የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት

  Рет қаралды 14,970

EBC

EBC

2 жыл бұрын

የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት

Пікірлер: 59
@funrelaxtube9740
@funrelaxtube9740 2 жыл бұрын
መምህር ዳንኤል ወላሂ አንተ ነበር ምረታብን አውርደን አማኙን ማስተማር የነበረበት።😍😍😍😍😍 ግን ስለ ከሊፋ ዑመር ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ውስጥ ተጠቅሷል እያለን ነው። ታዲያ ከሊፋ ዑመር ስማቸው የተገለፀ እንዴት ነብዩ መሀመድ ሰዐወ አልተጠቀሰም ትላላላቹ? እግዚሀብሄር ስለ እስማሄል ሰምቻለው እባርከዋለው ዘሩን አበዛለው 12አለቆችን ይወልዳል። ታላቅ ህዝብ አደርገዋለው ብሎ ቃልኪዳን እየገባለት እንዴት ኢስላም የማይታወቅ አፈንጋጭ አድርጋቹ ታስባላቹ። ሌላው እግዚሀብሄር ከይሳቅ ጋር ብቻ ቃልኪዳን እንደገባ ነው የሚዘገበው ግን ባይብል ላይ ወረድ ብላቹ ስታነቡ እግዚሀብሄር ቃልኪዳን የገባው ከይሳቅ ጋር ብቻ አይደለም ከአብርሀም ዘር ወንዶች የቁፍለቱን ስጋ ከተቆረጡት ጋር ሁሉ ነው። የቁልፈቱ ስጋ ማለት የብልት ስጋ ወይም ከተገረዙ ወንዶች ጋር ሁሉ ቃልኪዳኔ የተጠበቀ ነው ይላል። ሌላው ባይብል ስለ ዘምዘም ፀበል ሁሉ ፅፏል። አጋር የእስማሄል እናት አብርሀም በሳራ ግፊት ወደ ምድረ በዳ አርቆ እንዲወስዳት ባደረገው ግዜ እዛ በርሀ ላይ ማንም ሳይኖር ውሀ ከሁለት ተራሮች መሀከል አፈለቀላት። ተመልከቱ እግዚሀብሄር ግድ ባይሰጠው ኖሮ እስማሄልን ይተወው ነበር ግን ታላቅ ህዝብ ሊያደርገው ቃል ስለገባ ተንከባክቦ አሳደገው ከእስማሄል ዘርም ከ12 ነገዶች ከቄዳር ጎሳ ታላቁ ነብይ ነብዩ መሀመድ ተገኙ። እውነታው ይህ ነው። ለዚህም ማሳያ ባይብል በዘዳግም
@jemiloootube
@jemiloootube 2 жыл бұрын
ሀይማኖትን እና ቤተ እምነትን የጦር ነጋሪት መጎሰሚያ ላደረጓት መምህር ነን ባይ ግን ለመምህርነት ገና ያልበቁ አማኝ ነኝ ባይ እምነትን ላልተረዱ የኡስታዝ አቡበከር ምክር ገንቢ ነው።
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
የክርስትናና የእስልምና ሀይማኖት መምህራን እንዲህ ተግባብተው፣በሠላምና በፍቅር ሲነጋገሩ ከማየት የበለጠ ደስ የሚሰኝ ነገር ከቶ ከወዴት ይገኛል ። አመሰግናለሁ ።
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb 2 жыл бұрын
ኡሥታዜ አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ
@konjiotebebebahll1571
@konjiotebebebahll1571 2 жыл бұрын
በትክክል ከታየ እምነቱን ለብቻ እና መምህራን እና ኡስታዞቹን ለብቻ እይዋቸው ማን ለጥፋት ቀስቃስቃሽ እንደሆነ ምረጡ ቢባል ማንማን ህሊናችን እንደሚመርጥ እናዉቃለን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኡስታዜ ሁሉም እንዳንተ ለሀገሩ ፍቅር ኖሮት ከልባቸው ሁሉም ሀይማኖት ቢሰሩ ጥሩ ነቀር ከልብ ይነሱ ቅንነት ግድ ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ በትክክል አላህ ሀያትህን ያርዝመው ያረብ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔ ሀይማኖቴን ስማር ነው ይበልጥ ሀገሬን የወደድኩት ምክናየቱም ሲራ(የነብዩን የሂወት ታሪክ ሀ ብሎ ሲጀመር የኢትዩ ታሪክ ይነሳል ነገር ግን መሬት ብቻዋን ፋኢዳ የለውምና ለህዝቡ ልቦናን ይስጥልን
@anwarane2545
@anwarane2545 2 жыл бұрын
አቦኪ አላህ ይጠብቅ
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 2 жыл бұрын
ውስታዝ አቡበክረ አላህይጠብቅህ
@kelifakedir7334
@kelifakedir7334 2 жыл бұрын
ወንድሜ አቡበከር ገለጻህ ጥልቅ ነው ሚሰማ ካለ ነገር ግን መንግሥት ራሱ ተጠያቂ መሆን አለበት የሀይማኖት አስተማሪ ተብዬው ጥላቻ ሲሰብክ እንዳላየ ማለፍ ጥፋትን ማበራታት መሆኑን እያወቀ ነው እልቂት የደረሰው መንግሥት ያለ እስከማይመስል ድረስ ያሳዝናል የመንግስት ተግባር
@tube-gb1gp
@tube-gb1gp 2 жыл бұрын
አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
@mekamumudesir
@mekamumudesir 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ነጃሺ ከሌላ ሀገር የመጡ ሙስሊሞች ተቀብለው በስራዕት አስተናግደው የአሁኑ ትውልድ ግን እዚሁ ሀገር ተወልደው ወላጆቻቸው ወይም አያቶቻቸው ክርስቲያን የነበሩና ከጊዜ በሁዋላ የተወለደውን ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አትኖርም ውጣልኝ ማለት እሚገርም ጭፍንነት ነው።ነገ እራሱ ቢስልም ወይም ሙስሊም ቢሆን ከምን እንደሚመደብና ወዴት ሀገር ሄዶ የምን ሀገር ዜጋ መሆን እንደሚችል አስቦት ያውቃል? በተጨማሪ የራሱን ሀይማኖት አመጣጥ ይጠይቅ ምክንያቱም ሀገራችን ያሉት ኃይማኖቶች ሁሉም ከመሀከለኛው ምስራቅ የመጡ ናቸውና እነዚህ የጠበበ አዕምሮ ያላቸው ግለሰቦች ቆም ብለው እንዲያስቡ እመክራለሁ።
@fafi2537
@fafi2537 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡታዜ እኖዳሀል አሏህ ይዉደዲህ
@kmalali3126
@kmalali3126 2 жыл бұрын
አቡኬ ሀቢቢ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹ልዩ ሰው ❤❤❤🌹🌹🥰🥰
@anwarane2545
@anwarane2545 2 жыл бұрын
መምሕር አላህ ይሚወደውን ይስጥህ
@muhammedmame4526
@muhammedmame4526 2 жыл бұрын
አብዛኛው የኢትዬጰያ ዜጋ በጣም በጨቅላ እድሜው ነው የእምነት ትምህርት የሚማረው። አሰር አመት አካባቢ መደበኛ ትምህርት ቤት ይገባል። በትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብ እና የሰነ ዜጋ ትምህርት ሰለማይሰጥ ተማሪዎች በመጥፎ ባህሪ ሰለሚዋጡ ለእኩይ ተግባር ይገለጣሉ። የሀገር ፍቅር በቁሰ ፍላጎት ሰለሚዋጥ ወንጀል እየተበራከተ ነው። በሀገራችን አሁን ላይ የሚታየው ጦርነት የዚህ መጥፎ ባህሪ ውጤት ነው።
@semiraethiopiayoutube1311
@semiraethiopiayoutube1311 2 жыл бұрын
አቡክይይይይ ሀቢቢቢይይይይ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@hawwipiyajo1945
@hawwipiyajo1945 2 жыл бұрын
Weieietu betam desse yelale yehe betewared eske tache mewered alebet eske keble
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН