KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘመነ ካሴና የተመስገን ጥሩነህ ውሎ / የፋኖ ትግልና የብልጽግና "እጅ ስጡ" /የብልጽግና አዲስ ውሳኔ
1:22:48
ከባድ ውጊያ በደንበጫ፣እብናትና አሳግርት/ ብልፅግና ተቋማቱን ዘጋ / የድሮን ጥቃት በሰሜን ወሎ መቅደላና መርጦ|EN
13:44
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
Я не из тех, кто ксивой машет - я скромный | Сериал «ПрАкурор» | 3 серия | КОНКУРС
21:38
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
የዐቢይና ጓዶቹ ጦርነት በአማራ ላይ! የፋኖ ትግልና የተቆለፈባቸው ፖለቲከኞች! "ወንድሞቼ ነጻ ያወጡኛል"
Рет қаралды 29,232
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 228 М.
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Күн бұрын
Пікірлер: 281
@GuleleBetle
17 күн бұрын
ሁለታችሁም ወንድሞች እንኳን ፈጣሪ ከዚያ አስቸጋሪና የጭካኔ በትር አምልጣችሁ ለዚህች ቀን መድረሳችሁ ትልቅ ነው በርቱ ድል ለመለው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤
@fasilyigzaw9110
17 күн бұрын
በቃሉ አላምራው እና በላያ እንኳን ለዚህ አበቃቹ ድጋሚ ስላየሁዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል በለጠ ካሳንም እንኳን ደስ አለህ ማለት እፈልጋለሁ !! በተለይ ንጹሃን አማራወች በማንነታቸው ምክንያት መከራ ስለሚያጭዱበት የአዋሸ አርባ የገሃነም ማጎሪያ ሰፋ ያለ ዘገባ ከናንተ እጠብቃለሁ
@tezeradejen8581
17 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ🙏
@surafelwale870
17 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ እንኳን በሰላም በደህና መጣችሁ
@timharmon10
17 күн бұрын
የፋኖው ትግል ከማሸነፍ ውጭ ምንም ምርጫ የለም 💪🏼💪🏼
@yeneworkminalu2844
17 күн бұрын
VIVA, MY BROTHERS
@Nsru-jt2jm
17 күн бұрын
በርቱ ወድሞቻችን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እየተሰቃየ ላለው ህዝባችሁ ድምፅ ለመሆን
@tigistabebe6591
17 күн бұрын
በርልን ምርጥ የአማሓራ ህዝብ ልጆች
@veracity8968
17 күн бұрын
ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ደግ አምላክ ከነብስ በላዎች እጅ አትርፍዋቹ ዛሬም ለሕዝባችን እየተጋደላቹነው !! እግዚአብሔር ያበርታቹ አንበሶች
@Tade9573
18 күн бұрын
እናተ ከእድሜያችሁ በላይ ትልቅ ትልቅ የሆናችሁ ብርቅየ ኢትዮጵያን እንኳን ለዚህ በቃችሁ !!!
@Fikru1948
16 күн бұрын
🇪🇹💪 Hizbawi Ginbar - Amhara FANO 💪🇪🇹
@mentesnotgetu4163
17 күн бұрын
አይዟችሁ ወንድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር ያረፋችሁ ለሆነ አላማ ነው
@beleteabate5239
17 күн бұрын
በላይ፡እንኳን፡በሰም፡መጣችሁ።ሁልግዜምስለአንተ።በጣም፡አስብነበር።መቸም፡አስራት፡ሚዲያ፡ላይ፡ታስታውሰኛለህ፡በየአስባለሁ፡መልካም፡የስራዘመን።ይሁንላችሁ።
@mesayneway2963
17 күн бұрын
The three B's Belay, Belete & Bekalu ❤❤❤
@HadisHawarya
13 күн бұрын
ውድ ወንድሞቻችን እንኳን ለዚህ አበቃቹህ ከአውሬዎች ከጨካኞች መከራ ወጥታችሁ ለዚህ መብቃታቹህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@belaynehhulunayehu
17 күн бұрын
እኳን ደናመጣችሁ ድል ለአማራ ፋኖ
@bekelemulugeta-n3u
18 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ እንኳን በሰላም በደህና መጣችሁ 🙏❤ አማራው ላይጨርስ አይጀምርም 💪
@tesfahunayenew-xp2lv
17 күн бұрын
good
@mengistutefera3026
17 күн бұрын
አይዞን እያለፈ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@balemlayhagre5171
17 күн бұрын
በላይ እንኳን ለዚህ አበቃህ እጅግ።እንውድህአለን።በቃሉ ግን መቀሌ ይመችሀል ለአማራ፡
@tadessegobeze800
17 күн бұрын
በላይ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ በጣም ደስ ይላል
@Say-2424
17 күн бұрын
በቃሉ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!ምን ግዜም አንረሳህም !!ተባረክ።
@AlemuGeremew-w9t
17 күн бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ወንድሞች
@ekeramuae2903
17 күн бұрын
እውነት ነው ፋኖ ነፃ ያወጣቸዋል
@AlexStore-e1l
17 күн бұрын
Beritu jaginochi❤❤❤❤❤
@Grimawogayehu
17 күн бұрын
በላይ ማናዬ ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ተመለሳችሁ
@DebeshD-u1f
17 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ለእዉነት እና ለሀቅ ለሚሰቃየዉ አማራ ድምፅ እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ
@ethio8774
17 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ። ይቅነቹህ በርቱ! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️
@getiemucheye791
16 күн бұрын
በላይና ማናየ ስለአየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል፤እንኳን ደህና መጣችሁ፡፡
@TilahunTefera-k8c
17 күн бұрын
Enkuan Dehena metachehu
@SelamEthiopia-jx1qh
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሞቻችንን እግዚአብሄር እንኳን ከአውሬ መንጋጋ አውጥቶ የነፃነት አየር ለመተንፈስ አስቻላችሁ። ሀገራችንን ነፃ ወጥታ ሁላችንም ለማየት ያብቃን።
@tadyalem4357
17 күн бұрын
እንኳን በሰላም ምጣችሁ ሁለታችሁም ጉበዝ ጋዜጠኛ ናችሁ ለሜጨኩነው አማራ የመታደርጉትን መሰአውተንት በርቱ 💞
@Adbar2015
17 күн бұрын
Well come Our beloved Jornalist
@kabthiwagaye8344
17 күн бұрын
ወንድም በላዬ እንዲሁም በቃሉ እንኳን ደስ አላችሁ ወደ ምትወዱት ሙያ ተመልሳችሁ ስራችሁን ለመሰራት በቃችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፣ይርዳችሁ እኔም ደንበኛነቴን አጠናክሪ እቀጥላለሁ በርቱ
@MMMoneyMae4sure
17 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤
@wardawarda4153
17 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ
@SirajNuriye
17 күн бұрын
በቃሉና & በላይ ሰላየናቹ ደስ ብሎናል ወንድሞቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃቹ
@Kedja-vj8ty
17 күн бұрын
ደሥ ብሎኛል ወንድሞቸ
@samsonTefera-i6y
17 күн бұрын
በላይ ማናየ እንኳን ለዚህ አበቃህ❤❤
@yabundegeTewabs
17 күн бұрын
አደራ በቃሉና በላይ ለፋኖ ደጀን ሁኑለት ሚዲያ አስፈላጊ ነው
@hailetedla2337
17 күн бұрын
am happy to see you again. Welcome!
@adanedemisse5608
17 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። በርቱልን ህይወት በመከራ ተፈትና ብዙ ወጣ ውረድ አልፋ ወድቃ ተነስታ ቆማ አይተናልና በርቱልን።
@mekuanintalemu812
17 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በላይ
@debebetessema7649
17 күн бұрын
እንኳን ጌታ እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ።
@miniwork3183
18 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ጀግኖቻችን ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ። ስራችሁ የአማራ ህዝብ ድምፅ: ትክክለኛ የፋኖ ታጋዮችን የትግል ውጤትና ከፋፋይ ባንዳዎችን ከህዝብ የምትለዩበት መረጃ ሊሆን ይገባል ። ልክ እንደ መረጃ ቲቪ( አርበኛ መምህር ዘመዴ)!!! በተለይ ደግሞ በአራቱም የአማራ ግዛቶች የአማራ ፋኖ አንድነት እንዲፋጠን የበኩላችሁን መስራት ይጠበቅባችኋል ።
@namanekemti8556
18 күн бұрын
ተወዳጅና ሀቀኛ ጋዜጠኞች ከጅብ መንጋጋ ወጥታችሁ ወደ ሙያችሁ እንኳን ተመለሳችሁ። ለአማራ ህዝብ ለምትሰጡት አገልግሎትና መስዋዕነት ከልባችን እናመሰግናል!
@marimasd6628
18 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ወድሞቻችን በርቱ ከጎናቹ ነን ድል ለአማራ ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@fetenetizazu764
18 күн бұрын
በቃሉ እንዲሁም በላይ ክህሎታችሁ አኩሪ ነውተጠቀሙበት ምንጊዜም ከእናንተ ጋር ነን ሰላም ለእናንተ ይሁን ፋኖ ያሸንፋል።
@sikosilo3403
18 күн бұрын
እንኴንም በሰላም መጣችሁ በርቱ ፋኖ ያሸንፋል
@abebefenta3711
17 күн бұрын
Welcome
@liyewgeremew6370
18 күн бұрын
Welcome brothers ,Be Amhara Work for Amhara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayehu2768
17 күн бұрын
እንኳን ተገናኘን በርቱልን ሁሉም አላፊ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@halefommekonne3231
17 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ
@fetenetizazu764
18 күн бұрын
እንኳን መጣችሁ በመመለሳችሁ እጅግ ተደስተናል በርቱልን ሕይዎታችሁን ለሕዝብ አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ጀግኖቻችን ናችሁ ።እናደንቃችኋለን።
@zerfietifitu
17 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ❤❤❤
@alehegnabie4558
17 күн бұрын
Belay❤
@DersolegneEndeshaw
12 күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@ayalewgebrhiwot1935
18 күн бұрын
በርቱ ጀግኖቹ
@ወሎ-የ7ረ
18 күн бұрын
እንኮን በሠላም አየናችሁ በርቱ ጌታ ከናተጋር ይሁን።
@YenesewBalew
17 күн бұрын
መልካም ስራ ይሁንላችሁ
@MWK-b3e
18 күн бұрын
በርቱ
@wendmful
18 күн бұрын
Well come
@beltman3108
17 күн бұрын
እንኳን በሰላም ወጣህልን
@mulegebreal6083
17 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ መልካም ስራ::
@BerbereBerbere-m6h
17 күн бұрын
ማሳስባቹነገርካለየአማራናየትግራይለማቀራረብስሩበትድፈሩ
@SenayYeshaneh
17 күн бұрын
Welcome! Belay and Belaku
@ethiopia432
17 күн бұрын
Welcome guys I am happy to see you again
@AddisalmemikyasAddisalmemi-r2p
18 күн бұрын
እንኳን ድህና መጣቺሁ
@tesfahunsahlu3614
17 күн бұрын
Well come back.
@MenilikNega
17 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ 🙏
@mulumelese6573
17 күн бұрын
ዎድሞቸ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣምነው የሚያሳዝነው ግን ደሞ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ብልግና አብይ አህመድ ዋጋ ይከፋላል
@eshetumengstu373
17 күн бұрын
በላይ ማናየ እና. በቃሉ በርቱ በቃሉ. የአማራን. ህዝብ ካሰው. አሁንም. ለለማኙ ትግሬ እንዳትሰራ
@yeshibekele1370
17 күн бұрын
እንኮን ለዚህ አበቃችሁ ወንድሞቼ🙏🏽
@abysiniatube1828
17 күн бұрын
Welcome back!
@lovepeace7999
17 күн бұрын
Welcome ❤❤❤🎉
@misgemelkamu8885
17 күн бұрын
Welcome my best
@glorytogod7071
16 күн бұрын
እግዚያብሔር፡ ይጠብቃችሁ፡፡ ሳያችሁ፡ እንባዬን፡ መቆጣጠር፡ አቃተኝ❤❤
@naajanojaa7
18 күн бұрын
በረቱ
@ሀቢብ
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ መልካም የስራ ዘመን
@BisratF
17 күн бұрын
Good to see you brothers!
@temesgenyimanie247
18 күн бұрын
Welcome back brothers!
@Amhara.A.Mohammed
17 күн бұрын
በጣም ተበሳቁላችኋልኮ በተለይ በላይ ማናየ.
@enanu7590
17 күн бұрын
እንግልት ላይ ስለቆዩ በእስር ቤት በስቃይ ነበር ከእስር እንደተፈቱም በበርሀ ጉዞ ነው ከዚህ የደረሱ
@መንጌ1983
18 күн бұрын
well comeback ወገን !!
@GechAsemamaw
13 күн бұрын
ይመቻችሁ
@kifetewworku6794
18 күн бұрын
ወንድም በላይ ከብዙ መከራ በኋላ በብዙ ትግል እንኳን እንደገና ተመለስክ።
@hawazteshager8499
17 күн бұрын
Welcome back
@gashawmolla9949
18 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@Mesirat
18 күн бұрын
❤❤በርቱ
@Amhara.A.Mohammed
17 күн бұрын
እንኳን ካራጆች ከጨፍጫፊዎች ፈጣሪ አውጥቷችሁ በሠላም መጣችሁ!🤚
@mesganewbirku7690
18 күн бұрын
የመለኩሴው ታሪክ ብቻየን አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
@hogobrviom8506
17 күн бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤
@samira9231
17 күн бұрын
❤❤❤እንኮን ለች ቀን ከደረሳችሁ ውንድሞቸ
@Lij-emeshaw
17 күн бұрын
በላይ ትልቅ ሰው።
@zemedhunengida
17 күн бұрын
እጅግ የማከብርህ አስተዋዩ ወንድሜ፥ እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ የጭካኔቸው መከራ ሁሉ ችለህ ለልጆችህ፣በሰቆቃ ውስጥ ለተሰቃየችው ባለቤትህና ና ለመላ ቤተሰብህ መገናኘት አበቃህ።
@bekalunigussie5403
17 күн бұрын
Welcome 🙏🙏🙏
@melenegn
18 күн бұрын
ዋዉ ዉድ ጓዶች ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ፡ እንኳን በሰላም መጣችሁልን፡ በርቱ ጀግኖች፡ ስቃያችሁ፤ እንግልታችሁ ፍሬ እንደሚያፈራ አትጠራጠሩ፡፡፡፡፡ ከጎናችሁ ነን፡፡
@Zewge
16 күн бұрын
Good to see you guys
@AtnafuAlemu
13 күн бұрын
I am happy to see you again on this , Belay.
@yimenugardie2923
17 күн бұрын
welcome brothers!
@حسنا-ص1س
17 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ በላይ ከበለጠ ካሳ ጋር ያልሰራሃው በሰላምይሆን
1:22:48
የዘመነ ካሴና የተመስገን ጥሩነህ ውሎ / የፋኖ ትግልና የብልጽግና "እጅ ስጡ" /የብልጽግና አዲስ ውሳኔ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 37 М.
13:44
ከባድ ውጊያ በደንበጫ፣እብናትና አሳግርት/ ብልፅግና ተቋማቱን ዘጋ / የድሮን ጥቃት በሰሜን ወሎ መቅደላና መርጦ|EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 38 М.
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
21:38
Я не из тех, кто ксивой машет - я скромный | Сериал «ПрАкурор» | 3 серия | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 109 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 28 МЛН
1:13:39
የፋኖ ግስጋሴና ከባዱ ውጊያ ከብልጽግና ቁጥጥር የወጣው አማራ ክልል የቀጠለው የኤሚሬቶች መደለያ ለዐቢይ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 58 М.
3:46:56
الحلقة الأولى: لماذا تحريرها كلها ممكن؟ - بودكاست مع تميم
Atheer - أثير
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:08:52
አነጋጋሪው የሰላሌ ደራ ጉዳይ / የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አመጽ / የብልፅግና ሸፍጥ ሲጋለጥ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 42 М.
56:49
Waka TM: New Eritrean comedy 2024 (Wardya) by Dawit Eyob ዋርድያ ብ ዳዊት እዮብ
Waka TM
Рет қаралды 395 М.
17:23
Anchor Media የመተማው ኮሪደር ትንቅንቅ
Anchor Media
Рет қаралды 15 М.
1:18:51
"ባሕር ዳር ተዓምር ተሰርቷል" - አስረስ ማረ / "መዋቅሬ ፈርሷል" - ብልጽግና / የቀጠለው ውጊያ በሸዋና ጎንደር
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 122 М.
2:01:34
“ከሬሳ ጋር አስረውኛል፣ አውሬ ለቅቀውብኛል”| ከሞት ደጃፎች መልስ| ያመለጠው ጋዜጠኛ ሲኒማ መሰል ታሪክ 10/12/24
Reyot
Рет қаралды 179 М.
19:43
ጠ/ሚኒስትሩና የኦሮሚያ ዘመቻው፣ ኤርፖርት የታሰሩት ወታደሮች፣ “አትሳሳቱ ተደሰቱ” ዐቢይ፣ የሚበተነው 75 ሺህ ሰራዊት፣ በአማራ ክልል የጄኔራሎቹ ተልዕኮ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 162 М.
1:02:33
የመአዛ እንግዳ | "ትጎሉን ለዘመነ እና ለእስክንድር ጥለነው ቢሆን እዚህ አንደርስም ነበር" “መሪዎቻችንን እንደምንጠብቅ ሊገባቸው ይገባል!”
Roha
Рет қаралды 136 М.
13:02
በአዲስ አበባ ታላቁ ሩጫ ለፋኖ ድጋፍ ተደረገ!በአዳነች ፊት "ፋኖ ይችላል!" ተባለ!የሸዋ ፋኖዎች ጥምረት! ዐብይ " ህዝቡን አቀልጠዋለሁ!
Roha
Рет қаралды 91 М.
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН