/የቡና ሰአት/ ከአምስቱ የማይረዷችሁ ሰዎች በቶሎ ራቁ ... ከእነማን? //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 56,628

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 171
@Mesert-ec8hs
@Mesert-ec8hs 2 ай бұрын
ወድሜ እዪዬ በርታልን ገና ካንተ ብዙ አጠብቃን እንወድካለን ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ ስለሆንክ ጌታ ኢየሱሴን አመሠግናለሁ።
@cecew.2559
@cecew.2559 2 ай бұрын
እሰይ ቁምነገር ሰማን! ክፍል ሁለትና ሦስት ቢኖረው ደስ ይለናል። Thank you EBS!
@AminaMohammed-i2c
@AminaMohammed-i2c 2 ай бұрын
ዩሱፍ አለይሂ ሰላም ህልሙን ለአባቱ ነው የነገርው አባቴ ሆይ አስራ ከዋክብትና ፀሀይና ጨረቃ ለኔ ሰጓጆች ሁነው አየኋቸው ብሎ ነገርው አባትየውም ልጄ ሆይ ህልምህን ለወንድሞችህ አታውራ ላንተ ተኮል ይሰሩብሃልና ብሎ አስጠነቀቀው ግን ሰምተው ስነበር ግብፅ በእረካሽ ዋጋ ተሸጠ ታሪኩን ስለነገርከን እናመሰግናለን ሁሉም ንግግሮችህ ልዩ ናቸው
@MaazaEthy
@MaazaEthy 2 ай бұрын
ዋው ቡና ሰአት በጣም ወሳኝ ሀሳብ የሚቅርብበት ፕሮግራም ነው እናመስግን መቅድየ የምወድሽ ማርያምን ስወድሽ መቅድ❤❤❤❤
@meseretmerdekiyos2036
@meseretmerdekiyos2036 2 ай бұрын
እዩዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋና ሞገስን ያብዛልክ ባንተ በብዙ ተጠቅሚያለሁ🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ኢዩዬ እዚህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል። ወጣትነትህ ለእግዚአብሔር አሳልፈህ የሰጠህ ጀግና የወንጌል አርበኛ ብዙ ነገር ካንተ ተምረናል።ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ።
@netsanetmekonin2980
@netsanetmekonin2980 2 ай бұрын
በቅድሚያ መቅዲን በጣም አመሰግናለሁ ይህን ውብ ትምህርት እንዳገኝ ወንድም እዮስያስን ስለጋበሽልን። ወንድሜ በትምህርትህ በጣም ተባርኬለሁ ለኔ ልትመክረኝ የመጣህ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ጥበብ ይሙላብህ ተባረክ።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 Ай бұрын
እየሱስን የተጠጋ ሰው ገና በልጅነቱ በጥበብ ይሞላል ❤እየሱስ የህይወት ቁልፍ ነው ህይወት ነው መንገድ ነው ጌታ ይባርክህ እዪዬ
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው። ኢዮስያስ እግዚአብሔር ያብዛልህ
@amarignatube
@amarignatube 2 ай бұрын
Thankyou for sharing this #ebs #tv #evangelist #eyu
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 ай бұрын
ኢዩ የተወደድክ ገና ከጠዋቱ ከማለዳው ለእግዚአብሔር ሀሳብና ለፈቃዱ የተለየህ የትውልድ በረከት❤❤❤
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 2 ай бұрын
ድንቅ አገላለፅ!😇
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 2 ай бұрын
ማስተዋል የተሞላበት ንግግር ዋውው ተባረክ
@ሊየእግዚአብሔርልጅ
@ሊየእግዚአብሔርልጅ 2 ай бұрын
እዩ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ፣ ፊቱንም ያብራልህ፣ ምን እላለው እግዚአብሔር ስለ ሰጠህ መሰጠት፣ ማስተዋል፣ መረዳት ስሙ ይባረክ። የመቅዲ ተመስጦ መስማት ደግሞ ደስ ሲል ተባረኩልኝ
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 2 ай бұрын
የሚገርም መርዳት ሀሳብ ነው የሚያወራው ይሄንማ ስጋ እና ደም አልገለጠልክም ለትውልድ ታስፍልጋለክ እናመሰግናለን !!🙏
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 2 ай бұрын
መቅዲ ዛሬ አለባበስሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት
@zuzu4528
@zuzu4528 2 ай бұрын
የዛሬውን እንግዳ በ ፌ ቢ አንዳንድ ቪዲዮዎቻቹ ይመጡልኛል እርግት ያለ አነጋገሩ ሁናዊ የሆኘ ሰው ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ ።
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 2 ай бұрын
አንተ ልበወርቅ፤ በብዙ ካንተ ደግሜ ደጋግሜ እየተማርኩብህ ደግሞም ቀኝ ጆሬዬን ሰጥቼ አዳምጥሃለው፤ የዘመኔ ቤተመጻሕፍት ነህ#ምድር ገና በከበረ ስፍራ(እንደ ሙሴ) 👂 ትሰማሃለች!#ከወዳጅ አክባራህ!🥰✨
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
እዩ ታባረክ ጌታ ይባርክ ጸጋ ይብዛለህ ማስተዋል ይጨምርል👏❤️❤️ ማቅድ ተባረክ ጌታ ይባረክሽ 🥰🥰
@menenhabte3382
@menenhabte3382 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ምርጥ ሰው🙏🙏
@MusaMohammed-k4j
@MusaMohammed-k4j 2 ай бұрын
የምር ልቤን ገዛከው ውስጤ ሚመላለሱውን ነገር አገኘው Thank you ወንድሜ !!!!!
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ሐሳብ ነው ሁለታችሁም የሚገርም ተሰጦ ያላችሁ ናችሁ
@johnnyg5227
@johnnyg5227 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህም የልጅ አዋቂ አለ ለሁላችንም እንደዚህ የልብ ብርሃን ይስጠን እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@betigutema7422
@betigutema7422 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ስራዬን ትቼ ከልቤ ነው ያዳመጥኩህ ለብዙ ሰዎች የመፍትሄ ሰው ያድርግህ፣ ኢቢኤስ እናመሰግናለን፡፡
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 ай бұрын
እዮሲ ዘመንህ ይባረክ።
@SeniSeni-lf6ie
@SeniSeni-lf6ie 2 ай бұрын
Waw ትክክለኛ ሰው ተጋበዘ
@MuluTaye-c4m
@MuluTaye-c4m 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው በቅድሚያ መቅዲዪ አከብርሻለሁ በመቀጠል ኢዮስያስን ጥሩ የሆነ ከኔ ሂወት ጋ የተያያዘ ትምህርት አግኝቻለሁ በስራ ሂወቴ ቅንነቴ ዋጋ አያስከፈለኝ ያለ ነገር ነዉ እግዛብሔር ይባርካችሁ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 ай бұрын
እውነት በጣም ተጠቅሚያለሁ : እናመሰግናለን 🙏 በርታ ወንድማችን
@Ebee7
@Ebee7 2 ай бұрын
Great episode! Glory to God!!! God gave him wisdom like He did Solomon! Hallelujah!
@GunetTadese
@GunetTadese 2 ай бұрын
መቅዲ ተባረኪ ያቀረብሺው ብላቴና ጌታ ለካ ትውልድ አለው ። ብዙ ዘመን ያልቆጠረ ትልቅ ሰው ብየዋለሁ።
@Salem-x3w
@Salem-x3w 2 ай бұрын
ተባረክ አቦ። ምርጥ ሀሳብ እናመሰግናለን ኢዮስአስ።
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 2 ай бұрын
የሚገርም አሳብ ነው ተመስጬ ነው የሰማዋቹ መቅዲዬ እናመሰግናለን የእኔ ጎበዝ እናመሰግናለን ሶፎንያስ ❤❤❤❤
@jesusislord1338
@jesusislord1338 2 ай бұрын
Betam bruk neh metshafochhm betam tekmewgnal geta tsegawn yabzalk ❤❤❤❤❤
@AlazerAbata
@AlazerAbata 2 ай бұрын
ዋው ኢዮና መቅድ ለሰው ሁሉ ፈውስ የሆንክ ሰው ነህ በጣም ነው ሚወድህ የጌታ ፀጋ ሰላም ካናንተ ጋር ይሁን 🎉
@Ebee7
@Ebee7 2 ай бұрын
Mekdes, you look sooo beautiful! You get more beautiful by the day! Sending love from America!
@kiwieseta1234
@kiwieseta1234 Ай бұрын
Thank you Ebs for inviting an amazing Orater young man. I learn a lot from him today.
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ አንተ የታበረክ ሰው ነህ facebook ላይ በጣም ከሚባራኩ ስዎች መካከል አንዱ እኔ ናኝ እዩ 🥰 አንተም በላቤትህንም በጣም ነው ሚውዳችሁ ታበርኩ 🥰❤️❤️
@Belay-t8f
@Belay-t8f 2 ай бұрын
Mekdy,you are getting matured from time to time!
@abrhamassefa8820
@abrhamassefa8820 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ግዜ ነበር እናመሰግናለን ተጠቅመናል
@Wuyyt
@Wuyyt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብራቮ እውነትም ልባም የልጅ አዋቂ መቅዲ ጥያቄዎችሸ እንደ ወትሮ ሸጋ ናቸው
@AbukaaTegase
@AbukaaTegase Ай бұрын
ኢዩ ምርጥ ሰው ❤
@nancyjm7787
@nancyjm7787 2 ай бұрын
Eyu ታባርኩ ዎደማቼን ♥️♥️🙏🥰
@AmanuelTsegaye-o8j
@AmanuelTsegaye-o8j 2 ай бұрын
ዋው አረ ዋው እሕሕሕ ተመስገን በል ጆሮየ
@Genet-p1k
@Genet-p1k 2 ай бұрын
ጊታ ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ መቅድይ በርቺ
@saarii2
@saarii2 2 ай бұрын
Siwedik Tebarek wndeme🙏❤️❤️
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 ай бұрын
እዩዬ ያባቴ ልጅ bless you
@millenyemane
@millenyemane 2 ай бұрын
@መቅድየ ተባረኪ🙏❤ ወንድም @እዩ ተባረክ🙏❤
@SetAbate
@SetAbate Ай бұрын
ዋው በጣም የሚወደዉነ የሚያከብራዉ ልጅ❤❤❤
@DanielBeyene-j6w
@DanielBeyene-j6w 2 ай бұрын
God bless you Eyu 🙏
@bonakena4902
@bonakena4902 2 ай бұрын
ተባረክ እዩአችን
@Shibr-dy4bv
@Shibr-dy4bv 2 ай бұрын
የሚገርም ቃላቶች ናቸው ።❤❤❤❤❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Egzyabeher ymesgen Bible eko tafachi yadergal😢❤ be blessed 🙌 brother
@felenuna8034
@felenuna8034 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ ሲኖር
@betyabebe3075
@betyabebe3075 2 ай бұрын
ተባረክ አንተ ልጅ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
እዩዬ ጌታ ይባርክ በሞገስ ላይ ሞገስ ይብዛልክ❤❤
@PenielLegesse
@PenielLegesse 2 ай бұрын
Tebarek eyu
@lidiaassefa199
@lidiaassefa199 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ሰአት ይሔ ነው የሚያስፈልገኝ❤❤❤
@MilleAraya
@MilleAraya 2 ай бұрын
You are blessed man of God.
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 2 ай бұрын
ተባኩ እናመሰግናለን
@kameth423
@kameth423 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n 2 ай бұрын
መቅዴ ጎበዝ የሜገርም ጥያቄ
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 2 ай бұрын
እዩ ተባረክልን
@AbigiyakassahunAbigiyakassahun
@AbigiyakassahunAbigiyakassahun 2 ай бұрын
Eyusha ተባረክ የትውልድ በረከት
@Rayuma-b1j
@Rayuma-b1j 2 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@nimrodproject
@nimrodproject 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤from canada
@GedionBekur
@GedionBekur Ай бұрын
Geta zemenhin yibarekew brother
@degagachali6669
@degagachali6669 2 ай бұрын
You both are lovely 😍🥰 Praise Lord!
@SelamawitSolomon-g6u
@SelamawitSolomon-g6u 2 ай бұрын
Woww eyusha egzabiher abizto yiberikik
@edenworku1172
@edenworku1172 2 ай бұрын
WOW wow God bless you ❤❤
@Joy-GZ
@Joy-GZ 2 ай бұрын
Blessed
@ቤክ
@ቤክ 2 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው💪💪💕💕💕💕💕💕
@የቀኑአዲስዜና
@የቀኑአዲስዜና 2 ай бұрын
God bless you
@ሞስአብኢብንኣሚር
@ሞስአብኢብንኣሚር 2 ай бұрын
ተባረክ
@eyerusalemguchale2464
@eyerusalemguchale2464 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Betelhemyesmaw58
@Betelhemyesmaw58 2 ай бұрын
Euye geta eysus yebarekh anet berktachin nek 🙌🏽🙌🏽
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 2 ай бұрын
ጥሩ ማስታወቂያ ነው ምርጫ ጥሩ ነው
@simretamaree1957
@simretamaree1957 Ай бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት 😊
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 2 ай бұрын
እዩዬ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰🥰🥰ዋው
@AbenatShiferaw-x3x
@AbenatShiferaw-x3x 2 ай бұрын
አስተዋይና መልካም ሰው❤❤❤❤❤
@Salom-h8f
@Salom-h8f 2 ай бұрын
Tebarek geta zemenhn yibark bebizu tebarek
@rediethailu8262
@rediethailu8262 2 ай бұрын
ጠቃሚ ምክር🙏🙏🙏
@Nabliayosfes
@Nabliayosfes Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ
@zebenzerfu2336
@zebenzerfu2336 2 ай бұрын
you are blessed
@MichaelBirhane-wh4ku
@MichaelBirhane-wh4ku 2 ай бұрын
eyuye betam gobez nek egzabhier ybark...kante bzuh temryalew..bro from Eritrea
@giftyethiopia8498
@giftyethiopia8498 2 ай бұрын
Great message!
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 2 ай бұрын
እንወዳለን ❤❤ ቆንጆ ምክር ነው
@Hanan9628
@Hanan9628 2 ай бұрын
Egzabher Yebarkhe Tebarkhe
@AbaynehTagesse
@AbaynehTagesse 2 ай бұрын
Eye&meki❤
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@EmebetEndryas-
@EmebetEndryas- 2 ай бұрын
ግረም ነው እዮሲያስ ክበርልን🙏🙏🙏🙏
@Shibr-dy4bv
@Shibr-dy4bv 2 ай бұрын
ከልብ አመስግናለሁ።❤❤❤❤❤❤
@WudeMarkos
@WudeMarkos 2 ай бұрын
Enkwn abate honek ante brtu nek ❤️❤️❤️
@FOZYADawed
@FOZYADawed 2 ай бұрын
❤❤❤🎉ቃልየለኝም መቅድየ ቆንጆፕሮግራምነው ❤❤❤❤❤❤😂
@amarmohammed1944
@amarmohammed1944 Ай бұрын
የመፀሀፍቶቹ ርዕስ አልተገለፀም ይነገረኝ
@Shibr-dy4bv
@Shibr-dy4bv 2 ай бұрын
የምትለዩ ልዩወች❤❤❤❤❤❤
@AbigiyaDiribsa
@AbigiyaDiribsa 2 ай бұрын
Betam yemigerm melekt new betam enamesegnalen
@wungel
@wungel 2 ай бұрын
Geta hoyi legnam melikam libe asitemiren 🙏🙏🙏
@yeneneshyilma4150
@yeneneshyilma4150 2 ай бұрын
ዋው የሚገርም አገላለጽ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
የኔ ቁምነገረኛ ከንግግሮችህ ዉስጥ የኢየሱስን ስም ሳትጠራ አታልፍም ኡፈይ
@yenetube582
@yenetube582 2 ай бұрын
Eyu jegina🥰🥰🥰
@bettyzewdu5556
@bettyzewdu5556 2 ай бұрын
I really want to read his books, do you know the titles???
@HaymanotAbile781
@HaymanotAbile781 2 ай бұрын
Amlake Yibarikih
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Վերջին Զանգ, Սերիա 12 / Verjin Zang
37:16
PanArmenian TV
Рет қаралды 211 М.
"የእምነት ቃል" ክፍል 1 GMM TELEVISION ቀጥታ ስርጭት
29:18