በቅርቡ ጤፍን ማጣታችን አይቀርም! ቢልጌትስ እና አቢይ ምን እየሠሩ ነው | መምህር ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ መልእክት | Memeher Fantahun

  Рет қаралды 41,523

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@FetuneRediet
@FetuneRediet Ай бұрын
Like እና Share አድርጉት ለሌሎች ይድረስ የመምህር ፋንታሁን ዋቄንም የዩቲዩብ ቻናላቸውን Subscribe አድርጉላቸው
@WudieYbza
@WudieYbza Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ።
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቆ እግዝአብሔር መገስን ጥበብን እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Ай бұрын
እውነቱ ይኤ ነው እናመሰግኖታለን መምህር።
@djfirewzewde2119
@djfirewzewde2119 Ай бұрын
መምህር ዋቄ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በርቱልን
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Ай бұрын
እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው በጣም ብዙ አሜሪካዊዎች ቢል ጌት (Bill Gates )እንዴት እንደሚጠሉት ብታውቁ.. በዛ ላይ የተቃራኒ ፁዎታ ግንኙነት በጣም ነው የሚደግፈው.. እራሱ ወንድም ሴትም እንደሚወድ በደንብ ነው እዚ የሚወራው.. እና ያው ከአብይ ጋር እየሰራ ኢትዮጵያን እየበከላት ነው!! ህዝብ ግን እንቅልፍ ላይ ነው.. አንድ ቀን ሲነቃ አገርም ሀይማኖቱንም ያጣል.
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
በትክክል
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Ай бұрын
"የተቃራኒ ፆታ" ነው እኮ ያልከው😮😮😮የተመሳሳይ ፆታ ለማለት ፈልገህ ነውን🤔🤔🤔
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
ታድያ ይህን ካውቅህ፣ በርታ፣ ሌሎችንም አነሳሳ፣ እንድናውቅ ፣ በሁሉም እግር?
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez Ай бұрын
ከ Bill gageማምለጥ የለም unless & atherwise የአለም ሕዝብ አሚሽ Amish ካልሆነ እንኳን የአፍሪካ ሕዝብ የሰለጠኑትም ተኝተዋል። Japanes scandnevian German British ሁሉም ተኝተዋል እመኝኝ።
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez Ай бұрын
​@@ghennetwoldegabrel9229እስቲ ዩቱብ ቲክቶክ ላይ ሰዶማዉያንን GMO በአጠቃላይ የአለምን አሰራር ተቃወሚ በተለይ ትልቅ እዉቅና ካለሽ ድራሹን ነው የሚያጠፉት።
@tadwmichael
@tadwmichael Ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ትልቅ አመለካከት ነው የሚገባው ካለ ይስማ ምሁሩም ሀገሩም ሁሉም በዘር ላይ የተመስረተ ሀገር አይናቸው ታውሮ አምሮአቸው ውስን ሆኖ ሀገሪቱን ያምስሉ!
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Ай бұрын
wow u are so correct
@online2420
@online2420 Ай бұрын
የኔ መልስ ኢትዮጵያ ውስጥ ምሑር የለም ምክንያቱም ምሑርነታቸው ራሳቸውንና ማንነታቸውን መገልጽ የማይችሉ የምዕራቡ ዓለም ድንዙዞች ናቸው
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez Ай бұрын
@@online2420 ተገደዉ ነው ኮ አለበለዚያ እሔኔ የችግኝ ስር plant root ያዩ ነበር።ሞት ማለት ነው ከልገባሽ።ክክክ
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Ай бұрын
Your analysis makes sense 👏
@Rut-n1i
@Rut-n1i Ай бұрын
ትክክል ባርነት ናፋቂዋች ናቸው ሙህርነት አይባልም
@gisilabekele1309
@gisilabekele1309 Ай бұрын
እኔ የኛ ምሁራን በትክክል ትምህርቱ ገብቶአቸዋል ብዬ አላምንም
@meseretkuma9397
@meseretkuma9397 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I lije you Tayyye !!! You are a professor for me who is thinking very very good for Ethiopian people unity and freedom!!!
@zewduhaile2608
@zewduhaile2608 Ай бұрын
Memhir Egziabher yagzih/yridah/ ene yemimegnewn tenagerg .
@Nobel-k8e
@Nobel-k8e Ай бұрын
ርዦም እድሜ ይስጥልን፡፡፡፡፡፡
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
ወገኖቼ ሆይ ነረ ተዉ ሀይል የእግዚአብሔር ነው እንበል እና ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ ጌታ እኮ በእኔ ታመኑ ብለዋል እና አንተ አለህልን አንተን ይዘናል እና አስጥለን ታደገን ብንለው መልካም ነው አረ ተዉ 😢 እነሱን ብቻ መከታተል ወደ ገደል እንገባለን እንጂ ምንም መልስ አናገኝም , ለምን በየበኩላችን ለአገራችን እና ለህዝባችን ተንበርክከን ወደ ፈጣሪ አናለቅስም 😥 ለምንድ ነው ሁሉም ነገር ለአውሬው ሀይል እንዳለው አድርጋቹህ ለቀጣይ ሟርት የምታወሩ ? እንዴ የደጋጎች ጻድቆች አባቶች እና እናቶቻችን ጸሎት እግዚአብሔር አይቀበልም ብላቹህ ታምናላቹህ ? ሀይል የእግዚአብሔር ነው ኤያልን እንጸልይ ተዉ
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 Ай бұрын
ኣሜን ሃይል የድንግል ልጅ መድሃንኣለም ነው ኢትዮጵያን ኣይጥላትም ወደሱ እናልቅስ::
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv Ай бұрын
ሁሉም ብየሚዲያው ከሚወቃቀስ ብትነጋገሩ የግዚአብሄር ጠላት ሃገር እየኖርን ባርያ ሊያረጉ ን ይሚሞክሩ ሃገር ውስየኖርክ እንዳናድግ የሚፈልግ ሃገር ውስጥ እየተኖረ ከባድ ነው እንደዚህ ማሰብ
@EfremHailuemru
@EfremHailuemru Ай бұрын
Ewenet new memeher
@Milenaaa2668
@Milenaaa2668 Ай бұрын
sir you have really enjoy explained good
@temaru7070
@temaru7070 Ай бұрын
Long live Fantahun Waqe,
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v Ай бұрын
ስንት የስንደ ዘረ ነበረ አሁን አጠፉት😥😥😥😥
@mulatugebremariam4157
@mulatugebremariam4157 Ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ የሚሰጡን የእውነት ተሟጋች ምሁር ናቸው።
@SetotaLove
@SetotaLove Ай бұрын
Ere EGzo fetare meuerton lakelen 😢😢😢😢
@mengiemesfin5113
@mengiemesfin5113 Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ።
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
መምኽር ፈታሁን ዋቄ እድሜ ይሰጥህ ሌላ ዕምልኽ የለም።
@Ambassel
@Ambassel Ай бұрын
ይሄ ዝምብ ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ ብሎ በሴራ ቤተመንግስት የገባ ዘንዶ ሁሉንም መዋጥ ነው አላማው ቢልጌት ሰይጣን የሆነ ሰው ነው ልጆች እንዳይወለዱ ማህፀንን የሚዘጋ እርኩስ ፍጡር::
@melakuabate9358
@melakuabate9358 Ай бұрын
መምህር ሀራችን የተማረ ሀገር የሚያድን ሰው አላጣችም ግን ለምንድነው ይህንን ስርአት ማስቆም ያቃተን ዝምታው ምን እሰኪሆን እባክዎት ንገሩኝ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
ኧረ ገበሬውን አንቁ አዎ ቢልጌት የአፍሪካ ግብርና ውስጥ ነው ያለው ምን እየሰራ እንደሆን እግዚአብሔር ነው የሚያውቅ😢
@Misrak-xn3qd
@Misrak-xn3qd Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቀን:: ለነገሩ ጤፍን modify ለማድረግ ቀደም ሲልም ተሞክሮ የተሳካ አይመስለኘም ለማንኛውም በተቻለ መጠን indijinious የሆነውን ዘር ቀብረውም ቢሆን እንዲየድኑልን ከግብርናው ማህበረሰበ ጋር መወያየት ጥሩ ይመሥለኛል
@Yitulala
@Yitulala Ай бұрын
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ ሼር ላይክ በማድረግ ትውልድ አትርፋ❤❤❤❤
@MrDagnu
@MrDagnu Ай бұрын
አገራችን ለባዕዳን በብድር ዕዳ ከተሸጠች ቆየች እኮ መምህር።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks 🙏👍 It just cut off, hope to continue the next show,too much topics coming!? One after another!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አቦ መምህር ፋንታሁን እንዴት እንደሚመቹን ወንድሜ እግዛብሄር ይባርኮት የማንም ውርጋጥ መጫወቻ አገር ሆነች አገራችን ሰንት ጀግና እንዳላፍራች ተወው የሉተርንማ አይነሳ እድሜ ለቅንጁት ወደላይ አሸናቸው ይሄ የሰልባጅ ሃይማኖት ህዝቡን ተጫወቱበት
@berekethassen9695
@berekethassen9695 Ай бұрын
wow God help us
@fentax111
@fentax111 Ай бұрын
የምራባውን ሐገሮች ትልቅ ትልቅ ድርጅት የነሱ አርገው ሀገሪቱ የነሱ የኢኮኖሚ ጥገኛ ካረጉ በሆላ ነው ሀገሪቱ እንድታድግ የሚፈቅዱ በተለይ አፍሪካ በራሱ ኢኮኖሚ ማደግ እጅግ የህልውና ትግላቸው ነው ኢትዮጵያ በራሷ አየር መንገድ ባንክ ቴሌ መብራት የዘመናት ተቋም መምራት መቸሏ ተቋም ለመግዛት ኢኮኖሚን የነሱ ጥገኛ ማረግ ነው ሚፈለግ የራስ ኢኮኖሚ መፈጠር ለሙሉ ነፃነት !!
@MesayBelay
@MesayBelay Ай бұрын
መሠጠት እንደዕርሥዎ ነው አምላክ ዕድሜና ጤና ይሥጥዎት
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 Ай бұрын
Exakt eritrea yemtlow endeza now, gobez. And bleh rash tenesa, tgegna athun.
@asfawnigussie1255
@asfawnigussie1255 Ай бұрын
Bete kiristian wusti yeteshesheqe zimbam debtera Fantahun Waqe ye mengedegna qomchie diqala newu.
@gezahegntanashu968
@gezahegntanashu968 Ай бұрын
ኢትዮጵያችንን እንዴት እንመልሣት ? ማለት ? ወዴት ? ወደአፄዎቹ ዘመን ? ወደወታደራዊው(ደርግ) ዘመን ? ወደTPLF ዘመን ? ወዴትኛው ዘመን እንመልሣት ? ??
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh Ай бұрын
Shabya 🇪🇷 🇪🇷 enji wadate
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j Ай бұрын
True
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu Ай бұрын
ወይ ጉዳችን ምንእናርግታዲያ
@DZG-b6v
@DZG-b6v Ай бұрын
እኔ እንዴት እንደማመሰግንህ በምን ልግለፅልህ? I wish many join your campaign against evil forces!
@ChalachewAneley
@ChalachewAneley Ай бұрын
የእኔ መልስ 8:22 መጀመሪያስ መምህራን የት አለና
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Ай бұрын
እውነት እኔም ያሳስብኛን የድሮ ዘራችን ሁሉም ጠፍቷል ሰውን በዘርያባል የሚጠቅመንን ዘርደግሞ እያጠፋብን ነው
@GeniGeni-c8m
@GeniGeni-c8m Ай бұрын
ሰላሳውንም ቀናት በዓላትን እያከበርክ መቼ ነው ሥራ የምትሠራ?
@mahetemesilase7849
@mahetemesilase7849 Ай бұрын
ቀድሞ መጠንቀቅ በዘርፉ ያሉት ሙያተኞቻችን ከገበሬው ጋር መመካከር። ለማንኛውም አዲሲቷ ባቢሎ መጥፊዋ አስቲጠናቀቅ ሙሉውን የፊሎሪዳ እጣ አስቲደርሳ መንፈራገጧ አይቀርም ። መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tafessewegayehu435
@tafessewegayehu435 Ай бұрын
ትልቁ ሥራቸው የሃገራችንን እናት ዘር ማጥፋት ነው ።
@ashenafitola7871
@ashenafitola7871 Ай бұрын
Little knowledge is very dangerous!!!
@WudieYbza
@WudieYbza Ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት መጥፊያውን እያመቻቸ ነው።የሰዶምና ገሞራን ሀሳብ የሚደግፉ ይጠፋሉና!
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Ай бұрын
አሁን ያለው እድል ጎበዝ ንቃ ነባር እህሎች ለዘር እንዲተርፍ መሰራት ነው ያለበት
@kifluterefe4217
@kifluterefe4217 Ай бұрын
ትልቅ ሰው ጠፋ ባለስልጣንን የሚቃወም እ/ር ይቃወማል ሥልጣ ( ሹመት )ከእግዚአብሄር ነው። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሮሜ ሰዎች አንት ንግግርሕ እንደ ጭንቁር የሚባላ እንደማይድ ቁስል ነው ምን አያልክ ነው።
@zika2024-o9y
@zika2024-o9y Ай бұрын
የትኞቹ ናቸዉ የተማሩት ?መጀመሪያ መጠየቅ አለበት፡፡የትኞቹ ናቸዉ የተማሩት ?መጀመሪያ መጠየቅ አለበት፡፡
@TedytayaTedytaya
@TedytayaTedytaya Ай бұрын
መምህር መሪዎቹ እያበዱ ያሉት የእውቀት ምንጫቸው የስሜት ሕዋሳቸው እና ምክንያት ብቻ ስለሚከተሉ፣ አምላካዊመገለጥ እና ትውፊትን እውቀት ማድረግ ስለ ተው ሀገርን እየሰጠ ይመስለኛል። እርሶስ?
@murad-lb5cd
@murad-lb5cd Ай бұрын
ግን በርታልን አቀራረብህ ጥረ ነው ግን አደራ የአንድ ብሆር ወገንተኛ እዳትሆን ኢትዬጽያ የሁሉም ሰው ነው
@dwebalebadde
@dwebalebadde Ай бұрын
መምህር ኢትዮጵያ ከዩንቨርስ ውጪ ናት የሚገራርሙ ምሁር ና ታሪክ ተመራማሪ ሆዳቸው ትልቅ ጭንቅላታቸው ትንሽ የኛ ምሁሮች
@ፈቃዱ
@ፈቃዱ Ай бұрын
እኛ ከሆነ ከተኛንበት መቼ እንደምንነቃ አለወኩም አምላክ ይታገደነ
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv Ай бұрын
ለሱ ጥላቻ ይኑርህ ግን ሰው ያልሰራውን ነገር ማውራት ትክክል ነው ቢያንስ ለ ኦሮሞ ህዝብ ያስባል ለሌላው አያስብም ብትል ጥሩ ነው ከመንፈሳዊ ሰው አይጠበቅም ምንም ቢሆን ሃገሩ እንዲያድ አይፈልግም ማለት ብራሱ በጣም የሚያስቅ ነግር ነው
@zufizufi6673
@zufizufi6673 Ай бұрын
ሳያልቅ ይቆረጣል ሁሌም ለምን
@FetuneRediet
@FetuneRediet Ай бұрын
ቪዲዮው ላይ የተጻፈው የመምህር ፋንታሁን ዋቄ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ሄደህ ሙሉውን ታገኘዋለህ
@zenitsige4182
@zenitsige4182 Ай бұрын
So true, that guy with out any reason he is not going to Ethiopia!!!
@niniz8365
@niniz8365 Ай бұрын
Mengest hezbun biamaker teru new. Hager yehulum selehonech. Egzeabher yerdan.
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y Ай бұрын
ስለሎተር ታሪክ በደንብ ያውቃሉ?
@gebreabo3849
@gebreabo3849 Ай бұрын
እኔ መሪ ብሆን ዩኒቨርስቲዎችን በሙሉ ዘግቼ ምሁር ተብዬዎችን በጉልበት ስራ እንዲተዳደሩ ነበር የማደርግ።
@AbelDagne-u3d
@AbelDagne-u3d Ай бұрын
እርሶ ትልቅ ሰው ኖት በውነቱ ፣ አረ በኛ ዘመን ብዙ አየን ፣ የተቀቀለ የርዳታ እህል ማይዘራ እየበላን፡ ለሰው ልጅ መሰረታዊ ለመኖር ከሚያስፈልጉን ህልማችን ለመድረስ ስንት ትውልድ ተሰዋን ሳንኖር፡
@miserts7657
@miserts7657 Ай бұрын
Bil gate malet ye seytanu lij mehonun restenal. Hizebun adenzezewutal. Setoch endanewelid merfe eyewegu yamekenun ene bilgate nachew. I wish yewuch zer ezachi hager tenekakilew biwetulen.
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 Ай бұрын
Memihir fanitahuni wake amilaki yitebikuhi
@Reew1122
@Reew1122 Ай бұрын
Abichu Ethiopian keep lemadreg Eyetega new gin banda bezabet
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Endeh new Hager masbezbez ‼️‼️‼️
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 Ай бұрын
Ehe aremene sewiye hagerachinini seoli aderegati iko
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u Ай бұрын
hiwotm yitefal wedaje wedefitun awaqi allahu jelleshaenuhu bicha ena bicha nw fesachinin binqottatter mlkam nber elwedefitu kmnzbarq
@yalemzewouddayaleww8004
@yalemzewouddayaleww8004 Ай бұрын
You are different and wholistic
@esubalewalemayehu
@esubalewalemayehu Ай бұрын
የአለምን ስልጣን አህዛብ ሲቆጣጠሩት ትርፉ ይህ ነው።ለዚህ ነበር ጠቢቡ ሰሎሞን ልጆችን ከተለያዩ ሀገራት ነገስታት ልጆች ጋር ያጋባ የነበረው እንዲህ አይነቶች ስልጣን ከወጡ የተፈጥሮን ስርዓት እንደሚቀይሩ ስለሚያውቅ እና በእርሱ ልጆች የእግዚአብሔር ስርዓት እንዲጠበቅ ስለፈለገ ነበር።
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Ай бұрын
ጤፍን ከአሜረካን ወደኢትዮጵያ ለማምጣት ከፍተኛ ስራ ላይ ናቸው!
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Ай бұрын
ትልቅ አረዳድና አነጋገር ነው በአንድ ሀገር የተለያየ ብሄር ምሁራን መሆን?እዛ ውስጥ የተዘፈቀ ኢትዮጵያዊ ለመሆን እንደገና ከመዋለህፃናት እስከ ምሁር እስኪባል ሊማር ይገባዋል እንደ ኮሪደር መፍረስ አለበት
@YosephMekonnen-vk3xr
@YosephMekonnen-vk3xr Ай бұрын
enqwane yetfa ..enantee raschu.hagrachun letatefu ayedel yetnaschut..mechem.ye hegre sewoche ejune atatefo yemekemet meri weestchu..new..aydel..zerenga bechha....
@AhmedMohammed-k8c
@AhmedMohammed-k8c Ай бұрын
የወተት ዝንብ አሉ
@tafessewegayehu435
@tafessewegayehu435 Ай бұрын
የነጮቹ ተንኮል በዕውቀት የተደገፈ ስለሆነ በመቶ ዓመት አትነቃም ።
@YoniDegu-dj9wt
@YoniDegu-dj9wt Ай бұрын
አብይ አህመድ ካልተወገደ ገና ብዙ መከራ እናያለን እግዚአብሔር አምላክ ያንሳው
@ZahroCalixade
@ZahroCalixade Ай бұрын
አይሁዶችን እየደገችሁ ሙስሊሙን የምታስጨፈጭፉ አላህ ይይላቹ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Ай бұрын
ምሁርነት በውጩ የታቃኘና የሰለጠነ ከሆነ ወይም በዘርና በሀይማኖት የወገነ ከሆነ ምሁሩ በራሱ በሰለጠነበት ስልት እይታ አይቶ የራሱን አመለካከት ደግፎ ከራሱ አመለካከት ውጭ ያለውን ይነቅፋል ።
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 Ай бұрын
ያልተዳቀለ ነገር የቀረን ጤፋችን ብቻ ነው ሌላው ሁሉም በነሱ የተዳቀለ ሆኖ በሽታ አምጪ ሆኗል።እባካችሁ የተዳቀለ ነገር ሁሉ የራሱ ሳይድ ኢፌክት አለው እንጠንቀቅ።
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 Ай бұрын
እ/ር የፈጠረውን መጥላት አንተ ልጅህን እንድመጥላት ነው
@mekuanintAsmare
@mekuanintAsmare Ай бұрын
ምን ያልተፃፈ ታነባለህሽ ማንን ጠላሁ አለሽ?
@abebea1397
@abebea1397 Ай бұрын
እንደ ሀገር ለመቀጠል ተረኞቹ እና የድሮ ናፋቂዎቹ እንዴት ይታረቁ ! ዘመነ መሳፍት በራችን ላይ ነው።ቢልጌት ለጊዜው ችግራችን አይደለም።
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 Ай бұрын
✊🏾📗📒📕✊🏾
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
ረሃብን የምዘራው ከጥንት ጀምሮ የግብፅ ፈረሶች ናቸው
@Lidet-s9q
@Lidet-s9q Ай бұрын
ህዝቡ አዚም ተደርጎበታል አያነብም
@mekuanintAsmare
@mekuanintAsmare Ай бұрын
ሙህራን የተባሉ በወረቀት እንጂ በተግባር የሉም
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 Ай бұрын
Amilaki yitebikenali
@seyoumwoldecherkos1281
@seyoumwoldecherkos1281 Ай бұрын
Ante yedenekork dedeb ye Oromoon hizb eyesedebik behayimanot sim tinegdaleh denkoro ahiya poletica sayigebah atikebatir mider dirto lebash ye betekitistianin habit eyezerefachihu bewicii takiraraaleh denkoro
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Ай бұрын
Ethiopia wst bewnet ye gbrna balemuya ale wey??
@AbebaDessie
@AbebaDessie Ай бұрын
እያመከኑት ኑው ።ይሄ ዲያቢሎስ ስድስት ስልሳ ስድስት ቢልጌትእና ወንድሙ ናዚው አብይ።ናዚው እኮ ለኢትዮጵያ ነቅርሳ ነው የሆነባት የመጣባት። እግዚአብሔር ይርዳን አይተወንም ስለእናቱ ሲል።
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd Ай бұрын
Yihe Afer yebela meriyachehu ligelachehu endehone atawkum? Yihen yahel neew yemitelaw ETHIOPIAWUYANIN
@hanna9502
@hanna9502 Ай бұрын
መንግስት እኮ ቆየ ጤነኛ የሆነዉን ጤፍን ለማጥፋት መስራት ከጀመረ ስለ ዳቦ ሙዝ ስለ ስንዴ ነዉ የማተኩረዉ
@COLDONYT
@COLDONYT Ай бұрын
Begetko guy new 666 setn teker new abey ahemed oneg mefk khadey werda Ethiopian people guy 666 yemerhew Ethiopian wekup
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v Ай бұрын
ተቃጠል መምህራችን
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Ай бұрын
Memhr the problem is there is no nation (bheir). There is only one bheir I.e Ethiopia. Yhe question of nations is stupid leaders like meles zenawi created a national amnesia to benefit Tigray. To make Tigray superior intity
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Ай бұрын
ህዝቤ ሆን ነቃ GMO ን ምንነት እወቅ በሂደት ሊሰራ የታሰበውን መርምር ። አብይ የተባለ ሰውዬ የጨለማው ማህበረሰብን ስራ አስፈፃሚ ነው ።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይሄን የቀይ ሰይጣን ነጫጭባ ቢሊጌት የሚባል እግዚአብሔር አምላክ አይኑን እጁን ከአገሬ ላይ ያንሳልን አብይ የሚባል ነቀርሳ የግዜ ጉዳይ ነው ይጠፍል በቅርብ ግዜ ከነግብራበሮቹ
@typingmongolia7741
@typingmongolia7741 Ай бұрын
Donkoro lemnhe nure
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Ай бұрын
ሃሳብን በሃሳብ ይሞግቱ።ስድብ የዳካሞች ሶፍትዌር።
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 9 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 489 М.
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59