рет қаралды 75
መንግስት ሊገድለኝ ነበር "ጃዋር@jawarmohammed7568 @dwnews
36:21