KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልብስ 70 ብር ኪራይ 30 ብር ጉድ ተመልከቱ ይህንን ገበያ easy business 2024
11:47
በጣም ዉዱ እና ርካሹ gym ዋጋ አዲስ አበባ ዉስጥ🇪🇹
12:36
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
የቦንዳ ጨረታ ዋጋ አዲስ አበባ ዉስጥ🇪🇹
Рет қаралды 120,223
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 5 М.
Mirahab vlogs
Күн бұрын
Пікірлер: 335
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Ethiopia ዉስጥ የምትኖሩ ተመልካቾቻን 👉vpn 👈አብታቹ እንድታዩልን በትህትና እንጠይቃለን🙏🏻
@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ
11 ай бұрын
ለሴት የሚሆን የለም😂
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
@@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ are ale 😂
@NiniK-fc7pb
11 ай бұрын
VPN uninstalled ነው ከኔ 😢 ብቻ Monitization ሲጀመር ንገሩን እንተባበራለን 🎉
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
@@NiniK-fc7pb ጀምሯል
@yommediaofficial
10 ай бұрын
በቪፒኤን ነው የምጠቀመው ኢንተርኔት
@chrisbelete7639
11 ай бұрын
አቦ ትለያላችሁ ከ8 አመት በፊት ከቶጎ ውጫሌ (ሀጌሳ) ቦንዳ እያመጣሁ አስኮ ጫረታ እሸጥ ነበር ከዛ ጉምሩክ አዋሽ ላይ ከድሬ ስመጣ እቃዬን ፊላንስ ወረሶኝ ከዛ ከስሬተስፋ ቆርጬ ወደ ሊቢያ ተሰድጄ አሁን ለንደን ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Wow des yelal ትዝታክን ቀሰቀስንብክ አአ😁
@hometube8205
11 ай бұрын
እንኳን ሰላም ገባህ🙏 ሁሉም ለበጎ ነው 🥰🥰🥰
@መገንወሎደሤ
10 ай бұрын
እሠይ በልካም ሁሉ ይግጠምህ
@Belea_Xv
10 ай бұрын
በዚህ አገጣሚ እኔ የአዋሽ ልጅ ነኝ❤🎉
@getuhailugebremeskel3071
10 ай бұрын
Bravo Magilan 👏 👏
@kidslife2496
10 ай бұрын
ናዝሬት ግንብ ገበያ አያቴ ቤት የቦንዳ ጨረታ ድምጽ ነበር ከእንቅልፋችን የሚቀሰቅሰን። የዛን ጊዜ 1980ዎቹ እና 90ዎቹ የሚጠሩት ዋጋዎች 10...20...30 ነበር..... አይ ጊዜ!
@maryamsaje8328
10 ай бұрын
አቦ ይመቻቹ ደስ ስትሉ ስረአታቹ ንግግራቹ እስካውን ያልተዳሰሰ ነገር ስላቀረባቹ 👍👍👍
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼🙏
@YeronSutuma
10 ай бұрын
the video we all need........... liked, subscribed keep it up guys
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼🙏🏻
@ዶናት-ኈ1ቘ
11 ай бұрын
እደ አስተያየት በጣም ምርጥ ናችሁ በርቱ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Enamesgnaln 🙏
@tigistmekonnen6663
11 ай бұрын
የቦንዳ ልብስ ተጠቃሚ ነኝ አኔም ቤተሰቤም በጣም አዋጭ ነው እጥብ ትኩስ አድረገህ ሽክ ነው ከየት ነው ሲልህ ግን ከቦንዳ በላቸው ይጠቀሙ ወዳጆቻችን አጎቶ ላከልኝ ከአሜርካ ከአውሮፖ ግን አይሰራም ይመቻችሁ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አንቺ ነሽ የገባሽ ይመችሽ❤😂
@mesfeneegebre4511
11 ай бұрын
አሜሪካን ነው ያለሽው ታድለሽ።
@አፍያዩቱብ
11 ай бұрын
😂😂😂😂የምር አመሰግናለሁ ማየት የምፈልገው🎉
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
😅🙌🏼
@TitaLema-bf3yz
11 ай бұрын
መሀተባቹ ሲያምር! You guys r so cute!
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Tnk u 🙌🏼🙏
@AbelMesele51921
10 ай бұрын
Arif chama betemetatag waga yemishetebet bota kale video yeseralen
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Eshi 🙌🏼🙏
@kidushailu1234
11 ай бұрын
My bests my day will be nice if i see your vlogs i love your vlogs
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️
@Shashe_1
11 ай бұрын
አቦ ትለያላቹ በርቱልን❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
❤️❤️
@zerthunmulusew
3 ай бұрын
Yet new botaw
@tesfaye3571
10 ай бұрын
ማንም ይሄን ቦታ ቀርፆት አያቅም በሰው እንጀራ ባትመጣ ጥሩ ነው
@diramudub6413
11 ай бұрын
ተደማመጡ:: እንዴዴዴዴዴዴ? ነገር ግን አዲስ ነገር ስላሳያችሁን አሪፍ ነው በርቱ😊
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi family 🙌🏼
@makde171
11 ай бұрын
በርቱ ዉድዋቼ❤❤❤❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️
@Sara-v3z1b
10 ай бұрын
ዋው አስኮ ጨረታ ያደግንበት ከረጅም ጊዜ ቡሀላ ሰፈሬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ😊
@abab-i2j
10 ай бұрын
🤣🤣
@mesfeneegebre4511
11 ай бұрын
ለየት ያለ ቪድዮ በጣም ደሰ ይላል ግን ገንዘቡን እንዴት ነው የሚቀባበሉት ?
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
ይወረወርለታል ብሩን ጥቅልል አርገዉ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
ይወረወርለታል ብሩን ጥቅልል አርገዉ
@zahar447
10 ай бұрын
ምርጥ ናቹ በርቱ የገረመኝ እንዴት ነው ብሩን የከፈላቹት በዚህ ግርግር ሂሳብ አይበሉም ሲገርም
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመው😂
@frwota4397
10 ай бұрын
Hulum selebaj new adel mishetut?
@Abukey26
9 ай бұрын
ምን ቀን ነው ያለው
@InnocentMansion-xe4ty
8 ай бұрын
የት ሠፈር ነው?
@tringoYohannes
2 ай бұрын
OK yimechachihu gin meche meche Ken new gebiyawu?
@MilaHiwe
11 ай бұрын
የት ነው ግን ቦታው ልገዛ ነበር😊😊
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ😅
@almasbh6100
11 ай бұрын
እነዚን ልጆች ወድዃቸው❤❤❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️family
@WynTayir
10 ай бұрын
ኦኦኦ ደስ ይላል እንዳለ በስም እንጂ የት እንደሆነ አላውቅም ነበር እናመሠግናለን ባይሆን ሴት አላየውም ሴቶች አይገቡም እንዴ?
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አረ አሉ ሴቶችም😅
@user-xn1ts9tv7l
11 ай бұрын
የት ነው ባየው ደሰ ይለኛል
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@henok346
10 ай бұрын
Is that avaliable everyday or Sunday only
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Every day ale
@ዶናት-ኈ1ቘ
11 ай бұрын
የምር በጣም ነው የወደድኳቸ❤❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️
@teg22345
10 ай бұрын
Me too
@ethiodangbduie2942
10 ай бұрын
ጨረታ መሳተፍ ይቻላል እንዴ ወይስ ለ ነጋዴ ብቻ ነው ሌላው ፍሬንድህ እስፖርት አሰራው
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
ሁሉም መሳተፍ ይችላል
@shegawealene
11 ай бұрын
where is this place?
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@edenhaile2556
11 ай бұрын
የት ነው ቦታ ነው
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@YabseraWaleye-qz7ii
10 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@NarduA-dt9mz
10 ай бұрын
Cherta lelit adelem yemiyalkew hulum seat alew eske 3seat deresm ale demo tlku waga ante yelkew adelem Janet tera hide eske 3000 yshetal abate
@Arsema-ari
10 ай бұрын
It is asko chereta right? I was getkeeping this place pls
@meskeremtaye2742
3 ай бұрын
አትቅረጽ ከተባላችህ አትቅረጹ በህግ ልትቀጡ ትችላላችህ እናተ ለብር ብላችህ ገደል አትግቡ ተጠንቀቁ
@Football-is-everything
10 ай бұрын
please tell me ehud yeseral
@ሰፊናመርከብ
11 ай бұрын
አሪፍ ቪዲዬ የአራዳ ልጆች ይመቻቹ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼🙏🏻
@Eyob797
10 ай бұрын
በርቱ ደስ የሚል (ቻ)ነል ነው።
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@የኔወርቅተስፋዮ
11 ай бұрын
ለህፃናት የለም እኔኳን ችግር የለውም ለልጆቼ ግን መግዛት እፈልጋለሁ እባካችሁ ካለ ንገሩኝ ልጆቼ ደሞ ወዶች ናቸው የወድ ልብስ በጣም ውድ ነው
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አረ የህፃናትማ በሽ ነዉ በደንብ አለ
@የኔወርቅተስፋዮ
11 ай бұрын
@@Mirahabvlogs አመሰግናለሁ ውድ ወድሞቼ ስለትብብራችሁ አሁኑኑ ነው ሰብስክራብ የማረግ 😄😄😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
@@የኔወርቅተስፋዮ eshi ከቻልሽ በVpn እይልን video wn 🙏
@የኔወርቅተስፋዮ
11 ай бұрын
@@Mirahabvlogs ኢትዮጺያ አይደለሁም እዚህ ለመግዛት ለኪሎ ከምከፍል አገር ቤት ገብቼ ለመግዛት አስቤነው ሳያዮኝ ማለት ነው 😂😂😂😂😂 ዘመድ ጋ ስለማርፍ ወጪየን ለመቀነስ አስቤነው
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
@@የኔወርቅተስፋዮ 😅😅teru zede nw
@EbrahimNegash-bt9iu
8 ай бұрын
ብሮ ተገትረሻል. garment ነዉ
@i_111
10 ай бұрын
U just earned a follower🎉❤
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
New family 🙌🏼welcome
@hirutkidanemariam5364
10 ай бұрын
የትነው? በስማም እሄ የደሀ መድኃኒት ነው ተመሥገን ነው,
@hirutkidanemariam5364
10 ай бұрын
የትነው??
@hirutkidanemariam5364
10 ай бұрын
አጣጥቦ ቡቲክ ከች😂😂 ሲገርም
@ኤማ-ጠ3ሐ
11 ай бұрын
እዴ ይገርማል ለምን እኔ ካለሁበት አገረ አሜሪካ እየላኩ ልሽጥ እዴ ታቃላችሁ ምን የመሳሰለ ነው ያለው ቦንዳግን አጥባችሁ ልበሱት ቆንጆ ቢሆንም እስቴድየም ነው የሚመስለው❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi 😅🙌🏼
@mesfeneegebre4511
11 ай бұрын
አሜሪካን ነው ያለሽው ታድለሽ።
@teklumekuria1368
10 ай бұрын
Eski anchi eyelakish abiren ensira
@teklumekuria1368
10 ай бұрын
Eski anchi eyelakish abiren ensira
@hadaseabera6808
10 ай бұрын
ጎበዞች ቦታው የት ነው አቅምን አውቆ መኖር ጥሩነው አለ ትለያላቹ ውድ ያገሬ ልጆች👍
@alemkebede5848
10 ай бұрын
አስኮ ከፒያሳ አሰኮ ጨረታ የሚል ታክሲ አለ
@FrewHailu
10 ай бұрын
Location
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@muhammedmusa4493
2 ай бұрын
Adress please
@user-cv9kv2qb8v
10 ай бұрын
Keep Hassling yarada lejoche. I like it!
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼🙏
@liuelsisay9856
10 ай бұрын
Enamesegnalen arif video nw bewnetu
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼🙏
@gfg4073
11 ай бұрын
የት አካባቢነው??
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ😊
@Hayat-hx3wf
10 ай бұрын
በናታች ጥሩ ከሆነ ለባለቤቴ ጊፍት ልስው በቀጣይ ስትሄዱ ግዙል pls 😊😊
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Eshi fam
@jabez.m1048
11 ай бұрын
nice work!
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼🙏
@LoCoCreative
10 ай бұрын
I Like subscribe and share by watching this video for first time 🤝
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Tnk u fam 🙌🏼🙏
@lifeat2401
11 ай бұрын
የቦንዳ? ምን ማለት ነው ከየት ነው የሚመጣው? ማነው የሚልከው? ለማያውቅ ሰው አስረዱን
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
ከዉጪ ለእርዳታ የሚገባ ልብስ ነዉ ፈረንጆች የተጠቀሙበት እና ግን ህገወጥ በሆነ በኮንትሮባንድ እዚ ይገባል ከዛ እዚ በርካሽ ይሸጣል
@semutimohamed8744
10 ай бұрын
10ሰአት ለሊት ነው አሪፋ ቢያንስ አሪፋ ልብስ ይገኛል ወከባው ግን ውይ
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
ወከባዉ አዛ ነዉ ግን አሪፍ ነገር ይገኛል
@semutimohamed8744
10 ай бұрын
@@Mirahabvlogs አዎ ልብስማ በሽ ነው👍
@soliyanasol4260
11 ай бұрын
የእርዳታ ልብስ አይደል እንደውም በነፃ ነው መሰጠት የነበረበት
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Ewent nw 😅
@elhanshe
10 ай бұрын
be nisa ante new yesthacew
@birukmengesha2393
10 ай бұрын
Want to do this business...let us talk ... while u are doing u tube
@mike_man270
10 ай бұрын
ቀኑ መችመቼ ነው
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
ሁሌ አለ
@gfg4073
11 ай бұрын
በርቱል ወንድሜቼ❤❤❤❤❤❤❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️❤️
@davidcp889
10 ай бұрын
arif video nw bertu liked it
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼🙏
@tube-dk2yr
11 ай бұрын
የት አካባቢ ነው ቦታው ?😊
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@Vlog12733
11 ай бұрын
Hgewt eka lemegzet camera adebrm ltasasun new
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
😅😅🙏
@Vlog12733
11 ай бұрын
You gat me
@helengetaneh1207
10 ай бұрын
Higewet nachewko man yasrachual?
@MisikirTilahun
9 ай бұрын
ክፍያው ከመቶ አሥር ፐርሰንት ነው፡፡
@Mirahabvlogs
9 ай бұрын
Yahh 🙏
@Yonatanhaile-os1wv
10 ай бұрын
yet sefer new??please🙏🙏
@merydan
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@meseretbelete-u1c
10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ላይክ አድርጉላቸው
@MichaelRaguel
11 ай бұрын
NICE VIDEO!
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼🙏
@Davidm127
11 ай бұрын
የምር ትችላላችሁ ጎበዞች በርቱ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼🙏enamesgnaln
@kibrekorra899
11 ай бұрын
Hadid gebeyan degimo asyun ena meche meche chereta endale
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi 🙌🏼
@MerkebAsefa
11 ай бұрын
የትነው
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@tsedeyamsalu2901
11 ай бұрын
Bertulighe ♥️
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼❤️
@lebe6440
10 ай бұрын
Yet nw ina sn seat lynw mshetaw
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ በጠዋት ሂድ
@Amangkagka
11 ай бұрын
IPHONE 15 WAGA
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi 😅
@hawletmuhammedmyfamily2521
11 ай бұрын
Gn betam new des mtlut , ye mejemeriyaye new endezih aynet video ymayew
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Our new family welcome 🙌🏼❤️
@Ethio_shorts
11 ай бұрын
Address 😊?
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@ethiopia2524
10 ай бұрын
😂ድሬ ኑ እ እኔ አለዉ ማለቴ ብዙ አለ
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Next eza nen beka 😅
@semredemle
10 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ነዉ ግን የት ነዉ ሰፈሩ
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@nardi7155
11 ай бұрын
Gobez nachu abreachu besra des ylgnale
@hayassss-fb4gf
6 ай бұрын
ታምራላችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abrsh-ze-ortodox
11 ай бұрын
U got 1 subscriber bruh🎉
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼new family
@NasX23
11 ай бұрын
🙌👊🙌 okey lets go
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Yahh u should go 😅💪🏾
@haniethio4767
11 ай бұрын
yet new botaw?
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@birukadane8022
10 ай бұрын
መቼ መቼ ነው ቀኑ ቼክ እናደርገዋለን
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
@@birukadane8022 ሁሌ አለ
@EndaleBehailu
6 ай бұрын
ስራ አቁሜ ቤት ነኝ ልጀምር አዴ ይመቻአቹ
@sebhatenegeh
11 ай бұрын
ብራዘር ሰልባጅ በል ያደግንበት እኮ ነው
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi😅🙌🏼
@ZiyMaruf
10 ай бұрын
ድፍረትሽ ይለያል ለም እፅ ምናምን አትሞክሪም
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
😅😅
@rachelive
11 ай бұрын
Great Job ❤
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼🙏
@EliasAbera1458
10 ай бұрын
YET NEW GIN??
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
አስኮ ጨረታ
@Merry.245
3 ай бұрын
Yat naw?
@teg22345
10 ай бұрын
Ye bonda cherta mibal ale ende wey ethio 🥰🤔
@ayecoffee5517
11 ай бұрын
ኑ በደንብ አሳያችዋለዉ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Eshi
@makdis4094
11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ተመቻችሁኝ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Welcome family 🙏
@Abduselamselman-f3z
10 ай бұрын
ቦንዳም በሁለት ዙር ፌድ ያደርግልሻል
@AschalewAzie
11 ай бұрын
መቼ ቀን ነው እሚኖረው ከስንት ስአት እስከ ስንት ስአት ነው እሚኖረው ?
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
ሁሌ አለ ጨረታዉ ሚጀምረዉ 11 ሳት ነዉ የሚያልቅበትን ግን አናቅም እስከ 3ሳት ድረስ አለ መሰለኝ
@ermiastesfaye8547
10 ай бұрын
ናዝሬት ኑ ዋጋው የሌለ ውድ ሆኗል
@dayanNFNF
10 ай бұрын
Achbewoch 😂😂😂😂belu kezi bhala yfetene endnega wde asco abateye
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Gd nw 😅😅
@nateluca1390
11 ай бұрын
On 🔥🔥🔥🔥🔥
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
🙌🏼💪🏾
@Masrsha-kd2ts
8 ай бұрын
Smun btnegrun yeteshale new
@markoscholo3435
10 ай бұрын
Andengea eka meweridibet aligebakim jida tera new yegebakew anite kezi eka yebelete 1000 esike 1500 direshi suki 5000 esike 7000 yishetalu
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
Lk nw
@henok346
10 ай бұрын
I need bonda leather shose
@forgamelovers1150
10 ай бұрын
nice work keep up
@Mirahabvlogs
10 ай бұрын
🙌🏼💪🏾
@Mhrete
11 ай бұрын
ሞኒ ታይዝ ሆነላችሁ እንዴ ዉዶቼ
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
Awo 🥰
@Hopeofsammy
11 ай бұрын
ስንት ሰራችሁ እስኳሁን ?😂@@Mirahabvlogs
@Mirahabvlogs
11 ай бұрын
@@Hopeofsammy 😅wef yelem
11:47
ልብስ 70 ብር ኪራይ 30 ብር ጉድ ተመልከቱ ይህንን ገበያ easy business 2024
ከሀብትሽ ጋር Habtish
Рет қаралды 12 М.
12:36
በጣም ዉዱ እና ርካሹ gym ዋጋ አዲስ አበባ ዉስጥ🇪🇹
Mirahab vlogs
Рет қаралды 35 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
33:38
ዮአዳን (ክፍል 51)
ለዛ
Рет қаралды 91 М.
5:27
የቦንዳ ጨረታ ዋጋ በአዳማ 🇪🇹
LoCo Creative
Рет қаралды 809
20:08
አቡነ ሐራ ድንግል ገዳም 📍በአዲስ አበባ 📍#orthodoxmonastery #ethiopianorthodoxtewahedochurch #addisababa #2024
SamG Vlog
Рет қаралды 3 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 47 М.
17:55
ኦርጂናል ጫማ መሻጫ ኢትዮጵያ ውስጥ🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 257 М.
9:10
🛑 ሽንት አስጨራሽ የአኒሜሽን ቀልዶች | New Ethiopian animation comedy
ethio keldoch
Рет қаралды 714 М.
10:30
አስኮ ቦንዳ ቲሸርት በ 200 ብር / ASKO CHARETA
Amnon Ami
Рет қаралды 1,7 М.
7:08
ቢዘቀዘቅ የማይደፋዉ ጁስ አዲስአበባ ዉስጥ🇪🇹
Mirahab vlogs
Рет қаралды 8 М.
22:00
የቦንዳ ቢዝነስ/bonda business ትርፋማና አዋጭ/business in Ethiopia|finance and investment-በ100000ubuntu podcast
ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)
Рет қаралды 5 М.
9:23
ጨረታ ቦንዳ እና ዘመናዊ ቦንዳ ዋጋ በአዲስ አበባ
Kali and Bezi
Рет қаралды 5 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН